/አዲስ ምዕራፍ/ "እናትነት ሳይገባኝ በ 13 አመቴ ወለድኩኝ" //እሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 июл 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #sundayafternoonshow_ebstv #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    መርዳት ለምትፈልጉ
    ዋንቲያ ሰለሞን
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000461234139
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 4,3 тыс.

  • @nardoserundas7334
    @nardoserundas7334 Год назад +1081

    ክብር ለመድሀኒያለም, መጀመሪያ እንደዚ ውብ የሆነች ጤነኛ ፍሬ የሰጣት: ሲቀጥል እንዴት አንደምታሳድጋት መንገድን እያመቻቸ ያለው ፈጣሪ ነው🙏🙏 አይዞሽ የድንድል ማርያም ልጅ ፍሬ ሲሰጥ እይሳሳትም, አላማ አለው, አንቺን አብሮ ከልጅሽ ጋር ሊያሳድግሽ አስቦ ነው

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Год назад +921

    እሷም ህፃን ልጇም ህፃን ሲያሳዝኑ!!ደሞ ሲያምሩ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ኢቢኤሶች

  • @MD-kr6jc
    @MD-kr6jc Год назад +12

    በእውነት ሁሉም ሚዲያዎች እንደዚህ አይነት የበረከት ስራ ቢሰሩ እንዴት ደስ ይላል።

  • @nebiyatestifanos1580
    @nebiyatestifanos1580 Год назад +16

    እውነት እግዚአብሄር አይጥልም አይረሳም :: እናትና አባት ቢጥልም እ /ር አለ የማይጥል :: የነልጅ ጥንካራ ሴት ነው የምትሆኒ :: ልጅስ ይባርክልሽ::ጤና ይስጥሽ ተባረኹ ኤበስ ❤❤

  • @saramorka845
    @saramorka845 Год назад +438

    የዚች ልጅ ህይወት ተጠያቃዎች እናትና አባቴ ናቸው

    • @yodit
      @yodit Год назад +1

      Awo befetari fit teteyakiwochu Abatena Enat nachew

    • @yodit
      @yodit Год назад

      😭😭😭

    • @user-tb8wb2wy2q
      @user-tb8wb2wy2q Год назад +4

      በጣም የቤተሰብ ብጥብጥ ለልጆች ጠንቅ ነው💔💔💔😭😭

    • @hadiyasiedsied2466
      @hadiyasiedsied2466 Год назад +9

      እህትሽ ናት

    • @elesabetgezahin1765
      @elesabetgezahin1765 Год назад +1

      በትክክል 😭😭

  • @eyerusfeker7351
    @eyerusfeker7351 Год назад +242

    ይሄ ታሪክ የእናቴ እና የኔ ህይወት ጋር ይመሳሰላል እናቴ በ14 አመቷ ነው የወለደችኝ ያው አባቴም ጥሎን ጠፋ ቤተሰቦቿም ጠሏት እና በዛች እድሜዋ እኔን ይዛ ብዙ ተንከራታለች አሁን እኔ 25 አመቴ እሷ ደሞ 39 አመቷ እግዚያብሔር እየረዳን ትልቅ ደረጃ ደርሰናል ጓደኛሞችም ነን እኔም አውሮፖ ነኝ የምኖረው ሁለት ቆንጆ ልጆች አሉኝ እሷም አዲስ አበባ ነጋደ ናት አሁን ታሪክ ተቀይሮ ከድንግልማርያምጋ ማን እንደኛ አባቴም ሁሉም ነገር እንደተሳካልን ሲያውቅ ፈልጎን ይቅርታ ሊጠይቀን መጣ እሱ በሄደበት አልተሳካለትም እና እህቴ ልጅሽ ጌጥሽ ጓደኛሽ ናት ሁሉንም ማድረግ ትችያለሽ ባንች ውስጥ እናቴን አየኋት

    • @bilenfanu8524
      @bilenfanu8524 Год назад +6

      እየሩስ በጣም ትልቅ አባባል ነው ያልሽው እ/ር ከነ ቤተሰቦችሽ ይባርክሽ

    • @eliasgashaw4367
      @eliasgashaw4367 Год назад +15

      እየሩስ :እኔ ለህፃኗ ላገዛት ቃል ገብቻለሁ እባክሽን አንቺም እንደነገርሽን ችግሩን በትንሹም ቢሆን ታዉቂዋለሽ እና ቢያንስ ለ1 ቀን የሳቋ ምክንያየት ሁኚ?

    • @eyerusfeker7351
      @eyerusfeker7351 Год назад +11

      በደስታ ለእናቴ ነግሬአታለሁ እና በሷ በኩል አገኛታለሁ

    • @user-sm6qj3pb3d
      @user-sm6qj3pb3d Год назад +3

      መጨረሻችሁን.ያሣምርላችሁ

    • @r6168
      @r6168 Год назад +1

      ምንም ቢበዲልሽ አባትነውይቅርታበይው

  • @user-ul5kn3uj1u
    @user-ul5kn3uj1u Год назад +15

    አቤት በዚህ ድሜሽ ይሄን ሁሉ ፈተና መሸከም ከባድነው አይዞሽ ማማዬ ልጅሽ ስታድግ ታናሽ እህትሽ ትሆናለች እመብርሃን ትርዳሽ ኢቢኤሶች በእውነት እግዚአብሔር ይስጣቹሁ ይባርካቹሁ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +11

    እነዚህም እናትና አባት ይባላሉ ዘግናኞች ጌታ ምህረት ያርግላቸው

  • @meseretmola1330
    @meseretmola1330 Год назад +561

    የኔቆንጆ ስታምሪ አስፊቲ አባትሽ ነኝ ብለሀታል እባክህ ህልሞን እንድታሳካ በዘፈንም በአርቱም ከአሁን ጀምረህ እርዳት እባክህ ሌሎችም ይህንን የምታዩ አግዝዎት

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 Год назад +1

      💚💛💛

    • @user-pv5uq4pc4o
      @user-pv5uq4pc4o Год назад

      ከነልጇ😢😢

    • @wellotube2
      @wellotube2 Год назад +2

      ኢንሻአላህ አላህ ያግዛት እውነት ልብ ትሰብራለች ልጅቷ ገና ቦርቃ ሳትጭርስ

    • @zaraabara3504
      @zaraabara3504 Год назад +7

      ይች ልጅ እሆነ ደረጃ ደርሳ ፈጣሪ ያሳየን በእውነት አልቻልኩም በጣም ከባድ ነው እሮጣ ሳጠግብ

    • @masaratabate2675
      @masaratabate2675 Год назад +1

      😔😭😭😭🙏🙏🙏💯💯💯💚💛❤💞💞💞

  • @Tsedi20112
    @Tsedi20112 Год назад +922

    እንደወንድ ይህን አለም የሚያጠፋ የለም እርጉሞች አባትዋም ቢሆን የልጅዋ አባት ለዚች ልጅ ህይወት ተጠያቂዎች ናቸው

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 Год назад +7

      እዉነት ነዉ ደምሪኝ እህት

    • @Beka_G
      @Beka_G Год назад

      Habibi Come To Beko Reacts🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ethio4421
      @ethio4421 Год назад

      Tikikil

    • @meladtube123
      @meladtube123 Год назад +15

      ምንድነው የወንዶች ብቻ ሚታይሽ አሞሽ ነው እናቷና አክስቷስ እ

    • @user-ci9qr2th8p
      @user-ci9qr2th8p Год назад +17

      የተረገመች አረመኔ እናቷስ?? 😡

  • @Diborah.L
    @Diborah.L Год назад +23

    አቤት ጥንካሬሽ ገረመኝ። እግዚአብሄር ጥላ ከለላ ይሁንላቹ ላንቺም ለፍልቅልቅ ልጅሽም

  • @user-dw5id8gi4v
    @user-dw5id8gi4v Год назад +8

    ኡፍፍፍ የኔ እናት እግዚአብሔር ባላሰብሽው መንገድ ይካስሽ አቤት ጭካኔ ምን ጉድ ነው የሚሰማው ሁሌም የምንሰማው ከህሊናችን በላይ ካቅማችን በላይ እየሆነብን ነው አቤቱ ማረን ይቅር በለን በቃችሁ በለን😥😥😥😥😢😢😢የኔ እናት እመ አምላክ ትርዳሽ ልጅሽንም ትጠብቅልሽ አንችንም ጠንካራ ሁኝ እህቴ ህፃኗ ስታምር የኔ ጣፋጭ እኛም እናግዝሻለን ከፈጣሪ ጋር

  • @yoditabebe4139
    @yoditabebe4139 Год назад +255

    ልብሽን የሰበሩ ልጅነትሽን የነጠቁሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይፍረዳቸው መከራ ነው የዘነበብሽ ያለእድሜሽ የኔውብ

  • @maregneshyirdasho8986
    @maregneshyirdasho8986 Год назад +194

    አቤት የሰው ልጅ ብርታቱ😭😭 እኔ 9አመት ልጅ አለኝ ገና እንደ ህፃን ነው የማያት ይህቺ ህፃን ልጅ ገና መኖር ሳትጀምር ይህን ያህል ስቃይ😭😭😭 አምላክ ሆይ እባክህን ቀሪ ዘመኗን ያመረ አርገው🙌🙌

  • @rodieyor
    @rodieyor Год назад +8

    እሸይ እንዴት ደስ እንደሚሉ ቆንጆዎች። ያ ድቅድቅና ጨለማ ከባድ የማያልፍ የማይቀየር የሚመስለውን ጊዜ ከፈጣሪ ጋር አልፈሽዋል ቆንጂት ተመስገን! አሁን ደስ የሚል ህይወት ከቆንጆ ልጅሽ ጋር ይጠብቅሻል። ያሰብሽውን ሁሉ ታሳኪያለሽ አይዞሽ! ሴት ልጅ ደግሞ እድል በረከት ናት። በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ክፉ አይንካሽ! በርቺ

  • @selam_Tube
    @selam_Tube Год назад +14

    😢😢😢😢😢😢ወየው በሰንቱ ላንባ አምላኬ ሆይ ግን ለምን የኔ ወድ በማርያም ሰታምር እመቤቴ ትልቅ ደርጃ ታድርሰሸ እመቤቴ ታሳዲግልሸ አሜን

  • @-dereygodanawefery3918
    @-dereygodanawefery3918 Год назад +80

    የኔ እናት በዘመንሽ ሁሉ ቸሩ መድሀንያለም እንዳባት እቅፍ ድግፍፍፍ አድርጎ አንቺንም ልጅሽንም ያሳድግ ምናባቴ ልበል ከዚ ውጪ እኔ ደሞ ወንድምሽ ነኝ ብዙ ወገን እለሽ እህታልም!!!!

  • @kalkidantesfaye8183
    @kalkidantesfaye8183 Год назад +142

    የኔ ቆንጆ ጌታ ኢየሱስ ያልኖርሽውን ልጅነት መገፋትሽንና መከራሽን አይቶ ይካስሽ!!!🙏

  • @t_tree2836
    @t_tree2836 Год назад

    Very heart-touching!!!! EBS you did our very well what every body fillings !!!!! Keep it up

  • @user-qd7fh5nx1e
    @user-qd7fh5nx1e Год назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃት እናንተንም እድሜ፣ሀብት፣ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ፡፡ልጅሽንም ያሳድግልሽ ፡፡🥰❤️❤️🥰❤️

  • @mulebeli2243
    @mulebeli2243 Год назад +535

    የዚህችን ልጅ ህይወት ያመሰቃቀላችሁ ታሪኳን የበረዛችሁ ሁሉ አሁን ከፍታ ላይ ነች የእግዚአብሔር ቸርነትን ኑ እዩ

    • @adventureofall5839
      @adventureofall5839 Год назад

      Amen amen .

    • @yemekerworku9931
      @yemekerworku9931 Год назад +5

      በእዉነት በጢም ያስለቅሳል እንዲህ አይነት አባተም ይሁን ይጨክን እናት እንዴት እንደዚህ አይነት ጭካኔ አይቸም ሰምቸም አላዉቅም ያሳዝናል

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@samimulugeta9790 ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ደምሪኝውዴዋው

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@adventureofall5839 ደምሪኝ

  • @enasshahen4103
    @enasshahen4103 Год назад +410

    ኢቤኤሶች ለእናንተ ቃላት የለኝም እወዳችሀለው ክፊ አይንካችሁ። እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ።

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ደምሪኝ

    • @samueltmrtu3530
      @samueltmrtu3530 Год назад +1

      ኣሰፋው የኣህያ ኣራስ ሆድ ያለህ ርኅሩኅ ሰው ከነ የሥራ ባልደረቦችህ ፡እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይጨምራላቹህ

  • @letaykalay1893
    @letaykalay1893 Год назад +4

    እግዚአብሔር ባዕሉ ይሓግዝኪ ሓሳብ ልብኺ የስምረልኪ ደሞ ቆንጆ ማማይ ወሊድኪ ዕድመን ጥዒናን ይሃብክን ፈጣሪ።

  • @ritadev9001
    @ritadev9001 Год назад +2

    ተባረኩ Ebs ጣቢያ በሙሉ የኔ ውድ እግዚያብሔር መልካም ነው፡፡ በምችለው አቅም ሁሉ ከጎንሽ ነኝ♥

  • @getayzewudu3221
    @getayzewudu3221 Год назад +383

    ክብር ይገባችኋል EBC ፈጣሪ ይባርካችሁ በእውነት በስራችሁ ኮርተናል።

    • @twosene
      @twosene Год назад +6

      EBS

    • @user-lp4fz9ys4k
      @user-lp4fz9ys4k Год назад +2

      EBS

    • @shwithaile3179
      @shwithaile3179 Год назад +2

      ebs

    • @saragezahegn1884
      @saragezahegn1884 Год назад

      ስለምታደርጉት መልካም ነገሮች እግዚሐብሄር ይባርካቹ።

    • @mbmolla1327
      @mbmolla1327 Год назад +1

      የልጅ አዋቂ ከየት አገኝችው ይህን ሁሉ ብርታት

  • @user-zt6pm3hn8o
    @user-zt6pm3hn8o Год назад +94

    የ2015 ድንቅ እናት ከእናትም በላይ እናት ነሽ ጀግና ልጅሽን ይዘሽ ችግርን የተጋፈጥሽ ብርቱ ልጅ በርቺ እግዚአብሔር ይባርክልሽ ልጅሽን ::

    • @user-lm6bg3mp5z
      @user-lm6bg3mp5z Год назад

      አዎ ወላሂ ህጻን ሆና ስንቱ ልጁን እየጣለ እሷ ከልጇ ጋር ሙጭጭ

  • @user-jz2cg6oc4l
    @user-jz2cg6oc4l Год назад +6

    አድ ቀን ትልቅ ደተጃ ደርሰሽ እደምናይሽ አምናለው አላህ ካቺ ጋ ይሁን።ኢቢሶች አላህ ጨማምሮ ይስጣቹ🙏

  • @twi2415
    @twi2415 Год назад +8

    እንዴት መጥፎ ቤተሰብ ናቸው!! እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት !!

  • @ousmanlogiyatube1498
    @ousmanlogiyatube1498 Год назад +48

    ያለእድሜዋ ያስረገዛት ልጅ ቢታወቅ እና ቢከሰስ ለሌሎችም ትምህርት ነው አስረግዞ ለሚጠፉ ወንዶች።አይዞሽ

    • @hftt9329
      @hftt9329 Год назад +1

      ፈቅደው አይደልደ ያሪጉት ጨብርው ነበሪ

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 Год назад +381

    ኧረ የህግ የፍትህ ያለህ
    እናቷም
    አባቷም
    አስረጋዡም ህግ እና መንግስት ካለ ይቅረቡልን ተው ባለ ስልጣኖች ነግ በኔ በሉ 😭😭😭😭

  • @yeshimengstutube5162
    @yeshimengstutube5162 Год назад +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ያደረሰሺ መድሀኒ አለም ለነገም እሱ አለሺ ኢቢኤሶች የእዉነት እጅግ በጣም ክብር ይገባችኋል እድሁም ከጎንሺ ሁነዉ ተባብረዉ እዚህ ላደረሱሺ በሙሉ ክብርይገባል የድግል ማርያም ልጅ መድህን ዓለም እየሱስ ክርስቶስ ነገሺንም ያሳምርልሺ የዘሰዘነን ልብ የተከፋ ፊት እድህ በደስታ ፍክት ብሎ ማየት በእዉነቱ እደት ያስደስታል ተመስጨ ነዉ ያዳመጥኩት መጀመርያ ስታወሪ ስሰማ ልቤ ተሰብሮ ነበር መጨረሻላይ ግን ደስ ብሎሺ ስላየሁ እደት ደስ እደለኝ አቤት መድሃኒአለም ሆይ ክብሩን ሁሉ አተዉሰደዉ የኔ ጌታ🙏❤

  • @abduberhe5769
    @abduberhe5769 Год назад +2

    ኢ.ቢ.ኤሰ እናመሰግናለን የምሰክን ተሰፋ የምታለመልሙ እናመሰግናቸዋለን

  • @user-jx1mu9xe4t
    @user-jx1mu9xe4t Год назад +698

    ይችን ልጅ እደማንም ተረባርበን የቤት ባለቤት አድርገን ማሳየት ነበር 😭

    • @kokebtube2113
      @kokebtube2113 Год назад +24

      ማድረግ ይቻላል የኔ ልበቅን 🙏🙏🙏 ክበርልኝ አቦ or ክበሪልኝ

    • @askeleeromo6959
      @askeleeromo6959 Год назад

      EBC

    • @askeleeromo6959
      @askeleeromo6959 Год назад +1

      Name dasi yemel Nagari eyesarachwu nawu get abzhito yibarikachu

    • @omhanan4476
      @omhanan4476 Год назад +9

      የጥሩ ሰው ተምሳሌት አቦ አሏህ ያክብርሽ

    • @samueltmrtu3530
      @samueltmrtu3530 Год назад +1

      በጃኹም መሥርያ ቤትኩምን ንስኹምን፡ዝተባረኩም ኢኹም።
      መጽሓፈ ምሣሌ ምዕ፡17-25 ኣንቢቡለይ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Год назад +50

    ፀልይ ወደፈጣሪ ጩሂ የኔ ማር አንቺን ለትልቅ አላማ ስላሰበሽ ነው ፈጣሪ በዚህ እድሜ እየተፈተንሽ ያለሽው በርቺ ልጅሽም አድጋ እኩያሽ ነው የምትሆነው የጣሉሽን ቤተሰብ ፈጣሪ ለንሰሃ ያብቃቸው ፈጣሪ ይበቀላቸው ከህቶችሽ የለዩሽ ቤተሰብ

  • @yeshiendaye5915
    @yeshiendaye5915 Год назад

    ebs እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወላጅ የጨከነባትን ታዳጊ የረዳችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከልቤ ነው የገባችው ሁለት ህፃን ብዙ ጊዜ የኛ ሀገር ወላጆች በልጆቻቸው ሲጨክኑ ልብ ይሰብራል አስቸጋሪ እንኳን ቢሆኑ ማሳደግ ግደታቸው ነው ወደዚች ምድር ፈልገው የመጡ ይመስል ስቃያቸውን ያበዛሉ ደሞ ሲያሳሱ የኔ ቆንጆ ልጅሺን ፈጣሪ ያሳድግልሺ ህልምሺንም ያሳካልሺ እግዚአብሔር የተጣለን ያነሳል ይክበር ይመስገን

  • @aynaiandethiopia4049
    @aynaiandethiopia4049 10 месяцев назад +2

    I am fulling in love with EBS❤keep up the great job you guys doing Ya Allah help us to do better job in this life

  • @bereketasfaw6633
    @bereketasfaw6633 Год назад +72

    እባካችሁ ወላጆች በናንተ አለመግባባት ምንም የማያውቁት ህፃናት የሰው ፊት አይያቸው ፍቅርን ለሁላችንም ይስጠን ይቺ ልጅ በጣም ጠንካራ ናት የምር

  • @lidyateklu3782
    @lidyateklu3782 Год назад +170

    የኔ እናት እኔ ልሰቃይ በእድሜ አንቺን ነው የምታክለው የመጀመሪያ ልጄ ልጆቼ ተንደላቀው እየኖሩ አንቺ አትሰቃይም አይዞሽ ልጄ ነሽ የቻልኩትን አደርግልሻለሁ እስከነ ልጅሽ እኔ ልታመምልሽ ኡፍፍ አንጀቴ ተንሰፈሰፈ።

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Год назад

    ወይ ፈተና የኔ እናት ሁሉም ለበጎ ነው ፈጣሪ ይመስገን እዚህ ላደረሰሽ ቤተሰቦችሽም ልቦና ይስጣቸው #ebc ተባረኩ ይህ ላደረጋች ክብር ይገባቿል

  • @s.y9384
    @s.y9384 Год назад +8

    አይዞሽ የኔ እናት ያልፋል ሁሉም ነገ ታሪክ ሆኑ ከልጂሽ እና እንደታናሽ እህትም ሆና ታሪኩን ታዳምጭዋለሽ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ እሽ ፈጣሪን አመስግኝ እንኳን ወድቀሽ አልቀረሽ በርች

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 Год назад +28

    እሰይ እንካንም ወለድሻት ነገም ሌላ ቀን ነዉ የልጅነት ልጅሽ ናት የኔ ማር ሁሉ ለበጎ ነዉ ይቺን ምታምር ቆንጅዬ ልጅ ለሰጠሽ አምላክ ይመስገን

  • @kukulu99
    @kukulu99 Год назад +567

    የሀበሻ ወንድ ህፃናትን ማስርገዝ ወንጀል እንደሆነ መማር አለባቸው

  • @mahiteshome5641
    @mahiteshome5641 Год назад +4

    የ ebs ሠራተኞች በሙሉ እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ

  • @tigesttaffase1153
    @tigesttaffase1153 Год назад

    በእውነት ይህን ፕሮግራማችሁን ለምስገና ቃል የለኝም እግዚአብሔር ከክፊ ይጠብቃቹህ

  • @mekdialex5193
    @mekdialex5193 Год назад +50

    በወላጆች ግዴለሽነት የስንት ህፃናት ህይወት ተበላሸ ልጅነቷን ነው የወሰዱባት እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልሰልሽ ከነልጅሽ ትልቅ ደረጃ ትደርሳላችሁ🙏🙏🙏 Thanks Ebs👍👍

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 Год назад +70

    እናት በዚህ ደረጃ ትጨክናለች😭
    ይች ልጅ በገዛ ወገኖች የደረሰባት ግፍ😭

    • @tanatana2666
      @tanatana2666 Год назад

      Satfelg fetrewat asekayuat

    • @user-or7cd1eq6g
      @user-or7cd1eq6g Год назад +1

      የኔም እንደሶነዉ

    • @ihsanamin1583
      @ihsanamin1583 Год назад

      betam telek gefe engi yasazenal

    • @user-gm3kz4ii8u
      @user-gm3kz4ii8u Год назад

      በጣም ጨካኝ ቤተሰብ ናቸው የምር እንዴት አስቻላቸው ኡፍፍፍ😭😭

    • @abduselamyimer1954
      @abduselamyimer1954 Год назад

      Man yawkal yenatwan iwnet

  • @user-bo8pu8fs3t
    @user-bo8pu8fs3t Год назад +1

    ኡፍፍፍ በጣም ያዛዝናል አይዞሽ እግዚአብሔር ከጎንሽ ናው እምብርሃን ትጠብቅሽ 🥰🥰🥰🙏

  • @mekutube6946
    @mekutube6946 Год назад

    ይገርማል! ከአቅሟ በላይ የተሰጣት እዳ EBS በጣም በጣም እናመሰግናለን ብዙ ሰዎችን ከሞት ወደ ሕይወት መልሳችኋል። ሌሎች የጣሏቸውን ብዙ ሰዎች እናንተ እያነሳችሁ ሰው አድርጋችኋቸዋልና...ቃላት የለኝም

  • @zdds8565
    @zdds8565 Год назад +57

    አስፋው, ናፍቂ, ቃል ፈጣሪ አለሁ ይበላችሁ እውነት እናተን እና ebs ለማመስገን ቃላት የለኝም

  • @Bizunhe
    @Bizunhe Год назад +375

    ኢቢኤሶች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በመንግስት ደራጃ ሊሰራ የሚገባ ነገር ነው እየሰራችሁ ያላችሁት እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏

  • @user-pl6dc5js6l
    @user-pl6dc5js6l Год назад +5

    የኔ ቆንጆ ልጂቱ ደሞ ስታምር 🥺💋😍😍በዚህ እድሜሽ ብዙ ሲቃይ የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ እመብርሃን ከጓንሽ ትሁን ማማዬ 🤲

  • @mihretlukas1851
    @mihretlukas1851 Год назад

    አይዞሽ እግዝአብሄር ሳያውቅ የምሆን ምንም ነገር የለም ነገር ሁሉ ለበጎ ነው።ይህም ያልፋል
    ከዚህም በላይ ብርቱ ሁኝ

  • @hanites1635
    @hanites1635 Год назад +48

    እኛ ከ ቤተሰብ ወተን መኖር ብቸኝነት አንፈራለን አንቺ በጣም ልዩ ነሽ የኔ እህት እመብርሃን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ከነ ልጅሽ ትጠብቅሽ ebs መበረ ታ ታት ያለበት ድርጅት ነው ፈጣሪ ያግዝሽ 🙏

    • @user-Pe8hf2bp5q
      @user-Pe8hf2bp5q Год назад

      አይይ ግድ ሲመጣ የማይቻል ምን ነገር አለ

  • @natt9477
    @natt9477 Год назад +42

    ልጅቷ በጣም ታሳዝናለች፣ ሂወት ለአንዳንድ ሰዎች ለምን እንደዚ እንደምትከብድ አይገባኝም የምትችሉ ሁሉ እርዷት እባካቹ፣ ebs-ዎች ተባረኩ ትልቅ ስራ ነው እየሰራቹ ያላችሁት

  • @procell803
    @procell803 Год назад

    Ebs እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ታሳዝናለች እሷ ሕፃን በጣም ነው የሚያምሩት እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

  • @user-fj2wd1wm9u
    @user-fj2wd1wm9u Год назад +51

    የምር እባየን መቆጣጠር አልቻልኩም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔 የኔ ልብ ይሰበር የኔ እናት እመብርሀን የልብሽን ስብራት ታክምልሽ🙏❤

  • @salamontube
    @salamontube Год назад +54

    ebs እናመሰግናለን ለምታደርጉት ድጋፍ bertu ፈጣሪ ይጨምርላቸው 🙏🥰ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤ ፍትህ ለሚሞቱ ት ወገኖችፍትህ ፍትህ 🙏🙏🙏🥺🥺🥺 ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🥰🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤

  • @helenhelen1212
    @helenhelen1212 Год назад +59

    አይይይ የሂወት ውጣ ውረድ 😭ልጅቷ ስታምር እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልሽ 😍😍

  • @solomonseko961
    @solomonseko961 Год назад +6

    እውነት ቃል የለኝም ኢቢኤስ ቲቪና እሁድን በኢቢኤስ አዘጋጆች በቃ አምላክ ይስጣችሁ!!! አንችንና ልጅሽን ደግሞ ድንግል ማርያም ከነልጇ ትጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @SalamSalam-bt5kd
    @SalamSalam-bt5kd Год назад

    አይዞሺ እህት ሁሉም ለበጎነው ልጅሺ የእግዚያብሄር ሥጦታነው ልጅሺም አንቺም ሥታምሩ EBS እግዚያብሄር ይባርካቺሁ

  • @hirutalemu6267
    @hirutalemu6267 Год назад +66

    በእባ ነው የጨረስኩት ልብሽ የሰበሩት ልጅነትሽ የነጠኩሽ ፈጣሪ ይፍረዳቸው

  • @lidyashiferaw4942
    @lidyashiferaw4942 Год назад +123

    አቤት የልጅቱ ጥንካሬ ላያስችል አይሰጥም ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ እመብርሃን ከጎንሽ ትሁን

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Год назад +7

    ኢቢኤስ እግዚያብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ❤❤❤❤❤ ደግሞ እናት እና ልጅ ሲያምሩ

  • @bisrategebrealmulugeta476
    @bisrategebrealmulugeta476 Год назад

    የኔ እናት እኔ አፈሩን ልብላው ebs ድንግል ማርያም ትባርካችሁ እውነት በጣም ጥሩ ስራ ነው ክብረት ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏

  • @fafi5048
    @fafi5048 Год назад +21

    በለቅሶ ጨረስኩት የኔ እናት አላህ ለቁም ነገር ያብቃሽ😔💚💞

  • @user-rq7fs9ou4z
    @user-rq7fs9ou4z Год назад +16

    ኡፋ ልጅዋ ስታምር ምናለ ማስታወቂያ ቢያሰርዋት ህፃኗን

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 Год назад

    ሁሉም ለበጎ ነው የምበላው ነገር እውነት ነው እግዝአብሔር ይመስገን በጣም ጠንካራ ልጀ ነሸ የጎዱሸ ሁሉ አሁን ያፍራሉ

  • @mer2222
    @mer2222 Год назад +27

    ኢትዮጵያ ውስጥ ያላቹ ወንዶች እንደዚ አስነዋሪና አጸያፊ ስራ የምትስሩ ጌታ ቁም ስቅላቹን ያሳያቹ በእውነት እንዴት ከ13 አመት ህጻን ጋር ለመተኛት ልባቹ ደፈረ አረ ተው እባካቹ አረ ተው እግዚኣብሄርን ፍሩ , ወንድ እኮ የአገር አሌኛታ ተሰፋ ክብር ነበር ድሮ አሁን ግን አረ ኡኡኡኡኡ😭😭😭😭😭😭

    • @Tala9255
      @Tala9255 Год назад

      በጣም😭😭😭😭😭😭😭

  • @yetinayetlove6988
    @yetinayetlove6988 Год назад +30

    ፈጣሪ ከልጅሸ ጋር ይጠብቅሽ ውሰጤ ነው የነካሺው እናትና አባት በጤናቸው አይጨቅኑም ሴትልጅ ህይወት እንዲህ ነው 😭😭

  • @genetgebrekidan9124
    @genetgebrekidan9124 Год назад

    የኔ ውድ ዕድመና ጤና ይስጥሽ የምትሰጡትን ተባረኩ በወጣ ይተክላቹ ፈጣሪ በርች የኔ ውድ 🌾🌾🌾

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 Год назад

    የኔ ቆንጆ የኔ እህት አይዞሽ በርቺ እኛ ከጎንሽ ነን ያሰብሺው ሁሉ ፈጣሪ ያሳካልሽ ልዕልት የሆነቺውም ልጅሽ ፈጣሪ ያሳድግልሽ ❤😘

  • @haymanotgetnet6286
    @haymanotgetnet6286 Год назад +66

    ብር አትልመድ አንደ አባት እየተቆጣጠረ እና የሚከታተላት ሠው ያስፈልጋል ገና ልጅ ነች
    በስነልቦና እንድትጠነክር መደረግ አለበት
    EBS ግን ትለያላችሁ 😘😘😘

  • @alem1228
    @alem1228 Год назад +65

    አስፋው ጥሩ ልብ ያለው ሰው ነው❤😘😘

  • @merihabesha8494
    @merihabesha8494 Год назад

    የኔ ወርቅ እውነት ወርቅ የሆንሽ ልጅ ነሽ ለበጎነው እግዚአብሔር መልካም ነው አይዞሽ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ እናይሻለን

  • @user-md4sm4lg4y
    @user-md4sm4lg4y Год назад

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ከንች ጋር ይሁንልሽ ልጅሽንም ጌታ ያሰድግሽ በርች አንድ ነገር ደግሞ ሊማክረሽ እህቴ ዘፈኑን ትታሽ ሌላ ትምህርቶቹን እየተማረሽ በልጅነትሽ ይህን ሁሉ ፈተና እንድታልፍ የረዳሽን እግዚአብሔርን አመስግኝ ለዘፈን በተማኛሹ አንደበትሽ ዘፈኝ መንግሥተ ሰማያትን አይገባም ይላል የእግዚአብሔር ቃል የአለም ዝና ስለሆነ ሁሉም ቀሪ ነው

  • @haymanotaweke9248
    @haymanotaweke9248 Год назад +26

    የኔ እናት ልጅ በልጀነት እንዲህ ነዉ አይዞሸ ይህ ክፉ ቀን አልፌ ነበር ብለሸ ከልጀሸ ጋር ታወሪያዋለሸ😥 አሰፊቱ መልካም ሰዉ😍😍😍😍

  • @yeab_entertainment
    @yeab_entertainment Год назад +222

    ከ ebs አዲስ ምዕራፍ ኘሮግራም በጣም የሚበረታታ ፕሮግራም ነው።
    አናም ለምታረጉት እርዳታ በጣም አሪፍ ነው። አናም በዚሁ ቀጥሉበት አግዚአብሔር ይርዳችሁ።

  • @tsionlemma3121
    @tsionlemma3121 Год назад

    EBS እግዚአብሔር ብርክ ያርጋችሁ🙏

  • @user-tj1vm2fl6h
    @user-tj1vm2fl6h Год назад

    የኔ እህት ❤❤❤ ምን አልባት ይህን ታነቢው ይሆናል በጣም አንበሳ ነሽ 👏👏 እግዚአብሔር ለምን? አይባልም ምን አልባት ልጅ የሰጠሽ ማንም ስላልነበረሽ ይሆናል በ ሕይወት ውጣ ውረድ የተፈተንሺውም ለመልካም ነው የምትይበት ዘመን ይመጣል በርቺ በእርሱ ላይ ታመኝ ገና ተአምር ያሳይሻል እመብርሐን ዘመንሽን ትባርከው ጥላ ከለላ ትሁንሽ ❤ አይዞን የኔ እህት ከብዙ ፍቅር ጋር ❤❤❤❤❤

  • @asteramare1173
    @asteramare1173 Год назад +49

    የኔ እናት እኔን ልቧን ሠበሩት አይዞሽ እግዚአብሔር ከተገፉት ጋ ነው💓😥

  • @mkb2264
    @mkb2264 Год назад

    መልካም ሰው አስፋው መሸሻ ዛሬ ባንተ እና በኢቢኤስ ስራ ከውስጤ አለቀስኩ፡፡ መልካም ሰው ዮናስ (ቅዳሜ ከሰዓት) ነበር በየሳምንቱ እየመጣ የሚያስለቅሰኝ፡፡ ፍቃዳችሁ ከሆነ የሁለታችሁንም ስልክ ቁጥር አግኝቼ ሁልጊዜ ሰላማችሁን እና ጤናችሁን እየጠየኩ ብኖር በጣም ደስተኛ ነኝ፡፡ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ፡፡

  • @kuwaitkut4092
    @kuwaitkut4092 Год назад

    የኔ ማር ስታሳዝን እፍፍፍ ይህንን ፕሮግራም ስከታተል ሁሌም በእንባ ነው መልካም ስራችሁ አስፍውዬ የኔ ሁደባሻ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥህ ከጤናጋር የችግረኙች አባቴ

  • @woyinshetbelete1871
    @woyinshetbelete1871 Год назад +162

    የእመቤት ካሳን ህይወት የቀየረ ጌታ የአንችንም ህይወት ይቀይርልሽ 😔😔😭😭

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 Год назад +104

    የቤተሠብ ቀውስ ለልጆች ህይወት መበላሸት ዋንኛው ነው 😥 ከደረሰባት የቤተሠብ መበተን ግራ መጋባት ፀባይዋ እንኳን ለቤተሠብ ቢያስቸግር መረዳት የነበረበትና እድሜዋ እስከሚደርስ መጠበቅ የቤተሠብ አላፊነት ነበር

    • @rubysmith9327
      @rubysmith9327 Год назад +1

      በእወነት በጣም ነው ያያለቀሰኩት እኔም እንንደሱ በ14አመቲ ነበር ይወልደኩት ፈጣሪ የጠብቃቹ

    • @sanaittebeje1974
      @sanaittebeje1974 Год назад +1

      😭😭😭😭😭😭e/r selulum melkam new sew abatena enat selhone adelem wanaw yesebena godayai new kenat kabat yebelete geta setoshal e/r yemsgen amen 🙏 e/r demo hasabeshgen yemolalsehe lejeshgn yasadegelseh ancem tanshen yesetehe yasadegeshe sister I love ❤ God bless you all 🙏

  • @mayjun8456
    @mayjun8456 Год назад

    she is very strong women.
    i cry i cant control my body.
    deserve and respect to EBS Tv I love it..

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Год назад

    አይዞሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው በርቺ ልጅሽም አብራችሁ ታድጋላችሁ ያሰብሽውን ያሳካልሽ

  • @hanatadesse1635
    @hanatadesse1635 Год назад +9

    ገና ተጫውቶ ባልጠገበ አካልሽ ልጅን ያህል ስጦታ ተቀብለሽ ተስፋ ሳትቆርጪ እዚ በመድረስሽ ወርቅ ነሽ የኔ እናት አሁንም ጠንክረሽ በየቤቱ ተስፋቸው ጨልሞባቸው በሲቃ ለሚዋትቱ እህቶችሽ የተስፋቸው ብርሀን እንደምትሆኚ አልጠራጠርም :: እግዚአብሔር ይጠብቃቹ 🙏🏼 Ebs እናመሰግናለን 👏🏼👏🏼

  • @hebayehadu7870
    @hebayehadu7870 Год назад +61

    ይሄ ህይወት ለኔም የኔም እጣ ነበር
    እግዛቤር እረድቶኝ ታሬኬን ቀየረው
    ከእግዛቤር በታች ምስጋና ለደካማ ሀያቴ እና አክስቴ ያንን ቀን አሳልፈውኛል

  • @tesfaneshmamo5599
    @tesfaneshmamo5599 Год назад +4

    እመብርሀን ልጅሽን ታሳድግልሽ የኔ ቆነጆ እንኳን ወለድሻት

  • @onelove798
    @onelove798 Год назад

    Keep it up EBS
    Ayzosh yenie ehit hulu ye fetari newu
    Geta kanchigar newu

  • @zemaritseblewengielofficia5926
    @zemaritseblewengielofficia5926 Год назад +24

    የኔ ቆጆ አቺ ጥሩ ቦታ ላይ ደረሰሽ ያኔ ልፈልጉሽ ይመጣሉ ልጀነትሽን ሁሉ ያሳጡሽ እግዚአብሔር ይከፍላቸዋል በዚ ያክል ጭካኔ 😭😭😭

  • @bilalbelay7771
    @bilalbelay7771 Год назад +18

    ኧረ ኢቢኤስ አሏህ እድሚያችሁን ረዘም፣ጤናችሁን አብዝቶ፣ቤታችሁን በፋቅር ሞልቶ ችግርና ከፉ ነገር አያጋጥማችሁ በጣም ጥሩ እየሰራ ያለ ምርጥ የኢትዮጲያ ዜጎች ጣቢያ ነው በርቱ ቀጥሉበት ፈጣሪ ያግዛችሁ እናንተም ያሰባችሁት ይሳካላችሁ

  • @teshekiya430
    @teshekiya430 Год назад

    አቤት የክርስቶስ ስራ ይደንቃል። 'ሁሉም ነገር ለበጎ ነው'። ትርጉም ይህ ነው።

  • @ZahraAbdulsemed
    @ZahraAbdulsemed Год назад

    አስፍሽ በጣም እኮ ነው ማከብርህ የኔ አዛኝ የኔ ቆንጆ ወንትያ በርቺ አንች ጠንካራ ልጅ ነሽ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሺ አልጠራጠርም ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ የኔ ውድ ልጅነታችንን በስራአት ያላጣጣምን ብዙ ነን ግን አያልፍም የሚባሉ ጊዜያቶች ሁሉ ያልፋሉ

  • @yeglieamare8358
    @yeglieamare8358 Год назад +143

    በእውነት እናንተ የምትሰሩት ስራ በጣም የሚደነቅ ነው የኔ ሁለት ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃችው 😢❤❤❤❤

  • @user-hg3lc7iu1b
    @user-hg3lc7iu1b Год назад +31

    የእናት እና የአባት መለያየት ጦሱ ለልጆች ነው እኔም በዚህ ምክንያት ብዙ ውጣውረድ አሳፌላሁ ኡፍፍፍፍ ያንቺ ደግሞ በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ የኔ እናት

    • @zarituzawuduu126
      @zarituzawuduu126 Год назад

      😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @sonymax9699
    @sonymax9699 Год назад

    አቦ እናንተ ኢቢኤሶች ለናንተ ቃላቶች ያጥሩኛል ተባረኩ የናንተ አይነቱን ሰዉ ፈጣሪ ያብዛልን ከክፉ ነገረ ይጠብቃችሁ

  • @Fratubeuser-nf1ie3yx8y
    @Fratubeuser-nf1ie3yx8y Год назад

    ዋው ለችግሮች በሙሉ እግዛአብሄር መፍቴኤን ያዘጋጃል

  • @tihitinabekele7454
    @tihitinabekele7454 Год назад +6

    ሳትፈልግ ወደዚህ ምዳር አምጥታዋት መከራ እንደ ዝናብ እንዲፈራርቅባት ያደረጋቹ እናት እና አባት የሰማዮ አምላክ የስራቹን ይሰጣችዋል፡፡ እግዚአብሔር ግን ማንንም አይጥልም፡፡ ልጅነታን ያበላሸህው የስራህን ታገኛለህ፡፡ ይህን ሁሉ መከራ እንዳለፈ ውሃ ትረሳዋለች ደግሞ ትልቅ ደረጃ ትደርሳች የኔ ቆንጆ አይዞሽ፡፡

  • @kidist1955
    @kidist1955 Год назад

    💔💔💔💔💔💔😰😰😰😰😰 ኡፍፍፍፍ ከባድ ነው ።ማማዬ ውዴ በርቺ ኣስለቀሰችኝ በጣም እረዳሻለው በ13 ዕድሜሽ ይህ ሁሉ ነገር ማስተናገድ ! እውነት ፈጣሪ ካንቺ ጋር ነበር ፤ ኣንቺንም ልጅሽንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ለወደፊትም በርቺ 🙏
    እንኳን በዚ መልክ ኣይደለም በጋብቻ እንኳ ከባድ ነው ያለእድሜ፤ እባካችሁ ከ20 ዓመት በታች የሚደረግ ጋብቻ ኣስቀሩልን ልጅነታችንን ሳናጣጥም ተጫውተን፣ ቦርቀን ሳንጨርስ ፣ሌላ ልጅ ወልዶ ማሳደግ 😱😭 ደግሞ በእድሜ የእጥፍ እጥፍ ለሚበልጠን ሰው የሚያጋቡንስ ነገር 💔" ኦ ኣምላክ ይቅር በለኝ የኔስ ኣንዴ ሆንዋል ለልጆቼ ና ለሌሎች ..." እንድረስላቸው በተለይ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ላሉት ወገኔ 💔😰💔😰