"ቲዮሎጂ ያደርቃል የሚሉት ሰነፍ ስለሆኑ ነው ... " ዘማሪ አቤኔዘር ለገሰ በምኩራብ ሾው Interview with singer Abenezer Legesse

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #abenezer_legesse #interview #mukrab_show #habesha

Комментарии • 162

  • @mikurabmedia2572
    @mikurabmedia2572  2 месяца назад +3

    ይህንን ቃለመጠይቅ የምትመለከቱ ሁሉ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ

    • @roziroza3655
      @roziroza3655 2 месяца назад

      ከይቅርታ ጋ አክሊሉ ሽመልስ የብርሃኔ ሽመልስ ወንድም ነህ? የሰፈርህ ስም ለጊዜው ቢቆይልኝ ፊትህና ስምህ አዲስ አልሆነብኝም

  • @hewis9138
    @hewis9138 2 месяца назад +24

    While the interview was very nice, the thumbnail is not. It's done for click bait. በጣም ደስ ኣይልም። ከባለቤቴ ጋ ተለያይተን ነበር ብሎ ርእስ ማስቀመጥ ምን ማለት ነው? ብዙ ጠቃሚ ነገሮች ከቪዲዮው መውሰድ እየተቻለ። እንደዚህ ዓይነት tactics ከክርስትያን ዩቱበር ኣይጠበቅም።

    • @tg.tg1
      @tg.tg1 2 месяца назад

      Absolutely 👍👍

    • @NafarraSA
      @NafarraSA 2 месяца назад

  • @bezasweden9966
    @bezasweden9966 2 месяца назад +5

    አቤኒዬ ብሩክ ሰው ዘመንህ ይለምልም አሁንም እየጨመረ እየጨመረ የሚኼድ ቅባት ይጨመርልህ በረከታችን ነህ❤

    • @oddaa647
      @oddaa647 2 месяца назад

      ቅባት 😂😂😂ዘይት ነው ቅቤ

    • @yewnetkal387
      @yewnetkal387 2 месяца назад

      በየትኛው መንፈሣዊ ከፍታ ላይ ተገኝተህ ነው እንዲህ ለማለት ድፍረቱን ያገኘኸው?

  • @SarahAyele1020
    @SarahAyele1020 2 месяца назад +3

    It was a great interview. Thank you for sharing your story and experience. God bless you more

  • @bezaassegu7384
    @bezaassegu7384 2 месяца назад

    Amazing testimony! Thank you for sharing Abenezer! Very inspiring ❤

  • @rb2782
    @rb2782 2 месяца назад +4

    Abe you are very matured, God bless you 🙏🏼

  • @sebleasheberabebe4265
    @sebleasheberabebe4265 2 месяца назад +10

    አግባብነት ያለው ርእስ ብትመረጥ ጥሩ ነው። ብዙ ተመልካች ለማግኘት ብለህ የማይገባ ርእስ መስጠት ከክርስቲያን ቲዩብ አይጠበቅም። ለወደፊቱ አስብበት

  • @Hdkgufjhf1234
    @Hdkgufjhf1234 2 месяца назад +8

    ቃለመጠይቁ በጣም ጥሩ ነው ተባረኩ ነገር ግን ጠያቂውም ተጠያቂውም ፕሮግራሙ ለኢትዮጵያውያን ስለሆነ በተቻለ አቅም ኩራማሌ አታርጉ በቋንቋቹሁ በአማርኛ አርጉት ካለዚያ ሁሉንም በእግሊዘኛ አርጉት እባካችሁ ታረሙ በተለይ የፕሮግራሙ አቅራቢ ፕሮግራምህ በአማርኛ መሆኑን አትዘንጋ።
    ተባረክ

  • @derejebekalu6618
    @derejebekalu6618 2 месяца назад +1

    Mekurab Media betam iketatelihalehu. Tebarek programochih disciplined nachew. Ahun gin yayehubih light lay yarekew ye ibab milikit new

  • @abelmekonnen7571
    @abelmekonnen7571 2 месяца назад +1

    እውነት ነው ሰው ካልተማረ መጠየቅ መመርመር አይችልም. That’s why ህዝባችን በጥቂት ነብይ ነኝ ባዮች የሚነዳው፣ thank you ትምህርት ላይ ትኩረት ስላደረጋችሁ

  • @gracejesus6881
    @gracejesus6881 2 месяца назад +2

    wow!
    which is wonderful experience !
    Bless you Abi!

  • @winydemssie
    @winydemssie 2 месяца назад +2

    Ebenezer, I follow you on Y.tube. You are one of the singers I want to participate in when you sing in a congregation. God will give me a chance one day. May God bless you again.🙏🙏💕

  • @abigeyayonatan3214
    @abigeyayonatan3214 2 месяца назад +2

    Amen You are Blessed both You look so Awesome both Singer Abenezer Legesse Aklile & I love u both God bless u both May God bless u More & More in the name of Jesus Christ both by the power both Tebarakecho Zemenicho Yebarake💕💕❤❤🙏🙏😍😍

  • @MulukenBalcha
    @MulukenBalcha 2 месяца назад +5

    የድምፅ ጥራት ችግር አለበት ቃለ መጠይቁ በዚህ ብቻ ላይ ሳይሆን ሌሎችም ቃለ መጠይቆች ላይ አስተውያለው አኪዬ ይሄን ብታስተካክል

  • @davegedefaofficial1350
    @davegedefaofficial1350 2 месяца назад +1

    Abeni❤🖐

  • @natnaelababu8187
    @natnaelababu8187 Месяц назад

    Bless you,. But the sound is terrible. please correct it for the other videos.

  • @aidam6784
    @aidam6784 2 месяца назад +4

    I cannot believe how passionate you are talking about your wife, it seems like you are dating, wow! How long have you been married? You guys are amazing!

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 2 месяца назад +1

    ብዙ አማኞች በመፃፍቅዱስ ትምርትቤት ገብቶ መማር ስንፍና አለብን ለዚነው የተሳሳቱ ትምርቶችን ምንሰማው ቤተክርስቲያናቶች ትውልዶችን ሊገፋፉ ይገባል

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 2 месяца назад +1

    አቢኒ ጌታ የወደደው የመረጠው እና የፈለገው እና ያዳነው ልጅነው

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад +1

    ABSOLUTELY OH YES SIR.

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 2 месяца назад +1

    ቃለሂወት ቤተክርስቲያን ትውልድን በየቸርቹ እድል እየሰጡ ታስተምራለች ልትደነቅ ይገባል🎉❤

  • @GENET5673
    @GENET5673 2 месяца назад +1

    Abe, tebarek!!!

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад +1

    ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад +1

    AMAZING.

  • @addisumeshesha1029
    @addisumeshesha1029 2 месяца назад +6

    Shalom ይህ ብቻ ሳይሆን በአጠቃላይ ጠያቅው ማሻሻል ያለብህ ነገር አለ አንደኛው ሰውን ስታቀርብ መስፍረትህ ምንድ ነው ጎደኝነት ነው ወይስ የሰዎቹ ብስለት ነው ወይስ ምንድ ነው ?ባለፈው ከዪሰፍ ጋር ያደረከው ላይ ዓለማው ምን ነበር ? የጠየከውን እየዘላለ ስመልስልህ ዝም ብለ ትሰማው ነበር ለምን ክርስቲና እኮ እውነት ነው ለምን ጥያቀህን ሳይመልስ ትስማማለህ? ይኸኛው ደግሞ ያላለውን ትጠይቀዋለህ ለምሳለ ሰው በክርስቶስ ደግም ካልተወለደ ሀይማኖት ልኖረው ይችላል ህይወት ግን የለውም። አንተ ግን ቤተ እምነት እኩል ለማድረግ ትቸገራለህ በእኔ እይታ ልክ አይደለም ሰትጠይቅ አዳምጥ የጠየከው መመለሱን እርግጠኛ ሁን ።ስለ ለቀቀው ቤተክርስታን አልገባኝም ፓስተሩ እንድለቅለት ፈልጎ ነበር ወይስ?ከሱ የተለይ ራዕይ ካለው መሄዱ ተፈጥሯው ነው ልጁ ግን ራዕይ ሳይሆን ያሳብ ልዩነት ነው ያለው ስለዝህ አሁንም ይሄዳል።

    • @BersuBirhanu
      @BersuBirhanu 2 месяца назад

      እኔም የእምነት ተቋማትን አንድ ለማድረግ የጣረበት እይታ ሀሳቡ በዚህ መልክ እንዲሰማ ማድረጉ የወንጌሉን እውነት ያቀለዋል። አንድ ሰው ኦርቶዶክስ አልያም ሌላ እምነትን ሲጠራ የምናምነው አንድ ነገር ቢሆን አለመዳኑን ነው። አትዘምኑብን🙏🙏 ፕሮቴስታንት መሆን ባያድንም ከደባሎች መሀል ተደርጎም አያድንም🙏

  • @Hiwot-ih3rt
    @Hiwot-ih3rt 2 месяца назад

    የስነመለኮት ትምህርት እግዚአብሔር ሊጨመርበት ይገባል አለዛ ብዙ ክህደት የሚናገሩ ና የሳቱ አሉ በተቻለ መጠን በአማርኛ አውሩ ወይም በእንግሊዝኛ ተባርካችዃል

    • @ignitus7777
      @ignitus7777 Месяц назад

      ምንም አታውቂም ማለት ነው፤ እንዴት ነው ስነ-መለኮት ውስጥ ጌታ ይጨመር የምትዪው? ትምህርቱ ራሱ እኮ ስለ ጌታ ነው።

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад +1

    POWERFUL.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад +1

    DEFINITELY SIR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад +1

    ABSOLUTELY.

  • @olaniteshome1189
    @olaniteshome1189 2 месяца назад +12

    Sound yistekakel

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад +1

    በትክክል።

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад +1

    DEFINITELY.

  • @tewodrosendale6500
    @tewodrosendale6500 2 месяца назад +8

    Poor Sound Quality

  • @tilahunbizu23
    @tilahunbizu23 2 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏geta Iyesus abzto yibarkachu👏👏

  • @alemtayegebeyehuassebe484
    @alemtayegebeyehuassebe484 2 месяца назад +2

    ራስህ ላይ በደንብ ስራ :ተባረክ

  • @kalkidanmihretu8127
    @kalkidanmihretu8127 2 месяца назад

    Tebareku

  • @tayeg.263
    @tayeg.263 2 месяца назад +2

    እንደታዘብኩት ሰዎች ለስነ መለኮት ትምህርት ፍላጎት እንዲያጡ ያደረገው ተምረው ወደ ቤተ ክርስቲያን የተመለሱ ሰዎች ብዙም ያመጡት ለውጥ በመጥፋቱ ነው፡፡ ምክንያቱም የትምህርት የመጨረሻው ግብ ተምሬያለሁ ለማለት ሳይሆን እራስንም ተገልጋዩንም ለመለወጥ ስለሆነ፡፡

    • @ignitus7777
      @ignitus7777 Месяц назад

      ጥፋቱ የተማሪዎቹ እንጂ የትምህርቱ አይደለም። በዚያ ላይ ስነመለኮት የተማረና ያልተማረ እኩል ሰዎችን ከስህተት አስተምህሮ አይጠብቁም።

  • @BezaBeza-e3i
    @BezaBeza-e3i 2 месяца назад

    Enwadhlan abeni

  • @menasiegebre7722
    @menasiegebre7722 2 месяца назад +5

    Ende agelgay negegerhen betmezen arif neber. Keandua ga menamen ayibalrm ..... ke andit ehet gar .... betel ... yiselechegn neber ayibalem ..... altegbabanem betel .....
    Meker new

  • @DemerashGimija
    @DemerashGimija 2 месяца назад

    "Date አረግ ነበር" ማለት በአማርኛ ብሎም በአማኝ ቋንቋ ማለትም ዳግም የተወለደ ( born agin) ክርስቲያን ቋንቋውን መጠቀምና ድርጊቱንም መለማመድ አለበትን? ለማለት የተፈለገው ለሌሎች ጥያቄ እንዳይፈጥር ነው

  • @DanielAbraham-o8c
    @DanielAbraham-o8c 2 месяца назад +1

    የእኔ አጋንንት ጀንትል (gen​teel)
    ነው ማለት ምን ማለት ነው ምሁራን አስተያየት ስጡበት ።

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад +1

    WOW.

  • @senaitamsalu2671
    @senaitamsalu2671 2 месяца назад

    ተባረኩ ።

  • @gedeonyohannes3375
    @gedeonyohannes3375 2 месяца назад

    What does you finish ministry mean in theological terms?

  • @tiitiy2170
    @tiitiy2170 2 месяца назад

    Dear Singer Ebenezer, I believe what you said is genuinely true ,God bless you more, you and you Family's .The interviewer why did you said he was separated with his wife on the title is it means you encourage divorce?
    He said he was dating his wife and they we're separated when they were dating not after she became his wife.please correct your title
    Think if someone said to you like that 42:01 .

  • @HiwotYerdaw
    @HiwotYerdaw 2 месяца назад +1

    Ewket tebeb new….. Ethiopia new yaltemare agelay yalew

  • @rb2782
    @rb2782 2 месяца назад

    The interviewer is not right, and please Abe don't compromise. You should tell the truth. Keep going. Jesus Christ is the way the truth and the life. መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ክርስቶስ ብቻ ነው. That's it.

  • @tinatube5346
    @tinatube5346 2 месяца назад +1

    sound ye abi fetsimo ayisemam .. . .

  • @mihretfikaduD
    @mihretfikaduD 2 месяца назад

    The light fixture (looks like snake ልበል🤔🤔 (ከ interview ጋር ባልተያያዘ: out of curiosity የተጠየቀ☺️) @23:56

  • @kedestmichael3555
    @kedestmichael3555 2 месяца назад +4

    ለክርስቲያን ከመጋባትህ በፊት date አደረኩ አይባልም:: Date አደረኩ ማለት ተሳስመናልም አብረንም ተኝተናልም ሊሆን ይችላል ወንድሜ ምንአልባት ፈረንጆቹ ኮርት ዴት" የሚሉትን ማለትህ ይሆን? Hope fully you will let us know what you mean unless more people will remain confused.

    • @SarahAyele1020
      @SarahAyele1020 2 месяца назад

      don’t even know how you can heal from your ignorance. 😢 Go to a dictionary and search for the word ‘date.’ 😢 No one is confused except you. A lot of people know what is being talked about except you. This guy has been talking about a lot of important things that people can learn from. Stop being judgmental.

    • @holyseed.1415
      @holyseed.1415 2 месяца назад +1

      ጌታ ይባርክህ በአለም ያሉት እንኳን በሚዲያ እንዲህ አይሉም 🙏

    • @wondwossenalemu890
      @wondwossenalemu890 2 месяца назад

      Christian dating --- courtship---marriage.
      it's the right order.

    • @henokbela
      @henokbela 2 месяца назад

      አቤኒ በጣም የምንወደው ዘማሪ ነው እሱ ላይ ባለው ፀጋ ተጠቅናል እ/ር ይመስገን ነገር ግን date የሚለው ቃል ክርስቲያናዊ አይደለም አቻ አማረኛ ትርጉሙ "አሠሣ"ሲሆን ግብረስጋ ግንኙነት እና ሌሎች ነገሮችን ይጨምራል ነጮቹ date ሲሉ ይህን ማለታቸው ነው ስለዚህ ጓደኝነት የሚለው ጥሩ ቃል ነው ::ነገር ግን ዘማሪው የተናገረበት motive በቅንነት እንደሆነ ግልፅ ነው ::
      ይህንን date የሚለውን ቃል ብዙ የመፅሐፋ ቅዱስ የእጮኝነት እና የትዳር አስተማሪዎች እንዳንጠቀም ያሳስባሉ
      ክርስቲያን ጓደኛ ሲያደርግ ሊጠናና (spiritually)
      እጮኛ ሲያደርግ ሊያገባ ነው አለቀ::
      ተባረኩ❤

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 2 месяца назад

      ​@@SarahAyele1020yameshale end !!! why people are agree with your stupidi comment !!! it's true if you date someone I am sure you are one night stand " no offense

  • @abrhamteferi2692
    @abrhamteferi2692 2 месяца назад

    ቱሁትና ሰው አክባሪም በሳል ልጅ ናት አቤን በሷ ተባርኳል

  • @birukkumssa
    @birukkumssa 2 месяца назад

    Right

  • @Jedidiahtamene7374
    @Jedidiahtamene7374 2 месяца назад

    Theology ምን ማለት ነው?! መጀመሪያ እግዚአብሔር እንዴት ይጠናል??

    • @ignitus7777
      @ignitus7777 Месяц назад

      በቃሉ አማካኝነት እና በአስተማሪዎች

  • @moamegersa4868
    @moamegersa4868 2 месяца назад

    Be econyinet koyen bibal yishalal. Dating tinish termu des ayilim!

  • @DOXA-TV-WORLD-WIDE
    @DOXA-TV-WORLD-WIDE 2 месяца назад +1

    Men lmalet new eyefelge yalew sele mo ???

    • @gospelman7478
      @gospelman7478 2 месяца назад +1

      Malet yefelegew gilisi new yemini mawesaseb new?

  • @amasres9692
    @amasres9692 2 месяца назад +1

    ዪጎ- ምስራቅ ኤምኬሲ - ነብይ ጥላሁን -ቀጣይስ 😮

  • @aman7077
    @aman7077 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @queenshebaethiopia
    @queenshebaethiopia 2 месяца назад +2

    በጣም ጥሩ ኢንተርቪው ነው ብዙ ነገር ተምረንበታል ግን አንድ አስተያየት አለኝ ጠያቂው ስልክ ተደውሎለት ቴክስት መለሰ እና አንተ ያላከበርከውን ኢንተርቪው እኛ እንዴት እንየው ሌላ ጊዜ ኢንተርቪው ስትገባ እባክህ ስልክህን አሰቀምጠህ ግባ በተረፈ በርታ

  • @TirungoDawit
    @TirungoDawit 2 месяца назад

    Ab berekatachn

  • @Hiwot-ih3rt
    @Hiwot-ih3rt 2 месяца назад +1

    😅😅😅😅

  • @solomonlemma9239
    @solomonlemma9239 2 месяца назад

    ራዕይ የሌለው ሕዝብ ይገለበጣል ስለዚህ ባለራዕ ይባላል እንደ እ/ሔር ቃል :: ነብዩ ሳሙኤል ባለራዕይ ነበር ::ባለራዕይ ነው እንዴ የሚያስደነግጠው የሞለኮቱ ባሕርይ ተካፋዮች ነን በእኔ እምነት ባልራዕይ ተብሎ ሰው ቢጠራ ችግር የለውም:: ስጀምር ራዕይ የሌለው ሕዝብ ይገለበጣል ይላል ስለዚህ ለእያንዳንዱ አካሔድ ራዕይ ያስፈልገናል እላለሁ: ወንድሜ አክሊለ ተባረክልኝ: ምክራብን እከታተላለሁ ጥያቄዎችሁ የበሰለ እንደ ትዕግስት እጅጉ ስለሆነ
    ሰሎሞን ለማ
    ከቦስተን

  • @TheWayoftheShepherd
    @TheWayoftheShepherd 2 месяца назад

    Theology is a highly misunderstood concept among most Ethiopian church ministers, especially pastors, so that we see lots of anomalies that darkens and shadows the witnesses true Christians. What a pity!

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 2 месяца назад

    ወይ ክርስቲያና እንደቁም ነገር ብሬክ አድርገንሌላ ዴት አደርግ ነበር በጣም ያሳፍራል.

    • @ignitus7777
      @ignitus7777 Месяц назад

      አንቺ ምን ጽድቅ ይዘሽ ነው ምታወሪው?

  • @DOXA-TV-WORLD-WIDE
    @DOXA-TV-WORLD-WIDE 2 месяца назад +1

    zembelk sew nek leka

    • @mekame2023
      @mekame2023 2 месяца назад

      ? 🤔
      ምን ማለት ነው?
      የእግዚአብሔር ልጅ ሰዉ ነው አቤነዘር

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe 2 месяца назад +14

    እንደው አንዳንዴ ምነው ዝም ብትሉ ባታወሩ እኔ ስለዚህ ልጅ አመለካከቴ በጣም መልካም ነበር ግን አሁን እዚህ ላይ ባወራው ግን ውይ ነው ያስባለኝ ሰው ላካ አፉ ሲከፈት ነው ጭንቅላቱ የሚታየው ሌላው ከአንድ ቸርች ወተው ለምን እንደወጡ ሳያጣሩ ዝም ብለው የሚቀበሏቸው የቤተክርስቲያን መሪዎች ሊታረሙ ይገባል ነግ በኔ ብለው ሊያስቡ ይገባል ሌላው የተሰጣችሁን እድል በፅድቅ ተጠቀሙበት በርግጠኝነት እራሱ ይሄን ቃለመጠይቅ ሲያየው ባወራው እራሱ ያፍርበታል ጌታ ይርዳህ ብቻ🙏

    • @holyseed.1415
      @holyseed.1415 2 месяца назад +4

      እኔም በጣም አከብረው ነበር ግን ለካ ገና ነው🤔

    • @ebenezerwudineh4475
      @ebenezerwudineh4475 2 месяца назад

      Yalawaki sami.... Ylekelkal

    • @HiwotYerdaw
      @HiwotYerdaw 2 месяца назад

      Menu new tefatu? Tetaltew aydelem eyawera yalew.. yemaysmamubet neger neber.. bemnfesawi edgetu lay bechemere kuter eyaye yalew neger selatemchew lekeke yawm tengagerw..

    • @azebgedamu5343
      @azebgedamu5343 2 месяца назад +13

      ይሄን ኢንተርቪው ለማየት የተነሳሁት ይሄን ኮመንት አይቼነው ግን አንድም መጥፎነገር አላየሁም አልሰማሁም እዚህልጅ ኢንተርቪው ላይ 🤔

    • @myjourney5117
      @myjourney5117 2 месяца назад +5

      የግል ጥላቻ አስመሰለብህ ምንም መጥፎ ነገር አልተናገረም

  • @JesusisComingsoon-hl5ee
    @JesusisComingsoon-hl5ee 2 месяца назад

    መፅሐፍ ቅዱስ ይነበብ ባለራእይ አለ ይኖራልም!ለማለት ቢከብድም ለናንተ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ነው

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 2 месяца назад +2

    ወይ ጉራ

  • @Weed-s3e
    @Weed-s3e 2 месяца назад +2

    አይመቸኝም የቁጩ አገልጋይ

  • @Africa562
    @Africa562 2 месяца назад +2

    Too much exageration about his partner. Human is human by theway. Only God does not lie.

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 2 месяца назад

    Aebeni❤❤❤

  • @selamawithaile6129
    @selamawithaile6129 2 месяца назад

    ጌታ ዩጎ አለክ ከዛ ውጣ አለክ ከዛ መሰረተ ክርስቶስ ከዛ ጥሌ ጋር አረ እፈሩ እግዚአብሔር ፍሩ
    መዞር ወይም ገንዘብ ብትሉ ምክንያቱም ሞዬ እንድትዞሩ ስለማይፈቅድ በዚ ምክነያት ወጣክ
    እንደዛ ሞዬ አሳድጎችሁ በገንዘብ ጥማት የሱን ልብ ሰብራችሁ ሄዳችሁ አሳፋሪዎች ናችሁ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ

    • @ኩሩኢትዮጵያዊነኝ
      @ኩሩኢትዮጵያዊነኝ 2 месяца назад

      በደንብ ሰምተሽው ከሆነ አሁንም ዩጎ ሄዶ እንደሚያገለግል ተናግሯል ይህ ማለት በአንድ ሀሳብ ተለያዩ እንጂ አሁንም ወዳጆች ናቸው

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 2 месяца назад

      ​@@ኩሩኢትዮጵያዊነኝwell he shouldn't talk at all " Hammettaya hulla

    • @selamawithaile6129
      @selamawithaile6129 2 месяца назад

      @@ኩሩኢትዮጵያዊነኝ ሰምቻለሁ የሰው ልብ ካቆሰሉ በሆላ ይሁን አሁንም ወዳጅ ናቸው ቀጠለእኮ ለሌላውስ

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 2 месяца назад

    አይ አቢኒዘር ለገሰ እደው አሉ ከሚባሉት ጌታን ከሚያከብሩ አንዱ ነበርክ ቀለህ ተገኘህ ምነው ስትዘምር ስታመልክ ጫት እየቃምክ ነበር ልል እደውትንሽ ቀረኝ በምርቃና ?ታድያ እደዛ ኡኡኡ የሚያስብልህ መድረክላይ ከዚህ ከዘቀጠ ንግግር አልገደበህም እረረረ ጌታሆይ ባክህ ከኔም ጭምር እየጠፋነው ናናና ቶሉ እደሴት አፍህን እያጣፈጥህ አበስ ገበርኩኝ አለች እናቴ

    • @ignitus7777
      @ignitus7777 Месяц назад

      እስቲ መጀመሪያ ሙሉ ቃለ ምልልሱን እዪው!
      ለቅሬታና ሃሜት አትቸኩዪ!

  • @Ldejjjuu340
    @Ldejjjuu340 2 месяца назад

    Eraa please make the voice and sound correct it is horrible

  • @samuelwondimu5816
    @samuelwondimu5816 2 месяца назад

    አቤት ግን ሚዲያውን የያዙ ሰዎች ጥሪ ናቸው

  • @THE_ATTITUDE220
    @THE_ATTITUDE220 2 месяца назад +1

    Your sound is NOT good.
    Fix it, it feel like wired.
    Doesn't feel right.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад +1

    WHAT A DANGEROUS, SERIOUS, HORRIBLE, POISONOUS, HURTFUL, MIND-BLOWING, HARD, SHAMEFUL, DEMONIC, CURSED, UNCLEAN AND EVIL PAST LIFE STYLE AND ACTION IS THIS?

    • @ignitus7777
      @ignitus7777 Месяц назад

      The main thing is he's delivered from that now.

  • @tube-gk8fb
    @tube-gk8fb 2 месяца назад

    እንዴ ህልዎት ቸርች ገብቶ አለነበረም እንዴ ? አዲስ ቸርች ነብይ ጥሌጋር ገባ ?

  • @mechukaleb4699
    @mechukaleb4699 2 месяца назад +2

    ይምፅህ የለም..!

  • @derejetsegaye9797
    @derejetsegaye9797 2 месяца назад

    ይሄ ሰውዬ ለካ የቸርች ቸኮራ ነው

  • @saraelyas661
    @saraelyas661 2 месяца назад

    የዚህ ፕሮግራም አቅራቢ መንፈሳዊ ጭምትነቱን ተወዉና በቃ ቢያንስ ትልቅ ሰው ነህ የፀጉር አቆራረጥህ ከአለም የተኮረጀ ለምን ሆነ? ለውጥ በፀጉር Style አይገለጥም ልትለን ነው? አለባበስህ_የፀጉር ቁርጥህ ሁሉ የአንተን Need እንደሚናገር አታውቅም? ልከኛ መሆን አለብህና አስብበት።
    ዘማሪ አቤኔዘር ጥሩ ቱሪስት ሆነህ የለ እንዴ? ከኪነቱ እንዳልክ ጋር አብረህ ነዋ ወደ ጥሌ ቸርች የገባኸው? ለመሆኑ ምስራቅ መሠረተ ክርስቶስን የሚያህል ቤተክን ቆይታ አድርገህ_ እንዴት ሌላ ቸርርቸ አማረህ? ያው ነዋይ የሚታረስበት ስፍራ ስላልሆነ ነው የቀየርከው። አንድ ጥያቄ ግን ልጠይቅህ_ ነቢይ ቸርች ይመሠርታል እንዴ? ያው ሽቀላ ካልሆነ በቀር።

    • @Ebenezerlak
      @Ebenezerlak 2 месяца назад +1

      በህይወትሽ ደስተኛ ነሽ ግን

    • @saraelyas661
      @saraelyas661 2 месяца назад

      @@Ebenezerlak
      አዎ ከእውነት ጋር ደስ ይለኛል!

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 2 месяца назад

      ​@@Ebenezerlakwhat has to do with her life to comment a bout this guy ???

  • @addisuniguse
    @addisuniguse 2 месяца назад

    እውነት ለመናገር በፀጋ ነው የምታገለግለው ጥሩ ጊዜ አብረን ነበር ቅሬት ነበረን እሱም ኦሮሚያ ተወልድህ ኦሮሚያ አደገህ ኦሮሚያ ተምረህኦሮሚያ ውስጥ ዲነህኦሮሚኛ መዝሙርና ስብከት እንዳንገለገል ከ ጎንደሬው ፖስተር ሞ ጋር ያደረጋቹብን የቋንቋ ጆነሳይድ ቸርቹን ብዛት ሆነን ለቀቅን so ወድ ፊት በፀሎት እንታገላቸወለን እውነት እጅ የለበትም ካልክ በኦሮሚኛ መዝሙርህን አሰማን

    • @itsraeyy
      @itsraeyy 2 месяца назад +3

      ቸርች ውስጥም ዘር አመጣቹ? የት እንሂድ ቆይ ብሄር ዘር ምናምን የሌለበት?? ጭራሽ የአገልጋይ ብሄር እያያቹ ነው ምትገለገሉት?

    • @ቤዛእንድርያስ
      @ቤዛእንድርያስ 2 месяца назад +2

      እየተንቀሳቀስን ፕሊስ

    • @addisuniguse
      @addisuniguse 2 месяца назад

      ጌታ በሰጠን ቋንቋ በኦሮምኛ እንዘምር እናምልክ ማለት ዘረኝነት ነው​ ወይ የትኛው መፀሀፍ ነው በአንድ ቋንቋ ብቻ ተጠቀሙ ያለው መልስ የለህም ወይ ከዕውቀት ነፃ ነህ እንደ አንተ አይነቱ እዚህ ተስብስቦ ነው ሰው ውደ ቤት የተመለሰው

    • @itsraeyy
      @itsraeyy 2 месяца назад +3

      @@addisuniguse ማን በኦሮሚኛ መዘመር ዘረኝነት ነው አለ? የአገልጋይ ብሔር እየጠራቹ ምናምን እኛና እነሱ የሚል መንፈስ ይዛቹ ነው ጌታን ምታመልኩት? በዚ አይነት የጌታና ሀዋርያቱስ ብሔር አላሳሰባቹም? ደሞ ጄኖሳይድ ሚለውም ቃል ቸርች ገባ? አይ ዘንድሮ

    • @ኩሩኢትዮጵያዊነኝ
      @ኩሩኢትዮጵያዊነኝ 2 месяца назад +1

      “መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም ትፈታ ዘንድ ይገባሃል፥ ታርደሃልና፥ በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ አደረግሃቸው፥ በምድርም ላይ ይነግሣሉ እያሉ አዲስን ቅኔ ይዘምራሉ።”
      - ራእይ 5፥9-10

  • @BekiBereket-m6v
    @BekiBereket-m6v 2 месяца назад

    ጭራር ፉት ምን ያሞላቅቀዋል ኮተት

    • @ignitus7777
      @ignitus7777 Месяц назад

      ምንድነው ምትሳደበው?

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад +1

    ABSOLUTELY OH YES SIR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад +1

    ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад +1

    AMAZING.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад +1

    POWERFUL.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад +1

    ABSOLUTELY.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад +1

    በትክክል።

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад +1

    DEFINITELY SIR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад +1

    DEFINITELY.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад

    WOW.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад +1

    ABSOLUTELY OH YES SIR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад +1

    ABSOLUTELY OH YES SIR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад +1

    ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад +1

    ABSOLUTELY.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад +1

    በትክክል.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад +1

    በትክክል.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад

    ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад +1

    DEFINITELY.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад +1

    DEFINITELY.