ከዘማሪ አቤኔዘር ለገሰ/ singer Abenezer legese ጋር ስለ ዩኒቨሪስቲ፥ የትዳር እና የአገልግሎት ህይወቱ የተደረገ ውይይት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • አገልጋይ እንደምሆን ባውቅም ዩኒቭሪሰቲ በጥሩ ውጤት ተመርቄ ሰርቻለሁ አሁንም ዩኒቭሪስቲ አስተምራለው
    ሶማ ሾው በዋናነት በመንፈሳዊና ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ በሳምንት አንድ ቀን በጺቫንጃሊካል ቴሌቭዥን ፥ ሁለት ቀን በsoma show(ሶማ ሾው) ዩቲዩብ ቻናል ፕሮግራም ያቀርባል፡ subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ እንጋብዛለን።
    face book soma media
    youtube soma show
    tiktok soma show

Комментарии • 22

  • @habteg.hawariat7980
    @habteg.hawariat7980 6 месяцев назад

    ወንድሜ አቤነዘር ጌታየሱስ ጨምሮ ይባርክህ፣❤❤❤❤❤

  • @HannaSebsibe
    @HannaSebsibe 4 месяца назад

    Hule nw kante mimarew anten yeseten geta yimesgen tebarek Abeni❤️

  • @samrawit671
    @samrawit671 11 месяцев назад +1

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ውይ እዲነው የሂወት አቋም ነብሴንነው ያረሰረስካት በበለጠ ፀጋ ይግለጥህ የረገጥከውን ውረስ ከዚበላይ ባገልግሎትህ ጌታ ይክበር ለሰዎችም መፈታት ይሁን አምልኮና መስዋትህን ኢየሱስ ይውደደው ይቀበለው በዘመንህ ሁሉ ጌታ ባገልግሎትህ ይታይልህ አገልግለህ የተጣልክ አትሁን መጨረሻህ በዘመርክለት ጌታ ቤት ይለቅ❤❤❤

  • @agidewzenebe
    @agidewzenebe Год назад +2

    የአባቴ ልጅ አቤኔዘር ንግግርህ አገልግሎትህ ምክርህም ሁሉ እውነተኛውን የክርስትና ሕይወትን የሚያንፀባርቅ ነው ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርክህ በርታ ወንድሜ

  • @samuelzenebe9451
    @samuelzenebe9451 11 месяцев назад +1

    You are real servant of God

  • @girmalema
    @girmalema 10 месяцев назад

    ከውስጥ የሆነ ማንነት! ተባረክ

  • @agidewzenebe
    @agidewzenebe Год назад +1

    Wow, my brother I’m proud of you specially about your commitment and stand about Christianity and life pls keep up it.
    God bless you

  • @AM-nn1sr
    @AM-nn1sr 8 месяцев назад

    መዝሙርህን ሁሌ የምሰማዉ እግዚያቢሄር ይቦርክህ እቦክህን ልጄ ፀልይልኝ ልጄን የጌታን እየሱሰን እንድዘምር ፀልይለት he went to rap music ከዚህ ጌታ እንደወጣዉ 🙏🏾

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 11 месяцев назад

    የተወደድክ ወንድማችን አገልግሎትህ የልብ ስለሆነ በጣም ነው የምትባርከኝ ጌታ ይባርክህ በርታ ፀጋው ይብዛልህ
    ሌላው አቤት ያ የድሮው እውነተኛ ቅንነትና
    ፍቅር
    መንፈሳዊ ትጋትና መሰጠት
    ጤናማ ህብረት --- ዛሬ ቢኖር እጅግ እመኛለሁ
    ጌታ ሆይ እባክህ ወደ አንተ መልሰን አሜን

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 11 месяцев назад

    Wow, ስለ አገልግሎት ያለህ አቋም ድንቅ ነው እንድህ አይቶችን አገልጋዮች ያብዛልን
    ከቡድን/ከወገንተኝነት የፀዳ
    ለፀጋው ባለቤት ለፀጋው የሚጠነቀቅ
    ጌታ ይባርክህ

  • @hawigebeyehu8204
    @hawigebeyehu8204 Год назад

    ተባረክ ወንድማችን፥እንደዚህ አይነት አቋም፥ ለጌታ የቀና ፥ለማንም መሰናክል እንዳይሆን የሚጠነቀቅ፥ አስተዋይ፥ለሌሎችም ምሳሌ እንድትሆን ያደረገህ ጌታ ስሙ ይባረክ።

  • @feventaye6572
    @feventaye6572 Год назад

    WOW Good to have a brother like you! i always have something to learn from you

  • @fanagaduguna8547
    @fanagaduguna8547 10 месяцев назад

    God bless you

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Год назад

    አቤኔዘርማ እኔ እንካን ሳላውቀው መንነፈሱ ይጋባል መንፈሳዊ ስርዓቱ ደግሞ ሌሎችም መዘምራኞችምእንዲጋባባቸው ምኞትም ፀሎቴ ነው

  • @mekrekibret8047
    @mekrekibret8047 Год назад

    God bless u Brother

  • @betigetiye9311
    @betigetiye9311 Год назад

    appriciate you

  • @abenezertadele7149
    @abenezertadele7149 Год назад

    Thank You Aby

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Год назад

    የመጨረሻ ጥያቄአቸውን ግን ልክ አይደለም!!!በደንብ አድምጪው ስላልገባሽ ከሆነ !!!!ጥያቄ ለማሳመር እንዳይሆንብሽ (በደንብ ይመረጣል)ህዝብ የሚያስለቅሱበት መዘመር አለበት!!!!!

  • @lizatolesa4837
    @lizatolesa4837 Год назад

    Tebreki wendimee

  • @agidewzenebe
    @agidewzenebe Год назад

    How can get your songs please?
    I’m living abroad and I tried to find it but I couldn’t get it
    Be blessed

    • @EyosiyasTiruneh
      @EyosiyasTiruneh Год назад

      youtube.com/@abenezerlegese it is his you tube channel link