This is how great countries are great. Educated citizens specially lawyers empower them selves and fight for justice to be served always and at all levels. With our with out the consent of goverment. Good luck Gents.
The legal team should carefully study the International olympic rules and regulations and align the legal proceedings with those. Otherwise they may risk contradicting with the international rules and that will be a big win for the ashebir group. I advise the legal team to frame the legal issues from the perspective of violations of the olympic rules in addition to Ethiopian laws.
ተባረኩ አላህ ይርዳቹ የህፃን ሐቨንንም ጉዳይ ብታዩት እባካቹ
ለሌሎችም ችግሮቻችን አርአያ የሚሆን ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት። የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳችሁ።
በርቱልን በእስፖርቱ ብቻ ሳይሆን ሌሎች መንግታዊና የመንግስት እክል ነን ብለው ሀገራችን እና ህዝባችንን እንግልት ያስደፍ ብዙ ብዙ መስራያ ቤቶች ስላሉ እባካችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያን በተቻላችሁ ምጥን ታደጓት እንታደጋት
በርቱ ጠበቆቻችን ጥሩ ስራ ነው እንደዚህ ሀገርን መታደግ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን!!!
ፕፕ
የሕዝብ ዓይን በመክፈት ደስ ብሎኛል፣ በርቱ።
ጠበቆቻችን እጅግ በጣም እናመሰግናለን። እንዲህ አይነት ጥያቄ ተጠይቀው ስለማያዉቁ ነው ወደ ላይ የሸኑብን።
የሚገርም ነገር ነው ውጤቱን በአስቸኳይ እንሰማ !!
ጠያቂ ትውልድ መኖሩ አግባብ ነው 👍
ምን ሰሚ ከሌለ መጠየቅ ምን ዋጋ አለው
ጀግና የኢትዩጲያ ልጆች ናችሁ በርቱ ከጐናችሁ ነን 🙏🙏🙏🙏🙏
አሸብሬ በል እንግድህ ሽብሩን እዛው ለራስህ ቻለው😊😊😊😊😊😊
17:14 😊@@اناالمسلمالحمدلله
@@اناالمسلمالحمدلله17:14 17:14 17:14 17:14
በርቱ
በጣም እግዚአብሔር ይስጣችሁ የህግ ጠበቆቻችን እኔ እጅግ ኮራሁባችሁ ለካ ሀገሬ ሰው አላት እነ አሸብር ሲፈንጥዘዙነት አልወርድም እንል ልቤ አዝኖ ነበር ልካቸውን ማውቅ አለባቸው
እግዚአብሔር ይጠብቃችው፡፡ለኢትዮጵያ ህዝብ ድምፅ ስለሆናችው በጣም እናመሰግናለነሸ
ኢትዮጲያዬ የገዛ ልጆችሽ ይወጉሻል እንዲሁም ይዘርፍሻል ነገርግን ደግሞ የዛኑ ያህል ጥሩና መልካም ልጆችሽ እንባሽን ያቡሳሉ አይዞሽ አገሪ ሁሌም አሸናፊ ነሽ
አይዞን እኛ ኢትዮጲያዊያን በሀይማኖት በዘር ካልተከፋፈልን የውስጥም ሆነ የውጭ ዘራፊን ከስር ነቅለን መጣል እንችላለን አለን የአያቶቻችንን ጀግንነት እኛም ወርሰነዋል❤❤❤❤❤❤❤❤
@@اناالمسلمالحمدلله
ትክክል
@@اناالمسلمالحمدللهእውነት ነው። እግዝያብሔር ከኛጋ ነው።
ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ
የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ
በርቱልን እንዲህ አይነት አቀራረብና ድፍረት ለሀገር ፍቅርና እድገት ለሀገራችን ቅድሚያ መስጠት ስለሆነ በርቱልን 👍
በርቱ የኢትዮጵይ ልጆች This is good time
አረ በጌታ ሰው ለሀገሩ ጨካኝ ሲሆን ።በቃ ወንበዴ አሸባሪ ብቻ ነው ያለው በየሰራ ቦታው 😢።።።አይ ሀገሬ ኢትዮጵያ ።።።
በጣም ያማል ።
በርቱ ከልብ እናመሰግናለን !
በድሀ ህዝብ ደም መኖርን የሚመርጡት ፍርዳቸውን በትክክል ማግኘት አለባቸው ።
የሁላችንም ኢትዮጵያዊ ! ጥያቄ ነው ።
My god be with you guys 🙏❤️🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እንዲህ አይነት አካሄድ ነው የሚያስፈልገው በርቱ የሁሉም ሀሳብ ነው
የሀገር/የህዝብ/ ሀብት አልመሰላቸውም ነገሩ ሁሉ ሲሾም ያልበላ ነው
ፈጣሪ ይርዳችሁ በርቱ እውነት መውጣቱ አይቀርም
በጣም ጥሩ ገለፃ ነው። ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያደምጠውና እስከመጨረሻው ሊከታተለው ይገባል። በምንና እንዴት ይከታተለው? ምናልባት እንደሌሎቹ የአፍሪካ ሀገራት በድንጋይና በመሳሪያ እያባረረ ወይም ደግሞ ደህና ምግብ እየተመገቡና ዋስትናቸው ተከብሮላቸው በፍርድ ሂደት ላይ። የትኛው ነው ትክክል ? ለኛ የሚሻለን ምንድነው? ነገር ግን ሁላችንም ከዚህ ጉዳይ የምንጠብቀው እጅግ ከባድ የህግ እይታና ዳኝነት ያለበት እያንዳንዱ የወንጀል ተሳታፊ አካላት ላይ የማያዳግም እርምጃ እንዲወሰድ ነው።
ወይኔ ግፋቸው ምጥጥ አረጋት እንደው ወይኔ ግን ስናስዝን መተዛዘን ጠፋ ተባብረው የዘረፉት
ሃይልዬ ጽዩፍ ነው አያስበላም ጀግና ስንል በምክንያት
እልልልልልል! ትልቁ፡ ትዕቢተኛ፡ ተሰበረ!
በርቱ የኢትጵያ ሕዝብ ከጎናችሁ ነው። ግን ሌሎች የህግ ባለሙያዎች ከጎናችሁ ሆነው ሊረዷችሁ ይገባል ግዴታቸውም ነው ጥሪ አድርጉላቸው።
በትክክል መከሰስ አለባቸው ሌቦች ናቸው
በጣም በጣም ደስ ይላል በስልጣን ጥላ ስር ሁነው እንደዚህ ህዝብንና ሀገርን ተደራጅተው ለሚመዘብሩ ስብስቦችን ለፍርድ በማቅረባችሁ ክብር ይገባችኋል!!!
በርቱ እግዚአብሔር ከእኞ ጋር ነው። የአገር ጠላቶቾ ናቸው። አሸብር ሆዳሙ ለፍርድ ቀርቦ ማየት አለብን
የታባታቸው ወጥራችሁ ያዙልን እንደው ህዝቡ ሊያግዛችሁ የሚችል ነገር ካለ ንገሩን ማገዝ በምንችለው ሁሉ ከጎናችሁ ነን አንጀታችን እንዳረረ ነው ያለነው
@@prabdantube3827 አወ አለን የሀገር በዝባዥን አንፋታቸውም ሌባ ከሆነ ለምን አባቴ አይሆንም እፋረደዋለሁ በሀገር ቀልድ የለም በጉቦ እና በዝምድና እየተጓተቱ ተሰብስበው የሀገሪቱን ኢኮኖሚ እያወደሙ ነው።
Help your self even the defendants will have their own lawyer 😂
ይሄ ሁሉ ብር ስንት ትቤት፣ ስንት ክኔሊክ ይገነባል ምን ያደርጋል ሰርቀውታል
አባቴ የተማረ አይጋጭህ ስብርብርህን ያወጣዋል አሸብር ዲክታተር መጨረሻህ አያምር
ከደ/ር አሸብር ጋር በመወገን ድምፃቸውን በጥቅም የቀየሩትስ የየክልሉ ተወካዬችስ ??
በርቱ ለሌላዉም መማሪያ ይሆናል በጥቂት በግለሠቦች ሀገር አንገት መድፋት የለባትም
ፕሮግራሙን ስከታተል በጣም ደስ የሚል ነው ። ሀገራችን በሰላም እና የጀግንነት ታሪክ በአለም አቀፍ ደረጃ የሚትታወቅበት አንዱ ኦሎምፕክ ነውና በተጀመረው አግባብ እርምጃ ልወሰድ ይገባል ። ዶ /ር ሻለቀ ሀይሌ ገብረስላሴ ማለት ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው ፥ አፍሪካዊም ነው ፤ እንዲህ አይነት ሰው ከእነ ክብሩ ልጠበቅ ይገባል ።
ዋዉ የመላዉን የኢትዮጲያ ህዝብ የልብ ስብራት እንደምትጠግኑት ተመስገን ፈጣሪዬ አነጋገራችሁ ብቻ አንጀትን ያርሳል በርቱልን
አቤት ይህቺ ሀገር ያልቻለችው ስንት ነውረኞች አሉ እግዚኦ ይሄ ሁሉ ገንዘብ ለምስኪን ወገኖቻችን ቢደርስ የሚራብ ህዝብ አይኖረንም ነበር
😅😅😅😅ዘንድሮ በየቦታዉ ጉድ ይሰማል
Very well explained, clear like snow ❄️, from the lawyers, hopefully to hear transparent dissection to all Ethiopians!
አሸብር ማን ስለሆነ ነው በኦሎምፒክ ኮሚቴ ላይ ይህን ያህል የቀዘነበት! ለዚህ ሁሉ አሳፋሪ ጥፋት ታስሮ ንብረቱን ሸጦ መክፈል አለበት።
አሸብር ማለት እኮ ወያኔ ማለት እኮ ነው
ከወያኔ የባሱ PP ተብዬ የአህዮች ስብስብ ነዉ አሸብር።
@@karozimathestar929 you to
kkkkkk
አባ አሸብር ማለት እኮ ከነ ኙቲን ጋር የተማረ የ ኢትዮጲያን መሳሪያ ከ ራሽያ ጋር የሚደልል ማለትም ወሳኝ ስራ ሚሰራ የመንግስት ቀኝ እጅ ከ ኢሀዴግ አስካሁን ፓርላማ ዉስጥ ያለ ከባድ ሰዉ ከዛም በላይ ስልጣን ያለዉ ሰዉ ነዉ እንደዚ አቅልለክ ምታየዉ ሰዉ አይደለም አዛም በላይ ነዉ
ጉድ ነው ዘንድሮ
በእውነት በረቱ በረቱ
Great to hear this and eager to listen to the end; keep moving forward!!!
አሸብር ማለት ወያኔ ማለት ነው
አርአያ ተ/ሰፋማርያም እኮን ደሰ አለህ የአሸብር ጉድ ሰታወጣ ለሀገርህ ሰትደክም አሁን ውጤት በማየትህ በጣም ደሰ ብሎኞል
❤❤❤
ወያኔ አልክ አታገኘውም፡፡አንተን ሰው ያረገህ ግን እሱ ነው፡፡ ከወያነ በሃላ እና በፊት ያለው ሁኔታ እስከ አሁን አልበራልህም? ወያነ ማረን እያልን አይደልምን??
ወያኔ ማለት ሀገርን በፀረ ከፋፍሎ መርዝ ረጭቶብን የወደቀ ቆሻሻ ድርጂት ነዉ
ወያኔ የዘራዉን ብልሹ ነዉ እያጨደን ያለነዉ@@user-tr3iw1qx5y
እንደ ሸንኮራ አይደል እንደ የሀገሪቱን ሀብት የመጠጧት ሆ
ሀይልዬ መድሀኒአለም በደሙ ይሸፍንህ እንቁአችን በጣም እናከብርሀለን
እንዲህ አይነት ነገሮችን በኢትዮጵያ ሀገራችን በማየታችን ለውጥ እንዳለ መማላከቻ ነው በርቱ በሁሉም የመንግስት መስሪያ ቤቶችም ዘወርወር እያላችሁ
ለእኔ ለእኔ እኔ እኔ የበዛበት ዘመንና ሀገር። ኧረ ለልጆቻችሁ ግፍ አታከማቹ።
መጨረሻውን ያሳምረው
ህግ የሌለባት አገር መሆኗን የሚሳይ የውብድና ስራ ነው እነዚ ሰወች ከጀርባቸው ትልቅ የመንግስት እጅ አለ የተማመኑት ነገር ባይኖር ይሄ ሁሉ ዝርፍያ አይፈፅሙም ለማንኛውም በርቱ እነዚ ወበዴወች መጠየቅ አለባቸው
ደሀና ስደተኛ ሆነን የቀረነዉ ስንት ሆዳም ለራሱና ለቤተሰቡ የሕዝብ ገንዘብ እንደፈለገዉ ሲበትነዉ ዛሬ እንዲህ ይጋለጣል ለሁሉም ምክንያት አለዉ የደሀ እንባ ፡ ሻለቃ ኋይሌ ገብረስላሴ አርማችን ነዉ ሕግ ይከበር ሕግ ለሕዝብ ይቁም በደል በዝቷል ፅዋዉ ሞልቷል ፡ ልብ ይስጣችሁ 😢
በርቱ.ጀግኖች.ናቹ.ፈጣሪ.ይረዳቹዋል
በርቱ፣በዚሑ፣ቀጥሉ፣አለሕ፣ከናንተ፣ይሑን፣የኢትዮጵያ፣አምላክ፣ይርዳቹ
Good job guys 👍👍👍👍👍👍
This is how great countries are great. Educated citizens specially lawyers empower them selves and fight for justice to be served always and at all levels. With our with out the consent of goverment.
Good luck Gents.
ጥሩ ስራ ተጀመረ በርቱ የኢትዮጵያ ህዝብ ውጤቱን በአስቸካይ ይታብቃል.
ጀግኖች በርቱ
አሁን የማይነካ ተነካ ግን እራሳችሁን ጠብቁ ሰውዬው ወንበዴ ነው
በርቱ ጥሩ ጅማሮ ነው እነዚህ ሰዎች እዳትተዋቸው በርቱ፡፡
Ethiopia hagere 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹tetare yeredash emama ❤❤❤
The legal team should carefully study the International olympic rules and regulations and align the legal proceedings with those. Otherwise they may risk contradicting with the international rules and that will be a big win for the ashebir group. I advise the legal team to frame the legal issues from the perspective of violations of the olympic rules in addition to Ethiopian laws.
Brilliant...so proud of these attorneys. The case demonstrates there are a bunch of incompetent individuals holding positions. Thank you.
በርቱ! ኢትዮጵያ በህግ የሚትመራ ሀገረ እንደሆነች ለማረጋገጥ በከሳሽነትና በጠበቃነት ለተሳተፋችሁ ሁሉ አድናቆት አለኝ
🎉🎉🎉🎉 ጥሩ ጅማሬ
Long live Shaleka🙏🏼Keep it up!! We are with you!!
ይህ የሰው ልብስ የለበሰ ዲያብሎስ ነው ። እውነት ሆኖ ከተገኘ ፍርድን ለመስማት የኢትዮጵያ ሕዝብ በጉጉት ይጠብቃል ።
እስከዛሬም በጉቦና ወንጀልን ማኖ አስነክቶ በማስፈራራት ነው አሁንም ምክር ቤት ተወሽቋል
Thanks 🙏🙏🙏
ፈጣሪ ይርዳችሁ ተባረኩ
መልካም ዜና ነው።መረጃ አሰባሰብ ላይ ጥንቃቄ አድርጉ ተሳስቶ አሳሳች አለና። ለዕውነት የቆማችሁ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።። ከስናፐርም ተጠንቁ። ተከሳሾች እጃቸው ረጅም ስለሆነ ዳኞች ለዕውነት የመቆሚያ ጊዜ አሁን ነው።ፍትህ ለሕዝባችን።
ሀገሬ ሠዎች እንዳሏት ተሰምቶኛል።
ውጤት ለማምጣት ደክመው ቢሆንኮ ምንም ባልተናገርን ነበር ነገር ግን ለሆዳቸው ሲሰሩ ሀገራችንን ጣሏት።
እናንተ የህግ ሰዎች የሀገራችን ኩራቶች ናችሁ።
ተገቢ ማጣራት ተደርጎ እውነተኛ ፍርድ ከተሰጠ መንግሥት እጁን ሳያስገባ የፍትሕ አካላቱም ፖሊስ አቃቤ ሕግ በትክክል ሕጉ የሚለው ለማስፈጸም ከንቀሳቀሱ እውነት በሀገሪቱ እውነተኛ የፍትሕ ሥራ እያቆጠቆጠ መሆኑ ማሳያ ነው ምክንያቱም አቅም አላቸው የተባሉት ወይም ወገን አለን ባዮች ሕገ ወጦች ወደ ፍትሕ ሲመጡ ፖሊሱ አቃቤ ሕግ ዳኛው ...ሁሉም የድርሻውን እየተቀበለ ፍትሕ በሀገሪቱ ዋጋ አጥቶ ነው ከስድስት ዓመት በላይ ያለፈው ።
ጥሩ ነው፣ በርቱልን። መቼም ፍትህ ኢትዮጵያ ውስጥ ከጠፋ ቆይቷል።
በጣም እናመሰግናለን እውነት እናንተ ትክክለኛ ሀገር ወዳድ ናችው
Thankyou Bertulen!
አቤቱ ዓምላክ ሆይ!ምኑን ጣለብን? በርቱ !!!ለካስ አገሬ ሰው አላት!! ጣፋጭ አንደበት ከዕውቀት ጋር ።ብራቮ!!
Good job keep going through the process and the result. We proud of you.
እኔም የህግ ባለሞያ ብሆን ብዬ ተመኘሁ በርቱ ምርጥ ጅማሮ ነው ሙሉ ህዝቡ ከጎናችሁ ነው ነገርግን እግር ኳሱንም ፈትሹት የአፍሪካ ዋንጫ የናፈቀው እውነት አግር ኳስ ተጫዋቾቻችን መጫወት ስላልቻሉ ነው ?
እውነትን ይዞ መውጣት ብዙ እንግልት ይደርስባችኃል ለምን ብሎ ወደ ኃላማለት ሊኖር አይገባም ምክንያቱም የእውነት ዋጋው ቀላል አይደለምና ። ለዘመናት የስፖርት ፌደሬሽን የትኛውም ክፍል ከደርግ ጊዜ ጀምሮ ስለዚህ የእውነትን ዋጋውን አስባችሁ በብዙ ጥንካሬ ና በትዕግሥት ልትጋፈጡት ሊሆን ይገባል ። በርቱ በልብ ስፋት ሊሆን ይገባል ንክኪው ትንሽ አይሆንምና።
የአንድ ሰሞን ወሬ ብቻ ሆኖ እንዳይቀር ለውጤት አብቁት አገራችን ድሀና ጥገኛ ሆና እያለች ይህ ሁሉ ሀብት በጥቂት ራስ ወዳድና ስግብግብ ግለሰቦች መዘረፉ በጣም ያማልና በርቱ የእውነት ወዳጆች ጥቂት ናቸው በርቱ❤❤❤
በኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያውያን ላይ ያፌዙና የተጨማለቁትን ተቋማቱንና የሚመለከታቸውን አካለት በህግ ልካቸውን ማሳወቅ ያስፈልጋል።
ጀግኖቻችን በርቱልን!!!
የጉድ ሀገር ገንፎ እያደር ይፋጃል በፍዑም የህዝብ ብር የጣርቶ ለፍርድ መቅረብ አለባቸው ትምህርት መሰጠት አለበት 😮😮😮 እነዚህ ሰዎች ከህግአ ይበልጡም ሀገራችንን አዋርደዋል ዘርፈዋል!!!!
We are with you. Please keep it up. The guy is a dentist. We will not miss any professionals.
ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ የህግ ባለሞያዎች አሉ። ግን ማን እንደናንተ ለዚች አገርና ለፍትህ የቆመ!!!!!😘😘😘😘😘😍😍😍😍
Yes 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
Thanks for your information. There's no justice in Ethiopia.
አዘንኩ በጣም ይቺን ትልቅ ሀገር እውቀት ጥበብ የሌላቸው ጠባቦች ተሰብስበው ሲመሯት ክስ ብቻ አደለም ከስልጣን እንዲወርዱ እፈልጋለሁኝ።
ጀግና።ደግና።በርቱ።በርቱ
በርቱ እግዚያብሔር ይርዳቹ እግዚያብሔር ሀቁን ያውጣ
አጃኢብ ነው ‼️ ስዬ እንደሚለው 👉🏽 በለው - የቀማኛ አገር ነው ...
በጣም ደስ ይላል እግዚያብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ሁሉ ነገር እንዲህ ብትጠይቁልን ጥሩ ነው።
ኢትዮጵያ እንደው እንዲህ ዝርፍ ስታረጋት አትሳዝናችሁም ግን ውይ ውስጤ እንዴት እንደረካ ተጠያቂነት ሲኖር ደስ ሲል
ሰውየው በተለያየሰው ንብረት ይኖረዋል ከሐገር እንዳይወጡ መታገድግን አለባቸው አረአያ ጀግና ኢትዮጵያዊ ጋር በቂመረጃ አለው
አቨባሩው ይታሠር
Best decisions keep it up
ጀግና ናችሁ ወላሂ🎉
ኢትዮጵያ ልጅች ወለደች
ቆይግን ለስብሰባ ይሔሁሉ ብር የሚወጣው ስብሰባውለይ ብርመብላት ነውእንዴ ይሕ አሪፍቀልድነው በመቁረቢያው ሰአት ስርቆት ከአንድ እንጀራ በላይ አይበሉ ወይስ እንጀራ በወርቅነው ሚበሉት
This is what Seyum Tashome and Robel on free discution Tube hav been fighting for. Salute and RESPECT.
Asheber yemibal sewye betam tebitegna newe Hezebun neketu
Yeminagerew manem ayenekagn
Yelale Haile yesera sew lebezu
Sewoch yesera edel yesete newe ❤❤❤❤❤❤❤
Haileye, be Hageru dereder ayawekm beHageru serkoten
Yethsyefal❤❤❤
1st Respect for seyoum and arraya
ጀግና ናቹህ ወላሂ🎉
እግዚሃቢር ይርዳችሁ
በጣም ጥሩ ስራ ነው