I admire you. Keep talking about the truth. The truth sets you free. One day, you will see your efforts make a difference. May God pour out His blessings 🙌 🙏 on you and your family. 🙏
This show should be on Ethiopia Tv and other channels or other media. It reveals current situation. Overall it teaches more than school. Everyone should listen to it and apply it around us. Please bring this program more often.
Hi l like your show a couple weeks ago in ebs legoche mene yelalu show one a little girl she is 6 years old she has TikTok page what kind family she has so sad 😭 😭😭😭
እንዴ ኧረ በዓል በጉልበት አይከበርምም አይከለከልምም። so why is valentines day bad? እንዴ friend, ፆም መያዣ እና መፍቻ እያሉ ካልተተራመሱ አይመችህም እንዴ? let the young enjoy their youth! Go critic other social issues. ቡሄ እና አሸንዳ የጨቅላ ነዉ።
At least eminichilewin enarig esun menager min endemiyasketil takalek silesu sintu media eyelefelefe new gin egna at least hizbachinin likochachinin wendimochachin enikotater enitadeg
ሰሜ ባርቾ ይህን እየጠፋ ያለውን ኢትዮጵያዊነት ባህላችን ወጋችን እሴታችን ለመመለስ የምታደርገው ጥረት በጣም አድናቂህ ነኝ በተለይ ሚዲያዎች ላይ እየወጡ ገንዘብን ታርጌት አድርገው ባህላችንና ወጋችንን እየሸረሸሩ ያሉትን የዘመኑ ጥቂት ወጣቶች ላይ በምታደርገው ግሰጻ በጣም የሚበረታታ እና ይበል የሚያሰኝ ተግባር ነው እድሜና ጤና ይስጥልኝ
ሌላው እንደ አስተያየት የሳምንቱ ጨዋታ ላይ የመግቢያው ክላሲካል ሙዚቃን በአገራችን ክላሲካል ብትቀይራት የተሻለ ነው በተረፈ በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ ጠንክር ሰሚ እስከሚገኝ ።
You are the only person who is fighting for our best culture, thank you brother, you are the best!! Keep up the good work 👏
እውነት ነው ወንድሜ እኛ እንኻን ልጆቻችን እዚሐህ ካናዳ ተወልደዉ እኛን አይወክለንም እያልናቸው አያከብሩም , በጣም ጠቃሚ ነገር ነው አኀናመሰግናለን
ሰሜ የሰው ልክ የኔ አስተዋይ የግል አስተያየቶችህ ሁሉ ከመሬት ጠብ የማይሉ ፍፁም ኢትዮጵያዊ ጨዋነትን የተላበሱ ዘወትር ልክ በ እኔ ልብ ውስጥ ሆነህ የእኔን ሀሳብ የምትናገርልኝ የሚመስለኝ የልብ አውቃ የሆንክ ወንድሜ ስለሆንክ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ እንዲሁም ልክ እንዳንተ አይነቱን መልካም እና አርቆ አሳቢውን ፈጣሪ ያብዛልን ። የዘወትር ተከታይህ አብነት ነኝ ከ ዴንቨር ኮሎራዶ ።
እውነት ነው እግዚአብሔርም ይባርክህ ተባረክ😊😊
አባቴ ይመችህ ሳቅህና ሀሳብህ አገር ይገነባል ልብ ያሞቃል እድሜህን ያርዝመው ❤🎉
በጣም ትክክል ነህ ሰሙ ንግግርህ ትውልድ የሚያንፅ ነው ዕድሜ ይስጥህ የኢትዮጲያ የበፊት ከፍታዋ ይመለሳል የሚያስከብራት ትውልድ ይመጣል ብዬ ተስፋ አረጋለው
ሰመረ ወንድማችን እጅግ የምታቀርባቸውን ማህበራዊ ትችቶችህን በተቻለኝ አቅም ግዜም ሲኖረኝ እከታተለዋለሁኝ! እኔ በተለምዶ ደርግ/ኢሠፓ ትክክለኛ ስሙ ኢህድሪ መንግስት ወታደር ነኝ ከሃገሬ የወጣሁት የዛሬ ሰላሳ አራት አመታት ገደማ ነው! ዉድ ወንድሜ ዘመን አመጣሽ የምእራባውያን እርካሽ ሸቀጥ ባህል ሃገራችን ማራገፍያ መሆኗ በጣም ያስቆጫል። በኛ ዘመን በእርግጥ አንዲት ቴሌቪዥን ጣብያ 24 ሰኣት እንኳን የማትተላለፍ ነበረች።አሁን ላይ ደግሞ ብዙ የቴሌዥሽን ጣብያዎች እንዳሉ ሰምቼያለሁኝ ማህበራዊዉ ሚድያም እንደ አሸን ፈልቷል!!!ምን አልባት ለዚህም ይሆን ወይ እንዲ ነገሮቹ ቅጥ አምባር ያጡት ወንድሜ?
በእዉነት የልቤን ነዉ የተናገርከዉ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ። እንኳን ኢትዮጵያ አሜሪካንም ልጆቻችን ፈቃደኛ ናችሁ ታከብራላችሁ ተብለው ይጠየቃሉ። የእኛ በአል እንዳልሆነ ስለምንነግራቸዉ ካስቱምም አይለብሱም አያከብሩም። እኛ ግን የሰዉ ቡቱቶ መለቃቀም መቼ ነዉ የምናቆመዉ? ኧረ ልብ ይስጠን።
አቦ ሰሜ ይመችህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ አሁን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ችግር ስር የሰደደ ችግር ነው የምትነግረን ግን የሚሰማ የለም ሰሜዋ ሰው ደንዝዟል በተለይ ይሄ ቲክቶክ ከመጣ ወደዚህ። ሰሚ አያሳጣህ እኛ ግን እንሰማሃለን የሰማነውን እንናገራለን ከወሎ ኮ/ቻ ነን በርታ
ወሎ ኮምቦልቻዎች እስኪ ሰሜን የምትሉ✋
ሰሜ አቦ ሁሌም ኑሮህ ይሰመርልህ
✋
ምን አይነት ጉድ ነዉ
ሠመረ ሁሌም አደምጥሃለሁ፥ምርጥ ዜጋ ነህ ፣ግን ሳልመርጥ የሁላችሁንም ስልክ እመልሳለሁ ያልከው ያጠያይቃል ፣ደጋግሜ ደውዬ አታነሣም !!!!!
I admire you. Keep talking about the truth. The truth sets you free. One day, you will see your efforts make a difference. May God pour out His blessings 🙌 🙏 on you and your family. 🙏
ወንድሜ በያዝከው መንገድ ቀጥልበት።እንደአንተ ዓይነቱን ያብዛልን።
Wonderful explanation I proud you keep it up
በጣም ቆንጆ ሃሳብ ነው ያነሳከው ሰመረ🫡
እነሱ የእኛን አንድም ባህል ለማክበር አሜሪካኖቹ አይፈልጉም እኛ ግን እናሽቃብጣለን ወይ እግዞ
እግዚአብሔር ይስጥህ በሌላው አገር እኔ ባለሁበት ቦታ የዛን እለት ልጆች እንዳይታለሉ በ October 31 Halloween ቀን ቤተክርስትያን ፕሮግራም ይዘጋጅና ቤተክርስትያን ይኬዳል እንኳን ኢትዮዽያ እዚህ እንኳን እንኳን ሀበሻው አያከብርም የተወሰነ ሊኖር ይችላል
በባህላችን ዙሪያ እጅግ በጣም ጠቃሚ አስተያዬቶች እና ትንታኔዎች እየሰጠህ ነዉ፡፡ ግፋበት፡፡ ከሚዲያ ባሻገር አንድ ማዕከል ክፈት (Ethiopian Values Preservation and Reconstruction Centre).
አመሰግናለሁ ሰሜ 👏👏👏
አንጀቴን ታርሰዋለ 🙏🏽
ከአይን ያውጣህ በርታ!!!
የመናፍስት ቀን ነው የሚሉት እዚህ ግን ኢትዮጵያውያን አናከብርም ስራ ቦታ ከረመላ የዛን ቀን ሲሰጡ እኛ ኢትዮጵያውያን አልተቀበልነም እንኳን ልናከብረው ጌታ ይገስፀው
I’m 💯 percent with you Seme thank you for sharing
Wow ay Ethiopia hizb Wedet eytehed new ,
Everything you said is fact !
የራሳችንን ባህል ትተን የነጮችን የምንፈልግ ህብረተሰብ እየሆነ ነው ኢትዮጵያ የራሷ የሆነ መገለጫ አላት
የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጋዜጠኛው እንኳን እንዳንተ አይቆምም
Absolutely true!!
ስወድህ ሰሜ🎉🎉🎉🎉
ሰሜ እንዲህ ንገርልን በርታልን
ሰመረ የልቤን እኮ ነው የምታደርስልኝ ትውልድ የሚያንጽ ነግር እየተናገርክ (እሺ ብሎ የሚታነጽ ካለ) እግረመንገድህን እያሳክ አድናቂህ ነኝ!!! አሜሪካ መጥተህ ሳላገኝህ መመለስህ ነው የቆጨኝ:: ሃለዊንን አሜሪካ ያለ ሐበሻ እንኳን አያከብርም ኢትዮጲያ ገባ ስትል ኤጭ !! ምነው ሸዋ አሁንስ በዛ ነው ያልኩት
ሰመረ ምርጥ ሰው❤❤❤
እኔ ግን እንዳተ አይነቱ ቢበዛ ጥሩ ነበር
ሲጀመር ሄልዊን ሰይጣንን ማምለክ ነው ካሁኑ ካልተገታ የሚያስጠላ የሰይጣን ስራ ነው
Weyne weyne betam yasaznal yihe yeseytanu alem yemiyakebrut new ezih America manim havesha ayakebirewum lemin egham ayiwoklim tirgumun satawuku atakibru eyetefan new bizu yemiyakora bahil alen lemin yewuchiwun enketelalen yasaznal yasaznal betam!!
ንገራቸው መደብደባቸው ይቀጥላል🚀🚀🚀🚀
Abo endew Egziabher yibarkeh endih lik likun yeminegir sinor yecheleme tesfaye dagim yinseraral.
That is reality ,thank you bro.
ሰመረ የምታነሳቸው ሀሳቦች በጣም ጠቃሚ ነው አደንቅሀለው ነገር ግን ያለሽሮሜዳ ሌላ ሰፈር የለም
Thanks Baryaw እድሜ ለወያኔ
ወይ ጉድ ደሞ ወያኔ ምን አገባው እዚህ ውስጥ? ወይ ጥላቻ? ይቅር ይበልህ
You the best Brother!
የሚገሮም ነገር እኔ ሁለት ሳምንቴ ነው ካናዳ የገባሁት የሀለዊን ጉዳይ ለካ ዋላ ቀር እራሳቸዉ ናቸዉ ይሄንን በሀገራችን ማክበር ሼም ነው
ሰሜ መልካም ሀሳብ በመሆኑ እስማማለሁ ተባረክ ❤ ግን በጨዋታህ መሐል ሰፈሬ ሽሮሜዳዬን ምሳሌ ማድረግህ ይቅር ባይ ነኝ አመሰግናለሁ 😅 ለራሷ አሁን ቤታችን ጨምሮ ፈራርሳ አዝኛለው
Bravo bariaw balehubet bota yadekubet silehone eyetegaw new
Andebete. Egzer Yetebkeln. 🙏
ይገርማል😂
አሜሪካን የሚኖር አንድም አበሻ ይሄን በአል አያከብርም:: እዚህ የተወለዱት ልጆች ራሱ በአሉን አይወዱትም:: ምነካው ያገርቤት ሰው? ወይ እኛ እዛ መተን እናክብርንዴ እዛ ከደመቀ?!
You are absolutely correct. We should work on parents way of thinking to make a difference on the young generation.
Egzyabher yebarkh wendeme ❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
✍🏾✍🏽✍🏿
@ኸለን-ኢዝ፰ዎ
ሰሜ እውነት ነው
ወንድሜ ሙታን ሳቢ የእፉኝት ልጆች ከልከሊወሰን የተዋረሱ ናቼዉ የእርግማን ትልድ በግልፅ ሰለወጡ ነዉ እጅ ነበሩ ወዳጄ ሕዝብ ተይዞል እግዚአብሔር እሰራታችንን ይፋታልን! ሰንት አጨብጫቢ አለ መሰለህ
መቼም እንደ ኢትዮጵያዊ ፈረንጅ ያደረገው ሁሉ ፈጣሪ ያሰረገው ይመስል እሱን በምድገም ና ፈረጅን በማምለክ የሚወዳደረው አንድም ማህበረሰብ የለም። ደሞ" ቀኝ አልተገዛንም" ይባልልኛል።
ክምር እውንት ነው እኔ እዝ ከገባው 12ኣመቲ ነው ኣንደቀንም ኣክቡሪ ኣላቅም😮😮😮😂😂😂
ወንድሜ ስሜትህን የአቅምህን መሞከርህ መልካም ነው፣ የወቅቱ የሀገራችን ፈተና መሠረቱ ምንጩ ከፍተኛ በጀት፣ ተበጅቶ ከሕዝባችን ውስጥ ለረጅም ጊዜ በሰለጠኑ በተገዙ ባንዳ ፖለቲከኛ መሣዮች፣ በሀይማኖት ዘርፎች የኛኑ ወገኖች በሰፊው በሰይጣናዊነት በሰለጠኑ ካባ ለባሾች ሙሰኞች፣ ዝሙት አስፋፊዎች፣ አጋንንት አምላኪዎች ሁሉንም የሀይማኖት ዘርፍ የወረሩበት ወቅት ነው። ሕዝቡ ያልጠበቀው ያልተዘጋጀበት፣ አቅም ያጣበት መብቱን ብቻ ሳይሆን ሰባዊነቱን ዜግነቱን ሰውነቱን እየተነጠቀበት ያለ ጊዜ ነው። በውጭ ጠላት አጋፋሪነት በሰለጠኑ ባንዳ ወገኖች የተጠቃንበት ወቅት ላይ እንገኛለን።ችግሩ ከገባቸው ጥቂት ምሁራን በጣም ጥቂቶች ጥረት ላይ ናቸው፣ በፓለቲካው ብልሽት ለማቃናት ከሚጥሩት አንድ ብጠቅስልህ ኢትዮጵያዊው መምህር ታየ ቦጋለ ፣ አንዱ ነው። በሃይማኖት ዘርፍ አንድም ምሁር ተከላካይ አልታየም። ሁሉም በመድረኩ ላይ ወጥቶ ካባ የደረበው ሁሉ በባንዳነት የሰለጠኑ ሆዳሞች፣ሸርሙጦች ሙሰኞች አጋንንት አምላኪዎቹ ተቆጣጥረውታል። አማቻችን ነብዩ ሰለሞን እንዳለው ለሁሉም ጊዜ አለው። ይህ ሁሉ መከራ በቅርቡ ከሕዝቡ ውስጥ በሚነሱ አርበኞች እንዳልነበረ ይሆናል። ኢትዮጵያ ወደ ቀደመ ከፍታዋ ትመለሳለች። አንተም የአቅምህን ሞክር። ጤና ይስጥልኝ።
ውድ ሰሜ እኔ በዚህ TikTok በሚባል ነገር እየታመምኩ ነው ከልጆቼ ጋር ሌላ ጨዋታ መጫወት አልቻልኩም ሁሌ ምክር ከመሆኑ ብዛት "እማዬ ያንቺ ምክር መጽሀፍ ይወጣዋል" ይሉኛል 😂😂አሁን ምን አይነት መፍትሄ እናምጣ መአት ነው የመጣብን 😢😢😢😢
Hey seme this is te real color of Ethiopians, it is just being seen now.
ከምቀኛ ይሰውርህ !! ትውልዱ የሚያመሰግንህ ከእንቅልፉ ሲነቃ ብቻ ነው። ምሁራኖች አብረውህ ቢሰሩ ትውልድ ታድናለህ
ሰመረ ባሪያው፣ የምታቀርበው ፕሮግራም ባህላችንን የሚያዳብር ትውልድን የሚያንፅ ነው ቀጥልበት፣
ከዚህ ጋር ማንሳት የምፈለገው ነገር፣ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ እንዲሁም የክልል ከተሞች ያሉት የአካባቢ (የመንደር) ስያሜ በጣም ግርም ይለኛል፣ በአንድ ከተማ ውስጥ የተለያየ ቦታ በተመሳሳይ ስም ይሰየማሉ ውይም ኢትዮጵያዊነትን በማይወክ አሰያየም፣
በዚህ ጉዳይ አንድ ፕሮግራም ብትሰራበት እላለሁ።
ማይ ፌቨሬት❤❤❤❤
"ተማሪ ቆሞለት ይበላል ደብተራ
ትልቅ ሲወድቅ ነው የትንሾች ተራ ..."
👉 ኤፍሬም ታምሩ
ከዚሁ ጋር ዬሚያበሳጭ ነገር በዬመንገዱ ተንበርክኮ ታገብኝላሽ ዬሚሉትን ልቦና ይስጣችሁ ። ስልጣኔ ሳይሆን ውርደት ይመስለኛል
Thank you
ብሮ ሁለቱንም ቻናልህን ስብስክራብ አርጊሀለው ለምን ብትል ትውልድ እዳንክ ስለሆንክ ነው ባርች ነኝ ከለንደን
ምን አይነት ጉድ ነው
እኛ በውጭ ያለነው ብዞቻችን ሐለዊንን እንኳን ልጆቻችን ይዘን ልንሄድ በቲቪ እንኳን ፕሮግራሙን ቤተሰብ ሆነ ልጆቻችን እንዲመለከቱ አንፈቅድም ምክኒያቱም ምንን በማስመልከት እንደሆነ ስለምናውቅ ልጆቻችን እንዳይለከፉብን በማሰብ እንከላከላለን. ኢትዬጵያ ሥራቸው ታስሮ የተፈታ ጥጃ ሆኗል
መናፍስቱ እኛን ሲያየን ደምብሮ ይመለሳል የምን አጽም ዱባ ገለመሌ ትርፉ ወጪ 😂😂😂
Sounds cogent, brother
ተረግመናል 😂
አለህ ይስጥ ልክልካቻውን ንጋራቻው
Media platforms must prioritize societal awareness and safeguard future generations from toxic social media influences like TikTok.
የማይገባ ባሐህል ነው ውጩም ያሉት ገንዘብ ማትረፊያ ነው እያሉ ብዙዎቹ አያከብሩትም በአጠቃላይ የአምልኮት መጥፎ መንፈስ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Semrere Wariaw Welcome
ለሀገሩ የሚቆረቆር መሪ አተናል የሰራ የሚባረርባት ጉቦ ያልበላ የሚባረርበት የሀገር ሀብት መሸጥ ተባብረው ሀገር እያወደሙ ነው
ጥሩ ሰው ዝም ሲል መጥፎ ሰው ይነግሳል ሆነብን
Tk abt Amr×n n Pakistan lol l
Fun of the year
😂😂😂😂 አበሻ ካበደ ቆየ እኮ
ህዝቡ ራሱን ከሳተ ቆየ የምትናገረው ሌላ የሚረዳው በሌላ 😂
ሌላም ችግር አለበት we are open know ሳይሆን nowነው።
Even Morocco is double "C"
This show should be on Ethiopia Tv and other channels or other media. It reveals current situation. Overall it teaches more than school. Everyone should listen to it and apply it around us. Please bring this program more often.
ምኑ ነዉ ቲቪ ሾው የሚሆነው እሱ እራሱ በ🥃🚬🚬ጨብሶ ነው የሚለፈልፈዉ ጤነኛ ቢሆን ቀስ ብሎ ያወራ ነበር።
Yehaymanot meriwoch chigr new
ያለሽ መስሎሻል ተበልተሽ አልቀሻል
አንዱም የራስህ ጓደኛ ሰይፉ ፋንታሁን ነው የቲክ ቶክ ኮተታም እና ደናቁርቶችን ተጽዕኖ ፈጣሪ ብሎ በመድረክ የሚያቀርባቸው።
አንዳንድ ዴዮች ትምሕርት ቤትም ይከበራሉ እነዚህ እራሱ ቢቀር ጥሩነው ወደሌላነገር ያመራል ከባሕል ውጪ የሆኑትን ።ማሕበረሰብ እኮ ሰመረ ኡኡ ቢል መንግስት መፍትሄ አይሰጥም እርምጃ ቢወስድ መልካም ነው ።ከማህበረሰቡጋር ተጋግዞ ሀላፊነት አለብን እንደ ወላጅ። አንተ ተናግረክ ይወጣልሀል ከባድ ነው ።ግን ዝም ማለት የለብንም መፍትሄ ያስፈልጋል ።
Hi l like your show a couple weeks ago in ebs legoche mene yelalu show one a little girl she is 6 years old she has TikTok page what kind family she has so sad 😭 😭😭😭
ሀሎውይን በኢትዮጵያ ነው ያልከው ባክህ አይደለም በለኝ
አሁንስ በስንቱ እንሸማቅ እብድ የመራዉ ትዉልድ በዉጭ ያለ አበሻ አያከብርም በዉነት የሰለጠኑ መስሎቸዉ ከሆነ ተሳስተዋል ትዉልድ ላይ ምንድን ነዉ የተረጨዉ እረ ተዉ ቆም ብላችሁ አስቡ ሀገራችን ዉብ የሆነ ባህል ያለባ ነጮች የሚቀኑባት ነች እኮ
Wegen Dubaw le migibnet binawlew beteshale neber. Hod bado hono ye lela ager bahil minim aytekmim.
ወደ ሞሮኮ ለሚሄዱ ስደተኞች የተሰጠ የመንገድ ምልከታ ይሆን እንዴ?
ሰሜ ሰለ ሂጃብ ምን ትላለህ ራቆት ምትሄድ ሴት ስትከበር የተሸፋፈነች ሴት ት/ቤ እየተባረረች ነው እባክህ ሃሳብ ስጥበት❤
ለምን ድነው ሙስሊም ተከታይ ሰልፍ ማይወጡት አገር ቤት ያሉት ነው እኔ እንካን ስደት ነኝ
ወይ ዘንድሮ ምን ጉድ እንደመጣብን
ምን ኢትዮጵያ ከዚህ የበሰ ጥንቆላ ያለበት ሐገር ነው ሐለዊን ምንም እምነት አይደለም በርግጥ ኢትዮጵያ ውስጥ መከበር የለበትም ባህላችን አይደለም ።
ቄስ ትምህርት ቤት ከጠፋ በኋላ የትውልድ የቁልቁለት ኑሮ ጀምሯል። ውጤት አልባ እና አጥፍቶ ጠፊ ትውልድ ተፈጥሯል።
የኔታዬ😂😂😂
ለዛ ነዋ የቆሎ ተማሪዎች ጨዋ የሆኑት😂
ልልክካቸው ንገርልኝ ለነዚህ ሰለጠን ለሚሉ ገቢውን ብቻ የሚያባርሩ ሆዳም ሁላ ::
ሰመረ ዝግጅትህ መልካም ነው:: ለጠየከው ጥያቄዎች የእኔ መልስ "ድህነት" ነው:: አባቶች በምንቸገረኝ ማለፋቸው አይደለም የኑሮ ውድነት እንኩዋን ሌላ ሊያዩ እራስን ለማየት ከባድ ሆኖአል አንተም ወጣቱ ኑሮን የሚያሸንፍበትን ሃሳብ አንሳለት ወቃሽ ብቻ አትሁን ዝግጅትህ አስተማሪ ነው:: ስለ ሃሎዊን ያነሳኸው ሃሳብ ጥሩ ነው ባህላችን አይደለም ግን ኢትዮጵያዊ የወለዳቸው አሜሪካዊ ዜግነት ያላቸው የከብሩታል ማክበር አለባቸው የለባቸውም? በድህነታችን ምክንያት ብዙ ልጆቻችን በማደጎ ወደተለያየ ሃገር ተበትነዋል የሚያሳድጉዋቸው አብዛኞቹ ተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ያላቸው ናቸው እነዛ ልጆች እጣ ፈንታቸው ምን ይመስልሃል?
በዘመነ ወያኔ በትምህርት ሰዓት ኢኒፎርም ለብሶ መንገድ ላይ የተገኘ ተማሪ ፖሊስ ይይዘዋል ለቤተሰቡ ይደውል ነበር ያ አሠራር አሁንም ቢደገም መልካም ነው እላለሁ
የት ቦታ ያ ባዲሱ ፓሊሲ ስማችንእ ሳንፅፍ የተመረቅን ጊዜ ማለትህ ነው!
አንድ ነገር ያልተገነዘብከው ነገር አለ ይሄ ሁሉ ስብእና የተበላሸው ከማጣት የተነሳ ነው በአሁኑ ጊዜ እንዴት ብዬ ገንዘብ ላምጣ ና በልቼ ልደር ነው::
ማጣት ብዙ ነገር ያስደር ጋል የኛ ሰው በጣም ቻይ ነው ::
ሆያ ሆዬ አበባ አየሽ ወይ ተከልክሎ ሀለዊን ሊከበር ነው ማለት ነው? Little knowledge is dangerous
ማለት???
እንዴ ኧረ በዓል በጉልበት አይከበርምም አይከለከልምም። so why is valentines day bad? እንዴ friend, ፆም መያዣ እና መፍቻ እያሉ ካልተተራመሱ አይመችህም እንዴ? let the young enjoy their youth! Go critic other social issues. ቡሄ እና አሸንዳ የጨቅላ ነዉ።
ኢትዮጵያ ሪል ሀለዊን አለ እሱም ጥንቁልና መተት አንተ እራሱ ለሀጫም ነህ ስራ ኢትዮጵያ ዉስጥ አልጠፉም የሚሰራ ጠፋ እንጂ።
ስለ መሪው አብይ አህመድ ንግግሮች ከትውልድ ህንፀት አንፃር መናገር ከቻልክ?ከቻልክ ያው የሱ ግዴለሽነት ትልቅ ጉዳት ስላለው!!!!
At least eminichilewin enarig esun menager min endemiyasketil takalek silesu sintu media eyelefelefe new gin egna at least hizbachinin likochachinin wendimochachin enikotater enitadeg
It has nothing to do with Government " Lazy ass hulla3
ሃለዊን የእሬቻ ታላቅ ወንድም
ግም ነህ/ሽ እሺ
Halloween in ethiopia shame on you that not our culture