⭕👉ይህን ካላረጋቹ አተርፉም⭕👉ሁሉም ሰው በአስቸኳይ ይመልከተው⭕👉"ምድር አበቃላት"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 37

  • @SisayYilma-d8x
    @SisayYilma-d8x 16 дней назад +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቀን

  • @SisayYilma-d8x
    @SisayYilma-d8x 16 дней назад +7

    የእግዚአብሔር ስራዉ ሁሉ ግሩም ነዉ:: እግዚአብሔር ሳይናገር ተዉ ተመለሱ ብሎ ሳይመክር መከራን አያመጣም ስለዚህ ወደ ልቦናችን እነመለስ ንስሃ አንግባ:: ኦሪት ዘዳ 6: 12 እግዚአበሔርን እንዳትረሳ ተጠንቀቅ::

  • @marysam9193
    @marysam9193 16 дней назад +3

    ሃጢያት ሲበዛ ፈጣሪ የሚቀጣበት መንገድ ብዙ ነዉ እኔ እምለዉ ከአሁን በኃላ እንክርዳዱን ከስንዴ ለይቶ ያበጥረዉ እንክርዳዱን አረሙን ለይቶ በወደደዉ መንገድ ከቃል ሊዳን ምድሩ ያጽዳ ምክንያቱም አረሙና እንክርዳዱ ካልጸዳ መቸም ሰላም አይኖርም

  • @Etalem-m8q
    @Etalem-m8q 12 дней назад

    የእግዚአብሔር ን ቁጣ ከሚያመጣብን ዋናውና ትልቁ ነገር በስመ ክርስትያን ጣዖት አምላኪነታችን ነው።እባካችሁ በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ካለማመን ሐጥያት ንስሐ እንግባ።

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 16 дней назад +3

    እግዛብሔር ይመሥገን ማረን ማረን ማረን ይቅር በለን ከማለት ከመማፀን በቀር ምነ አለነ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne 16 дней назад +4

    በጣም ጸሎት ያሰፈልጋል,በመጽሐፍ ቅዱስ ጦርነት እና የመሬት መንቀጥቀጥ አንድላይ ይመጣሉ ይላል, ምድር መሬት በአምስት አይነት ተመስርታለች የውሀ ጉርጓድ ስንቆፍር አምስት አይነት ደረጃ አግኝተናል,

  • @AhmedAlmarzogi
    @AhmedAlmarzogi 15 дней назад

    ተሰፋቸን እየሱስ ብቻ ነው እንመለሰ ጌታ ኑ ልጆቼ እያለ ነው እንመለሰ እባካቸሁ ጌታ በደጅ ነው !!!!!!

  • @bogalebeyene413
    @bogalebeyene413 16 дней назад +4

    አምላክ ያውቃል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 15 дней назад +1

    EGZABHER AGRACHENENEN SELAME YARGELEN AMEN 🙏 KALE HIWET YASEMALEN 🙏 ❤

  • @መለሠፀጋዬ
    @መለሠፀጋዬ 15 дней назад +1

    ቃለሕይወት የሰማልን

  • @FatumaBashue
    @FatumaBashue 15 дней назад +1

    ኦፈጣሪሆይኢትዮጵያአደራ።።።

  • @basicresearch7516
    @basicresearch7516 12 дней назад

    ለ............የመጣ መዓት ለ.............ይተርፋልና:: ኣቤቱ ጌታ!!!! ከመቅዘፍቱ ኣድነን::!!!!

  • @gashewendmu9256
    @gashewendmu9256 15 дней назад +1

    Lelawn beselam yakoyn amen

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 14 дней назад

    ኢትዮጵያ ውስጥ ግፍ በዛ! ንፁሀን ክርስቲያኖች መንናን ቤተክርስቲያኖች ታረዱ! እግዚአብሔር አዘነ! ልቡአዘነ!

  • @gashewendmu9256
    @gashewendmu9256 15 дней назад +6

    😇💖💝💟💓💞💕❤️💛💚💙💜

  • @gashewendmu9256
    @gashewendmu9256 15 дней назад +1

    Egzaber beselam yakoyn

  • @kidustesfaye3676
    @kidustesfaye3676 16 дней назад

    እኛ ጋ ከለሊቱ ዘጠኝ ሰአት አልጋው ሁሉ ሊጥለን ነበር በጣም ይሰማለ

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 12 дней назад

    እውነት የሀይማኖት ሰዎች ቁጥር መብዛት በወርቅ ካባ ተሽቆጥቁጦ ለመላክ መዘመር ቁጣውን ያስቆማል ወይስ የተሰቀለልንን ደጉ ኢየሱስን አምኖ በወንጌሉ መሠረት አምልኮ መጀመር ያድናል?😢መናደድ መሳደብ መልስ አይሆንም ልብ በሉ በዙፋኑ ያለው አዳኛችን ኮሜንት ላይ የፆፉናትን ስንፉና ሁሉ ያነባል አይንን አይምሮን ፈጥሯልና ከሱሚደበቅ ቅኔሞ የለ

  • @marysam9193
    @marysam9193 16 дней назад +8

    ያንስብናል እንጂ አይበዛብንም ይህ ሁሉ መከራ ቢመጣ ፈጣሪን ረስተን እራሳችን ፈጣሪ ካደረግን ቆየን
    ወገናችን
    ህሊናችን
    ሃገራችን
    ሃይማኖታችን
    ክደን ባንዳና ሩኩሳን ከሆንን ቆይተናል ስለዚህ ይበለን እኔ ለምን አልልም !!""

  • @FatumaBashue
    @FatumaBashue 15 дней назад +1

    የመሬትመንቀጥቀጥተዉናእግዛቢሄሆከማጡአዉጣንእንለምንኦስልጣኑየሱነወ።።

  • @gashewendmu9256
    @gashewendmu9256 15 дней назад

    Ok

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 15 дней назад

    ኢትዮጵያ አለመሠንጠቋ ነው የሚገርመኝ። የንፁሀን ደም እንደ ጎርፍና እየፈሰሰ ማን ምን እንዲሆን ጠብቋል?

  • @GetchTesh-t1r
    @GetchTesh-t1r 15 дней назад

    የመስቀሉ መረገጥ ውጤት ነው

  • @ab_sis
    @ab_sis 16 дней назад +1

    ምንም አይነት ሳይንሳዊ ማስረጃን ሳትይዙ ወይም በሳል የባለሞያ አስተያየትን ሳታቀርቡ ይህን ያክል ተመልካች ለማግኘት መዘባረቅ ያስገምታል። እምነት ሌላ፣ሳይንስ ሌላ፣ግምት ሌላ።

  • @tsehayneshbezabih
    @tsehayneshbezabih 14 дней назад

    መአተኞች ህዝብ ማስጨነቅና ማሸበር ልማድ ብላችሁ ኢትዮጵያዎች ካለ ችግር በስተቀር ሰላም አታወሩም

  • @የተገፋውፋኖአምሀራውፋኖ

    ኢትዮጵያ የለጦርነት ወደብ ልታገኝ ነው የኦሮሞ ነፃ አውጭዎችም እንደፈለጉት ከማዳጋስ ካር ሊቀላቀሉ ነው ግልግል።

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 15 дней назад +1

    እደ አብይ እርድ አሁን ላይ ሰው የተለማመደው መሰለኝ መቀጥቀጡንም😂 ለማንኛውም አንድ ቀን በውሀ ተጥለቅልቆ የቱ ጋ ነበር እከሌ ከተማ እዳንል "ተዘጋጁ ቀርቧዋል አራጁ ይሄም ከአራጆቹ ውስጥ ነው ተዘጋጁ ንሰሀ ግቡ ቅዱሱን ቁርባን ተቀበሉ ሚመጣው ስለማይታወቅ🙏

  • @ElieMechleb-gl2qn
    @ElieMechleb-gl2qn 16 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 16 дней назад +2

    ተስፋችን ኢየሱስ ነው!!

  • @AmenFreeFire539
    @AmenFreeFire539 15 дней назад

    ለራሳቹ ያብቃላቹ። እናንተን ብሎ መንፈሳዊ። መንፈሳዊ ባለፈበት አላለፋችሁም።

  • @AsefaLeggese
    @AsefaLeggese 15 дней назад

    Ende zer kefatahen biweten teru neber egna ye merat engi merat selalehoneh !!!