Good morning each and everyone Thank you Allah for another wonderful day!!🥰 today I am so thankful I find myself because of your content 💓 thank you so much Shanta ❤️🙏🏻❤️ My Allah protect you wherever you are 💕 be blessed always ❤️ Continue I be waiting Insha Allah Our hero be safe 💓🌴💓 👍💯🥰🙏🏻🥰 RESPECT
እዉነት ነዉ እኔ ግዜዬን በጥቂቱ በአገባቡ መጠቀም የጀመርኩት የአንተን ቢድወች መስማት ከጀመርኩበት ቀን አንስቶ ግዜ ምን እንደሆነ ተርድቻለኩ ሁለትኛዉ ቲቶክ መጠቆም ካቆምክ ቡሀላ በጣም አሪፍ ላይ ነኝ ይህም በአንተ ነዉ ጀግናችን ከልብ እናመስግናለን
እኔም
የኔ አማላይ ሻንጣየ❤
ድምጽህኮ ዜመኛ የተለየ ወይዘንድሮ እኔን ያየ❤❤
Thank you so much, brother.God bless you❤
ማሻ አላህ ምርጥ ሰው ነህ እኮ ስራዬን እየሰራሁ እንደ ሙዚቃ አንተን ነው የማዳምጠው ❤❤❤🎉
እናመሰግናለን❤❤🙏🙏
የራስዋ አሮባት የጎረቤት ታማስላለች ማለት እኛ ነን::ምክንያቱም የራሳችን ችግር ተከምሮ በሰው ችግር ክምር ውስጥ ገብተን ስናቦካ ሲታይ ጤነኛ መሆናችን እራሱ ያጠራጥራል::
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
😢🙏🙏🙏አሺ ትልቅ ትምርት ዎሰድኩይኝ ተባርክ 🙏🙏
አመሰግናለሁ❤❤❤❤🙏
ምን ልበል ቃል ያጥረናል
ዛሬ እራሴ እንዳውቅ ነው ያረከኝ አመሰግናለው ወንድሜ 😊😊😊
This is true so thanks❤❤❤
👍✅🙏❤ በምን ቃል ትገለፃለህ በጣም እናመሠግናለን ለምሠጠን ሁሉ ምክር👌
Thank you!
Hi
@@Kedist-l1v 👍
ተባረክ❤❤❤
እናመሰግናለን❤❤❤❤
በጠም ደስ የሚል ምክር ፡
አቦ ምችት ይበልህ ወንድሜ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Wow ❤❤❤❤
ስናደድ ስደሰት ሳማ ስታማ ህሊናዬን ማሰር መፍታት ስፈልግ ስተቴንም መልካም ነገሬንም ለማየት የምመርጠው ድምፅ አመሰግናለው እራሴን እዳይ ስላረከኝ❤❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁን ❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክ 🙏🙏
የዛሬው የሚገርም ነው ትክክለኛ መልክት ነው ተባረክ እናመሰግናለን🫶🙏
አለምዬ,ቤተሰብ,አርጊኝ🎉
@@maryamdawood5052 ሰብስክራይብ ነው አድርጌአለሁ
Thank you 🙏❤
በጣም ትክክል 100% 👌🙏👍❤🎉
Thanks bro... 🙏
Thank you
አመሰግናለሁ በጣም እወነት ነው ጀግና 💪
Shanta❤🎉🎉🎉🎉
የኔ ውድ❤❤❤❤
በማያገባን አንግባ ወሳኝ❤
Thankyou d/r myels Munro ከፃፉቸው መፅሐፎች ብታቀርብልን
Baxam lakana 👌 👏 ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊
Wow❤❤❤tnx bro
ትክክል ነዉ 💯
Thank you so much
Good morning each and everyone
Thank you Allah for another wonderful day!!🥰 today I am so thankful I find myself because of your content 💓 thank you so much Shanta ❤️🙏🏻❤️
My Allah protect you wherever you are 💕 be blessed always ❤️
Continue I be waiting Insha Allah
Our hero be safe 💓🌴💓
👍💯🥰🙏🏻🥰 RESPECT
Thank you Leila! Appreciate it!
ይህን ድንቅ ትምህርት ለአምሮዬ ጥያቄ መልስ ያገኘሁበት ነው ሻንጣ፣በእኔ ዘመድ ሆነ አካባቢ በዕለታዊ ኑሮ ሻል ያለ ኢኮኖሚ አላቸው ብዬ ማስባቸው ግለሰቦች በውስጣቸው የእርካታ እጥፍጣፊ የሌላቸው ባላቸው ሀብት አጠቃቀም ጉደለት መሆኑ መረዳቴ የነበረኝን አስተሳሰብ ጋር በመገጣጠሙ ነወና ለሁሉም ህይወታችንን ከሚያዘናጋን ሀሳብ ይሰውረን።ለዛሬውም ምስጋናዬ ከ❤ነው ።
አፌ ቁርጥ ይበልልህ ሻንጣ'' አልባሌ ቦታ'''
Thanks Bro ❤❤❤
Mirit Timihirit New Tebarekilin Liyu Wedemachin
በሰው ህትወት ውስጥ ጣልቃ መግባት ጣልቃ መግባቱ ጠቃሚ ሆኖ ከተገኘ ብቻ ነው::ካልሆነ ግን እኛም ተበጥብጠን ሌላውንም እንበጠብጣልን::ጣልቃ መግባት መጀመሪያ እራስን ነው ሰላም የሚነሳው::ስለዚህ ከሰው ህይወት ውስጥ መውጣት አለብን::አንድ አንድ ጊዜ በግድ ጣልቃ እንድንገባ የምንገደድበት ሁኔታ ሲፈጠር ገደብ ማበጀት ይኖርብናል::
Shanta
My person ❤❤❤❤❤❤❤🙏❤️
Aniten behiwote lay yelakelign amilaken ameseginalehu ❤❤❤❤❤
ትክክል
ብርክ በል ኣመሰግናለው❤
አንተ ውድ ሰው🥰🥰🥰
በጣም ላናግርህ ፈልጌ ነበር ምን ላይ ልፃፍልህ?
email: 1shaybuna@gmail.com
እሺ🙏
keep it up.
የምታቀርባቸውን,ሰምቸ,መጣሁ,ወደቤትህ🎉🎉🎉
እጅግ አስተማሪ ። ምን ዓይነት ላይ እንደቆምን የሚያነቃ ነው ። እባካችሁ ሼር እያደረግን
😢❤❤❤
ንገርልኝ ማ የኔ አባት
ይለያል እራስን ከማንም ማራቅ ይጠቅማል እናመሠግናለን እኔ የማንንም ሂወት ስደጉም እኔ የትም ቀረሁ አሁን ግን ለመቅደም እየታገልኩ ነው
አበባ ስትሆን ንብ ትስባለህ
ቆሻሻ ስትሆን ዝንብ ትስባለህ "
ምርጫው የኛ ነው
እኔ አጋጣሚ ነው ያገኘሁት አዳድ ግዜ ነው ምሰማህ ግን ዋናው መስማት ቀላል ነው ብዙ ነገር ልሰማ እችላለሁ መተግበር አቃተኝ ያረቢ የሚጠቅም እውቀት ስጠንን
አብሽሪ አይዞሽ እኔም መወሰን ባለመቻሌ በጣም እየተጎዳሁ ነው የምወደው ባሌ የልጆቼ አባት ክፍ ደጉን አብረን አሳልፈናል አሁን ጸባዩ ተቀየረ ከብዙ ሴቶች ጋ ያወራል እኔም ጋ ያለው ነገር ቀስ በቀስ ደበዘዘ ይቢስ ብሎ አሁንማ ምንም ነገሬ አይጥመውም ባወራ ባማክረው በቃ ቁጣና ስድብ ነው ዛሬማ ወላሂ ዘይት ተደፍቶብኝ እያመመኝ እንደሆነ ስነግረው ይገባሻል አለኝ😢😢 በጣም አስጠላኝ ልጄን እያሰብኩ እጸናኒ ነበር አሁን የሱ ግፍ አንገሽገሽኝ በቃ መለያየት እንዳለብን ነግሮኝ ወጣ ብቻ የስራውን አያጣም 😢😢😢
በዚህ ልጅ ድምፅ ልሞት ነው ፍቅር አሲዞኛል ወይኔ አቤት ድምፅ😍😍
ፍቅር 😅😅 በድምፅ ፍቅር 😅😅😅
@@MiliFeker ምን ይገባሻል አቺ😞
Me too❤
😂😂😂😂😂
Waw Des yelal
🙏🙏🙏
❤❤❤❤🎉
❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏💐💐💐TiAniku
😇👌
❤❤❤❤
fetari yirdagn amesegnalhu
😢😢😢😢😢ኢንደት ኖው ግን ምንሪቆው
የዛሬው ኢትዮጵያዊን ሚልዕክት ትምህርት ይመስላል
😊😊😊😊
10k
❤❤❤❤🎉🎉
🤫🤔🤔😍😍😍😘
❤❤❤🎉🎉🎉
ትከታካ የለኝም ለቀልድ ጊዜ የለኝም 17ሰአት ሰራ ናኝ
ዋዉ
ቲክ ቶክ እኔም የለኝም አልሀምዱሊላህ
Ayzoh man
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የህይወት ሚስጥር ይገርማን 🎉😂😮
የኔም ሂወት ከዚ ጋ ተመሣሣይነት አለው ታናሽ ሥለሆንኩ የሁሉም አገልጋይ ነበርኩ ያንቺሥ ሂወት እንዴት ነው ብሎ ያሠበልኝ አል ነበረም ::
እኔም እስከ ዛሬ ድረስ እንዴ አንች ህይወት ነዉ እየኖርኩ ያለሁት የቤታችን የመጨረሻ ልጅ ነኝ😢😢😢
Betam mirt mikir
እንደ ሁልጊዜም ከልብ አመሰግናለሁ everyday እሰማለሁ በብዙ ሕይወቴን መስመር እንዲያስዝም ጠቅመህኛል
እኔ መጸሐፍት ማንበብ በጣም እወዳለሁ እኔ ባለሁለት ለመግዛት አላገኘሁም ግን ከአፖ እንዴት መግኘት እንዲምችል ንገረኝ ብየ ብዙ ጊዜ ጠይቋ መልስ መሰጠት እንብ ስለልክ ቅራ ብሎኛል 😥
Lkneh wendme tiktok gize ygedlal
Temesgen kedeletkut senebetku
ፈጣሪ ሰው ጥሉ እና ሰው ላይ ፍረዱ አላለም !!!
ሰውን በጅምላ የጠላው እና እኔነኝ ፈራጅ ያለው የቀድሞው መልአክት ሰይጣን ነው!!!
ከሰው አብይ አህመድ ነው በምድር ሕዝብን በጅምላ የጠላ እና ሕዝብ ላይ የሞት ፍርድ የፈረደ !!!
የአማራ ሕዝብን ጠልቶ እና የአማራን ሕዝብ የጅምላ ግድያ ፍርድ የፈረደ ፈራጅ ነኝ ብሎ !!!
ይህ የዜና ቻናል አይደለም ነገር ግን በደምብ ተከታተል የዚህ ቻናል ትምህርት ይጠቅምሃል።
❤❤❤🙏👍👍👍👌
እኔ በጣም እውደዋለው መርሳትም ኣልቻልኩ ግን እሱ በድሎኝል ኣሁንም ያውራኝል ግን እሱን መሸሽ እፍልጋለው ደሞ ኣላስችል ኣለኝ ምን ይሻለኝል???
አህቴ.በጣም.ይቅርታ.የቺ.ሒወት.ልክ.እደኔ.ነው.እኔም.በጣም.አፈቅራታለሑ.አሷ.ግን.ከኔ.ሸሸቺ.ግን.በጣም.አፈቅራታለሑ.አሁንም.አሷ.ከሌላ.ሰው.ጋር.ነቺ.አታወራኚም.ስልኬንም.ዳይበርት.አርጋዎለቺ.አቺ.ግን.እድለኛነሺ.ምክንያቱ.ያወራሻል.ጥፋቶቹን.ሁሉ.ንገሪውና.ይቅርታ.አርጊለት.አድ.እድል.ከፈጣሪጋር.ሞክሪ.ይሳካል.ግን.ይቅርታ.የኔም.ሒወት.ተመሳሳይ.ስለሆነ.ነው
ሰላም ለናተይሁን በጣምየተቸገርኩትነገርአለ እርዱኝ ቶሎ ነዉ ተስፋየምቁርጠዉ አሚሮየላይ የሚመላለሰዉ እራስንማጥፋትነዉ በዙነገርሞክሬለሁ ግን አዱምአይሰካም እራሴንም ለማስተካከል እሞክራለሁ ግንአይሳካም እርዱኝ እድመዬ19ነዉ 😢
ብዙ ጥፋት አጥፍቻለሁ ፀፀት መነደም በቃ ሁሉም ነገር ዝብርቅቅብሎብኛል 1ልጅአለችኝ. ለሶመኖር እፈልጋለሁ ግን ሂወት አስጠልቶኛል ብቻ ሂወቴ ስቃይብቻነዉ የሆነብኝ😢
ruclips.net/video/gixa8b2srf8/видео.htmlsi=0-snHpCtTdH28xvU
የእኔ ቆንጆ ምኑን ኖርሽና ገና እኮ ነሽ ውዴ
👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🤔🤔🤔🤔
Endet nw yerasen hiwot mastekakel yemichilew betecemarim missuse salaregew endet lixeqemew.
Video serichialehu. check it out
Thanks bro... 🙏
💕🤗
🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤