ሳቃችሁን ቆጥቡ ፤ ሞኝ ነው ሁሌ የሚስቀው! | Inspire Ethiopia | Shanta

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 117

  • @hdlidet
    @hdlidet 2 месяца назад +9

    ስለ ሰቅ የተናገረከው ልክ ነው 💯 እኔ ሰው እንደመጥፎ እንዳያስበኝ ስፈልግ ዝም ብየ በመገልፈጥ ሞኝ እመስላለሁ

  • @leltialemu
    @leltialemu 3 месяца назад +26

    ማነው እንደኔ እዚ ቤት ራሱን የገነባ❤

    • @Kauwys-bl9qh
      @Kauwys-bl9qh Месяц назад +1

      እኔ ገና ልገነባ እፈልጋለሁ ጨርሸ ልመልከቸው

    • @leltialemu
      @leltialemu Месяц назад

      @@Kauwys-bl9qh በቀን አንድ በማየት ብዙ ለውጥ ታገኝበታለህ

  • @sisaydawit-k1u
    @sisaydawit-k1u Месяц назад +1

    የምታስተምረው ነገሮች በጣም አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን

  • @MulgetaHaftu
    @MulgetaHaftu 3 месяца назад +14

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ የታላላቅ አዋቂዎች ትምህርት እያቀረብክ በሂወቴ የተሻልኩ እና አዋቂ እንድሆን እየረዳሀኝ ነዉ ተመስገን ኑርልኝ።

  • @GiasBd-lt9sd
    @GiasBd-lt9sd 3 месяца назад +20

    ስለ ሳቅ ግን የተናገራት ትክክል ናት ስትስቁ እኔ ጥሩ ሰው ነኝ መጥፎ አሳቢ አይደለሁም እዳትጎዳኝ ማለት ነው ያለው ምክንያቱም በራሴ ስላየሁት ነው ላሰሪየ እደዚህ ነው እምስቅላት መጥፎ በኔ እዳታስብ እና ጥሩ ናት እንድትለኝ እያልኩኝ ደግሞ እኔም ሳወራ በጣም ፈጣን ነው መች ሰምቻቸው መች እደምመልስላቸው አይታወቅም

    • @seada9327
      @seada9327 3 месяца назад +4

      መዳም ናት አሰሪሽ ?ፈጣሪየ እኒማ አለእድሜየ ፊቴ መጨማደድ ጀመረ አልስቅም በተለይ ከአረቦች ጋር ንግግሬም ቁጥብ ነዉ በጣም ነው የሚያከብሩኝ😅አልሀምዱሊላህ ባዩኝ ቁጥር ማን አስቀየመሽ እያሉ ያቅፉኛል ልጆቹም ሴትዮዋም

    • @handihhhh
      @handihhhh 3 месяца назад

      ታዳ ምን አጨማደደው ፊትሽን እያከበሩኝ ነው አልሽ ሁለት ቃል አወራሽ እኮ😅😅​@@seada9327

    • @GiasBd-lt9sd
      @GiasBd-lt9sd 3 месяца назад +4

      @@seada9327 ታድለሽ ኮስተር ማለት ጥሩ ነው

    • @seada9327
      @seada9327 3 месяца назад +4

      @@GiasBd-lt9sd እረ ማማ ሲበዛም ያስጠላል መኮሳተር ያስረጃል እኒ ገና መዳም ልትጮህብኝ ስትጠራኝ ኩስትር ብየ ስሄድ ሀሳቧን ትቀይራለች 😁😁

    • @GiasBd-lt9sd
      @GiasBd-lt9sd 3 месяца назад +2

      @@seada9327 መሳቅም መኩሳተርም በመጠኑ ጥሩ ነው ስበዛ ሁሉም ያስጠላል ልክ ነሽ

  • @alexadane-uy7hn
    @alexadane-uy7hn 15 дней назад +1

    🎉thank you

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele 26 дней назад +1

    አዕምሮአችን መልዕክት ካዘገየብን, የጠያቂዎችን ጥያቄ የንግግራችን መንደርደሪያ ማድረግ:: ግሩም❤
    ፈገግታ ና ሳቅ እንዲሁም ትኩረት ትልቅ ዋጋ አለው:: ለሁሉም ቦታ መምረጥ ዋጋችንን ከፍ ያደርጋል❤
    የአይን ለአይን ግንኙነት ብዙ መልክቶች አሉት :: ቀጣፊውና እውነተኛው ሰውን በመጠኑ መለየት ይቻላል
    አሪፍ ትምህርቶችን ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን❤

  • @YeshiZewale
    @YeshiZewale 3 месяца назад +13

    መልካም ነገር እሚያስተምር ነው እምታስተላልፈው እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ቀፅልብት

  • @BedruFam
    @BedruFam 3 месяца назад +12

    ይሄ ሰውዬ በጣም ጀግና ነው top g መሆኑን አሳምኖናል

  • @rishonrishon4762
    @rishonrishon4762 3 месяца назад +5

    መምህሬ ሻንጣ ከባህር ማዶ አድናቂህና አክባሪህ ነኝ።ለኛ ለቤተሰብ ስለምትሰጠን መልካም ትምህርት እጅግ አመሰግናለሁ አደራ እንዳታቋርጥ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የፍቅርቤት-ጨ4ዸ
    @የፍቅርቤት-ጨ4ዸ 2 месяца назад +2

    ሻንጣዬ እግዚአብሔር በብዙዉ ይባርክህ ወንድሜ የኛ መካሪ❤❤❤

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole Месяц назад +1

    እኔ ሳልስቅ መኖር አልችልም::በሳቅ መርሳት የምፈልገው ብዙ ነገር ስላለ::መሳቅ ለጤና በጣም ጠቃሚ ነው::ሰው እንደ ጂል የሚቆጥሩት ስለማይገባቸው new እንጂ ሳቅ ጤና ነው::ይሄ ማለት ግን ዝም ብሎ በሆነው ባልሆነው ስለመገልፌጥ አይደለም::

  • @LubabaLubaba-q9c
    @LubabaLubaba-q9c Месяц назад +1

    እኔም በጣም ስለምስቅ እና ግልፅ ስለሆንኩኝ ከ1 ወር ቡሀላ ትተውኝ ይሄዳሉ ሁሌ ጥፍቴ ምዲነው እል ነበር አሁን ግን አወኩት በጣም አመሰግናለሁ

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg Месяц назад

    ዋው ፈገግታ ዋጋለሁ በጣም ይመቻል በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @mimizerom3158
    @mimizerom3158 3 месяца назад +2

    You are a blessing to us!!! Stay blessed!!!!

    • @shantta
      @shantta  3 месяца назад

      You too!!

  • @SelamB711
    @SelamB711 3 месяца назад +3

    Thanks 😊 my guy God bless you we need more video about is man please 🙏

  • @yassminnajumma1065
    @yassminnajumma1065 3 месяца назад +3

    መልካም ቀን ለሁላችንም አላህ ያድርግልን ❤
    እንደሁልጊዜው መልካም ትምህርት ከጥሩ አቀራረብ መልካም አቅራቢ ጋር መልካሙን ሁሉ ይስጥህ ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @RozaAmha
    @RozaAmha 2 месяца назад

    ለዛ ያለው አቀራረብህ እና ማራኪ ድምፅህ የአድማጭን ጆሮ ይስባል❤❤❤❤❤

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 3 месяца назад +2

    ምርጥ ምክር 👌👌 እናመሰግናለን ብሮ ❤❤❤

    • @NooraH-k1p
      @NooraH-k1p 3 месяца назад

      ምርጥ ሰው አመሰግናለሁ😍😍😍

    • @NooraH-k1p
      @NooraH-k1p 3 месяца назад

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @mohammedassen4449
    @mohammedassen4449 3 месяца назад +8

    በጣም ተሣሥተሀል ትክክል አደለም አንተን ማሥርዳት በራሡ ዶክተር ማደደብ ነዉ ሠዉ አታጃጅል ፈገግታ መልካም እና ግንኙነትን ፈጣሪ እና ትልቅ የክብር እና መግባቢያ መሣሪያ ነዉ ሣቅም ብዙ የጤና ጥቅም አለዉ ለተሻለ ሂወት እና እርጅም እድሜ ለመኖር ወሣኝ ነገር ነዉ ለተሻለ ሂወት በሣቅ እና በፈገግታ መኖር እና ከሠወች ጋር መልካም ግንኙነት ነዉ ከጥናት እና ከመርጃ የራቀ ወሬ አታዉራ

    • @shantta
      @shantta  3 месяца назад +5

      አመሰግናለሁ።

    • @samichaka4457
      @samichaka4457 2 месяца назад +6

      ሀሳቡን አልተረዳከውም አትሳቁ መች አለ ? ሌላው ስድብን ምን አመጣው እሱ መልካም ነገርን እያስተማረ አንተ ተራና የተለመደ ነገር ታወራለ ካልተመቸህ ለምን ትሰማዋለክ? ያልበሰልክ እንደሆንክ በፃፍከው ብቻ ትለያለ ስለዚህ ተረጋግተ አንብብ ለመመለስ አትቸኩል እሺ ለእኔም መልስ አትስጠኝ ይልቅ ትረካውን ደግመ ደግመ ስማው ሙሀመድ ሀሰን!!!!

    • @MamiKe-e4d
      @MamiKe-e4d 2 месяца назад +3

      በጣም ልክ ነው የማይስቅ ሰው በጣም ክብር አለው በቃ አይስቅም ግን ደስተኛ ነው ..እኔም ተግብሬ አይቼዋለው እናመሰግናለን ሻንጣ

    • @FjndgvEyjvdb
      @FjndgvEyjvdb 2 месяца назад

      ማሜ በራሱ ልክ ነው ለግብይት ፈገግታ ወሳኝ ነው ባይሆን ላገኘኸው ሰው መገልፈጥ አያስፈልግም ነው የተባለው ክብር ያሳጣሀል ነው

    • @Palestinefreepalstine
      @Palestinefreepalstine Месяц назад +2

      በዚህ ንዴትና የሽርደዳ ቃላት በተቀላቀለበት ኮሜንትህ😂 የፖስቱ ባለቤት በአንዲት ገላጭ ቃል""'አመሰግናለሁ """ጉልበት ያለው ከቀስት ፍላጻ ጦር የበለጠ ልብን ሰርስሮ የሚገባ መልስ ነው የሰጠህ።አልተሟገተህ፣አልተከራከረህ በቃ"""" አመሰግናለሁ """" እስኪ ብቻህን ቁጭ በልና በዚህች ቃል ውስጥ ምን ያህል ምላሽ እንደሰጠህ አስተንትንበት😂

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 3 месяца назад +1

    😊❤❤❤ STAY BLESSED OUR GIFT OF GOD Young Boy we Love You KEEP SHINING 🎉🎉🎉🎉HALLELUJAH

  • @Monaniz
    @Monaniz 3 месяца назад +1

    ድንቅ ትምህርት ነው❤🎉

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 3 месяца назад

    የምታቀርብልን ትምህርቶች በጣም ይመቻሉ በርታ ወንድማችን አቀራረቡን ትችልበታለህ እጅግ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤🙏

  • @HusinAbebaw
    @HusinAbebaw 2 месяца назад +1

    ወዲሜ ሽአመትኑርልን ❤❤❤❤❤❤

  • @MeargHadush-o8g
    @MeargHadush-o8g 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ አባቴ❤❤❤

  • @salmabeyene5768
    @salmabeyene5768 3 месяца назад

    Thank you ❤❤❤

  • @amazingEla16
    @amazingEla16 3 месяца назад

    አመሰግናለሁ ወንድሜ... 🙏

  • @BiruhNigatu
    @BiruhNigatu 3 месяца назад

    Thank You

  • @emmanuelalena-ge6qt
    @emmanuelalena-ge6qt 3 месяца назад

    በጣም ነው ማመሰግነው በርታ

  • @hdlidet
    @hdlidet 2 месяца назад +1

    ቃል ስላጣውልህ ሂወቴ ብየሀለሁ
    የትም ስሄድ ይዤህ የምዞረው የሂወት ሻንጣየ ፈጣሪ የኑርህ ወንድሜ

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 Месяц назад

    ሥላሥተማርከኝ አመሠግናለው❤❤❤

  • @mishelpiter3715
    @mishelpiter3715 3 месяца назад

    ተባረክ ወንድሜ❤️❤️❤️

  • @RashinEthio
    @RashinEthio 3 месяца назад

    Thank you brother ❤

  • @MistrLemma
    @MistrLemma 3 месяца назад

    Thankyou

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 3 месяца назад

    Good morning each and everyone thank you Allah for another beautiful day!! May Allah bless you Shanta !! thank you so much ❤️🙏🏻❤️ our hero 🤙💯🤙💯
    👍💯 be safe always 🥰

  • @TsehayTsehay-p3s
    @TsehayTsehay-p3s 3 месяца назад +1

    ልዩ ነህ ❤❤❤

  • @SadiyaSadiya-vh3xb
    @SadiyaSadiya-vh3xb 3 месяца назад

    እናመሰግናለን❤❤

  • @wolexo-_21
    @wolexo-_21 2 месяца назад

    ቆንጆ ገለፃ ነው❤

  • @ራውዳዩቱብ
    @ራውዳዩቱብ 2 месяца назад +1

    ንግድ ላይ ያልከው ነገር በጣም ትክክል ነው እኔ ንግድ ላይ እውቀቱ የለኝም ግን አሁን ባለሁበት ሰአት ልብስ መሸጥ ላይ ተቀጥሬ ነው የምሰራው እና አብረውኝ የሚሰሩትን ሳይ ምላሳቸው እሳት ነው የምር መጥፎ ቢሆን የሚሸጡት ነገር በምላሳቸው ነው ለሚገዙት ሰው የሚያሳምኗቸው 😅 እነሱም ያምናሉ😅

  • @Howcani809
    @Howcani809 3 месяца назад

    አንተ በጣም ጎበዝ ነህ ለካ

  • @Hana-n2k2h
    @Hana-n2k2h Месяц назад

    Wow❤❤❤

  • @Edeshule
    @Edeshule 2 месяца назад

    Wow ዛሬ በምገርም ሁነታ weakness አወቀዋለሁን ke zare jemire endt remove madireg endalbign enikeskase jemiralhun

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube 3 месяца назад

    Thanks Bro ❤❤❤

  • @Feven-n9g
    @Feven-n9g 2 месяца назад

    ኣደራ እንዳትጠፋብን በጣም እየጠቀምከን ነዉ እናመሰግናለን

  • @tadetade5777
    @tadetade5777 3 месяца назад

    Here go Top G thanks bro,, Where next part❤

  • @anaschali5553
    @anaschali5553 3 месяца назад

    Batem thank bor ewute

  • @Mulugetazeru-nq9fx
    @Mulugetazeru-nq9fx 3 месяца назад

    በጣም አሪፍ🎉

  • @hdlidet
    @hdlidet Месяц назад +1

    ደግሜ በሰማሁት ቁጥር አዲስ ኮሜንት መፃፍ ፍለግኩኝ ወንድሜ በጫጫታ ቦታ ላይ ፀጥታ ባልለበት ቦታ እንዴት ዝም ማለት እንደምንችል ስራልን 🙏🙏

  • @NigistiGebremeskel-d6z
    @NigistiGebremeskel-d6z 3 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @NatnaelFetene-n7p
    @NatnaelFetene-n7p 3 месяца назад +2

    ስለ handrew huberman ስራ

  • @BedruFam
    @BedruFam 3 месяца назад +1

    Lelame bro

  • @sadahs4112
    @sadahs4112 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉ጥሩምክርነው 🎉🎉

  • @TajudinJemal-v1u
    @TajudinJemal-v1u 16 дней назад

    Arefi new

  • @behrudinbedruahmd
    @behrudinbedruahmd 3 месяца назад

    አሪፍ ነው

  • @johni13
    @johni13 2 месяца назад +1

    bets algezulhm😁

  • @Fቲ
    @Fቲ 3 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asterdesta312
    @asterdesta312 3 месяца назад

    Gazeta mitneb timaslaleh getan

  • @elyasdenanew
    @elyasdenanew 2 месяца назад

    ፈገግታ ውብ ነገር ነው ወንድሜ

  • @adiamasgedom1729
    @adiamasgedom1729 3 месяца назад

  • @Fevi67
    @Fevi67 3 месяца назад

    🙏🙏❤️❤️👌👌

  • @ራውዳዩቱብ
    @ራውዳዩቱብ 2 месяца назад +1

    እኔ መሳቅ እወዳለሁ 😂😂ግን ካሁን ሰአት ጀምሬ እቀንሳለሁ

  • @user-6688u
    @user-6688u 3 месяца назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @BedruFam
    @BedruFam 3 месяца назад +1

    እኔ የ top g temhertote dase yelanale

  • @Desualnami-vt4nh
    @Desualnami-vt4nh 3 месяца назад +1

    ሳቃችን እንዴት ንቆጥቦዉ ተፎጥራችን ነዉ እንየ ኣኹርፌም እስቃለሁ 😂

    • @ElhamAhmed-h2s
      @ElhamAhmed-h2s 3 месяца назад +2

      Keep Smailing Don't Listen To This Guy 😂😂Smailing Is A Key To Evrthing👈 Not Smailing Is Depression👈

    • @dhdhdhDkdkdbe
      @dhdhdhDkdkdbe Месяц назад

      እኔ ደሞ በጣም ዝምተኛ ነኝ ግን ዝምታዬ ያሰጠላኛል

  • @binisimeneh-m3q
    @binisimeneh-m3q 2 месяца назад

    እኔ ደግሞ እንደነዚህ አየነት personal የሆኑ ብዙ ነገሮችን consume አደርጋለሁ ነገር ግን ህይወቴ ላይ ምንም ለውጥ ላመጣ አልቻልሁም::

    • @shantta
      @shantta  2 месяца назад +1

      መስማት ብቻ በቂ አይደለም ፤ ወደ ተግባር መቀየር አለበት።

  • @AbelGetch
    @AbelGetch 3 месяца назад

    Amesegnalew

  • @Hanansiyu
    @Hanansiyu 14 дней назад

    ፈገግ አለማለት አልቻልኩም ኮስታራ መሆን ግን እፈልጋለው ወስኜ እራሱ ሰው ሲያናግረኝ እረስቼ ፈገግ ብዬ መልሳለው

  • @عليا-ش3ع
    @عليا-ش3ع 3 месяца назад

    100%

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ Месяц назад

    ✋✋✋✋✋✋✋stop twisting people to evil

  • @fitsetube1997
    @fitsetube1997 2 месяца назад

    A smile is a universal welcome remark, writes Max Eastman. You can sometimes be happy only because you smile. Andrew Newberg concludes that a “smile is the symbol that was rated with the highest positive emotional content.” Smiling is always contagious so spread it a little more so that people can feel light.

  • @FisahaTade
    @FisahaTade 3 месяца назад +1

    First one

  • @taketesfaye8517
    @taketesfaye8517 3 месяца назад

    ቀጣይም ስራልን ።

  • @Ava-f3m5e
    @Ava-f3m5e 2 месяца назад

    Fegegta suna new

  • @Merkeb_444
    @Merkeb_444 3 месяца назад

    ያቀረብከው ነገር ጥሩ ነው፤ እናመሰግናለን።ግን ስለራስህ ከንቱ ውዳሴ አበዛህ!

  • @JemalSeid-c6v
    @JemalSeid-c6v 2 месяца назад +1

    ስለ ሳቅ ያልከው ነገር እደተርዳሁት ከሆነ ተሳስተሀን ሰውን ስታገኝ (ሰላም ስትል) ፈገግ ማለት ሱና ወይም የነብያችን ፈለግ ነውሰሉአይሂ ወሰለም
    እና ሰውን ሰላም ስትሉ ፊተ በሻሻ ሁኑ ሁሉንም ተቀበሉ ብዬ እደራሴ አልመክርም ከሀይማኖታችሁም ጋ እያነፃፀራችሁ ጭራሽ ሳይንስ ብቻ ተከታይ እዳትሆኑ

    • @JemalSeid-c6v
      @JemalSeid-c6v 2 месяца назад

      ከአረዳዴ ተሳስቼ ከሆነ አስረዱኝ

  • @AnisaAlamaw
    @AnisaAlamaw 3 месяца назад +2

    የዛሬው አልተመቸኝም ፈገግታ ሱና ነው

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 3 месяца назад +2

      Sele sak newo Yastemarewo. Mejemerya dereja Adamtu suna menamen Yanchi Sewuya yetsafewu Derset newo. NOT EVEN TRUETH NOT SINCE NEVER HAD ANY EVIDENCE. KEEP IT IN UR RELEGION GARBEGGE

    • @AnisaAlamaw
      @AnisaAlamaw 3 месяца назад

      @@betelhembeyene6040 ልክ ነሽ እኔምለው አይገባሽም ስለዚህ አልፈርድብሽም

    • @MednaMedna-w4l
      @MednaMedna-w4l 3 месяца назад

      ፈገግታ ሱናነው ብለዋል ግደሞ ዲበር አትለፎ እዳሉም አስታውሺ ሁሉም ገደብ በመጠንነው ሀቢበቲ አቅራቢውም ጅል ብለው እስክ ፈርጆህ አትሳቅ ነው የተፈለገበት

    • @AnisaAlamaw
      @AnisaAlamaw 3 месяца назад

      @@MednaMedna-w4l ልክ ነሽ ግን ፈገግታ ውድ ነገር አይደለም ለማለት ነው በየመገዱም ያሽካኩም አላልኩም ግን ለማታቂውም ሰው ቢሆን ፈገግታ መልካም

  • @Abrt101
    @Abrt101 3 месяца назад

    Nah bro, it's Wrong advice

    • @shantta
      @shantta  3 месяца назад

      I'm not the speaker. I'm just translating what he said.

  • @ElhamAhmed-h2s
    @ElhamAhmed-h2s 3 месяца назад

    Wrong Advice That Is Not True 👈What Are You Talking about? Not Smailing Is So Disaster & Depression And Ezhi In Wechi Ager If You Don't Smail You Are Nothing.👈 I Think You Are Talking About Erasen Maskeber Malet Mekolel Malethe Nyew Like Old Schools Atesaku Kesakachu Tenkalchu Sew Ayakebrachum Endemibalew Yenbere Malet Nyew👈 Anyway Long Story Short Ezhe Wechi Ager If You Don't Smail You Could Lose Your Job And People Can See You Like Depressed Person And Not Smailing Also Sighn Of Unhappy Person.👈 And Who Doesn't Smail Also Could Have Malazma In There Face. 😂.

    • @shantta
      @shantta  3 месяца назад

      Could you explain your thoughts more clearly? I didn’t quite understand what you meant.

  • @fitwigebrehiwet1522
    @fitwigebrehiwet1522 3 месяца назад

    Disagree

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 25 дней назад

    Thanks

  • @Alem844
    @Alem844 3 месяца назад +1

    እናመሰግናለን🙏

  • @FiroMen-d3m
    @FiroMen-d3m 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @HayatSeid-e7l
    @HayatSeid-e7l 2 месяца назад

    ❤❤❤