ቤት በርካሽ እንዳያመልጣችሁ! | ሁላችሁም የምትገዙት ቤት - የሚሸጥ አፓርትመንት ቤት በአዲስ አበባ 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024

Комментарии • 82

  • @keftube
    @keftube  Год назад +6

    በዚህ ቪዲዮ መረጃ አቀራረብ ላይ 9 ሺ የሚለዉ 9 መቶ ሺ በሚል እንዲስተካከል እየገለጽኩ ለተፈጠረዉ የቁጥር አጠራር ግድፈት ይቅርታ እጠይቃለሁ፡፡ ቤቱን መግዛት የሚፈልግ በ 09 53 98 88 21 ላይ ደዉሉና ከሽያጭ ባለሙያዎች ጋር ተገናኙ፣ ሳይቱንም ተመልከቱ፡፡

    • @josephkibur
      @josephkibur Год назад +1

      ድርጅቱ ስም? ቦታው የት ነው?

    • @tsigewongel8203
      @tsigewongel8203 Год назад

      እሪል እስቴቱ ስም የለውም እንዴ😂?ስታቀርብ ሙሉ መረጃ ይሁን !!

    • @adera6007
      @adera6007 Год назад +1

      ስልክህ አይነሳም ለሶስት ቀን ቢደወልልህም

    • @wesenareya6789
      @wesenareya6789 Год назад

      Selik ayenesam

    • @aberatekalign2699
      @aberatekalign2699 Год назад

      የውሽት መረጃ አትስጠን
      ለሶስት መኝታ ቤት ሙሉ ዋጋ
      13ሚሊዮን ብለኸን
      ለመመዝገብ ስንሄድ
      16ሚሊዮን
      ለምን የውሽት መረጃ እያቀረባችሁ ጊዚያችንን
      ታጠፋላችሁ :

  • @helenkebede9089
    @helenkebede9089 Год назад +15

    ሰላም ላንተ ይሁን ስለምትሰጠው መረጃ በጣም አመሰግናለሁ እንፎርሜሽን የሁሉም ነገር ቁልፍ ነውና
    1- የሪል ስቴቱ ስም ማን ነው?
    2- ቤቱ በስንት አመት ውስጥ አልቆ ለርክክብ ይቀርባል?
    ሌላው ደግሞ የምንዛሪ ዋጋ በየግዜው ከፍና ዝቅ ስለሚል በምንም ሁኔታ ውስጥ ቢሆን ከተባለው ዋጋ ጭማሪ እንደማይጠይቁ ምን ዋስትና አለ
    ሌላው ደግሞ የሚደረገው ውል በህጋው መንግድ ነው። ከዚህ ጋር ተያይዞ ህዝብ እንዳይጭበረበር ምን የህግ ከለላ አለው።

  • @addgizaw7059
    @addgizaw7059 Год назад +25

    ውድ ነው ። በሰባት ዓመትም አያልቅም ከዚያ ገዘባችንን ሰብስበው አስመጭ ሆኖ ይሰራበታል ። እና ወንድሜ ባለ አንድ መኝታ ኮንድንየም 3.5 ሚሊየን ብገዛ ኪራዩ 12 ሺህ በላይ ነው ። በ7 ዓመት 1ሚሊዮን ገቢ አለኝ ።

  • @tesfayeberhe3545
    @tesfayeberhe3545 Год назад +4

    ወገኔ ተጠንቀቅ እነዚህ ዩቱበሮችን አትመን ❤❤❤❤

  • @astertube8785
    @astertube8785 Год назад +4

    ከፍ ዩቱብ ሰላምህ ይብዛ በርታልን እኔ ፆሎቴ ሁሉሊም የኢትዮጵያ የቤት ዋጋ እና የኑሮ ውድነት እንዲቀንኸነው

  • @maronetadesse2247
    @maronetadesse2247 Год назад +3

    በናትህ አትዱከም እንኮን ልደዉልልህ ብትደዉል እንኮን አታነሳም እና ዉጪ ባለው ሰው በጊዜዉ አትቀልዱበት የሄዉ ሰሙን ባልጠቅሰም በ2አመት ያልቃል ተብሎ የገባሁበት ሪል እሰቴት የህዉ 5 አመቱ መጣ እና በ2አመት እረከባለዉ ብዪ እቤቴን ሻጩ አሁን ጨረቃላይ ወድቄያለሁ ሰለዜህ ወንዱሜ ውጭ ላለችው አሰቤ ነው ካልክ በጣም ገደል ጫፍ እንደማቆም አሰበዉ

    • @alemhurst3350
      @alemhurst3350 Год назад +1

      ከየትኛዉ ሪል ሰቴት ነዉ የገዛሀዉ(ሽ)

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i Год назад +3

    ስቲዲዮ 4.7 ሚሊየን ከምገዛ ዱከም ወይም ገልአን የተንጣለለ 140 ካሬ ቪላ እገዛበታለሁ። እርካሽ ነዉ እያልክ ታታልላለህ ።ኸኸኸኸኸኸ አዛኝ ትመስላለህ ነገር ግን ህዝብን ለሌባ ነጋዴ ማጅራት ታስመታለህ።ኸኸኸኸኸኸ

  • @zuriashhaiiu4857
    @zuriashhaiiu4857 Год назад +1

    ምን እምነት ኖሮን ነው????
    በገዛ አገራቸው በወለዱበት በከበሩበት ቤታቸውን አፍርሰው እያፈናቀሉ ምን ዋስትና ያለው መንግስት አለና??????
    ወንድሜ ጥሩ መንግስት ሲኖረን በፈጣሪ ፍቃድ እንገዛለን።

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye1844 Год назад

    እኔ እኮ ያለቅ መስሎኝ ስትዶ ልገዛ ነበር ለምን ያለቀ አታቀርብልንም ለማንኛውም እናመሰግናለን ❤️❤️❤️

  • @abebaalle6516
    @abebaalle6516 Год назад +1

    እንዴት ይታመናሉ? ክህደት ህግ የሆነበት ግዜ ላይ እንዳለን እየታወቀ? አንተም ሀጢዖት አትግባ ወንድሚ

  • @Richmanabush
    @Richmanabush Год назад

    በጣም ዉድ ነዉ

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 Год назад +1

    ሰላም ወንድም ለምሰጠን ኢፎርሜሽን በጣም አመሰግናለሁ

  • @bekeleyosef5994
    @bekeleyosef5994 Год назад

    ያስቀመጣችሁት ስልክ የራሳችሁን ነው ዋትስአፕብ አለው እንደዚህ የለ ቤትም ድርጅትም የለምለቢዲዮ እይታ ብላችሁ ነው የሰውን የልብ ትርታ ስለምታውቁ ነው ሰው ላይ አትቀልዱ ከሰራቹ ትክክለኛ ቢዲዮ ስሩ

  • @raneems2086
    @raneems2086 Год назад

    ወይ ጉድ ብረካሽ አላለም በሚለየን እየጥራ

  • @teshomeabebe9915
    @teshomeabebe9915 Год назад

    ውድ ነው realestate ቤት አልሚዮች በጣም ይገርሙኛል በገዢ ገንዘብ ሰርተው እንሽታጥላችሁ ይሉናል::ልዩነቱ መሬት ስላላቸው ብቻ ነው::

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 Год назад +1

    How long will take for the developer to finish building and hand over the apartment? Tell us the intervals in terms of months or years schedule to make the payments. Thank you.

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 Год назад +1

    It's difficult to believe real estate companies. It's difficult to pay early and just only hoping and waiting them to finished z construction It's ridiculous This is Ethiopia no real state companies keep there promise. It's wasting time and money.

  • @ensqatube8020
    @ensqatube8020 Год назад +3

    የካምፓኒው ስም ምንድነው?

  • @see12334
    @see12334 Год назад

    ሪል እስቴት ማመን ቀብሮ ነው እኔ በሁለት አመት ቤት ትረከባላችሁ ብለው ገንዘባችንን ተቀብለው እስካሁን አምስት አመት ሆነው

    • @alemhurst3350
      @alemhurst3350 Год назад

      i hope it not ፀሀይ real estate😮ከማን ነዉ የገዛሀዉ

  • @Emuyeko
    @Emuyeko Год назад +3

    What is the name of the company?

  • @solomondamesa2590
    @solomondamesa2590 Год назад

    Befelor yewaga leyunet yelewem. Weyi

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 Год назад

    ጨረቃ ላይ ነዉ ወይስ ጨረቃ apartment በ ጩሉሌዎች?
    ጥንቃቄ አርጉ በቅናሽ ሚባል ነገር ለመከጀል ነዉ።

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Год назад

    Welcome to brother thank you so much

  • @sentatessma6690
    @sentatessma6690 Год назад

    Thank you again

  • @jovaneabraham3371
    @jovaneabraham3371 Год назад

    የአያትን ግራንድ ሞልን CMC አቅርብልን አዲስ ሂሳብ ወቶል👍

  • @solomondamesa2590
    @solomondamesa2590 Год назад

    Befelor yewaga. Leyunet. Yelewm weyi

  • @uhrf3426
    @uhrf3426 6 месяцев назад

    በሰንት አመት ነወ ሰርታችሁ የምታስረክቡን

  • @ensqatube8020
    @ensqatube8020 Год назад +3

    ርካሽ ነው 😂😂😂 ሊበላ

  • @addiegebremariam1778
    @addiegebremariam1778 Год назад

    በስንት አመት ያልቃል ?እደው 2 ደርሰ 5 ላይ እያልን አመት መቁጠ እንዳይሆን ብቻ

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Год назад +2

    ውድነው

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram5592 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @uhrf3426
    @uhrf3426 6 месяцев назад

    የት ነው የመሚገኘው

  • @lukassettena6220
    @lukassettena6220 Год назад +3

    ቦታው የት አከባቢ ነው

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 Год назад

      ለቡ ብሏል መንገድ ዳር አዲሱ መብራት አደባባይ የሚሰራው ድልድይ ፊት ለፊት ያለው ይመስለኛል ።

  • @hananek8583
    @hananek8583 Год назад

    Ahunm ale?please let me know

  • @michaelchristian754
    @michaelchristian754 Год назад

    ምንም የተለየ ነገር አላመጣህም ምነው የርካሽ ቁጥር ጠፋብህ በዚህ ህዝብ የሚቀልድበት በዛ

  • @brtukanoma1640
    @brtukanoma1640 Год назад

    በናታችሁ አትቀልዱብን

  • @Richmanabush
    @Richmanabush Год назад

    it's very expensive brooooooo

  • @edentefera6609
    @edentefera6609 Год назад

    It is too long 19 floors ???

  • @user-uh2iz1ei6r
    @user-uh2iz1ei6r Год назад

    Bahagere laye labet abqagen 🇬🇭🇬🇭🇬🇭

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Год назад

    ብታው ሲታይ ስራው የቆመ ነው የሚመስለው 🤔

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 Год назад

    Is Lebu near Alemgena?

  • @Truth-ob7eh
    @Truth-ob7eh Год назад

    ተው ባክህ? በጣም ቅናሽ ዋጋ ነው አልክ የኛ ደላላ

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 Год назад

    ክፍለሀገር ስሩ

  • @chicago9458
    @chicago9458 Год назад

    Hahahaha adera adera adera kalgezachiw atidewilu ye ethiopia 🇪🇹 sales and marketing gud new

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye1844 Год назад

    በስንት አመት የምያልቅ ነው

  • @arditube5698
    @arditube5698 Год назад

    ስም የለውም ካምፓኒው??

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso Год назад +1

    Hahaha ቤት በቅናሽ ነው😂😂😂😂 ወይ ጉድ

  • @AmenBemni-mu2eg
    @AmenBemni-mu2eg Год назад

    Yat new botawe yte akababe new

  • @wesenareya6789
    @wesenareya6789 Год назад

    Botaw yet new ?

  • @solomeabebe9347
    @solomeabebe9347 Год назад +1

    I appreciate your effort. However, I would like to see those houses that are completely finished, regardless of their prices. Specially where corruption is in the making, I better stay away there I am now. Where there is no peace I refrain from spending my hard earned money. So please be specific, else your information does not worth be listen to and or watch your advertisement. With all respect.

  • @mimiayele3992
    @mimiayele3992 Год назад

    Wede nwe

  • @samsonsileshi4201
    @samsonsileshi4201 Год назад

    ካምፓኒው ስም የለውም ወይ?

  • @tesfayeberhe3545
    @tesfayeberhe3545 Год назад

    ማንም አያምንህም ።

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 Год назад

    Do not trust this kind of cheating.

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 Год назад

    ትቀልዳለህ አያት ከዚህ ባነሰ ዋጋ አለልህ 😮

  • @dagnachewworkalemahu7010
    @dagnachewworkalemahu7010 Год назад

    በቃ ካምፓኒ ነው! ድርጅቱ ስም የለውም? ወይስ አንተ ዩቲዩበርም ደላላም ነህ? "የዚህ ቤት ነው" ስሙ?

  • @ethiopia7387
    @ethiopia7387 Год назад

    Where the money 😅

  • @Richmanabush
    @Richmanabush Год назад

    May be he went mony for finishing 😂😂😂😂😂😂

  • @habtamuzena7382
    @habtamuzena7382 Год назад

    ቤት ገዝቼ አብይ አህመድ የኦነግ መሪ ያፈርሰዋል። ስለዚህ ለምን እገዛለሁ። አሁን የሚገዛ ካለ ኦነግ ብቻ ነው።

  • @semiramuhammed8189
    @semiramuhammed8189 Год назад

    Ere bakeh lela metelew yelehem rekash alalkem 😂😂😂 be ze ber lelam apartama ale yasmeselkew eko be hageretua beze waga ye hae apartama becha yale asmeselkew demo sem yelewem😂😂😂😂😂

  • @taman4308
    @taman4308 Год назад +1

    Ayiiiiiy ayimalkatanim banasa ayisatum? 😅

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Год назад

    እንዴት ነው ይሄ ሚልየን የሚለው ነገር የሰው ስም ነበር እኔ እማውቀው ቀልደኞች ናችሁ በጣም እኔ ስንት አመት እቅድ እይዝበት ነበር 1ሚሊየን ቢኖረኝ ወደዛ ሂድ ሌባ ሁላ

  • @avatar77777
    @avatar77777 Год назад

    ብዙም አትቀደድ ሌባ ይህ ነው ቅናሽ ጥናጅያም 😊

  • @misikiradane435
    @misikiradane435 Год назад

    ተራ ሌባ ነህ።ርካሽ ነው ትላለህ😂😂😂😂ጨባርባርቱ

  • @mahbubmahbub6067
    @mahbubmahbub6067 Год назад

    ቀደ ዳ