Ethiopia ብድር በቀላሉ ለመዉሰድ ከባንክ እና ከማይክሮ ፋይናንስ የቱ ይሻላል? ለምርጫ እንዲሆናችሁ ይሄንን ተመልከቱ!
HTML-код
- Опубликовано: 14 июн 2024
- Ethiopia ብድር በቀላሉ ለመዉሰድ ከባንክ እና ከማይክሮ ፋይናንስ የቱ ይሻላል? ለምርጫ እንዲሆናችሁ ይሄንን ተመልከቱ!
አነስተኛ ገቢ ያለዉ ሰዉ የቤት ባለቤት መሆን ይችላል፡፡ (100% እዉነት) ብድሩን ያለተጨማሪ ማሲያዣ ማግኘት ይችላሉ! ethiopian housing financing solution
የቪዲዮዉ ይዘት፡-
ተመልካቾች ቪዲዮዉን እስከመጨረሻዉ ሲመለከቱ
አነስተኛ የወር ገቢ ያላቸዉ ሰዎች በአጭር ጊዜ ቁጠባ እንዴት ቤት መግዛት እንደሚችሉ መረጃ ያገኛሉ
ለቁጠባዉ የሚረዳቸዉን ልምዶች እንዴት ማዳበር እንደሚችሉ ዝርዝር ተመክሮዎች ይቀርባሉ
የማይክሮ ፋይናስ ድርጂቶች አስራርን በማስረዳት ቤት ፈላጊዎች ምን አይነት ዝግጂት ማድረግ እንዳለባቸዉ ጥቆማ ያገኛሉ
መበደር ለሚፍጉት ገንዘብ ምን ያህል ገንዘብ መበደር እንደሚችሉ ፍንጭ ያገኛሉ
ቤት ለመግዛት ጊዜዉ አሁን ነዉ! የቤት ሻጭ ቁጥር ጨመረ…ገዥ ጠፋ አስገራሚ ዜና በአዲስ አበባ addis ababa ethiopia house information, ሰበር ዜና 60,000 የፋኖ ሰራዊት በኤርትራ በርሃ | ፋኖን የሚረከቡት ቤት በሪቼ አካባቢ !! mereja hose information ethiopia. በአዲስ አበባ አስገራሚዉ አፓርትመንት ቤት ለሽያጭ ቀረበ !! በ70% የባንክ ብድር የቀረበ mereja hose information ethiopia ተሰርቶ የተጠናቀቀ አፓርትመንት ቤት በካሳንችስ እንዳያመልጥዎ !! በ20 ዓመት ዉስጥ ከፍለዉ የሚጨርሱት ቁልፍ ወዲያዉ ethiopia house mereja 08. ethiopia film, new ethiopia film, new ethiopia movie
arts tv,abel birhanu,addis abeba,comedian eshetu,ebs,ethio review,ethioinfo,ethiopia,fegegta ract,gebeya,kidame gebeya,meek1one,merkato tube,price,seifu on ebs,sheger gebeta,zetenegnaw shi,መርካቶ,በአዲስ አበባ,በእሁድን በኢቢኤስ,ባላገሩ ምርጥ,አብይ,አዲስ መረጃ,ኢትዮጵያ,ዋጋ,ገበያ,sayi tube today,sayi tube,kef tube,wollo tube,zemedkun bekele,የመሬት መረጃ,የሀዋላ መረጃ,የምንዛሬ መረጃ,ebs sunday show,ethiopian music 2023,የአማራ ፋኖ,የአማራ ልዩ ኃይል,/በስንቱ/ Besintu,Anchor Media,Medlot I መድሎት | Addis Media አዲስ ሚዲያ | Ethiopian Daily | Dereje Habtewold | Ethiopia | Ethiopia News Хобби
በፈጣሪ ኣልክ እኮ እሺ እኔ ላይክ ኣርጌያለሁ በርታ ጥሩ መረጃ ታመጣለህ
በጣም አመሠግናለሁ የባለፈው ጥያቄ ተመልሶልኛል
በርታ አሪፍ መረጃ ነው
Ebakhn ytgnaw Mickrofeinance Artikel endehonee ena Adrashachewn please.
Amesegnalhu
Geta yibarkihi sile merejahi,yetu newu micro finansi yemishalen?
አመሰገናለሁ እኔ ግን የምፈልገው ምን አልባት ብር ሳገይ መክፈል ነው የምፈልገው
Eshi anameseginalen kifle hager edet magignet enchilalen?
Sele miregjahi enamesgne alne
Micro finance yewelde metenachew ansetegna wyem ke 7 percent wyem anstegna eneman nachew please 🙏
Egha lemadam kememoce yemiuno yetw new endates mebedre yecalal
Gobezi berta wandm
Konjo endehone ena tru nigeren
This is not comprehensive.
In absoulute term microfinancea charge 25%and above interest and the period of return is very short for microfinance, max 5 years but uaually 3 years. How about the value of the colateral.
It is just another way of exploitation targeting the middle and lower class.
የያዙት መረጃ ትክክል አይደለም! ወይም ወቅታዊ አላደረጉትም፡፡ አሁን ያሉ የማይክሮ ፋይናንስ ምህበሮች የማበደሪያ የወለድ ምጣኔ ተለዋዋጭ ነዉ፤ ከ 14.5 እስከ 22 ፐርሰንት ወለድ የሚያስከፍሉ አሉ ባንክ አሁን ላይ 25 ፐርሰንት ደርሷል፡፡ ስለዚህ የያዙት መረጃ ወቅታዊ አይደለም፡፡ እባክዎን desecration ላይ ያሉ ሪፈራንሶችን በማነጋገር መረጃዎን ያዘምኑ!