የመጀመሪያዋ ቀን ማታ ጫጉላ ያጋጠመው ...😅

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @aminamuhammed1450
    @aminamuhammed1450 2 года назад +179

    ያረቢ ላገቡት ያማረ ትዳር አድርግላቸው ላላገባነው ሷሊሁን አዛኙን አላህ ይወፍቀን በስደት በብቸኝነት የመኖር ተስፍየን አጨለመብኝ በስ አልሀምዱሊላህ አለ ኩሊ ሀል

  • @frdosmussa3182
    @frdosmussa3182 2 года назад +458

    እስኪ ይቺ ቀን የናፈቀቻቹህ በላይክ አሳዩኝ አላህ ይወፍቀን ያረብ

    • @amriyaferejo6600
      @amriyaferejo6600 2 года назад +4

      😂አሚን🌺💕

    • @frdosmussa3182
      @frdosmussa3182 2 года назад +7

      ያሲቃል እንዴ መቼም ሁላቺንም ለማየት ይየጠብቅን ነው ብዬ ነው

    • @amriyaferejo6600
      @amriyaferejo6600 2 года назад +2

      @@frdosmussa3182 ይቅርታ ደስታ ነው ያሳቀኝ እኔም እንዴ እዳጋጋዉ ቢታዪ

    • @ስደትመምህሬ-ቸ9ቈ
      @ስደትመምህሬ-ቸ9ቈ 2 года назад +2

      እኔን ክክክ

    • @frdosmussa3182
      @frdosmussa3182 2 года назад +5

      @@amriyaferejo6600 ኢንሻ አላህ አይቀርም አንድ ቀን

  • @istiqamahtube313
    @istiqamahtube313 2 года назад +103

    አቤት ኡስታዝ ነገሩን ስትናገርኮ በጣም ቀላል አድርገህ ነው፣ የአላህ መልክተኛ የሲሩ ወላ ቱአሲሩ ከተባሉት ያድርግህ አቦ 😊
    የሰማ ምጣደ ላይ የተጋገረ እንጀራ ያምራል ይጣፍጣል.... ያ ረብ እንጀራችንን አውጣልን🤲🏼🤲🏼

  • @saratube9100
    @saratube9100 2 года назад +383

    አይ ሀሰን ወንድሜ በገጠር ሲዳሩ እዛች የተጣበቀች ጫጉላ ውስጥ አጣብቆ መከራዋን ያሳያታል ሰላሙአለይኩም እንኳን አይላትም ፊቱን እንኳን በማግስቱ ነው የምታውቀው የሚገርመኝ ደሞ ሚዜዎቹ አብረው ማዳመጣቸው እየየየየየየ ይገነዛል ያረቢ ከዛ ይሞክራል ደም ካላሳየኸን አናምንም ሉታል ያሳያል ከዚያ ይፎክራሉ ሆ ይላሉ ገንፎ ይገነፋል ወላሂ ቤተሰቦቸን ሳስብ ይደክመኛል አላህ በቀጥተኛው መንገድ ያኑረን ሙስሊም ብቻ መባል ትርጉም የለውም

    • @rukiya6481
      @rukiya6481 2 года назад +10

      ያአላህ እንድህም አለ

    • @ሀይኪየጃማልጂ
      @ሀይኪየጃማልጂ 2 года назад +16

      ክክክክክክ አይ ሳራየ የኛወቹእኮ ይለያል ብቻ ያገባነውአልፈነዋልአልሀምዱሊላህ አሁንማይባስ በጀዋል ይቀዱታልድምጻቸውን ተዴብቀው ቱቱቱ 😂😂😂😂

    • @ሀይኪየጃማልጂ
      @ሀይኪየጃማልጂ 2 года назад +6

      @@sa-wx3eq ክክክክክ አወእኛጋእዴዛናቸው ማማየ

    • @ታኩር31
      @ታኩር31 2 года назад +7

      ወሊሂ እኛም አገር በዚህ መልኩ ነው የምናገባው

    • @ሀይኪየጃማልጂ
      @ሀይኪየጃማልጂ 2 года назад +3

      @@ታኩር31 ክክክክክ ብዙቦታገጠራማውእዴዚህነው

  • @saratube9100
    @saratube9100 2 года назад +79

    ወንድም ሀሰን በላይነህ ጀዛኪላህኸይር በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው

    • @byygoh
      @byygoh 2 года назад

      Ayidelam ena aladerakum

    • @omrahimfohfff9312
      @omrahimfohfff9312 Год назад

      ​@@byygohጅዛኮምአላህከርር

  • @Amanfashion1
    @Amanfashion1 2 года назад +136

    ለባሌ ያገባሁ ቀን ይሄ ቪደዎ እከፍታለሁ 😂

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    በጣም አስፈላጊና ምርጥ ትምህርት ነው ያረብ መልካም ትዳርን ወፍቀከኝ ለባሌ ምርጥ ሚስትና ለልጆቼ ምርጥ እናት የምሆን አድርገኝ ላላገባነው መልካም ትዳርን ላገቡ ሷሊህ ልጆችን ይወፍቀን በዱእ እንበርታ አብሽሩ😗 አይ ወንድሜ አሁንኮ ሲጋቡ እዩን እዩን ሲጣሉ ደግሞ ሚስጥራቸውን በአደባባይ ገመናቸውን መዝራት አኡዙቢላህ ነው አላህ ይጠብቀን

    • @temrietemrie
      @temrietemrie 7 месяцев назад

      አሚን እህቴ

    • @OusmanAhmed-uf1ir
      @OusmanAhmed-uf1ir 5 месяцев назад

      ኧረ እህቴ ሷሊህ ሚስት ፈላጊ ነኝ አላህ ይወፍቀን

  • @ليلى-ق2ظ1د
    @ليلى-ق2ظ1د 2 года назад +39

    አትሻብኝ የኮሜታተሮች ነገር አሳሳቢ ነዉ አይ የኛ ነገር

    • @woyay2095
      @woyay2095 2 года назад +1

      ሳህ ወላ ሀያእ እሚባል ነገር ጠፍ በቃ አላህ ይዘንልን

  • @ٱمينورعيني
    @ٱمينورعيني 2 года назад +122

    ዋናዉ የሱ ነዉ ማለቴ ባል ተብየዉ ጀግና ከሆነ እሷ እዳፈራ ያዝናናታል ስሜቷንም ይረዳታል ግን በጣም እሚጨንቀዉ ቤተሰብ ጋ ከሆነ ከባድ ነዉ እኔ ኒካ አስሮ ከሱ ቤተሰብ ጋ ነበር የወሰደኝ ያአሏህ ጭንቀቱ አትጠይቁኝ ከባድ ነዉ ብቻ አልሀምዱሊላህ አሁን ላይ ይስቅብኛል ያኔ የሆንኩትን እያነሳ ሀባይብ ትዳር አትፍሩ ትዳር ዉስጥ ያለዉን ኒእማ የሚቀዉ ትዳር ዉስጥ ያለ ነዉ ያዉ ይች ዱኒያ ሳወዱ አስገድዳ ተራርቆ ለመኖር ታረጋለች ቢሆንም አልሀምዱሊላህ ትዳር ጡሩ ነዉ ተዘወጁ ሰዉ የሚላችሁን አትስሙ እከሌ ተፋታች እከሌ ፈታ ቢላችሁ ትዳር ማለት የሄ ከሆነ ይቅርብኝ አትበሉ ዱአ አርጉ እኔ በፊት ሁሌም ዱአ አረግ ነበር ጓደኞቸ ይስቁብኝ ነበር ለትዳር ዱአ አታርጊ በራሱ ይመጣል ይሉኝ ነበር ግን እኔ የጠየኩትን ምንም ሳያጎል ሰቶኛል አልሀምዱሊላህ ጎደኞቸ ያሉበትና እኔ ያለሁበት በጣም ይራራቃል አሏህ ሷሊህ ትዳር ይስጣችሁ ያገባነወንም አሏህ እስተመጨረሻዉ ያሳምርልን

    • @እሙሠብሪና
      @እሙሠብሪና 2 года назад +1

      አሚንንን እህቴ

    • @Rነኝ-n6g
      @Rነኝ-n6g 2 года назад +1

      አሚንን እህቴ ኤከሌ ታፈተች ሲሉ ወለሂ በጠም ነው ሚፈረ ትደር ኢንደዚ ከሆነ ይቅርብኝ ይለለው አንደንዴ ቢቻ አለህ ሰልህ በል ይስጠኝ የረብ

    • @حليمةبنتعليعلحبشي
      @حليمةبنتعليعلحبشي 2 года назад +1

      አሚንንንንንንንን ያርብብብብ

    • @temrmuhammed6635
      @temrmuhammed6635 2 года назад

      አሚንንንንንንንያረብ

    • @ٱمينورعيني
      @ٱمينورعيني 2 года назад +5

      @@Rነኝ-n6g አብሽሪ እህቴ አሏህን ተወከይ ዋናዉና አስፈላጊዉ ትዳር ዉስጥ መተማመንና ግልፅ መሆን ያስፈልጋል ሌላዉን ለአሏህ ተይዉ ያች እህትሽ የተፈታችዉ የራሷ ምክናያት ይኖራል ትዳር ዉስጥ ሲገባ ደሞ ሁሌም ደስታ ሁሌም ፍቅር ብቻ አስባችሁ አትግቡ ምክናያቱም ፍቅር እዳለ ጠብም አለ ጠብም እዳለ ፍቅርም አለ ዋናዉ ነገሮችን ለመቆቆም ትግስት ያስፈልጋል ሰወች ሁላችንም ፍፁም አይደለንም ዱአ ብቻ አርጉ የኔን ተሞክሮ ነዉ ያካፈልኳችሁ እኔ በፊት እከሌ ተፈታች እከሌ ሚስቱን ፈታ ለዝህ ነዉ እደ ትዳር ማለት ሲሉ ወሏሂ አይዋጥልኝም አሏህ ለኔ ጡሩ ይሰጠኛል ነበር የምላቸዉ እናም ተስፋ አትቁረጡ

  • @MakkaMakka-g7p
    @MakkaMakka-g7p 3 месяца назад +3

    መሸአላህ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ አብሽር ቀጥልበት

  • @hawamohammed2571
    @hawamohammed2571 2 года назад +65

    ችግሩ ወዶች አያዳምጡም ማለቴ ብዙውን የምንከታልህ ሴቶች ነን

  • @ليلى-ق2ظ1د
    @ليلى-ق2ظ1د 2 года назад +62

    መገንኔ እደት ታልፍ ይሆን ጭቀቱም እዛዉ አደረሰኝ
    ሱበሀን አላህ
    አልሃምዱሊላህ
    ላኢላሀኢለላህ
    አላህ አክበር

    • @Hያልተኖረልጅነት
      @Hያልተኖረልጅነት 2 года назад +1

      አብሽሪ የኔ ቢጤ ነሽ

    • @sikosilo1295
      @sikosilo1295 2 года назад

      ወላሂ እኔም ሁሌም ነው የምጨቀኝ ብቻ ያቀን ደርሶ እስከማየው ድረስ በሀሳብ ማለቄ ነው ያረብ አንተው አግራልን ወንድ ልጂን በጣም ነው የምፈራው ከሱጋር ስሆን የምሞት ነው የሚመስለኝ 😥😥 አይይይይይይ

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 года назад

      @@sikosilo1295እ የምርሽን ነው

    • @أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي
      @أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي 2 года назад +1

      @@Nejat197 አኪዲ ክክክክክክክ አረ በሳቅ አቺሳ

    • @semira6773
      @semira6773 2 года назад

      ወይኔ፡ገናለገናውተጨነኩ

  • @መኪቦረናዋ.እሙ.ኢክሩ
    @መኪቦረናዋ.እሙ.ኢክሩ 2 года назад +78

    ምነው ኡዝታዞቺን የሚያዳምጥ ጠፋ አኬሩዘመን
    ላይክ አድርጉን አይከፈልበትምአብሽሩ

  • @Sariy177
    @Sariy177 2 года назад +94

    ፍትህ ፍትህ ለእሰረኞቹ ፍትህ እና ትኩረት

  • @ቲቲቢትባባ
    @ቲቲቢትባባ 2 года назад +18

    جزك الله خيرن
    አላህ ለኛ የሚበጀውን ይምረጥልን ኢንሻአላህ

  • @MoonVip-u7p
    @MoonVip-u7p Год назад +3

    ሽኩረን ኡስታዝ ያቺን ቀን መቸም አረሳት አንሻአሏህ ❤❤❤❤❤❤

  • @አልሃምዱሊላህ-ወ2ለ
    @አልሃምዱሊላህ-ወ2ለ 2 года назад +46

    ወላሂ ምርጥ ትምህርት ነዉ ወዶችየ አዳምጡ ጠከር እደትሉ

  • @ጨዋነትየሙስሊመገለጫነዉ

    ሴቶችዬ ትንሽ 🤏ሚስጥራቹን ዋጥ አድርጉት
    እንዴ ምን ቀራቹ ጨርሳቹ የአልጋዉን ነገር ዘረዘራቹ እኮ ክክክክክ

    • @zinetmohammed5597
      @zinetmohammed5597 2 года назад +1

      ፈገግ አረጉን ተይ ይገሩን

    • @Seid404
      @Seid404 2 года назад +1

      @@zinetmohammed5597 🤣

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 2 года назад +7

    አቡ እረህማን አላህ ይጨምርልህ እኳን ት /ት ፈገግታህ በቂነዉ ይህን ሥል ዉዲህቶቼ ኮሜታቶች አማረኛ እዳታዞሮ ት/ት በጣም ቆጆነዉ

  • @ahmedmuhamed2882
    @ahmedmuhamed2882 2 года назад +7

    ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝ ጥሩ ምክርነው የሰጠህን ገና ላላገባነው ሁሉንም ግልፅ ለሆነልን ዲን አልሀምዱሊላህ የኛነገር ባሁኑሰአት ለሀላሉ መሽማቀቅ ለሀራሙ ደግሞ አይፈራም ግዜአችን ከባድነው

  • @hubihubi327
    @hubihubi327 2 года назад +39

    የኔ መሽኮርመም ምን ይሉታል😂😂😂
    ልክ ነህ ኡስታዛችን ጀዛከላህ ኸይር ሼር ለወንዶች ሰምታችኋል

  • @الحمداللهالىنعمةإسلام

    ኑማ እደኔ ወደፊት ጫጉላ የሚጠብቀው እንስማ ምክር

  • @wolloyewa
    @wolloyewa 2 года назад +28

    እረ ሴቶች ወደ የት እየተሄደ ነው ቲንሽ እንኳን ማፈር የሚባል ማፊ አጂብ ሁሉንም ማውራት መያዝ ልመዱ ላያችሁት ለሠማችሁት ሁሉ መኮመት የለብንም እኮ አደብ ይኑረን በናት 👀

  • @najatmohmeed3387
    @najatmohmeed3387 2 года назад +3

    ወላህ በጣም ጠቃሚ ምክር ጀዛክላሁ ኸይረን ኡስታዝ ሀሰን እኛንም በተማርነው የምንሰራ ያድርገን ያረብ አላህ ያግራልን

  • @إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا

    ጀዛካላህ ኸይርን ጀዛ ኡስታዛችን በሰማነዉ ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ነገር ግን እነሱ ያሉንን ሁሉ እሽ ባልናቸዉ ቁጥር በኛላይ የሚያደስሱት በደል ተቆጥሮ አያልቅም እንደሞኝ ያዩናል እኛ ሴቶቹ ለትዳራችን ብለን ዝቅ ስንልላቸዉ ወላሂ ምን ማለት እንዳለብኝ አላዉቅም በስ አላህ ሂድያዉን ይስጠን ለሁላችንም

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 года назад +1

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @zeynbaenidrs1731
    @zeynbaenidrs1731 Год назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ኡስታዝ ጀዛከላ ከይር ምርጥ ትምረትነዉ

  • @bvhussenyimam1366
    @bvhussenyimam1366 2 года назад +21

    ሽኩረን ኡስታዝ ያቺን ቀን መቸም አረሳት በልጅነት ነበር በገጠር አካባቢ አይ አሁን ቢሆን ነፍስ አውቀን ነበር የሚገርመው ያንው ባሌ ጋር ነኝ አልሀምዱሊላህ 2 ወልደናን

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 года назад

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @EzzXaa-o2l
    @EzzXaa-o2l Месяц назад

    ኡስታዝ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ጀዛከላሁ ኸይር ብዙ የማናቀውን ነገርሁሉ አሳወከን ማሻአላህ ተባረክ አላህ በጣምነው የምናመሠግነው

  • @عائشهعمر-ر7ج
    @عائشهعمر-ر7ج 2 года назад +67

    جزاك الله خيرا
    ወይኔ እኔ ፈራሁ 8 ቀን ይቀረዋል ሰርጌ አላህ እዳበጅልኝ ዱአ አድርጉልኝ አኸዋቲ

    • @hawamohammed2571
      @hawamohammed2571 2 года назад +11

      አይዝሽ እህቴ ያን ያህል አያስፈራም አብሽሪ አላህ ያማረ የሰመረ ያድርግልሽ መብሩክ እንመጣለን ሰምተሻል😅
      👏👏👏👏👏👏💓💓💓💓💓💓

    • @የትምብትሆንአላህንፍ-ኸ2ፈ
      @የትምብትሆንአላህንፍ-ኸ2ፈ 2 года назад +9

      በይ ትምህረቱን እድተገብሩ እሩጣችሁ አልጋላይ እዳወጡ ሠምተሻል🤪😂😂😂

    • @የትምብትሆንአላህንፍ-ኸ2ፈ
      @የትምብትሆንአላህንፍ-ኸ2ፈ 2 года назад +5

      መብሩክ አልፍ መብሩክክ 🌹🌹አላህ ያማረ የሠመረ ያረግላችሁ🌹🌹🌹🌹🌹

    • @ali3989
      @ali3989 2 года назад +3

      ማሽአላህ መጨርሻውያማርያድርግልሽ

    • @عائشهعمر-ر7ج
      @عائشهعمر-ر7ج 2 года назад +5

      @@hawamohammed2571 አላህ ያበሽርሽ ኢሻአላህ ትመጣላችሁ ኪኪኪ

  • @ዜድነኝየወሎልጅ-ቨ8ሐ
    @ዜድነኝየወሎልጅ-ቨ8ሐ 2 года назад +11

    ኧይ ወንድሜ ደግሞ የኛ ወንዶችምን ያውቃሉ ብሐህ እንኳን ሊያለማምድ ጠፍሩን ይዞ ነው የሚገባው ሥንቱ አለፈ ወላሒ

  • @ውደብለህጥራኝ-ዠ2ፈ
    @ውደብለህጥራኝ-ዠ2ፈ 2 года назад +8

    ጀዛ ከአሏህ ኸይረ አሏህ ትዳራችንን የተስተካከለ የተጣጣመ ያድረግልን ያረብ

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 9 месяцев назад

    ትክክል ነው ምታወራው አያፍርም የሚል ሰው ካለ ማያቅ ነው የማናቅ እኛ ብዙ ነገር አሳወከን ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይስጥልን ሀቅ ነው ምታወራው

  • @ቢንትአሊየጊራናዋ
    @ቢንትአሊየጊራናዋ 2 года назад +15

    እዴው ዝም ይሻላል ኡስታዙና ያላገባችሁ ሴቶችም ወንዶችም አዳምጡ ትጠቀሙበታላችሁ ።ያገባነውማ በክፉም ይሁን በበጎ አልፏል ብቻ አልሃምዱሊላህ አላህ ያሀገራችንን ወንዶች ልቦና ይስጣቸው ብቻ ግን የመጄመሪያው ቀን ከባድ ነው መቸም አይረሳ ኡፍፍፍ

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 года назад

      ወዮዮዮ

    • @አላሁመአኸፈዝና
      @አላሁመአኸፈዝና Год назад

      አታሳፈራሪያቸዉ እህቴ ክክክ

    • @Halema8-y8z
      @Halema8-y8z 3 месяца назад

      ክክክክክክክ ለወደፊታችን እናስተካልክ ሀይድ ላይ ሁኜ እንካን ያውቃል አያደርግም አልሀምድልላህ

  • @nafisasheref7615
    @nafisasheref7615 2 года назад +2

    ማሻ አለህ ጄዛ ከአሏህ ኸይር ኡስታዝ 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ሞሚነኝየማየናፋቂ
    @ሞሚነኝየማየናፋቂ 2 года назад +116

    ማነው እደኔ ትዳርን በጣም የሚፈራው

    • @ፋጡማ-መ6አ
      @ፋጡማ-መ6አ 2 года назад +1

      እኔ ካገባሺአፈሪም እክክክክክክ

    • @ዱኒያድካምብቻ
      @ዱኒያድካምብቻ 2 года назад +6

      ትዳር አያስፈራም. እህት. አሁን ደሞ የማትፈልጊዉን ወድ አግቢይ ብሎ የሚስገድድ የለ. በኛ ግዜ. በበተሰብ ፍላጎት ብቻ ነበር የምነገባዉ. ለዛዉም ቀይ. ይሁን ጥቁር ይሁን ሳናቀወ. በሰርጋችን ማግስ ነዉ መልኩ እንኴን የምናየው. አሁን ደሞ ምን ያስፈራል. አግቢይ

    • @ali3989
      @ali3989 2 года назад +1

      እኔ

    • @hayatzain6137
      @hayatzain6137 2 года назад +1

      እኔ

    • @rahmagesese5790
      @rahmagesese5790 2 года назад

      እኔም

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 8 месяцев назад

    ማሻአላህ ጀኩልከይረ አላህ ይወፍቀን ያረብ 😂

  • @ሁሉምያልፋል-ዀ8ሸ
    @ሁሉምያልፋል-ዀ8ሸ 2 года назад +10

    አላህ በሰማነው ተጠቃሚ እና ተግባር ላይ እምናውል ያድርገን

  • @Tube-ib9go
    @Tube-ib9go 2 года назад +11

    እኔ ካገባሁ 9ወር ሆነኝ አልሀምዱሊላህ ግን ባሌጋር በአካል አልተገናኘንም ግን የማሳስበኝ የመጀመሪያ ቀናቺን ነው እሱም እደኔ ነው አላህ ይርዳን እናም የሰመረ ትዳር እዳረግልኝ በዱአቺሁ አትርሱኝ

    • @القرآنالكريم-ب3ت3ظ
      @القرآنالكريم-ب3ت3ظ 2 года назад

      አላህ ያጠክርሽ ትዳራቺሁም ይባርክላቺሁ አላህ ግን ኮሜቶች አስፈራቺሁኝወላሂ አቀጠቀጠኝ እድህ ይጨቅ አይመስለኝም ነበር ኮሜት ባላነብ ይሻለኝ ነበርግን የኮሜት ፍቅር ስላለብኝ አነበብኩ😂😂

  • @hfch7727
    @hfch7727 2 года назад +3

    መሽአላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን

  • @ZakiyaShemsu
    @ZakiyaShemsu 4 месяца назад +1

    ማሻ አለህ አለህ ሁለችንም ሰምተን የምንጠቀም የድሪገንአለህ መልከም ትዳር ይወፍቀንየረቢ

  • @rabiamohammed9082
    @rabiamohammed9082 2 года назад +6

    ክክክክ አረ ሴቶች ቡለናችሁን ፈታችሁ ስንት ጉድ አለ ኮሜንታተሮች 🙄🙄🤣🤣🤣🤣🤣 ሚስጥራቸውን ዘረገፉ

    • @GhvFjc-px3uw
      @GhvFjc-px3uw Год назад

      🤣እህካሏቸውብዙያወራሉአረጉድ

  • @fafiyotub9997
    @fafiyotub9997 2 года назад +38

    ይሄን ምክር የገጠሮቹ ወዶች በሠሙት እነሡ ናቸዉ ብዙነገር የሚያበላሹት

  • @zinetmohammed5597
    @zinetmohammed5597 2 года назад +10

    ሤቶች በጣም ሀያ አጣችሁ በዛ በጣም በዛ ነጎደኛኳ አትናገሩ እያለ እደት በሚድያ ታወራላችሁ

  • @sneg2959
    @sneg2959 Год назад

    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ምርጥ ምክር ጀዛኩም አላህ ኸይራ ኡስታዛችን

  • @Nነኢማነኝአባቴመሳይ
    @Nነኢማነኝአባቴመሳይ 2 года назад +24

    ሁሌም ፈገግ እያልኩ አዳምጣለሁ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን

  • @مريم-ك8ج8ح
    @مريم-ك8ج8ح 10 месяцев назад

    ጀዛከላሁም ሀይረን ኡስታዝ አሏህ ይጨምርልህ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ኡሰታዙና ፈግታ የማይለይህ. ما شاءلله
    😂😂😂 የዛሬዉ ሼር ለገጠር ወንዶች

  • @እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ

    ያረብ ላላገቡእህቶቸና ለኔም አላህፈሪውን ወፊቀን ያከሪም።

  • @አልሀምዱሊላህአላኩሊ-ነ4ኸ

    ጥሩ ት/ት ነው ሽኩረን ፈገግ እያልኩ ሰማሁት ግን ኮሜንተሮች ሚስጥራችሁን ዝርግፍ አደረጋችሁት ኧረ እህቶች ሀያዕ ያስፈልጋል

  • @Samera-cn1mw
    @Samera-cn1mw 2 года назад

    ማሻአላህ ኡስታዜ ምርጥ ግጥም ነዉ አላህ ይጨምርልክ

  • @rahmatadss8225
    @rahmatadss8225 2 года назад +13

    ወሬህ አይጠገብም በጣም እየሳኩ ጨርስኩት እርጅም እድሜ ከመላው ቤተስቦችህ ጋር ኡሙ አብዱርህማንና አብዱርህማንን ስላም በልልኝ

  • @mulitejabirjamal2153
    @mulitejabirjamal2153 9 месяцев назад

    ህንሻ አላህ ኡስተዝ ሹክራን ጄዘከለህ

  • @hyaitr8929
    @hyaitr8929 2 года назад +4

    ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር እኔ አንተ እንዳልክው አይነት ሰው ነኝ አልሀምዱሊላህ አላህ ይጨምርልኝ

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 года назад

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @sadaali3375
    @sadaali3375 2 года назад

    ጥሩ ትምርት ነው ኡስታዝ ጀዛኪላህ ኽይር

  • @yassinonlinetv7948
    @yassinonlinetv7948 2 года назад +15

    ትዳር እፈልጋለሁ አላህ ይወፍቀን

    • @Aly691
      @Aly691 8 месяцев назад +1

      አሚን ይወፋቀን ያረብ

  • @rozamohammed9554
    @rozamohammed9554 2 года назад +1

    😃😃እያዝናና ትምርት ሹክረን
    አላህ ይጠብቀን

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 2 года назад +8

    ክክክክክክ አሁኑ እራሱ አጠገቤ ያለ መስሎኝ ፈራሁ

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 года назад

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

    • @thamarhassenwello8485
      @thamarhassenwello8485 2 года назад

      @@ramadantube እሺ ዉዴ አቺም አድ ርጊኝ

  • @lubabaKEDIR-xq3lt
    @lubabaKEDIR-xq3lt 11 месяцев назад

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይረን

  • @rakrak2215
    @rakrak2215 2 года назад +3

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ አይ ትግስት አላቸውዴ ወንዶች ክክክ

  • @aneenamoosa7272
    @aneenamoosa7272 Год назад +1

    ኢሸአላህ አላህ ይወፍቀን ሀላል የሆነዉን ትዳር❤❤❤

  • @አብዱልፈታህሙሳ
    @አብዱልፈታህሙሳ 2 года назад +9

    ወዶች ወድ ሲሆኑ አይደል ሌባ እጂ የሞላው እውነተኛ ባል የለም አባል ነው

  • @jameladarmaga4695
    @jameladarmaga4695 Год назад +2

    ውለሂ ምርጥ ትምህርት ነው ጀዛካአለህ ሌለው እኔ ምለው አልሀምዱሊላህ እስልምነቺ ሁለንም የስታምራል ሱባሀናለህ ከግኑኝናት ቦሃለ ውዱ ማድራግን አስተምራዋል ነሱለቺን ስትል አንድ የስተውስኩ ነገር ቲዝ አለኝ በለፍው እንዳዝህ ሰይንስ ግብራስጋ ግኑኝናት ስየስታምር በልና ምስት ግንኙናትን ከጫራሱ ቦሃለ ይተጣቡ ስል ሰማሁ ምክናቱም የብልት እንፌክሽንን ይከለከለል ለካ ነብየቺ ሰለሏህ አለይሂ ውሳለም ቀዲማው አስታምራውናል አልሀምዱሊላህ

  • @የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም

    ጀዛ ከአሏህ ኸይር
    ኡስታዝ አመጣኸው
    ጥያቂዬ ክክክክ

  • @HawaAdam-t7z
    @HawaAdam-t7z 4 месяца назад

    ኡስታዜ ጀዛኪላህ በሰማነዉ እምንጠቀም ያድርን

  • @youtoutube7668
    @youtoutube7668 2 года назад +5

    ኡስታዙና ጀዛከላህ ኸይር😂😂😂😱

  • @zedibatimuhamadi
    @zedibatimuhamadi Год назад +1

    jajahumalahi har wasatazi 🌷🌷🌷👍👍👍👍👍

  • @ደቡብወሎሃይቅYouTube
    @ደቡብወሎሃይቅYouTube 2 года назад +40

    ግን ምንም ከማያዉቁት ወንድ ጋር አብሮ መተኛት እንደት አይከብድም ወይ እኔ አፍራለሁ ገና ሳስበዉ 🙈🙈🙈😆😃

  • @ksablood6729
    @ksablood6729 10 месяцев назад

    ጀዛኩሙላ ኸይር ኡስታዝ

  • @ኢማንቢትኢስላምa31
    @ኢማንቢትኢስላምa31 2 года назад +14

    የኔ ማፈር ምን ይባላል. ዘና አረከን ኡስታዝ ሺኩራን ያላገባችሁ ተማሩ. እኛስ ተገላግለናል. ክክክክክክ

    • @HusseinMuhammed-tt3rn
      @HusseinMuhammed-tt3rn Месяц назад

      እኔ አላገባሁም ነይ በውስጥ አሰተምሪኚማ

  • @SamsungA04-t4d
    @SamsungA04-t4d Год назад +1

    ጀዛኩሙሏህ ኸይረን በጣም ሀሪፍትምህርትነው

  • @aishayoutube12345
    @aishayoutube12345 2 года назад +3

    የአላህ እንደት ደስ ይላል ማሻአላህ አሚን ወላ ጀዛኩም አላህ ኸይረን

  • @Tube-vc4kv
    @Tube-vc4kv 2 года назад +1

    ጀዛክ አላህ ህይርን ኡዝታዝ
    በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @saadaahmed4731
    @saadaahmed4731 2 года назад +11

    ያረብ የማላቅህ ባሌ ያተን ሀቅ የምወጣ አደርገኝ ኢላሂ የበተሰቦችንም የኔንም በተሰቦች ሀቃቸዉን የምወጣ አደረገኝ😓😓 እኔሰ ፍራሁ ትዳረ ግን ለማግባት በጣም ጉጉት አለኝ

  • @ዜዷዋ
    @ዜዷዋ 5 месяцев назад

    ማሻአላህ ጄዛከአሏህኸይር ኡስታዝ

  • @saratube9100
    @saratube9100 2 года назад +4

    ወላሂ ተመስጨ ነው ያዳመጥኩህ አላህ ይጅዛህኸይር ወንድምአለም

  • @HadyaFentaw
    @HadyaFentaw 5 месяцев назад

    ኡስታዝ ሀሰን ጀዛ ኩሙላህ ህይር ለሁላቺንም አላህ ይወፍቀን ያረብ

  • @ሦፊ
    @ሦፊ 2 года назад +8

    ኮሜተሮች ግን ኧረ ተው ግፍ ነው
    ገና ያላገባነውን አታስፈራሩን ሆ

    • @yifdheg2368
      @yifdheg2368 2 года назад +1

      ወላሂ ፈሪ ነበርሁ አሁን ደሞ ይበልጥ ፈራሁ😁😁

    • @semira6773
      @semira6773 2 года назад

      ትክክልምንአሥበው፡ነውያላገባነውንየ፡ሚያሥፈራሩን

  • @hayat7863
    @hayat7863 2 дня назад

    አላህ አሟልቶ ሲሰጥ ነው የተሟላውን ይስጠን ልቦና ይስጠን

  • @user-ny4pi6up2j
    @user-ny4pi6up2j 2 года назад +20

    አል ሀምዲሊላሂ ለአላህ ምስጋና የገባው የኔውድባሌ ሁለየም በደሥታኑረልኝ ያረቢ በጀመአ ባድድሆንን ነበረ ሺዋረ የምንውሰድው በሰላም ያገናኝሺ በሎኝ ያረብሰደ
    ድትበቃ የበለን

    • @አላህሆይእዘንልኝያላንተማ
      @አላህሆይእዘንልኝያላንተማ 2 года назад +1

      አላህ በሰላም ያገናኝሽ እህቴ

    • @user-ny4pi6up2j
      @user-ny4pi6up2j 2 года назад

      @@አላህሆይእዘንልኝያላንተማ አሚንን

    • @الله-ذ8ل1ي
      @الله-ذ8ل1ي 2 года назад +3

      ማሸአላህ በሰላም ያገናኛችሁ
      የኔም ማሸአላህ ነው በደህና ከበሎቻችን ጋራ ያገናኘን
      ያረብ አላህየ ላላገቡትም መልካም ትዳረ ይስጣቸው የሁላችንንም መጨረሻችንንም ያሳምረልን

  • @toybaawol6801
    @toybaawol6801 Год назад

    ኡስታዝና ጀዛኩም አላህ ከይርን በሰማነው እምንጠቀም ያርገን

  • @ኢልሀምሁሴንየሀረቡዋ
    @ኢልሀምሁሴንየሀረቡዋ 2 года назад +40

    ማናዉ🍀እደኔ🍀በኮሜቶች🍀ትዝታ🍀በሳቅ🍀ሆዱየቆሰለ🍀ክክክክክክክ

  • @taebasaed4418
    @taebasaed4418 2 года назад +1

    ወይ ኡስታዝ ያችን ቀን ባናስታዉሳት ነዉ እሚሻለዉ በጣም ከባድ ነዉ

  • @sart820
    @sart820 2 года назад +69

    ክክክክ አዲገጠመኝ ነበረኝ እኔም የመጀመሬያ ሳገባ ልክ ተጫዉተን ጨርስንግቡ ተኙእግዲህ አሉን ከዛ መቸም ፈራሀቴ ሱበሀን አላህ እሱ የተማረነዉ ስፈራያየግዜ ትዉት አረገኝ እሱም ፈርቶል ከዛ አሀልጋዉ ሂዲአለና ቁጭአለ እኔ ፈራሸን አምጥቸ ብርዲልብሴን ጥቅልል ብየ ብቻየን ለሽ አልኩአ ነይጂ ሲለኝ የተኛሁመስየ ዝም ክክእሱእስሬምጥት ብሎ እጎኔ እቅፈ አርጎኝ አደርንምንምሳናደርግ እሱም ሲመቱን ደብቆ ስለጠበቀኝ አሁን ቢሆን እዳመሰገኩትነዉ አይ ያግዜ ያስፈራነበር ግን ደስ የሚል ስሜት አለዉ

    • @rukiya6481
      @rukiya6481 2 года назад +1

      ክክክክክ

    • @أمحذيفة-ر3ك
      @أمحذيفة-ر3ك 2 года назад +2

      አይ አስፈራራችሁኚ ከከከከ

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 2 года назад +4

      ክክክክክክክክክ አለ ኬፍሽ ለብቻሽ አጥፈሽ ለሽሽሽሽሽሽሽ ክክክክክክክክ

    • @አይዱኒያ
      @አይዱኒያ 2 года назад +1

      ክክክክክ ፈገግ አዴረግሺኝ

    • @sart820
      @sart820 2 года назад +1

      @@أمحذيفة-ر3ك አትፈሪ ከተላመዳቺሁ ቡሀላ ያለዉደስታ ያሰላም ልነግርሽ አልቺልም አግቢና እይዉ ክክ

  • @Saadh-v5q
    @Saadh-v5q 4 месяца назад

    ኡስታዚአላህይጨምርልህለእኛምአላህያግራልን

  • @safenaa9852
    @safenaa9852 2 года назад +3

    ያአላህ ወላህ ትክክል ነው የመጀመርያ ያስቀየመሽ ባል እንዳስቀይመሽ ነው የምኖረው አላህ ይጠብቅሽ እሂቴ ለኔ ገጥሞኛል

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 года назад

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @selihatseli9043
    @selihatseli9043 2 года назад +1

    ስብሀን አላህ ጀዛአከላህ ኡስታዝ

  • @ZD8679
    @ZD8679 2 года назад +4

    ጀዛከ አላህ ከይረን አላህ ይጠብቅህ ምርጥ ት/ት አላህ ከሷሊሆች ያርገን

  • @ekramhasen2535
    @ekramhasen2535 6 месяцев назад

    ማሻአላህ ጀዛኸላህ ኸይርን ኡሥታዝ

  • @cd4076
    @cd4076 2 года назад +10

    ፍትህ ለስረኞች አረ እንተዛዘን ወላሂ ለወድሙ ወድም ነወ ደራሹ ሰበቡን እናድረስ

  • @MohammedSaid-z9d
    @MohammedSaid-z9d 8 месяцев назад

    ማሻአላሕ እናመሠግናለን ኡዝታዝ ብዙነገሮቺን ጨበጥኩ❤❤❤❤

  • @ኩንፈየኩን-ቸ9ኰ
    @ኩንፈየኩን-ቸ9ኰ 2 года назад +11

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝ
    እኔ የመጀመሪያ ቀን ገና ሳስበው አሳብ ነው የሚሆንብኝ አላህየ አንተ መልካሙን የሚረዳውን ስጠኝ

  • @romanbintseid4905
    @romanbintseid4905 2 года назад

    አቤት አገላለፅ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @አላህየየኔጌታእወድሀለሁ

    ሠለሏህ ወአለሂ ወሠለም እኔሥ አላገባሁም 24 አመቴ ትዳር በጣም ነው የምፈራው አሁን ሥደት ላይ ነኝ ብዛት ክፍል ሀገር ማግባት በጣም ነው እምፈራው ጠባብ ጫጉላ አለ 😂😊 መልካሙን ሧሊሁን ትዳር አላህ ይወፍቀን 💐🌺

    • @رحم-ت9ف
      @رحم-ت9ف 2 года назад

      አሚንያረቢ

    • @አላህየየኔጌታእወድሀለሁ
      @አላህየየኔጌታእወድሀለሁ Год назад +1

      አልሀምዱሊላህ አገባሁ ትዳር ለሌላችሁ መልካምን ትዳር አላህ ይወቃችሁ ያገባነውም ትዳራችን ያማረ የሠመር ያድርግልን ያረብ

  • @አለምናት
    @አለምናት 8 месяцев назад

    ጀዛከላህ ኸይር ኡሰታዚ

  • @Rነኝስደትኛዋብንት
    @Rነኝስደትኛዋብንት 2 года назад +8

    እኔማ ትሰማህ እራሱ አቀጠቀጠኝ አይ እዳ መቸም አይነጥላ ሳይኖርብኝ አይቀርምኮ 😅

  • @hjklmnhussen3657
    @hjklmnhussen3657 2 года назад

    ኡስታዝ ከልብ እናመሰግናለን"በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ወላሂ

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 года назад

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴዋ

  • @safenaa9852
    @safenaa9852 2 года назад +4

    ኡስታዝ እስት ዱኣ አርግልኝ ደስተኛ አይደለሁም በትዳሬ

  • @HkimaH-n7j
    @HkimaH-n7j Месяц назад

    በጣም ጡሩ ትምረት ነው

  • @ke8648
    @ke8648 2 года назад +9

    ፍትህ ለእህት ወንድሞቻችን እስር ለሚገኙ ፍትህ

  • @samerabinttube9141
    @samerabinttube9141 2 года назад

    ጀዛኩላህ ኸይር ኡስታዝ