"ነፍሴን የሚያረካት" Bible Army Singer Pastor Endale Weldegiorgis

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Amazing Worship and Praise!!!
    Bible Army International Church

Комментарии • 95

  • @LemlemYakob-h2t
    @LemlemYakob-h2t Год назад +73

    ተባረክ እንዱ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ልክ የዛሬ አመት አከባቢ ሰው ትቶኛል ረስቶኛል ብዬ በብዙ አዘን ጭንቅ ውስጥ ነበርኩ ከዛ ይህነሰ ዝማሬ እንደሰማው መፅናናት ብቻ ሳይሆን ፈውስ እናም ደግሞ የጌታ ፊት ከተቀበለኝ እጁ ከያዘኝ ሌላው ምን ያረግልኛል ብዬ ወስኜ ደስታዬ እየሱስ ብቻ ሆኖ አረፍኩ ክብር ሁሉ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን አሜን።እንዱ ስላንተ አምላኬን በብዙ አመሰግነዋለው❤❤❤❤❤

  • @blessing7936
    @blessing7936 10 месяцев назад +6

    የበራልኝ ፊትህ
    ፈገግ ያለው ፊትህ
    ጨለማዬን አሸንፎአል
    ጌታ በአንተ ደስተኛ ነኝ
    ያንተ ፊት ተቀብሎኛል
    እጅህ አቅፎኛል
    ጌታ ሆይ በአንተ ደስ ብሎኛል x2

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 11 месяцев назад +17

    መንፈሳዊ ቅናቱ
    የቅድስና ሕይወቱ
    ለእግዚአብሔር እዉነት መኖሩ
    ለብዙዎች ምሳሌ የሆነ ሕይወት አለዉ
    እንዳለ እንወድሃለን ❤❤❤

    • @herutesalamu3123
      @herutesalamu3123 10 месяцев назад +1

      Amenn❤❤❤❤❤ እን/ ትባራክክ እግዚሐብሔር ይእባራክክ አሜንንን ባጣሚ ድስሚ ልእ/ 🙏🙏🙏

  • @akliluyohannes8941
    @akliluyohannes8941 9 месяцев назад +2

    ምን አይነት መዝሙር ነው መንፈስ ቅዱስ በውስጡ ጠልቆ የህዝብን መንፈሳዊ ህይወት የሚያበረታታ መዝሙር 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fantaneshsamuel9762
    @fantaneshsamuel9762 5 месяцев назад +3

    አቤት ዛሬ ነብሴ እንዴት እዳረፈች እንደተፅናናች በማለዳ ስምህ ይባረክ ፓስተር እንዳለ ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @diorG18
    @diorG18 11 месяцев назад +7

    በዚህ አምልኮ ውስጥ ያለ ሰላም...ጌታ ሆይ ስለዚህ መንፈስህ እና ስለባሪያዎችህ ተመስገን!

  • @AgegnehuSime
    @AgegnehuSime 9 месяцев назад +2

    ለትዉልድ model ነህ የተባረክ❤❤❤ ፀጋዉ ይብዛልህ❤🙏🙏

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 4 месяца назад +2

    "አሜን::"!!🙏
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ::
    ተባረኩ::

  • @akliluyohannes8941
    @akliluyohannes8941 9 месяцев назад +2

    ዘመንህ ይበረክ Blessed pastor 😊

  • @AyeleAshenafi-h4e
    @AyeleAshenafi-h4e 20 дней назад

    እንዳልዬ በጣም ማከብርክ ተባረክ

  • @Kidanemariam-w7q
    @Kidanemariam-w7q 4 месяца назад +2

    You are my brother be blessed

  • @kalkidanendro1105
    @kalkidanendro1105 10 месяцев назад +2

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ተበረክ

  • @XingXing-to7qw
    @XingXing-to7qw 4 месяца назад +2

    Amazing song
    God bless you
    My brother

  • @ZnashAbate-n6u
    @ZnashAbate-n6u 9 месяцев назад +1

    ተርከሀል እንዱ የኢየሱስ አሜን

  • @Devman4575
    @Devman4575 Год назад +6

    የሚወድህ❤ ምን እላለሁ በድል እንጨርስና እዛ እንገናኝ

  • @BekiBereket-lc6xp
    @BekiBereket-lc6xp 11 месяцев назад +3

    መንፈስ ቅዱስ ክብር ለአንተ ይሁን🙏🙏🙏❤

  • @jaforbahrain356
    @jaforbahrain356 9 месяцев назад +1

    Amen zemenin Geta ybreki bibzu💯❤❤💝💝🤲🤲🙏🙏🙏 teebrekiiii❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HiwiGirma-x6n
    @HiwiGirma-x6n 9 месяцев назад +1

    Geta zemnhen betsgaw ybrkilh!!!

  • @KutubeGenemo
    @KutubeGenemo 4 месяца назад +1

    Endu ....Geta E/biher Abzito Abzito yiberkeh Tsegaw yibzaleh!!!!!!!

  • @fantaneshsamuel9762
    @fantaneshsamuel9762 5 месяцев назад +1

    አሜን እየሱሴ

  • @amenranaweeamendina3758
    @amenranaweeamendina3758 11 месяцев назад +1

    አሜንንን አሜንንን ጌታ ሆይ ባቴ ዳስላኛል አሜን ጻጋ ይብዛልክ ታበርክ 😢😢😢😢

  • @BemniJundi
    @BemniJundi 6 месяцев назад +1

    ቃላት እራሱ አጣው እኮ 😭😭😭😭😭 የጌ መንፈስ አለበት በጣም 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @tigistseleshi8923
      @tigistseleshi8923 6 месяцев назад

      ኣልገባኝም ምን ማለትህ እንደሆነ????

  • @EYOBAMESHE
    @EYOBAMESHE 5 месяцев назад +1

    Zemenih yetebareke newu.

  • @woizertesfaye61
    @woizertesfaye61 2 дня назад

    I really like you. God bless you

  • @Singerasratagegnhu
    @Singerasratagegnhu Год назад +4

    ...pastor ewdikalewu getan❤❤❤❤

  • @teshemelka5513
    @teshemelka5513 10 месяцев назад +1

    I love A lot pastariye

  • @natijoel2318
    @natijoel2318 Год назад +4

    የኢየሱስ ፊት ተቀብሎኛል🙏🙏
    ተባረክ ወንድሜ እንዳለ🙏🙏

  • @MaryamLucas-uu1pd
    @MaryamLucas-uu1pd 3 месяца назад +1

    Tbrk edu

  • @habtid
    @habtid 10 месяцев назад +1

    Betam yetewedede ye amlko gize. Holy Spirit was leading him. God bless you, brother Endale. Abandunt grace ❤

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 Год назад +4

    Yes, "ነፍሴ ምትሻው መገኘትህን"
    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን ብዙ ዝማሬዎችህ ለመጽናናት ሆነውልናል ዘመንህን ቤተሰብህን አገልግሎትህን እግዚአብሔር ይባርክ!

  • @SelamAsfaw-e1y
    @SelamAsfaw-e1y 10 месяцев назад +1

    Tebarkehal

  • @AmlesetYemane-t5n
    @AmlesetYemane-t5n 11 месяцев назад +1

    Ye Eyesus fit tekeblognal❤❤tebarek wendme!!

  • @amaryatube
    @amaryatube Год назад +2

    Enduye❤❤❤ ዘመንህ ይለምልም

  • @mohammadnajjar689
    @mohammadnajjar689 11 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤አሜን አሜን ተባረክ

  • @melkamukebamo5632
    @melkamukebamo5632 11 месяцев назад +1

    Tebarek pastor endu

  • @KenuBiz
    @KenuBiz Год назад +4

    Woooooo..what's amazing song you're so blessed.

  • @elubelayneh9871
    @elubelayneh9871 8 месяцев назад +1

    Tbarke

  • @duromilkeso488
    @duromilkeso488 10 месяцев назад

    You are blessing to the church.
    Much love and respect to you!
    God bless you in abundance!

  • @ababechiasfaw977
    @ababechiasfaw977 11 месяцев назад +3

    Amen Amen Amen Amen 🙏🙏♥️♥️♥️

  • @TeshaleDubale
    @TeshaleDubale 7 месяцев назад +1

  • @MihretMihret-h5q
    @MihretMihret-h5q Месяц назад

    Amen 🙏 🎉❤❤

  • @bekelechsamuel7851
    @bekelechsamuel7851 Год назад +5

    ጸጋውን ያብዛልህ ❤❤❤

  • @ድቦርዩቱብdiboryutbe
    @ድቦርዩቱብdiboryutbe Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    በብዙ ታበርክልኝ በብቾ❤❤❤

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Год назад +2

    Geta Eysus hoye temsgm
    GOD bless you and your family 🙏

  • @atsdechere5560
    @atsdechere5560 Год назад +3

    እንደ አንቺ አይነቷ ቲፎዞ ነው ልጁን የሚያስቀበጣጥረው እሱን ከምታመልኪ እስኪ በሚገባ አዳምጪው እናንተ አይደላችሁ ውሃ በብልቃጥ ያስቸረቸራችሁብን እስኪ እኔ ለምሰጠው አስተያየት አንቺን ምን ጥልቅ አደረገሽ አንቺ ከተባረክሽበት እኔም እንድባረክበት አትፀልይም አንቺም በሌላ መልኩ እያጭበረበርሽ ነዋ

  • @pixelpioneery
    @pixelpioneery 11 месяцев назад +1

    You are blessed ❤❤❤ thanks for sharing 🙏

  • @feyerabeyessa2314
    @feyerabeyessa2314 Год назад +1

    REALY AM AN OF GOD PASTER ENDALE , STAY BLESSED

  • @saraworkneh1620
    @saraworkneh1620 11 месяцев назад +4

    በጣም በጣም ቴንኪው ከራሱ ከዘማሪው አፍ መስማት ፈልጌ ነበር ብርክ በል

  • @user-yi6gb3on2r
    @user-yi6gb3on2r 9 месяцев назад

    Tbrkenile bezu GTA mlkame now...

  • @genetkalata9710
    @genetkalata9710 11 месяцев назад +1

    Amen

  • @wondebekele1568
    @wondebekele1568 Год назад +2

    Tebarek❤

  • @aknahus
    @aknahus 11 месяцев назад

    Amen!

  • @saramokonin5966
    @saramokonin5966 Год назад +1

    God bless you, pastorye

  • @Obsee-le4yp
    @Obsee-le4yp Год назад +1

    1 How good and pleasant it is
    when God’s people live together in unity!
    2 It is like precious oil poured on the head,
    running down on the beard,
    running down on Aaron’s beard,
    down on the collar of his robe.
    3 It is as if the dew of Hermon
    were falling on Mount Zion.

  • @HanaAlemu-l6u
    @HanaAlemu-l6u Год назад

    ተባረክ.ዘመንክ.ይባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @babiyassefa669
    @babiyassefa669 Год назад +2

    Beloved song❤❤❤

  • @getahunbekele3967
    @getahunbekele3967 Год назад +2

    Bless you❤❤❤

  • @aklilewondimu8380
    @aklilewondimu8380 Год назад +1

    Hallelujah hallelujah hallelujah

  • @aklilewondimu8380
    @aklilewondimu8380 Год назад +1

    Love you pastor

  • @deressaesatu2324
    @deressaesatu2324 Год назад +1

    amen stay blessed more.

  • @yodittesfu1060
    @yodittesfu1060 Год назад

    Amennnnnn teberek brother

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 Год назад

    ❤❤Ameeeen Geta Yebarki

  • @wowo960
    @wowo960 Год назад +2

    ❤❤❤

  • @saramokonin5966
    @saramokonin5966 Год назад +1

    Hallelujah amen

  • @ልጆችእናቤተሰብ
    @ልጆችእናቤተሰብ Год назад

    ተባረክ

  • @danidani7010
    @danidani7010 Год назад

    ተባርክ ተባርክ

  • @MamedBati
    @MamedBati 11 месяцев назад

    Geta yibark

  • @atsdechere5560
    @atsdechere5560 Год назад +1

    ማንም ስለዘመረ ዘማሪ መሆን አይቻልም አንዴ ልጆቼ አንዴ ሌላ እያልክ ጆሮእችንን አደኑቆርከን ቃላትን እርግጥ አድርገህ መዘመር ሳይችል በሙዚቃ ብዛት መስሎህ ደከምክ እረ በራስህ ስጦታ ኑር ዮሃንስን አይተህ ከሆነ የሱ ግጥሙ በጣም የሚገርሙ ናቸው በቃ ዘማሪ አይደለህም ዘማሪ በቲቮዞ አይሆንም እንዳለ እሺ አንብበህ ልብ ግዛ ፀልይ እባክህ

    • @melakugetahun410
      @melakugetahun410 Год назад +2

      What is wrong with this song.I think he is one of the favorite singer for millions of protestant christians. Please solve if you have personal issue, otherwise no one can denay the grace he has been endowed with.

    • @boxedbychazy420
      @boxedbychazy420 Год назад +1

      Erre gud!!mendenew chegeru..... tseb kale begel tenegageru....begeta kehone.... yezih tsehuf tsehafi. wendem selehone....media lay meto aygebam....yetebareke zemare na wendem newe endale!!!!

    • @ChuyeChuye
      @ChuyeChuye Год назад +1

      Gin lib bileh semteh new endez litil yechalkew joro miyadenekur atakim malet nw

    • @ልጆችእናቤተሰብ
      @ልጆችእናቤተሰብ Год назад

      አረ የምንሰጠውን አስተያየት እናስተውል ፣ በእውነት እንዳለ አብዛኞቻችን ክርስቲያኖች በዝማሬው የትጽናንበት ድንቅ ዘማሪ ነው፣የቤተክርስቲያን ስጦታ ከሆኑ ውንድሞች መሀል ነው፣ስለእርሱ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @LemlemYakob-h2t
      @LemlemYakob-h2t Год назад

      ይቅር ይበልህ

  • @SelamAsfaw-e1y
    @SelamAsfaw-e1y 10 месяцев назад

    Tebarkehal

  • @NiteaMasheb0
    @NiteaMasheb0 Год назад

    Amen amen haleluya