|የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ መርሆዎችና ቀይ መስመሮች| |በውሸት መንግስት የመጣል ተስፋ| |ተጠባቂ የውሸት ፕሮፓጋንዳ| |GAT EXCLUSIVE|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 июн 2024

Комментарии • 97

  • @emebetbeshahe7029

    አንኳን መምህር ሆንክ እኛ የምናውቀው መምህር እንደዚህ ነው እውነቱን የሚያስተምር ❤❤❤❤❤

  • @Markanberihun

    GAT ሚዲያ አሪፍ ጨዋነት የተሞላበት ስለኢትዮጵያ የቆመ እናመሰግናለን በርታ ምርጡ ወንድማችን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hussienmohammed6768

    ለጠላት ወሬ ጊዜ የለንም

  • @tafessegeberamlak4448

    የአንተን መሰል ምሁር መረጃ እውነት ስለሆነ የዜጎች ብሔራዊ ስሜት ይገነባል፣ ይብላኝ ለጽንፈኛ መንጋ እውነት ያሻንፋል

  • @user-bs4wj7qg1q

    አንተ ጀግና በጣም ነው የማደንቅህ በሳል ሀሳብ ነው የምታነሳቸው የሙሁር ታማኝ ሀገር ወዳድ ነህ በርታልን

  • @reshidahmed6798

    ሰላም በአጭር ጊዜ ዉጤት ካመጡት ውስጥ አንዱ ነህ ከስዩም ቀጥቷሎ በቁምነገር በኢትዮ. እውቀትን ያማከለ ማንነቴንና ስለሀገሬ😂ምን እየተደረገ እንዳለ ሁልጊዜ አድስ እውቀት የሚገኝበት ስለሆነ በርታ አከብረሐለሁ

  • @user-pq2wq7lv6d

    ውሸት ዋሾውን ይገድለዋል እንጂ የኢትዮጵያ ሕዝብ ውሸትን የመለየት አቅም ያለው ነው

  • @Hulem_Tesfa_Ale

    ሰላም ጌትሽዬ አንበሳዉ የመከላከያችን አባል 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Halalemedia

    በርታልን ፕሮፍ 👏🏽👏🏽👏🏽 ኢትዮጵያ ታመሰግንሃለች ወንድማለም🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Hulem_Tesfa_Ale

    ሶማሌ ላንድ የባህር በርና የባህር ወደብን ጥያቄ ቅድሚያ አክብረዉን ምላሽ የሰጡን

  • @Hulem_Tesfa_Ale

    እኛ ነቅተናል በባንዳ ዉሸት አንሸወድም

  • @newayworku8920

    gat media for Ethiopia interest !!!!!!!!!

  • @Hulem_Tesfa_Ale

    እኛ የምናምነዉ የመንግስትን መግለጫ ነዉ እነዚህ የዉሸት አባቶችን አናምንም ዉሸት የዉድቀት ምልክት የሽንፈት ምልክት የቅናት ምልክት ነዉ

  • @MuhamedAminAhmed-hu1tz

    በርታ ለኢትዮጵያ ታሥፈልጋለህ:❤❤❤

  • @emebetbeshahe7029

    እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-yc4wv1eq2l

    ጌቾስወድህ ግን እደት ደውየ ላግኞህ❤❤❤በጣምነውየማከብርህ

  • @gathwmola7361

    ህዝቡ፣ማዎቅ፣ኣላባት፣ባዎሬ፣ማዳናጋሪ፣ዬላባትሚ❤❤❤❤❤

  • @wardewarde9415

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ፕሮፌሰር ሰላምህ ይብዛልህ ከነቤተሰቦችህ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @mekdesgebra5662

    ዝም ብሎ ይለፋሉ አይሳካላቸዉም የኢትዮጵያ ህዝብ በሁሉም መስክ ነቅቷል !!

  • @alemutefera5986

    Bartaa wandimi!!!