የዝናሽ ታያቸው ካባ፣ በትግራይ የግድያ ሙከራው፣ ውዝግብ የፈጠረው የዐቢይ ንግግር፣ የፓስፖርት ዋጋ፣ ታዬ ደንደኣ ሬድዋን ሁሴንን በፍ/ቤት| EF

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 266

  • @fderfeet7866
    @fderfeet7866 2 месяца назад +18

    ኣየ ትግራይ ዓደይ😢 ፅዮነይ ህዝብኽ ሓደራ🤲😢

    • @TititTitit8
      @TititTitit8 2 месяца назад

      Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 2 месяца назад +28

    እኳን አደረሳቹ ለፆመ ፍልሰታ የበረከት ፆም ያርግልን አሜን

  • @EhiteWondimagegn
    @EhiteWondimagegn 2 месяца назад +8

    የብልግና ሰዎች በየጊዜው የሚለብሱትና የሚያለብሱት ካባ ሣይሆን የመጨረሻ ከፈን ነው ።

  • @kalayuasefa1517
    @kalayuasefa1517 2 месяца назад +20

    አቶ ታየ ደንዳ ሰላም ሚኒስትር እውነት ተናግሯል ። ፈጣሪ ያግዝህ ለእውነት የቆሞ መረ ነበር ። አብይ አህመድ ወደ ፍርድ ይቅረብ ።

    • @fufoolomo
      @fufoolomo 2 месяца назад +2

      ታየ አንድ ኢትዮጵያዊ ጀግና ነው እንደሱ እውነትን በአደባባይ የሚገልጥ ምርጥ ስው ይብዛልን።

    • @NemieGeleta
      @NemieGeleta 2 месяца назад

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @ትግራይዓይነይ123
    @ትግራይዓይነይ123 2 месяца назад +18

    #ትግራይ 💛❤️🥺😓😢

  • @ZwdtwZwdtw
    @ZwdtwZwdtw 2 месяца назад +1

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @abeduteddy9349
    @abeduteddy9349 2 месяца назад +53

    ብልፅግና ይፈርሳል ኢትዮጵያ ነፃ ትወጣለች ድል ለ ፋኖ❤❤

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 2 месяца назад +4

      Oromia coming soon on amhara graves

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 2 месяца назад +2

      ከውጭ ወደ ኢትዮጵያ የምትሄዱ አይር መንገዲን ባትጠቀሙ ይመርጣል 3 ሻንጣ ከውስዳችው 1 ሻንጣ ነው የሚድርሳችው እሱም በግማሽ ተውስዶ ነው የሚስጣችው

    • @Tarikueyntu1208.
      @Tarikueyntu1208. 2 месяца назад

      This is media is funded by weyana party loser and power thuressty No No dr Noble prize abey and prosperty is rulling ethiopian the next 40 year by wisdome.

    • @MyHeroes12dotcom
      @MyHeroes12dotcom 2 месяца назад

      ዝም ብለህ ካባህን ስራ 😂😂😂

    • @አማራነኝ-ቨ7ነ
      @አማራነኝ-ቨ7ነ 2 месяца назад +2

      ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 2 месяца назад +15

    #አዲስአበባ ለማዳን አመፅ መፈጠሩ ግድ ነው።አዲስአበባ #97 ያስፈልጋታል 💪💪💪🇪🇹#አማራ

    • @teketaywondimeneh3098
      @teketaywondimeneh3098 2 месяца назад

      አልቀረብህም አሞት ይላል እኮ

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 2 месяца назад

      ፍንፍኔ አ.አበባ ማለት አዲስ መጤ ማለት ነው ካካካካካ

    • @Tigist-ji5nu
      @Tigist-ji5nu 2 месяца назад

      ደደብ ​@@aronyonas7563ደደብብ መጤ እናንተ ናችሁ አመፅማ ይነሳል የት እንደምትገቡ እናያለን ምድረ ከብት ጋጋላላ ለነገሩ ጋጋላላ ከዚህ የበለጠ ማሰብ አይችልም

    • @MyHeroes12dotcom
      @MyHeroes12dotcom 2 месяца назад

      @@Tigist-ji5nu ሸሌዎችም ስለ አመፅ ታውቃላቹህ ? 😂😂😂

    • @aklilufissehatesfu3488
      @aklilufissehatesfu3488 2 месяца назад

      ልብ ሲኖርህ ኣደለ ።

  • @amaamm-td5tu
    @amaamm-td5tu 2 месяца назад +18

    ብልፅግና ይውደም ይፍረስልን ድል ለፋኖ❤❤❤❤ድል ለፋኖ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @AbduletifA-tu7di
      @AbduletifA-tu7di 2 месяца назад

      ብልፅግና ሀገርን ከመፍረስ ያዳነ እና ሀገር ያፀና በእሳት የተፈተነ የህዝብ ድርጅት ነው ። ቅሬታ ካለህ በጨዋነት ሀሳብ እና አስተያየት መስጠት ትችላለህ ካልሆነ ግን ብልፅግና መቀጠሉ ለሀገራችን ህልውና እና ዕድገት አስፈላጊ ነውና አይፈርስም 44.OK

  • @mulalemWeres
    @mulalemWeres 2 месяца назад +37

    ሰላም የትግራይ ህዝቦች ሰላም ኢትዮ ፎሮም ሰላማቹ ይብዛልኝ❤❤❤❤

    • @TititTitit8
      @TititTitit8 2 месяца назад

      Amen Amen Amen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @hamudseid4461
      @hamudseid4461 2 месяца назад +1

      ክክክክክ ሰላም ለሁሉም ይሁን አማራንም ደብልቁልን እባካችሁ የናተ ሰላም ወደ አማራም ይዝመት

  • @abeba2241
    @abeba2241 2 месяца назад +6

    ዝናሽ ለአሁን ትልበስ ግዴለም እርሷና ባሏ ሻንጣቸዉን ሸክፈዉ ሲፈረጥጡ እኛ ደግሞ ጀግኖቹን #ፋኖዎችን የወርቅ ካባ እናለብሳለን ድል ለፋኖ 💪🏿💪🏿 💪🏿💪🏿❤❤❤

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 2 месяца назад

      That is all you are dreaming about? Sick Amhara fano mind

  • @SamuelTsegayHaile-vr2fs
    @SamuelTsegayHaile-vr2fs 2 месяца назад +2

    Thank U...

  • @ትግራይፎረም
    @ትግራይፎረም 2 месяца назад +4

    አንደኛ❤

  • @SamiShewa-f4b
    @SamiShewa-f4b 2 месяца назад +7

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን 💚💛❤️🔥💪🐯👑✅ አንድ 🔐

  • @gethabesha4793
    @gethabesha4793 2 месяца назад +18

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @abebenirea485
    @abebenirea485 2 месяца назад +3

    ገና ደሞዙ እጃችን ሳይገባ በሶስት ልጆቸ የትምህርት ወጪ ብር 4500 ተጨመረ። በትምህርት ቤት ወጪ ብቻ ተጨማሪ 4500 ብር ወጪ ? እንዴት መኖር ይቻላል ?? እርዱኝ አግዙኝ

  • @YitbarekTesfayeHailemariam
    @YitbarekTesfayeHailemariam 2 месяца назад +4

    ሂሳብ ብቻ ሳይሆን ምንም ጉዳይ ላይ ከእውቀት ነፃ ነው

  • @Omer-uv4hv
    @Omer-uv4hv 2 месяца назад +9

    እኔ እምለው የብልፅግና ሰወች ካፓውን ራሳቸው እየገዙ ነው እንደ ይዘው የሚሄዱት?😃 ነው ወይስ የአማራ ክልል ተላላኪው ካድሪ የካፓ ፋብሪካ ከፍቶል?😃

    • @amaamm-td5tu
      @amaamm-td5tu 2 месяца назад +2

      አወ ብልፅግና ካባ ገዝተው ነው ይዘው የሚዞሩት እራሳቸውን ለመሸለም 😂😂😂😂😂😂ህዝብ አንቅሮ ነው የተፋቸው ስለጠላቸው

    • @MyHeroes12dotcom
      @MyHeroes12dotcom 2 месяца назад

      ዝም በል ባክህ ይሔኔ አንተ ነህ የካባ አቅራቢው 😂😂😂😂😂

  • @promisefkiru
    @promisefkiru 2 месяца назад +11

    the firste journaliste ethio fourem

  • @zewditumulugetta4665
    @zewditumulugetta4665 2 месяца назад +5

    የሚናገረውን ስለማያውቅ ምነው ባለሙያ ይዞ ቢቀርብ ሁሉን ማወቅ እኮ አይጠበቅበትም እንዲህ ከሚ ዘባርቅና 300% እና በ300 እጅ ያለውን ልዩነት እንዲገነዘብ ማለት ነው።

  • @SenayTeklay-p6k
    @SenayTeklay-p6k 2 месяца назад +1

    ብልፅግና የሚባል መ ሪ ይውረድ ህዝብ ሰላም ኣጥቶ የህን መንግሰት መጣል ኣለበት❤❤❤❤

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 2 месяца назад

    ድል ለአማራ ህዝባዊ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfatesfa2757
    @tesfatesfa2757 2 месяца назад

    300%%%% ማለቱ ወገን

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 2 месяца назад +4

    Selamat LA viva abebe yayesew all ethio family family❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @godisoeromo1429
    @godisoeromo1429 2 месяца назад +1

    Welcome

  • @etheth5034
    @etheth5034 2 месяца назад +9

    TDF the king of Africa ❤
    TDF the king of Africa ❤
    TDF the king of Africa ❤
    TDF the king of Africa ❤

    • @geretesfaye5196
      @geretesfaye5196 2 месяца назад +1

      Ya hula wetat yemotewu .......le manem koshasha weyanea new

    • @samiyitbarek6205
      @samiyitbarek6205 2 месяца назад

      TDF real heros ​@@geretesfaye5196

  • @biruktawitfekadu8949
    @biruktawitfekadu8949 2 месяца назад +1

    ካባ ለብልፅግና የሚሸልሙ ሁሉ ዋ ዋ ዋ ድል ለፋኖ ፋኖ ድል ለፋኖ !!!

  • @HailemariamTesfay
    @HailemariamTesfay 2 месяца назад +1

    ።ታየ ደንደኣ
    እንዲፈታ
    ድጋፍ እናድርግ

  • @kelemewerkhailemaryam5156
    @kelemewerkhailemaryam5156 2 месяца назад

    ስላምነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tigrayadey123
    @Tigrayadey123 2 месяца назад +7

    TDF king africa 💪💪❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

    • @SamKoke-b5q
      @SamKoke-b5q 2 месяца назад

      ጎንዳፍ !

    • @MegaSofiamia
      @MegaSofiamia 2 месяца назад +2

      ደንቢያ የጣልያን ትራፊ

  • @Askale1Brhane
    @Askale1Brhane 2 месяца назад

    Wey gud

  • @dagneMamo-cc2wm
    @dagneMamo-cc2wm 2 месяца назад +2

    7ኛ ክፍል መሆኑን አረጋገጠ😢

  • @johnjohn5401
    @johnjohn5401 2 месяца назад

    ኢ ፎሪም🎉ጆ

  • @nahummolla6677
    @nahummolla6677 2 месяца назад +1

    Selam

  • @alemumude
    @alemumude 2 месяца назад

    ታዬ#1

  • @YaredEyasu-is3qc
    @YaredEyasu-is3qc 2 месяца назад

    Where is Abebe Bayu?? Thank you.

  • @aynalemghergher5796
    @aynalemghergher5796 2 месяца назад

    Enameseginalen

  • @Kahisu-v3s
    @Kahisu-v3s 2 месяца назад

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @STAMA123
    @STAMA123 2 месяца назад +7

    የካባ ሽልማት ምክንያት ምን ይሆን ?ግራ ገባንኮ😅

    • @amaamm-td5tu
      @amaamm-td5tu 2 месяца назад +2

      ህዝብን ስለጨፈጨፉ ስለ ጨቆሉ ስለ ገደሉነው ሽልማቱ

    • @ሠላም-ጰ3ቸ
      @ሠላም-ጰ3ቸ 2 месяца назад +1

      በጣም እኮ ነው ይገርማል ይቺ ደባሪ ጨፍጫፊ ዘር የህዝብን ንብረት እየዘረፉ ልክ ከኪስዋ እንዳወጣች እስመረቅኩ ትላለች

    • @ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ
      @ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ 2 месяца назад +1

      እራሰቸው በራሳቸው ስለሚሸልሙ አትገረም ዘመዴ

    • @MyHeroes12dotcom
      @MyHeroes12dotcom 2 месяца назад

      ዝም ብለህ ካባህን ስፋ 😂😂😂

  • @fema8811
    @fema8811 2 месяца назад +4

    የኢትዮጵያው መሪ ነገር እያፈተለከበት መምራት ሳይችል እያምታታ 6 ዓመታት አስቆጠረ

  • @nigusehaftu201
    @nigusehaftu201 2 месяца назад

    ቁጥሪ የማያቅ መሪ አስቂኝ ነው

  • @GetKassa
    @GetKassa 2 месяца назад

    👍👍👍

  • @one-107
    @one-107 2 месяца назад

    ግርም የሚለኝ ነገር። የአየር ቲኬት ዋጋ በእጥፍ ጨምሮ ሳለ። ሌሎች ዘርፎች እንዴት አይጨምሩ ተብለው ለመታሸግ ይዳረጋሉ?

  • @oumaribrahim166
    @oumaribrahim166 2 месяца назад +2

    አንድ ሰራተኛ 1,500.00 ብር የሚያግኝ ሰራተኛ ደሞዝ በ300 እጥፍ ይጨምራል ከተባለ ፣ ይህ ሰራተኛ ፣1500 × 300 =450,000.00 ብር ያገኛል ማለት ነው። ይህ ካልሆነ ፣ ጠቅላይ ምኒስትሩ እያታለላቸው ነው።

    • @woldemariamgirma6682
      @woldemariamgirma6682 2 месяца назад

      It is 300 percent not 300 timed.

    • @haimilakew2182
      @haimilakew2182 2 месяца назад +1

      4500 የሚመጣው በሁለት እጥፍ ሲሆን ነው በሶስት እጥፍ ሲሆን 6000 ነው የሚመጣው

  • @MahamedAli-t3z
    @MahamedAli-t3z 2 месяца назад +2

    Abiye ibdy wusha

  • @haqitisier8947
    @haqitisier8947 2 месяца назад +1

    ድል ለኢትዮጵያ ህዝቦችን

  • @teddyman5393
    @teddyman5393 2 месяца назад +1

    አረ ከኬንያ ከባንግላዴሽ ከናይጄሪያ እንማር መፈንቅለ መንግስት ያስፈልጋል💪💪💪💪

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf 2 месяца назад +2

    300 እጥፍና 300 ፐርሰንት ኢለመንተሪ ነገር በትክክል መግለፅ የማይችለው አረመኔ ከውሸቶቹ በተጨማሪ በእውቆት አልባነት ስንት ነገር እንደዘላበደ መገመት አይከብድም።

  • @yateyate5014
    @yateyate5014 2 месяца назад

    በሗላ ለብርድ ይሆናታል፡፡

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo 2 месяца назад

    " ጠቅላይ ሚኒስትሩ " አትበል
    እንዲህ ያለ ትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሲሆን ታውቃለህ ? ?
    " ያ ፍጡር " በል

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 2 месяца назад

    አንድ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣን ለራሱ መጠበቂያ ሽጉጥ/ጠመንጃ እንዲኖረው ካልተፈቀደ ታዲያ ለነማን ሊፈቀድ ነው?

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 2 месяца назад

    ሰው ምን ነካው ሰውዬውም ለማለት የፈለገው 300% ነው 4500 birr which is 1500*300%በአማርኛ ፐርሰት ምን ይባላል ?

    • @user-lb1qn6wf6c
      @user-lb1qn6wf6c 2 месяца назад

      Percent በአማርኛ "መቶኛ" ይባላል 😀
      "ሦስት መቶ እጥፍ" ደግሞ "Three hundred fold" ነው:: እርግጥ የአቢይ ንግግር የአፍ ማዳለጥ ነው ሊባል ይችል ነበር ÷ ደገመው እንጂ 😀

    • @thaile9751
      @thaile9751 2 месяца назад

      @@sebatinfo1904 ሾርት ሜሞሪ ብሎ ስለተሳደበ ነገ ያልኩትን ይረሱታል ብሎ ነው::
      ወይ confuse እና convince ነው ነገሩ::

  • @filmonbirhane1121
    @filmonbirhane1121 2 месяца назад +1

    🎉🎉🎉

  • @Omarabdikariimshaftaag-es7bh
    @Omarabdikariimshaftaag-es7bh 2 месяца назад +1

    ዝናሽ ታያቸው ይቺ የጋላ ገረድ

  • @danielazeze
    @danielazeze 2 месяца назад

    አየ፡አማራ፡ተመስገንን፡እና፡አደጋ፡ከበአየ፡አማራ፡ተመስገንን፡እና፡አደጋ፡ከበደን፡ብአዴንን፡ታፍራ

  • @tekkewaldo3447
    @tekkewaldo3447 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @መርየምወሉይቱብ-ሐ6ዀ
    @መርየምወሉይቱብ-ሐ6ዀ 2 месяца назад +3

    የደሴህዝብ እቅልፍላይነውይተኛምኑተነክ አይቀርላቸወሰ

  • @bekeleberihun7769
    @bekeleberihun7769 2 месяца назад +1

    አራትኛ ክፍል ላይ ማቋረጡን ቀስ እያለ እየነገረን ይሆን።
    እኔን የገረመኝ ግማሽ ሚሊየን ብር ገደማ ይከፈለን ያሉ የመንግስት ሰራተኞች ናቸው። ሁለቱም ኮመዲ ናቸው።
    ለመንኛውም ዘና እያላችሁ።

  • @Ofiin2977
    @Ofiin2977 2 месяца назад +2

    Welcom

  • @alemayehubarasa3641
    @alemayehubarasa3641 2 месяца назад

    I am proud of the Court's decision. Being a judge is a fate of life. ❤❤❤

  • @geretesfaye5196
    @geretesfaye5196 2 месяца назад

    Ay Tigri

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 2 месяца назад +1

    Ethio Forum ❤

  • @Worku-w6r
    @Worku-w6r 2 месяца назад

    1500×300=450,000 ደመወዝ ሊከፍል ነዉ ማለት ነዉ ታድለዉ በካሬታ እየገፉ ገብያ ይወጣሉ በየተራ ነበር የምናብደዉ አሁን ባንድ ላይማበዳችን ነዉ

  • @solomonnigatu
    @solomonnigatu 2 месяца назад

    ክቡር ጠቅላዪ በኢትዮጵያ ታሪክ እንደ እርስዎ በ6 ዓመት ወስጥ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎችን የጨፈጨፈ መሪ እንዳልነበረ ያውቃሉ?

  • @DannyTekaBeyene
    @DannyTekaBeyene 2 месяца назад +1

    የካባ ትርጉሙ ኣነሰ በነዚ ተላላኪ ሰዎች

  • @ethiopiafirst7018
    @ethiopiafirst7018 2 месяца назад

    which means 300*1500 = 450,000 is this monthly salary really ?

  • @rttr3992
    @rttr3992 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abelmdehin8582
    @abelmdehin8582 2 месяца назад +5

    የመንግስት ሰራተኛ ሚስት ፈልጉልኛ

    • @NegashIbrahim-be2oh
      @NegashIbrahim-be2oh 2 месяца назад

      እኔም በትልቅ መነፅር እየፈለግሁ ነኝ...

  • @YesMean-b9i
    @YesMean-b9i 2 месяца назад

    ሰዉየወ አብዷል ጸሎት ያስፈልገዋል ።

  • @GomadaTube
    @GomadaTube 2 месяца назад +2

    Abiy is the extreme bull

  • @Boranborana9196
    @Boranborana9196 2 месяца назад

    እኛን በብር ምንዛሪ መውደቅ ወደ ቡቲቶ እያስገቡን እነርሱ ካባ ይሸላለሙ እንጂ። ዋ! እግዚአብሔር እጁን ያነሳ ቀን ከውርደት ማምለጥ የለም።

  • @fufoolomo
    @fufoolomo 2 месяца назад

    አማራን በየስርቻው እያስገደለች የአማራው ሆድአደር ለገዳይዋና ለአስገዳይዋ ካባሲሽልም ማየት ትልቅ መውረድ ነው!! ይህ ማለት እሰይ በርች የቀረንውንም አስፈጅን ብሎ እንደማሽቃበጥነው!! የመለስ ባለቤት በተሻለ ስብእና ልትመሰገን ይገባል።

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 2 месяца назад

    የአማራ ካባ ለገዳዮች ነው የሚሰጠው የሚገርመኝ አያልቅም ካባው

  • @MihiretabBogale
    @MihiretabBogale 2 месяца назад

    selam yibialachu

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 2 месяца назад

    እዲያው ከካባ ውጭ ሌላ እሚሸለም ነገር የለም እኛ ካባ እንሸልማለን እነሱ በመልሱ በደርዘን ይገሉናል በገፍ ያፈናቅሉናል?

  • @tayeabebe9971
    @tayeabebe9971 2 месяца назад

    አንዳንድ ፖለቲክኞች የቁጥር ግንዝቤያቸው በጣም አናሳ ነው:: ለአፍ ዳገት የለውም:: ማንም እንዲህ አድርጎ አያውቅም ይባል አይደል? መልካም ነገር የተደረግ ይመስል

  • @timharmon10
    @timharmon10 2 месяца назад

    የ ታያቸው ልጅ ዝናሽ በካባ ታጅላ ፣ ስትንከላወስ፣ ለ አማራ ልጆች ደሞ ባለቤቷ ከላይ ቦምብ ያዘንባል

  • @bethlehemabebe3622
    @bethlehemabebe3622 2 месяца назад

    እንዴት ተቀልዷል ጃል

  • @workugebissa8365
    @workugebissa8365 2 месяца назад

    -300እጥፍ ማለት በ300ማባዛት ማለት ነዉ።ለምሴሌ 1500*300=450,000
    -300percent ከሆነ ግን 1500*300/100=1500*3=4,500ማለት ነዉ።እነዳንኤል ክብረት ሂሳብ እንደቁምጣ ያጥራቸዋል እንዴ????

  • @moe3000
    @moe3000 2 месяца назад +1

    Ye mayaliq kabba?

  • @danielhadgu23
    @danielhadgu23 2 месяца назад

    ኣንድ ዓመት ሆነኝ ኣሻራ ሰጥቼ ቴክስት ይመጣልሃል ተብየ ወፍ የለም 😂😂😂

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 2 месяца назад

    ❤❤❤TDF❤TDF❤ TDF❤❤❤

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv 2 месяца назад

    300 X 1500 =45000 ብር ይሆናል ደመወዙ ፥ የአንድ አነስተኛ ደመወዝ በኢትዪጵያ ፥ ሺ ዓመት ግዛን አቢይ አህመድ❤

  • @jabesaadula2660
    @jabesaadula2660 2 месяца назад

    300%

  • @zebra8028
    @zebra8028 2 месяца назад +1

    3 ትላልቅ የመንግስት ስኳር ፋብሪካዎች ያው ይሸጣሉ ምናልባትም 5-8 ሊደርሱ ይችላሉ:: ሌላው መከረኛው የቴሌኮም ዘርፍ ይሸጣል ይሄካልሆነ IMF ገንዘቡን አይሰጥም!!!

  • @promisefkiru
    @promisefkiru 2 месяца назад

    ከአንድም ሁለት ጊዜ የተናገሩትን ነገር ሚዲያዎቻቸዉ በማግስቱ 300%ነዉ ያሉ ብለዉ አስተባብለዋል ማለትም 4500😂😂😂😂

  • @haqitisier8947
    @haqitisier8947 2 месяца назад +1

    Please like like like

  • @asterstar330
    @asterstar330 2 месяца назад

    🎉🎉🎉❤❤❤

  • @GeminiOneStar
    @GeminiOneStar 2 месяца назад

    አይ ደሴዎችችችችችችችችችችችችችችች

  • @BezawitNurhusien
    @BezawitNurhusien 2 месяца назад

    አብ ትግራይ ዘሎ ተለአአኪ ትግራይ ናብ ሐደጋ እዩ ዘውሰዳ ጥንቃቄ የድልይ እዩ መራሕቲ እርሰ በርስኩም ተሰማዕምዑ ክፍተት አይትፍጠሩ። ፀላኢ በዚሕዋ ትግራይ አደይ ሰላም እዩ ዝናፈቀ ትግራይ።

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 2 месяца назад

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @hagosyohannes732
    @hagosyohannes732 2 месяца назад

    የአማራ ክልል የካባ ፋብሪካ ብቻ ነው እንዴ ያለው። ካባም ትርጉም እና ክብር አጣው።

  • @milkeangelo1707
    @milkeangelo1707 2 месяца назад

    Tayes Atsek father is from Shewa.

  • @EthiopiaHagere-n8u
    @EthiopiaHagere-n8u 2 месяца назад

    ካባ አስጠላኝ 😢😢😢😢

  • @AaBb-lo5in
    @AaBb-lo5in 2 месяца назад

    የዳቦ ፋብሪካ በመንግስት ባለስጣን የሚመረቅበት ኣገር

  • @OlimeguOli
    @OlimeguOli 2 месяца назад

    Waanuma hundaa hiin kijibin ,dhugaa irat hojadhu

  • @HailemariamTesfay
    @HailemariamTesfay 2 месяца назад

    ።ኡሁን ብልፅግና ቢፈርስ
    ከብልፅግና የተሻለ ፓርቲ የለም
    ። እየመረረንም ቢሆን ብልፅግና ይሻላል

  • @yohannesgebre-sellassie5557
    @yohannesgebre-sellassie5557 2 месяца назад

    የደሞዝ ጭማሪን በተመለከተ ፡ የ300 እጥፍ እና የ300% ልዩነት እጅግ በጣም የበዛ ነው። በሚከተሉት ሁለት ምሳሌዎች ልዩነታቸውን በግልጽ እንደሚከተለው እንይ።
    ለምሳሌ 1 እና 2 መነሻ ደመወዝ ብር 1,500 ነው።
    ምሳሌ 1: 300 እጥፍ
    ብር 1,500 × 300 እጥፍ = ብር 450,000
    ምሳሌ 2: 300%
    ብር 1,500 × 300% = ብር 4,500
    ብር 1,500 + ብር 4,500 = ብር 6,000
    በምንም ሊገናኙ የማይችሉ የሰማይና ምድር ልዩነት
    ብር 6,000. ከ. ብር 450,000

  • @ራያራዩማ-ቨ8የ
    @ራያራዩማ-ቨ8የ 2 месяца назад +1

    ፋኖ ግን የት ነው

    • @thaile9751
      @thaile9751 2 месяца назад

      @@ራያራዩማ-ቨ8የ ከቤትህ ፊት ለፊት

    • @ራያራዩማ-ቨ8የ
      @ራያራዩማ-ቨ8የ 2 месяца назад

      @@thaile9751 የቤቴ ይቅር እና ቤቱ አልጠበቀም ባለፈው አብይ አሁንም ምስቱ ያስቃል ሀሀሀሀሀ

    • @Omarabdikariimshaftaag-es7bh
      @Omarabdikariimshaftaag-es7bh 2 месяца назад

      ​@@ራያራዩማ-ቨ8የመቀሌስ መቶ አልነበር እንዴ አብይ የዛን ጊዜ እናንተስ የትነበራችሁ

    • @ራያራዩማ-ቨ8የ
      @ራያራዩማ-ቨ8የ 2 месяца назад

      @@Omarabdikariimshaftaag-es7bh መቀለ አንደ መጥቶ በስንቱ አጃብዌች ህዝብም አልተቃበሎም ሙሉ ሰራዉት የራሱ ነው የገባ ገብትሽ እዩ

    • @ራያራዩማ-ቨ8የ
      @ራያራዩማ-ቨ8የ 2 месяца назад

      @@899-r9n እና ወሎ ነኝ አልኩት እንደ ሃሃሃ

  • @marcelllyewsang5485
    @marcelllyewsang5485 2 месяца назад

    "ካፖው የውጪው ነው እንጂ የውሥጡ አይደለም