Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

ኮሜድያን እሸቱ የሚጸጸትበትን ፍቅር ታሪክ አጫወተን ፡ PART 2 Comedian Eshetus Love Story : Ethiopian Comedy donkey tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 авг 2020
  • This is A Love story. happened a long time ago, back in the days, back when Comedian Eshe was in college. He tells it in such a funny way, but still completes the essence in the story. enjoy.
    to contact the owner of this channel pleases use the following adress.
    THE PRODUCER OF THIS SHOW IS DONKEY TUBE
    ESHETU MELESE
    yodkiyu@gmail.com
    eshetumelese.com
    #comedianeshetu
    #arab
    #ethiopiancomedy
    #comedy
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Комментарии • 680

  • @Tube-zo9xm
    @Tube-zo9xm 4 года назад +104

    ክፍል 3 ይቀጥል የምትሉ

  • @user-mf8vj1st5v
    @user-mf8vj1st5v 4 года назад +61

    እሸቱየ በማንነትህ የማታፍር ምርጥ ኢትዮጵያዊ እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @sggffgghy3278
      @sggffgghy3278 3 года назад +2

      እሸ.ግልጥ.ሰው.ቅመም.ስወድህ.ምን.ይሻላል

    • @lubab6262
      @lubab6262 3 года назад

      @@sggffgghy3278 እንዛመድ እዚህቤት

  • @user-on4bj8ke7k
    @user-on4bj8ke7k 4 года назад +175

    ምርጥ ኢቶቢያዊይ ማለት አተ ነህ የነበርክበትን የማትረሳ

  • @urimadiyam3505
    @urimadiyam3505 4 года назад +44

    አቤት አገላለፅ it's so romantic story !!😃😃😃

  • @user-yb8de3lw8u
    @user-yb8de3lw8u 4 года назад +193

    ግልፅ ሰው ጫማ አሰፍቶ ከሰል በ10 ብር ገዝቶ ደስ ሲል አያካብድም አይበጠረቅም እንደ ሌሎች ታዋቂዎች

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 4 года назад +7

      እኔም ወደድኩለት አያካብድም እራሱ አይቆልልም

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n 3 года назад +1

      Kkkkkkkkk

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 3 года назад

      @@user-fo8je1md8n ሳቂልኝኝ እስኪ

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n 3 года назад

      @@munanasir3493 ሁላችንም ፈታ ዘናፈታ በሉልኝ ዉድያገሬልጆች

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 3 года назад

      @@user-fo8je1md8n እናመሠግናለን እህቴ

  • @user-xt9ly9my6z
    @user-xt9ly9my6z 4 года назад +80

    ኡፍ በሳቅ ሞትኩኝ የኔ ምርጥ ስትመቸኝ እኮ ደሞ ትዝታዬን አመጣከው አንድ እቃ ለመግዛት ተክተልትለን የምንሄደው ደስ ስትሉ 😂😂😂😂😂😂😂😘❤❤😘❤😘❤

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 4 года назад +25

    አሹዬ ደስ የሚል ታሪክ አወራርክ እዴት ደስ ይላል ፈታ ብለክ ፈታ አደርከኝ አሹዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ማንነትክን ና የነበርክበትን የማትረሳ በጣም እናመሰግናለን ስለታሪኩ ክክክክክክ አብረውክ ያሉት ቤተሰቦችክ እራሱ ምርጥ ናቸው ፈጣሪ በፍቅር ላይ ፍቅር የጨምርላቹ

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 4 года назад +8

    እሼ እግዚአብሔር ይስጥህ ሰሞኑን ሁሉ ነገር የሚያስጨንቅ ነበር ዛሬ ግን ፈታ ብያለሁ። ተባረክ።

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 4 года назад +11

    የልጀነት ፍቅር ሺ ዓመት ቢሆን አይርሳም በታሪክህ እንኳን እኛን ዉርዬ ተመስጣ አንዴ በጀርባህ አንዴ እግርክ ላይ ቁጭ ብላ እየስማች ነዉ ደስ ይላል እሽትዬ ለተርዳዉ አብሶ አሁን ላይ ላሉ ትዉልድ ትልቅ ትምህርት ነዉ

  • @user-xp2uo5sp2x
    @user-xp2uo5sp2x 4 года назад +63

    Kkkkk ደስ የሚል ታሪክ አዎራርህ ደስ ሲል ፈታ ብለህ ፈታ አደረከኝ

  • @user-dx9de1ss7w
    @user-dx9de1ss7w 4 года назад +39

    አላህ ይጠብቅህ ወድም ሰላምህ ብዝት ይበል እኔ በማዳም ጭቅጭቅ አናቲ ዛሮ ወዳተ ስራውች ገብቸ የስዋን ጭቅጭቅ እረስቸ ስትጠራኛ በኳፊደክስ አኩርፉ የነበርውን በሳቅ ወደስራ እገባለሁ አቦ ይመችህ ሰላምህ ብዝት ይበልልን

  • @tikdemlegessa3683
    @tikdemlegessa3683 3 года назад +47

    የ10ብር ከሰል ለመግዛት ይሄ ሁሉ ጀማል 😆😆😆😆 ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ግልፀ የሆነ እራስህን ሆነህ ስለመጣህ ልትመሰገን ይገባሀል ምንም ሳታካብድ ምችት ይበልህ ሰብስራይብ አድርጌሀለው ምርጥ ሰው💚💛❤👍👍👍👍👍👍

  • @tsehayalyou8227
    @tsehayalyou8227 4 года назад +40

    እሸቱዬ I like you're ትንቢት እሰኪ እን ደ ዚህ ትንሽ ዘና አርገን እረ እሸቱዬ እረ ሰለ ሐገራችን እን ፀልይ እናልቅሰ ወገኖቻችን አለቁ በውጭ ያለነው ግራ ገብቶ ናል !!

  • @zainabahassa8604
    @zainabahassa8604 4 года назад +40

    ሰው በሌለበት በባዶ ጉራ ኑሯቸውን ቀብረር አርገው ያሳያሉ አንተ ጫማ ታሰፋለህ ሳትደብቅ ምርጡ ዝቅ ብለህ እየሰራህ ከፍያልክ ልጅ ነህ

  • @meskiyegta7808
    @meskiyegta7808 4 года назад +20

    የምር ስርዐት ያለው ወጣት ነው እሸቱ ኮሜዲነቱ በጣም አስተማሪ ጨዋታው ለሰው ሀሳቢነቱ ገራሚ ወጣት የምር አድርሱልኝ

  • @kiyasilubo6111
    @kiyasilubo6111 4 года назад +89

    በቤሩት ያላችሁ እህቴ ወደሟች ፈጠራ ለሀገራችሁ ይብቃ በአሁኑ ሰዓት በጣም አስጨነቀ ግዜ ደርሰናል በፀሎት አስብ ውድ ሀገር ልጆች

  • @ethiolove9444
    @ethiolove9444 4 года назад +14

    እሼ በርታልን🙏🏾በጣም ያዝናናሉ ፕሮግራሞችህ ድመትህ ደሞ ስታምር💖

  • @karma3681
    @karma3681 4 года назад +10

    ጎበዝ ልጅ በርታልን
    You are the best and indeed you are the perfect role-model to our children. We love you አባት

  • @user-yg6os7rd7g
    @user-yg6os7rd7g 4 года назад +15

    አሹ ማኛ ክፍል ሶስትን እንጠብቃለን ይቀጥል አንተን እየሰማሁ የራሴን አስታወስኩ መለያየት ባይኖር መተዋወቅ ጡሩ ነበር

  • @tube-nt3bj
    @tube-nt3bj 4 года назад +42

    ከከከከከ እሸቱ የሚገርም ታሪክ ነው

    • @Tube-oy7ml
      @Tube-oy7ml 4 года назад +1

      Ba qininnat chanalen subscribe Argugn

  • @user-xw8dt2ti4n
    @user-xw8dt2ti4n 4 года назад +16

    Kkkkkkkkkkk ያወራውን ሳልሰማው በሳቅ ሞትሁ ምርጥ ሰው የመጣበትን የማይርሳ

  • @bruktawitmengiste4906
    @bruktawitmengiste4906 4 года назад +15

    ደስ የሚል ታሪክ ነው መሀላችሁ ቁጭ ብዬ ምሰማችሁ መሰለኝ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 4 года назад +4

    እንደትንቢቱ ነበር ያገናኘህ የመጀመሪያህን አገባሃት ? ምን ሆነ በቀጣይ ታሪኩ በጣም ደስ የሚል ታሪክ የሚያስተምር ነው ችግሩ በእዚህ ዙሪያ የሚያማክር የሚደግፍ ቢኖር ይመከራል ከፀፀትም ይታረፋል በብዙ ተባረኩ ምርጥ እናት ነች ያሳደገቻችሁ ጨዋዎች በርቱ ለትውልዱ ትልቅ ትምህርት ነው ሁላችንም አልፈንበታል የግቢ ገጠመኞች ብዙ አሉን ማስጠንቀቂያ እንኳ በእጄ ላይ ይዤ እያነበብኩት አልተገለጠልኝም ነበር የአሁኑ ባለቤቴ የ1970 የፍቅር ጏደኛዬ እሱ ነው ይሄንን አይተሽዋል ብሎ ያነበበልኝ ፍቅር እንዲህ ነው ምን ታደርገዋለህ የምትወደውን ስትከተል የሚወድህን ታጣለህ የሚባል እውነት አለ እግዚአብሔር ከጎንህ የወጣችውን ያገናኝህ የሰው እንዳይጎረብጥ የራስህን ይግጠምህ መልካሙን ሁሉ እመኝላችኇለሁ ::

  • @selammulugeta4977
    @selammulugeta4977 4 года назад +16

    ክክክክክክክክ ወይ ጉድ በሳቅ ገደልከን ይሄ በፓለቲካ ወሬ የደነዘዘ ጭንቅላት ፈታ አረከን እናመሰግናለን ቀጣዩ ፓርት እንጠብቃለን

  • @ummusumayya4580
    @ummusumayya4580 4 года назад +3

    እሼ ምርጥ ሰው ኑርልን ፈታ ነው ያደረከን ደግሞ ግልፀኝነትህን እወድልህ አለሁ አንተ ማለት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ

  • @totitshow795
    @totitshow795 4 года назад +88

    አንተ ጉደኛ እኔ እኮ ደሞ ግርም የምትለኝ ለምንም ጣጣ የሌለህ አቦ ድልት ይበልህ በነካ እጃቹ አታበረታቱኝም በእሽዬ ሞት

    • @user-mq5nb2yr7j
      @user-mq5nb2yr7j 4 года назад

      እኔስ የገርመኝ ክክክ

    • @totitshow795
      @totitshow795 4 года назад

      ሀሀሀሀ ምንም ማድረግ አይቻልም

    • @kiraTube21
      @kiraTube21 4 года назад

      እኔ ገብቻለሁ አንተቺም ጎራ በይ

    • @totitshow795
      @totitshow795 4 года назад +1

      @@kiraTube21 እሺ እህቴ አመሠግናለው

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 4 года назад

      ሰ ብ አረኩኝ

  • @meronlove5800
    @meronlove5800 4 года назад +7

    እኔ እምለው እሼ በጣም ጎበዝ ታታሪ ሰራተኛ ነህ ቁጭ ማለት አትወድም አባቴ ልክ እንዳተ ነው ስራ በጣም ይወዳል

  • @konegen6189
    @konegen6189 4 года назад +51

    ኢትዮጵያ ሄጄ እንዳንተ ሰፈር ውስጥ መሄድ ነው ያማረኝ እሼ እግዚአብሔር ይስጥህ አሳቅከኝ

  • @bedryaredi2445
    @bedryaredi2445 4 года назад +104

    ወይ እሽዬ። ለ 10 ብር ክሰል 4 ሰው። ድካም

    • @onelove6356
      @onelove6356 4 года назад

      😄

    • @TUbe-cv2yc
      @TUbe-cv2yc 4 года назад +3

      እኔም ገርሞኝላ ልፅፍ ነበር ገላገልሽኝ😃😃😃

    • @hayatmesudi4747
      @hayatmesudi4747 4 года назад +3

      ክክክክክ

    • @hopeofglory1600
      @hopeofglory1600 4 года назад +1

      Mulu denun nw endae mgezut

    • @rukeyawollo675
      @rukeyawollo675 4 года назад +3

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ጥበቃ ናቸው

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x 2 года назад +2

    አረ እሸቱ በሳቅ ምትኩኝኝ ደሰ ያሚል ታረክ ፈታ ብለክህ ፈታ አደርከንን እሸ ምርጥ ኢዮትጵያዊ ነህ

  • @user-py5dw8wm3x
    @user-py5dw8wm3x 4 года назад +4

    .ወይ እሸቱ ግን የዱሮ ነገር እማይረሳ ሰው ደስ ይለኛል ጎበዝ😁😁

  • @toube7178
    @toube7178 4 года назад +30

    😁😁😁😁😁😁😁🙄🙄😄እረ እሼ በሳቅ ውድቅ ወላሂ ምርጥ ኢትዮጲያዊነህ የምር

  • @bekiabdisa7566
    @bekiabdisa7566 4 года назад +6

    Wow ደስ የሚል reality show ነው በዝው ቀጥሉ !

  • @maryamtube584
    @maryamtube584 4 года назад +10

    እሼ የሳቅ ምንጭ ኑርልን 😍😍😍

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 4 года назад +12

    እሼ ፎቶ ተመቸኝ አራስ ነው እምትመስለው እየጠባክ ይመስላል 😂😂😂😂😂 ዋው ደስ ይላል ታሪኩ

    • @tamaiphone9622
      @tamaiphone9622 4 года назад +1

      በጣም ክክክክ ጡቱ ለእኔም ገርሞኛል

  • @esam2161
    @esam2161 4 года назад +19

    ጥሩ ነው እንድህ እየተጫወትን መኖር አለብን በቃ ሌላው አይጠቅመንም እናንተም በርቱ እሸ

  • @askaletsegaye136
    @askaletsegaye136 3 года назад +2

    እሼ አተ ታዋቂ እደመሆንህ አትኮራም ከጎደኞችህ እደወድም ነው የምታያቸው በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥል

  • @lijhanatube2595
    @lijhanatube2595 4 года назад +5

    አሸ ምንም ቃላት የለኝም ለአንተ ከልብህ ነዉ ምታዝናናዉ እናመሰግናለን ክብርልኝ

  • @user-jf1qd9hd4g
    @user-jf1qd9hd4g 4 года назад +10

    ሳላደንቅሆ አላልፍም 👍👍

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 4 года назад +3

    ትዝ አለኝ ልጅነት ማታ ቡና እየተፈላ የድሮ ታሪክ እሚወራው ማዳመጥ ደስ ይላል እንዲያይነት ተመስጦ ደስ የሚል ታሪክ

  • @rahelw371
    @rahelw371 4 года назад +8

    First time I saw you i said this kind guy we need for Ethiopian well you know exactly what you want and what you do good job I can't tell you are loyal honest plus genius keep it up ill be your fan ከስር ከስሩ የምትለቀውን እየቀነደብኩ !!!

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 года назад +8

    ሀሀሀ ይከጅላል ተመችቶኛል የድሮሮሮ ቋንቋነዉ መከጀል መመኘት ማለት ነዉ ለማታዉቁ ሰዎች ሀሀሀለሀ

  • @senilove1590
    @senilove1590 4 года назад +6

    ዋዉ እሼ የራሴን ታሪክ እንዳሴታዉስ አደረገኝ😋😍😂

  • @etalie4540
    @etalie4540 4 года назад +3

    ወላሂ በሳቅ ድክም ነው ያሉኩት እሺቱ ወወወወወ ግልፅኝናትህ በጣም ነው ደስ የምለው በርታ አላህ ያግዝህ

  • @g.m.c.5113
    @g.m.c.5113 3 года назад +5

    ወይ እሼ ደስ የሚል ለዛ ነው ያለህ የምታወራው ሁሉ ያምርብሀል ታስቃለህ በርታ የኔ ማር ስታወራ ለካሜራ ስላልሆነ የማንንም ቀልብ መሰብሰብ ትችልበታለህ በዛ ላይ ደሞ ለበጎ ስራ የምታደርገው ነገር እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው የልጅ አዋቂ ነህ

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Год назад +1

    አሽዬ ግልፅነትህ ደሥ ሲል በአዛኝቷ ሠላምህ ይብዛልን❤❤

  • @Baby-nb2dy
    @Baby-nb2dy 4 года назад +38

    የእሼ ካፒታል እና ቦርጭ እኩል ነው የሚጨምረው😂😂 አንተን ቢሊየነር ስትሆን ማየት ነው😂😂

  • @geot8622
    @geot8622 4 года назад +24

    The cat 🐈 is so cute 😍

  • @user-xg4ho1jy6x
    @user-xg4ho1jy6x 5 месяцев назад

    አረ እሸ ጎመዘሩ ስትል እደት እዳሳከኝ ምርጥ የኢቶጲያ እንቁ ወሬህኮ ፈታ ነው❤❤❤❤

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 4 года назад +7

    አድና ቄህ ነኝ አሹ 👍👍👍 በረታሠላም ጤና ተመኝሁ
    የፈቅረ ነገረ ዝም ነው 😣😣😣😣

  • @user-mx2gt9mt9m
    @user-mx2gt9mt9m 4 года назад +19

    ዛሬ አንደኛ ነኝ አዳሜ ቀደምኩሽ እሼ የሳቄ ምጭ

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu 4 года назад +1

      ኪኪኪኪእኳን ደስ አለሽ

    • @rabiarabia9645
      @rabiarabia9645 3 года назад +1

      ብሌንጥላሁን የአብይደጋፊ ብቻሽንበሳቅ ፍርፍር አልሽዋ ወላሂ በጣነውየሳኩት

    • @user-mx2gt9mt9m
      @user-mx2gt9mt9m 3 года назад

      @@rabiarabia9645 ሃሃሃሃ በጣም

  • @user-it1se5hf4u
    @user-it1se5hf4u 4 года назад +9

    የሀገሬ ሰው በያላችሁበት ሰላምታቹሁ ይብዛ🙏🙏
    ቤተሠብ ይሁኑ😍

  • @millala7327
    @millala7327 Год назад +1

    its real our life style thank you broo👏

  • @zemadaily
    @zemadaily 4 года назад +6

    አሼ ጀግና ይመችክ ሀገራችን ትለሞልም ጠላቶቿ ይዉደሙ

  • @bruktawitmengiste4906
    @bruktawitmengiste4906 4 года назад +5

    የእሼ አነጋገር እና የወንድሜ አነጋገር ድምፃቸው እራሱ አንድ አይነት ነው

  • @bezaleta7593
    @bezaleta7593 Год назад +2

    እሼ በጣም ድንቅ ታሪክ ነው 😄😄😄😄😄

  • @user-dn6ko6jb7i
    @user-dn6ko6jb7i 4 года назад +10

    አህለን ወሠህለን ምርጥ ያገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ እና እሸ የሠው ምርጥ እደው ግሩም እኮ ነህ ምርጥ የሀበሻ ልጅ ማለት አተ ነህ ሠላምህን ያብዛልን እዳተ ያሉ ለሠው ለሀገሩ የሚጨነቅ ሠዉን ያብዛልን

  • @hayat5617
    @hayat5617 2 года назад +1

    ወየዉዉዉ እሸቱ በሳቅ ገደለኝ ይመችህ የኔ ጣፋጭ

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 4 года назад +3

    እሸትየ ስውድህ ጣጣ የለብል ምርጥ እትዮጵያ ነህ

  • @hanetube9931
    @hanetube9931 3 года назад +1

    ኮሜዲያን እሸቱ መልካም ሰው በጣም በጣም በጣም አከብርሃለሁ ሁሌም ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ❤❤❤

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 4 года назад +2

    _ወይ እሸቱ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነህ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬 እንድህ እማይቆለል ያለፈበትን እማየረሳአ✅✅✅_

  • @tihitinamulualem3962
    @tihitinamulualem3962 2 года назад +2

    ኧረ በሳቅ ልሞት ነው አንተ ምርጥ ሰዉ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣አይ እሸቱ አለች ዜማ 🤣🤣🤣 ደስ የሚል ታሪክ ነው

    • @user-bl2np8wu4g
      @user-bl2np8wu4g 2 года назад

      ኡኡ ገና ማየትሽ ነው ክክክ ባመቱ

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 4 года назад +14

    Oh my goodness! What a love story Eshe, I laughed my head off. 😂 the way you told your story was priceless.

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p 4 года назад +3

    እሼ የፍቅር ሰው ዛሬ እራሴን አሞኝ ብድር ብሎኝ ነበር ፈታ ነው ያረከኝ ለፍሬሾችም አስተማሪ ነው ያካፈልከን ትምህርት

  • @user-od2pz8tu5s
    @user-od2pz8tu5s 4 года назад +14

    አቦ ይመችህ ደስ የምትለኝ በተፈጥሩህ ስለምትሰራ ነው 😂

  • @lulamohammed374
    @lulamohammed374 4 года назад +2

    ደስ ይላል እንደዚህ ወጣ አድርገህ የአገርይን መንደር በማየትይ ደስ ብሎኛል ሁልይ ስቱዲኦ ከመቀረፅ

  • @rekekd.g.michael465
    @rekekd.g.michael465 4 года назад +21

    አጠገብህ ያለው ልጅ አቢት ፈዞ ሲያይህ አሳዘነኝ . የራሱን አያስታወሰ ይመስላል.

    • @godolyas6410
      @godolyas6410 3 года назад +1

      😁😁😁😁😂

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n 3 года назад +1

      Kkkkkkkkk

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n 3 года назад +1

      እንኳን እሡ ተመልካቹንም ያፈዛል ወሬዉ መገን አሸ ክክክክክክክክ

  • @zowieherfriends8002
    @zowieherfriends8002 4 года назад +2

    የጊቢ ህይወት ደሰስ ይላል እኮ እሼ ምርጥ ሰዉ
    🤗

  • @user-bh2jj6cq7w
    @user-bh2jj6cq7w 4 года назад +16

    የኛ አዝናኝና አስቂኝ ይመቺህ

  • @born2Bekind
    @born2Bekind 4 года назад +2

    Eshetu, you are hilarious 😂😂😂ሁሌም አየርህን ጥሩ ያድርግልህ !

  • @fesofeso4263
    @fesofeso4263 4 года назад +3

    እሼ ምገርም ተሪክ ነው እነመሰግናለን

  • @reemplazaranfaix1702
    @reemplazaranfaix1702 4 года назад +2

    እሹዬ ድመቷን ወደድኳት ሲቀጥል አድናቂህ ነኝ ሁሌም ያንተን ቪድዮ ካላየው እንቅልፍ አይወስደኝም ወላሒ ጌታ ምስክሬ ነው ሱሴ ሆንክ ይህ text from kuwait እሹዬ

  • @kime3780
    @kime3780 2 года назад +1

    The cat 😍😍😍
    Pls make her part of the video 🙂

  • @user-yg6os7rd7g
    @user-yg6os7rd7g 4 года назад +5

    ወይኔ ዘንድሮ እኔም የፍቅር ታሪኬን ባወራሁት እና እፎይ ባልኩ ብር ከፍየዉ ሳወራዉ እህ እህ እሚለኝ ባገኘሁ በእዉነት እንደዚህ በአካል ቀርቶ በስልክ እማወራዉ ሰዉ የለም ላወራ ስጀምር እረ አትጃጃይ አንች በዛን ግዜ ስራ ፈት ጋኛ ነበርሽ ይሉኛን ወይጉድ ያልደረሰበት ሰዉ ያዉም የገጠር ፍቅር ምንይደረግ ስደት አለያይቶ እርፍ

    • @user-yz1qr1ep1t
      @user-yz1qr1ep1t 2 года назад

      እኔ መስማት እፈልጋለሁ ንገሪኝ ማማየ

    • @wegayhunigussie1850
      @wegayhunigussie1850 2 года назад

      አረ ንገሪኝ እኔ እሰማሻለው

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 3 года назад +1

    አንተ ልጅ ቀስ እያልክ እምትገባ በጣም ቁም ነገረኛ ወጣት ነክ በርታ ከመኮፈስም እልጀመርክም ማን ነው ጨማውን ሲያሰፋ እሚያሳይ ወጣት በርታ ስራዎችህም በጣም ጥሩ ናቸው

  • @azizamohmad3827
    @azizamohmad3827 4 года назад +1

    እሸቱ በጣም. ደስ ሚል ታሪክ ነው. እኔንም. አስታወስከኝ. ታስቃለህ. ብታወራ. ብር ውል. አትሰለችም. ለምን ታሳጥረዋለክ. አንተም. እህት. ፍሬ ደስ ትላላችሁ ሞባየሉን. በሆድህ. አትያዘው. ጥሩ አይደለም. በኪስህ ያዘው. ለነገሩ. ከዛን ጊዜ. ወዲ ልክ ነህ በተረፈ. አሪፍ ነው እናመሰግናለን ።

    • @user-nv5vx4rk7r
      @user-nv5vx4rk7r 4 года назад

      ስልክ. ነው. እዴ. ጉዴ. እኔ. ለራሱ. ስልክ. ነው. ምንድነው እያልኩኝ. እፎይ. በሳቅ

  • @biftumohammed9307
    @biftumohammed9307 4 года назад +5

    I love your story. I have been there and done that...

  • @ElfEthio
    @ElfEthio 4 года назад +28

    I like the fact that you show the real day to day life of most Ethiopian people/our life ..... story is very interesting which helps you to tell the main thing that you want ... keep up the good work,

  • @mekedimbezu5344
    @mekedimbezu5344 4 года назад +9

    ውይ ይሄ ልጅ እኔንም ፍቅር እንዳታሲዘኝ ፈራሁ

  • @worteyvorkey8738
    @worteyvorkey8738 2 года назад +1

    ይቀጥልልን እሼ እየተዝናናን የምናየው ቦሮግርምህ መቸ ነው የማግባት እቅድህ በልልኝ በተርፈ እንወዳችኋል በርቱልን ❤️

  • @user-gr3yg8mv5n
    @user-gr3yg8mv5n 4 года назад +2

    የኔ ታሪክ እሸቱ ወደ ኋላ መለስከኝ በትዝታ እኔም የምፀፀትበት 😢 ታሪክ ይህ ነው በዛው ልክም ብዙ ተምሬበታለሁ

  • @user-fo2bf3tf5c
    @user-fo2bf3tf5c 2 года назад

    እሼቱየ ሁሌም ቃላትህ ያዝናናኛል ይጨምርልህ ሳስብህ እናትህ በምርቃት ነው መሰለኝ የወለዱህ ተባረክ እሸቱየ

  • @samdhhdh556
    @samdhhdh556 3 года назад

    እሸ ምርጥ ሰው መልካም ነህ እድሜ ጤና ይስጥ የእውነት የምታወራ አይመስለኝ በጣም ደስ የምትል ሰው ነህ

  • @alemalem3823
    @alemalem3823 4 года назад +1

    እሼ ምርጥ ሰው እውነት በጣም ምርጥ ነክ አስመሳይ አይደለክም

  • @muluderbie3260
    @muluderbie3260 4 года назад +2

    ክክክክክክ ወይ እሼ
    የልጅቷ ክክክ እንዴት አድርጋ ብስምህ ነው ያለችው ክክክክክክ ተመቸችኝ

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube7996 2 года назад

    ክክክክክክክ እሸ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ አከብርሀለሁ ወድሜ i will wait for you out side አልኩ ስትል በሳቅ የለሁም

  • @tigistwehrli37
    @tigistwehrli37 2 года назад

    This dude is very witty and cunning! He is one talented fellow. I grew to like him.

  • @seblesifraw4556
    @seblesifraw4556 Год назад

    አሽዬ እማያልቅብህ የመንጭ ወሀ ነህ የኛ እንቁ እድሜ ይስጥህ ታሪክህ በጣም ደስ ይላአል🤲

  • @israelcaleb8746
    @israelcaleb8746 3 года назад

    እሼ የሚገርም energy ነው ያለህ በርታ በሳቅ ገደልከኝ

  • @undercoverhabesha6449
    @undercoverhabesha6449 4 года назад +3

    Ahun keldum keld new ketayun part lekekln...endasjemerkegn taschersegnalek😂

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 4 года назад +1

    እሼ ያራዳ ልጅ የማንኛውም ኢትዮጵያውያን ህይወት የሚያሳይ Vlog ነው

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 3 года назад +1

    እሼየ አባ ይመችህ የኔ ጨዋ እግዚአብሔር አተጋር ይሁን 💔💔💔🙏🙏🙏

  • @user-bv1dw8zp5r
    @user-bv1dw8zp5r 2 года назад +1

    ወይኔ ሸቱየ እሶ ወደታይየነበረይ ወደላይ ወደታይየነበረ.....😀😀😀😀😀😀

  • @firewbekele4187
    @firewbekele4187 Год назад

    "ጎመንዘር ይሸታኛል"😂😂😂😂😂😂

  • @user-bh1lo1qv1j
    @user-bh1lo1qv1j 4 года назад +8

    የወሬን ቆርፋዳ አንድ መሳ ቅቤ አያርሰውም ትል ነበር እናቴ ወሬ ጀምረንላት ስናቆም ። አቆረፈድከውእኮ ወሬውን አሹ

  • @solianacool3791
    @solianacool3791 4 года назад +4

    Well explained the first kiss 💋 nezret I still remember how I fill

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 2 года назад

    በእውነት የምትገርምልጅነህ እራስህን አታካብድም ቀለልአድርገህነው የምታሳየው አሉጂ በባዶ የሚበጠረቁ ሲቀጥል በጣምነው ዘናያደረከኝ አመሰግናለሁ ሂወትህንሁሉ ዘናያል አላህ ያድርግልህ ግን ይቅርታና ሰወስተኛክ የፍቅር ሂወትህን ስትነግረን ሁሉም ያንተ ታሪክነው
    ፍቅርግን ግፈኛነው ቦታና ግዜ ሰው አይመጥም ይሆናል አይሆንም አይልም አይፍቅር ስንቱን አሳዘንከው

  • @yabutiger7227
    @yabutiger7227 2 года назад

    እሸ ውዴ ሰወድህ ሁሌም በደሰታኑርልኝ አንተ የኢ/ያ ምርጥ ልጅ !

  • @EB-dm9fw
    @EB-dm9fw 2 года назад

    በሳቅ በሳቅ ሆዴን አመመኝ🤣🤣🤣🤣😄 you killed me Sir.

  • @user-rn9sv6ls6l
    @user-rn9sv6ls6l 2 года назад +2

    Looking back in my college days, I never had the confidence to approach ladies. The main reason was fear of rejection and the fact that I was from poor family didn’t help either.