Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መቼም ምን ብየ እንደምባርክህ አላውቅም ቃላት ያጥራል ዘመንህ ይባርክ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ አዕምሮህ ይባርክ እልፍ ሁን 🎁💕🏆🏆🍇
አመሰግናለሁ እግዚኣብሄር ይባርክህ
ዶክተር በጣም ነው የምወድህና የማከብርህ ምክኒያቱም በትህትናክ ውስጥ የህይወታችን ተምሳሌት የሆነውን ኢየሱሴን ስለማይብህ ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ🙏🙏
በጣም እናመሰግናለን ።ከቻልክ የቢ እና የ ኦ የደም አይነት ብፋቀሩ ያለውን ብትሰራልን ከ ይቅርታ ጋር ።
ለማነኛውም ፌጦ መድሃኒት የሚል ኣባባል እንኳን ኣለ እናመሰግናለን
ሠላም ላንተ ይሁን አንቁ ዶክተራችን ሁሌም በተሠጠህ ፀጋ ለእኛ እንደምትተጋው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋሕን የብዛልሕ በገንዘብ የማይተመን እውቀትሕን ጨምሮ ጨምሮ የብዛልሕ
እኔ፡ጥሩ፡እውቀት፡አዳብሬ፡አለሁ፡ተባረክ
በጣም ነው የምናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛልን ዶ/ር
በጣም ጥሩ ነው ውሀውን ብዙ ጊዜ እጠቀማለሁ መብላቱንም እሞክራለሁ ።ተባረክ ጥሩ መረጃ ነው
Betam Enamesegnalen Wendmachn Edmena Tena Yadlh
ፈጣሪ ይባርክህ ወንድማችን በጣም የሚመች አገላለጽ ነዉ ቫሪኮስ ቬን በጣም እያሰቸገረን ያለን እህቶች አለን ሰለዚህ በሽታ መከላከያ ካለዉ። ቪድዮ። ብትሰራልን
ጠሩ አገላለጸ ነው ተባረክ።
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ ሁልግዜ ከአንተ ጥሩ መረጄ ነው የማገኘው
በጣም በጣም እናመሰግናለን ወንድማችንበርታልን❤️❤️❤️❤️
እናመሰግናለን ወነድማችን🙏
እናመስግናለን🙏
ማሻ አላህ እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ታሜ
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ
በጣም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ወንድማችን ተባረክ
እናመሰግናለን ተባረክ
ታሜ በጣም ነው የምናመሰግነው
አመሠግናለሁ
እናመሰግናለን ወንድም
በናትህ የቅርንፉድ የሰሊጥ ዘይት የት ይገኛል የናተ ሱቅ የለም እባክህ ንገረን
እናመሰግናለን ❤🙏
አግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክህ
Enamsegnalen Egziabher Tsegawen yabzalhe
ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ እንዴት እንደምወድህ አገራችን ውስጥ ሁለት አይነት ፌጦ አለ ጥቁርና ቀይ ልዩነት አላቸው ወይ ከጥቅም አንፃር
ሙሉጥቁር የሆነ ጥሩነው እናቶቻችን ነው የሰማሁት
Geta Abzeto Yebarekeh!!!
እናመሰግናለን
ተባረክ
በጣም አመሰግናለሁ በቀን በቀን ነው የምንወስደው
እግዚአብሔር ይስጥልን።
Thank you 💗 DCR
የበሶ ብላውም የፌጦውም እጅግ አሰደሙሞኛል በተለይ የበሶ ብላ ሻይ አላውቅም ነበረ እናመሰግናለን ዶክተር
በሶ ብላው ምድነወወ ባማረኛ ዝቃቅቤ ነውደ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ! የቴምር ፍሬ አዘጋጅቼ ነበረ አጠቃቀሙን ብትነግረን? አመሰግናለሁ ዶክተር!!!
ሰላም ይብዛልህ ወንድሜ ጥያቄዬ ከርእስህ ዉጭነዉ ማወቅስለፈለኩ ነዉ የደምአይነቴ o+ ነዉ እኔጠዋት ቡናአፍልቼ ወተትም አፍልቼ አድላይ መጠጣት ከጣም ወዳለዉ ምንትመክረኛለህ
Thank you so much ❤
የእግር መደንዘዝ እና የወገብ ህመም ምንን ያመለክታል ምንስ ብናደርግ ይተቅመናል
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን 😍😍😍
geta yebirkh
Thank you so much goof bless
ሰላም ድክተር ጨጋራ አለብን ብወስደው ችግር አለሁ
thank you
Thank you brother, God bless you 🙏
Tanks bror
Can u tell me what it is called in Arabic or English, please
እናመሰግናለን ዶክተር ግን በሳምንት ስንት ጊዜ እንጠቀም
ሰላም ወድሜ ለጨጓራ ይሆናል
እናመሰግናለን እኔ በባለፈው ያስተማርክ ጊዜ ነው መጠቀም የጀመርኩት አብቅሎ መጠቀምን እኔ የአይን ብዥታ ችግር አለብኝ የደም አይነቴ a+ ነኝ አይንን በተመለከተ ደሞ ብታስተምረን
ሰላም ላንተ ይሁን ! እባክህን ላናግርህ ፈልጌ ነበር በምን ላግኝህ ወንድሜ ?
በመጀመሪያ ለምትሰጠን ትምህርት በጣም በጣም አመሰግናለሁ፡የምጠይቅህ ነገር ግን በሻይ መልክ እንድንጠጣ ያስረዳኸንን ቅጠሎች ማለትም ኮሰረት፣ዳማከሴ፣በሶብ፣ጤናአዳም እንዲሁም እረድ በተለያየ ቀን ነው ወይስ ሁሉነም በአንድ ቀን መጠም እንችላለን?የበሶብላውን ሻይ እነደ ኮሰረቱ ነው የምንጠቀመው ወይስ እንደ ሻይ እናፈላዋለን?በተረፈ ለኛ እንደረዳኸ ፈጣሪ ይርዳህ ጤናህንምይስጥህ በጣም አመሰግናለሁ፡
እናመሰግናለን እኔግን ውጭ አድርገው ሻገተብኚ ዴፍሁት
Amesginalew❤❤
ሠላም እንዴት ነህ ዶክተራችን? ታይሮክሲን መድሀኒት የሚወስድ ሰዉ ፌጦውን መመገብ ይችላል ወይ?
ጥያቄ!! ተዝፎዝፎ ያደረውን ፌጦ በሳምንት ምን ያክል ጊዜ እንጠቀም ወንድማችን??
Betame amsgenalhu
ታሜ እንዴት ነህ ለቋቁቻ መድሃኒት ካለ ብታመለከተኝ ወንድሜ በጣም በፍጥነት እየበዛ ሔደ
ወንድሜ ከበርበሬ ከማጥሚጣ እንዴት ልለይ ምን አደረኩህ ውይ ግን አይቀሬ ነው ሆዴ ግን አይንጫጫም?
Thank you 🙏🏽🇪🇷
እባክህን ሰለአናናሰ ጥቅሙን ምን አይነት በሸታን ይከላጠላል
የደም አይነት ኦ እና ኤ መጠቀም ይችላሉ የደም ግፊትና ኮለሰትሮል ያለበትሰ ሰው መጠቀም የይችላል ወይ ታሜ
እባክህ ጉዳቱ ኣልነገርከንም በየቀኑ መጠቀም ይቻላል ወይ?በውሃ ሳንዘፈዝፍ ጥዋት እንዳለ መዋጥ ጉዳት ኣለውን?
ሁልጊዜ ነው የምንጠቀመው እና ደግሞለህፃናትስ እዴትነው አወሳሰዱ
እንቅርት ያለበት ሰው በ ምን ያክል መጠን መጠቀም እንችላለን ?pls its urgent
Tabark
geta ewkthen yebirkaw
Selam lenat yihun
በማር ወይም ሥኳር አጣፍጦ መጠጣት ይቻላል ወይ ?ለጣምናው ማለት ነው
ለስኻርናለስንፈተአወስብለስንትቀንመቼንገረን
Gin lemindinew mels yematmelisew wendim
ስላም እባክህ ሀሞት ጠጠር አልብኝ እስካሁን ስርጀሪ አልሁንኮም ምን ላርግ
የደም አይነት ምንድነው
Bravo
በናትክ.ቁርጥማት.ያድናል.ወይ
Liked.
ስለ ቀይ ሻሂ ትንሽ ብትለን
Batam Eghamsagnalen
ለወገብ ህመም መፍትሄ ነው ብለውኝ እየጠጣው ነው እውነት ነው ?
Grazie mille
እኔ ፌጦ ስጠቀም ግፊት ስላለብኝ እፈርዉ
Please consult me I am animic what can I do with out feto becouse I want to pregnant
የፌጦ ውሃውን ስንት ቀን ነው ምንጠጣው
sinyoriiata ziiman
ተባረክ ወንድማችን
❤
🙏🙏
salm biyalhu
እንቅርት ያለበት ሰው ምን ያህል መጠን መጠቀም ይችላል
❤❤like adrgu❤
ተከታታይህ ነኝ ብዙ ጥቅሞችንም አግኝቻለሁ። የፌጦውን ግን በየ ስንት ቀን ልዩነት ለምን ያህል ጊዜ የሚለውን ብትመልስልኝ tks
ሣላሚላቴዪሁኒበኢዉኔቲኑዑሶዉነኪአቴሚኪሪሰሚቼኢሪዲናቁዶባሪቤሬአዲላአዲሪገባዶሆዲጤጢቸሱካሬዳኩቲኢዬሱሰጌታናዉፃጋያቢዛሊ
ለጨጓራ ታማሚ ምንም አይልም????
ስለከሙን ጥቅሙን እና ጉዳቱን ብትነግረን
♥️♥️♥️
A+ነኚ በጠቀመውችግርአለው
Wedime telo whasap group felige new
Pls
ክንቲሮትዪድናል
መቼም ምን ብየ እንደምባርክህ አላውቅም ቃላት ያጥራል ዘመንህ ይባርክ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ አዕምሮህ ይባርክ እልፍ ሁን 🎁💕🏆🏆🍇
አመሰግናለሁ እግዚኣብሄር ይባርክህ
ዶክተር በጣም ነው የምወድህና የማከብርህ ምክኒያቱም በትህትናክ ውስጥ የህይወታችን ተምሳሌት የሆነውን ኢየሱሴን ስለማይብህ ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ🙏🙏
በጣም እናመሰግናለን ።ከቻልክ የቢ እና የ ኦ የደም አይነት ብፋቀሩ ያለውን ብትሰራልን ከ ይቅርታ ጋር ።
ለማነኛውም ፌጦ መድሃኒት የሚል ኣባባል እንኳን ኣለ እናመሰግናለን
ሠላም ላንተ ይሁን አንቁ ዶክተራችን ሁሌም በተሠጠህ ፀጋ ለእኛ እንደምትተጋው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋሕን የብዛልሕ በገንዘብ የማይተመን እውቀትሕን ጨምሮ ጨምሮ የብዛልሕ
እኔ፡ጥሩ፡እውቀት፡አዳብሬ፡አለሁ፡ተባረክ
በጣም ነው የምናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛልን ዶ/ር
በጣም ጥሩ ነው ውሀውን ብዙ ጊዜ እጠቀማለሁ መብላቱንም እሞክራለሁ ።ተባረክ ጥሩ መረጃ ነው
Betam Enamesegnalen Wendmachn Edmena Tena Yadlh
ፈጣሪ ይባርክህ ወንድማችን በጣም የሚመች አገላለጽ ነዉ
ቫሪኮስ ቬን በጣም እያሰቸገረን ያለን እህቶች አለን ሰለዚህ በሽታ መከላከያ ካለዉ። ቪድዮ። ብትሰራልን
ጠሩ አገላለጸ ነው ተባረክ።
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ ሁልግዜ ከአንተ ጥሩ መረጄ ነው የማገኘው
በጣም በጣም እናመሰግናለን ወንድማችንበርታልን❤️❤️❤️❤️
እናመሰግናለን ወነድማችን🙏
እናመስግናለን🙏
ማሻ አላህ እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ታሜ
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ
በጣም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ወንድማችን ተባረክ
እናመሰግናለን ተባረክ
ታሜ በጣም ነው የምናመሰግነው
አመሠግናለሁ
እናመሰግናለን ወንድም
በናትህ የቅርንፉድ የሰሊጥ ዘይት የት ይገኛል የናተ ሱቅ የለም እባክህ ንገረን
እናመሰግናለን ❤🙏
አግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክህ
Enamsegnalen Egziabher Tsegawen yabzalhe
ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ እንዴት እንደምወድህ አገራችን ውስጥ ሁለት አይነት ፌጦ አለ ጥቁርና ቀይ ልዩነት አላቸው ወይ ከጥቅም አንፃር
ሙሉጥቁር የሆነ ጥሩነው እናቶቻችን ነው የሰማሁት
Geta Abzeto Yebarekeh!!!
እናመሰግናለን
ተባረክ
በጣም አመሰግናለሁ በቀን በቀን ነው የምንወስደው
እግዚአብሔር ይስጥልን።
Thank you 💗 DCR
የበሶ ብላውም የፌጦውም እጅግ አሰደሙሞኛል በተለይ የበሶ ብላ ሻይ አላውቅም ነበረ እናመሰግናለን ዶክተር
በሶ ብላው ምድነወወ ባማረኛ ዝቃቅቤ ነውደ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ! የቴምር ፍሬ አዘጋጅቼ ነበረ አጠቃቀሙን ብትነግረን? አመሰግናለሁ ዶክተር!!!
ሰላም ይብዛልህ ወንድሜ ጥያቄዬ ከርእስህ ዉጭነዉ ማወቅስለፈለኩ ነዉ የደምአይነቴ o+ ነዉ እኔጠዋት ቡናአፍልቼ ወተትም አፍልቼ አድላይ መጠጣት ከጣም ወዳለዉ ምንትመክረኛለህ
Thank you so much ❤
የእግር መደንዘዝ እና የወገብ ህመም ምንን ያመለክታል ምንስ ብናደርግ ይተቅመናል
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን 😍😍😍
geta yebirkh
Thank you so much goof bless
ሰላም ድክተር ጨጋራ አለብን ብወስደው ችግር አለሁ
thank you
Thank you brother, God bless you 🙏
Tanks bror
Can u tell me what it is called in Arabic or English, please
እናመሰግናለን ዶክተር ግን በሳምንት ስንት ጊዜ እንጠቀም
ሰላም ወድሜ ለጨጓራ ይሆናል
እናመሰግናለን እኔ በባለፈው ያስተማርክ ጊዜ ነው መጠቀም የጀመርኩት አብቅሎ መጠቀምን
እኔ የአይን ብዥታ ችግር አለብኝ የደም አይነቴ a+ ነኝ አይንን በተመለከተ ደሞ ብታስተምረን
ሰላም ላንተ ይሁን ! እባክህን ላናግርህ ፈልጌ ነበር በምን ላግኝህ ወንድሜ ?
በመጀመሪያ ለምትሰጠን ትምህርት በጣም በጣም አመሰግናለሁ፡የምጠይቅህ ነገር ግን በሻይ መልክ እንድንጠጣ ያስረዳኸንን ቅጠሎች ማለትም ኮሰረት፣ዳማከሴ፣በሶብ፣ጤናአዳም እንዲሁም እረድ በተለያየ ቀን ነው ወይስ ሁሉነም በአንድ ቀን መጠም እንችላለን?የበሶብላውን ሻይ እነደ ኮሰረቱ ነው የምንጠቀመው ወይስ እንደ ሻይ እናፈላዋለን?በተረፈ ለኛ እንደረዳኸ ፈጣሪ ይርዳህ ጤናህንምይስጥህ በጣም አመሰግናለሁ፡
እናመሰግናለን እኔግን ውጭ አድርገው ሻገተብኚ ዴፍሁት
Amesginalew❤❤
ሠላም እንዴት ነህ ዶክተራችን? ታይሮክሲን መድሀኒት የሚወስድ ሰዉ ፌጦውን መመገብ ይችላል ወይ?
ጥያቄ!! ተዝፎዝፎ ያደረውን ፌጦ በሳምንት ምን ያክል ጊዜ እንጠቀም ወንድማችን??
Betame amsgenalhu
ታሜ እንዴት ነህ ለቋቁቻ መድሃኒት ካለ ብታመለከተኝ ወንድሜ በጣም በፍጥነት እየበዛ ሔደ
ወንድሜ ከበርበሬ ከማጥሚጣ እንዴት ልለይ ምን አደረኩህ ውይ ግን አይቀሬ ነው ሆዴ ግን አይንጫጫም?
Thank you 🙏🏽🇪🇷
እባክህን ሰለአናናሰ ጥቅሙን ምን አይነት በሸታን ይከላጠላል
የደም አይነት ኦ እና ኤ መጠቀም ይችላሉ የደም ግፊትና ኮለሰትሮል ያለበትሰ ሰው መጠቀም የይችላል ወይ ታሜ
እባክህ ጉዳቱ ኣልነገርከንም በየቀኑ መጠቀም ይቻላል ወይ?
በውሃ ሳንዘፈዝፍ ጥዋት እንዳለ መዋጥ ጉዳት ኣለውን?