Selam Elsina & all beteseboch, hope you all had a good weekend. Elsina, great job as always. I don’t know where to start…..sometimes words fall short to express how special person you are with your kindness, humbleness and desire to help our ppl using your knowledge with respect. The comments we read here speak volumes, as you see them flooded with love and gratefulness for everything what you do. Thank you very much our dear sister.
Wow ኤልሳዬ ተባረኪ በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ ያሳየሽን። ከዚህ ብዙ ሰዉ ይማራል። የአንቺ ፊት ራሱ ለዉጡ በፍጥነት ነዉ የታየዉ። የተፈጥሮን የመሰለ የለም። እናመሰግናለን ተባረኪ። ❤
ሚሚዬ የምወድሽ አመሰግናለሁ ተባረኪ
Thank my friend Elsa for sharing this video ❤❤❤
Thank you too
Completely change ነው የምታሳይን ኤልሲዬ እናመሰግናለን ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ
የኔ ልበቀና ሺዎች ዘመን ኑሪ ዘመንሽ በሳቅሽ ይለቅ ሊዲያ ነኝ
ሊዲዬ የኔ ቆንጆ አሜን ተባረኪ
ኤልሲ እንኳን ደህና ምጣሽ ይሄንን ትሪትመንት በጣም ነው የምወደው ፊቴና አፍንጫዬ ላይ ያለውን በሙሉ ስለሚያነሳው የዛሬ ትሪትመንቴ ይሄ ነው ተባረኪ::
ሠላም ጀላቲ ባውደሩ ግደታ ነው
እኔም እንዴት እንደሚያስደስተኝ ብታይ
Thanks for sharing ❤you’re the best
You're the best!
ኤልሲዬ የኔ ጀግና አንደኛ አንቺን የሚተካ የለም እድሜና ጤናውን ያድልሽ ዘርሽ የተባረከ ይሁን ኑሪልኝ
አሜን የኔ ደግ
Hey Else
What kind of jelatin Mede of please? Pork or beef?
እናመሰግናለን ኤልሲ ❤
ፈልዬ ቆንጆዋ እባክሽ ያንቻም ቪዲዮ ብዙ ያስተምረናል ስሪ አመሰግናለሁ
Selam Elsina & all beteseboch, hope you all had a good weekend. Elsina, great job as always. I don’t know where to start…..sometimes words fall short to express how special person you are with your kindness, humbleness and desire to help our ppl using your knowledge with respect.
The comments we read here speak volumes, as you see them flooded with love and gratefulness for everything what you do. Thank you very much our dear sister.
Thank you! You too! Fekab what can I say GOD BLESS YOU
Thank you for sharing this video 🌷
My pleasure 😊
❤❤❤❤
Thank you
Thanks Elisye 🥰🥰🥰
hiwiዬ
ሰላም ኤልስዬ አመሰግናለሁ ስለ ምክርሽ እና ትህትናሽ ።❤❤❤
አሜን
ኤልሲ እናመሰግናለን❤❤❤
ተባረኪ
ኤልሲዬ በጣም እናመሰግናለን አቤት ትህትናሽ ደስ ሲል ምን አይነት ስርዓት ያለው ቤተሰብ ነው ያሳደገሽ ቆይልን እስከ ቤተሰቦችሽ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ
የኔ ደግ አመሰግናለሁ
txs❤
You welcome
❤❤mamay sawdash mastwqy banch wax aybalm anch stsyn❤ hl ngersh xaru qan waddd❤ amkrwalh kante madam bet tbscch fete man msl yladme bsdat member wxbn❤
10 elisya sewdsh berke beygen feta betam derke nw ena genbar eyatsbsbe nw 30 amete nw elsiya men lerg?
LIVE ney
Jelati pawuder yelelewusa
milk
ጀላቲ ፖውደር ለማናገኝስ ምን እንጨምር ኤልሲ እባክሽ
ወተት
ባዝላን አይሆንም ኤልሰዬ
ኤልሲ ተባረኪ ❤
የምወድሽ ቆንጆዋ አሜን
/Jelatin powder kalagnes
wetet
ሰላም ኤልሱ የተባረከ ቀን ይሁን ከነቤተሰብሽ🙏💕🌷
አሜን የኔ ደግ
❤❤❤
yene deg
Welcome else ❤❤🎉🎉
Thanks dear
አህለን የኔ ውድ በጣም እናመሠግናለን የጀላቲ ፓውደር ይመሥለኛል በየከለሩ ያለው ነው አይደል እዚህ አረቦችጋ ጄሊ ይሉታል እሱ ከሆነማ አለኝ ቆይ እቀባለሁ እናም ውጤቱን እነግርሻለሁ ።❤
አይደለም ይሔ አንድ ከለር ብቻ ነው
ok ሌላ አይነት ነው በቃ ሸኩረን ውዴ
❤👍
Thanks
ኤልሲዬ መጣች በላይክ❤❤
ሰላም ኤልሲዬ እንዴት አመሸሽ እኩለሌሊት ሊሆን ነው አሁን እያየሁት video
የኔ ደግ የት አገር ነሽ አመሰግናለሁ
ኤልሱ ሰላም ❤❤❤
ሰላም
እስኪ እንሞክረዋለን ኤልስዬ ተባረኪ🙏
አሜን
ፖውደር ከሌስ
ወተት
ኤልስየ በጣም አመሰግናለሁ የቡናው አተላ ተመችቶኛል ግን የዛሬው ባውደር የት ነው እሚገኛው አልፎኝ ይሁናል አላየሁትም
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ የት አገር ነሽ?
Pawedaru yemindinaw?
gelatine
Joli ጁስ ይሆናል enda
ወተት
ጀላቲን ፓውደር የሌለንን በምን እንቸካዋለን
ወተት
ኤልሢዬ እኔ ጀላቲን ፓዉደር ተጠቅሜ ስልጠዉ በጣም ነዉ ፊቴን የሚያቃጥለኝ ምን ማድረግ አለብኝ
አትላጪው ታጠቢው
ጀላቲ ፖውደር ምንድነው? (or tell us in name pls)
ኬክ መስሪያ ነው jelatin
ጀላቲን ፓውደር የሌለንስ
ዱቄት ወተት ኒዶ
ስኩአር
ጀላቲን ፓዉደር የሌለንስ
ወተት
በእንግሊዝኛ ስሙን ጻፊልኝ ነው ወይስ ጀላቲር ፓውደር ነው? Thanks 🙏
gelatin walmart አለ
Okay thanks so much sis
ስላምላችይሁንኤሲዬየምወዲሺ❤❤❤❤
sutuዬ
Malikam seti ❤❤
Ameseginalehu
እልሥዬ በጣም እናመሠግናለን እኔ ማዳት የሚለቅ አይመሥለኝም ፊቴ ቀይ ሥለሆንኩኝ ጎልቶ ይታያል ምን እንደ ማረገው ጠፋኝ በፊት አንቼ መከታተል ሣልጀምር ሀኪም ቤት ክሬም ሠተውኝ ነበረ እሡ ጭራሽ አባባሠው
Ye fite pawuder Ale Elseye??
ጀላቲ ፖውደር ምንድነው?
የኬክ መስሪያ
ጀላቲ ዱቄት የሌለንሥ በምን እንተካው እባክሽ ንገሪን
ወተት
በሠላም ነይ❤❤❤❤❤❤
ሰላም
ኤልሲ ❤❤❤
Aziዬ
sunscreen ስሙን ፃፊልኝ ኢትዮጵያ ነው ያለሁት ለሁሉም ፊት የሚሆን ከሆነ የሚልክልኝ ዘመድ አለኝ
ROC
elsi
geni
ሠላም ለኔ ፀጉሬ ይበጣጠሳልም ዲርቅ ይላልም ምን ልጠቀም😂መልሽልኝ ያው መፍትሄ ካለው
ሰኞ ጠብቂኝ
@elsabeautynt የኔ ፋፋጭ በተሥፋ እጠብቅሻለሁ
ኤልሱ ቆንጆ❤❤❤አደራ የምትያት ነገር ስወዳት 😂❤❤❤
ከቡዬ የምወድሽ ተባረኪ
ጆላቲ ፓወደር አላውቀውም እና በደንብ አስረጅኝ እህቴ ያለሁት እስራኤል ነነው
ኬክ የሚሰሩበት
ኤልሲ የዱቄት ወተት የሌለን በላም ወተት ይሆናል???
አዎ
ከእርጎ ፡ ጋር ፡ የሚሻል ፡ ይመሰለኛል
ኤልሲ ጥቅል ጎመኑ ለውፍረት መቀነስ በጣም ነው የጠቀመኝ እየቀነስኩ ነው አመሰግናለሁ
በርቺ አዎ ክብደት ለመቀነስም ይሆናል
@elsabeautynt በጣም ይቀንሳል ሴቶች ተጠቀሙ
ሀይ ኤልሲ
ሀይ ሲፍ
ጀላቲ ፓውደር የሌለንስ
ወተት
ስኩአር
የምትስሬበትን በደብ
አታሳይም
ጀላቲን ፓውደር ከሌለኝስ
ጨው ለፊት ምንም ችግር አያመጣም ኤልሱ
በዚህ መልኩ ሞክሪው መድሐኒት ነው ባለፈው ጨው በሎሚ የሰራሁትን ቻናሌ ጊቢና እይው ምርጥ ነው
❤❤❤❤
Thank you
❤❤❤
yene konjio
❤❤❤❤❤
Thanks
❤❤❤
Thank you
❤❤❤❤❤
Thank you dear
❤❤❤❤
Thank you
❤❤❤