ያሳፍራል አባቶች ታሰሩ ግፍ በዛ @NEGASHMEDIA

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии • 39

  • @junefirst500
    @junefirst500 День назад +5

    እውነተኛ ጋዜጠኛ ነጋሽንና አርአያ ፈጣሪን የሚፈሩ ምርጥ የኦርቶዶክስ ልጆችን አትንኩ! እግዚአብሔርን ፍሩ!

  • @asratreju
    @asratreju День назад +8

    ሁል ጊዜ ግፍ በዛ እያልን እስከመቼ ነው የሲኖዶሱ ዝምታ ጨርሰን እስክናልቅ ነው የሚጠብቁት ይሄ የጤነት አይመስለኝም ኧረ የመድኃኔዓለም ያለህ !

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 21 час назад

      ሲኖዶስ ምን ያድርግ ያለው ሀይል ፀሎት እንጂ መሣሪያ ይዞ አይ ዋጋ ህዝቡ ራሱ መፀለይ መስገድ መፃም ያስፈልጋል

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 18 часов назад +3

    😥😥😥😥😥😥😥ቢዘገይም ይፈርዳል☝️

  • @yeshiteklehaimanot1760
    @yeshiteklehaimanot1760 День назад +3

    እንኳን ደስ አለህ እማምላክ እንኳን አስመለሰችልህ ሁሌ ከእኛ ጋር ናት እናትና ልጆቹ አይለዩህ

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu 22 часа назад +1

    የለም የለም ነጋሽ እመአምላክ እያለች ድምጻችን እማ አይዘጋም ጠላት እርር ድብን ይበል

  • @GetnetShiferaw-g5i
    @GetnetShiferaw-g5i 13 часов назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን!!!!!

  • @asewendimu515
    @asewendimu515 22 часа назад

    እሰይ እንኳን ጠላት አፈረ እንኳን ደስ አለህ

  • @COLDONYT
    @COLDONYT 17 часов назад

    Amen amen amen ezbher yektelhu

  • @chuchu5675
    @chuchu5675 День назад

    እገሰዚአብሔር ይመስገን ነጋሸሰዬ እንኳን ደህና መጣህ

  • @DawitMelake-bd8cj
    @DawitMelake-bd8cj 19 часов назад +1

    ነጋሽ እና አርዓያ የኦርቶዶክስ ተምሳሌት ናችሁ ቸሩ እግዚአብሔር ወደ እየሩሳሌም በሠላም አድርሶ ይመልሳችሁ እግዚአብሔር ከፊታችሁ ይቅደም

  • @KonjitKebede-l5h
    @KonjitKebede-l5h 20 часов назад

    ወንድሜ ነጋሽ አንተ ትለያለህ እ/ር ይባርክህ::

  • @yirgeduabay6191
    @yirgeduabay6191 День назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @junefirst500
    @junefirst500 День назад

    የኔ አመለካከት በክርስቶስ ቃል ላይ ነው! ክርስትያን እንዴት ያኛውን ክርስትያን ያጠቃል! አስረግጬ ልንገራችሁ ጠባችሁ ደሙን አፍሶ ነፃ ካወጣችሁ ኢየሱስ ጋር ነው! በሌላው መንገድ ክርስትያን ሲባላ ሌላው ገባ!

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m День назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ነጋሽ እንደምንአለህ

  • @Zemede-o9m
    @Zemede-o9m День назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @BayushBedasso
    @BayushBedasso 21 час назад

    ሰላም ነጋሽ እዴነህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እባክህን ወንድሜ የቅድስት ስላሤ ቤተክርስቲያን እሚወራው እውነት ነው

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 День назад

    ስላም ለአንተ ይሁን

  • @MESKEREMABERAAbdi
    @MESKEREMABERAAbdi 14 часов назад

    የክርስቲያን መከራ በዛ እጅግ በጣም ያሳስናል መቼ ይሆን ሰም የምንሰማው

  • @ashenafigebrehiwot9756
    @ashenafigebrehiwot9756 18 часов назад

    ወጣቱ ይለቀቅልን ኣባቶች ግን የፈለጉትን መሆን ይችላሉ ምክንያቱ ካልከኝ ደሞ በየቦታው ክርስትያን ወጣቶች ሲታረዱ ሲሰቀሉ ኣንድ ኣባት ኣንድ ጳጳስ ወቶ ነብስ ይማር ኣሊያም ያወገዘ ኣለ እነሱ ጥቅማቸው እና ወንበራቸው ሲነካ ነው ወደ ሚዲያ ሚመጡት ስለዚ ኣይመለከትንም ።

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 23 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FireKeneni
    @FireKeneni День назад

    Akkam ooltaan baga guyyaa kidanamirati geessan 💒💒💒🙏

  • @SerkalemDemesaw
    @SerkalemDemesaw 21 час назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dadadad1032
    @dadadad1032 22 часа назад

    እኔ አኮ ለማን ነው እየተነገረ ያለው
    ሰሚ የለም ሁላችን አንድ በአን እስኪደርሰን ነው ዝም ብለን እያየን ያለነው

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 21 час назад

    ምን ጉድ ነው ዘንድሮ አረ ኦርቶዶክሳዊ እንንቃ በቃ ልንል ይገባም ምንድነው ያፈዘዘን😢

  • @brity2501
    @brity2501 День назад

    አሁንም ደግሜ እናገራለሁ እኔ እምነቴን እወዳታለሁ ግን እውነት ቤተክርስቲያን በበዛ ቁጥር እውነት ምእምናን የዛንው ያህል እየበዙ ነው ወይ የሚሰሩትስ ዓብያተ ክርስቲያኖችስ እውነት ለህዝቡ ዕምነት የሚተጉ ሰዎችስ ናቸው የሚሰገሰጉበት ነገሩ እንደዚህ ነው አያያዙን አይቶ ጭብጦውን ቀማው አይደል ተረቱ

  • @habtamu-7489
    @habtamu-7489 День назад +1

    ወድሜ ገና ትበራለ

  • @BelayGatoma-sz5se
    @BelayGatoma-sz5se День назад +1

    አይወንድሜ ደብረዘይት የቤተክርስያኗን ይዞታ የሁነውንም ከመቅማት አይተናንስም የሙሲሊሙም የፕሩሰታን ቱም በአንድ እንዲያከብሩበት ተደርጓል አባቱች እሺ በጀ ብለው ተቀብለውታል ጊዜ ለኩሉ!

  • @ኢትአአ
    @ኢትአአ 18 часов назад

    መልካም ነው ዲያብሎስ ሰይጣንን እንኳን አሳፈረላችህ፣ አሳፈረልን። ነገር ግ በቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን እድሳት ምክንያት በመሬት ላይ የተነጠፈውን መስቀል አላያችሁም??? ወዴት እየሄድን ነው??? መልስ ከቤተክህነት ወይስ ከቅዱስ ሲኖዶስ እናገኛለን? ወይስ መስቀሉን እየረገጥን እንገባለን??? እምዬ ኦርቶዶክስ አምላክሽ ይድረስልሽ እንጅ በቤት ያሉትስ አላውቅም?

  • @CHERKE_JEMA5575
    @CHERKE_JEMA5575 День назад

    ሲኖዶሱ ዝም ሆኗል መልሱ...

  • @brity2501
    @brity2501 День назад

    መጀመሪያ ይሄን ቁርበትህን ጣልና ነጠላ ለብሰህ አውራ ይሄን ለሞቱት ነገስታት ተውላቸው

    • @Martuna-d4z
      @Martuna-d4z 22 часа назад

      የነሱን ጫማ ጠራጊ ለመሆን አንኳ አትበቃም። ነጠላማ ይናፍቅሀል።

  • @SelamawitBekuretsewon
    @SelamawitBekuretsewon День назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @asratreju
    @asratreju День назад

    ሁል ጊዜ ግፍ በዛ እያልን እስከመቼ ነው የሲኖዶሱ ዝምታ ጨርሰን እስክናልቅ ነው የሚጠብቁት ይሄ የጤነት አይመስለኝም ኧረ የመድኃኔዓለም ያለህ !

  • @ChuchuGashaw
    @ChuchuGashaw 23 часа назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን