ለሚነቃቀል ፀጉር ለፈጣን እዲገት ለጥንካሬ ለውጥ 1ወር ብቻ ለብዛት አንዴ ብቻ ተጠቀሙት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 12

  • @አህላምቡታጅራ222
    @አህላምቡታጅራ222 23 дня назад

    ሰላምሽ ብዝት ይበል ሀኒዬ እንኳን ደና መጣሽ ለየት ያለ አዘገጃጀት ነው በእውነት ለፀጉር ቆንጆ የሆኑ ግብአቶች ነው የተጠቀምሽው ሬትና የጥብስ ቅጠል የዌራ ዘይት ሁሉንም ተፈጥሮአዊ ግብአት ለየት ባለ መልኩ ቆንጆ ቅባት ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ

  • @Zgoratube
    @Zgoratube 25 дней назад

    ምርጥ የዘይት ቅባት ነዉ ያሳየሽን ሀንዬ thank you❤🎉

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 23 дня назад

    ሰላም ሰላም ወዴ እንኳንም ሰላም መጣሽ አሪፊ ቆይታ ነበርን እነመሰግናለን እሞክእዋለሁ ዋዉ. ልዬነው

  • @kadijaessatube
    @kadijaessatube 23 дня назад

    ሰላም ሀኒ ሰላምሽ ይብዛ ዋዎ አሪፍ ውህድ ነው እሬት ለፀጉር አሪፍ ነው የሬት ቅባት ፀጉር ያለሰልሳል ሁሉም ውህዶች አሪፍ ነው 🎉🎉

  • @FofoAbudi
    @FofoAbudi 25 дней назад

    ዋውውውው ዛሬም እደ ሁልጊዜው ያበደ ውህድ ነበር እስቲ እኔም እስራው አለሁ የምር አሪፍ እና ቀላል ይመስላል በርችልን ሀናዬ

  • @aberashhune3203
    @aberashhune3203 23 дня назад

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን በእውነት ዋው ነው ጎበዝ👍🍂

  • @ይዱጥጋቤ
    @ይዱጥጋቤ 23 дня назад

    ሰላም ሃኒየ ዋው ቆጆ ቅባትነው እናመሰግናለን ውዴ

  • @ETUE-wi4vw
    @ETUE-wi4vw 25 дней назад

    ሰላም ሰላም የኔ ውድ እህቴ ዋው በጣም አሪፍ ቅባት ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 25 дней назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ ሀኒየ የኔ ደርባባ ምርጥ ቆይታ ነው እንኳን ለገና ባህል አደርሳችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @Hulegeb_media2
    @Hulegeb_media2 23 дня назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀንዬ እግዚአብሔር ይመስገን ቆንጆ የሆነ ቅባት ነው ልክ ነሽ ፍሳሽ ቅባት ለዘለላው ብዙም ጥቅም የለውም ሁሌም የተለያዩ ምርጥ ቅባቶች ስለምታሳይን እናመሰግናለን ሼርር

  • @Selamawit
    @Selamawit 25 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሀንዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ አንቺና እሬት አትለያዩም አይደል 😂😂😂 ቆንጆ ቅባት ነው እና ደግሞ እግዚአብሔር ይማርሽ ውዴ ህመም ከባድ ነው አትመም አይባልም ቀላሉን አርግልኝ ነው እና ቅባት በቤት ውስጥ በሚመቹን ነገሮች ብንሰራው ለፀጉራችን ለውጥ እናገኝበታለን ሼርር

  • @Zgor8919
    @Zgor8919 23 дня назад

    Wow thank you hanye❤❤