Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ፉኒ ያለባል ይስጠን ለሴትልጂ ክብር ያለዉ ወድ ደስ ይላል አይለያችሁ ዉቦች
Stamru
ደስ ስትሉ እግዛብሄር ፍቅራቹህን ያብዛው ባሃላቹህን ሃይማኖታቹህን ባህላቹህን ያከበራቹህ ጥንዶች በጣም ነው ደስ ምትሉት
🥰😃Oh my God ማግባት በልጂነት መዉለድ በልጂነት!FILO getting big! you guys you’re blessed couple !God bless you!🙏🏾👍🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹
ፊሎዬዬ ማር ቅቤ ሥትቀባ ማር ነች እኩ እድ በይልኝ ሣምርዬ ጉበዚ እእቴ ፉኒ ጉበዚ
ሣምርዬ ጉበዚ እናት ነሽ ሣሜልኝ ፊሎዬን
የኔ ማር ፎሎዬ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ በደንብ ቀቢያት ልጆች ቅቤ ላናታቸው ሀሪፍ ነው ይላሉ እናቶች ሲትቀቢያትም ምጥጥ ነው ያደረገው
አረ በስደት አይገኝም እንጂ ቅቤ ማን ይጠላል የእውነት በጣም ለውጥ አለው ፀጉርሽ ሳምሪ ፊሎየማር ❤😘የፋኒ አይነት ባል ይስጠን ፈጣሪ
ውደ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዉዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
Betasab inii hun
ማሮች ደስ ስትሉ ፍቅራችሁ ለዘለዓለም ይሁንላችሁደግሞ ቅቤ የማይወድ ሰው የለም እኔም በጣም ነው የምወደው በየ ቀኑ ብቀባው አይጠግበውም የገጠር ልጅ ነኝና
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን ድምጽ ሁኑን😭😭😭😭😭😭😭😔😔
@@DrHanii ነይ ውደ በቅንነት
,
@@DrHanii ነ
gegena enate
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእሰረኞች እነሱም ዘጎች ነቸው እባካቸሁ ፍትህ እሰረቤት በየቀኑ የሰው ሞት ሞት አረ የፈጣሪ ያለህ የሰሚ ያለህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ልጂ ሁኚ እናቴ ስቀባኝ በግድ ነበር በድንጋይ አብሰዋለሁ አሁን 10 አመት ሆነኝ ከሀገር ከወጣሁ የት ባገኘሁ እናቴ ይቅር በይኝ ማለት ጀመርኩ
እኔም በተለይ ቅዳሜ ስደርስ ይቅርር ይበሉንንን
እኔም
ሳምሪ ከእንቁላል ጋር ቀቢያት በጣም ጥሩ ነው የጸጉራን ለውጥ ታይዋለሽ ፌሎ የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግሽ ❤️❤️❤️
ቅቤ ከእንቁላል ⁉️
ፍትሕ በሳውዲ እስርቤቶች ለሚገኙ ወገኖቻችን!😭
Yene.marr.egziabhier.yasdgshi
የኔ ድቡሸ ልጅቱ አላህ ያሳድግሽ ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አላህ ያሳድጋት ፊሎ ሲጣፍጥ እኮ😘😘😘🍰🍰❤️❤️❤️
ታድለን ልክ እንደኔ ባል እግዚአብሔር ይመሰገን መጨረሻችንን ያሳምረልን እኔንም መረቁኚ አሁን ምን ዋጋ አለው እድሜ ለሰደት ለየኚ ከውዱ ባሌ❤❤❤❤
እፍፍፍ እረ እኔም ቂቤ ውስጤ ነው አረብ ሀገር ሆኜ እንኳን እቀባለሁ ሰው ወደደው አልወደደው አይጨንቀኝም እኔ ብቻ ተቀብቼው ሳያድር ልታጠበው እንጂ በተለይ ቀዝቀዝ ያለ ከሆነ ዋውውውው ነው ❤❤😍😍😍❤❤❤ፍቅራችሁን ያብዛው
ያሳድግሽ ፌሎየ😘😘😘😘የኔቆንጆ
ፋኒሻ መልካም ባል ተባረክ 👍👍 👏 ስታበጥራት ለሌላ ቀን እየከፈልክ በትንሽ በትንሹ አበጥርላት ፀጉሩም በደንብ ይበጠራል ሳምሪዬንም አያማትም 🥰🥰🥰
ፍትህ በሳውዲ እና በወለጋ ለሚምቱው ወገኖቻችን 😭ቅቤ ለጸጉር እውነት ነው ወሳኝ ነው ኑሮዎ መወደድው ማጣታችን እንጂ ቅቤ በጣም እንቀባለን
ውደ በቅንነት ቤተሰብሽእንሁን
እኔ እንደማየው በውጪ ያሉ ሴቶች በእርግዝናቸው ጊዜ የሚውጡት ቫይታሚን ፀጉራቸውን ያሳድግላቸዋል ይሄን በተለያዩ ሴቶች ላይ አይቻለሁ ✌️
ጎበዝ ሳምሪ እኔም በጣም ነው ምወደው ፀጉር ያሳድጋል።
የኔ ቀውስ የሆነች ፊሎዬ ሳሚልኝ አንገት ስር በአላህ ሳምሪ
እኔ እወዳለሁ ግን ስተኛ ትራሥ ስለማበላሽ ኪሳራ ስለሚሆን ባልቀባ እመርጣለሁ እናቴን አክስሬአታለሁ 😃😃ቀብታኝ ታጥቤው አከስርሽኝ አለች ግንጨበጣም ሀሪፍ ነው ለፀጉር ለጭቅላት ወዘተ ።እና ሀገር ስገባ ግን እቀባለሁ ኢን ሻ አላህ
የኔ ውቦች በርቱ ጅጅም ጠልታ ሣይሆን የልጅነት ነገር ታረጉታላቹ ብላ ነው
እንደፋኒ ያለ ባል ይስጠን የሚል በዚ ዘመን ቂቤ ቀርቶ የፀጉሩ ለዛ ተረስቶ በሂዩማን ሄር ተለውጧል ባህሏን ጠባቂ ሳምሪ የሴት ቁንጮ
ውደ በቅንነት ደምሪኝ
ሕፃኗ በጣም ጨዋ ናት ።በኔ ግምትShe is too deciplined I like her.
Samriye yene felklik sewadish fekrachun ybzalachu feloye yenekonjo edig baylign kibe bzum ymitela sew bezum aynorim lmisale enawedalew mkebat gin ysheta alerjh Sela alebign skeba ymegnal bhonim kibe wuste new bshito wayim konjo khona kebat gar akelakiye ekabalew
በጣም ደስትላላችሁ ከናተ የምጠብቀው አለኝ እሄቢሳካ 👍
ለሳኡዲ እስርኞች ድምፀ ሁኑልንንንንንንን ዛሬ የውበት ግዜችን ሳይሆን የሀዘን ግዜችንንን ነው ፍትህ
ፍኒዬ ስታበጥር ከጫፉ ጀምር ለማንኛውም ጎበዝነህ ቀጥልበት 👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ቆንጆ ልጅ አለችሽ
ሁሌም ደስታችሁ ይብዛ meski tube recommend largsha samre le felo tsegur ybelt treat lemarg please
Filoyee yene tafachiii wediiii😍😘😘😘😘😘😘😘
Ye hagerachen kibe new wey? Enem ewedalehu gen keyet new yemegezaw,please negerign men ayenet enedehone,thankyou
Fani tebarek wandime mistihn badenb new mitikebakebaw des tilalachu kamir 🥰🥰🥰😍
ቅቤ ባህላችን ነው ለራሣችንም ቆጆ ነዎ ለሠውነታችንም ሀሪፍ ነው ማንም አይጠላ ቀቤ
ፋኒ ና ሳምሪ እግዛብሔር እርጂትጂጂጂጂጂጂት እስከ ትሉ አይለያያቹህ
የኔው ፀጉር በየ ስድስት ወሩ ፐርም እቀባዋለሁ ለፀጉሬ ይስማማኛል ሲቀጥል ቂቤ በጣም እወዳለሁ እቀባለሁ i love kibee ሳምሪዬ ዝም በያቸው ተቀቢ በጣም ጠቃሚ ነው ሰውነታችን ልስልስ ይላል
Wow betam dna nachu Egzaber yemsgen tamralchu love u filoya des setl😘 ❤️❤️❤️
Ereee betam adegual 😍, demo setamiree konjo.
Egziabehair yibarekeh. Emebet mareyam befekerachehu metal tegeba
ሳምርየ አላህ ሁለት ያርግሺ ዉድእኒ አላገኝዉምእጂ በጣም ነበር የምወድዉ
ውይ ፈጣሪ እደ ፋኒ አይነት ባል ስጠኝ ደስ ስትሉ 2 ካፕሎች
Wow wow wow enem jemiralewuu👌
የኢትዮጵያ እኮ ነው ቆጆ ቅቤ እኔም በጣም ነው የምወደው
በጣም ትንሽ ነዉ ከተቀባሽ አይቀር በጣም ጭምልቅ አድርገሽ ነዉ ሳሚር እኔ ቂቤ ነብሰ ነዉ በጣም ነዉ ምወደዉ
ፍትህ ለሳውዲ እሰረኞች እረወዲሞቻችን አለቅ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለዎጋኖቻችን በሳውዲ ላሉት እህቶቻችን እና ለወንድሞቻችን
Anis Nani jaalladhaDhaadhaa😘😘
እውነትሺን ነው ቅቤ አሪፍ ነው አሥሩን ቀቅሉ ተቀቡ ከሚሉ
Stamru Filo fkir Egziabher yasdglachihu
ተው በዚህ ሰአት ምንም አይነት ቪድዮ አንፈልግም ፍትህ ለወገን እጠይቅ
ለምንድነው ይምታይው
ቅቤ ነፍስ ነገር ኡፍፍፍፍ ቅዝቅዝ እኮ ነው የሚያደርገው በጣም ነው የምወደው ።
ሳምሪ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች ቅመሟ
እስኪ ልመሰጥባችሁ 😘 በዛም በዛም ስቃይ ብቻ ነው እሚታዬው 😪😪 እናም በናንተ ትንሽ ዘና ልበል 💔😘😘😘ፊሎዬ ፍቅር ቅዝቅዝ ሲላት እንዴት እንደምትል ፊቷ 😍😍😍 ሳምሪዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እናት ነሽ👏 ሲቀጥል እኛ ቅቤ ጠሎች ደረቆች ነን 😂😂የምር ቅቤኮ ወዛም ያደርጋል ለዛ ነው ለካ ሁሌም እምታብረቀርቂው 😘😘😍
ሰላም በመላዉ አለም ያላችሁ ወገኖቸ ፍቅር ይሰጠን አንድ ያርገን ፈጣሪ ሳምሪየ የኔስ ቃልአለበት ከጆሮየ ላይወርድ ክክክክክክክክክክክክክክክ
የኔማርአላህያሳድግሽ
እሸይ ማር ስራም ተቀባች እደጊልኝ የኔ ወርቅ 🥰🥰❤️❤️😘😘😘 እኔም ዛሬ ላሜ ወልዳልኝ ቅቤ አዉጥቻለሁ 🙈😃😃 ሳምሪዬ ነይ ላክፍልሽና ጨምረሽ ተቀቢ ያንቺ ትንሽ ነው አልበቃሽም 😃😃 ቅቤዬ ስወድኮ እኔም 🤗
Kkkkkkkkkkkkkkkkkk የኔ ውድ
እኔም እወዳለሁ የኔ ቆጆ
እስኪ የኢትዮጵያ ዩትዩበሮች ባንድ ላይ ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች ድምፅ ሁኑ ተሰሚነት ይኖራችኋል
ሳምሪዬ አንዴት ናቹ ስወዳቹ እኮ እድሜና ጤና ይስጣቹ
ሳምሬና ፍኔ አንድ ነገር ብቻ ልጠቃችህ አስክ ለእስረኞች ፍትህህህህህሕህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህሕህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህፍትህህህህፍትህህህህህህፍትህህህህፍትህህህህህህህህህህህህፍትህህህህህህ ጠይቆልን ድምፅ ሆኑን በምታመልኩት ፍጣሬ ይዥችሆለሁኝ ፍትህህህህህህፍትህህህህህህፍትህህህህ
ውደ እነሱኮ ፍትህ አሉ አላሉ ማፊፋይዳ ፍትህ ከፈጣሪ ነው
@@fatimaswa3171 አውግን ከአላህ በታች እኞስወችንን ወድ ስብብይባላሉ
ሳምርዬ አስቀናሽኝ ይመችሽ❤
መሸአላህ ልጃቹን ከደገች ዘሬ ያዬወት አለህ የሰድግለቹ ልጅ በጣም ነዉ ምወደዉ
ለልጅ እራሱ ቅቤ ጥሩ ነው ሳምሪዬ ተባረኪ
ምርጥ ኢትዮጵያን ነሽ እኔ በጣም ቂቤ እወዳለሁ
Yebefitu betam qonjo neber. Enat stweld tinsh yqeyeral
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዳረብያ እስርቤት ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Sameriyyy yene mirta gige eko nacha yaselemedechesha anchi damo lijisha aselemejata.gobeza eya new seteneta keba eko tena new
Dase setelu filoya yen wudeee💕💕💕😘😘😘
Samri how to lost weight please please let me known thanks
ቅቤ በጣም ቆንጆ ነው ለፊት ድርቀት ለራሱ በጣም ሀርፍ ተቀብታችሁ እዩት ውድ እህቶች ፊታችሁ ያበራል የሴት ልፊ የፊቶ ወዝ ሲኖረው በጣም ጥሩ ነው ያው እኛ በሥደት አልሀምዱሊላህ አይዞን ውዶቸ
የት ንዉ የሚገኛዉ
ታድለሽ 💓💖ሳምሪ 💓💖💓💖💓ሴቶች እደ ፋኒ አይነት ባል ይስጣችሁ በዛውም ወደቤቴ ገባ በሉ🙏
@አስካለ ይቱብ ነይእንደማመር
አንችም ነይ እንደማመር
@@tube-bp7ew እሽደምሪኝእደምርሻለሁ
@@tueb3879 እሽ እህቴ
መልሽ ደምሬሻለሁ
ማሻ አላህ ውደዋ
ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
ቆንጆ ነው ንፁህ ቅቤ ለብዙ ነገር ዋውው ይመችሸ
Samriye yene wub swedachu gobez yene yetefetro konjo
መርሓባ ብርሃን ገጾም ሳምሪ& ፋኒ ሽኮሪናታት እንደው በአላህ እኔ ጸጉሬ ን ምን ላድርገው ማለስለሻ ( ፕርም ) የጎዳው ጸጉር በምንድነው የሚመለሰው ኣረ ተሰቃየሁ ይነቀላል ያሳክከኛል ከሃላየ እንደ አይጥ ሚበላው ነገር አለ መፍትሄ ምታውቁ ንገጉኝ
Fani is sweet to his wife and daughter. Very nice!
እኔ እራሱ በጣም ነው የምወደው ሳምሪየ ፍኖየን ሳሚልኝ በናትሺ
Adgwal ena beztwal .❤😘🌹🌷🌹
Masha Allah ♥️
እኔ የህፃኗ ፎንቃ ሊደፍኝ ነው የኔ ፍቅር አላህ በጥበቡ ያሳድግሽ
ፊሎየ ሥወድሽ
በውጪ የምትኖሩ ምን አይነት ቂቤ ነው የምትቀቡት የገበታ ቂቤ ለፀጉር ይሆናል? ወይስ እስኪ የምታውቁ please ንገሩኝ?
ቂቤ መብላት እንጂ መቀባት አልወድም ፋኒ ምርጥ ሰዉ ፍቅራቹህ ይብዛ
ግን ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው
ሳምርዬ ትቸርትሽ ያምራል
እግዚአብሄር አምላክ ትዳራችሁን አጠናክሩ በፍቅር ያናራችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይባርክልን እግዚአብሄር አምላክ
Selam sameriy mn aynet new kibaw asayn
ማሻለህ አሯ በጣም አድጉዋል
እኔም እወዳለው
Wyyyy enem betam betam new mwedew endowum befkrrr new mwedew kbbieyeyyy❤
ፊሎዬ የኔ ማር😍❤
ዋዉ ደስ ይለል
Lovely husband 🌺❤
እኔም በጣም ነዉ የምወደዉ በመዳም ቤት ደርኩ
የኔ ጨዋ እድግ በይ ❤
ፊሎዬ ቆንጆ ስታምሪ
ፌሎዬ ይማር😘😘😘እውነት ነዉ ፀጉርሽማ በጣም አድጓል ተስማምቶታል
ፉኒ ያለባል ይስጠን ለሴትልጂ ክብር ያለዉ ወድ ደስ ይላል አይለያችሁ ዉቦች
Stamru
ደስ ስትሉ እግዛብሄር ፍቅራቹህን ያብዛው ባሃላቹህን ሃይማኖታቹህን ባህላቹህን ያከበራቹህ ጥንዶች በጣም ነው ደስ ምትሉት
🥰😃Oh my God ማግባት በልጂነት መዉለድ በልጂነት!
FILO getting big! you guys you’re blessed couple !God bless you!🙏🏾👍🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹
ፊሎዬዬ ማር ቅቤ ሥትቀባ ማር ነች እኩ እድ በይልኝ ሣምርዬ ጉበዚ እእቴ ፉኒ ጉበዚ
ሣምርዬ ጉበዚ እናት ነሽ ሣሜልኝ ፊሎዬን
የኔ ማር ፎሎዬ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ በደንብ ቀቢያት ልጆች ቅቤ ላናታቸው ሀሪፍ ነው ይላሉ እናቶች ሲትቀቢያትም ምጥጥ ነው ያደረገው
አረ በስደት አይገኝም እንጂ ቅቤ ማን ይጠላል የእውነት በጣም ለውጥ አለው ፀጉርሽ ሳምሪ ፊሎየማር ❤😘የፋኒ አይነት ባል ይስጠን ፈጣሪ
ውደ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዉዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
Betasab inii hun
ውደ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
ማሮች ደስ ስትሉ ፍቅራችሁ ለዘለዓለም ይሁንላችሁ
ደግሞ ቅቤ የማይወድ ሰው የለም እኔም በጣም ነው የምወደው በየ ቀኑ ብቀባው አይጠግበውም የገጠር ልጅ ነኝና
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን ድምጽ ሁኑን😭😭😭😭😭😭😭😔😔
Betasab inii hun
@@DrHanii ነይ ውደ በቅንነት
,
@@DrHanii ነ
gegena enate
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእሰረኞች እነሱም ዘጎች ነቸው እባካቸሁ ፍትህ እሰረቤት በየቀኑ የሰው ሞት ሞት አረ የፈጣሪ ያለህ የሰሚ ያለህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Betasab inii hun
ልጂ ሁኚ እናቴ ስቀባኝ በግድ ነበር በድንጋይ አብሰዋለሁ አሁን 10 አመት ሆነኝ ከሀገር ከወጣሁ የት ባገኘሁ እናቴ ይቅር በይኝ ማለት ጀመርኩ
እኔም በተለይ ቅዳሜ ስደርስ ይቅርር ይበሉንንን
እኔም
ሳምሪ ከእንቁላል ጋር ቀቢያት በጣም ጥሩ ነው የጸጉራን ለውጥ ታይዋለሽ ፌሎ የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግሽ ❤️❤️❤️
ቅቤ ከእንቁላል ⁉️
ፍትሕ
በሳውዲ
እስርቤቶች ለሚገኙ ወገኖቻችን!
😭
Yene.marr.egziabhier.yasdgshi
የኔ ድቡሸ ልጅቱ አላህ ያሳድግሽ ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አላህ ያሳድጋት ፊሎ ሲጣፍጥ እኮ😘😘😘🍰🍰❤️❤️❤️
ታድለን ልክ እንደኔ ባል እግዚአብሔር ይመሰገን መጨረሻችንን ያሳምረልን እኔንም መረቁኚ አሁን ምን ዋጋ አለው እድሜ ለሰደት ለየኚ ከውዱ ባሌ❤❤❤❤
እፍፍፍ እረ እኔም ቂቤ ውስጤ ነው አረብ ሀገር ሆኜ እንኳን እቀባለሁ
ሰው ወደደው አልወደደው አይጨንቀኝም እኔ ብቻ ተቀብቼው ሳያድር ልታጠበው እንጂ በተለይ ቀዝቀዝ ያለ ከሆነ ዋውውውው ነው ❤❤😍😍😍❤❤❤
ፍቅራችሁን ያብዛው
ያሳድግሽ ፌሎየ😘😘😘😘የኔቆንጆ
ፋኒሻ መልካም ባል ተባረክ 👍👍 👏 ስታበጥራት ለሌላ ቀን እየከፈልክ በትንሽ በትንሹ አበጥርላት ፀጉሩም በደንብ ይበጠራል ሳምሪዬንም አያማትም 🥰🥰🥰
ፍትህ በሳውዲ እና በወለጋ ለሚምቱው ወገኖቻችን 😭ቅቤ ለጸጉር እውነት ነው ወሳኝ ነው ኑሮዎ መወደድው ማጣታችን እንጂ ቅቤ በጣም እንቀባለን
ውደ በቅንነት ቤተሰብሽእንሁን
እኔ እንደማየው በውጪ ያሉ ሴቶች በእርግዝናቸው ጊዜ የሚውጡት ቫይታሚን ፀጉራቸውን ያሳድግላቸዋል ይሄን በተለያዩ ሴቶች ላይ አይቻለሁ ✌️
ጎበዝ ሳምሪ እኔም በጣም ነው ምወደው ፀጉር ያሳድጋል።
የኔ ቀውስ የሆነች ፊሎዬ ሳሚልኝ አንገት ስር በአላህ ሳምሪ
እኔ እወዳለሁ ግን ስተኛ ትራሥ ስለማበላሽ ኪሳራ ስለሚሆን ባልቀባ እመርጣለሁ እናቴን አክስሬአታለሁ 😃😃ቀብታኝ ታጥቤው አከስርሽኝ አለች ግንጨበጣም ሀሪፍ ነው ለፀጉር ለጭቅላት ወዘተ ።እና ሀገር ስገባ ግን እቀባለሁ ኢን ሻ አላህ
የኔ ውቦች በርቱ ጅጅም ጠልታ ሣይሆን የልጅነት ነገር ታረጉታላቹ ብላ ነው
እንደፋኒ ያለ ባል ይስጠን የሚል በዚ ዘመን ቂቤ ቀርቶ የፀጉሩ ለዛ ተረስቶ በሂዩማን ሄር ተለውጧል ባህሏን ጠባቂ ሳምሪ የሴት ቁንጮ
ውደ በቅንነት ደምሪኝ
ሕፃኗ በጣም ጨዋ ናት ።
በኔ ግምት
She is too deciplined I like her.
Samriye yene felklik sewadish fekrachun ybzalachu feloye yenekonjo edig baylign kibe bzum ymitela sew bezum aynorim lmisale enawedalew mkebat gin ysheta alerjh Sela alebign skeba ymegnal bhonim kibe wuste new bshito wayim konjo khona kebat gar akelakiye ekabalew
በጣም ደስትላላችሁ ከናተ የምጠብቀው አለኝ እሄቢሳካ 👍
ለሳኡዲ እስርኞች ድምፀ ሁኑልንንንንንንን ዛሬ የውበት ግዜችን ሳይሆን የሀዘን ግዜችንንን ነው ፍትህ
ፍኒዬ ስታበጥር ከጫፉ ጀምር ለማንኛውም ጎበዝነህ ቀጥልበት 👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ቆንጆ ልጅ አለችሽ
ሁሌም ደስታችሁ ይብዛ meski tube recommend largsha samre le felo tsegur ybelt treat lemarg please
Filoyee yene tafachiii wediiii😍😘😘😘😘😘😘😘
Ye hagerachen kibe new wey? Enem ewedalehu gen keyet new yemegezaw,please negerign men ayenet enedehone,thankyou
Fani tebarek wandime mistihn badenb new mitikebakebaw des tilalachu kamir 🥰🥰🥰😍
ቅቤ ባህላችን ነው ለራሣችንም ቆጆ ነዎ ለሠውነታችንም ሀሪፍ ነው ማንም አይጠላ ቀቤ
ውደ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
ፋኒ ና ሳምሪ እግዛብሔር እርጂትጂጂጂጂጂጂት እስከ ትሉ አይለያያቹህ
የኔው ፀጉር በየ ስድስት ወሩ ፐርም እቀባዋለሁ ለፀጉሬ ይስማማኛል ሲቀጥል ቂቤ በጣም እወዳለሁ እቀባለሁ i love kibee ሳምሪዬ ዝም በያቸው ተቀቢ በጣም ጠቃሚ ነው ሰውነታችን ልስልስ ይላል
Wow betam dna nachu Egzaber yemsgen tamralchu love u filoya des setl😘 ❤️❤️❤️
Ereee betam adegual 😍, demo setamiree konjo.
Egziabehair yibarekeh. Emebet mareyam befekerachehu metal tegeba
ሳምርየ አላህ ሁለት ያርግሺ ዉድእኒ አላገኝዉምእጂ በጣም ነበር የምወድዉ
ውይ ፈጣሪ እደ ፋኒ አይነት ባል ስጠኝ ደስ ስትሉ 2 ካፕሎች
ውደ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
Wow wow wow enem jemiralewuu👌
የኢትዮጵያ እኮ ነው ቆጆ ቅቤ እኔም በጣም ነው የምወደው
በጣም ትንሽ ነዉ ከተቀባሽ አይቀር በጣም ጭምልቅ አድርገሽ ነዉ ሳሚር እኔ ቂቤ ነብሰ ነዉ በጣም ነዉ ምወደዉ
ፍትህ ለሳውዲ እሰረኞች እረወዲሞቻችን አለቅ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ውደ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለዎጋኖቻችን በሳውዲ ላሉት እህቶቻችን እና ለወንድሞቻችን
Anis Nani jaalladha
Dhaadhaa😘😘
እውነትሺን ነው ቅቤ አሪፍ ነው አሥሩን ቀቅሉ ተቀቡ ከሚሉ
Stamru Filo fkir Egziabher yasdglachihu
ተው በዚህ ሰአት ምንም አይነት ቪድዮ አንፈልግም ፍትህ ለወገን እጠይቅ
ለምንድነው ይምታይው
ቅቤ ነፍስ ነገር ኡፍፍፍፍ ቅዝቅዝ እኮ ነው የሚያደርገው በጣም ነው የምወደው ።
ሳምሪ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች ቅመሟ
እስኪ ልመሰጥባችሁ 😘 በዛም በዛም ስቃይ ብቻ ነው እሚታዬው 😪😪 እናም በናንተ ትንሽ ዘና ልበል 💔😘😘😘ፊሎዬ ፍቅር ቅዝቅዝ ሲላት እንዴት እንደምትል ፊቷ 😍😍😍 ሳምሪዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እናት ነሽ👏 ሲቀጥል እኛ ቅቤ ጠሎች ደረቆች ነን 😂😂የምር ቅቤኮ ወዛም ያደርጋል ለዛ ነው ለካ ሁሌም እምታብረቀርቂው 😘😘😍
ሰላም በመላዉ አለም ያላችሁ ወገኖቸ ፍቅር ይሰጠን አንድ ያርገን ፈጣሪ ሳምሪየ የኔስ ቃል
አለበት ከጆሮየ ላይወርድ ክክክክክክክክክክክክክክክ
ውደ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
የኔማርአላህያሳድግሽ
እሸይ ማር ስራም ተቀባች እደጊልኝ የኔ ወርቅ 🥰🥰❤️❤️😘😘😘 እኔም ዛሬ ላሜ ወልዳልኝ ቅቤ አዉጥቻለሁ 🙈😃😃 ሳምሪዬ ነይ ላክፍልሽና ጨምረሽ ተቀቢ ያንቺ ትንሽ ነው አልበቃሽም 😃😃 ቅቤዬ ስወድኮ እኔም 🤗
Kkkkkkkkkkkkkkkkkk የኔ ውድ
እኔም እወዳለሁ የኔ ቆጆ
እስኪ የኢትዮጵያ ዩትዩበሮች ባንድ ላይ ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች ድምፅ ሁኑ ተሰሚነት ይኖራችኋል
ሳምሪዬ አንዴት ናቹ ስወዳቹ እኮ እድሜና ጤና ይስጣቹ
ሳምሬና ፍኔ አንድ ነገር ብቻ ልጠቃችህ አስክ ለእስረኞች ፍትህህህህህሕህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህሕህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህፍትህህህህፍትህህህህህህፍትህህህህፍትህህህህህህህህህህህህፍትህህህህህህ ጠይቆልን ድምፅ ሆኑን በምታመልኩት ፍጣሬ ይዥችሆለሁኝ ፍትህህህህህህፍትህህህህህህፍትህህህህ
ውደ እነሱኮ ፍትህ አሉ አላሉ ማፊፋይዳ ፍትህ ከፈጣሪ ነው
@@fatimaswa3171 አውግን ከአላህ በታች እኞስወችንን ወድ ስብብይባላሉ
ሳምርዬ አስቀናሽኝ ይመችሽ❤
መሸአላህ ልጃቹን ከደገች ዘሬ ያዬወት አለህ የሰድግለቹ ልጅ በጣም ነዉ ምወደዉ
እኔም
ለልጅ እራሱ ቅቤ ጥሩ ነው ሳምሪዬ ተባረኪ
ምርጥ ኢትዮጵያን ነሽ እኔ በጣም ቂቤ እወዳለሁ
Yebefitu betam qonjo neber. Enat stweld tinsh yqeyeral
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዳረብያ እስርቤት ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Sameriyyy yene mirta gige eko nacha yaselemedechesha anchi damo lijisha aselemejata.gobeza eya new seteneta keba eko tena new
Dase setelu filoya yen wudeee💕💕💕😘😘😘
Samri how to lost weight please please let me known thanks
ቅቤ በጣም ቆንጆ ነው ለፊት ድርቀት ለራሱ በጣም ሀርፍ ተቀብታችሁ እዩት ውድ እህቶች ፊታችሁ ያበራል የሴት ልፊ የፊቶ ወዝ ሲኖረው በጣም ጥሩ ነው ያው እኛ በሥደት አልሀምዱሊላህ አይዞን ውዶቸ
የት ንዉ የሚገኛዉ
ታድለሽ 💓💖ሳምሪ 💓💖💓💖💓ሴቶች እደ ፋኒ አይነት ባል ይስጣችሁ በዛውም ወደቤቴ ገባ በሉ🙏
@አስካለ ይቱብ ነይእንደማመር
አንችም ነይ እንደማመር
@@tube-bp7ew እሽደምሪኝእደምርሻለሁ
@@tueb3879 እሽ እህቴ
መልሽ ደምሬሻለሁ
ማሻ አላህ ውደዋ
ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
ውደ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
ቆንጆ ነው ንፁህ ቅቤ ለብዙ ነገር ዋውው ይመችሸ
Samriye yene wub swedachu gobez yene yetefetro konjo
መርሓባ ብርሃን ገጾም ሳምሪ& ፋኒ ሽኮሪናታት እንደው በአላህ እኔ ጸጉሬ ን ምን ላድርገው ማለስለሻ ( ፕርም ) የጎዳው ጸጉር በምንድነው የሚመለሰው ኣረ ተሰቃየሁ ይነቀላል ያሳክከኛል ከሃላየ እንደ አይጥ ሚበላው ነገር አለ መፍትሄ ምታውቁ ንገጉኝ
Fani is sweet to his wife and daughter. Very nice!
እኔ እራሱ በጣም ነው የምወደው ሳምሪየ ፍኖየን ሳሚልኝ በናትሺ
Adgwal ena beztwal .❤😘🌹🌷🌹
Masha Allah ♥️
እኔ የህፃኗ ፎንቃ ሊደፍኝ ነው የኔ ፍቅር አላህ በጥበቡ ያሳድግሽ
ፊሎየ ሥወድሽ
በውጪ የምትኖሩ ምን አይነት ቂቤ ነው የምትቀቡት የገበታ ቂቤ ለፀጉር ይሆናል? ወይስ እስኪ የምታውቁ please ንገሩኝ?
ቂቤ መብላት እንጂ መቀባት አልወድም ፋኒ ምርጥ ሰዉ ፍቅራቹህ ይብዛ
ግን ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው
ሳምርዬ ትቸርትሽ ያምራል
እግዚአብሄር አምላክ ትዳራችሁን አጠናክሩ በፍቅር ያናራችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይባርክልን እግዚአብሄር አምላክ
Selam sameriy mn aynet new kibaw asayn
ማሻለህ አሯ በጣም አድጉዋል
እኔም እወዳለው
Wyyyy enem betam betam new mwedew endowum befkrrr new mwedew kbbieyeyyy❤
ፊሎዬ የኔ ማር😍❤
ዋዉ ደስ ይለል
Lovely husband 🌺❤
እኔም በጣም ነዉ የምወደዉ በመዳም ቤት ደርኩ
የኔ ጨዋ እድግ በይ ❤
ፊሎዬ ቆንጆ ስታምሪ
ፌሎዬ ይማር😘😘😘
እውነት ነዉ ፀጉርሽማ በጣም አድጓል ተስማምቶታል