``ግጥም፣ ገጣሚነትና ደበበ ሠይፉ!`` በበድሉ ዋቅጅራ (ዶክተር)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 дек 2024

Комментарии • 24

  • @DanielWassie
    @DanielWassie 3 месяца назад +1

    Respect 🙏

  • @wondimugetachew9498
    @wondimugetachew9498 5 месяцев назад +3

    ዶ/ር እንዳለ ጌታ ዛሬ ፕሮግራምህ በጣም አስደስቶኛል፡፡ ምክንያቱም ደበበን የሚያህል ገጣሚ ስሙ እየደበዘዘ እየተረሳ የሄደ ያህል ይሰማኝ ነበር፡፡ ዛሬ ስሙን አንስታችሁ በመጫወታችሁ በጣም አመሰግናለሁ፡፡ እባክህ በብዙ እንዲነሳ ደጋግመህ ስራበት ፤ የሰውየው ስራ ጥልቅና አመራማሪ በመሆኑ ወጣቶች በደንብ እንዲያውቁት ማድረግ ያስፈልጋል፡፡

  • @Poem_AI
    @Poem_AI 3 месяца назад +1

    ስለግጥም ከሰማሁት ምረጡ ትንታኔ ፤ ከበውቀቱ ስዩም "ኗሪ አልባ ጎጆዎች " መግቢያ በተጨማሪ !
    Thanks Doctor Bedilu Waqjira

  • @Dagnubeyene
    @Dagnubeyene 5 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን !! እንዴት መሳጭ እንደነበር !! በዙ ዕውቀት አገኘን !!

  • @MeleseGashaw
    @MeleseGashaw 5 месяцев назад +3

    እናመሰግናለን ! በሌላ ሙያ ወስጥ ለሆንን እና ለግጥም 'ጥሩ ስሜት' ላለን ብዙ ትምህርት እና ተጨማሪ
    የእይታ አቅጣጫን የሚሰጥ ፕሮግራም ነው።

  • @eyobneguss6082
    @eyobneguss6082 5 месяцев назад +3

    ይህን የመሰለ ጥልቀትም መስህብም ያለውን ውይይት ስላስደመጣችሁን ክብር ይስጥልን::

    • @eskedartessema6318
      @eskedartessema6318 5 месяцев назад

      ቤት እያፀዳን እንደቀልድ እየሰማን የያዝናቸውን ዘፈኖች ሁሉ ተነሳ ተራመድ / ከራሴ በፊት ለኢትዮጵያ እናቴ። ወደልጅነት የሚውስዱ ቁምነገር ሆነው የሚያስቁ

  • @aman7077
    @aman7077 5 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 5 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን በጣም

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1du 5 месяцев назад +2

    Good job. Thanks a lot.

  • @gethab2306
    @gethab2306 5 месяцев назад +1

    Thank you!

  • @frewabebe6891
    @frewabebe6891 5 месяцев назад +1

    ድንቅ ነዉ::

  • @Atrsaw
    @Atrsaw 5 месяцев назад +1

    Great job; Dr Endale.🙏🙏🙏

  • @kassahuncherkos4527
    @kassahuncherkos4527 5 месяцев назад +1

    I have respect for Dr. Endalegeta and Bedilu Wakjira for the interesting discussion I love all keep it up
    additionally I wish one day bewuketu seyum will be there

  • @danieladmassu2637
    @danieladmassu2637 5 месяцев назад +1

    👌👌👌ድንቅ ነው።

  • @SolomonMoges-EwnetinSikeluat
    @SolomonMoges-EwnetinSikeluat 5 месяцев назад +1

    አሪፍ ውይይት ነው። ❤️

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 5 месяцев назад +2

    🙏🙏🙏

  • @dawitbirbo2509
    @dawitbirbo2509 2 месяца назад +1

    ሁለት ዶክተሮች አመሰግናለሁ ።

  • @netsanetyibeltal-of1hd
    @netsanetyibeltal-of1hd 5 месяцев назад +1

    ይገርማል! መምህር ነው፣ ገጣሚ ነው፣ ግን መረዳቱ በዚህ ልክ መሆኑ አስደንግጦኛል። ግጥም ግጥም የሚያደርገው ቅርፁ ብቻ ነው ካለ ይኽ ሰው እንዳሰብኩት ባለቅኔ አይደለም። ግጥም እንዴት ከሪያሊቲ ይበልጣል?

    • @telela8789
      @telela8789 5 месяцев назад

      እንደገና አድምጥ/ጭ

    • @netsanetyibeltal-of1hd
      @netsanetyibeltal-of1hd 5 месяцев назад

      @@telela8789 አንተ አድምጠው፣ እኔ በቅቶኛል።