ቤሩት በአሰሪዋ ለ20 አመት የታገተችዉ ኢትዮጵያዊት አስደንጋጭ ሚስጥር። | የእርቅ ማእድ | Ethiopia
HTML-код
- Опубликовано: 29 сен 2024
- Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
አሰሪዋ ለምን ይሆን የደበቃት? ገሏት ይሆን? በህይወት መኖሯም ያጠያይቃል!
ጉዳዩን የምትከታተለዉ ሮማን ከዱባይ በቀጥታ ስልክ የነገረችን ልብ የሚሰብር አሳዛኝ ጉዳይ።
አብዮት ያለችበትን የምታዉቁ በእርቅ ማእድ ስልክ +251911380544 ደዉሉልን። | የእርቅ ማእድ #Sami_Studio #የእርቅ_ማእድ #ethiopia
erk mead,የእርቅ ማእድ,Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs,ድንቅ ልጆች,ክህሎት,ሰይፉ በኢቢኤስ,ethiopian news,ethiopian tiktok,donkey tube,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,ethiopian movie 2022,ale tube,ethiopia,habesha tiktok,ethiopia reaction,ethiopian artist,ehuden be ebs,kidamen keseat,ebs tv worldwide,Ethiopian Artist,ክህሎት,Instagram,Telegram,bitcoin,bitcoin mining ,cryptocurrency,crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank,ethio comedy,funny videos,music video,ethiopian funny video,ethiopian drama,Ethiopian Reaction,Ethiopia today,ethiopian news,ethiopian tiktok,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,ethiopian artist,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,habesha tiktok videos,ebs drama,ethiopian movie,amharic movies 2022,dallol entertainment,tiktok ethiopia,kana tv,ድንቅ ልጆች,ethiopia reaction,መንሱር ጀማል,ቲክቶክ,yeneta,የኔታ,mereja,maed,melat nebiyu,wedding,seifu on ebs,seifu fantahun show,ሰይፉ ፋንታሁን ሾው,melat nebiyu biography,melat nebiyu movies,melat nebiyu interview,melat nebiyu on seifu show,melat nebiyu and henok,henok dinku,ሜላት ነብዩ,ሄኖክ ድንቁ,eregnaye,arts tv,sheger info,abrelo hd gaming,vlog,Seifu on EBS,Seifu Fantahun,New Ethiopian Music,New Ethiopian Orthodox Mezmur,Donkey Tube,Comedian Eshetu,Zehabesha,Ethio Forum,Abiy Ahmed,Ethiopian News,Breaking News,Gege Kiya,Gigi Kiya,Yoni Magna,Jiji Kiya,Teddy Afro,Minew Shewa,Saron Ayelign,Veronica Adane,Selam Tesfaye,Hanan Tarq,Dallol Entertainment,Arts TV Worldwide,Frash Adash,ebs saturday show,new,saron ayelign,saron ayelign tiktok,ethiopian
movie,seifu on ebs,ሰይፉ በኢቢኤስ,የEBS TVዋ መቅደስ,ድንቅ ልጆች,ethiopian news,ethiopian tiktok,youtube ድንቅ ልጆች,ethiopian tiktok videos,ethiopian news today,abrelo hd,ሳሮን አየልኝ,የEBS TVዋ ናፍቆት,dallol entertainment,ale tube,yeweynwa lej,new ethiopian music 2021,ethiopian,የሄኖክ ድንቁ,መቅደስ,ethiopian music oromo,ethiopian news agency,ethiopian news today 2022 zehabesha,kana tv,ethiopian movie adey,ethiopian news today live,ethiopian news today zehabesha youtube,abrilo hd,abel birhanu,new amharic music,yeneta የኔታ,abol tv,abrelo hd youtube,tiktok ethiopia,adey drama part 1,ebs cinema,amharic film 2022,ethiopian music new 2022,ethiopian movie 2022 new,ethiopian news today 2022,amharic movies 2022 new,ethiopian news today in amharic,ethiopian movie new,ethiopian news today,ethiopian news today zehabesha,አዝናኝ,አስቂኝ,ፍቅር,አስገራሚ,የፍቅር ታሪክ,habesha,love story,abel,addis ababa,storytelling,famous,ethiopian artist,comedy,drama,funny,eyoha,comedian,seifu,amharic,music,prank,love,ሀበሻ,መዝናኛ,ድንቅ,ልጆች,አቢይ,ዜና,ሰርግ,እሸቱ,ቪድዮ,አማርኛ,ፕራንክ,ታሪክ,የቤተሰብ,ኮሜድያን,ቲክቶክ,ሰይፉ,እዮሀ,ሚኮ,you tube,tube,shall,marry,her,she,me,shorts,
ቤሩት በአሰሪዋ ለ20 አመት ስለ ታገተችዉ ኢትዮጵያዊት የእናቷ እና እህቷ ተማፅኖ | የእርቅ ማእድ
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
#የሰላም_ገበታ #የፍቅር_ታሪክ #አስቂኝ #funny #love_story #አስገራሚ #አስታራቂ #ልጆች #habesha #ሴቶች #ድንቅ #ethiopian_news #ፍቅረኛ #ቁንጅና #ቆንጆ #አቢይ #አህመድ #ዜና #abiy #ahemed #news #ሰርግ #ethiopian_wedding #amazing #እርሶ_ቢሆኑ #ፍቅር #ethiopian #yeselam #erk_mead #astaraki #addis_ababa #ethiopian_girl #ethiopian_artist #storytelling #ሀበሻ #ሳሚ_ስቱድዮ #entertainment #interviews #famous_ethiopian_artist #business #people #documentary #movie #comedy #drama #videos #sad #miko #sele #hiwot #dawit #eshetu #seifu #eyoha #እሸቱ #ሙዚቃ #ፕራንክ #የቤተሰብ #አዲስ #ኮሜድያን #ቲክቶክ #ሰይፉ #እዮሀ #ስለ ፍቅር #ስለ #ህይወት #seifuonebs #tiktok #short #abel #you tube #tube #የፍቅር_ክሊኒክ #shall #I #marry #her #she #ale_tube
ቤሩት በአሰሪዋ ለ20 አመት ስለ ታገተችዉ ኢትዮጵያዊት የእናቷ እና እህቷ ተማፅኖ።
አሰሪዋ ለምን ይሆን የደበቃት? በህይወት መኖሯም ያጠያይቃል!
👉ጉዳዩን የምትከታተለዉ ሮማን ከዱባይ በቀጥታ ስልክ የነገረችን ልብ የሚሰብር አሳዛኝ ጉዳይ።
አብዮት ያለችበትን የምታዉቁ በእርቅ ማእድ ስልክ +251911380544 ደዉሉልን።
👉የእርቅ ማእድ ላይ መቅረብ ወይም የስነልቦና አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ሰኞ ጠዋት ከዘሪሁን ህንፃ ወደ አትላስ በሚወስደዉ መንገድ በተለምዶ ቺቺንያ በመባል የሚታወቀዉ
ወይም ሚኪሊላንድ ጎዳና NB Business Center 8ኛ ፎቅ ላይ የቢሮ ቁጥር 804 አገልግሎት ታገኛላችሁ። በተጨማሪ በስልክ +251921333331 ወይም +251921333331 ደዉላችሁ ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላችሁ። | የእርቅ ማእድ
በቀላሉ ሰውዬውን አግኙት ቲክቶክ ላይ አማረኛ ሁላ እያወራ አይዋለሁ በፎቶ ነው ያወኩን የኢትዮጵያ ምግብ እየበላ ምናምን ብዙ ይሰራል ቤሩት ያሉ ልጆች ያግኙት
የኔ ወንድም እኔ ቤሩት ነው የምኖረው ብዙ አመት ኖረኝ አብዛኛ ሴቶች እዚህ እየመጡ አረብ ያገባሉ የሁሉም ኑሮ ተመሳሳይ ነው ካገባች ወጥታ ስራ እንድትሰራ አይፈቅድም ወይ ከቤተሰቦቹ ጋር ይሆናል የምትኖረው ልጅም ወልዳ ይሆናል ቢከፋትም ምንም ማድረግ አትችልም ከሱ ውጪ ንቅንቅ አትልም መብቷ በሱ እጅ የተገደበ ነው ምክኒያቱም ወዳ የገባችበት ነው የኔ የአክስቴ ልጅ እዚህ የመጣችው ቤተሰብ ለመርዳት ነው ሰውየው ልጆች ያሉት ሚስቱን የፈታ ብቻውን የሚኖር ወንደላጤ ነበር እኔም በእረፍት እየሄድኩ ጠይቃት ነበር በመሀል ፊት ነሳኝ ስሄድ ቤት አልከፍትም ማለት ጀመርኩኝ እሷም ስልኳን ቀየረች ደውዬ ማግኘትም አልቻልኩም መጨረሻ ላይ ልጆች ወልዳ በችግር ውስጥ እንዳለች ሰማው እኔም ወዳ የገባችበት ነገር ስለሆነ እርግፍ አድርጌ ተውኳት ምክኒያቱም እያስጠነከኳት የገባችበት ነገር ስለሆነ ነው
አግብቶአት ከሆነ
ፎቶው የሰውዬ የልጅትዋ የትልያዩ ቦታ ታርክዋ ፅፋችሁ ልቅቁ
እሳ ተመስጊን ትበል ፈጣሪዋን ታመስግን እኔ አለው አደለ8 አመት ሙሁ የታለሽ የምለኝ ቤተሰብ የለኝም ማንም የለኝም መጥቼሜምእንኳን የማርፊበት እንኳን የለሌለኝ አይ አለመታደል ሰዎች በቤተሰብ ስፈለግ እንዴት እንደምቀና ለቤተሰቦቻ ፈጣሪ ያስገኝላቸው ለኔም አንድ ሰው እንኳን የምፈልገኝ ይስጠኝ የት ነሽ አለሽ ሞትሽ የለኝ በሰው አገር ሳሳዝን
መተት በጣም ያውቃሉ ተመቶባት አፍዘዋት የዘላለም ቁራኛ አርገዋትም ይሆናል።
ልክ ነሽ እህቴ እኔ ከ5 አመት በፊት በስልክ አውርቻት ነበር ተመትቶባታል እውነት
ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ
100/100 trueee yamal
አይይደጋገምከው አትጨነቁእምትሉዋንቃል እሺ ብንመጣ ምንልታደርጉልንነው እንኩዋንባዶአችንን ገንዘብምይዘን መጥተን እብድ ቀዌ እያሉአይምሮአችንንይነኩናል እራሴሳልችልእማ አልመጣትም ማንምዞርብሎአያየኝምእኮ
አድራሻው ከታወቀ ለምንድን ነው በፖሊስ የማይያዘውና ልጂቱ የማትወጣው ፎቶ ሰፈሩ ከታወቀ
ያለ ክላሲካል ማውራት አይቻልም ? ፕሮግራማችሁን እንድንጠላው እያደረጋችሁን ነው እኛ መስማት የምንፈልገው በፀጥታ ጥሞና ሰተን ነው ግን ክላሲካሉ በጣም ይረብሻል ያስጠላል መስማት ስላስጠላኝ አቋረጥኩት
እህቷ አንድ ሀገር ሆነው 13 አመት አላገኝኋትም ስትል ትንሽ ይከብዳል! እንዴት? ቀጥላ ደሞ አንድ ቀን ተገናኝተን ቤት መጥታ ልብስ ብር ሰጥቻት etc አለች። ልጅቷን አስቀይመዋት ነው ሚሆነው ስትሄድ! ለማንኛውም ኢቲዮ ያሉ አብዛኞች ልጆቻቸው አረብ ያሉ ጅቦች ናቸው ሆዳሞች ቆሻሾች በልጆች ላብና ደም እየበሉ የሚኖሩ ብራቸውን የማይሰጡ ጅቦች!! ኤጭ ከርሳም ሕዝብ ሆነናል
ልክነው ለዐረብ አገር ስደት ተጠያቂ እናቶች ናቸው ለምሳሌ ከጎረቤት ዐንድሠው ከሄደ አዚህ ያለችዋ እናት አች እዚህ ተዘፍዝፈሽ እያሉ ለዚህ ጉድ ወጣቱን የዳረጉት በልጆች ደም እነሱ ሊያልፍላቸው የኢትዮጵያ እናቶች ጨካኞች ናቸው
በህይወት ከኖርሽ እናትሽን ብቻ ደህና ነኝ በያት ዘመድ እስከ እናት ነው አለቀ
እውነት ነው ምንም አይረዳንም ገንዘባችንን ብቻ
እኔ እራሱ 15 አመት ከኩዌት አልተመለስኩም ::ቤሩትም ዱባይም ሄጄ ነበር አጠቃላይ 20አመት አለፈኝ ::ግን አሉኝ የምላቸው ቤተሰብ ሁሉ አለቁብኝ 😭😭😭😭ቢደክመኘም ህይወቴን ለመምራት እይተንገዛገዝኩኝ አለሁ ብቻ ለምን አልገባም ብልም አላውቀውም :: ሀገሬም እየናፈቀኝ ለመግባት ሳስብ ቤተሰብን ማጣቴ የሚናፍቁኝ የሚፈልጉኝ ሁሉ የሉም በቃ ገንዘብ የለክ ቤት የለክ የራስክ የሆነ ነገር የለክ ሞራልክ ተስፋክ አቅምህ ሁሉ ሞቷል እንዴትስ ትጓጓለህ ::አሁንማ የመጨረሻ ቀረኝ ያልኩት አንድ ወንድሜ ጥሎኝ ከሄደ በሇላ ህይወት አስጠላኝ ከሞተብኝ 6ወር ሆነው እንደተነፋፈቅን ጥሎኝ ሄደ ::እዚሁ ሞቼ ብቀር ደስ ይለኛል ::ብቻ ስሜቱ ካለፈጣሪ የሚረዳኝ የለም ::እውነት ለመናገር ገንዘብ አገኛለሁ እሰጣለሁ አላስቀምጥም እሰራለሁ እንዳህያ እሰጣለሁ እንዴት እንደሚወጣ አላውቅም ከዛም በላይ እጄ ላይ ጥሩ ሙያም ነበረኝ ሀገር ገብቼም መስራት የምችል ነኝ ::እጄ ላይ ሙያ ነበር ::ግን ውስጤ ሞቷል ::ሞራሌ ወድቋል ተስፋዬ ተሟጧል ::የሆነ ነገሬ በድኛለሁ::እየሮጥኩ ቆሜ የቀረሁ አላገባሁ አልወለድኩ ብቻ የቁም እስረኛ ሆኛለሁ የማን እስረኛ እንደሆንኩ አላውቅም ::አንዳንዴ ክፉ መንፈስ ያሰረኝ ሁሉ ይመስለኛል ::ቀኑን ሳስበው ለራሴም አላምንም:: ይሄን ያህል ዘመን ሳልገባ መቅረቴ ያስደነግጠኛል ግን ሆኗል ::እሳፈራለሁ እላለሁ ግን ምን እንደያዘኝ አላውቅም ተይዤአለሁ ::እችስ ልጅ ነይ የሚላት ቤተሰብ አላት:: እኔ ግን እኔን ከአረብ ሀገር የማትደክም👈 ጠንካራ👈 ገንዘብ ያላት👈 ሰጭ👈 ትመጣለች ብሎ የሚጠብቅ ብዙ በድን አለኝ:: ውስጤን የሚረዳ ግን የለም ::ውስጤ ታሟል እውነት ለመናገር የሀገሬ አየር ሁሉ ናፈቀኝ 😭😭😭😭ምላስ አይሞት ይባላል የኔ አይነት ፈጣሪ ሆይ እርዳኝ ምን እንደማረግ ግራ ገባኝ 😭😭😭😭
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ፀሎት አርጊ ቁርጥ አርገሽ ነይና ፀበል ጊቢ መድኃኒዓለም ከእስራት ያላቅሽ
It is true, in Ethiopia your good friends are much better than many of your close or distant relatives. It is ironic, many relatives in Ethiopia think they are entitled to your HARD EARNED money, with out them adding any value to it! I do NOT know where this greedy culture come from. Greed and forceful entitlement of what does not belong to you must stop for willful kindness and clean support of each other to flourish.
Many Ethiopian relatives eat money and steal properties of their Diaspora relatives who trusted and helped them. It is horrible! The evil greedy new bad culture is destroying our population's well-being. Yes, covering up dirty behaviours of our society under the carpet can not make us clean or protect us from the worst explosive bacteria's breeding underneath. Disciplines and Prevention are better than too late Cure.
Yene enat stelot adirg fetar kanchi gar new esu Tilo aytileshim ayzosh woda fetar tamalash yene wud.
አይዞን, ሁላችንም ቁስል አለን 😭😭😭መስሎሽ ነው,, እርርር እያሉ ...... መኖር ነው ቀናችን እስቲድረስ 🙏🏿🙏🏿.
""""" ሆድ ይፍጀው """
ወይኔ እህቴ አይዞኝ ምንም ማንም ባይኖር ሐገር መግባት ይሻላል ያለው ነገር በጣም ቢከብድም ግን ስለሁም ነገር ፈጣሪ አለ
እዴ ምን ነካችሁ አረብ አገር የሚያቅ ያቀዋል ወሬ ብቻ አይደለም ማውራት ቤተሰቦቿ አሰሪ ተብየው አግቷት ለ20 አመት ቤተሰብ ካልመጣች ለቤተሰቦቿ አስደውሎ ምን እደምታወራ የሚከታተላት ማውራት የፈለገችውን እሱን ፍራቻ ማውራት ካልቻለች ችግር ውጥ እዴለች ግልፅ ነው የተደወለበትን ስልክ ለኢባሲ ሰጥቶ በስልክ ቁጥሩ አድሬሱ ቤቱ በትክክ ይገኛል ሰውዬ ለህግ ይቀርብ ነበር ከማስደወሉ በፊት ያስፈራራት ነገር ባኖር ነው እራሷን ብሶቷን አፍና ያለችው ለምን አትረዶትም
ዱባይ ያለሽው እሕት ለመሊክ መክተብ /ቢሮ በዋትሣብ ለኪለት እሡ ኢፋ ያወጣዋል
Liki neshi
አይ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽ/ቤት የሚያደላዉ ለእነሱ ነዉ ስምብቻ
ቆንፅላ የእያንዳዳችን የግል ህይወት ውስጥ አይገባም my dear think widely
Roman abate conselitum gar cheger binorm gen gen lemesali wede libanon memetat tekelkeluwal eyetbale new lemen wede libanon melsew eyehedu new eni rasi beayni yayweten new awenm betam bezu eyehedu new eshi manew teteyakiw ? Lemen conselitu becha ?
ኢባሲዎች አይተባበሩም ለኛ ክብር የለባቸውም በጣም ነው የሚንቀባሩት
የኔ እህት አፌ ቁርጥ ይበል በትክክል ብለሻል በአለም ላይ ያለን ስደተኛ የማይከበር እንዲሁም ለዜጋው የማይቆረቆር ቢኖር የኢትዮጵያ ኢንባሲ ነው ቡል አላጋንንም ለምን ፍትህ ከጎደለብኝ አንዷ ስለሆንክ አንድ ቀን ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ እንግዳችሁ እሆን ይሆናል ለዜጎቻችን የቆምን እንሁን
Wed etho kusla orejes kemibalut kemihade Areboci zekezekew yegerfugn hhhhh
እረ ከባድ ነዉ ምን ይዤልመለስ ስንል ከቤተሰብ ከሀገር ተለይተን ቀረን በስቃይ። አለምሰገድ እንደምትለው በባዶ መመለስቀለል አደለም በራሱ ስቃይ ነው ቀላል አደለም።እህታችንን በህይወት ካለች እግዚአብሔር አምላክ በጤንነት ይጠብቃት ብቻ ።
አትሳሳች እናቱ ብትታመሚስ ሞትም አለ ያለሽን ቋጥረሽ ነይ አናቱ
you know what ይቺ ልጅ በህይወት ትኖራች ብሎ ማመን አይቻልም ሌላው ደግሞ ስታወራ በአረብኛ ብቻ ከሆነ አሰሪዋ አዟት ሊሆን ይችላል አማርኛ ስለማይሰማ እና ስለማያምናት አረብኛ ብቻ እንድታወራ ያደረገው
ያልፍልኛል ብላ ሌላ ችግር ውስጥ ገጥሞት ይሆናል ያለ ደሞዝ ፈጣሪ ይርዳት
እኔ ግን የምለው እነሱ ያሉበት አገር ላይ ትልቅ ተከታይ ያለው ስው ይፈለግ እና የሱ ፎቶ ተደርጎ እንደጠፋጭ ቢወጣ እሱ ወጥቶ ለሚዲያ መልስ ለመስጠት ይቀርብ ይሆናል በዛው የሷም እውነት ይታወቃል
እኔም ይሄ ነገር ገጥሞኛል ወንድሜ ብሬን አጥፍቶብኝ አናወራም እና ቤተሰብ አስቸጋሪ ናቸው ጥሩዎችም አሉ በተረፈ እምባሲ ትልቅ ሥራ አለበት በደንብ ጠይቁልን
Ewnt new years wend beyesussem mastewalen yesten
ስልኩን ለፖሊስ እስተላልፍ ኢምባሲ ይርዳችሁ
ብንመጣም ኢትዮጵያ ያለው ሂወት ያስፈራል
ቢያንስ አረብ ሀገር የሚበላ አታጣም የምትታጠብበት ውሀ አታጣም ኢትዮጵያ በጣም ኑሮ አንገሽግሾኝ ነው ይወጣሁት በትምህርት ያልፍልኛል ብዬ ሰው ቤት ልጅነቴን ሰጥቼ ብማርም ምንም ለውጥ የለም ወደ ኢትዮጵያ መመለስ ሳስብ ያሳለፍኩትን ሳስብ ይከፋኛል
ለነገሩ እኔ ፈላጊ እናት የለችኝም በደህና ቀን ሄዳለች
አይዞሽ😭
አይዞሽ እህቴ ነገ ደህና ይሆናል በርቺ ከምድራዊ እናቶች የምትበልጥ ድንቅ እናት አለችሽ እመብርሀን ሀሳብሽን ትሙላልሽ
ትክክል ኑሮዉ ሲታሰብ ያንገሸግሻል አይዞሽ ነገም ሌላ ቀን ነዉ👍 ቤተሰብ አድርጉኝ የምወዳችሁ❤
እመብርሃን በሂወትሽ ጣልቃ ትግባ አይሽ ውዴ ነገ ይነጋል
ታፍና መሆን አለበት እግዚአብሔር ይድረስላት
ምን አገር አለን ብለክ ነው አገር ያለውስ እየሞተ አይደልን ወድም ።😭😭😭😭😭😭
ቤተሰብ እንዳፈልጉ ደመወዝ እንዳይጠይቁ በቃ እራሳቸውን እንዳያስታውሡ የሚያደርጉ አሉ በሲህር እንደዛ አድርገዋት እንዳይሆን
እሷ በህይወት ተገኝታ እውነቱን ለመናገር ያብቃት ገንዘብ ከሌለ እናትም አትወድም እግዚአብሔር በህይወት ለመገናኘት ያብቃን ጤናዋን ይመልስላት ቤተስብም ከመስረተች መልካም መደዋወል ነበረባችሁ የእናት ልጅ ከሆንሽ ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን !
ባክህቢተስብእንተንሳይሃንእጅህነውየሚየው
አሰሪዎቿጋ ባትሆን ኖሮ ሰውየውም የሰውየው እህትም እኛጋ የለችም ባሉ ነበር ነገርግን ሰውየው ሲደወልለት እናንተን አትፈልግም ካለ እህትየዋም ደስተኛናት አትፈልጋችሁም ካለች በውዴታም ይሁን በግዴታ ከእነሱጋ እየኖረች እንደሆነ ይሰማኛል ።
ሰላም ያረግሸ በሰላም ከቤተሰቦችሸ ጋ ያገናኝሸ እኔ 4አመት ሰረቼ ልመጣ ሳሰብ አትምጭ አሉ ከዛ ከነበረኩበት ሀገረ ኢትዮጵያ ሰመጣ የሚቀበለኝ አጠሁ ጓደኛየ ደውየ ተቀበለችኝ ወደ ቤተሰብ ሳልሄድ ኘሮሰሰ አዲሰ አበባ ጨረሸ ተመልሸ ሰደት መጣሁ 😭😭አሁን ቤተሰብን ዱባይ መግባቴን ተናገረኩ ግን ከዛን ቀን ጀምሮ አልደውልም 😭😭😭😭ሰደት ያሉ ልጆችን ጠይቁ ሰላም በሉ ቤተሰብ ችግሩ ተሰፈ ከቆረጥን በኋላ ነው ከነሱ ሰንረቅ የሚፈልጉ 😭😭😭😭😭😭😭😭ጥሩም ቤተሰብ እንዳለ ሁሉ መጥፎም አሉ ብረ ሲፈልጉ ብቻ የሚያሰታውሱ 😭😭😭😭😭
መግባያ. ቤትሽን. አዘጋጂ ቤተሰብም. ቢሆን. ነይ. አትምጪ. ብለው. ውሳኔያቸውን. አለመጠበቅ
ምን ሆና ይሆን ? በጣም ከባድ ነው አለምሰገድ ሰለ ስደት ያለህ አመለካከት እጅግ በጣም መልካም ነው። እናመሰግናለን ልጅቷንም እግዚአብሔር ያውጣት?😭😭
እኔ ነኝ ወይስ በትክክል ነው 20 አመት ከታገተኝ እኮ ልጅቱ በትክክል ብ1995ወታለች እንጂ ከአገር እንዴት ነው 2003 የምትሉት እንደዛ ከሆነ ገና እኮ12 አመት እሱንም ወደ አገር ከገባች ይቀንሳል
የሰውዬው ፎቶ የልጅትዋ ፎቶ በቲክቶክ ልቀቁ ፍርቶ ያወጣቻል
Are lela neger wuski bigebasi
በነገራችን ላይ ሰውዬው በቲክቶክ ታዋቂ ነው አማረኛ ሁላ ይሞክራል
ይሄንን መረጃ ለኤምባሲ ስጡ። ቪዲዮውን ሪኮርድ አርጉት
Please tiktok አካውንቱን ሼር ብታረገን መልካም ነው ምናልባትም ከሱ ጋር ከሆነች በሆነ ስህተት እንኳ ቪዲዮዎቹ ላይ ልናያት እንችላለን
በሕይወት መኖሯን ማወቅ ለቤተሰብ ከበቂ በላይ ነው.
እ ጥሩነዋቋቋችንማወቁ
ምን ይላል ስሙ
Please 🙏 understand the system in our country compare to other countries, here in Ethiopia the Dr can build hospital with cost of our life. (unfair cost for both the medicine and for professional services, sometimes, for flue u told to do several test, after u paid the requested money , u might realize ur sickness not related to all the medicine u have taken ,so think about how our doctors collect income ,I'm not saying all, but there are lot who do not respect the professional ethics, so do not compare those doctors income with those Doctors they have been working the professional task in systematic countries) , currently our country not secured for most citizens, would you please visit few service centers like hospital,bank",Kebele" and police stations, that might give you the answer how everyone run out of this country ! Thanks and.sorry for those of u collecting income unfairly!
እውነት ነው ምን ያዥ ማለት በጣም ከባዲ ነው እኔ ቢሩት ነበርኩኝ ግን እንደ ቅን ስራትኛ ገር ተጣለሁ ባንድ ቅን ማታ ኢትዮጵያ እያር ምን ግድ እራስን እገኛውት ምንም ነገር ሳልይዝ ቤት ስብ ገር እልሂድኩም እዲስ እበባ ስው ቤት እንደ ስራሁ ከዛም ቤት ትክራይች ሊላ ሀገር ሞክርኩኝ እሁን ኩዌት ነው ነኝ
እኔ እግዚአብሔር ይመስገን አገሬስገባ መጀመሬያ ገዘቤን ተቀብለው ባክነውያስገቡና የባክ ደብተሬን ቀምተው ነው የሚደብቁብኚ ወድሞቸና የወድሞቸ ሚስቶች ብሞት ብር አይሰጠኚም
ልክ ነህ አለምዬ የኢትዮጵያ ኢባሲ አሰቀያሚዎች ናትው ከምነግርህ በላይ እግዚአብሔር የልባቸውን ይስጣቸው
LLw
አቤት መታደል እሳ እናት አላት እድለኛ ናት እርግጠኛ ሆኜ ምናገረው ሰዎቹ በጣም ቢያስቸግራት ነው እኔም በአንድ አጋጣሚ እኔ እግሬን ሰብረውኝ እራሴን እስክስት ድረስ ነበር ግፍ የሚያደርሱብኝ ግን አንድም ቀን ለቤተሰቦቼ ተከፍቻለው ሳልል ሲሻለኝ እግሬ በደንብ ስራመድ ጠፋው ከዛም ደሞ የገባውባቸው ሰዎች እጅግ ጥሩ ከሚባለው በላይ ነበሩ እግሬንም አሳከሙኝ ከዛም እነሱጋር ኢቃማይ እንዲሰራ እረድኝ እኔግን ይሄን ሁሉ ችግር የተጋፈጥኩት ከራሴ በላይ የምወደው ልጅ እና ዉንውም አለኝ እንደ እናት እንደ አባት ሆኖ ያሳደገኝ ወንድሜን ለመቀየር ነዉ ልጄ እኔ ገና 14አመት ልጅ ሆኝ ነው የወለድኩት ግን እይወት እንዲ ናት እስካሁን አረብ አገር ደስተኛ መስዬ እኖራለው ልጄ ትምህርት እስኪጨርስ ብዬ ለራሴ አሳምኜዋለው በኤንባሲ ጉዳይ እንካን እምላክ ይፍረድ እኔ እንደዛ መራመድ እስኪያቅተኝ እያዩ ነበር ኮንትራት ሳትጨርሺ አትሳፈሪም የሚሉኝ ምላሽ ኤንባሲ ሚባለው እንካን ትውት ፈጣሪ ይርዳን ለሀገራችን ያብቃን እሳም እመብርሀን የስደት እናት ትድረስላት ለናታ ስትል 😢😢
እቺልጂ የሆነ ነገር ሁናለች አረቦች እኮ ኮላሊት አውጥቶ የሚሸጡ ናቸው የሆነ ነገር ሁናለች ለኢባሲው ብትነግሩላት ይቻላል ምስኪን ታሳዝናለች
የእኔን ታሪክ ላካፍላቹ; እንደ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ ጨካኝ የለም ሲጀመር የምናድግበት ሳይኮሎጂ ልክ አይደለም ።ሁሉም ወላጅ ልጅ የሚወልደው ለራሱ አስቦ ነው! "ብወድቅ ያነሳኛል ፣ብታመም ያስታምመኛል እና ሌላም ሌላ "ይህ አስተሳሰብ በልጆች ላይ ከባድ ተፅኖ ይፈጥራል!
እኔ ግን የተለየ አስተሳሰብ ነበረኝ ።ዋናው የቤተሰብ ሸክም አለመሆን ህልሜም እቅዴም ስኬቴም ነው ።ከዚህ በመነሳት ወደ አረብ ሀገር ሄድኩኝ ።ከሄድኩ ጀምሮ በመሀከለኛ ደሞዝ እሰራለው ።ደሞዜ ዝቅ የለም! ግን ምን ዋጋ አለው ሙቀቱ ሲነካኝ ሾጥ አረገኝ መሰለኝ ከራሴ ለራሴ ውጭ የማልጨነቀዋ ልጅ ለራሴ እስኪገርመኝ ድረስ ለቤተሰብ መንሰፍሰፍ ጀመርኩኝ ።ይህንን የተረዳ ሴይጣን ይሆን እግዜር ያሰፈረባቸው ብቻ አላቅም ህመም በህመም ሆኑ ፣ድህነት በላያቸው እንደሸረሪት አደራ ።የሚሰራ ጠፋ! ስራም ጠፋ! የኑሮ ውድነቱ ደሞ ናረ ።ታዲያ እንትና ታመመ ፣እንትን ተወደደ ብቻ ችግር እያወሩ ሰርቄም ልላቅ ሰርቼ የማይቋረጥ ገንዘብ ይፈልጋሉ ።አዛኝ መሳይ አንጓች ቃላቸው ደሞ "ናፍቀሽናል ሁሉን ትተሽ ነይ እዚ እንደሆንን እንሆናለን "ይሉኛል ።እና ምን ለማለት ነው ቤተሰብ ከስደት ያመጣሀው ስላለቀ ብቻም ፊት የሚነሳህ እግርህ ከወጣህ ጀምሮ የቤተሰብ አባል መሆንህ ይሰረዝና የገንዘብ ማሽናቸው አድርገው ያስቡሀል ።አንተና ATM ማንሽን ለእነሱ አንድ ናቹ! በመጀመሪያ በነበረኝ strength ባለመቀጠሌ ተጎዳሁ! ብቻ አለማስለመድ ነው!
እረ ቤተሰቦቾሱባኤ ግቡበት እግዝያብሄር እንዲገልጥላቹ ልጅቶ ወዶ አይደለምበመተት ታስራ ነዉ በርግጠኚነትነዉ ምላቹ አሰሪዋ በመተት አስሮት ነዉ ድገትበሂወትካለች እና ይበልጥ ገጠመኝ ስሙ በይቱብ አባ ግርማ ቀሲስ ሄኖክ ይቱብተከታተሉ ስሞፅፋቹ ስገዱ ሱባኤ ግቡእስኪ
ሰላም እርቅ ማዕዶች ፕሮግራማችሁን ከድሮ ጀምሬ እከታተላለሁ አመተ ምህረቱን ባላስታውስ እርቅ ማዕድ ሲጀምር የመጀመሪያ ፕሮግራም የተሰራው በስደት ነበር ባልሳሳት እስራኤል በነበረች እህት እና እቺ ልጅ አሁን በምን ሁኔታ ላይ እንዳለች ማወቅ አይቻልም ፈጣሪ ይርዳቸው ቤተሰቦቿን ግን ልጅቷ ተገኝታ በዚ የምንሰማት ቀን ይናፍቀኛል በተረፈ እወዳችኋለሁ አብዲ አለምሰገድ ትእግስት ዋልተንጉስ🥰🥰🥰🥰🙏
እህትነኝ የምትለው አነጋገር አጠራጣሪ ነው. አንዴአግኝቻት አላቅም አንዴ አንድግዜ አግኝቻ ታለሁ ማለት አጠያያቂ ነው. ሐቁ እግዚአብሄር ያውጣ.
እዉነት የኔ እናት በባዶ እግሯ እሄደች ከህት ወድሞቸ ተጣልልታ ብረ አምጭ በለዉ ያባቴ ዘመዶች በር ካልሰጠችን በለዉ ደበደበዉ 1 አይኖን አጥፈተዋት ግን የን ሁላ ችላ ቤት ሰረታ ጠበቀችኝ ለእናቴ እድሜና ጥና ይሰጥሽ በሉለኝ
በስምአብ አንዲት ሳኡዲላይ ጎደኛየ የሆነቤት በሰራ ምክነያት አግንተናት ነበር በነፃ ነው የምትራው ለምን ሰንላት ልጂ ነሽ ብለውኛል የቤትሰብ ሰልክ ስንላት አትናገርም የሆነ አምሮዋ የተነካ ነገር ይመስለኛል ብቻ ከባድ ነው ብትሞት አማርኛ አታወራም ግን የዛሬ ስንት አት 5 ነው ያገኘናት ልንረዳት ፈለግን ግን ፍቃደኛ አይደለችም
እግዚአብሔር በስላም ይገነኛችሁ
እዲሀይነት። ነገር እኔም ገጥሞኛል ግን እደገና ተነሳሁ ስንወጣ የጠበቅነውን አናገኝም
ቅምጡ አድርጓት ነው በርግጠኝነት ተደብቃ ከሱ ጋር እየወጣች ነው ወልዳም ሊሆን ይችላል ከሰውዬው ይሄ ቲክቶክ እኮ ግልፅልፅ አድርጎ አሳይቶናል እኮ የሶቶችን ማንነት
እረ ታሪካችን አላልቅ አለ . ጭካንያች በዛ . የመጨረሻው ሰአት ደርሶል. እግዚአብሔር ይቅር ይበለን .
የኛ ችግር ትልቁ ነገር ምን ይዤ ልግባ የሚለው ነው ቤተሰብ ብር ከሌለህ በሳምት ነው አውሬ የሚሆኑብህ እኛ አገር የለንም
እናተ ኢትዮጰያ ሰዉች ካላየቹ የስደተኛ ችግር አይገባችሁም
በጣሞ መተተ ይወዳሉ ምን አልባት አደንዝዘዋት ይሆናል
አላህ በሰላም ከቤተሰቧ ያገናኛት👍
በምን ፓስፖርት ለእረፍት ወደ ኢትዮጵያ መጣች ታዲያ ?
በስለት ወጥቼ ለምኜ ታቦት ምን ይዤ ልመለስ ወደ እናቴ ቤት????
የሰውዬውን ቁጥር ስጪኝ
Ymtadsew ethiophiha new ysdethe nigere yayew yefredew btseb layem btme chugere alhe
🥺🥺🥺💔💔💔ምንይዠ እኛን ገደለን😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍፍፍ
ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም በሰላም ያገናኛቹ 🤲🤲🤲🥺
አዋሁሉምቤትነውያለውእህቴሁለትቪሦስትየሄደእከሁንድረስአልመጣችምእከሁለትቪአስርበስልክእንገናነበርከሁለትቪአስርጀምሮስልኳተቃረ
እስዋ ራስዋ ጠኤ ና አላት ወይ 😭😭😭😭
በሳውዲ ልክ እንዳ እዛው 12ኣመት ደውላ ማትውቅ ደመዝዋን የማይከፈላት ቤተሰብዎ በስንት ተማእፅኖ ከኢጦብያ ውክልና ሳውዲ ያለ ሰው እንባሲ ሂዶ እንዲከታተል ተደርጎ ልጅትዋ ተገኘት ሰውየው በእንባሲ ቀረበ እና ብርም እሰጣሎ ሃገርዎም እልካታሎህ ኣለ ሚገርማቹ ልጅትዋ ጭራሽ ኣማርኛ ጠፋባት በኣረብኛ ነው ምታወታው ሃበሻ ስታይ ራሱ ኣረቡ ስር ነው ምትደበቀው
ብሩ ልከዋል ሰውየው ልጅትዋ ግን ኣልሄድም ኣለች
ሰውየው መጥታቹ ውሰዱ እለ እስካሁን ኣልሄደችም
እና ኣረበቹ ወደ ሃገራቸው እንዳይመለሱ የሚያርጉት ነገር ሳይኖሩ ኣይቀርም እና ልጅትዋ ኣረብኛ ነው ምይናገረው ትፈራለች ስትል ነው ተመሳሳይ ነው ችግራቸው
Temelsen meten aytenewal ensra blen snsera denboch gra yagabunal fetena yalew agerachn lay new ene sdetn mertalew 10 amet koyche smeta bekagn bye sra sgemr andegna denboch huletegna wereda lesntu br enstanen slezih amet kuch bye aychwalew cherken tye new temelche yehedkut
አግብታ ይሆናል
አለምስገድ ወንድም አለም. ኢትዮጵያ ስትመጣ እኮ ሌባው ግን ስትገባ. ክዛ ደግም ለእኛ ያለችው ቦታ በጣም ክባድ ነው እንጂ የስው አገር እኮ እንቅልፍ እንኳን የመጠግበት ነው ህይወታችንም ተቃጥሎ ነው ክዛ ደግም ወንድቹ በጣም አይታመኖም እኔ ቀለበት አደርጌ ትንሺ እንኳን ለቤት መስራ ብይ መጣው ወደ ኩዌት ክዛ ቦታም ገዛን. ክዛ ብር ላኩለት ክቤተስብ ይሻላል ብይ ናበር እንደ. ስው ሁሉም ህይወት ልምራ ብይ ግን ሁሉንም አሳክች. እሷ ግን ለላ አግብቶ እንደሱ መንግሥት ስራተኛ. አገባ ክዛም ለእኔ ግን እውነት ነው ብይ ስጣይቀው እንኳን አንች የአርብ አገር ገርዳ ነው ያለው እኔ እፈልጋችው አለው ተባበሩይ
ሙዚቃው ለምን አስፈለገ??? ከተደጋጋሚነቱ ባሻገር፣ ድምፁ እጅግ ከፍ ያለ ነው፣ አሰልቺም ነው!!!
እግዚአብሔር. ይመስገን ለክብርስጋውና ለክቡር. ደሙ ያብቃችሁ እመብርሀን. ትጠብቃችሁ ቀሪው. ዘማመናችሁ የተባረከ ይሁን
ነብሽት የሚባል አለ ነዉ ሽያ ነዉ
ወሬ ጠላሁ አሉ ሴትየዋ ኑ ኑ ኑ ስንመጣ ግን የአረብ ሀገር ሴት እብዶች ናቸው ቀስ ብለሽ አውሪ ስንት ስድብ አለብን ምን ልታደርጉልን ሀገራችሁ እዛው ያቺው ማዳም ጋር መጨቃጨቅ ይሻላል የራስን ብር ይዞ ግብቶ እራስን ችሎ መኖር ብቻ የጉድ ጉ እኮ ነው የምንሰማው ብቻ ሁሉንም አልልም ጉዳቱንም ምኑንም እንችለዋለን ተውን የማይመስል ነገር ግቡ አይ ግቡ
አብርሽ የቄራው ብትረዳቸው
አይ እንዳልክዬ እኛ ኢትዩጵያዊ ወንዶች የዋሀዎች ነን ፍቅር ክምር ቢሆንስ ከሱ ጋር የኛ ሴቶች እኮ ድብቆች ናቸው ሰውዬው ልቦን ቢያውቅ ነው በቁጥጥር ስር ያረጋት
😂ለማያውቃቹ
እንዳልክ አይደለም
የዛሬ 20 አመት እንኳን ዋትስአፕ ፌስቡክም የለም ፋክስም የለም ከየት አምጥተሽ ነዉ በዋትስአፕ ያወራታል ምትይዉ ነገሩ ይጥራ
የሮማን ንግግር እንዴት አንጀት እንደሚያርስ ብርክ በይ ልጂቷም በሰላም በጤና ቤተሰቦቿ ጋ የምትገናኝ ይሁን
ሆ አረብን ማመን ከባድ ነዉ አንድ ነገር ሆና እንዳይሆን እንጂ በጤናዋማ አጨክንም!
በእውነት ፈጣሪ ይባርካችው የምትሰሩት ስራ ሁሉ የተባረከ ነው
ስለ,ኤንባሲዎች ተወርቶ,አያልቅም,የተናገረችው ሁሉ ልክናት ፈታሪ,ለአገሯ ያብቃት
እፍፍፍ እኔ አለሁ ሰው ሀገር የበሰበስኩ
ጊቢ ወደሀገርሽ የኔ እናት እኔ አንድ የማውቃት ልጅ አለች ከሀረብ ሐገር መታ ቤት ተከራይታ ደስ የሚል ሙልት ያለ ሱቅ ከፍታ በደንብ እየኖረች ነው ነይ ቆርጠሽ
@@watermelonyuh3810 ምንም ሳይኖረኝ ባሌም አግብታል አንድ ልጅ አለኝ እስቲ ተይኝ
እግዚአብሔር ላች የተሻለ ይሰጥሻል ሁሉም ነገር ለበጎነው ምንዥ አትበይ ቆሎ ሽጠሽ ቢሆን ትኖሪለሽ እህቴ ህወትሽ ከምንም በላይ ነው ለልጅሽ ኑሪላት እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንሽ
❤❤❤❤❤
Ena kiwuyet laye28 amete bensa eyseraci yenireci sate ke 10 amet befite asriye kesewu bat wesdagn 28 amet bensa eyesraci silk setyekate yelatem yebatsbocan silkkuterm atakem enam gena lageru adis neberku ahun derse betam new yemikocegn tenur temut alakem menm edateyek or batesbe edatastawus medanit adergewubat new ayyyyy
To Mach music way you need it
ወንድማችን ሩርልን ኑዉ ስትል ልባችን ደስታ ይሰማን የምታቀርቡት ነገር ሁሉ ጥሩና ማራኪ ነዉ ዉድድድ
Egzabhere yetebkate ehetoa ebkeshe yemehere girma wondemu temherte Ena yefewese aglegelotun temelkech beloved tehehaleche
አይ
እኔ እንደሚመስለኝ አግብታ ይሆን ይሆናል ምን አልባት ስውዮው ባልዋ ቢሆንስ
Aye wondeme yesuwan chger anaken egzeyabeher yawutat
Nu lalekewu gen men Ethiopian sewko erekes meseratm menorem aletechal endet enemeles hezebach beyekenu eyalek eyemererenm eyewaten ....😭😭😭🇪🇹Ethiopian tenesaeshi nafeken
በየቤቱ፡ብዙ፡ጉድ፡አለ፡በተለየ፡ሁኔታ፡በኢትዮጵያኖች
We commented on your background music but you don’t do any thing about it? It’s disappointing
Uufi Jordan 🇯🇴 be ejsenu yematnew gin minm tergom yelhum Allah yedrslen lehulm sew
Aiy men awkelin bezu besota yalbin la sew mengera manchelw ehta kalashebta fitry yetbakeshe
Enda Ethiopia Ezb Alam lay yarekse yelem egna bicha aydelmn tektren minserw ngr gn yalela heger zega yiferlew miknaytum lenasu hig ale birgit andnde yegna lijoch ye Ewuket chger ale arboch degmo endza aynet sew lay nw Chana miadrgut ke lik baley anget medfat tegbi aydelm lela amrech meflg yichalal mejmriya eraschin la ersachn ke chiger maden alebn niku mahon alebn egna Zmm kaln enasu endeka layayun nw
አለም ሱገድ አድናቂህ ነኝ የት ገባሽ ? አይይዮ ድህኘት!!
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛቹ
Sejemere ezi beirut yalew ye ethiopia embassy selezegochu ged ayesetewem yet enhun,mn cheger yagatmen ged ayesetachewem le cheger gize enkuwan ayederesum....fetari mnm satehon kebetesebochuwa yagenagnat 😏🥺
consla layi yalutn abzahagnaw ymistekut enesu nachew le arebochu
ሰልካችሁ በጉልሕ ፃፊት።አይታየ
ኢንባቢ ስትታርድ ብትድዉል አይድርሱም በፍፁም
በተለይ የአረብ ሃገራት ያሉ ይብሳል።
Enegnh wshoch gedlewat weynm yechnqlat tamami adrgewat endayhon, btweldma melkam new,
Kesew min yelegnal gebiwun iji yeljun gudat menem yemaymeslew set ale
እመብርሀን ትመልሳት
ያኢላሄ የኛ ነገር አይ ቆስላ ተዋቸው
Silk kxer lakulge ebkacu Barut nge
ወቶ ከመቅ