Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዘንድሮ ወላጅ በልጅ የተፈተነበት ዘመን ነው የልጅ ሀዘን ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።
እውነት ነው የጭንቅ ዘመን
እጅግ በጣም
እዉነት
የኔ ጌታ መድኃንያለም ሆይ ለሚያለቅሱት ሁሉ መልስ ስጥ 😭😭😭🤲🏿🤲🏿ለተጨነቁት ድረስ ለበሽተኞች ፈውስን ላክ ለታሰሩት መፈታት ለራባቸው ምግብን የ እለት እንጀራን ስጥልን አቤቱ ጌታ ሆይ ምህረት ላክላት ለዕናት ሀገራችን 😥😥🤲🏿🤲🏿
ደምሩኝ🙏
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር በሰላም ይመልስላችሁ የጎረምሳ ነገር ከጉአደኞቹ ጋር ይሆናል ሙዚቃ ሱስ ያሲዛል ከእምነት ያርቃል ። በሰላም ሲመለስ ወደ ፀበልም ለእምነቱም እንዲቀርብ ማድረግ ነው። በሚያሳዝን መልኩ ልጆች በአደንዛዥ እፅ እየተጎዱ ነው ። እግዚአብሔር ይርዳችሁ 👏
ይህስ ይመለሳል በአላህ ፍቃድ ሙቶውነብየ ቶሎ ኮሚት አነበብኩ
እግዛቤረ ከአለበት ከአለበት ያምጣለችሁ
@@ሰሚራ-ረ9ቘ Be h BC g. ‘!
የተባረከ ልጅ ስጠን ብለን እንፀልይ አቤት የኛ መከራ😭
Amen,
amen amen amen
ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይሰዉረን ክፉዉን ያርቅልን 🙏🙏🙏🙏
_ሰላም ውድ ኢትዮጵያዊያን እንኳን አደረሳችሁ እውነት ነው ልጅን ያክል ነገር ማጣት ይከብዳል እርሱ መድኃኔዓለም ይጠብቀው በአለበት መልአኩ ገብርኤል መልካሙን ዜና ያሰማችሁ ያብስራችሁ እናትና አባቶች በጣም ያሳዝናል 😥😥😥 ክፉውን ያርቅላችሁ እንኳን ክፉ ሰው ምንግዜም አያመልጥ አደረሳችሁ💚💛❤️😍🥰_
ሰላማችሁ ይብዛ ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💓💓
አሜንንንንንን
እንደው ምናልባት ኮመንት ከሠጠሁ በኋላ የሆነ ነገር በአይምሮዬ ሥለመጣ ነው በድጋሚ ከለሊቱ 8:17 ላይ ተነሥቼ ይሄን ኮመንት የፃፍኩት ምናልባት ወደሥደት ለመሄድ አሥቦ ከሆነ ሚግሬሽን ሄዳችሁ ፓሥፖርት ማውጣቱን ብታረጋግጡ ምክንያቱም መንጃ ፍቃድ በእጁ ካለ አንዳንድ ጓደኞቹ ይሄን ሀሳብ ወደአይምሮ አምጥተው በህገወጥ በእግር ጉዞ ለማድረግ ሞክሮ ከሆነ የህግ አካል በየድንበሩ ላይ ጥብቅ ፍተሻ ቢደረግ እላለሁ እናም አይቼዋለሁ ብሎ የደወለላችሁን ግለሠብ በህግ አሥፈልጋችሁ አየሁ ያለበትን ቦታ በደንብ ብታረጋግጡ ምናልባት የመገኛ መንገዱ ቀላል ይሆናል ከፈጣሪ ጋር እላለሁ አይዞአችሁ እባችሁን ጌታ ያብስላችሁ በፀሎቴ መልካም እንዲገጥመው አሥባለሁ እኔም በሡ እድሜ ባይሆንም ግን የ17 አመት ወጣት ልጅ እናት ነኝ ያለአባት ነው የማሣድጋቸው ከታናሽ እህቱ ጋር የናንተን እምባ ሳይ እንቅልፍ ልተኛ አልቻልኩም እምባዬ ከእናንተ እኩል እየፈሠሠ ነው ይሄን ኮመንት በድጋሚ የፃፍኩት እመብርሀን ትርዳችሁ እላለሁ በዋዜማዋ ቸር ታሠማልኝ።
እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጆችሽንም ይባርክልሽ
ልጅ ሲሰጠን ባርኮ ቀድሶ ይስጠን አይዛችሁ እግዚአብሔር ያስተካክላችሁ በፀሎት ትጉ መልሱ ታገኛላችሁ ወደቤቱበሰላምያስገባላችሁ።የአባቶችን ትምህርት አዳምጡ 😥😥😥 ሰው ሲያድግ የማይፈልግ ሰው አለ በክፉመንፈስ የተያዙ ሰዎች😥ቤተሰብ ውስጥ ግልፅኝነት ያስፈልጋል
እማምላክ በዘርፋፋዉ ልብሷ ሽፍን አድርጋ ከክፉ ትጠብቀዉና ለቤቱ ታብቃዉ አይይይ የልጅ ነገር ልጆቹም መቼም ወደዉ እንደዚህ አይሆኑም እግዚአብሔር ከክፉ ጠብቆ እጃችሁ ያግባላችሁ
አለማዊ አርጎ ማሳደግ ትርፋ ይሄነው ልጆችን በቤተክርስቲያን ማሳደግ ፈሪሀ እግዚአብሔርም ያድርበታል እግዚአብሔርም ይጠብቃቸዋል ዋናው የሰውልጅ ሀይማኖቱን ካወቀ መልካም ነው
ደምሩኝ
ruclips.net/video/vfSxVlB6fx0/видео.html
የወላድ መከራ እንደ አሁኑ ዘመን ወላጅ በልጅ የተፈተነበት ግዜ የለም እግዚአብሔር ይርዳን እያንዳንዱ ቤቱ ይናገር የልጅ ነገር
ወቶ ከመቅረት ይሰውረን እመቤቴ ማሪያም መልካም ነገር ታሰማቹ 🙏🙏
አሜን ናርዲ አሜን እመ አምላክ ትርዳቸው እህቴ እንኳን አደረሰሽ
እህህህ እመብረሀን ታስገኝላቹ ወይኔ የኔ አባት የኔ እንባ ይፈሰስ የኔ እናት ፀናቱን ይስጣቹ 😓😓
እግዚአብሔር መልካም ነገር ያሰማችው የፈተና መጨረሻ ያርግላችው።ሀዘናችው በደስታ የቀይርላችው።አቤቱ በዚህ ጊዜ የአለውን ተውልድ ባርከው አሜን።
እግዚአብሔር መልካም በትክክል እንደ ሰው ሀሳብ ሳይሆን የሰውን ፍታጎት ያሟላል እርሱ የፈቀደው ይሆናል ሰላማዊት እንኳን አደረሰሽ
እግዚአብሔር ልጃችሁን በሠላም በጤና ያስገኝላችሁ አይዟችሁ እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር መንገድ አለው
የኢትዮጵያ መጨረሻው ምን ይሆን በቃ ይበለን እናት ሁሌም ማልቀስ 🙌
አዪ ቤተሰብ ልጄ ምንም አያቅም ይላል የዛሬ ልጆች ሰማይና ምድሩ አይቀራቸውም የማውቁት ነገር የለም ብቻ ፈጣሪ ከነሕይወቱ በሰላም ያገናኛችሁ
እግዚአብሔር በህይወት አቆይቶ ያገናኛችሁ የልጅ ነገር ከባድ ነው ኪዳነምህረት ትድረስላችሁ ወገኖቸ
እግዚአብሔር ይርዳችሁ አይዞን እንደው ምን ጉድ ነው በሀገራችን የመጣብን መአት አረ እግዚኦ እግዚአብሔር ታረቀን የእናት፣ አባት፣ እንባ የህፃናት እንባ በምድር ላይ በዛ መሀርነ!!
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ አብሺሩ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቀው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏አይ እናት አባት ከባድ ነው አይይይ
ከባድ ነው አንዚህ መጀመሪያ የውጉት ሰዎች ተጠርጣሪ ለሆኑ የችላሉ ወይንም የሚያመው ችግር አጉል ቦታ ጥሎትም ይሆናል ፈጣሪ በነብስ ያድንላቹ በውነት ከባድ ነው ጌታ ይድረስላችሁ!
እግዝአብሔር አምላክ ይርዳችሁ
l .m. sorry I. m. sorry I felt really
በአደባባይ አይደለም አደንዛዥ እፅ በአደባባይ ነው የሚወጉት ሆን ብሎ ነው መንግሥት ዝም የሚለው ከወያኔ ጀምሮ እስከ አሁን
እኮ አይድረስ ነው እንጂ ባለሰቡት አስያዝኩዋቸው?? ባላሰበው ምን አደረጉት?? ለማንኛውም እግዝያብሔር ይገልጸዋል!
በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ወጥቶ ተመቅረት አላህ ይጠብቀን ተድገተኛ አደጋ አላህ ይዘዉረን ልጅም ለሌለን ጤነኛ ልጅ አላህ ይስጠን ልጅም ያለዉ አላህ ያሳድግላችሁ ያላገባችሁም መልካሙን ባል አላህ ይስጣችሁ እዳዉ በጥቅሉ አግኝቶ ተማጣት አላህ ይሠዉረን 🤲🤲🤲
አሚንንንን ያረቢ
አሜን እህቴ ተባረኪ የኔ ዉድ ነገረ ✅ እንኩዋን አደረሰሽ እረመዳን ከሪም 💒❤🕌✅
አሚን አላሁመ አሚን 😢😢😢😥😥😥😥😥😢😢አላህ በሠላም ይህን ሁለት አመት ጨርሰን ለቀያችን ለልጆቻችን አይን ያብቃን ያረብ ዛሬሥ የልጄን ናፋቆት አልቻልኩም
አሜን
Amen Amen Amen
የልጅ ንገር ሁሉም በመከራ በጭንቀት የሚኖርበት ሰአት ነው ጏደኛ ካልሆነ እና ውሎው ካልተመሳሰላቸው ለማጥቃትት ለመጉዳት የከፉ ሰወች የበዙበት ጊዜ መድሀኒአለም ይድረስላችሁ 🥲🥲
ፈጣሪ በሰላም ይመልስላቹ ።በዚን ጊዜ ልጅ ማሳደግ ይከብዳል ልጆቹም ለተሻለ ነገር ብለው ያሎነ ነገር ውስጥም እየገቡ ነው።ጊዜው ከባድ ነው ።አሁንም ከዚ በፊት የወጉት ልጆች ይጠየቁ
ቸር ዜና ያሰማችሁ ሃዘናችሁን በደስታ ይለዉጥላችሁ።እሱም በላበት እግዝአብሔር ይጠብቅላችሁ።
መልሱ እግዚአብሄር ጋር ነው በርቱና ፀልዩ ወጣትነት ከባድ ነው በልጁም መፍረድ አይቻልም በልጅነት የማይቀብጥ የለም ዘመኑም ክፉ ነው ለወጣት የሚሆን አይደለም እግዚአብሄር ከክፉ ሰውሮ ለቤቱ ያብቃው
ድንግል ማርያም ትርዳቹ የኔ እናት በሰላም ለቤቱ ያብቃው
እህቴ ወንድሜ አይዞችሁ ። ህመኑ እግዚአብሔር ካለበት ምንም ሳይሆን ከቤተሰቡ ይቀላቅለዋል ። አንዳንዴም የእናንተን የልብ ትርታ ላዳምጥ ተደብቆም ይሆናል አይዞችሁ ይመጣል ።
እግዚአብሔር በሰላም በጤና ወደ እናት አባቱ ይመልሰው እመቤቴ አንችው ጠብቂው🤲🤲🤲
_በስደት ያሉ ወገኖቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅ በእርግጥ ሁሉም ስደተኛ ነው ቢሆንም ከሀገር ለስራ የወጡትን እርሱ መድኃኔዓለም ይጠብቃቸው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እንኳን አደረሳችሁ 💚💛❤️😍🥰_
አሜን አሜን አሜን ወድማችን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🌹🌹
አሜን…
አሜን አሜን አሜን
@@emuyelove1119 💓
እንጸሊ ጌታ መልካም ነገር ያረጋል እንባቹን ያብስ አይዞህ አባትዬ ይነጋል በዬሱስ ስም ከክፉ ይሸፈን ናትናኤል 🙏 ሲያምር ደግሞ ዬኔ ቆንጆ ኑርልን ክፉህን አያሰማን ምንይሳንሀል ጌታ እንባቸውን አብስ
በጣም ያሳዝናል ይሄን የመሰለ ልጅ እግዚአብሔር ከቤተሰቦቹ በሰላም ያገናኘው:: ከክፉ ነገር ይጠብቅላችሁ::
እግዛብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቀው ለቅሶአችሁ በደስታ ይለወጥ ጌታ መልካም ነው አይዛችሁ
አይዟችሁ 😔 ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ የለም በህይወት ያገናኛችኋል። እስከዛዉ ግን ጤንነታችሁን ጠብቁ። ፀልዩ ፀልዩ ፀልዩ😔 እኛም በፀሎት አንለያችሁም።
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ብረት ብረት ይስላል ጎደኛ ጎደኛ ይስላል ።እና ጎደኛ ነው ከመንገድ የሚያስቱት መልካም ታታረ ወጣቶች እየተደናቀፊ ነው ይሄ የኛ ቤት ጉዳይ ነው በወንድ ብቻ አይደለም ሴቶቹም አሉ በቻ እግዚአብሔር ይረዳችሁ ልጅ ሲጠፋ ቤተሰብ ምን ያህል እንደ የሚጎዳ አውቃለሁ 😭😭😭😭😭
የልጅ ነገር በጣም ከባድ ነው እናትና አባት ሲያለቅስ ማየት እንዴት ይከብዳል አይዞአችሁ እግዚአብሔር መልካም ነገር ያሰማችሁ እመቤቴ ማርያም በዕለት ቀኗ በሰላም ለቤቱ ታብቃው
እግዚአብሔር ጠብቆ በሰላም ያገናኛችሁ እመብርሃን ትርዳችሁ
አላህ በራህመቱ ልጃችሁን ሠላምያረገዉ እናቴአባቴ በቅፋችሁ ይግባ የደበደቡት ዱረዬዎችግን እጃቸዉ ይሠበር
እግዝያቤሄር ባለበት ጠብቆ ለቤቱ ያብቃው በጣላውይሽፍነው አሜን
Amen yishefnew
አሜን ወርቅ ነሽ አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀው 💚💛❤️🥰😍 እንኳን አደረሰሽ እህቴ ወርቅነሽ
@@meronhabeshawit2461 እንኳን አደረሰሽ ሜሪ
እግዚአብሄር መልካም ዜና ያሰማችሁ። የወጉት ልጆች ለ ልጁም ለቤተሰቡም አደገኛ ናቸዉ። አሁንም ተመልሰዉ መታሰር አለባቸዉ። እንደነሱ አይነት ከሀገራችን መጥፋት ነዉ ያለባቸዉ። ለቤተሰቡ ብርታት ይስጣቸዉ
በልጅ መፈተን በጣም ከባድ ነው እመቤቴ ማርያም በሰላም ወደቤትህ ትመልስህ 🤲ዘመኑ ከስከፊነው ቤተሰቦቼ ባላችሁበት ፀልዩ ሁላችንም በሰላም ወተን በሰላም ይመልሰን አሜን 🤲🤲🙏
የልጅ ነገር በጣም ከባድ ነው እግዚያብሔር አምላክ ልጃችሁን ወደ እቅፋችሁ ይመልስላችሁ ለኛም መልካምን ያሰማን
አይዞቹ ፈጣሪ ያለው ነው ሚሆነው ግን ግን የወጉት ፈጣሪ ፊርዱን ይስጣቸው 😭
እግዚአብሔር ይርዳችሁ አይ. ገና ትንሽ ነው 😢 አሁን ይሄ ከቤተሰብ መውጨው ነበር አውዟችሁ ይገኛል. በፆሎታችሁ በርቱ. ባለበት እግዚአብሔር ይጠብቀው. አውዞችሁ. የናትና አባት እንባ ሲፈስ. ማየት ከባድ ነው 😢😢😢. እግዚአብሔር ይርዳችሁ.
አሜን እውነት ነው እናትና አባት ሲደሰቱ እንጅ ሲከፉ አለማየት ነው እመ አምላክ አትለየው እንኳን አደረሳችሁ
በጣም ያማል እግዚአብሔር ይርዳችሁ ግን ያንን ተፈራርሞ የመጣበት ካምፓኒ ቀረፃ የሄደባቸውንም ለመጠየቅ ሞክሩ እግዚአብሔር በደህንነት ጠብቆ ካልጃችሁ ጋር እንዲያገናኛችሁ ፁሎቴም ምኞቴም ነው ።
እግዚአብሔር ይርዳቹ ወገኖቼ የልጅን ነገር የወለደ ያውቀዋል እግዚአብሔር በእይወት ያገናኛቹ ሁፍፍፍፍፍ ሲያሳዝኑ
ዛሬ 22/07/2014 ነበር ፕሮግራሞን ያየሁት እና በጣም ነበር ያዘንኩት እናም ከተላለፈ 3 ቀን ስለሞላው ስደውል ተገኝቷል ብለውኝ ደስ ብሎኛል እግዚያብሄር እንኳን እረዳችሁ
እግዚአብሔር ከክፋ ይጠብቀው እርሱ ይርዳችሁ😓
I pray that you receive a good news in the name of Jesus 🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ልጃችሁን በሰላምና በጤና ያገናኛችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እግዚአብሄር አምላክ ከክፉ ነገር ጠብቆ በሰላም ያገናኛችሁ
እግዚአብሔር ያግዛቹ እደው በብዙ ውጣውረድ ለፍቶ አሳድጎ የልጅ መጨረሻ እዲ ሲሆን ልብ ይሰብራል
የልጅ ነገር ያማል እግዚአብሔር በተአምራት ያምጣላቹ እጅግ ያሳዝናል የወለደ ነው የሚያቀዉ።
አይዟችሁ ስላሴ አባቴ መፅናናቱን ይስጣችሁ በተለይ አባትዬው እንዴት እንዳሳዘነኝ😢😭 እንዴት ሕይወት ከባድ ነው።
አሜን ቅድስት አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀው በአለበት መልካሙን ያሰማቸው እህቴ እንኳን አደረሰሽ
አይ የወላጅን ጭንቀት አውቀዋለሁ እግዚአብሔር ለቤቱ ያብቃው::🙏🏽🥲 በጸሎቴ አስባችኃለሁ::
የጁናይዲ እናት ከሠሜን ወሎ መቄት ወረዳ አንዴኛ ነኝ ዛሬ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍ቦታ ከያዝኩ በሀሳቡ ላዳምጥ እና ሀሳቤን እሠነዝራለሁ 👍👍👍👍👍👍👍
አይዟችሁ ጌታ እየሱስ ባለበት በደሙ ይሸፍነው 🙏 አይቸዋለሁ ያለውን ልጅ ግን የት እና መቼ እንዳየው በደንብ መጠየቅ አለበትበልጅ ቀልድ የለም።
እፍፍፍፍፍ.... አረ የሄ ወንድምአያልቅሱ... ወንድልጅ ሲያለቅስ... እጅግ ውስጤ ይነካል…. ያማልም😭😭😭😭💔💔💔.... እናትና ልጁ... እንባችሁንያብሱት... እሱም ይገኝ... ስራ ከእሱበዋላ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ፈጣሪ ዬረዳችው በጣም ከባዴ ነው ዘመኑ ከቢዴ ነው በየግዜው ነው ልጅ የሚጠፈው
ድንግል ማርያም ባለው ትጠብቅላቹ ውይ የልጅ ጉዳይ ከባድ ነው እግዚኣብሐር ያስችላቹ
እግዚአብሔር ሰላም ያገናኛችሁ ኡፍፍፍ አባት ሲያለቅስ እናት ስታለቅስ እደማየት የሚያም ነገር የለም
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኣየ ወለዲ ረኸብቲ መከራ 😭😭😭😭😭😭😞 መሳኪን ኪዳነምህረት ትሓግዝኩም እስኪ 😭😭😭😭🙏🏽💐
እግዚአብሔር አምላክ ልጃችሁን ያስገኝላችሁ የወላድ መከራ ብዙ ነው በየቤቱ ያለ ፈተና ብዙ ነው የድንግል ማርያም ልጅ የወላጆችን እምባ ያብስ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እመብርሀን ትድረስላችሁ ውይ ዘንድሮ
አሜን ሪች እርሷ ትድረስላቸው ትድረስልን ሪች እንኳን አደረሰሽ ለእመቤታችን
የኔ አባት እደኔ አባት እሩሩህ እመብርሀን ላተ ስትል ልጅህን ታስገኝልህ
ቅዱስ ሚካኤል ድረስለት
እግዛብሄር እንባቹሁን ያበስላቹ ወገኖቼ
እግዚአብሔር እንባችሁን ያብስላችሁ ።በሰላም ወደ ቤቱ ይምጣላችሁ ።ምንአልባት የሚጥለው ከሆነ ደጋግ ኢትዮጵያዊያን ወደ ቤታቸው አስጠግተውት ይሆናል ።
አሜን አስቻለች አሜን እግዚአብሔር ሁሉንም ያስችላል እርሱ የፈቀደው ይሆናል አሜን እህቴ እንኳን አደረሰሽ
እግዚአብሔር ይርዳችሁ የልጅ ነገር ከባድ ነው
አይ ዘንድሮ ልጅ ማሳደግ ከባድ የሆነበት ዘመን ወላጅ በከባድ የተፈተነበት እንደው እግዚያብሄር ልጅ ከሰጠ ይባርክ ከፍተኛ ፀሎት ያስፈልጋል🙏🙏
እመቤቴ ማርያም ቸር ወሬ ታሰማችሁ የልጅ ነገር ይከብዳል
እመብርሃን የጭንቅ አማላጇ ትለመናችሁ አንባችሁን አብሳ ልጃችሁን በሰላም ከእቅፋችሁ ታስገባው። አኛም ደስታችሁን ያሰማን።
ኡፍፍፍፍ የልጅን ፈተና አያሳይ ለቤተሰብ ፈጣሪ ይርዳችሁ እና በሰላም ወደ ቤቱ ይመልስላችሁ
እግዚአብሔር እሱ ይርዳችው የወለደ ልጅ ያለው ያውቀዋል የወላድ አንጄ እሱ ፈጣሪ ለቤቱ ያብቃላችው በየፀበሉ አፋልጉት
ወጣቱን እየጨረሰ ያለው የዚህ የኢልሙናቲ 666 መንፈስ ሀገራችንን ተቆጣጥሮ ነው በገንዘብ እያታለሏቸው የማይፈልጉት ነገር ውስጥ እየከተቷቸው ነው እግዚአብሔር ምድራችንን ይፈውስልን እንጂ ሚሰማው ሁሉ ለጆሮ ሚከብድ ነገር ነው : አይዟቹ ጌታ ከናንተጋ ይሁን
አዎ100% በጣም በሚያሣዘን ምክንያት 666ኢትዪጲያ ተሰፋፈቶል ዝሙት ሴጣን ቆሚ ሰራ ሆኖል እንኳን ሀገር ላይ ኢንተርኔ በየfb አንድ ወንድ ለመቶ ሴት ሆኗል ትዳር ልገባ ነበር መረጃዎችን ሣይ ሳጠና ቢቀርብኝሰ ብዬ ተውኩት ሴሰኛ የበዛበት ዘመን በሥደት የለፋሁበትን ከፈጣሪጋር ምሰኪኖችን እያካፈልኩ ፈጣሪዬን አመሥግኝ መኖር የምፈልገው
እግዚአብሔር ይርዳችሁ የራሄልን እንባ ያበሰ አምላክ የእናተን ያብስ 💔💔💔
መድሐኒአለም ሆይ እባክህ ልጃቸውን መልስላቸው ኧረ እባካችሁ ልጆች ለቤተሰብ አስቡ ልቦና ይስጣችሁ
ሲያሳዝኑ ፈጣሪ በሰላም ያገናኞቹህ አይዞቹህ
ሙሉ ቤተሰብ እጃችሁ ላይ የክርስትና ስሙን ፃፉና 7ቀን ሱባዔ ግቡለት ከመካከላችሁ ለአንዳችሁ እግዚአብሔር ያመለክታል
እውነት ነው በእምነት ይሞክሩት
አባትዬ አይዞህ እግዜር ይርዳችሁ !
እናቲቱ ታሳዝናለች ! የሆነ ያፈናት ነገር አለ !የኔ እህት አይዞሽ አላህ ልጅሽን በሰላም ይመልስልሽ
አይ ወላጅ መከራው ብዙ ነው። ፈጣሪ ጥሩውን ያሰማችሁ።
አይዞችሁ ፈጣሪ ይርዳችሁ የልጅ ነገር ከባድ ነው
የናትና፣ያባት፣ለቅሶ፣ማየት፣ያማል
ደስታችሁን ያሰማኝ!!!
እግዚአብሔር በሰላም ካለበት ያምጣላችሁ የእናት የአባት ሀዘን አያሳየን ኡፍፍፍ የወጉት እንደው ምን ክፋ ናቸው አይ ኢትዮጵያዬ ምነው ተጨካከንን😭😭😭
እግዚአብሔር በሰላም ይመልስላችሁ🙏🏽
የኔ አባት አታልቅስ ሁሉም አባት እንደኔ አባት ነው የመስለኝ እንሻላህ ይገኛል አይ የሰው ክፋቱ ምን አርገ ለፈቶ ጥሮ ለምኖርው እንድው ይገርማል
አላህ በአፊያ ያገናኛችሁ ያረብ የልጅን ልክ የወለደ ብቻ ነው ሚያውቀው ወላሂ
እግዚአብሔር ቸሩን የሰማችሁ በሠላም ለቤቱ ያብቃው 🙏
የልጅ ነገር አነጀት የሚያሳርረዉ የወለደ ያዉቀዋል አይዞኣችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ልጃችሁን እግዚአብሔር ያስገኝላችሁ።እፀልያለሁ ።
አይ ያአላህ እሱ እንባቹህንን ያብሰው ያስገኝላቹህ እኛ ኢትዮጵያ ሀሲዶች ነን የወጉት ሰዎች ሰውረውቱ እንዳይሆን በእጃቹህ ይግባ 💔😥 እንደዚህ የሚያም ልጅ አላህ ይመልስላቹህ
ኡፍ:ያማል:ሰለልጅ:የወለደ:ያውቃል:እግዚአብሔር :ይርዳቹ:በሰላም:ያሰገኝላቹ:ፈጣሪ:ከተገኘ:ግን:ቃጥላ:ማሪያም:ውሰዱት:እግዚአብሔር :መላ:ይፍጠርላቹ:ሀገራችን:በአሁን:ሰአት:የልጆች:መሰረቅ:መጥፋት:መገደለ:የበዛበት:ዘመን:ነው:ያሳዝናል😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔
አላህ ያስገኘው ያረብ
ልጆች በቃ መንፈሱ ተቆጣጥሮአቸዋል ወላጅ ልጆቹን የአምልኮ ስግደት በሂወታቸው ማስተማር አላባቹ ፀጉር ማሳደግ ዘፈን ዳንስ ይሄ ሁሉየ መንፈሱ ሴራ ነው
እግዚአብሔር ከቤተሰቦቹ እቅፍ ያድርገው ሰው በወጣ ሲቀር ያሳዝናል ድንግል ማርያም ከእቅፋቸው ታድርገው
አላህ ያስገኝላችሁ አብሽሩ😔😔😔😔
አላህ በሰላም ለቤቱ ያብቃው እብልክህ ጉርምስናም ከሆነ ባለህበት አለው ደና ነኝ በላቸው የእናት አባት ጭንቀት ከባድ ነው በልጅ መፈተን ከባድ ነው ወላድ ይፍረድ እባካቹህ ከልጃቸው አገናኟቸው ያየው ያለበትን የምታውቁ እባካቸህ
የኛ ታልቁ ችግራችን ልጆችን በመምከር ሳይሆን በዱላ የሚመለሱ ይመስለናል ብዙ ልጆች እራሳቸውን እያጠፉ ነው ልብ ይስጠን
እመብርሀን ቸር ወሬ ታሠማችሁ እናት አባት በልጅ አያልቅስ ጌታሆይ እባክህን የዚህን ልጅ መገኘት በቅርብ አርግላቸው 😥😥😥
አሜን ሰላም አሜን እመ አምላክ አትለያቸው እርሷ ትጠብቀው ቸር ወሬ ያሰማቸው እህቴ እንኳን ለእመቤታችን በሰላም አደረሰሽ
እደው ወድልጅ የወለደች እናት እዳለቀሰች ነው ምን ወነብኝ አባትም እደዛው አምላክ ወደቤቱ ይመልስላቹ ምንም አይካባቹ
ፈጣሪ የስደትን ነገር ያቀዋል ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ለሀገራቹ ያብቃቹ፡፡
አሜን መቅዲ በሰላም ይመልሰው መልካሙን ይስሙ እህቴ እንኳን አደረሰሽ
@@Tekeltv1 አንኳን አብሮ አደረሰን
@@mekdiermi6898 አሜን መቅዲ አሜን ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ መቅዲ ወደ ቤት ጎራ በይ እንግዳ ሁኝ እንግዳ ክቡር ነው ጎራ በይ 💚💛❤️❤️🥰😍
ዘንድሮ ወላጅ በልጅ የተፈተነበት ዘመን ነው የልጅ ሀዘን ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።
እውነት ነው የጭንቅ ዘመን
እጅግ በጣም
እዉነት
የኔ ጌታ መድኃንያለም ሆይ ለሚያለቅሱት ሁሉ መልስ ስጥ 😭😭😭🤲🏿🤲🏿ለተጨነቁት ድረስ ለበሽተኞች ፈውስን ላክ ለታሰሩት መፈታት ለራባቸው ምግብን የ እለት እንጀራን ስጥልን አቤቱ ጌታ ሆይ ምህረት ላክላት ለዕናት ሀገራችን 😥😥🤲🏿🤲🏿
ደምሩኝ🙏
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር በሰላም ይመልስላችሁ የጎረምሳ ነገር ከጉአደኞቹ ጋር ይሆናል ሙዚቃ ሱስ ያሲዛል ከእምነት ያርቃል ። በሰላም ሲመለስ ወደ ፀበልም ለእምነቱም እንዲቀርብ ማድረግ ነው። በሚያሳዝን መልኩ ልጆች በአደንዛዥ እፅ እየተጎዱ ነው ። እግዚአብሔር ይርዳችሁ 👏
ይህስ ይመለሳል በአላህ ፍቃድ ሙቶውነብየ ቶሎ ኮሚት አነበብኩ
እግዛቤረ ከአለበት ከአለበት ያምጣለችሁ
@@ሰሚራ-ረ9ቘ Be h BC g. ‘!
ደምሩኝ🙏
የተባረከ ልጅ ስጠን ብለን እንፀልይ አቤት የኛ መከራ😭
Amen,
amen amen amen
ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይሰዉረን ክፉዉን ያርቅልን 🙏🙏🙏🙏
amen amen amen
_ሰላም ውድ ኢትዮጵያዊያን እንኳን አደረሳችሁ እውነት ነው ልጅን ያክል ነገር ማጣት ይከብዳል እርሱ መድኃኔዓለም ይጠብቀው በአለበት መልአኩ ገብርኤል መልካሙን ዜና ያሰማችሁ ያብስራችሁ እናትና አባቶች በጣም ያሳዝናል 😥😥😥 ክፉውን ያርቅላችሁ እንኳን ክፉ ሰው ምንግዜም አያመልጥ አደረሳችሁ💚💛❤️😍🥰_
ሰላማችሁ ይብዛ ሰብስክራይብ አርጉኝ💓💓💓
አሜንንንንንን
እንደው ምናልባት ኮመንት ከሠጠሁ በኋላ የሆነ ነገር በአይምሮዬ ሥለመጣ ነው በድጋሚ ከለሊቱ 8:17 ላይ ተነሥቼ ይሄን ኮመንት የፃፍኩት ምናልባት ወደሥደት ለመሄድ አሥቦ ከሆነ ሚግሬሽን ሄዳችሁ ፓሥፖርት ማውጣቱን ብታረጋግጡ ምክንያቱም መንጃ ፍቃድ በእጁ ካለ አንዳንድ ጓደኞቹ ይሄን ሀሳብ ወደአይምሮ አምጥተው በህገወጥ በእግር ጉዞ ለማድረግ ሞክሮ ከሆነ የህግ አካል በየድንበሩ ላይ ጥብቅ ፍተሻ ቢደረግ እላለሁ እናም አይቼዋለሁ ብሎ የደወለላችሁን ግለሠብ በህግ አሥፈልጋችሁ አየሁ ያለበትን ቦታ በደንብ ብታረጋግጡ ምናልባት የመገኛ መንገዱ ቀላል ይሆናል ከፈጣሪ ጋር እላለሁ አይዞአችሁ እባችሁን ጌታ ያብስላችሁ በፀሎቴ መልካም እንዲገጥመው አሥባለሁ እኔም በሡ እድሜ ባይሆንም ግን የ17 አመት ወጣት ልጅ እናት ነኝ ያለአባት ነው የማሣድጋቸው ከታናሽ እህቱ ጋር የናንተን እምባ ሳይ እንቅልፍ ልተኛ አልቻልኩም እምባዬ ከእናንተ እኩል እየፈሠሠ ነው ይሄን ኮመንት በድጋሚ የፃፍኩት እመብርሀን ትርዳችሁ እላለሁ በዋዜማዋ ቸር ታሠማልኝ።
እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጆችሽንም ይባርክልሽ
ልጅ ሲሰጠን ባርኮ ቀድሶ ይስጠን አይዛችሁ እግዚአብሔር ያስተካክላችሁ በፀሎት ትጉ መልሱ ታገኛላችሁ ወደቤቱበሰላምያስገባላችሁ።የአባቶችን ትምህርት አዳምጡ 😥😥😥 ሰው ሲያድግ የማይፈልግ ሰው አለ በክፉመንፈስ የተያዙ ሰዎች😥ቤተሰብ ውስጥ ግልፅኝነት ያስፈልጋል
እማምላክ በዘርፋፋዉ ልብሷ ሽፍን አድርጋ ከክፉ ትጠብቀዉና ለቤቱ ታብቃዉ አይይይ የልጅ ነገር ልጆቹም መቼም ወደዉ እንደዚህ አይሆኑም እግዚአብሔር ከክፉ ጠብቆ እጃችሁ ያግባላችሁ
አለማዊ አርጎ ማሳደግ ትርፋ ይሄነው ልጆችን በቤተክርስቲያን ማሳደግ ፈሪሀ እግዚአብሔርም ያድርበታል እግዚአብሔርም ይጠብቃቸዋል ዋናው የሰውልጅ ሀይማኖቱን ካወቀ መልካም ነው
ደምሩኝ
ruclips.net/video/vfSxVlB6fx0/видео.html
የወላድ መከራ እንደ አሁኑ ዘመን ወላጅ በልጅ የተፈተነበት ግዜ የለም እግዚአብሔር ይርዳን እያንዳንዱ ቤቱ ይናገር የልጅ ነገር
ወቶ ከመቅረት ይሰውረን እመቤቴ ማሪያም መልካም ነገር ታሰማቹ 🙏🙏
አሜን ናርዲ አሜን እመ አምላክ ትርዳቸው እህቴ እንኳን አደረሰሽ
እህህህ እመብረሀን ታስገኝላቹ ወይኔ የኔ አባት የኔ እንባ ይፈሰስ የኔ እናት ፀናቱን ይስጣቹ 😓😓
እግዚአብሔር መልካም ነገር ያሰማችው የፈተና መጨረሻ ያርግላችው።ሀዘናችው በደስታ የቀይርላችው።አቤቱ በዚህ ጊዜ የአለውን ተውልድ ባርከው አሜን።
እግዚአብሔር መልካም በትክክል እንደ ሰው ሀሳብ ሳይሆን የሰውን ፍታጎት ያሟላል እርሱ የፈቀደው ይሆናል ሰላማዊት እንኳን አደረሰሽ
እግዚአብሔር ልጃችሁን በሠላም በጤና ያስገኝላችሁ አይዟችሁ እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር መንገድ አለው
የኢትዮጵያ መጨረሻው ምን ይሆን በቃ ይበለን እናት ሁሌም ማልቀስ 🙌
አዪ ቤተሰብ ልጄ ምንም አያቅም ይላል የዛሬ ልጆች ሰማይና ምድሩ አይቀራቸውም የማውቁት ነገር የለም ብቻ ፈጣሪ ከነሕይወቱ በሰላም ያገናኛችሁ
እግዚአብሔር በህይወት አቆይቶ ያገናኛችሁ የልጅ ነገር ከባድ ነው ኪዳነምህረት ትድረስላችሁ ወገኖቸ
እግዚአብሔር ይርዳችሁ አይዞን እንደው ምን ጉድ ነው በሀገራችን የመጣብን መአት አረ እግዚኦ እግዚአብሔር ታረቀን የእናት፣ አባት፣ እንባ የህፃናት እንባ በምድር ላይ በዛ መሀርነ!!
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ አብሺሩ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቀው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏አይ እናት አባት ከባድ ነው አይይይ
ከባድ ነው አንዚህ መጀመሪያ የውጉት ሰዎች ተጠርጣሪ ለሆኑ የችላሉ ወይንም የሚያመው ችግር አጉል ቦታ ጥሎትም ይሆናል ፈጣሪ በነብስ ያድንላቹ በውነት ከባድ ነው ጌታ ይድረስላችሁ!
እግዝአብሔር አምላክ ይርዳችሁ
l .m. sorry I. m. sorry I felt really
በአደባባይ አይደለም አደንዛዥ እፅ በአደባባይ ነው የሚወጉት ሆን ብሎ ነው መንግሥት ዝም የሚለው ከወያኔ ጀምሮ እስከ አሁን
እኮ አይድረስ ነው እንጂ ባለሰቡት አስያዝኩዋቸው?? ባላሰበው ምን አደረጉት?? ለማንኛውም እግዝያብሔር ይገልጸዋል!
ruclips.net/video/vfSxVlB6fx0/видео.html
በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ወጥቶ ተመቅረት አላህ ይጠብቀን ተድገተኛ አደጋ አላህ ይዘዉረን ልጅም ለሌለን ጤነኛ ልጅ አላህ ይስጠን ልጅም ያለዉ አላህ ያሳድግላችሁ ያላገባችሁም መልካሙን ባል አላህ ይስጣችሁ እዳዉ በጥቅሉ አግኝቶ ተማጣት አላህ ይሠዉረን 🤲🤲🤲
አሚንንንን ያረቢ
አሜን እህቴ ተባረኪ የኔ ዉድ ነገረ ✅ እንኩዋን አደረሰሽ እረመዳን ከሪም 💒❤🕌✅
አሚን አላሁመ አሚን 😢😢😢😥😥😥😥😥😢😢አላህ በሠላም ይህን ሁለት አመት ጨርሰን ለቀያችን ለልጆቻችን አይን ያብቃን ያረብ ዛሬሥ የልጄን ናፋቆት አልቻልኩም
አሜን
Amen Amen Amen
የልጅ ንገር ሁሉም በመከራ በጭንቀት የሚኖርበት ሰአት ነው ጏደኛ ካልሆነ እና ውሎው ካልተመሳሰላቸው ለማጥቃትት ለመጉዳት የከፉ ሰወች የበዙበት ጊዜ መድሀኒአለም ይድረስላችሁ 🥲🥲
ፈጣሪ በሰላም ይመልስላቹ ።በዚን ጊዜ ልጅ ማሳደግ ይከብዳል ልጆቹም ለተሻለ ነገር ብለው ያሎነ ነገር ውስጥም እየገቡ ነው።ጊዜው ከባድ ነው ።አሁንም ከዚ በፊት የወጉት ልጆች ይጠየቁ
ቸር ዜና ያሰማችሁ ሃዘናችሁን በደስታ ይለዉጥላችሁ።እሱም በላበት እግዝአብሔር ይጠብቅላችሁ።
መልሱ እግዚአብሄር ጋር ነው በርቱና ፀልዩ
ወጣትነት ከባድ ነው በልጁም መፍረድ አይቻልም በልጅነት የማይቀብጥ የለም
ዘመኑም ክፉ ነው ለወጣት የሚሆን አይደለም እግዚአብሄር ከክፉ ሰውሮ ለቤቱ ያብቃው
ድንግል ማርያም ትርዳቹ የኔ እናት በሰላም ለቤቱ ያብቃው
እህቴ ወንድሜ አይዞችሁ ። ህመኑ እግዚአብሔር ካለበት ምንም ሳይሆን ከቤተሰቡ ይቀላቅለዋል ። አንዳንዴም የእናንተን የልብ ትርታ ላዳምጥ ተደብቆም ይሆናል አይዞችሁ ይመጣል ።
እግዚአብሔር በሰላም በጤና ወደ እናት አባቱ ይመልሰው እመቤቴ አንችው ጠብቂው🤲🤲🤲
_በስደት ያሉ ወገኖቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅ በእርግጥ ሁሉም ስደተኛ ነው ቢሆንም ከሀገር ለስራ የወጡትን እርሱ መድኃኔዓለም ይጠብቃቸው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እንኳን አደረሳችሁ 💚💛❤️😍🥰_
አሜን አሜን አሜን
ወድማችን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🌹🌹
አሜን…
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
@@emuyelove1119 💓
እንጸሊ ጌታ መልካም ነገር ያረጋል እንባቹን ያብስ አይዞህ አባትዬ ይነጋል በዬሱስ ስም ከክፉ ይሸፈን ናትናኤል 🙏 ሲያምር ደግሞ ዬኔ ቆንጆ ኑርልን ክፉህን አያሰማን ምንይሳንሀል ጌታ እንባቸውን አብስ
በጣም ያሳዝናል ይሄን የመሰለ ልጅ እግዚአብሔር ከቤተሰቦቹ በሰላም ያገናኘው:: ከክፉ ነገር ይጠብቅላችሁ::
እግዛብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቀው ለቅሶአችሁ በደስታ ይለወጥ ጌታ መልካም ነው አይዛችሁ
አይዟችሁ 😔 ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ የለም በህይወት ያገናኛችኋል። እስከዛዉ ግን ጤንነታችሁን ጠብቁ። ፀልዩ ፀልዩ ፀልዩ😔 እኛም በፀሎት አንለያችሁም።
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ብረት ብረት ይስላል ጎደኛ ጎደኛ ይስላል ።እና ጎደኛ ነው ከመንገድ የሚያስቱት መልካም ታታረ ወጣቶች እየተደናቀፊ ነው ይሄ የኛ ቤት ጉዳይ ነው በወንድ ብቻ አይደለም ሴቶቹም አሉ በቻ እግዚአብሔር ይረዳችሁ ልጅ ሲጠፋ ቤተሰብ ምን ያህል እንደ የሚጎዳ አውቃለሁ 😭😭😭😭😭
የልጅ ነገር በጣም ከባድ ነው እናትና አባት ሲያለቅስ ማየት እንዴት ይከብዳል አይዞአችሁ እግዚአብሔር መልካም ነገር ያሰማችሁ እመቤቴ ማርያም በዕለት ቀኗ በሰላም ለቤቱ ታብቃው
እግዚአብሔር ጠብቆ በሰላም ያገናኛችሁ እመብርሃን ትርዳችሁ
አላህ በራህመቱ ልጃችሁን ሠላምያረገዉ እናቴአባቴ በቅፋችሁ ይግባ የደበደቡት ዱረዬዎችግን እጃቸዉ ይሠበር
እግዝያቤሄር ባለበት ጠብቆ
ለቤቱ ያብቃው በጣላው
ይሽፍነው አሜን
Amen yishefnew
አሜን ወርቅ ነሽ አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀው 💚💛❤️🥰😍 እንኳን አደረሰሽ እህቴ ወርቅነሽ
@@meronhabeshawit2461 እንኳን አደረሰሽ ሜሪ
እግዚአብሄር መልካም ዜና ያሰማችሁ። የወጉት ልጆች ለ ልጁም ለቤተሰቡም አደገኛ ናቸዉ። አሁንም ተመልሰዉ መታሰር አለባቸዉ። እንደነሱ አይነት ከሀገራችን መጥፋት ነዉ ያለባቸዉ።
ለቤተሰቡ ብርታት ይስጣቸዉ
በልጅ መፈተን በጣም ከባድ ነው እመቤቴ ማርያም በሰላም ወደቤትህ ትመልስህ 🤲ዘመኑ ከስከፊነው ቤተሰቦቼ ባላችሁበት ፀልዩ ሁላችንም በሰላም ወተን በሰላም ይመልሰን አሜን 🤲🤲🙏
የልጅ ነገር በጣም ከባድ ነው እግዚያብሔር አምላክ ልጃችሁን ወደ እቅፋችሁ ይመልስላችሁ ለኛም መልካምን ያሰማን
አይዞቹ ፈጣሪ ያለው ነው ሚሆነው ግን ግን የወጉት ፈጣሪ ፊርዱን ይስጣቸው 😭
እግዚአብሔር ይርዳችሁ አይ. ገና ትንሽ ነው 😢 አሁን ይሄ ከቤተሰብ መውጨው ነበር አውዟችሁ ይገኛል. በፆሎታችሁ በርቱ. ባለበት እግዚአብሔር ይጠብቀው. አውዞችሁ. የናትና አባት እንባ ሲፈስ. ማየት ከባድ ነው 😢😢😢. እግዚአብሔር ይርዳችሁ.
አሜን እውነት ነው እናትና አባት ሲደሰቱ እንጅ ሲከፉ አለማየት ነው እመ አምላክ አትለየው እንኳን አደረሳችሁ
በጣም ያማል እግዚአብሔር ይርዳችሁ ግን ያንን ተፈራርሞ የመጣበት ካምፓኒ ቀረፃ የሄደባቸውንም ለመጠየቅ ሞክሩ እግዚአብሔር በደህንነት ጠብቆ ካልጃችሁ ጋር እንዲያገናኛችሁ ፁሎቴም ምኞቴም ነው ።
እግዚአብሔር ይርዳቹ ወገኖቼ የልጅን ነገር የወለደ ያውቀዋል እግዚአብሔር በእይወት ያገናኛቹ ሁፍፍፍፍፍ ሲያሳዝኑ
ዛሬ 22/07/2014 ነበር ፕሮግራሞን ያየሁት እና በጣም ነበር ያዘንኩት እናም ከተላለፈ 3 ቀን ስለሞላው ስደውል ተገኝቷል ብለውኝ ደስ ብሎኛል እግዚያብሄር እንኳን እረዳችሁ
እግዚአብሔር ከክፋ ይጠብቀው እርሱ ይርዳችሁ😓
አሜን
I pray that you receive a good news in the name of Jesus 🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ልጃችሁን በሰላምና በጤና ያገናኛችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እግዚአብሄር አምላክ ከክፉ ነገር ጠብቆ በሰላም ያገናኛችሁ
እግዚአብሔር ያግዛቹ እደው በብዙ ውጣውረድ ለፍቶ አሳድጎ የልጅ መጨረሻ እዲ ሲሆን ልብ ይሰብራል
የልጅ ነገር ያማል እግዚአብሔር በተአምራት ያምጣላቹ እጅግ ያሳዝናል የወለደ ነው የሚያቀዉ።
አይዟችሁ ስላሴ አባቴ መፅናናቱን ይስጣችሁ በተለይ አባትዬው እንዴት እንዳሳዘነኝ😢😭 እንዴት ሕይወት ከባድ ነው።
አሜን ቅድስት አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀው በአለበት መልካሙን ያሰማቸው እህቴ እንኳን አደረሰሽ
አይ የወላጅን ጭንቀት አውቀዋለሁ እግዚአብሔር ለቤቱ ያብቃው::🙏🏽🥲 በጸሎቴ አስባችኃለሁ::
የጁናይዲ እናት ከሠሜን ወሎ መቄት ወረዳ አንዴኛ ነኝ ዛሬ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ቦታ ከያዝኩ በሀሳቡ ላዳምጥ እና ሀሳቤን እሠነዝራለሁ 👍👍👍👍👍👍👍
አይዟችሁ ጌታ እየሱስ ባለበት በደሙ ይሸፍነው 🙏 አይቸዋለሁ ያለውን ልጅ ግን የት እና መቼ እንዳየው በደንብ መጠየቅ አለበትበልጅ ቀልድ የለም።
እፍፍፍፍፍ.... አረ የሄ ወንድም
አያልቅሱ... ወንድልጅ ሲያለቅስ... እጅግ ውስጤ ይነካል…. ያማልም😭😭😭😭💔💔💔.... እናትና ልጁ... እንባችሁን
ያብሱት... እሱም ይገኝ... ስራ ከእሱ
በዋላ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ፈጣሪ ዬረዳችው በጣም ከባዴ ነው ዘመኑ ከቢዴ ነው በየግዜው ነው ልጅ የሚጠፈው
ድንግል ማርያም ባለው ትጠብቅላቹ ውይ የልጅ ጉዳይ ከባድ ነው እግዚኣብሐር ያስችላቹ
እግዚአብሔር ሰላም ያገናኛችሁ ኡፍፍፍ አባት ሲያለቅስ እናት ስታለቅስ እደማየት የሚያም ነገር የለም
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኣየ ወለዲ ረኸብቲ መከራ 😭😭😭😭😭😭😞 መሳኪን ኪዳነምህረት ትሓግዝኩም እስኪ 😭😭😭😭🙏🏽💐
እግዚአብሔር አምላክ ልጃችሁን ያስገኝላችሁ የወላድ መከራ ብዙ ነው በየቤቱ ያለ ፈተና ብዙ ነው የድንግል ማርያም ልጅ የወላጆችን እምባ ያብስ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እመብርሀን ትድረስላችሁ ውይ ዘንድሮ
አሜን ሪች እርሷ ትድረስላቸው ትድረስልን ሪች እንኳን አደረሰሽ ለእመቤታችን
የኔ አባት እደኔ አባት እሩሩህ እመብርሀን ላተ ስትል ልጅህን ታስገኝልህ
ቅዱስ ሚካኤል ድረስለት
እግዛብሄር እንባቹሁን ያበስላቹ ወገኖቼ
እግዚአብሔር እንባችሁን ያብስላችሁ ።
በሰላም ወደ ቤቱ ይምጣላችሁ ።
ምንአልባት የሚጥለው ከሆነ ደጋግ ኢትዮጵያዊያን ወደ ቤታቸው አስጠግተውት ይሆናል ።
አሜን አስቻለች አሜን እግዚአብሔር ሁሉንም ያስችላል እርሱ የፈቀደው ይሆናል አሜን እህቴ እንኳን አደረሰሽ
እግዚአብሔር ይርዳችሁ የልጅ ነገር ከባድ ነው
አይ ዘንድሮ ልጅ ማሳደግ ከባድ የሆነበት ዘመን ወላጅ በከባድ የተፈተነበት እንደው እግዚያብሄር ልጅ ከሰጠ ይባርክ ከፍተኛ ፀሎት ያስፈልጋል🙏🙏
እመቤቴ ማርያም ቸር ወሬ ታሰማችሁ የልጅ ነገር ይከብዳል
እመብርሃን የጭንቅ አማላጇ ትለመናችሁ አንባችሁን አብሳ ልጃችሁን በሰላም ከእቅፋችሁ ታስገባው። አኛም ደስታችሁን ያሰማን።
ኡፍፍፍፍ የልጅን ፈተና አያሳይ ለቤተሰብ ፈጣሪ ይርዳችሁ እና በሰላም ወደ ቤቱ ይመልስላችሁ
እግዚአብሔር እሱ ይርዳችው የወለደ ልጅ ያለው ያውቀዋል የወላድ አንጄ እሱ ፈጣሪ ለቤቱ ያብቃላችው በየፀበሉ አፋልጉት
ወጣቱን እየጨረሰ ያለው የዚህ የኢልሙናቲ 666 መንፈስ ሀገራችንን ተቆጣጥሮ ነው በገንዘብ እያታለሏቸው የማይፈልጉት ነገር ውስጥ እየከተቷቸው ነው እግዚአብሔር ምድራችንን ይፈውስልን እንጂ ሚሰማው ሁሉ ለጆሮ ሚከብድ ነገር ነው : አይዟቹ ጌታ ከናንተጋ ይሁን
አዎ100% በጣም በሚያሣዘን ምክንያት 666ኢትዪጲያ ተሰፋፈቶል ዝሙት ሴጣን ቆሚ ሰራ ሆኖል እንኳን ሀገር ላይ ኢንተርኔ በየfb አንድ ወንድ ለመቶ ሴት ሆኗል ትዳር ልገባ ነበር መረጃዎችን ሣይ ሳጠና ቢቀርብኝሰ ብዬ ተውኩት ሴሰኛ የበዛበት ዘመን በሥደት የለፋሁበትን ከፈጣሪጋር ምሰኪኖችን እያካፈልኩ ፈጣሪዬን አመሥግኝ መኖር የምፈልገው
እግዚአብሔር ይርዳችሁ የራሄልን እንባ ያበሰ አምላክ የእናተን ያብስ 💔💔💔
መድሐኒአለም ሆይ እባክህ ልጃቸውን መልስላቸው ኧረ እባካችሁ ልጆች ለቤተሰብ አስቡ ልቦና ይስጣችሁ
ሲያሳዝኑ ፈጣሪ በሰላም ያገናኞቹህ አይዞቹህ
ሙሉ ቤተሰብ እጃችሁ ላይ የክርስትና ስሙን ፃፉና 7ቀን ሱባዔ ግቡለት ከመካከላችሁ ለአንዳችሁ እግዚአብሔር ያመለክታል
እውነት ነው በእምነት ይሞክሩት
አባትዬ አይዞህ እግዜር ይርዳችሁ !
እናቲቱ ታሳዝናለች ! የሆነ ያፈናት ነገር አለ !
የኔ እህት አይዞሽ አላህ ልጅሽን በሰላም ይመልስልሽ