የእስራኤል ዳንሳ ድብቅ በደልና ግፍ ህዝብና መንግስት ይወቅል 19 October 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024

Комментарии • 594

  • @michaelgebremedhen1039
    @michaelgebremedhen1039 3 месяца назад +1

    Zoo - 23 ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል ይፈውሳል ዝም ብሎ ከማየትና ከመስማት ውጭ ሌላ አማራጭ የለንም ማወቁን እናውቃለን ብንናገር እናልቃለን ዝምታ ወርቅ ነው።

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 Год назад +7

    እስራኤል ዳንሳ አሜሪካን ሃገር መቶ ብዙ ቤተክርስቲያንን ከፍሎ አገልጋይ ቀባሁ ብሎ ቤተክርስቲያን ተከራይተው ዞር ብሎ ሳያያቸው ከምንም ሳይሆኑ እየዘጉ እቤታቸው ቁጭ ያሉ ብዙዎች ናቸው በመረጃ የተባለውም የተፀለየላቸው ሁሉ መስክረውልናል እውነት ነው

  • @bt3738
    @bt3738 Год назад +20

    ብቻ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ምን አይነት ዘመን ላይ ነን?😭🙏

  • @omg7745
    @omg7745 Год назад +7

    እስራኤል ዳንሳ ጋር ሄዶ እስካሁን የሚታለል ሰው ካለ ይበለው

  • @mazaseyum6711
    @mazaseyum6711 11 месяцев назад +1

    እኒም ደርሶብኛል ምን አቅም አለን ሶፌ ተዉ አታጣድፋቸዉ ወደ መካነ ኢየሱስ ይመለስ

  • @user-vt4hu3hi9z
    @user-vt4hu3hi9z Месяц назад +1

    እንኳን ሀዋርያና የእግዚአብሄር ሰዉ...የሞራል...ሰዉ መሆን በተቻለ!!

  • @ayelesikafo5525
    @ayelesikafo5525 Год назад +3

    የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ 22 :18 በዚህ መጽሐፍ የተጻፈውን የትንቢት ቃል ለሚሰማ ሁሉ እኔ እመሰክራለሁ፤ ማንም በዚህ ላይ አንዳች ቢጨምር እግዚአብሔር በዚህ መጽሐፍ የተጻፉትን መቅሠፍቶች ይጨምርበታል፤
    19 ማንምም በዚህ በትንቢት መጽሐፍ ከተጻፉት ቃሎች አንዳች ቢያጎድል፥ በዚህ መጽሐፍ ከተጻፉት ከሕይወት ዛፍና ከቅድስቲቱ ከተማ እግዚአብሔር ዕድሉን ያጎድልበታል።
    20 ይህን የሚመሰክር። አዎን፥ በቶሎ እመጣለሁ ይላል። አሜን፥ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ና።
    21 የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከሁላችን ጋር ይሁን፤ አሜን።

  • @zedluke525
    @zedluke525 Год назад +4

    እስራኤል ዳንሳ ምንም ያጠፋው ነገር የለም ቸርች ከፍቶ አገልግሉ ብሎ ይሰጣቸዋ እነሱ አጨመላልቀው ወንበር ሽጠው ወቀሳ ሲሀሆን እስራኤለ አደረገ ይላሉ መቼም ስሙ አንዴ ተበክሏል ብለው ግን እግዚአብሄር ያያል ስለሁሉም

  • @ProphetDejeneGetachewpowerofLo
    @ProphetDejeneGetachewpowerofLo 6 месяцев назад +1

    “ማንም ለሌላው በክፉ ፈንታ ክፉ እንዳይመልስ ተጠንቀቁ፥ ነገር ግን ሁልጊዜ እርስ በርሳችሁ ለሁሉም መልካሙን ለማድረግ ትጉ።”
    - 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥15

  • @mulatuberhanu
    @mulatuberhanu Год назад +22

    ለምድራዊ ኑሮ ብላቺዉ የእግዚአብሔር ቤት... ጌታ ይቂር ይበላቺው

    • @jesussaves335
      @jesussaves335 Год назад +2

      የንግድ ቤት በለው እንጂ የውሸት ነቢያት

    • @antenehbezabih7431
      @antenehbezabih7431 Год назад

      .

    • @meznoell5969
      @meznoell5969 Год назад +1

      በፍሬኣቸው ታውቋቸዋላችሁ እስራኤል በክብር እያገለገለ ነው እናንተንም ጌታ ይርዳችሁ ነገሩ የገንዘብ ጉዳይ ነው

  • @mukeremshifa2927
    @mukeremshifa2927 Год назад +17

    አላባ ላይ ያለ ታሪኩ የሚባል ልጅ አለ ልክ እንደንዚህ ነው ልጆች ነው የሚነገርህ ጋብዘው
    እሰራኤል ዳንሳ ይሰራው ጉድ በዚህ ብቻ አይቆምም

  • @mikermihret9979
    @mikermihret9979 Год назад +2

    በጣም ገራሚ አቅራቢ ነህ ፓስተር!!!

  • @mihiretloha3842
    @mihiretloha3842 Год назад +7

    አቤት የእግዚአብሔር ትዕግሥት ??

  • @serkalmengida4943
    @serkalmengida4943 Год назад +4

    እውነት ነው እኔንም እንዲ አድርጎውኛል እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበላቸው

  • @workewajebo9095
    @workewajebo9095 7 месяцев назад

    በእ/ር ስም የምነግዱ ነጋደዎችን ጌታ ያጥራቸው ።ፓስተር ሰፎኒየስ ጌታ ይባርክህ እንድህ አይነት የኮንትረባንድ ነጋደዎችን በአደባባይ እንድታጋልጥ ስለረዳህ። ፀጋው ይብዛልህ። አሁንም በውሸት የተነሱ የጌታን ስም የምያስነቅፉ አሁንም ወደኃላ ይመለሱ።

  • @sara1985.
    @sara1985. Год назад +2

    ፓሥተር ሶፊ ጌታ ይባርክ እሥራኤ ዳንሣ የ ኢትዪጵያዊ ተጫወተበት ህግ የለም ወይ ለምን አይታሠርም

  • @alemzewd8196
    @alemzewd8196 Год назад +5

    በመረጃ አያገለግልም እኔ ገስት ሀውስ ገብቻለሁ ደብቄ የፃፍኩትን በሙሉ ኦርደሩን እንኳን አይስትም ሲነግርህ ነገር ግን የነገረኝ ነገር አልተፈፀመም እንጂ በመረጃ አደለም

    • @natimaboy3020
      @natimaboy3020 Год назад

      Ye ewinet enideza kehone demo Tinibit enidifetsem anchi erasishin mazegajet alebish Getan be fitsum libish bemamen

    • @Yezushehit-ec3jj
      @Yezushehit-ec3jj 11 месяцев назад

      ተሸዉደሻል

    • @alemzewd8196
      @alemzewd8196 11 месяцев назад

      @@Yezushehit-ec3jj እንዴት ባውቀው ደሰ ይለኛል እንዳልስት

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 Год назад +4

    አሁን ፋሪስ ቸርች ነው የማገለግለው ትንቢት የምን ትዕቢት / ቃል ብቻ ቃል ካለህ ሁሉ ነገር ይኖርሃል ። ትዕንቢት የሚሻር ነው ትንቢት መጽናኛ እንጂ ሕይወት አይደለም ቃል ነው ሕይወት ።

  • @tewabechbekele389
    @tewabechbekele389 Год назад +1

    ወይ እናንተ ሰዎች ጠንቋይ ቤትም እንደዚህ ነው የሚያደርጉት ይባላል አቤቱ አምላካችን እባክህን ማረን ከቁጣህ ቃልህ ሰውረን

  • @ethiopiaaddis9177
    @ethiopiaaddis9177 Год назад

    በዚም በዛም ግን እግዚሐብሔር ቤቱን ያጠራዋል ነጋዴ ፓስተር ዘንድሮ ይለያል ግን ከአመድ ላይ ያነሳንን ጌታ ባናሰድብ በኛ ምክንያት አይናችን ወደ ጠራን ጌታ ብናደርግ እግዚአብሔር ገንዘባችን ነው

  • @godisgoodallthetime6183
    @godisgoodallthetime6183 Год назад

    እግዚአብሔር ይገሰፃቹ። ክርስትናን በእናተ ቀለለ።
    የወንጌል እቅፋቶች ። ሰም ይዛቹ ከመቀመጥ ወጣቶች ናቹ ሰሩ ።የዘንድሮ ትውልድ እርሰ በእርሱ መበላላት?ይህ የወንጌል ባህሪ አደለም።

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 Год назад +3

    mereja leneseteh enfelegalen selkehen askemetelen. Esrael dansa yesentun bete yaferese beweshet hekemena sayageghu endimotu yaderege esat tv laye hulu kenemasrejaw kerbual. Thank you!!!

    • @divineshowwithpastorsofani5691
      @divineshowwithpastorsofani5691  Год назад +1

      0909001111

    • @user-ye1vx2ug5q
      @user-ye1vx2ug5q Год назад +3

      አንተ ሶፋንያስ ለ ዉሸት ስራ አትተባበር ጡሩ አይደለም ደግሞ ቂዱስ ና ጻድቅ አግዚአብሔር አይዎድም እሺ

    • @abtt4537
      @abtt4537 Год назад

      @@user-ye1vx2ug5q ዋናው ሌባ አንተህ ነህ ጌታ ያጥፋቹ ክርስቲናን እንዳሰደባቹ እርሱ ያዋርዳቹ ተዋረዱ ምነው ቀዘንክ ቅዘናም ውሸቱ ሊወጣ ነው አንተ ጌታን አታቀውም አባትህ የውሸት አባት ሰጥያን ነው

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 Год назад +13

    ሶፊኮ ደስ የሚለኝ ሲያፋጥጣቸው ፊት ለፊት ጎበዝ በርታ ሶፊፊፊፊ

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 Год назад +1

    ምርጥ ኮመዲ ሽዎ ሽው ስልዝህ አስማት ብዙ ያደርጋል ውድ ንስሐ ገቡ e😭😭😀😀😀😀

  • @lebaalfeligim2654
    @lebaalfeligim2654 Год назад +1

    This two layers with a big mouth, Apostle Israel dansa never do this, I am real withinos, Apostle is real man of God, he is very nice person, we are lucky to have him

  • @selamhaile6535
    @selamhaile6535 Год назад +12

    ጌታ ምስክሬ እውነት ነው ገጥሞኛል እነዚህ ሰወች እውነተኛ ናቸው ሶፊ እስራኤልን ዚህ በፊት አቅርበከው ዋሽቶካል

    • @eyosiyasematiwos1124
      @eyosiyasematiwos1124 Год назад

      Awo ehunetegne nachehu

    • @selamhaile6535
      @selamhaile6535 Год назад +2

      የለየለት ሌባ የእግዚአብሔር መንፈስ የማያውቀው አጭበርባሪ ነው

  • @betlehemyimam3483
    @betlehemyimam3483 Год назад +1

    እድሜ ለ እስራኤል ዳንሳ ሱፍ አስቀየራቹ ዛሬ ወታቹ ጠላት ሆናቹ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 Год назад +4

    እግዝአብሄር ያከበረዉ ፀጋ ያበዛለት ሰዉ ስለሆነ ብትከሱትም አይገርምም ቅናት ነዉ።

    • @user-yz9kt2db3j
      @user-yz9kt2db3j Год назад

      Kkkkkkk

    • @meazayemane4572
      @meazayemane4572 Год назад

      ትክክል ነው እድሜ ለእስራኤል ዳንሳ ሱፍ ለብሰው ከራባት አስረው መድረክ ላይ ታዩ

    • @user-xp7lc1me2u
      @user-xp7lc1me2u 6 месяцев назад

      Kkkk medra hushatam hula enantam aramoch nachu

  • @hagaasuwaqoo7709
    @hagaasuwaqoo7709 Год назад +3

    ቦዘኔ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ስበክ እንጂ ክስ ወሬ ሃሜት ቲክቶክ በምናምን ትላላችሁ ወንጌል ሳይገባችሁ ሳታውቁ ህዝብ ትዘርፋላችሁ

  • @selammati8684
    @selammati8684 Год назад +3

    Betam yasazinal

  • @girmauddo4550
    @girmauddo4550 Год назад +4

    ፓስቶር ሶፊ ሰላም ላንተ ይሁን። ሰዎቹ በመረጃ ስለማገልገላቸው ተጨባጭ ስለመሆኑ 100% እርግጠኛ ነኝ። በሻኪሶ ከተማ የሆነውን ብዙ ትያተር እጅግ አሳዛኝ ነበር። በአጭሩ እነዚህ ሰዎች ለክርስቶስ ወንጌል እንቅፋት ሆነዋል።

  • @samuelaserese6618
    @samuelaserese6618 Год назад

    በጣም የማዝነው ያንተ የኔ መዳን በመስቀል ላይ ተፈፀሞ አሁንም ጌታን ትከሱታላችህ እናንተ ሆዳም ነቢያቱች ወራችህ እንኮን አያምርም መንፈስ ቅድስ የሌለበት ከፊታችህ ፍርድ አለ ያኔ ሶፎኒያስ ቁሞ እንድህ ችግራችህን አይፈታላችህም አስትውሎ ግን እንድህ አለማዊ መሆናችህን ስወች እኩ ቢውቁ ማንም አያምናችህም ነበር ስንቱን በውሸት ገደላችሁት ወይ ጌታሆይ እንዚህ ሆዳም አገልጋዬች

  • @merrydemissie2100
    @merrydemissie2100 Год назад

    abeeeeeet ere wengel beyet bekul yisebek ere sofi be egziabher bekan miyanits engida akirb🙏🙏

  • @user-uh4cr5sb8d
    @user-uh4cr5sb8d Год назад

    የእግዝኣብሄር ቤት የንግድ ቤት ከሆነ ብዙ ግዜ ፈጀ የእግዝኣብሄር ህዝብ ከተኣምራት በላይ ተኣምረኛ እግዝኣብሄር ራሳቹ ብትመለከቱ ይሻላል ከሰማይና ምድር በምድር እና ብውሃ ውስጥ ያለ ተኣምር ራሱ ምስክር ነው እና እግዝኣብሄር የማንም ገለልተኛ ኣምላክ እስከ ያልሆነ በሰው ልታገኙት ኣትሞክሩ ይህን ነው ለብዙ ሃሰተኞች በር የምከፍትላቸው

  • @ferehiywotgrma9596
    @ferehiywotgrma9596 9 месяцев назад

    ድሮ ጴንጤ ነኝ ማለት በጣም ደስይለኝነበር አሁንግን አፈርኩ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @raheel9498
    @raheel9498 Год назад +2

    አሁን ገና ተመቸሀኝ 👍👍👍👍👍

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 Год назад +2

    እግዚአብሔር ምህረት ያርግላችሁ ምናለ እግዚአብሔርን ብትፈሩ ወንድማችሁን በአደባባይ ለማዋረድ ከመቸኮል ምናለ ብትፀልዩለት

    • @meznoell5969
      @meznoell5969 Год назад

      ተረት ተረት ብዙ የሚረባ ሃሳብ የላችሁም ምሬት ኣለባችሁ እሱም የኢኮኖሚ ጉዳይ ይመስላል ጌታ ይርዳችሁ

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 Год назад +5

    ጌታ ይቅር ይበላቹ የምታወሩት የጠንቆይ ስራ ነዉ ሁላቹም ስራ ሰርታቹ ኑሩ ጌታ ላገልግሎት ካልጠረራቹ አትግብ ሰነፎች ::

    • @alemteka3149
      @alemteka3149 Год назад +1

      ምን ይስራ ስራ ጠፋ ስራው በጣም አትራፊ ነው ። ከመስረቅ ይሻላል ። ምክንያቱም የዋህ ህዝብ ወዶና ፈቅዶ ስለሚሰረቅ እነሱ ስራ ፈጠሩ ምንም አላጠፉም ። አምስት አምስት ሺህ የያዛችሁ ወደፊት ቅረቡ ልፀልይላችሁ ሲባሉ የሚቀበል ደደብ ህዝብ የሱ ፀሎት በገንዘብ ሀይል ሲሸጥ ያስቃል ።

  • @EaglesEye2022
    @EaglesEye2022 Год назад +6

    ሚዲያ ስቱዲዮ በጣም ትንሽ ከመሆኑ የተነሳ ጉልበታችሁ ተገጣጥሞ ነው ያለው ስለዚህ ሰፋ ያለ ቦታ ፈልግ

    • @lastdayscomingsoonmaranata557
      @lastdayscomingsoonmaranata557 Год назад +1

      በፍርሀት ተሸብቦ መደበቁን ባወቃችሁ. ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ ሲርቀው እንደዛ ነው. ይቅር ይበለን እግዚአብሔር

  • @meronkauz1732
    @meronkauz1732 Год назад +1

    ጌታ ኢየሱስ የተናገረው ቃል አሰብኩኝ ዮሐ17:12መፅሀፉ እንዲፈፀም ከጥፋት ልጅ በቀር .......የተፃፈው ይፈፀም ዘንድ 2ጢሞ3:1-9 ይፈፀም ዘንድ ነው 😯 እና አስተውሉ ቅዱሳን ጌታን ይሁዳ እንደተፃፈው አደረገ አስተውሉ ቆም ብላችሁ ከመሰዳደብ መልካም የሆነውን አድርጉ የሰላም አምላክ ከእናንተ ጋር ይሆናል

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 Год назад

    ያሳያል ጥቅም ፈላጊ መሆናቸውን ነው
    በኢንፎርሜሽን የሚያገለግል አገልጋይ ጋር አብሮ መስራት ራሱ ሀሰተኛ ጥቅም ፈላጊ እንጂ ክርስቲያን አይደለም
    እውነተኛ ክርስቲያን ራሱን ለክርስቶስ የለየ ከሀሰት ጋር የማይተባበር ሁልጊዜም ለእውነት የቆመ ነው
    እነዚህ ሰዎች ሀሰተኛ መሆናቸው ንግግራቸው ይገልፃል ከዘዋይ ወደ አዋሳ እንደገና ወደ ሻሸሜኔ የሚያመላልስ ምንን ያሳያል

  • @dghfh2600
    @dghfh2600 Год назад +2

    ለባ ስሰረቅ ተሰማምቶ ሰከፋፈሉ አይሰማሙ ያልከው ቃል ሰፉ ተመችቶይኛል😂😂😂

  • @asegedechbetru7129
    @asegedechbetru7129 Год назад +12

    አቤት ጌታ ይህንን ሁሉ ችለህ።የምታኖር አምላክ

  • @teklugezahegni4529
    @teklugezahegni4529 Год назад +7

    ልጅ የሚወልዱት በመረጃ ነው 😀

  • @ethiopiaaddis9177
    @ethiopiaaddis9177 Год назад +1

    ይሔ ነገር ግን እውነት ነው አይደል እግዚአብሔር ቤትክን ጎብኘው

  • @takelesugebo5672
    @takelesugebo5672 Год назад +2

    አማን is Smart

  • @alemzewd8196
    @alemzewd8196 Год назад +3

    እነዚህ ደግሞ ለእግዚአብሄር ቤት ቅናት ሳይሆን ለጥቅም ነው ሁሉም ችግር አለባቸው እየመጡ እየለፈለፉ የእግዚአብሄርን ቤት ያስነቅፋሉ

  • @DawitEme
    @DawitEme 11 месяцев назад +1

    አጥናፉ ንሰሐ ግባ እግዚአብሔር በእስራኤል ደንሳ በኩል ሠርቷል ይሰራልም

  • @tirsitabera
    @tirsitabera Год назад

    egeziabehyre yekere yeblacehu

  • @ሚጣ-ከአዳማ
    @ሚጣ-ከአዳማ Год назад +2

    ጌታ ይመልሳቹ

  • @asnakechtadese
    @asnakechtadese Год назад

    በታማኝ አያገለጌልን ነው አትበል
    ታማኝ አርሱ አግዛብሔር ብቻ ነው
    አግዛብሔር ይጠይካችሁ

  • @jonymomy84
    @jonymomy84 Год назад +2

    Omg the studio is very tight I couldn’t even Breeze while watching. Are you guys setting in hallway? Or studio 🥲

  • @getuAMK
    @getuAMK Год назад

    ፓስተር ሰላም ላንተ ይሁን!
    አንተ በትክክል እንደምትገነዘበው ቤተክርስቲያን እና የክርስቶስ ወንጌል አገልግሎት እና አገልጋዮች በዘመናት ውስጥ ብዙ ስደት መከራ እና ነቀፌታን አስተናግደዋል::
    እነዚህ መከራዎችና ስደቶች አዲስ ነገር ሳይሆን ከአይሁዶች ጀምሮ የጌታችንና የሀዋሪያት አገልግሎት ውስጥ አልፎ ዛሬ በሁሉም አህጉራት ያለችውን ቤ/ክ እና እገልጋዮችን ይጨምራል::
    የሚገርመው መከራውም ስደቱም በዋናነት ከራሷ ከውስጥ ልጆቿ ማለትም ለሆዳቸው ለግል ክብርና ዝናቸው ብቻ በአጠቃላይ በእሳት ለሚቃጠለው የግል ጥቅማቸው ባሪያ ከሆኑ ልጆቿ መሆኑ ነው:: ጥሩነቱ እግዚአብሔር እንደእነዚህ ያሉትን የሰይጣን ፈረሶች እያጠፋ የቤተክርስቲያን አገልግሎቶች ግን እየሰፋ ነው:: እኛም ወንጌሉን ለመስማት እድል አገኘን:: የወንጌል እውነት ምን ያላሸነፈ ነገር አለ!!
    እኔን በግሌ የሚያሳዝነው የቤተክርስቲያን እና አገልግሎቱ ተሳዳቢዎች በአንተ መድረክ ማግኘታቸው ነው:: አንተ ፓስተር ነህ ማለትም የክርስቶስ መንጋ መጋቢ ጠባቂ ወዘተ:: የተሰጠህን መክሊት ልክ እንደ ዳዊት ለመንግስቱ ክብርና ህልውና እንጂ ለሰይጣን መልእክተኞች መፈጫ አላማ መጠቀም የለብህም:: ይገባኛል አንተ እነሱ ላይ ጥልቅ ምልከታ ማድረግ ወዘተ ነው:: ግን ሁል ጊዜም ቢሆን መረዳት ያለብህ ወንጌል/ክርስትና ከስድብ ከነቄፌታ ከአሉባልታ ጋር ፈፅሞ ህብረት የለውም:: እሱ የሰይጣን መንገድ ብቻ ነው:: መንፈስ ቅዱስ እጅግ የሚፀየፈው!
    አንተም ፕሮግራምህን ቤተክርስቲያንን ለሚገነባ ለሚያንፅ ለቅዱሳን እንዲሁም ገና ያልዳኑት ፀጋ የሚካፈሉበት ለወንጌል አገልግሎት ጉልበት ለሚሰጥ እንጂ ለሰይጣን ፈረሶች መፈንጫ መጠቀም የለብህም:: ይህ ማባከን ነው::
    የተከበረው የጌታ አገልጋይ ሀዋሪያ እስራኤል እግዚአብሄር በሰጠው ራእይና ፀጋ በሀገራችን እና በሌሎች ሀገሮች በርካታ ቤተክርስቲያኖችን በመትከል አያሌ ነፍሳት እየዳኑ ነው; ብዙ ቁጥር የሆኑት ከተለያዩ ቤሽታዎችና የሰይጣን ጭቆና ነፃ እየወጡ ነው የጌታ ወንጌልም እየሰፋ ነው:: ይህን ሰማይ ብቻ ሳይሆን የሰይጣን ፈረሶች የሆኑቱ ሁሉ በትክክል ያውቁታል::
    እነዚህ ተሳዳቢዎች የአባታቸውን አላማ ማለትም ቤተክርስትያንን ማፍረስ ብቻ ነው:: ይሄ ደግሞ ታርክ እንደሚያሳየው ሆኖ አያውቅም:: እግዚአብሔር ጠባቂዋ ስለሆነ እነርሱ ይጠፋሉ ቤተክርስቲያን ግን በድል ትቀጥላለች::
    እንኳን አገልጋይ በጌታ ወንድምህ ቢበድልህ ምን ማድረግ እንዳለብህ መፅሀፍ ቅዱስ በትክክል ያስተምራል:: በዚሁ መስፈርት እንኳን ብቻ እነዚህ ምንጫቸው ከየት እንደሆነ ማወቅ ይቻላል:: የጌታ ቃል ሁሉን ይለያል::
    በጣም የሚያሳዝነው እነዚህ ራሳቸው የቤተክርስቲያኒቱ አገልጋዮች ሆነው የጌታን መንገድ እያወቁ ራሳቸውን ለስጋችዉና ለሰይጣን ፍቃድ አሳልፈው መስጠታቸው ነው:: ውጤቱ በራሳቸው ላይ ጥፋትና እርግማን ማምጣት ብቻ ነው::
    አስተዋይ ግን ዝም ይላል!! ክርስትና እና የክርስትና መንፈሳዊ አገልግሎት የራሱ ስርአትና መርህ አለው:: ዋነኛው ፍቅር ነው:: ፍቅር የራሱን አይፈልግም አይሳደብም አያሳድድም በደልን አይቆጥርም ወዘተ:: ፍቅር ምን እንደ ሆነ በተግባር ለማወቅ ጌታን ዮሴፍን ማየት ነው::
    እርግጠኛ የሚሆነው የሐዋርያው አገልግሎት እየሰፋ ይሄዳል:: ለእነዚህና መሰሎቹ ግን እግዚአብሔር ልቦናን ይስጣቸው::
    አንተም ፓስተር ደግሜ ልምከርህና ፕሮግራምህን ለመጋቢነት ተጠቀም: ልክ እንደ ውዱ ውንድሜና ወንድምህ ብሾፕ ዳዊት የጌታን ስም በመልካም ከሚጠሩህ አጠገብ በመቆም ዋጋ ክፈል:: የሰይጣን ፈረሶች ብዙ የራሳቸው ጫኝዎች አሏቸውና::

  • @zeze577
    @zeze577 Год назад +2

    There are a lot like this Dansa so-called prophets who get information and say it as prophecy.

  • @wollodesie2116
    @wollodesie2116 Год назад +4

    አንተ አጥናፉ የምትባል ዱርዬ እራስህ ብር ብር ስጡ ስትል አይደል እንዴ የምትውለው ሌባ ዳንሳም ሌባ ሁላችሁም ሌቦች አትቀጥሉም እንደዚህ እንደቀለዳችሁ። ቸርች ሱቅ ነው እንዴ የምታገለግሉት ቤት ኪራይ ለመክፈት የልጆቻችሁን ትምህርት ቤት ለመክፈል ነው እንዴ ?????? ወራዶች ያዋርዳችሁ አሁንም!!!!!!!!

    • @zewduadugna6278
      @zewduadugna6278 Год назад

      አመዛዝነው መፍረድ አይሻልም ?

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 Месяц назад

    ትክል

  • @user-qh1gr6qx7u
    @user-qh1gr6qx7u Год назад

    Yasazenal yasaferalem yeker yebelachehu medhaynalem

  • @mehertghebrab4835
    @mehertghebrab4835 Год назад +2

    I came Esrale Dansa gest house in 2020 ..He told us donot talk each other Told us donr give me your prayer I will pray my self I will get revaltion about you and then you will see what God says to you I say okay I agree with him after .God speak to me through him I am happy. Those two they call them self we are prophet so I think they do them self collect information and prophecy.
    ....
    them.may be they collect the information from people

    • @abtt4537
      @abtt4537 Год назад

      ዋናው ሌባ አንተህ ነህ ጌታ ያጥፋቹ ክርስቲናን እንዳሰደባቹ እርሱ ያዋርዳቹ ተዋረዱ

  • @wubalemyegetaliji1433
    @wubalemyegetaliji1433 Год назад +16

    እግዚአብሔር በሰማይ እንዳለህ አትርሱ እሱ እውነትተይኛ ደና ነው

    • @meznoell5969
      @meznoell5969 Год назад

      Honestly, Israel Dansa lacking is Organization, He has no leadership skills. May God give him the Spirit of Wisdom and draw a line between all.

  • @teshomemegra4757
    @teshomemegra4757 Год назад +1

    ወረኞች በተለይ በተለይ ሶፊ የምትባለው

  • @yayahala615
    @yayahala615 Год назад

    ዳንሳ ያለተጫወተበት የለም አይባልም ግን አድናቂው ነኝ ።።።ለምን በሉ።??😁 እንደ በግ እየተነዳችሁለት ምን ያድርጋችሁ ሰራው የሚተዳደርበት ነው ።።።ይመቸው ።።።😁😁😁 ።።።

  • @saragetachew7576
    @saragetachew7576 Год назад +5

    የደብቡ ሰዋች ግን ችግረ አለባችው

  • @AaA-mf7bw
    @AaA-mf7bw Год назад +1

    Ene yemawkew Enante sewoch Endehonachihu, Apostle Esraelm be mereja Endemayagelegil new; tekaraniwum ewnet new. yimechachihu!

  • @user-vh9bl6rr1i
    @user-vh9bl6rr1i Год назад +1

    ሶፊ ስለ ጥያቄህ አመሰግናለሁ እስራኤል ሐሰተኛ የው እነዚህ ሁለቱ ደግሞ ሐሰተኛውን የሚያጋልጡ ንሰሓ ያልገቡ ሐሰተኞች ናቸው ።

  • @yukunom28
    @yukunom28 Год назад +18

    ሶፊ እኔ ከስውድን ወደ አ. አ መጥቸ አገልግለቱን እግኝቻለሁ እዚህ የቤተክርስቲያን አባል አይደለሁም ምንም ስለኔ የሚያውቀው መንገድ አልነበረም ግን በትክክል አገልግሎት እግኛቻለሁ : ተፈውሻለሁ

    • @guenetgirma8941
      @guenetgirma8941 Год назад +1

      Remain blessed for your honest testimony.

    • @kifleabebew9568
      @kifleabebew9568 Год назад +3

      ኪኪኪኪ ተፈውስሽ ዳንሳየ ደነሰብሽ አይደል

    • @DawitEmu
      @DawitEmu Год назад +3

      በመረጃ አታለውሽ ነው እህት።

    • @girmauddo4550
      @girmauddo4550 Год назад +3

      ኸረ ባክሽ?...እዚህም ላይ ሹዋ ሹዋ...ልትሰሪን?

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 Год назад +1

      ንሰሀ ግቢ በሀሰተኛ ነብያት ነው

  • @tayeabebe9971
    @tayeabebe9971 11 месяцев назад +1

    ከቅርብ አመታት ወዲህ ደቡብ ክልል የሚባለው አካባቢ ነቢያት እንደ አሽን የፈሉበት ምክንያት ምንድነው?
    ደቡብ የጣለው የቢያት : ሃዋሪያት ጎርፍ ሌላው ክልል ሳያካፋ ለምን ቀረ? ተአምር ነው
    የምታውቁ ብታስረዱ

  • @elishab3889
    @elishab3889 Год назад +3

    ሰሞኑን ኒቆዲሞስ ሾው በተባለ ፕሮግራም ላይ አንድ ሴት ቅባት ቀቡኝ ከዛ በውሃላ የአጋንንት መንፈስ ተቆጣጠረኝ ......ያላችው ይመለከታቸዋል?

    • @netsanettadesse2999
      @netsanettadesse2999 Год назад

      Yea I have watched it !maybe she came to israel dansa church because she’s said have been in hawasa 😂

  • @wonde4560
    @wonde4560 Год назад +3

    ሶፍ ያዉ ናቸው ትላንት አብሮ ስያቦኩ የነበሩ ናቸው

  • @solomonsolomon6619
    @solomonsolomon6619 Год назад +9

    አረ እባካችሁ መአት አታምጡብን በፈጣሪ

  • @thetufgamerssociety2408
    @thetufgamerssociety2408 Год назад

    እግዚሐብሄር ፃድቅ ፈራጅ ነው የእውነት አምላክ ይፈርድባችኋል እግዚሐብሄር የከበረውን ማዋረድም ማስቆምም አትችሉም እንደው ልፉ ብሏችሁ ነው ግን ለምን ስራ አትሠሩም በእንደናንተ አይነቱ ቦዘኔ ምክንያት ጌታም ቤተክርስቲያንም እየተሰደበ ነው ጌታምህረት ያድርግላችሁ ሌላ ምን ይባላል

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 Год назад +4

    ምንም ቢሆን ክርስትናውም ቢቀር አንድ ቀን አብሮ የበላ ሰው እንኳን እንደዚህ ለመጠፋፋት አይነሳም። እነዚህን ሁሉ እየሾመ እየዳረ ሰው ያደረጋቸው እስራኤል ዳንሳ ነው። እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ፣ በምሪት ነው እስራኤልን ያገኘሁት ካልክ እሱ ምን ያርጋችሁ። ደሞዝህን እግዚአብሔር ነው እሚከፍል

  • @jenberkassa4846
    @jenberkassa4846 11 месяцев назад

    ለማንኛውም መጀመሪያ ለስቲድዮ የሚመጥን ሱፍ ይልበሱ ምነው እንደዚህ የተወጣጠረ ሱፍ ለብሰው ቀረቡ ወይስ ሊያስተዋውቁ የፈለጉት የሱፍ አለባበስ አለ ሲቀጥል ሶፊ አንተ እንዳልከው ይህ ሁሉ የሚሉት በደል በዚህ የዋህ ህዝብ ላይ ለዘመናት ሲፈፀምና ሲበዘበዝ ዝም ብለው ከርመው አሁን ጥቅም ቀረብን ብለው የምን ያዙኝ ልቀቁኝ ነው ለነገሩ የእግዚአብሔር ህዝብም እውነተኞችን የእግዚአብሔር አገልጋዮች በትክክለኛዋ የክርስቶስ አብያተ ክርስቲያናት ያሉትን ስለ ወንጌል ብዙ ዋጋ የሚከፍሉትን መቀበል ማክበርና ከእነሱ ጎን መቆም ትተው ክፋና አመንዝራ ትውልድ ምልክትን ይሻል እንደሚለው ቃሉ ምልክትን ፍለጋ እየጎረፈ በደንብ ተበዘበዘ የጌታ ቃል ግን የሚሰማኝ በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራ ስጋትም ያርፋል ነው የሚለው ስለዚህ ሁሉም ንስሃ ሊገቡ ይገባል ጌታ ወደ ልባቸው ይመልሳቸው ህይወት የግል ነው ኢየሱስ ክርስቶስን እንጂ ሰውን ልንከተል አይገባም ስም ስለተጠራ የጫማ ቁጥር ስለተነገረ የስልክ ቁጥር ስለተነገረና የቤት ቁሳቁስ ስለተጠራ እንዲሁም ዘይት፣ጨው፣ሽሮና በርበሬ ስለገዛን የሚመጣ ነገር የለምና በስመ ነብይ ሆ ብሎ የሚሄደው የእግዚአብሔር ህዝብ ቆም ብሎ ቢያስብ መልካም ነው ለሁሉም እንደስራው የሚከፍለው ኢየሱስ ይመጣል!!! ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!!!

  • @tehaylove4918
    @tehaylove4918 Год назад +1

    Woragnochi

  • @emebatfantay4393
    @emebatfantay4393 Год назад

    የዚህ ሾም አላማ ምንም ሊገባኝ አልቻለም ምንድነው የገባው ሰው አስረዱኝ እባካችሁ?

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 Год назад +4

    ወይ ጴንጤዎች ቸርች እያላችሁ ቢዝነስ ሆነ አይደል ኸረ ይብቃችሁ ወደ እውነተኛው ሃይማኖት ኦርቶዶክስ ተመለሱ ንሰሃ ግቡ እመቤቴን በአማላጅነቶ እመኑ ይቅር ትላለች

  • @mulatuberhanu
    @mulatuberhanu Год назад +1

    ንሰሃ ግቡ እራሳቺዉን አታመፃድቁ... ሁላቺዉም ተባብራቺዋል

  • @etalemorcho8118
    @etalemorcho8118 Год назад +1

    እግዚኦ😭😭😭

  • @hayime937
    @hayime937 Год назад +1

    Leba new liju yesetewkel geta yekir yebelow

  • @wajeart6367
    @wajeart6367 Год назад +1

    በደል ደረሰኝ የሚለዉን እሱን ነብይ ብሎ ማን ሾሜ፤ ደግሞም ይህ ልጅና ሃዋሪያ እስራኤል ዳንሳ በህግ ፊት ይቅረቡ እዉነቱ ይታወቅ፡፡ በክፍተኛ ስም ማጥፋት ወይም በማጭበርበር እንዲጠየቁ ባይ ነኝ

  • @letina1242
    @letina1242 Год назад +4

    Egziabher ymarachu lela yemibal neger yelem.

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Год назад

      የታመሙት ለነዚህ የሚሰግዱ ምስኪኖች ናቸው።

  • @12120ruth
    @12120ruth 11 месяцев назад

    የራሳቸው አስተማሪዎች ያቆማሉ አምላካቸው ሆዳቸው ነው

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 Год назад +1

    ሶፊ የምትባል ሰዉ ግን አርቲ ቡርቲ የሆነ ወሬና ነገር ሁሉ እየሰበሰብክ ሰዉ ወደ ጌታ እንዳይመጣ እንቅፋት መሆንህን እስከመቼ ነዉ የምቀጥለዉ? ሰዉን የሚያንፅ ነገር መቼ ይሆን የምሰራዉ ታሳፍራለህ።

  • @henokfikre7626
    @henokfikre7626 Год назад +1

    ሰውየው ትክክል ነው አይደለም የሚባልው ይቆይ ፡፡ ሶፊ አንድ ጥያቄ እንድትጠይቅልኝ የሚፈልግው እነሱ ነብይ ባይ ናቸው በመሆናቸውም የምዕመን የተሰውረውን ምስጥር እየገለጡ ሲያገለግሉ ቆይቷሉ፡፡ታድያ በቆይታቸው እስራኤል የሚያደረገውን የተሰወረን ምስጥር እንዳይገለጥላቸው ያደረገው ምንድ ነው፡፡ ይህን ያህል ጊዜ የተሰወረባቸው ለምንድነው፡፡ በዚህ አይነት ሁኔታ እነሱ እራሳቸው በመረጃ ሲያገለግሉ መቆያታቸው የሚያሳይ ነው፡፡ መጠንቀቅ ከሆነ ከእነሱ መጀመር ይሻላል፡፡

  • @rahel6934
    @rahel6934 Год назад +1

    አቤት አቤት ሐዋሪያው ትክክለኛ ነብይና ሐዋሪያ ነወው ሶፊ እነዚህ በውሽት ምን እንደሚጠቀሙ አላቅም እህቴኮ ከጭንቅላት ዕጢ ነው የተፈወሰችው ሶፊ ለምን እውነተኛ ሰዎች አታቀርብም ይብዛላቹ እ/ር ዋጋችሁን ይከፍላል

  • @user-dq1xo6su9c
    @user-dq1xo6su9c Год назад

    Yezrfuten alakfel selae yehonale

  • @lebaalfeligim2654
    @lebaalfeligim2654 Год назад +7

    Apostle we love you, we are lucky to have you, keep going my dear

    • @user-ye1vx2ug5q
      @user-ye1vx2ug5q Год назад +2

      ተባርክልኝ 🙏

    • @abtt4537
      @abtt4537 Год назад +1

      ዋናው ሌባ አንተህ ነህ ጌታ ያጥፋቹ ክርስቲናን እንዳሰደባቹ እርሱ ያዋርዳቹ ተዋረዱ

    • @abtt4537
      @abtt4537 Год назад

      @@user-ye1vx2ug5q ዋናው ሌባ አንተህ ነህ ጌታ ያጥፋቹ ክርስቲናን እንዳሰደባቹ እርሱ ያዋርዳቹ ተዋረዱ

    • @abtt4537
      @abtt4537 Год назад +1

      ዋናው ሌባ አንተህ ነህ ጌታ ያጥፋቹ ክርስቲናን እንዳሰደባቹ እርሱ ያዋርዳቹ ተዋረዱ

    • @lebaalfeligim2654
      @lebaalfeligim2654 Год назад

      @@abtt4537 kkkkkkk we know you are, you don't need to tell us about yourself
      Apostle Israel dansa is the best number 1 honest person

  • @marry6186
    @marry6186 Год назад

    ሶፎንያስ አንተ መቼም ፖስተር ዳዊት ታላቅ ወንድምህ ነው በሱ ፃጋ ጌታ ፈውሶኝል አምላክ እንዴት ይሰራበት እንደነበር ላንተ አልነግርህም እንደዛ ባለ መንፈስ አድገህ እንዴት እስራኤል ሁሉም ሰው እየተናገረ ብዙ ወንጀሉን ማመን አቃተህ እኔ አገልጋይ አደለሁም ግን እስራኤል ያደረገውን ብዙ ግፍ እና የመረጃ አገልግሎት አውቃለሁ

  • @teshomemegra4757
    @teshomemegra4757 Год назад +1

    የእግዚአብሔር ብትር ይምታችሁ

  • @jirudemisse8504
    @jirudemisse8504 Год назад +1

    ye bunaa lay haamet yimesilal

  • @Matthew601
    @Matthew601 Год назад +1

    ሶፊ እኔና ባለቤቴ ገስታውስ ገብተን ውንድ ልጅ ትወልዳለህ ብሎኝ አሁን ወንድ ልጅ ወልጃለሁ። ነብይ እስራኤል ዳንሳ ፅድት ያለ ነብይ ነው።

    • @selammikael232
      @selammikael232 Год назад

      Kfuna amenzra twuld mlikitn yishal lemangnawum yihe leewunetegnanet maregagecha ayihonm

    • @Yezushehit-ec3jj
      @Yezushehit-ec3jj 11 месяцев назад

      ዉሸት

  • @ismailtmakismail6004
    @ismailtmakismail6004 Год назад

    Woyowoyo 😭😭😭Esrael

  • @wubalemtelake1427
    @wubalemtelake1427 Год назад

    ፓስተር ሶፊ እነዚህ ሰወች ምንም አይነት የወንጌል መገለጥ የላቸውም ይህን ያልኩበት ምክንያት እሽ በመረጃ መገለጥ ይናገር ፈዉሱ በመረጃ ነዉ ወይ እኔ ከወገብ ህመም ተፈዉሻለሁ ልጆቸ ባለቤቴ ጎረቤቶቸ ያውቃሉ ::
    ነብያት ከሆኑ አምስት አመት ሙሉ እግዚአብሔር ሐሰተኛ መሆኑን አላስታወቃቸዉም

  • @rashidrak7742
    @rashidrak7742 Год назад

    ሶፎ የተባራክ ሰው ግን የተጋለ ገለሁ በጉበዬ ከሆና መነጋር ለምን ፈራ ሁሉም ውሻትነው ይህሰውዮም ጥቅሚ ሰለጠነው የመጣሁ ጌታ ያበጥራቺሁ።

  • @ProphetDejeneGetachewpowerofLo
    @ProphetDejeneGetachewpowerofLo 6 месяцев назад

    ሮሜ 14
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹² እንግዲያስ እያንዳንዳችን ስለ ራሳችን ለእግዚአብሔር መልስ እንሰጣለን።
    ¹³ እንግዲህ ከዛሬ ጀምሮ እርስ በርሳችን አንፈራረድ፤ ይልቁን ግን ለወንድም እንቅፋትን ወይም ማሰናከያን ማንም እንዳያኖርበት ይህን ቍረጡ።

  • @johnjohne7646
    @johnjohne7646 Год назад +5

    እናንቴም ጩሃታቹን ቃጥሉ እሱም አገልግሎቱን ይቃጥለል ፂድት ያሌ የ እር ሰወ ነወ

    • @yishakrevivalist3116
      @yishakrevivalist3116 Год назад

      Blessd
      Lk blehel

    • @SELI.Jesus.love7
      @SELI.Jesus.love7 Год назад +1

      እኮ😘😘my major one
      Apostle ጀግናው አይቆምም😘

    • @johnjohne7646
      @johnjohne7646 Год назад +2

      @@SELI.Jesus.love7 አወ ይቃጥለል አለሙን እዩዞሬ ያገለግለል ጠላት ወዴ ፈሌገበት ሄዶ ይቃጣል

  • @kassahundemlash7308
    @kassahundemlash7308 Год назад

    Geta Hoy Naa !! Hizbehin wenbede aseqayachw

  • @user-ob1xd8jh3b
    @user-ob1xd8jh3b Год назад +1

    አቤቱ ይቅር ይበላች😭😭😭😭😭😭😭

    • @menberehiskias3744
      @menberehiskias3744 Год назад

      Hi😢 😮b try r h😮but u 😅😅i 😅😅😅😅😅😅 b zuu

  • @HealthHive365
    @HealthHive365 Год назад +5

    በመጀመሪያ ደረጃ እስራኤል ዳንሳ ከአገልግሎት ብዛት የተነሳ እንኳን የሰውን ስምና ታሪክ ለመሸምደድ ለግል ሕይወቱ ለመዝናናት እንኳን ጊዜ የለውም። ይህን ሰው በአካል ባላውቀውም ሁሌ የሚጨነቀው በየቀኑ ስለሚድኑት ሰዎች እንጂ ከልጆቼ ጋር የት ሄጄ ልዝናና አይደለም። ማንም መመስከር የሚችለው ነገር ቢኖር ሐዋሪያ ትንቢት መናገር ከጀመረ እንኳን የሰው ስም አይደለም እያሰብክ ያለኸውንና ከአዕምሮ በላይ የሆነውን የሕወትትህን ውጣ ውረድ የመናገር የእግዚአብሔር ፀጋ አለው። እንደውም ሁላችሁም የረሳችሁት ትንቢት የተነሣ የሐዋሪያን ስም በሚዲያ አንተ (ሰፎኒያስ)፣ ሐዋሪያ ይዲዲያ(መንፈሳዊ አባቱ) በተለይ በኢትዮጵያ በጣም ብዙ ሰዎች ቀባሪ እንደሚያጡና ከፍተኛ ረሃብ እንደሚገባ የተናገረበትን ቪዲዮ እንኳን መንፈሳዊ አባቱ በዩቱብ የተላለፈውን ቪዲዮ ውሸት ነው ብሎ እንዲነሳ ማዘዙን በዚሁ ቻናልህ ተናግሯል። ትንቢቱ እየተፈፀመ ባለበት ጊዜ አሁን ዛሬ ላይ በሰሜኑ አካባቢ ስንቱ የሰው ልጅ እንደቅጠል እየረገፈና በረሃብ እያለቀ ነው። ምነው ትንቢቱ ትክክል አይደለም በለና ሰፎኒያስ? ያኔ ሐዋሪያ እስራኤልን የጠራኸው ለዚህ ለተፈፀመው ትንቢት ነበር ግን አውቀህ ረሳኸው። እነዚህ አገልጋይ ነን ባዮች ግን በገንዘብ እጦት የተነሣ ብሶታቸውንም ለመወጣት እግዚአብሔርን ሳይፈሩ የሐዋሪያን ስም ለማጥፋት ሲመጡ አንተም ተባበርካቸው። እነዚህ ሰዎች በሐዋሪያው ፀጋ አምነው ተቀብተው አገልጋይ ከሆኑ በኃላ የእግዚአብሔርን ፀጋ በተሸከመ ሰው ላይ ከቃሉ ውጪ እያወቁ በውሸት ስም ማጥፋት በሱ ላይ የሚሠራውን መንፈስ ቅዱስ እንደመሣደብ ነው። ባይሆን ቸገረን እባካችሁን እርዱን ቢሉ በደንብ ይረዱ ነበር። ወሬአቸው በብዛት ገንዘብ ላይ ያተኮረ ነበርና። አንተ ጋር የሚመጡ አገልጋዮች እውቅና ለማግኘት ይሁን፣ የእግዚአብሔርን ክብር ለመግለጥ ይሁን፣ ሰውን ለማደናገር ይሁን፣እርዳታ ፍለጋ ይሁን ምኑም አይታወቅም። ከዚህን በፊት አንተ ጋር የመጡ ጥሩ አገልጋዮች ስላላወቁህ ልታገኛቸው ችለሃል። እርግጠኛ ነኝ ከዚህ በኃላ ስብዕና ያለው በሰው ዘንድ የተከበረ አንድ አገልጋይ አንተን እያወቀ ግብዣህን አይቀበልም። አንድ ነገር ግን ሳልናገር አላልፍም። በኢትዮጵያ ውስጥ ያለምንም መንተባተብ፣ በጣም ግልፅ፣ ጥልቅ የሆነና የሚፈፀም የትንቢት ፀጋ የተሰጠው ሐዋሪያም ሆነ ነብይ እንደ እስራኤል ዳንሳ የለም ። ስንት ሰው እንደሚባረክበት እስቲ በየቀኑ የሚለቀቀውን ቪዲዮ እዩ። እናንተ ዝም ብላችሁ አውሩ እሱ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል አንዴ በአዲስ አበባ፣በሐዋሳ፣በወላይታና በሌሎች ከተሞችና ሀገሮች እየዞረ ማገልገሉን ይቀጥላል። እሱ ጊዜ ኖሮት ሰምቶአችሁ ባይናገራችሁም ከእግዚአብሔር ግን የሥራችሁን ታገኛላችሁ። ሰፎኒያስ ጥሩ ሰው ነህ ሳታውቀው ግን ሴጣን እየተጠቀመብህ ነው። አንተ አገልጋይ እንደመሆንህ መጠን እኛ አድማጮችህ ተሳስተሃል እስክንልህ መጠበቅ የለብህም። ለዮቱብ ገቢ ብለህ ከሆነ ወይ ከብሩ ወይ ከአምላክህ አንዱን ምረጥ። ዝም ብለህ አደናጋሪ ሰዎችንና አደናጋሪ ርዕሶችን በየሳምንቱ እያመጣህ የሰውን መንፈስ አትረብሽ። ቢቻልህ ፆም ግባና አገልጋይ እቤትህ ጋብዘህ በደንብ ለራስህ አፀልይ። ምን ይታወቃል ከአጋንንት ልትገላገል ትችላለህ።

    • @yohannesmulu1096
      @yohannesmulu1096 Год назад

      ድፍን ብሎብሃል

    • @almazketay8930
      @almazketay8930 Год назад +2

      እግዚአብሄር ይባርክህ ትክክለኛ ነቢይ እስራኤል ዳንሳ የእግዚአብሔር ሰው ብቻ እግዚአብሄር ይቅር ይበላቸው።

    • @SELI.Jesus.love7
      @SELI.Jesus.love7 Год назад +1

      ተባርክ ።።።የኔ ጀግና Apostle
      ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን😍😍

    • @pupigirma9756
      @pupigirma9756 Год назад

      Fikerisim dansa

  • @liyasahle2379
    @liyasahle2379 Год назад

    I am sorry 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @honadellak3495
    @honadellak3495 Год назад +1

    1. ነብይ አይከስም ይፀልያል እንጂ ስለዚህ ራስህን ነብይ አትበል
    2. ደሞዝ አይከፈለኝም ለፍተህ ጥረህ ግረህ ብላ እንጂ አገልግለህ ብላ ይላል
    3. እውነት ነብይ ከሆናችሁ ይሄ ሁሉ ጊዜ ጌታ አልነገራችሁም ስለ ስህተት አገልግሎት
    4. ስም መጥቀስ አልፈልግም ያልከው ታዋቂ ስለሆኑ አልክ እና እስራኤል ዳንሳ ታዋቂ አይደለም ምነው የእሱ ስም ቀለለህ
    5. ዝዋይ ይመጣል ግን አይጠይቀንም ለምን የጌታ ጥየቃ አይበልጥም እሱ ምን ይሰራልሃል
    6. 15000 ከራሴ ጨመርኩኝ ቀኝ የሰጠውን ግራ አይይ አይልም ለጌታ ቤት ያደረከውን ማውራት ነበረብህ
    7. በመረጃ ያገለግላል ብለህ ባለራዕይ ትገምታለህ አልክ በግምት ነው እንዴ ነብይ አይደለህ እንዴት ስትፀልይ አልታየህም ታየን፣ሰማን፣ተናገረን በበዛበት ዘመን
    8. በመረጃ ስለማገልገል ሲወራ ሰማለሁ እንዴ ነብይ ከሆንክ ለምን በወሬ ጌታ አያሳይህም ወይ
    9. ፖሊስ እንደመሆንህ ለምን እስከመጨረሻው አልታገልክም ሲልህ መልስ ሚዛን አይደፋም ‹‹ የማየው ነገር ያደነባብረኝ ነበር ››
    10. ቸርች የሌለበት ሀገር ደብረብርሃን ላከኝ አልክ ግን አሁን በድፍረት ስለ ጳውሎስ ትሰብካለህ
    11. አዲስ አበባ ስላለ ነገር እኛን ሲጠይቅ አረ የእግዚአብሄር ሰው ነው እንላለን ስለማናውቅ እና ሳታውቅ ለምን ትመሰክራለህ
    12. ከእኔ የወጡ ልጆች ብሎ ስላለ አንተም እሱ ብለህ ከሰስክ
    13. አገለገልን ወደ200000 ብር ተሰበሰበ አየህ አንተም ነበርክበት ማለት ነው መሰብሰቡ ላይ በየትኛው ምዕራፍ ላይ ነው አገልግለህ ብር ሰብስብ የሚለው አንተም አንዱ ነበርክአብሮህ የሰበሰበው አንተነህ ራሱ የታለ ቸርች ላይ ወቶ የለ ለምንንንን
    14. ስለ ትዳርህ ማን እንደነገረው አላውቅም ስለማታውቀው ነገር አትናገራ
    15. ሰብለ ክንፈ ምንም አታውቅም አልክ እና እንድታውቅም ጌታ እንዲረዳት ለምን አልፀለይክም እንዲህ ከምትሰጣት
    16. የመጣሁት የማንንም አገልግሎት ላጣጥል አይደለም አልክ ጀምረህ እስክትጨርስ ድረስ እኮ ክስ ነው ወሬህ
    17. ሪፖርት ለጌታ ሰተናል አልክ እና ምን ትሰራለህ youtube ላይ ከሰጠኸው ጌታ አትጠብቅም፡፡
    18. በመኪና ሊገሉኝ ሞክረው ነበር ማስረጃ ካለህ ሂድ ህግ ቦታ እውነት አርነት ያወጣል
    19. ሰብለ አገልጋይ ገፍታ ታስወጣለች አልክ እና ለምን ይሄ አገልጋይን የመግፋት መንፈስ ለምን አታስወጣላትም ፀልየክ
    20. ቸርች ብቻ አይደለም facebookም ማገልገል ይቻላል እንዴ ጎዳናው ላይ ወንጌል ስርጭትም አለ አትርሳ
    21. በደል ደርሶብናል ግን እንደውም አነሰ ነው የምለው እና ለወንጌል ዋጋ ክፈላ ከወደድክ
    22. ሱፍ አሁን ነው የለበስኩት ላንተ የአገልጋይ ስኬት ይሄ ነው
    23. ላገባ ነው ቀለበት ብቻ ግዛልኝ አንተ ቃል አለኝ ካልክ ያለዳንኪራ ማግባት አትችልም ነበር
    24. Major 1 የሚሉት እኛ ግን አናውቅም ነብይሆነህ እንዴት ትክክለኛ እና ሀሰተኛ አገልግሎት ጌታ የመለየት ፀጋ አልሰጠህም
    25. ሚዲያ ላይ መውጣት አልፈለግንም ነበር ግን ሰብለ ናት አላችሁ ፀልዮላት ፀልዮላት ፀልዮላት ፀልዮላት!!!!! አትክሰሷት
    26. ኮንፍረንስ ይዘጋጅ ነብይነታችን በተግባር ይገለጥ አልክ እንዴ ለምን ኮንፍረንስ ትጠብቃለህ በአዲስ ኪዳን ዘመን ላይ ሆነህ እየዞርክ አገልግል ጎዳናው ላይ የምን ዝነጣ ነው ኮንፍረንስ ብሎ
     ግዴላችሁም እውነት የጌታ ፀጋ ከእናንተ ጋር ከሆነ ውጡ ከሚዲያ ክስ ነገም በዚህ ቃለመጠይቅ አንዱ ተነስቶ ቢሰድባችሁ መልስ ለመስጠት ደግሞ ሌላ ሚዲያ ላይ ልትወጡ ነው በቃ ሴጣን ይሄን አይደል የሚፈልገው የፀሎት ሰዓትህን መብላት እስቲ ስጋና ደም ዝም ይበል የጌታ መንፈስ ብቻ ይናገር ዝም ፀልዩ ከክስ ዓለም ውጡ ፀልዩ ከክስ ዓለም ውጡ ፀልዩ ከክስ ዓለም ውጡ ፀልዩ ከክስ ዓለም ውጡ!!!!
    ተባረኩ