ክፍል2 ||ሐዋርያው ይዲዲያ ጳውሎስ||ስለ መንፈሳዊ ልጁ ሐዋርያው እስራኤል ዳንሳ|| ዝምታውን ሰበረ||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • ||ሐዋርያው ይዲዲያ|| ስለ መንፈሳዊ ልጁ|| እስራኤል ዳንሳ|| ዝምታውን ሰበረ|| share like subscribe ያድርጉ

Комментарии • 383

  • @meronhailezgi1414
    @meronhailezgi1414 4 года назад +32

    I see the love of God in this TV show bless you Sofaniyas!!!

  • @marthayohannes536
    @marthayohannes536 4 года назад +16

    እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ ተባረክልን ተመስገንልን አንተ ሰው ስላለህ ተባረክ ወንድሞቼ ተባረኩ አሁንም እግዚአብሔር በዚህ ዘመን ላለችው ቤተክርስቲያን ማስተዋልን ጥበብ ን እውቀትን ይጨምርልን ጌታ በምህረቱ ይምጣልን እንጂ አይምጣብን ባለንበት ጌታ ይርዳን በርቱ መልካምነትን አብዙ በርቱ

  • @fantudaba9744
    @fantudaba9744 4 года назад +16

    This is a great talk show. I'm really blessed.

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 4 года назад +13

    ሶፎኒያስ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ኢዲዲያ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ቅዱሳን ተባረኩ በጌታ ፍቅር እወዳቹዋለሁ

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 4 года назад +30

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ሶፊም በጣም ደስ ይላል አጠያየቅህም አቀራረብህም በርታ

  • @user-pm1gr7ri1x
    @user-pm1gr7ri1x 4 года назад +12

    በጣም ደሰ ይላል ቃለ መልልሳቹ ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ

  • @zhajagzvahja2135
    @zhajagzvahja2135 4 года назад

    ፓስተር ሶፎኒያስ " እጅግ በጣም የተዋጣልህ ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ እግዚአብሄር የጋዜጠኝነትንም ፀጋ ሰቶሀል ፡ ለእንግዶችህ የምታነሳላቸው ጥያቄዎች በሙሉ አስፈላጊ እና ወቅታዊ እንዲሁም ተስማሚ እና አስታራቂ በመሆኑ የተመልካቾችህን ልብ የስረቀ ፕሮግራም ነው፡ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር አገልግሎትህ ይባረክ ።

  • @naeemhnaeemh9005
    @naeemhnaeemh9005 4 года назад +46

    ኢትዮጵያ ላይ መልካምና ደግ ሰው አይወደድም ሌላ አገር ይበረታታል እኛ አገር ይሳደዳል ይድድያ በጣም መልካምሰውነው።

    • @user-yb5eb3sb9k
      @user-yb5eb3sb9k 6 месяцев назад

      Selam lante ywen kdsan Tabariki 🖐️🏆🌹✝️☝️✅

  • @kedirali8319
    @kedirali8319 4 года назад +13

    አፖስትል ተባረክ ፓስተር ሶፍ ከዚህ አካሔድ ፈቀቅ አትበል ጌታ ይባርክ ህ

  • @lemin100
    @lemin100 4 года назад +9

    Pastor Sofiynias God bless you millions times, I am proud of your pure love and pure heart on God, you are truly followers of God

  • @ProphetAmanuelBizunhe-fk6qv
    @ProphetAmanuelBizunhe-fk6qv 4 месяца назад

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ በእውነት አባት ነህ ኑርልን ።

  • @ruthmenelik3899
    @ruthmenelik3899 4 года назад +9

    Yes you are right God bless 🙏

  • @godisgood1050
    @godisgood1050 4 года назад +7

    my Brother Paster SOFONIAS U did un excellent job,, yo're Wonderfull,,,👍 i'm proud of U
    i wish U a Good continuation to save the new borne again Christians by eternal JESSUS CHRIST,,,!!!

  • @asilovegodbless8215
    @asilovegodbless8215 4 года назад +15

    ተባረኩኩኩ የምወዳችው የጌታ ልጆች እንኩዋን በዴና መጣችው

  • @user-dm1ug3qt1p
    @user-dm1ug3qt1p 4 года назад +20

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፖስተር ሶፊዬ ና ይድዲያ በጣም አስተማሪ ነው ብሩካን ናችሁ!!

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 4 года назад +22

    ፓስተር ሶፊዬ ሐዋሪያ ይዲዲያ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ ዶ/ር አብይ ስጦታችን እግዚአብሔር ይባርከው ሁላችሁም ተባረኩ በጌታ በኢየሱስ ስም ደግሞ ስለ አባት እና ልጅ ተብሎ የሚጠሩ (1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥1 መድኃኒታችን እግዚአብሔር ተስፋችንም ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳዘዘው ትእዛዝ የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ የሆነ ጳውሎስ በእምነት እውነተኛ ልጄ ለሆነ ለጢሞቴዎስ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከክርስቶስ ኢየሱስም ከጌታችን ጸጋና ምሕረት ሰላምም ይሁን ።ይላል ስለዚህ ሐዋሪያ ይዲዲያ ለነብይ እስራኤል የመንፈስ አባት ለመባል ስህተት አይኖረውም

  • @ruthmenelik3899
    @ruthmenelik3899 4 года назад +6

    Yes you are right my God bless you 🙏❤️

  • @birtukanbi2401
    @birtukanbi2401 4 года назад +4

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ
    ሶፍዬ በእውነት አንተ ትልቅ አስተዋይ ሰው ነህ ጌታ ይጠብቅህ

  • @eamant.5383
    @eamant.5383 4 года назад +7

    You are so respectful ydidya. God bless you.

  • @user-ym3kw9zd9t
    @user-ym3kw9zd9t 4 года назад +10

    ተባርኩ ዘመናችው ይባርክ ብዙ ትምርት ተምሬበታለው

  • @elsa5589
    @elsa5589 4 года назад +10

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤🙏🙏

  • @stev8032
    @stev8032 4 года назад +2

    God bless you all and thank you for the fresh love and word of GOD APOSTLE !!!

  • @user-uu7uc5sb1y
    @user-uu7uc5sb1y 4 года назад +11

    ዘመናችሁ ይባረክ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretgelaw273
    @meseretgelaw273 4 года назад +7

    ጌታ ይባርካችሁ፣ እንደዚህ እውነቱን መነጋገር አለአግባብ ስም ለሚያጠፉት እፍረት ይሆናል፣

  • @user-po3kr8sy5z
    @user-po3kr8sy5z 4 года назад +8

    ዌልካም ብለናል የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በጣም ከልብ የምንወድ ሐዋ ይድድያ&ፓ'ሶፍ ተባረኩ

  • @samechaltusame8909
    @samechaltusame8909 4 года назад +5

    Selamachu bizitiyibalili yibalilinyi wadimoche zemenachu yibarek🙏🙏🙏❤️❤️✅

  • @mekidesgodisgreat2293
    @mekidesgodisgreat2293 4 года назад +5

    Tebrke bebezu pastor #Sofa merti sew! and apostle Ididia

  • @genettadesse9488
    @genettadesse9488 4 года назад +10

    አፓስትል የአንተ መንፈሳዊ ልጆች ጨዋዎች ናቸው ፓስተር ሶፊያ ፀጋውን ያብዛልህ መልካም ሰው ኢትዮጵያ አብሶ አማኞች አይወዱም እነሱን እንጂ እየሱስን የሚመስል አይወዱም ስለዚህ ክርስቶስ ያበርታህ

    • @nigussieta1847
      @nigussieta1847 4 года назад

      ዳንሳንና እና አስራ አንድ ሺ ነብያቶችን ማለቶት ነዉ

  • @salymadhobala1481
    @salymadhobala1481 3 года назад

    Wow👍👍👍👍👍👍📖📖📖📖📖beyehsusim tebarehki be geta ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zainabsaeed4170
    @zainabsaeed4170 4 года назад +7

    ጌታ ይባረካቹሁ

  • @tesfaneshteferi3671
    @tesfaneshteferi3671 4 года назад +11

    Welcome👏👏 Geta Eyesus yibarekchu Tebareku

  • @meseretkebede7956
    @meseretkebede7956 4 года назад +15

    ሱፊዩ ደስ ስትሉ ብዙ የተረዳውት ሰምቺ የማላቀውን ከእናንተ ተምሬይለው ተባረኩ

  • @misrakgossaye8394
    @misrakgossaye8394 Год назад

    ሶፊ ጌታይባርክህ የ ሐዋሪያ ይዲዲያ አገላለፅ በጣም ደስ ይላል ልክ እንደስሙ ነው ።

  • @lopisobelayneh.2291
    @lopisobelayneh.2291 4 года назад +1

    ትክክለኛው ነገር ነው የተናገራቸው! በኢየሱስ ስም ተባረኩ።💓💗💞💝💘👈💫

  • @zahrachayank6663
    @zahrachayank6663 4 года назад +2

    ዘመናችሁ ይባረክ የእግዚአብሔር ሰዎች

  • @selamyeheyis659
    @selamyeheyis659 4 года назад

    Wow it was amazing tebareku

  • @misszebib3969
    @misszebib3969 4 года назад +3

    Wow !!! keep going for good work God bless you richly

  • @user-jb7hd2dg3w
    @user-jb7hd2dg3w 4 года назад

    haware yibida Ba tikikil geta yibarek tabare sofi antem tabarek tsega yabizalachu

  • @selemawitll1491
    @selemawitll1491 4 года назад

    Betam des tkalachu God bless you 🙏

  • @eysusyadinaleysusgetanew4992
    @eysusyadinaleysusgetanew4992 4 года назад +5

    Well come sofe & apostles God bells i love ❤😘

  • @asmarayeritrea2151
    @asmarayeritrea2151 4 года назад +2

    ተባረኩ ብዙ ተጠቅመናል we love you so much

  • @lidadocom927
    @lidadocom927 4 года назад

    Geta ybarekchu Tabreku Bbzu Tsga

  • @taddletesfahun5403
    @taddletesfahun5403 4 года назад +2

    Wowow u wonderful man of God lididya and sofi

  • @Kiiyyaa3996
    @Kiiyyaa3996 3 года назад

    wowow good news bless you guys brother 📙📙📙📙📙📙💝💝💝💝

  • @raberwcalll9955
    @raberwcalll9955 4 года назад +6

    Good bless you 🙏🙏🙏

  • @marya4856
    @marya4856 3 года назад

    Egzabhere abzto ybarekachihu ehe yemitasetelalefute programe betame asetemary new

  • @derejekebede6504
    @derejekebede6504 4 года назад

    በጣም ደስ ብሎኛል የት ልናገር ያልኩትን ነገር ነው ይዲድያ የተናገረው እግዚአብሔር ይባርካቹ በተለይ ክርስቲያን ሆነው በመጥፎ ንግግር በስድብ አገልጋይ ወንድሞቻቸውን የሚሳደቡትን ትምህርት የሚሰጥ ውይይት ነው ያደረጋቹት።አገልጋዮቻችንም ለዚህ የሚያጋልጥ ሁኔታዎች ውስጥ እንዳይገቡ ይጠንቀቁ በተረፈ ጨለማም የራሱን ይሰራል እኛም የአባታችን ስራ እንሰራለን።እየሱስ ጌታ ነው።በክርስቲያን ለይ የተነሳ ዘንዶ በጌታ በእየሱስ ስም የታረደ ይሁን!!!

  • @Jaytheediter
    @Jaytheediter 4 года назад +1

    We love you man of God I like your stand keep going forward God Is with you

  • @boshabombe8036
    @boshabombe8036 4 года назад +1

    ተባረኩ። እጅግ አስተማሪ ነው። በፍቅርና በእውነት የተሞላ ትምህርት ያለበት show

  • @user-nv4sy5fi6d
    @user-nv4sy5fi6d 4 года назад +1

    አፖስትልዬ አንተ መልካም ቸር አባት ነህ ዘመንህ ይለምልም እንወድሀለን!!

  • @meronhailezgi1414
    @meronhailezgi1414 4 года назад +12

    Bless you my dear brothers!!!!

  • @girmachama1364
    @girmachama1364 4 года назад

    Sofi God bless you. I love you.

  • @ruthworko7465
    @ruthworko7465 4 года назад +1

    God bless you Pastor Sofnuya & Apostle Yedydya!! It's so blessing to such wonderful Brather in the house of the lord! I wish other Christian MEDIA should learn from this & approach their guest how to handle them/ questions them with respect as you do! Because ppl can hear & learn , Glory to be the house of the lord, God bless both of you Ones again!!

  • @jesusislordjesusislord5865
    @jesusislordjesusislord5865 4 года назад +5

    Well come well come

  • @drangonfire613
    @drangonfire613 4 года назад +1

    God bless you you are blessed

  • @tilashworkfeleke3363
    @tilashworkfeleke3363 4 года назад

    ፓስተር ሶፊ ምን ላርግህ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ እብዝቶ ይባርክህ አንተ ውጭህ ቆንጆ ውስጥህ ቆንጆ ዘመንህን ይባርክ እነዚህን የከበሩ የእ/ር ሰዎችን ተቀብለህ በመጠየቅህ እጅግ አከበርኩህ አንተ የእውነት ሰው ነህ ጌታ ይጨምርብህ እልሀለሁ:: አፖስትል እስራኤልን እና አፖስትል የዲዲያን በጣም ነው የምንወዳቸው

  • @fantujesusislord5871
    @fantujesusislord5871 4 года назад +10

    ሐዋርያ ይዲዲያ የተባረከ አገልጋይ ነው

  • @etagegnhugaga6301
    @etagegnhugaga6301 4 года назад +1

    የገታ አገልጋዮች ገታ በብዙ በረከት አብዝቶ ይባሪካችው ሞገስ ይሁንላችው

  • @saaraa5700
    @saaraa5700 4 года назад +6

    Teberakuuu ❤❤❤📖🙏🏼🙏🏼

  • @jesusislordjesusislord5865
    @jesusislordjesusislord5865 4 года назад +4

    betam yitibarekii sawe niki geta abezeto yibareki Teberekilign

  • @kadoshst5689
    @kadoshst5689 Год назад

    Blessed!

  • @fikirtdidana8122
    @fikirtdidana8122 4 года назад +1

    Thank You Pastor Sofoniyas.

  • @oromiyaaqaccee1399
    @oromiyaaqaccee1399 4 года назад +2

    Sofi God bless you really

  • @inufindiga9605
    @inufindiga9605 4 года назад

    ሶፊ ተባክህ በብዙ..የአገልጋዮችን አገልግሎት ብቻ ሳይሆን የጌታን ስም የሚሰደበውን እየታደግህ ስለ ሆነ በጣም ደስ ብሎኛል : ደግም ለሰው ያለህ ክብር, የአተያየቅህ ሁኔታ በጣም የሚያረካና ደስ የምል ለመስማት የምያጓያጓ ሆኖ አግኝቼዋለሁ: ሌላው ለኢስራኤል ዳንሳ አማርኛውን ሁላ አስተካክለህ ስታቀርብለት ነበረ ጌታ እየሱስ ይባረክህ

  • @bayoshb8469
    @bayoshb8469 4 года назад

    God Bless you

  • @yerosaanjf9922
    @yerosaanjf9922 4 года назад +2

    Ebifamaa sabaa kakuu waqayyoo baraa jirenyaa kesaan yaa Ebisuu

  • @getahuntesfaye6333
    @getahuntesfaye6333 4 года назад +2

    ተባረኩልኝ ሶፍዬ & ሐዋርያው ይድድያ

  • @azalechyisiahk2639
    @azalechyisiahk2639 4 года назад +1

    ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ በነገረ ትከናውኑ
    ፓ//ሶፎነስ እና ሐ//ይደደዳው ትባርኩ ፣💞

  • @mengistumandado5911
    @mengistumandado5911 2 года назад

    ተባረኩ

  • @yidh8636
    @yidh8636 4 года назад +2

    ሶፊዬ ኢንተርቪዎችህ የትክክለኛ ክርስትና መአዛ ያላቸውና ሰውን ከመዝለፍ ይልቅ እንደ እግዚአብሔር ቃል ነገሮችን በቅንነት እንድንመረምር የሚገፋፉህ ከመሆናቸውም በዘለለ እራሳችንን እንድንመለከት የሚያደርጉ ናቸው::
    ሌላው እንግዶችህን የምትጠይቅበት Journalistic skill ደስ ይላል👏
    ሀዋሪያው ይዲዲያም ማንም ሰው እንደ እግዚአብሔር ቃል እንዲናገር እየደጋገምክ ያነሳሀው ነገር ቁልፍ ነጥብ ነውና ሁለታችሁም ተባረኩ::

  • @abebemisrak1128
    @abebemisrak1128 4 года назад

    ሶፍዬ የልጅ አዋቂ የተረጋጋህ ሚዛናዊ ሰው ነህ ቅንነትህ አይወሰድብህ ሚዛናዊ እና አስተዋይ ነህ በርታ ጌታ ብርክ ያርግህ

  • @bezaafeworik8188
    @bezaafeworik8188 4 года назад +4

    Sop,tebarekling zemenh,yibarek

  • @solomegebrekidan5010
    @solomegebrekidan5010 4 года назад +1

    ኡፍ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ሐዋርያው ይዲድያ ፓስተር ሶፊዬ ስላቀረብክልን በዚህ ፕሮግራም ተባረክ

  • @selamgenerous3653
    @selamgenerous3653 4 года назад +1

    ኡፍ ተባረክ ንገራቸው የግዚአብሄር ሰው ይዲዲያ እውነትህን ነው የዘንድሮ አገልጋይ በየሚዲያው እየወጡ መክሰስ መሳደብ በጣም ነው የሚያሳዝነው

  • @frettaakale9325
    @frettaakale9325 4 года назад +7

    God bless you all

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 4 года назад +7

    ሶፍኒያስ ጥያቄ አጠያየቅህ ደስ ይላል በርታ ቀጥልበት

    • @nigussieta1847
      @nigussieta1847 4 года назад

      ኬፉ ይሻላል ይሄ ብዙ ይቀረዋል

    • @lemin100
      @lemin100 4 года назад

      @@nigussieta1847 don't lie, pastor Sofiynias is professional, he is the best

  • @ejigayehuaabahine1292
    @ejigayehuaabahine1292 4 года назад +4

    Good pless you 🙏

  • @tigest.abaracels916
    @tigest.abaracels916 4 года назад +3

    እግዚአብሔር ዪባረካችሁ

  • @helensemayat1420
    @helensemayat1420 4 года назад +8

    Bless you all

  • @martayoussef8952
    @martayoussef8952 4 года назад +2

    ጌታ ኢየሱስ ባረካቹ ተባረኩ

  • @selmuabebe2336
    @selmuabebe2336 4 года назад

    God Blees &blees

  • @wondimudagine7192
    @wondimudagine7192 4 года назад

    Wowowow yemigame hasabe nwo
    Tikkile nwo hawre yidida tabaraki babizuu
    Hulachme tabaraki babizuuuuuuuu

  • @marryhabibi7230
    @marryhabibi7230 4 года назад

    ታበርኩኩኩኩኩ

  • @elroeelroe9006
    @elroeelroe9006 4 года назад +1

    የተወደዳቹ አገልጋዮች ተባርኩ ጥሩ መልክት ነው

  • @meseretimesereti1640
    @meseretimesereti1640 4 года назад +3

    Wow you besti🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sarabalcha8680
    @sarabalcha8680 4 года назад

    Tebareku

  • @user-nv4sy5fi6d
    @user-nv4sy5fi6d 4 года назад +6

    እውነት ነው ቀብር ድረሱ የተባሉ ይመስል ላያቸው ላይ ጨርቅ ጣል አርገው ነው የኔታ ትዩብ ጋር የሚሮጡት!! ግን እግዚአብሔር አንድ ቀን ይጥላቸዋል

  • @tesfanchgirma5088
    @tesfanchgirma5088 4 года назад

    Tebarekuu

  • @belayethopya1507
    @belayethopya1507 4 года назад

    ጌታ ይባርካቹ ዘመናቹ ይባረክ

  • @abebaweldeab7196
    @abebaweldeab7196 4 года назад

    እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባረክ ።በጣም ነው የተመቻችሁኝ

  • @genetyitayal4349
    @genetyitayal4349 4 года назад

    ፓስተር ሶፊ መልካም ሰው ነህ አጠያየቅህ በጣም ደስ ይላል ተባረክ ይዲዲያ ተባረክ ውድድድድ

  • @sino7449
    @sino7449 4 года назад +1

    ስወዳቹ ሁለታቹም ተባረኩ ሶፍዬ ትህትናክ ደስ ይላል ጌታ ይርክህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @sabagirma5810
    @sabagirma5810 4 года назад +1

    God bless you,my Brothers you are the best🙏

  • @raberwcalll9955
    @raberwcalll9955 4 года назад +2

    ተባረኩ 🙏🙏🙏

  • @user-nv4sy5fi6d
    @user-nv4sy5fi6d 4 года назад +1

    የምንወድህ አፖስትልዬ ዘመንህ ይባረክ !

  • @user-nv4sy5fi6d
    @user-nv4sy5fi6d 4 года назад +4

    የኔ መልካም ሶፋዬ!! ምልህ አጣሁ በቃ በዘመንህ ሁሉ እግዚአብሔር ያሳርፍህ!

  • @jesusislordjesusislord5865
    @jesusislordjesusislord5865 4 года назад +2

    Sofeyee zamaniki hulu yibareki Teberekilign

  • @abyaby2553
    @abyaby2553 4 года назад

    Egzaber yibarikachu

  • @meseretaberaabera7130
    @meseretaberaabera7130 4 года назад

    Be. Ewunet. Abati

  • @almigermay1552
    @almigermay1552 4 года назад

    Sofiye swdh tebareklgne