መክሊት ማለት ምን ማለት ነው ተብለው ተጠይቀው የሰጡት አስቂኝ ምላሾችና አማርኛ ጥያቄዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 авг 2019
  • በ17ኛው ኢትዮ-ኢሮፕ ላይ ከነበሩ ተሳታፊዎች መሃከል የተወሰኑንት ቀላል የሚባሉ አማርኛ ጥያቄዎችን ጠይቄ የሰጡኝን አስቂኝ ምላሽ ይዤላችሁ ቀርቢያለው አብራችሁኝ ሁኑ
    መልካም ቆይታ
    ቪዲዮው ከተመቻችሁ ላይክ
    አስተያየት ካላችሁ ኮመንት
    በጣም ከወደዱት ደሞ ሼር
    ሰብስክራይብ ካደረጉ ደግሞ ደውሏን ይጫኑ
    በተጨማሪም በኢንስታግራም / ያገኙኛል

Комментарии • 38

  • @Getafric
    @Getafric  5 лет назад +5

    ቪዲዮው ከተመቻችሁ እንዲሁም ጥያቄዎቹን ከወደዱዋቸው ላይክ ያርጉ አስታያቶንም ይጨምሩ

    • @user-iv1gx6eh7h
      @user-iv1gx6eh7h 4 года назад

      በርታ በተለይ ከኢትዮጵያ ውጭ ላሉ ኢትዮጵያውያኖች ጥሩ ትምህርት ነው እኛ የነጮችን ነገር እየኮረጅን። ስለሀገራችነን ማወቅ ተስኖናል እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @hanitube8538
    @hanitube8538 5 лет назад +5

    ክክክክክክ በለው ከኅላ ያለው ቅጥል ስማቸው ገራሚ ነው በሉ ጋይስ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @abrelohd
    @abrelohd 5 лет назад +1

    betam yazinanalu

  • @LucyEthiopiatube1
    @LucyEthiopiatube1 5 лет назад +1

    ዋው አዝናኝ ጥያቄዎች 😁😁😁

  • @konjokonjo8565
    @konjokonjo8565 4 года назад +2

    እውነት ያሳዝና ሓላፍነት አናቅም ማለት ነው ማንም ስው የራሱ መክሊት አለው ማለቴ የተሰጦ ስጦታ ማለት ነው መክሊት በለላ አባባል ዶሞ 30 60 100 ማለት ሳላሳ መጀመሪያ ማለት ነው ስልሳ ማእከላይ ማለት ነው ሞቶ ፍፂም ወይ የመጨረሻ ማለት ነው ሓላፍነቱ የተዋጣ ማለት ነው በለላ ዶም ጌታችን መድሃኒታች ለአዱ አንድ ለአንዱ ሁለት ለአንዱ አምስት አድርጎ ሰጣቸው የሰጣቸው ብር ጌታ ግን ሓላፍነታቸው ለማወቅ ቡዙ ምስጥር አለው እና መክሊት ከእግዝአብሔር የተሰጠን ሓላፍነት ስጦታችን ነው በለላም ይመሰላል ሰላሳ ድያቆ ስልሳ ካህን ሞቶ ጳጳስ ማለት ነው ሁሉ ሰው የራሱ መክሊት አለው

  • @AddisEthioMeron
    @AddisEthioMeron 5 лет назад +1

    አቤት አቤት እውነት ቀኝ ግዝ አልተገዛንም ብለን ደረታችንን እንወጥራለን እንጂ የለንም አይምሮአችን የለም። ተባእት እና እንስት ላይ ስደርስ ከመሳቅ ወደ መናደድ ሄጃለሁ እንዴት ለ ሃበሻ ይጠፋል በሚል።
    እኔ የት ሄጄ ነበር ግን የዚህ ቀን😊

  • @rakrak5255
    @rakrak5255 5 лет назад +4

    ሊማሩ ይገባል የሰው አገር የሰው ነው በተለይ የተዋህዶ ልጆች ሆነው አለማወቅ እዉነት መረገም ነው ወይኔ ወይኔ ወይኔ አዘንኩ ኧረ ንቁ የግድግዳ ቀለም መስላችሁ ተለቅልቃችሁ ሰለ ሀይማኖታችን እንዴት አታዉቁም ኧረ ኑወደ ቤተክርስቲያን ተማሩ ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ ከጠፍችሁበት ተመለተመለ!!!!!!!! እግዞኦ ምንም አያስቅ ያስለቅሳል ሰዉ ሲጠፍ እዉነት እመአምላክ እሷልቦና ትስጠን

  • @user-dt3nu8pl2g
    @user-dt3nu8pl2g 4 года назад +2

    ክክክክክክክክ ከሁሉም በ እኔጃ የጨረሰችው ልጅ አሰቀችኝ ከእውቀት ነፃ ሆነናል ጋይስ ምንድነው ነገር 🤣🤣🤣

  • @hayimyemariyam8704
    @hayimyemariyam8704 5 лет назад +1

    Nihasa 3

  • @user-fm5hm3sg3i
    @user-fm5hm3sg3i 4 года назад

    እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ ይህ ዘፉኘ ስንት ዘፈነ ብትላቸዉ1 ይሆኑ ነበረ🤭💯✔️

  • @merketube677
    @merketube677 5 лет назад +3

    ቢጠፋ ቢጠፋ መክሊት እዴት ይጠፋል

  • @hayimyemariyam8704
    @hayimyemariyam8704 5 лет назад +1

    Be geta min honew nw sile hagerachew yemayawekute

  • @mediyeemebetefre1418
    @mediyeemebetefre1418 4 года назад

    ere gobez tedefrenal weynia abeshanetia

  • @mihretbeyene9792
    @mihretbeyene9792 5 лет назад +2

    ጉድ በል ጎደሬ አለ ያገሬ ስው እንድደት ስው ያገሩ ወር እና ቀን ይጠፋዊል

  • @rakrak5255
    @rakrak5255 5 лет назад +2

    በጣም ያሳዝናል ኧረ ወዴየትእ ሄድን ነዉ አንገታችን ላይ ትልቅ መስቀል አስረን መክሊት እንዴት አናቅም ኧረ ወንድማችን በእዉነት አስተምራቸዉ ጠፍተኛል አዘንኩ

  • @user-km2mx2zo7k
    @user-km2mx2zo7k 5 лет назад +1

    ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አሉ ጉድ ሰማሁ

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 5 лет назад +1

    Yehen yahele aye yega ager sew weye weye seyasetelu eko hulem yesewn behale becha meketele yesew becha madenqe ayaseqem ewenet yasaferale ega arb ager yalenew gen hulun neger enaqlen

  • @kiyaali3188
    @kiyaali3188 4 года назад

    ወየው የኔ ቢጤ ናቸው ቀን ሥንት ነው እያልኩ እጠይቅ ነበር አሁን ግን አይጠፍኝም አፕ አለኝ

  • @TH-ff8wu
    @TH-ff8wu 5 лет назад

    276

  • @melkamwultaw7104
    @melkamwultaw7104 4 года назад

    ጉድ

  • @user-sh6ml7ex5k
    @user-sh6ml7ex5k 5 лет назад

    #አቤት ጉድ በል ጎንደር አር# ዛሬ በሳቅ🙊😂😂😂
    ➢እኔ ምለው ➢ይህ ሁሉ አውሮፖ ተቀምጦ #አዳሜ
    ➢ኤኒወይ፣ባይዘወይ፣ሶ ፣እያለ ያለባህሉ 🙊😂
    #አዳሜ በሙሉ #ትገርማላችሁ 😂የአሃገርን ➢
    #የፊደል ቀለማት እና የሃገርን #አመተምህርትና ቋንቋ
    #አለማወቅ ጉድድድ #አዳሜ የአርብ ሃገሯ ጀግና ሴት
    ትቦንሳችኃለች #ያለጥርጥር 100%✔ሃገሬ ኢትዮጵያ
    ይቅር በይኝ😂💚💛❤✔

  • @bwhdhdhdususisis3984
    @bwhdhdhdususisis3984 4 года назад +1

    ጉረኞች ስድስት አመት ኖረው ነው እንዴ ወር እና አመተምረት አናውቅም የሚሉት ግማታሞች የ ደሃ ልጅ

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 5 лет назад

    ክክክክክ የኢትዮጵያ ቁጥር "" ቀን አመተምህረት"" አረ ጉድ"""!!!እንዴት ይጥፋችሁ????😱😱😱😱😱

  • @zementravel9610
    @zementravel9610 5 лет назад +2

    ሰላም ያገሬ ልጆች ። አንድ ነጻ ትኬት ከአሜሪካ ወደ አዲስ አበባ ደርሶ መልስ አዘጋጅተናል መጨረሻ ቀኑም Sep 1 ነው። ዘመን ትራቭል ዩቱብን ሰብስክራይብ በማረግ እድልዎን ይሞክሩ።

    • @Getafric
      @Getafric  5 лет назад

      እኔ መሆን አለብኝ አሸናፊ

    • @zementravel9610
      @zementravel9610 5 лет назад +1

      ምን ጥያቄ አለው

  • @hayatmohammed5553
    @hayatmohammed5553 4 года назад

    ኧረ ቲጅ

  • @betitube12
    @betitube12 4 года назад

    አይ ኢትዮጵያዊያን ስታሳዝኑ ቢያንስ ውር እና አመተምህርት

  • @berti6784
    @berti6784 4 месяца назад

    በፈጣሪ ምን ጉድ ናችሁ

  • @user-rl8mo9bs6h
    @user-rl8mo9bs6h 4 года назад

    ወይኔ ከእውቀት ነጣ ያሳዝናል

  • @mulu6793
    @mulu6793 4 года назад

    ደሚን አፈሉት በእውነት ደግሞ ይስቃሉ ባዶ ቅጭላት ውላ በ 6 አመታቹሁ ቀን አቆጣጠረ አመተ ምህረቱን አናወቀውም ትላላቹሁ ሆድ ሲሰፊ ቅጭላት ይጠባል አለ ያገሬ ሰው በዚህ እድሚያቹሁ እውቀት ሸምቱበት

  • @user-rl8mo9bs6h
    @user-rl8mo9bs6h 4 года назад +1

    ቢያንስ ከርስቲያን ከሆኑ ሰንክሳር አያዳምጡም የለት የለቱን ቀን ለማውቅ እግዞኦ

    • @MMM-fj8ud
      @MMM-fj8ud 4 года назад +1

      ወለተ መርያም የኔ እህት ስንክሳር የየማዳምፁ እኮ እን አንተገቺ የታደሉ ናችው

    • @user-rl8mo9bs6h
      @user-rl8mo9bs6h 4 года назад

      @@MMM-fj8ud ትክክል

  • @user-nz6ui5cq7w
    @user-nz6ui5cq7w 4 года назад +1

    ትግስት ምነው ተቀናጠሽ በሰላም ነው ??? በማያስቀው ነገር ትስቅያለሽ ዴ

  • @user-ko2ys4pt2g
    @user-ko2ys4pt2g 4 года назад

    አጠይልየቅህ ግራ ያጋባል እንስት እና አንእስት ልዩነት አለው