ከመፅሐፍ ቅዱስ የልጇት ስም ማውጣት ይፈልጋሉ እስከ ትርጉሙ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • #Ethiopianmezmure #tewahedomezmure #MetsihafKidusawisimoch #EOTC #የመጽሐፍ_ቅዱስ_ስሞች
    ለየልጇት ስም ለማውጣት ተቸግረው ከሆነ የተመረጡ መጽሐፍ ቅዱሳዊ የልጇት ስሞችን ከነ ትርጉማቸው እንዲሁምከ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ ጋር አቀረብንላችሁ።
    የመጽሐፍ ቅዱስ ስሞች ትርጉም ፣ መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሕፃን የልጇት ስሞች 2021 ፣ ቆንጆ መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሕፃን የልጇት ፣ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ስሞች የልጇት
    follow on social media
    Telegram: t.me/Nsiebho_L...
    RUclips: • ሰላም ለኪ የእመቤታችን መዝሙር Se...
    Facebook; / httpwa. .
    Instagram; / wandesenw_g. .

Комментарии • 83

  • @digitalcell3482
    @digitalcell3482 8 месяцев назад +2

    ፊዶሊያ የምለው ስም ምን ማለት ነው አና ለሁሉም ጾታ መጠቀም እንችላለን????

  • @tsitsi4784
    @tsitsi4784 Год назад +2

    የሜክቤልን ትርጉም የሚያዉቅ ንገሩኝ

  • @MeseretAbebe-t5u
    @MeseretAbebe-t5u 10 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ልጄንዩሐንስ ብዬ ላወጣለት ነበር። ትርጉሙ ምንማለትነዉ

  • @abnetdesalegnshumie1006
    @abnetdesalegnshumie1006 2 года назад +13

    እናመሠግናለን ልጄን ማክቤል ብዬ ላወጣለት ነበር እና ትርጉሙ ምንድነው

    • @Nitro-pw9hg
      @Nitro-pw9hg 2 года назад +3

      Bro ማክቤል ማለት የፈጣሪ ስጦታ ወይም ሳላስበዉ የተሰጠኝ ማለት ነዉ😀😀

    • @MeseretFentaw-v2m
      @MeseretFentaw-v2m Год назад

      0@😊 2:57

  • @meantapparakah
    @meantapparakah 3 месяца назад

    ሰላም እግዚአብሔር ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛ ይብዛልን አሜን ጥያቄ አለኝ ጥያቄው ከተፈቀደልኝ ሚንታአብየሚለው ስም ትርጉሙም ምንድነው

  • @ashsbsbzbhbz
    @ashsbsbzbhbz 2 месяца назад +2

    ማሪሃም ማለት ምን ማለት

  • @hellenaamedia8806
    @hellenaamedia8806 2 года назад +2

    እናመሰግናለን

  • @mekdesyohanns1516
    @mekdesyohanns1516 Месяц назад

    የ ማርኮን ትርጉም ንገሩኝ

  • @حياه-ص5غ
    @حياه-ص5غ Год назад

    እናመሰግናለን እኔም ጥያቄ አለኝ ሱራፌል ማለት ምንማለትነው እስኪ ንገሩኝ

  • @HellenBerihu
    @HellenBerihu Месяц назад

    ኣርያና ምን ማለት ነው & ሄኖላ ምንማለት ነው

  • @FerehiwotJulu
    @FerehiwotJulu Месяц назад

    ሄሜን ብዬ ለልጀ ላወጣ ነበር ትርጉሙ ምን ማለት ነው

  • @MartaAyalew-x8r
    @MartaAyalew-x8r 23 дня назад

    አዲያም ምን ማለት ነው

  • @nardossolomon8523
    @nardossolomon8523 2 года назад +1

    ሊጄን እራኪክ ብዬ ላወጣለት ነበር እና ትርጉሙ ምንድነው

    • @gesieemebet
      @gesieemebet 5 месяцев назад

      መሰላል ማለት ነዉ

  • @sameerasameera9218
    @sameerasameera9218 2 года назад

    እናመስግናለን ግን የማክቤል ትርጉም ፍልጌ ነበር እምታቁት ካላቹሁ እባካቹሁ

  • @tigistnegash5978
    @tigistnegash5978 Год назад

    ሚናሎስ ማለት ምን ማለት ነው እባካችሁ ንገሩኝ ለልጄ ላውጣ

  • @romangezu2694
    @romangezu2694 6 месяцев назад

    ዮስቲና ማለት ትርጉሙ ምንድነው?
    ሄራን ማለትስ?

  • @favinalemu8468
    @favinalemu8468 2 года назад

    ቃልየ ለልጀ ለማውጣት ፈልጌ ትርጉሙ ምን ማለት ነው

  • @seniyasifa
    @seniyasifa 6 месяцев назад +1

    ልጂን ሀሴት ልላት ትርጉሙ ንገሩኝ

  • @masrehsagedefaw6495
    @masrehsagedefaw6495 2 года назад +1

    ልጀን ማያብየ ስምላወጣላ ነበር ትሪጉሙ ምድነው

  • @ashenafikebedeashenafi755
    @ashenafikebedeashenafi755 2 года назад

    Edoniyas/Edonias be metshaf kidus mn malet new? Amesegnalew.

    • @nsiebho3875
      @nsiebho3875  2 года назад

      እግዚአብሔር ጌታ ነው

    • @nsiebho3875
      @nsiebho3875  2 года назад

      እግዚአብሔር ጌታ ነው

  • @genzebarage7527
    @genzebarage7527 Год назад +1

    አፎሚያ ማለት ምን ማለት ነው

  • @SamiKedira-xv8wc
    @SamiKedira-xv8wc 3 месяца назад +1

    አናኒያ ትርጉሙን ማወቅ ፈልጌ ነበር

  • @semirdemmelash9063
    @semirdemmelash9063 Год назад

    ሀናን የክርስትና ስም ነው? ከሆነ ትርጉሙ?

  • @zoblezone9249
    @zoblezone9249 3 года назад +1

    AMANIYA..........EBAKACHIHU EZIHN SIM TIRGUM BETAM NEW YEMWEDEW ESKEMEGEGNAW

  • @selamberhane1718
    @selamberhane1718 2 года назад

    loyad malet min malet new?

  • @ኤልዳናዩቲዩብ
    @ኤልዳናዩቲዩብ 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ከይቅርታጋ ኤልዳና ማለት ምን ማለት ነው ትርጉሙን ንገሩኝ በማርያም

    • @meronnigussie6744
      @meronnigussie6744 2 года назад

      እኔም እሱን እየፈለኩ ነበር

    • @Meron824
      @Meron824 2 года назад

      እረ እኔም የልጄ ስም ነው ንገሩኝ በማርያም

    • @ተዋህዶእምነቴ-ኈ9ፈ
      @ተዋህዶእምነቴ-ኈ9ፈ 2 года назад +1

      እግዚአብሔር ዳኛ ነው ነው ማለት ነው

  • @kelemmenza5789
    @kelemmenza5789 2 года назад

    አማዚያ ማለት ምን ማለት ነው እባካችሁ ነገሩኝ

  • @ተመስገንጌታየ-ጐ4ለ

    እናመሰግናለን ሄራን ማለትስ ምን ማለት ነዉ?

  • @elbethelbrehane2253
    @elbethelbrehane2253 Год назад

    Tergumachewen ken tekes botaw bihone teru nebr

  • @yeneneshgirma7329
    @yeneneshgirma7329 7 месяцев назад

    ሎዛ ማለት ምን ማለት ነው

  • @TesfayeAshnafey-z3y
    @TesfayeAshnafey-z3y Месяц назад

    የሜሎን ትርጉም

  • @BayushMeti
    @BayushMeti 2 месяца назад

    ሜሎና ምን ማለት ነው

    • @PETIROS-ds6sg
      @PETIROS-ds6sg 2 месяца назад

      @@BayushMeti kaltasasatiku yemaryam mekenet malet new

  • @beletefikadu2014
    @beletefikadu2014 2 года назад +1

    አሪፊ ነው

  • @ReduSrgota
    @ReduSrgota 7 месяцев назад

    ኢቫና ማለት ምን ማለት ነዉ

  • @mahletlsisanework5030
    @mahletlsisanework5030 2 года назад +1

    የኤልያና ትርጉም ማወቅፈልጌ ነበር

  • @kalkidanfeyisa6502
    @kalkidanfeyisa6502 Год назад

    ህያብ ምን ማለት ነዉ

    • @bait1035
      @bait1035 11 месяцев назад

      ስጦታ

  • @familyplus8696
    @familyplus8696 2 года назад

    ኤማሆስ ማለት እባካችሁ ትርጉሙን ንገሩኝ!!

  • @solomonwedigerea7065
    @solomonwedigerea7065 Год назад

    Yerobelson emiyak kale

  • @mimodegu2112
    @mimodegu2112 Год назад

    ብታንያ ትርጉሙን ንገሩኝ

  • @ayferambirhanu3710
    @ayferambirhanu3710 2 года назад

    ዮናታን ማለት አስኪ ንገሩኝ

  • @EjigayewEmiru
    @EjigayewEmiru 3 месяца назад

    ማክቤል ትርጉም

  • @samirawitworku915
    @samirawitworku915 2 года назад

    Amasagenalawe gen yostina malate men malate new kayekrta gare

    • @yoakin1921
      @yoakin1921 8 месяцев назад

      ሳምራዊት ምን ማለት ነው

  • @mahletlsisanework5030
    @mahletlsisanework5030 2 года назад +1

    ኤልያና ማለት ትርጉሙ

  • @ምራኝመንጉዱን
    @ምራኝመንጉዱን Год назад

    ሶፎንያስ የሚባል ወንድም አለኝ

  • @kibromtekle7923
    @kibromtekle7923 3 месяца назад

    ሔራን ትርጉም

  • @ሰላሜነሽድንግልማርያም

    ዮስቲና ምን ማለት ነው

    • @ባርችነኝ
      @ባርችነኝ 2 года назад

      የእግዚአብሔር ስጦታ መሰለኝ ካልተሳሳትኩ

  • @desibel_21
    @desibel_21 9 месяцев назад

    ፊያሜታ ስም ትርጉም

  • @AseMan-xp2jl
    @AseMan-xp2jl 6 месяцев назад

    ፀደንያ የሚለው ስም ትርጓሜ

    • @AseMan-xp2jl
      @AseMan-xp2jl 6 месяцев назад

      ትርጉም ብትነግሩኝ

  • @aberashehaile5114
    @aberashehaile5114 2 года назад +1

    ብዙ ጊዜ አዲስ ነገር የላችውም አንዱ አይነት ለምን ሊላው ያደረገውን ማድረግ ለምሳሌ የተለየ ስም ፈልጉ አዲስ ሰም ስትጠየቁ መልስ ስጡ (ኤልሶም ማለት ምን ማለት ነው ) መቼስ አሁንም ዝም ትላላቹ

    • @nsiebho3875
      @nsiebho3875  2 года назад

      Le hasbe enen asteyeteshi enen amseginalin le xeykeshign xeykii and ayenet mehunbeshii ke mexfii qedesuu ke 81 ahduu sil mewxa new enzi semcho egezber be redena enen be awekewin be terdenew mexen new video min serewi ye hulum semi tergemi enwqal malet aydelem ye anbebenew enen yet redewin bichi new enjii mulu mexfi qesdesu anebieb ceresen aydelem neger gin tergum ayechi anebieb segnew teikilgnal mesla mesleshewil be meslognal ahun ale mesleshilem anbebi ke agnewti tergmewin mesleshewil betesbi sil honshii enen amsegnlew

  • @burtukaanayelee2234
    @burtukaanayelee2234 2 года назад +1

    አብነት ማለት

  • @MeseretBeyene-j7p
    @MeseretBeyene-j7p Год назад

    Bitanya

  • @hannanhannan9759
    @hannanhannan9759 2 года назад

    ራከብ ትርጉም

  • @PETIROS-ds6sg
    @PETIROS-ds6sg 3 месяца назад

    ኢዮስያስ??? ማለት

  • @IbrahimIbrahim-yo9os
    @IbrahimIbrahim-yo9os 8 месяцев назад

    ኤስሮም ማለት

  • @etalemgitashu-zu5wn
    @etalemgitashu-zu5wn Год назад

    ልጀን ህያብ ልላት ነበር ትጉሙን አላወኩትም

  • @Ethiopi134
    @Ethiopi134 8 месяцев назад

    ህያብ ማለት እሳ

  • @የማሬምልጅነኝየናቴናፋቂA

    እናመሰግናለን

  • @bait1035
    @bait1035 11 месяцев назад

    ሔመን ማለት ምን ማለት ነው

    • @MeronTsigeyohans
      @MeronTsigeyohans 8 месяцев назад

      ሔመን ማለት "ልመናዬን ሰማኝ" ማለት ነው

  • @abejeaterefe8821
    @abejeaterefe8821 Год назад

    አፎምያ ማለት ምን ማለት ነው

    • @mimodegu2112
      @mimodegu2112 Год назад

      ሚካኤል የእረዳት ሴት ማለት ነው አፎምያ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    እናመሰግናለን