የግሸን ደብረ ከርቤ ማርያም መዝሙሮች ስብስብ 2015 E.C Gishen Mariam Mezmur Collection

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 428

  • @WccWxx-om1je
    @WccWxx-om1je Год назад +14

    ድግልእመበቴየግሸናእመቤቴያሳባችንአስፈፂሚንአሜን፡አሜን፡አሜ፡

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 Год назад +8

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤ ለከርሞ በሰላም አዲርሽን በሰላም ለሀገሬ እንዲታበቂኝ

  • @tasewtasew-rm6wd
    @tasewtasew-rm6wd Год назад +9

    ግሸንማርያምለደጅሽአብቂኝ❤❤❤❤

  • @EsayasHaile-c3g
    @EsayasHaile-c3g Год назад +7

    እግዝያብሄር በሰላም ለቤታችዉ ያብቃችዉ

  • @ZenebuBiru-id2eh
    @ZenebuBiru-id2eh Год назад +11

    እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪እመቤቴ አቺ ጠብቂኝ🙏

    • @DandituDanditu
      @DandituDanditu Месяц назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 Год назад +13

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ውል ውል አለኝ ደጂሽ የአምላክ ሁኖ እስሳለምሽ😢😢😢❤❤❤

  • @MaregAyalew-e5p
    @MaregAyalew-e5p Год назад +5

    እውነት ደጀሽን የምርገጥበት ቀንናፈቀኝ የአምላክ ፈቃድ ሁኖ እሰምሳለምሽ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @EleneTesya-jd7em
    @EleneTesya-jd7em Год назад +3

    በጣም ውል ውል አለኝ ደጀሽ ሁልግዜም ደጀሽ ይናፍቀኛል እማምላክ ድንግል ማርያም ግን ማሪያም እልል ልልልል ልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያስማልን

  • @Tfgtxrd4Ctcrcr
    @Tfgtxrd4Ctcrcr Год назад +5

    የግሸኗ ማርያም እውነት ይናፍቃል ደጅሽ አሜን አሜን አሜን

  • @FgXg-kr6ih
    @FgXg-kr6ih Год назад +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእናቴ ቅድት ማርያ በሠላም ለሀገሬ አብተሽ ለደጅሽ አብቂኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gff7556
    @gff7556 Год назад +4

    የግሸኗ ማርያም ጥሩ ትዳር ሰጭኝ አሳቤን ሙይልኝ በሰላም ተሰደት መልሽኝ

  • @beletubeletu8511
    @beletubeletu8511 Год назад +6

    የግሸኗ ንግስ እመ አምላክ አንችው ችግሬን ፍችልኝና ልምጣ ከደጅሽ የግሸኗ እመቤት አንችው አስቢኝ እናቴ

  • @HijezeCell17-n1v
    @HijezeCell17-n1v 10 месяцев назад +5

    ድንግል እመቤቴ አቺ ጠብቂን ለሀገራቺን ሰላም ላኪልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @melatgetachew464
    @melatgetachew464 Год назад +1

    Emabete kidest dingl mariyam enate ya egizabher enat ancin yezo miyafer yelam misegana yegebashal enate amalijign ewedshalew ❤❤❤

  • @gff7556
    @gff7556 Год назад +7

    አልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቅድሰ ት ድንግል ማርያም አገራችንን ሰላላም አርገሸልን እኛንም በሰላም ከስደት መልሽኝ

  • @gff7556
    @gff7556 Год назад +2

    በሰላም መልሰሽኝ ተልጄ ተቤተሰቦቼ በሰላም አገናኚኝ መንገዴን ክፈቺልኝ ለደጂሽ አብቂኝ ደሰያለ ሰለት ይዬ

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي Год назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ ለግሸን ደብረ ከርቤ

    • @WccWxx-om1je
      @WccWxx-om1je Год назад +1

      እንኳንአብሮአደረሰን።

  • @fasilb-j7c
    @fasilb-j7c Год назад +9

    ምኞትን አሳኪሊኝና ደጅሽን ለመሳም ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 Год назад +7

    🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏 ለደጂሽ ያብቃን 😥😥😥😥

  • @asterluluastu689
    @asterluluastu689 Год назад +5

    እናቴ ማርያም ለደጅሽ እደምታበቂኝ አምናለው አሜን

  • @HAYAT-jy2cg
    @HAYAT-jy2cg Год назад +12

    ማነዉእደኒ ከስደትሢመለስእሄዳለሁብሎያሠበእደፈጣሬፈቃዲእኒእሂዳለሁሁሌ ምአሥበወዋለሁ❤❤❤❤❤

    • @StarStar-gm4bu
      @StarStar-gm4bu 5 месяцев назад

      እግዛአብሔራያሳካልንእዲንሆዲ

  • @toorkhan2363
    @toorkhan2363 Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐🌾🌾🌾🌾🌾🌾💐💐💐💐🌼💐🌼🌾🌹🌾💐🌾🌻🌾🌻💐🌾🌻🌾🌾🌾🌾🌾💐💐💐💐💐💐💐💐🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾

  • @gff7556
    @gff7556 Год назад +2

    የግሸማርያም ከስደት በሰላም መልሽኝ

  • @DargeBelex
    @DargeBelex 6 месяцев назад +4

    አሜን አሜን አሜን በእናቴ በግሸን ማርያም የማያልፍ የለም ሁሉም አለፈ እናታችን ድንግል ማርያም ስሟ ዘወትር የተመሰገነ የተከበረ ይሁን።

  • @bogglaboggla1277
    @bogglaboggla1277 Год назад +8

    እናቴ ማርያም ግሸን መጥቸ ለመሳለም ያብቃኝ ምኞቴ ይሳካልኝ

  • @frefre8352
    @frefre8352 Год назад +26

    የጌሸኗ ።ማርያም. እውነት. ይናፋቃል. ደጅሽ አሜን. አሜን. አሜን

    • @ElisabeteAbebe
      @ElisabeteAbebe 3 месяца назад

      የግሸን ማርያም የልቤን ታውቂያለሽ አንች አስፈፅሚኝ ለደጀ ሰላምሽ አብቂኝ

  • @Balayhailu-c2x
    @Balayhailu-c2x Год назад +5

    አቤቴ ሜሪያም ሆይ ለደጄሽ አብቃኛ እናቴ😭😭😭ሁለየልቤ እንደነፈየ

  • @TsigeWende
    @TsigeWende Месяц назад +1

    የግሸኗ ቅድስት ድንግል ማሪያም ለደጅሽ አብቂኝ እንደ ፍቃድሽ ❤❤❤❤❤

  • @shasheethiopia3292
    @shasheethiopia3292 Год назад +6

    እናት አለሜ ማርያም እናቴ ደጂሺ ሰላምሺ እደህል አደውሀ ጠምቶኛል ለደጂሺ አብቂኝ እናቴ ማርያም❤🙏

  • @andug7136
    @andug7136 Год назад +15

    ግሸኗ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ አሜን አሜን አሜን.................

  • @Asratmechalu
    @Asratmechalu Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን። እል ልልልልልልእልልልልልልእልልልል

  • @hayleeyesusseyidanbessaye1708
    @hayleeyesusseyidanbessaye1708 Год назад +1

    እልልልልልልል መቸ ይሆን የኔ መገኛዬ

  • @Almaz-wg9gv
    @Almaz-wg9gv Год назад +6

    .እመብርሀን ለደጅሽ አብቂን ስደተኞች ልጆችን አደራ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zebenaytadese
    @zebenaytadese Год назад +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ተምስገነ

  • @gff7556
    @gff7556 8 месяцев назад +7

    የግሸኗ ማርያም በፀሎትሽ አስቢኝ

  • @Aster-e8c
    @Aster-e8c 11 месяцев назад +4

    እናቴ ልድጅሽ አብቅኝይ ሃጋሬ ናፈቄኝይ 😭😭😭😭😭🤲🤲🤲😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @TsgstFzgs
    @TsgstFzgs 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዝህ ቀን ያደረሰን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እመበቴ ማርያም ለደጅሽ አብቂን አሳባችንን ሙይልን❤❤❤።

  • @meseretmehari912
    @meseretmehari912 7 месяцев назад +5

    ሳላየው የሚናፍቀኝ ባታ ግሸን ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ እባክሽ እናቴ ፍቀጅልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ffan1065
    @ffan1065 Год назад +3

    እልልልልልልልልል ዘማሬ መላእክትን ያሠማልን የገሸኗ ማርያም አብቂኝ ለደጂሽ 🤲🤲🤲💐💐💐🌿🌿🌿🌾🌾🌿🌾🌾🌾🌿🌾🌾🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌾🌾🌿🌿🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌾🌾🌿🌿🌾🌾

  • @genetasefa5364
    @genetasefa5364 Год назад +4

    እኔም የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ደጆ በጣም ናፍቃኛለች ግን እንዴት እደምሄድ ግራ ገባኝ የሀገራችን ሰላም አለመሆኑ መንገድ ተዘግቶል እግዚአብሄር ለሀገራችን ሰላሙን ይላክልን

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 Год назад +4

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቅድስት ድንግል ማርያም ሀገራችን ሰላም አርገሽ ለደጅሺ አብቂኝ ❤️❤️🙏🙏🙏

  • @amarechtena9049
    @amarechtena9049 11 месяцев назад +3

    አሜን❤❤

  • @Maqdas-n7k
    @Maqdas-n7k Год назад +3

    አሜን አምን ለደጂሽ ያብቃን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jesusjesus2326
    @jesusjesus2326 2 года назад +9

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @EliasGadisa-y8i
    @EliasGadisa-y8i Год назад +2

    በጣም የማዝነው ከ19 99 ጀምሮ አንድም ዓመት ቀረቼ አላውቅም ነበር የ2016 እሷ ትፍቀድ

    • @HAYAT-jy2cg
      @HAYAT-jy2cg Год назад

      ትፍቀዲልሺ አሥቤኚ አዳመትሂጀነበርአሁግንበሥደትነዉያለሁት

  • @TsehayAlesh
    @TsehayAlesh 3 месяца назад +4

    እመቤቴ ማርያም የሀሳቤን ሞልተሽ ለደጂሽ አብቄኚ ቤተሰቦቸንም አንች ጠብቀሽ በሰላም አገናኚኚ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigisttesfaye5442
    @tigisttesfaye5442 Год назад +37

    እመቤቴ ድግል ማርያም ጤናየን መልሰሺልኝ ለደጅሺ እድታብቂይኝ እለምንሺ አለው ሀገራችን ሕዝብችን ካዘን ከመከራ አውጭን በቃም በይን የግሸኗ ማርያም የልቤን መሻት አሳኪልኝ እናቴ እመቤቴ ደጅሺን ለመርገጥ አብቂኝ 🤲🙏❤️አሜን(3) ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤

    • @TeauadaTseuada
      @TeauadaTseuada 3 месяца назад

      ወላድተአምላክ ትፈውስሺ እማየ

    • @ታመነመኮነን
      @ታመነመኮነን 3 месяца назад

    • @Mkds-om6by
      @Mkds-om6by 3 месяца назад

      የዶክማስን ጓዳ ያስጎበኘች ለበላዬ ሰብል የተለመነች ድንግል ማርያም ልጇን ይዛ ትጎብሽ ጤናሽን ታስመልስልሽ የኔ ውድ

    • @bruktyrose820
      @bruktyrose820 3 месяца назад

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

    • @eskedarAbie
      @eskedarAbie 3 месяца назад +1

      Fetari ymers embegy tdabeses

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg Год назад +9

    እግዝአብሐረ. የተመሰገነ እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤
    ዝማሬ. መላእኬት. ያሰማልንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤አለ እልል እልል እልል

  • @محمدعبدالله-ج5ه8ج
    @محمدعبدالله-ج5ه8ج 3 месяца назад +4

    ውል ውል አለኝ ደጅሽ የአምላክ ፈቃድ ሁኖ እስክሳለመው እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @SenayetHayele
    @SenayetHayele 3 месяца назад +2

    ይንየምታነብ ሰላም አቹ ይብዛ

  • @DessiyeMenber
    @DessiyeMenber Год назад +3

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @BezawitSeifu-i8q
    @BezawitSeifu-i8q 6 месяцев назад +2

    የግሸኗ ማርያም የልቤን ምሻት ሙይል እባክሽን እመቤቴ

  • @yeshisetota578
    @yeshisetota578 Год назад +3

    ዉልዉል አለኝ ደጅሽ እልልልልልል

  • @SvKn-lu7qh
    @SvKn-lu7qh Год назад +3

    እመቤቴ እናቴ የግሸኖ ማራያም❤❤❤❤❤

  • @zinashabreham6878
    @zinashabreham6878 Год назад +3

    ❤❤❤❤hmbete hnkuwan aderesachhu

  • @asefanegash4203
    @asefanegash4203 Год назад +2

    Ameen zimaree malakitin yasamalin

  • @AsAs-i4m5w
    @AsAs-i4m5w 3 месяца назад +3

    እናቴ ቅድስት ድግል ማርያም
    ደጅሺን ለመርገጥ አብቂኝ🤲🤲🤲🤲💔💔😥😥😥ስደት ወጥቼ እዳልቀር አችዉ አስቢኝ ማርያም እናቴ🤲🤲🤲😥

  • @መዲ.የእናቴ
    @መዲ.የእናቴ Год назад +2

    እመቤቴማርያም.እኔንም.ለደጂሽ.አብቂኚ

  • @ashenafimengesha-w5v
    @ashenafimengesha-w5v 6 месяцев назад +3

    እናቴ ማርያም ግሸን መጥቸ ለመሳለም ያብቃኝ🙏🙏

  • @NunoAbishi-sz5ss
    @NunoAbishi-sz5ss Год назад

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣እኔንም፣ስደተኛውንም፣በሰላም፣ለደጅሽ፣አብቂኝ

  • @ወይኗወይኗ-አ3ጀ
    @ወይኗወይኗ-አ3ጀ Год назад +2

    ግሼን ማርያም እናቴ🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Ariana-n3g
    @Ariana-n3g Год назад +3

    በፆለትአሰብኝፍቅርተማርያም❤🙏

  • @DhdrSgd
    @DhdrSgd 3 месяца назад +2

    እመቤቴ ከደጅሽ አይለየኝ

  • @meronlidu1104
    @meronlidu1104 Год назад +8

    እመብርሃን ለዴጇ🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞ታብቃን❤❤❤❤❤❤❤

  • @HmHo-g4w
    @HmHo-g4w 3 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏🥰🥀 ለደጅሽ ያብቃነ ፣

  • @ChalieLiverpool
    @ChalieLiverpool 3 месяца назад +3

    እናቴ ማህደረ መለኮት
    ወላዲተ ቃል
    እናቴ ቅድሥት ድን ግል ማርያም

  • @zenebehadgukidanu2540
    @zenebehadgukidanu2540 3 месяца назад +2

    ወይ ስደት .....እውነት ውል ውል አለኝ ሆዴ ተንቦቦቀ

  • @kal1168
    @kal1168 Год назад

    እዉነት እመቤቴ አሁንያለሁበትን ፈተና ትገላግይኝ ይሆን

  • @የማርያምልጅ-ቈ4ከ
    @የማርያምልጅ-ቈ4ከ 8 месяцев назад +7

    ዉድ ይሕንን ኮሜንተ የምተነቡ ሁሉ በፀሎታችሁ አሥቡኝ በሠላም ደኜ ወዳገሬ እገባዘድ እብዙ ደረዳ ደርሻለሁ ፈጠሪ በቸረነቱነዉ የቀየኝ አሁንም በፀሎታቸሁ አሥቡኝ ለእመቤታች ለደጇ የብቃሽ በሉኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui 5 месяцев назад

      ❤❤😊😊😊😊😊

    • @YemkaneSelamua
      @YemkaneSelamua 3 месяца назад

      እመብረሀን ትርዳሽ እህት❤❤❤

  • @fetiyakedir946
    @fetiyakedir946 3 месяца назад +2

    የግሸኗ እመቤት በጣም ናፍቀሸኛል ፍቃድሸ ሆኖ መጥቼ እሰከማይሸ

  • @AyuMab
    @AyuMab Год назад +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መለሠይክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @MesratMasi
    @MesratMasi 2 месяца назад +2

    Emebeta mariam enan ledegishi abkign amen 🙏❤

  • @EngvdayAbaba
    @EngvdayAbaba 4 месяца назад +6

    ማን ነው እዴኔ በስደት በጣም ይናፍቅው 😭😭😭😭😭😭😭

    • @tg.kefelw
      @tg.kefelw 6 дней назад

      እኔም❤😢😢😢

  • @Non-e8j
    @Non-e8j 3 месяца назад +1

    Amen 🙏🏼 I pray 🙏🏼 mother Mary will appears in divine providence protect all the Orthodox believers!
    I have no doubt her miracle will be shown before the doubtful soon
    Amen 🙏🏼

  • @uollol7280
    @uollol7280 Год назад +5

    አሚን አሚን

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u 3 месяца назад +45

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ እህት ወንድሞቸ ከክፍ ነገር ትጠብቃችሁ የግሸኗ እናቴ በሰው አገር ያለነዉንም ለደጇ ታብቃን👏👏✝️✝️⛪🙏🙏💓💓

    • @orthomezmur
      @orthomezmur  3 месяца назад +1

      Amen

    • @GDGGHrty
      @GDGGHrty 2 месяца назад

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉አሜን

    • @HgDg-oz3ps
      @HgDg-oz3ps 2 месяца назад

      አሜን(3)🙏🙏🙏

    • @TesfayeTesfaye-h3h
      @TesfayeTesfaye-h3h 2 месяца назад

      ኣሜን (3)
      ውድ ኢህታችን ❤❤❤

    • @ttgg-x5r
      @ttgg-x5r 2 месяца назад

      Amen🙏🙏🙏

  • @AdisAlem-tp7vg
    @AdisAlem-tp7vg 6 месяцев назад +2

    ድንግል ማርያም ለደጅሽአብቂኝ

  • @Ee-pt3vt
    @Ee-pt3vt Год назад +1

    እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን(3)

  • @Mahi1630
    @Mahi1630 Год назад +2

    ግሸንየምትሄዱ በፀሎታቺሁ አስቡኝ እኔ በስደትኝ 2013እና 15ሂጀነበር

  • @محمدالغامدي-س7ظ4س
    @محمدالغامدي-س7ظ4س Месяц назад

    በስደት፡ያላችሁውገኔኖችእንኳንለመቤታችንለቅድስት፡ዱንግልማሪያምአመታዊ፡ክብርባአልአደርስንአደርሳችሁ

  • @TiruyeTegenewu
    @TiruyeTegenewu 20 дней назад

    የግሸኗ እመቤት አንችን ሣነሣ እምባየ ያንቀኛል ደጅሽ ናፈቀኝ እመብርሀን አንቺን ለተማጸነ ሁሉ ለችግሩ መፍትሔ ነሽ

  • @MehedinKassahun
    @MehedinKassahun Год назад +2

    መገኛዋ።ወሎ።አይ።ወሎ።መታደል።ነዉ።ለገባዉ።ጊሸን።ማሪያም።አመላጃችን።ናት

  • @merhawittekle6672
    @merhawittekle6672 Год назад +1

    Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @berhnehaftom6950
    @berhnehaftom6950 3 месяца назад +2

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💚💚💚🙏🙏🙏🙏💘💘💘💘💘

  • @berhnehaftom6950
    @berhnehaftom6950 3 месяца назад +3

    እናቴ ማርያም የሰደት ሰንቄ💚💚💚💚💚💚💚🙏🙏🙏🙏

  • @YemkaneSelamua
    @YemkaneSelamua 3 месяца назад +2

    እመቤቴ ቅድስት ድግል ማሪያም የልቤን ጭቀት ታቂያለሽና አች ፍችልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢እምዬ እባክሽን😢😢❤

  • @SenayitKemal-c5x
    @SenayitKemal-c5x Год назад +3

    ልልልልልልል

  • @YetiKebede-n6v
    @YetiKebede-n6v Месяц назад

    አሜን አሜን ወላዲት አምላክ እመብረሀን ሀገራችንን ትጠብቅልን ያመት ሰው ትበለን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @Hdy-i9z
    @Hdy-i9z 2 месяца назад

    እመቤቴ የሀሣቤሞልተሽልኝ እመቤቴ ማርያም እናቴ የጨበጠችሽ የአንድዬ እነት ከሥደት ሥመለሥ ቤተሠቦቸን በሠላም አገነኝተሽ ለደጅሽ ከእናቴ ጋር ደጅሽን ለማያትአብቂኝ እናቴ አደራሽን ሩህ ሩህኃ አዛኟ የዋኃ

  • @Ariana-n3g
    @Ariana-n3g Год назад +6

    እናቴለደጅሸአብቂኝከሰደትመልሰሸ💚❤💛

  • @EngdayeAlem
    @EngdayeAlem 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል እናቴ ደጅሽ መጥቸ ለመሳለም አብቃኝ

  • @MemiiMm
    @MemiiMm 6 месяцев назад +2

    emebet beslame lehagere abikiteshe yenafekutine degeshene enidergit aniche erigen yene enati bebetseboche layi kifunegeri enidatasemege ematnishealehu.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fanayemezegibu
    @fanayemezegibu 5 месяцев назад +1

    ድንግል እመቤቴ አቺ ጠብቂን ለሀገራቺን ሰላም ላኪልኝ

  • @hannagirma4135
    @hannagirma4135 3 месяца назад +1

    እመቤቴ ማርያም ደጅስ እንድመጣ ፍቃድሽ ይሁንልኝ፡፡

  • @HelenhaileHelenhaile
    @HelenhaileHelenhaile 3 месяца назад +2

    ቋጠሮየን ፍችልኝ እርጂኝ እመቤቴ ማርያም ለደጂሽ አብቂኝ ደካማዋ ልጂሽን 🙏

  • @beideclassdoyo
    @beideclassdoyo 3 месяца назад +1

    አምሳለ ኢየሩሳልም ግሽን ደብረ ከረቤ በአማላጅነትሽ ለምንተማመን ለህዝበ ክርስቲያኑ በሙሉ ለደጅሽ ሳንበቃ እንዳንሞት አደራ እመቤቴ።

  • @BelongsAltogether
    @BelongsAltogether 3 месяца назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ይሰማልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlexQ1e
    @AlexQ1e 3 месяца назад +3

    እመብርሃንድረሽልን፡ከልጅሽጋርመላክትይድረስልን፡ለደጅሽያብቃንአሜንእልእልእል፣፣፣፣፣

  • @TiruyeTegenewu
    @TiruyeTegenewu 20 дней назад

    የግሸኗ ንግሥት አንች ጠብቂኝ ደጅሽን እንድሣለም የአምላክ ፈቃድ ይሁን