Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይህንን goo.gl/DxB2h9 በመጫን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ እና ቪዲዮዎቹን በዋትስ አፕ፣ በፌስቡክ እና በቫይበር ሼር እንድታደርጉልን በማክበር እንጠይቃለን:: ከልብ እናመሰግናለን!
Thanks
ወንድም ሰላም ነዉ እኔ ያለሁት ቤሩት ነዉ አሁን እዴነዉ ተከፈተ ያሉት ለማጣት አስቤ ነበር ወደ ሳዉድ ለመሄድ እስኪ ያለዉን መረጃ ንገረኝ በእግዚአብሔር
መታወቂያ ያስፈልጋል እንድ እኔ ያለኝም እረ ከመግባቴ በፊት ንገረኝ ባስፖርት አለኝ ለመጀመር ያሰፈልጋል ማለት ነው
ለምንተክፈተ
የኔ ወንድም ተባበረኝ ኮመንቱ አብበውና የዘንድሮ ስቃይ እግዚአብሔር ያቃል
ኸረ ሰኢዲ መከፈቱን ሰምቼ ነበር የምታውቁ እስቲ ንገሩኝ ፓስፖርት አላቸው 2 እህቶቼ ሰኡዲ ለመምጣት ፈልገው ግን ቦታውን አላወቁም የኢትዮጵያ ኤጀንሲ & ኤንባሲ የምታውቁ ተባበሩኝ 🙏🙏🙏
selam YaYa tube ቤተሰቦች ወድ ቻናሌን ብቅ በሉ በተላይ እንደኔ ስደትኛ የሆናችሁ
ሰላም ጤና ይስጥልን ያያ ዮቱብ ግን ምናለበት ስደትን እዲዘጋ ብትርዱን በስው ሀገር ያለነው ሳይመቼን ከችግር ላይ ችግር ተገቢ ነው? መጀመሪ ካገር ለወጣነው መብትና ግዴታችን ሳይከበር አሁንም ሌላ ጥቃት ግድ የለም እግዚአብሄር አለን እኛም ።
ያለህን እውቅት ስላካፈልክ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ እውቅትህን ይጨምርልክ ከዛምበላይ ምታስረዳን ትትና በተሞላብት መልኩ ነው በበኩሌ ላቅ ያለ ምስጋና አቅርቢያልሁ።
ሠላም ይብዛ ወንድሜ እኔ ያለሁት ዱባይ ነኝ ከመጣሁ ገና ስድስት ወሬ ነው በደላላ ነው አራት ወር ሠርቼ ጠፋሁ ደሞዝ አልሰጥም ቢሮ አልመልስም ፓሥፖርቴ ካንስል አርገህ አገሬ ላከኝ አልክም እሺ ከኔ ምን ፈለጋቹ ገለንሽ ከቆሻሻ ልንጥልሽ ሲሉኝ ጠፋሁ ሌላም ነገር ሠረቀች ይሉኛል ብዬ ፓሥፖርቴ አይቼ ተውኩት አዋጁ ወጣ ምግሬሽን ኢባሲ ፓሊሥ ጣቢያ ሄድኩ አልመልሥም አለኝ ለምን ኢቃማ ብር ትሥጠኝ አለ ንግድ ባንክ አካውንት ያሥከፈትኩ በሱ ነው እኔ ዱባይ ሆኜ እህቴ ልታወጣልኝ ይቻላል ወይ እባክህ እርዳኝ አዋጁ ያወጣው ለኛ አንድ ተቆጣጣሪ ፓሊስ ሣይወስን ስቃያችን እግዚአብሔር እያየነው በሀገራችን እንሥራ ብንል ቀረጥ ጡረታ ቫት ኪራይ ግብር ተከትለውን የሠው ሀገር መጡ
💖💜💜💔💓
በጣም ከልብ ከልብ እናመሰግነለን ወንድማችን እግዛብሄር ይባርክህ ግን ኮቢ እሚደረገው እዛው እሚግሬሽን ነው ከውጭ ኮቢ ማድረግ አይቻልም ።
ከልብ እናመሰግናለን ፓስፖርት ኮፒ ማድረግ በጣም ጠቃሚ ነው እኔ ኮፒ በማድረጌ ተጠቅሜያለሁ ስለዚህ እናተም ኮፒ ብታደርጉት ይጠቅማል
ጠፍቹ ምርጦች ግን ይሄንን ባልደግፈውም አልቃወምም ወተው ለመስራት የሚፈልጉ ስደት አይኑ ይጥፍ ግን አንድ ነገር ልጠይቅክ ባለፈው ስለ ቤት እቃ ቁሳቁስ አሳይተከን ነበር እኔ ሙሉ የቤት እቃ ከዛው እገዛለሁ ብዬ አስቤ ነበር ትራንስፓርቱን ፈራው እቃ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ለማዘዋወር ከባድ ነው እስቲ ንገረኝ ምን ባደርግ ይሻለኛል 🙏🙏
እናመሰግናለን፣ህጋው ኤጀንሲዎች አሳውቀን፣ወደ ሳውዲ በህጋዊ መንገድ ለመሄድ ብዙ የሚፈልጉ እህቶች ስላሉ፣መታወቅ አለበት።
ለመረጃው በጣም እናመሰግናለን በጣም አሳዘኑኝ እኔ ምለው ኢትዮጵያ ያለ ሰው ከመረጃ የራቀ ነው እንዴ እዚህ ያለው ችግር መከራ እኛም አልቻልነው እንኮን እዲስ ገቢ እግዚአብሔር ሁሉንም መልካም ያድርግላችሁ
ፓስፓርት ለማሳደስ የምንፈልግስ? የቀድሞውን ፓስፓርት ኮፒ አድርገን እንሂድ ወይስ ፣የግድ መታወቂያ ያስፈልጋል?
እጋዊ ትከፈተ ተባለ እገወጥ ግን ሲዘጋ አላየንም ወሬ ብቻ በደብ ሲገብ እያየን ነው
በጣም ጥሩ ምክር ነዉ በተለይ ኘ ፓስፕኦርት ኮፒ መያዝ በጣም አስፈላጊ ነዉ እናመሰግናለን
ጠፍቶኝ ነዉ ያለሁት ስደት ነዉ እንዴት ማረግ እችላለሁ ቁሪሩም ኮቢም የለኝም ስመጣ መዉጣት እፈልጋለሁ እንዴት ነዉ
ሳራ - ያለሽበት ሃገር ኢምባሲ ወይም ቆንስላ ብትጠይቂ መፍትሄ ይኖራቸዋል። አመሰግናለሁ
ኣሪፍ መረጃ ኑርልን ወንድማችን እርጋታህን ስወደው ከባሌ ባይበልጥም
shemima pro በጣም አመሰግናለሁ። ባለቤትሽን ሰላም በይልኝ
እሺ ከባሌ ማንንም ማስበለጥ ስለ ማልፈልግ ነው። ለምስጋናው ተቀብያለሁ
ፓስፖርቴ ግዜው ሳያልቅ ሁለት አመት ወይም ሰወስት አመት ሲቀረው ማሳደስ ብፈልግስ አልችልምወይ
ሶስት አመት ከቀረው ማሳደስ ቢቻልም አስፈላጊ ላይሆን ይችላል። ምክንያቱም 3 አመት ብዙ ስለሆነ። ከፈለግክ ግን የሚቻል ይመስለኛል። እርግጠኛ ለመሆን ያለችሁበት አካባቢ ያለውን ኢምባሲ ወይም ቆንስላ ብትጠይቁ መልካም ነው። አመሰግናለሁ
ፓስፖርት አይሰጠም እየተባለ ነው እና የሚያስፈልግ ነገር አለ ተባለ
እናመሰግናለን መሆን ያለበት እንዲ ነው አንዳንዱ ዩቱዩብ ከፍቶ ሰውላይ አፉን ይከፍታል ይሳደባል ተባረክ👍
Tsed Tesfaye hi
እናመሰግናለን ያዎች እኔ ምለው እኔ ማሣደስ እፈልጋለሁ ምን ይጠበቅብኛል መልሳችሁን እጠብቃለሁ ማሮቼ
Abonesh በአገር ውስጥ የምታመለክቺ ከሆነ- ከቀበሌ የተሰጠ የነዋሪነት መታወቂያ፤በውጭ ሃገራት የምታመለክቺ ከሆነ- የኢትዮጵያ ሚሲዮኖች በሚገኙባቸው ሃገሮች የቀድሞ የኢትዮጵያ ፖስፓርት፤የኢሜግሬሽን የዜግነት ጉዳይ ዋና መምሪያ ስልክ: (+251) 11-1553899
Dubia yaa geze Awje yechamrale wayse baa eze hulte qante yezagale
እናመሰግናለን ወንድም ተባረክ ያሰብከውን ሁሉ ፈጣሪ ያሳካልህ
Kubra የወሎ ልጅ - - - እኔም በጣም ነው የማመሰግነው።
እነመሰግነልን ፈጠር የክብርልነን
አሪፍ ነው ፓስፖርት ለማውጣት ቅቅቅቅቅ አስታውሳለሁ በሌሊት ተነስች ከሳሪስ ኢሚግሬሽን 3 ውር ነበር ያኔ አሁን በአንድ ቀን መሆኑ አሪፍ ነው ::
ሰላምዉዶችእደትናችሁባለቤትንበቪዛላመጣነበረእናወደኢማራትበህጋዊመምጣትተዘግታልእደበዚህህጉዳይመረጃብታደርሱኝደስይለኛልከይቅርታጋ
እኔባዘቦርቴንፎቶኮአላደረኩምአላቅምነበረዝብይነበረየመጣሁትኣሁንግንባዘቦርቴኔከአሰሬወቸጋርነዉእደትአርጌማሰራትእችላሁ
ለመረጃው እናሠግለን እስኪ ህጋዊ ኢጀንሲ የት እደሚገኝ መረጃ የሚውቅ ጠቁሙኝ ጓደናዬ 5 ዓመት ሰርታለች ሳውድ አርቢያ እና አሁን ተመልሳ ለመምጣት የ8ኛ ክፍል ካርድ አሏት ዋናው ነገር ስራውን ማወቋ ነው የሚፈለገው እሷ ደሞ ስምትን አልጨረሰችውም
Enamsaginalen mijirachu xirunaw
የተለያዩ የቪዛ አይነቶችን በመጠቀም የሁለትዮሽ የስራ ስምሪት ባልተጀመረባቸው ሀገራት የሚደረግ ጉዞ ላይ ክልከላ ተደረገ፡፡ህገ ወጥ ዝውውርን ለመከላከል የተቋቋመው ሀገር አቀፍ ግብረ ሀይል የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት አዋጅ ቁጥር 923/2008 በተቃረነ መልኩ የሚደረግ ስምሪትን አስመልክቶ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥቷል፡፡የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በጋዜጣዊ መግለጫው እንደተናገሩት በአዲሱ የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት መሠረት ዜጎች ለስራ መሰማራት የሚችሉት የሁለትዮሽ ስምምነት ወደ ተፈረመባቸው ሀገራት ብቻ ነው፡፡የሁለትዮሽ ስምምነት ተደርጎ ሰራተኞችን ለመላክ ቅድመ ዝግጅት የተደረገባቸው ሀገራት ሳውዲ አረቢያ፣ ኳታር እና ጆርዳን መሆናቸውን የጠቆሙት ሚኒስቴር ዴኤታው መስፈርቱን የሚያሟሉ ዜጎች ለጉዞ የመመልመል ስራ እንጂ ጉዞ አለመጀመሩን ጠቁመዋል፡፡ከዚህ ባለፈ የሁለትዮሽ ስምምነት ካልተደረሰባቸው ሀገራት መካከል ወደ ኩዌት፣ ባህሪን፣ ቤይሩት እና ኦማን በተለያየ የቪዛ አይነት ማለትም በቱሪስት፣ በዘመድ ጥየቃ፣ በጉብኝት እና በነጋዴ ቪዛ በሚደረግ ጉዞ ዜጎች አደጋ ላይ እየወደቁ በመሆኑ በዚህ መልክ ሲደረግ የነበረ ህገ ወጥ ዝውውር ላይ ክልከላ መደረጉን ሚኒስቴር ዴኤታው ገልፀዋል፡፡ ወደነዚህ ቦታዎች ለመጓዝ ዜጎች ከ70ሺ እስከ 100ሺ በመክፈል እየተበዘበዙ በየጊዜው ሀገራቱ በህገ ወጥ ዝውውር ምክንያት እየመለሷቸው መሆኑን አክለው ተናግረዋል፡፡በመሆኑም በዜጎች ላይ የሚደርሰውን የመብት ጥሰት ለመታደግ የሁለትዮሽ ስምምነት ወዳልተደረገባቸው ሀገራት በተለያዩ የቪዛ አይነቶች ለስራ የሚሄዱ ዜጎች በኢሚግሬሽን በኩል በሚደረግ ጥብቅ ቁጥጥር ክልከላ ይደረግበታል ብለዋል፡፡ስምምነት ላይ ካልተደረሰባቸው ከተጠቀሱት ሀገራት ጋር የሁለትዮሽ ስምምነት ለማድረግ እየተሰራ በመሆኑ ዜጎች ህጋዊውን መንገድ ሊጠብቁ እንደሚገባ ሚኒስትር ዴኤታው አሳስበዋል፡፡የዜጎችን መብት ደህንነትና ክብር የጠበቀ የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት እንዲኖር ተቀናጅቶ መስራት ይገባል ያሉት ሚኒስትር ዴኤታው ዜጎችን ከህገወጥ መንገድ በመታደግ ረገድ ከቤተሰብ ጅምሮ እስከ ሚዲያ ድረስ ሰፊ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራ ሊሰሩ ይገባል ብለዋል፡፡የፌደራል ፖሊስ የወንጀል መከላከል ክፍል ሀላፊ ኮማንደር ከተማ ደበላ በበኩላቸው ህገ ወጥ ዝውውርን የሚከላከል ግብረ ሀይል መቋቋሙን ጠቁመው በህገ ወጥ ዝውውር ላይ የተሰማሩ አካላት ላይ እርምጃ መውሰድ እንደሚጀመር አሳስበዋል፡፡በህገ ወጥ ደላሎች ምክንያት መስሪያ ቤቱ ላይ ጫና መፈጠሩን የተናገሩት በኢሜግሬሽን የዋና ዳይሬክተር አማካሪ አቶ ዳምጠው ዘለቀ ህገ ወጥ ደላሎች በፎርጅድ ቪዛ እድሜያቸው ያልደረሰ ታዳጊዎችን አገልግሎት እንዲያገኙ ወደ ተቋሙ እንደሚወስዷቸው ገልፀው ይህን የማጣራትና ህጋዊውን የመለየት ኃላፊነት ወስደው እየሰሩ መሆኑን ገልፀው፤ ተቋሙ ህገወጥ ዝውውርን ለመከላከል በየብስም ሆነ በተለያዩ መጓጓዧዎች የሚደረግ ጉዞ ላይ ክትትልና ቁጥጥር ያደርጋልም ብለዋል፡፡ከ2006 ዓ.ም ጀምሮ በመንግስት እገዳ ተጥሎበት የቆየው ወደ መካከለኛው ምስራቅ ሀገራት የሚደረግ ህጋዊ የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ከጥቅምት 1 ቀን 2011 ጀምሮ በይፋ መጀመሩ የሚታወስ ነው፡፡የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ጥቅምት 20/2011
እኔ አልገበኝም በተግበር ተፉቶል ወይስ ልጀመር ነው ገነ እስት ተበበሩኝ የምተቁት ከለቹ አገር ገብቼ ወደ ከተር ለመሄድ ፈልጌለው
እናመሰግናለን ግን ስደት በኛይብቃ
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ዘይነብ
የምልህ በማንኛውም ሀገርባክ ማስገባት ይቻላልእዴትስነውማስገባትየሚቻለው
እር መቼ ነው የሚጀምርው የሳውዲው ቤዛ ብሩስ በስንት ተስማሙ ማወቅ እንፈልጋለን
አልተጀመርም ሰርተዉየሚያቁት 1300ነዉአድስለሚመጡ1100ነዉየተባለዉ
@@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ malet damwez new
Aliehso Oipilawyr እና
@@AbCd-dy8ik whattttt
በህገወጥ መቶ ከሳኡዲ የገባ መምጣት ይችላል እስኪ እምታውቁ ንገሩኝ
ህገወጥ የምንሰራው ፋስቦርድ እፈልጋለን ምን ይሻላል
በጣም ተጎአልልን ኤጀንሲውስ የት ነው የሚማሩት ህጋዊ የሆነ ኤጂንሲውን ንገርን
እሽ፣ወድማችን፣በሕገወጥ፣ነኝ፣ግን፡ፖስፖርት፣ሊቃማም፣አለኝ፣ያገለግለኛል።
እነመሰግነላን በመቀጣል ህጋዊ ኤጃንሲ አስታዉቃን እንጣብቃላን
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ያልተበረዘ ያልተቀለሰ ንጹህ ልብ ያለህ መልካም ሰው ነህ እናመሰግናለን ወድማችን ያኛ ችግር ሁሌም የሚገባህ ጥሩ የኢትዮጵያ ልጀ ነህ ።
Qw Qw እግዚአብሔር ያክብርልኝ!
እኔ ፖሥፖርቴ ጠፍቶብኝኛል እዴት ማውጣት እችላለሁ ያለሁት ጅዳ ነው
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛ
እናመሰግናለን
Metro
በጣም ሀሪፍ መረጃ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ ወድም
በአዋጁ የወጡት የምህርት አዋጅ የወጡት መመለስ አይችሉም ወይ
ereee begeta enen tebaberugn pasport yelegnim gin mulu kopw alegn ene tefiche new miseraw kechinket awtugn?
መምጣት የሚፈልጉ አሉ የኤጀንሲውን ንገረኝ
በሳውዲ ፎርም ሞልተን የነበረው የትደረስ በልልን
Betam enamesgenalen wedmand teyak alegn behgawy menged wed wech lemehd yet new yeden yemenaschrsew ?
Teru new Enamsegnalen.lemtadersun informtion,
በጣም ከልብ. እናመግን ወንድም 👍👍👍👍
አልተማሩም ላዚም የተማር ነወይ የሚመጣ
የተለመሄድአርብአገርዘገነው
ከልብ እናመሰግናለን ለሰጠከን መረጃ
Dubay yekeretuen new ethiopia aledy
egziabhier ysth melkamnet leras newu snt sewu ale ymigelata kalemawek
ለመረጃዉበጣምእናመሰግናለን
እናመሠግናለን ወንድማችን።
እናመሰግናቸዋለን
እናመሰግናለን ከይቅረታ ገር ወድም ህጋዊ ኤጀሲዎች ብታሳውቀን አሪፍ ነበር
Batam yenamesgenalem wandimachin
👍👍👍👍👍👍👍እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ለሰጠኸን መረጃ
ይህ ደረጃ ትዛለኝ
ያያ እናመስግናለን
እናመረግናለን ወንድማችን
መሮኛልስደት
እናመሠግናለን
መልካም ሰዉ
👍👍ጥሩ ምክር
wademachin kuwait tekafta eda?
ya ya tube lesetachuhun mereja betam enamesegnalen👍👍
Yeh derja asetwekgin
teru meker naw merci
Batam turu hasab
wowwww Thank you so much
ወይኔ መረጃው ጥሩ ነው ግን 1ጥያቄ ከአረብ ሀገር ተመላሽ የሆነ አሁንም በድጋሜ ነው የምጠይቅህ
Haiat Mohmmed - ከአረብ ሀገር ተመላሽ የሆነ ስትይ ጥያቄሽ ምን እንደሆነ አልገባኝም የኔ እህት
@@yayatube4875 ካረብ ሀገር ተመላሾች ትምህርት ያስፈልጋችዋል ፓስፖርት ለማግኛት ወይስ አዲስ ለሚወጡነው
ልጁ ከፊል አለው እንዲት ጀምሮ ነው ሰውየው መውሰድ የሚችል
???????
Enameseginalen
እኛ ፓስፖርት ለማውጣ አይቻልም አሉ
.
👂👂👈👏👏👍👍👍
ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን
እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
እዚጋ ጥያቂ አለኝ እስከ ስምንት የተማረ የሚል ሰምቼ ነበረ በአለፈው እንዴት ሆነ እናም እስከ ስምንት ከተማረ ምን ቀረው እዚጋ ወበረ ላይ ቁጭ ብለን አይደለም ምንውለው ሽንት ቤት ለማጠብ ትምርት የተማረ ሲባል በጣም ይገርማል
ወንድ ኳተር በስንት ብር ይሔዳል ?
በድንግል ሰብስክራይብ አርጊኝ
Inameseginalen wandim tabarek
Sle demewez eski ngeren enamesegbalen
Sera lemchlu 1300 new ades seratgna 1100 new went kehon enam beruit alserachgnm wedi kuwatit lemhd asebu algn
እናመስግን አለን ወንድም
ምንትዋብ በናትሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
ለወንድ ኩየት ተከፍቷል እንዴ የምታቁ መልሱልኝ
እማቀውን ልንገርሽ እህቴ ስለኩየት አላቅም።ዱባይ ግን 1000 ደሞዝ 65ሺ ብር እየጠየቁ ነው።
Nebayot Wede leja አመሰግናለሁ ዱባይ እንኳን አልፈልግ በቪዚት ቢዛ 50እየሄዱ ነው ግን ስራ ተንከራተው ነው የሚቀጠሩት ለዛውም ሶስት ወር ከሆነሺ ስራ ሳገቢ ወደሀገር ይሉክሻል
እናመስግናለን ወንድም
ሀኒ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቆንጅዬ
wademachin enamsgenalni❤
Inamesaginalen wondimachin gn areb hager yikafatiln bahigawi mahedi infaligalen
Ena meseginahLen wendim tebarekln nuriln
Wow😗
enamesegnalen wedim
enamesegnalen
እነመስገንናለን
በናትሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
thank u my dear god bless u rally
ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
Uuuuuu
ይህንን goo.gl/DxB2h9 በመጫን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ እና ቪዲዮዎቹን በዋትስ አፕ፣ በፌስቡክ እና በቫይበር ሼር እንድታደርጉልን በማክበር እንጠይቃለን:: ከልብ እናመሰግናለን!
Thanks
ወንድም ሰላም ነዉ እኔ ያለሁት ቤሩት ነዉ አሁን እዴነዉ ተከፈተ ያሉት ለማጣት አስቤ ነበር ወደ ሳዉድ ለመሄድ እስኪ ያለዉን መረጃ ንገረኝ በእግዚአብሔር
መታወቂያ ያስፈልጋል እንድ እኔ ያለኝም እረ ከመግባቴ በፊት ንገረኝ ባስፖርት አለኝ ለመጀመር ያሰፈልጋል ማለት ነው
ለምንተክፈተ
የኔ ወንድም ተባበረኝ ኮመንቱ አብበውና የዘንድሮ ስቃይ እግዚአብሔር ያቃል
ኸረ ሰኢዲ መከፈቱን ሰምቼ ነበር የምታውቁ እስቲ ንገሩኝ ፓስፖርት አላቸው 2 እህቶቼ ሰኡዲ ለመምጣት ፈልገው ግን ቦታውን አላወቁም የኢትዮጵያ ኤጀንሲ & ኤንባሲ የምታውቁ ተባበሩኝ 🙏🙏🙏
selam YaYa tube ቤተሰቦች ወድ ቻናሌን ብቅ በሉ በተላይ እንደኔ ስደትኛ የሆናችሁ
ሰላም ጤና ይስጥልን ያያ ዮቱብ ግን ምናለበት ስደትን እዲዘጋ ብትርዱን በስው ሀገር ያለነው ሳይመቼን ከችግር ላይ ችግር ተገቢ ነው? መጀመሪ ካገር ለወጣነው መብትና ግዴታችን ሳይከበር አሁንም ሌላ ጥቃት ግድ የለም እግዚአብሄር አለን እኛም ።
ያለህን እውቅት ስላካፈልክ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ እውቅትህን ይጨምርልክ ከዛምበላይ ምታስረዳን ትትና በተሞላብት መልኩ ነው በበኩሌ ላቅ ያለ ምስጋና አቅርቢያልሁ።
ሠላም ይብዛ ወንድሜ እኔ ያለሁት ዱባይ ነኝ ከመጣሁ ገና ስድስት ወሬ ነው በደላላ ነው አራት ወር ሠርቼ ጠፋሁ ደሞዝ አልሰጥም ቢሮ አልመልስም ፓሥፖርቴ ካንስል አርገህ አገሬ ላከኝ አልክም እሺ ከኔ ምን ፈለጋቹ ገለንሽ ከቆሻሻ ልንጥልሽ ሲሉኝ ጠፋሁ ሌላም ነገር ሠረቀች ይሉኛል ብዬ ፓሥፖርቴ አይቼ ተውኩት አዋጁ ወጣ ምግሬሽን ኢባሲ ፓሊሥ ጣቢያ ሄድኩ አልመልሥም አለኝ ለምን ኢቃማ ብር ትሥጠኝ አለ ንግድ ባንክ አካውንት ያሥከፈትኩ በሱ ነው እኔ ዱባይ ሆኜ እህቴ ልታወጣልኝ ይቻላል ወይ እባክህ እርዳኝ አዋጁ ያወጣው ለኛ አንድ ተቆጣጣሪ ፓሊስ ሣይወስን ስቃያችን እግዚአብሔር እያየነው በሀገራችን እንሥራ ብንል ቀረጥ ጡረታ ቫት ኪራይ ግብር ተከትለውን የሠው ሀገር መጡ
💖💜💜💔💓
በጣም ከልብ ከልብ እናመሰግነለን ወንድማችን
እግዛብሄር ይባርክህ ግን ኮቢ እሚደረገው እዛው እሚግሬሽን ነው ከውጭ ኮቢ ማድረግ አይቻልም ።
ከልብ እናመሰግናለን ፓስፖርት ኮፒ ማድረግ በጣም ጠቃሚ ነው እኔ ኮፒ በማድረጌ ተጠቅሜያለሁ ስለዚህ እናተም ኮፒ ብታደርጉት ይጠቅማል
ጠፍቹ ምርጦች ግን ይሄንን ባልደግፈውም አልቃወምም ወተው ለመስራት የሚፈልጉ ስደት አይኑ ይጥፍ
ግን አንድ ነገር ልጠይቅክ ባለፈው ስለ ቤት እቃ ቁሳቁስ አሳይተከን ነበር እኔ ሙሉ የቤት እቃ ከዛው እገዛለሁ ብዬ አስቤ ነበር ትራንስፓርቱን ፈራው እቃ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ለማዘዋወር ከባድ ነው እስቲ ንገረኝ ምን ባደርግ ይሻለኛል 🙏🙏
እናመሰግናለን፣ህጋው ኤጀንሲዎች አሳውቀን፣ወደ ሳውዲ በህጋዊ መንገድ ለመሄድ ብዙ የሚፈልጉ እህቶች ስላሉ፣መታወቅ አለበት።
ለመረጃው በጣም እናመሰግናለን በጣም አሳዘኑኝ እኔ ምለው ኢትዮጵያ ያለ ሰው ከመረጃ የራቀ ነው እንዴ እዚህ ያለው ችግር መከራ እኛም አልቻልነው እንኮን እዲስ ገቢ እግዚአብሔር ሁሉንም መልካም ያድርግላችሁ
ፓስፓርት ለማሳደስ የምንፈልግስ? የቀድሞውን ፓስፓርት ኮፒ አድርገን እንሂድ ወይስ ፣የግድ መታወቂያ ያስፈልጋል?
እጋዊ ትከፈተ ተባለ እገወጥ ግን ሲዘጋ አላየንም ወሬ ብቻ በደብ ሲገብ እያየን ነው
በጣም ጥሩ ምክር ነዉ በተለይ ኘ ፓስፕኦርት ኮፒ መያዝ በጣም አስፈላጊ ነዉ እናመሰግናለን
ጠፍቶኝ ነዉ ያለሁት ስደት ነዉ እንዴት ማረግ እችላለሁ ቁሪሩም ኮቢም የለኝም ስመጣ መዉጣት እፈልጋለሁ እንዴት ነዉ
ሳራ - ያለሽበት ሃገር ኢምባሲ ወይም ቆንስላ ብትጠይቂ መፍትሄ ይኖራቸዋል። አመሰግናለሁ
ኣሪፍ መረጃ ኑርልን ወንድማችን እርጋታህን ስወደው ከባሌ ባይበልጥም
shemima pro በጣም አመሰግናለሁ። ባለቤትሽን ሰላም በይልኝ
እሺ ከባሌ ማንንም ማስበለጥ ስለ ማልፈልግ ነው። ለምስጋናው ተቀብያለሁ
ፓስፖርቴ ግዜው ሳያልቅ ሁለት አመት ወይም ሰወስት አመት ሲቀረው ማሳደስ ብፈልግስ አልችልምወይ
ሶስት አመት ከቀረው ማሳደስ ቢቻልም አስፈላጊ ላይሆን ይችላል። ምክንያቱም 3 አመት ብዙ ስለሆነ። ከፈለግክ ግን የሚቻል ይመስለኛል። እርግጠኛ ለመሆን ያለችሁበት አካባቢ ያለውን ኢምባሲ ወይም ቆንስላ ብትጠይቁ መልካም ነው። አመሰግናለሁ
ፓስፖርት አይሰጠም እየተባለ ነው እና የሚያስፈልግ ነገር አለ ተባለ
እናመሰግናለን መሆን ያለበት እንዲ ነው አንዳንዱ ዩቱዩብ ከፍቶ ሰውላይ አፉን ይከፍታል ይሳደባል ተባረክ👍
Tsed Tesfaye hi
እናመሰግናለን ያዎች እኔ ምለው እኔ ማሣደስ እፈልጋለሁ ምን ይጠበቅብኛል መልሳችሁን እጠብቃለሁ ማሮቼ
Abonesh በአገር ውስጥ የምታመለክቺ ከሆነ- ከቀበሌ የተሰጠ የነዋሪነት መታወቂያ፤
በውጭ ሃገራት የምታመለክቺ ከሆነ- የኢትዮጵያ ሚሲዮኖች በሚገኙባቸው ሃገሮች የቀድሞ የኢትዮጵያ ፖስፓርት፤የኢሜግሬሽን የዜግነት ጉዳይ ዋና መምሪያ ስልክ: (+251) 11-1553899
Dubia yaa geze Awje yechamrale wayse baa eze hulte qante yezagale
እናመሰግናለን ወንድም ተባረክ ያሰብከውን ሁሉ ፈጣሪ ያሳካልህ
Kubra የወሎ ልጅ - - - እኔም በጣም ነው የማመሰግነው።
እነመሰግነልን ፈጠር የክብርልነን
አሪፍ ነው ፓስፖርት ለማውጣት ቅቅቅቅቅ አስታውሳለሁ በሌሊት ተነስች ከሳሪስ ኢሚግሬሽን 3 ውር ነበር ያኔ አሁን በአንድ ቀን መሆኑ አሪፍ ነው ::
ሰላምዉዶችእደትናችሁባለቤትንበቪዛላመጣነበረእናወደኢማራትበህጋዊመምጣትተዘግታልእደበዚህህጉዳይመረጃብታደርሱኝደስይለኛልከይቅርታጋ
እኔባዘቦርቴንፎቶኮአላደረኩምአላቅምነበረዝብይነበረየመጣሁትኣሁንግንባዘቦርቴኔከአሰሬወቸጋርነዉእደትአርጌማሰራትእችላሁ
ለመረጃው እናሠግለን እስኪ ህጋዊ ኢጀንሲ የት እደሚገኝ መረጃ የሚውቅ ጠቁሙኝ ጓደናዬ 5 ዓመት ሰርታለች ሳውድ አርቢያ እና አሁን ተመልሳ ለመምጣት የ8ኛ ክፍል ካርድ አሏት ዋናው ነገር ስራውን ማወቋ ነው የሚፈለገው እሷ ደሞ ስምትን አልጨረሰችውም
Enamsaginalen mijirachu xirunaw
የተለያዩ የቪዛ አይነቶችን በመጠቀም የሁለትዮሽ የስራ ስምሪት ባልተጀመረባቸው ሀገራት የሚደረግ ጉዞ ላይ ክልከላ ተደረገ፡፡
ህገ ወጥ ዝውውርን ለመከላከል የተቋቋመው ሀገር አቀፍ ግብረ ሀይል የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት አዋጅ ቁጥር 923/2008 በተቃረነ መልኩ የሚደረግ ስምሪትን አስመልክቶ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥቷል፡፡
የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በጋዜጣዊ መግለጫው እንደተናገሩት በአዲሱ የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት መሠረት ዜጎች ለስራ መሰማራት የሚችሉት የሁለትዮሽ ስምምነት ወደ ተፈረመባቸው ሀገራት ብቻ ነው፡፡
የሁለትዮሽ ስምምነት ተደርጎ ሰራተኞችን ለመላክ ቅድመ ዝግጅት የተደረገባቸው ሀገራት ሳውዲ አረቢያ፣ ኳታር እና ጆርዳን መሆናቸውን የጠቆሙት ሚኒስቴር ዴኤታው መስፈርቱን የሚያሟሉ ዜጎች ለጉዞ የመመልመል ስራ እንጂ ጉዞ አለመጀመሩን ጠቁመዋል፡፡
ከዚህ ባለፈ የሁለትዮሽ ስምምነት ካልተደረሰባቸው ሀገራት መካከል ወደ ኩዌት፣ ባህሪን፣ ቤይሩት እና ኦማን በተለያየ የቪዛ አይነት ማለትም በቱሪስት፣ በዘመድ ጥየቃ፣ በጉብኝት እና በነጋዴ ቪዛ በሚደረግ ጉዞ ዜጎች አደጋ ላይ እየወደቁ በመሆኑ በዚህ መልክ ሲደረግ የነበረ ህገ ወጥ ዝውውር ላይ ክልከላ መደረጉን ሚኒስቴር ዴኤታው ገልፀዋል፡፡ ወደነዚህ ቦታዎች ለመጓዝ ዜጎች ከ70ሺ እስከ 100ሺ በመክፈል እየተበዘበዙ በየጊዜው ሀገራቱ በህገ ወጥ ዝውውር ምክንያት እየመለሷቸው መሆኑን አክለው ተናግረዋል፡፡
በመሆኑም በዜጎች ላይ የሚደርሰውን የመብት ጥሰት ለመታደግ የሁለትዮሽ ስምምነት ወዳልተደረገባቸው ሀገራት በተለያዩ የቪዛ አይነቶች ለስራ የሚሄዱ ዜጎች በኢሚግሬሽን በኩል በሚደረግ ጥብቅ ቁጥጥር ክልከላ ይደረግበታል ብለዋል፡፡
ስምምነት ላይ ካልተደረሰባቸው ከተጠቀሱት ሀገራት ጋር የሁለትዮሽ ስምምነት ለማድረግ እየተሰራ በመሆኑ ዜጎች ህጋዊውን መንገድ ሊጠብቁ እንደሚገባ ሚኒስትር ዴኤታው አሳስበዋል፡፡
የዜጎችን መብት ደህንነትና ክብር የጠበቀ የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት እንዲኖር ተቀናጅቶ መስራት ይገባል ያሉት ሚኒስትር ዴኤታው ዜጎችን ከህገወጥ መንገድ በመታደግ ረገድ ከቤተሰብ ጅምሮ እስከ ሚዲያ ድረስ ሰፊ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራ ሊሰሩ ይገባል ብለዋል፡፡
የፌደራል ፖሊስ የወንጀል መከላከል ክፍል ሀላፊ ኮማንደር ከተማ ደበላ በበኩላቸው ህገ ወጥ ዝውውርን የሚከላከል ግብረ ሀይል መቋቋሙን ጠቁመው በህገ ወጥ ዝውውር ላይ የተሰማሩ አካላት ላይ እርምጃ መውሰድ እንደሚጀመር አሳስበዋል፡፡
በህገ ወጥ ደላሎች ምክንያት መስሪያ ቤቱ ላይ ጫና መፈጠሩን የተናገሩት በኢሜግሬሽን የዋና ዳይሬክተር አማካሪ አቶ ዳምጠው ዘለቀ ህገ ወጥ ደላሎች በፎርጅድ ቪዛ እድሜያቸው ያልደረሰ ታዳጊዎችን አገልግሎት እንዲያገኙ ወደ ተቋሙ እንደሚወስዷቸው ገልፀው ይህን የማጣራትና ህጋዊውን የመለየት ኃላፊነት ወስደው እየሰሩ መሆኑን ገልፀው፤ ተቋሙ ህገወጥ ዝውውርን ለመከላከል በየብስም ሆነ በተለያዩ መጓጓዧዎች የሚደረግ ጉዞ ላይ ክትትልና ቁጥጥር ያደርጋልም ብለዋል፡፡
ከ2006 ዓ.ም ጀምሮ በመንግስት እገዳ ተጥሎበት የቆየው ወደ መካከለኛው ምስራቅ ሀገራት የሚደረግ ህጋዊ የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ከጥቅምት 1 ቀን 2011 ጀምሮ በይፋ መጀመሩ የሚታወስ ነው፡፡
የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ጥቅምት 20/2011
እኔ አልገበኝም በተግበር ተፉቶል ወይስ ልጀመር ነው ገነ እስት ተበበሩኝ የምተቁት ከለቹ አገር ገብቼ ወደ ከተር ለመሄድ ፈልጌለው
እናመሰግናለን ግን ስደት በኛይብቃ
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ዘይነብ
የምልህ በማንኛውም ሀገርባክ ማስገባት ይቻላልእዴትስነውማስገባትየሚቻለው
እር መቼ ነው የሚጀምርው የሳውዲው ቤዛ ብሩስ በስንት ተስማሙ ማወቅ እንፈልጋለን
አልተጀመርም ሰርተዉየሚያቁት 1300ነዉአድስለሚመጡ1100ነዉየተባለዉ
@@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ malet damwez new
Aliehso Oipilawyr እና
@@AbCd-dy8ik whattttt
በህገወጥ መቶ ከሳኡዲ የገባ መምጣት ይችላል እስኪ እምታውቁ ንገሩኝ
ህገወጥ የምንሰራው ፋስቦርድ እፈልጋለን ምን ይሻላል
በጣም ተጎአልልን ኤጀንሲውስ የት ነው የሚማሩት ህጋዊ የሆነ ኤጂንሲውን ንገርን
እሽ፣ወድማችን፣በሕገወጥ፣ነኝ፣ግን፡ፖስፖርት፣ሊቃማም፣አለኝ፣ያገለግለኛል።
እነመሰግነላን በመቀጣል ህጋዊ ኤጃንሲ አስታዉቃን እንጣብቃላን
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ያልተበረዘ ያልተቀለሰ ንጹህ ልብ ያለህ መልካም ሰው ነህ እናመሰግናለን ወድማችን ያኛ ችግር ሁሌም የሚገባህ ጥሩ የኢትዮጵያ ልጀ ነህ ።
Qw Qw እግዚአብሔር ያክብርልኝ!
እኔ ፖሥፖርቴ ጠፍቶብኝኛል እዴት ማውጣት እችላለሁ ያለሁት ጅዳ ነው
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛ
እናመሰግናለን
Metro
በጣም ሀሪፍ መረጃ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ ወድም
በአዋጁ የወጡት የምህርት አዋጅ የወጡት መመለስ አይችሉም ወይ
ereee begeta enen tebaberugn pasport yelegnim gin mulu kopw alegn ene tefiche new miseraw kechinket awtugn?
መምጣት የሚፈልጉ አሉ የኤጀንሲውን ንገረኝ
በሳውዲ ፎርም ሞልተን የነበረው የትደረስ በልልን
Betam enamesgenalen wedm
and teyak alegn behgawy menged wed wech lemehd yet new yeden yemenaschrsew ?
Teru new Enamsegnalen.lemtadersun informtion,
በጣም ከልብ. እናመግን ወንድም 👍👍👍👍
አልተማሩም ላዚም የተማር ነወይ የሚመጣ
የተለመሄድአርብአገርዘገነው
ከልብ እናመሰግናለን ለሰጠከን መረጃ
Dubay yekeretuen new ethiopia aledy
egziabhier ysth melkamnet leras newu snt sewu ale ymigelata kalemawek
ለመረጃዉበጣምእናመሰግናለን
እናመሠግናለን ወንድማችን።
እናመሰግናቸዋለን
እናመሰግናለን ከይቅረታ ገር ወድም ህጋዊ ኤጀሲዎች ብታሳውቀን አሪፍ ነበር
Batam yenamesgenalem wandimachin
👍👍👍👍👍👍👍እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ለሰጠኸን መረጃ
ይህ ደረጃ ትዛለኝ
ያያ እናመስግናለን
እናመረግናለን ወንድማችን
እናመሰግናለን
መሮኛልስደት
እናመሠግናለን
መልካም ሰዉ
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን
👍👍ጥሩ ምክር
wademachin kuwait tekafta eda?
ya ya tube lesetachuhun mereja betam enamesegnalen👍👍
እናመሠግናለን
Yeh derja asetwekgin
teru meker naw merci
Batam turu hasab
wowwww Thank you so much
ወይኔ መረጃው ጥሩ ነው ግን 1ጥያቄ ከአረብ ሀገር ተመላሽ የሆነ አሁንም በድጋሜ ነው የምጠይቅህ
Haiat Mohmmed - ከአረብ ሀገር ተመላሽ የሆነ ስትይ ጥያቄሽ ምን እንደሆነ አልገባኝም የኔ እህት
@@yayatube4875
ካረብ ሀገር ተመላሾች ትምህርት ያስፈልጋችዋል ፓስፖርት ለማግኛት ወይስ አዲስ ለሚወጡነው