የሚገርም ፉክክር የታየበት የጨዋታ ሰዓት...ከፈንጠዚያ ጋር /መስቀልን በኢቢኤስ/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 564

  • @livingthemoment7916
    @livingthemoment7916 3 месяца назад +252

    ዘወትር አንደኛ ፣ የዋህነት ፣ ነፃነት ፣ ብቃት ና በራስ መተማመን

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 3 месяца назад +7

      በትክክል ስወደው እኮ ጥሎብኝ ጥቁር አዝሙድ እወዳለሁ❤❤❤❤

    • @yaredsalesawi5176
      @yaredsalesawi5176 3 месяца назад

      @@rabiarabu3985🤣👍👌

    • @ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ
      @ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ 3 месяца назад +3

      ትክክል 🎉

    • @Lubaba-l6r
      @Lubaba-l6r 3 месяца назад

      Q​@@ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ

  • @SunShine-vd4mm
    @SunShine-vd4mm 3 месяца назад +81

    ዘወትር አንደኛ

  • @LocyLocy-vf2hl
    @LocyLocy-vf2hl 3 месяца назад +131

    መቅዲ እኮ የ ፕሮግራሙ ድምቀት ናት ስወዳት እንኳን አደረሳችሁ 🙏

  • @sitrarame9822
    @sitrarame9822 3 месяца назад +15

    ነፃነታችሁ ፍቅራችሁ ደስ ይለኛል ይመቻችሁ ኢቢኤስ አንደኛ

  • @papirocicvtrjd6738
    @papirocicvtrjd6738 3 месяца назад +27

    .ዘወትር ደስ የሚል ጋዜጠኛ

  • @Abo7md501
    @Abo7md501 3 месяца назад +19

    ዋውውውውውውው ፈታ ነው ያልኩት❤❤❤❤ እንኳን አደረሰን ለመስቀል በአል❤❤❤

  • @Zehara-ls5hm
    @Zehara-ls5hm 3 месяца назад +37

    ፀጊ እኮ የገባት ናት ሳቋን ስወድላት እኮ ኣቦ ሰላምሽ ይብዛ በተረፈ ሁላቹም ትመቹኛላቹ ፀጊ ግን ትለያለች

  • @MdethopaRahat-dx4wj
    @MdethopaRahat-dx4wj 3 месяца назад +298

    እንደኔ መቅዲ ምትመቸው🎉🎉🎉🎉❤

    • @frdosmussa3182
      @frdosmussa3182 3 месяца назад +11

      እኔ ሉላም ትመቸኛለች

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 3 месяца назад +1

      ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 3 месяца назад +2

      ,መቅዲየየ❤❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 3 месяца назад +4

      @@Sahiba-ru9en ደምሪኝ ዉዴ

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 3 месяца назад

      @@Love-if4qj እሺ እማ

  • @birham07
    @birham07 3 месяца назад +9

    ፀጊ the queen 🤴 Very logical and straightforward in a country where logic and upfront mindset doesn’t payoffs much 🙌 You’re 💎

  • @BetelemTesfaye-wt2bg
    @BetelemTesfaye-wt2bg 3 месяца назад +44

    እውነት እንደ እኔ ሃገሩ እና እናቱ የናፈቀው ኡፍፍፍፍ ስደት 😢😢😢😢😢

    • @ሲታመሰቆዋ
      @ሲታመሰቆዋ 3 месяца назад +2

      አይዞሽ አብሽሪ እንድ ቀን ኢንሻአላህ

  • @habibaadem7421
    @habibaadem7421 3 месяца назад +14

    ጥቁር አዝሙድ& መቅድ በጣም በጣም ድምቀት ናቸው

  • @ShemimaRayan
    @ShemimaRayan 3 месяца назад +13

    እኔ ዘወትርን ለመጀመሪያ ኢቢኤስን ሲቀላቀል አሎደድኩትም ነበር ደባሪ ሰዉ መስሎኝ ነበር ግን ድምቀታቸዉ ሆኖ አረፈዉ ምርጥ ሰዉ አስተዋይ አዝነኝ በራስ መተማመን እስከ ጥግ

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm 2 месяца назад

      መጨረሻዉጅ መጀመሪያ ፈድ አይሰጥም ታረሚ ከግዲህ

  • @Almaz2024-c9p
    @Almaz2024-c9p 3 месяца назад +28

    ዘወትር የኔ ጥቁር አዝምድ ስታምሩ❤❤

  • @RahwaHaile-o7r
    @RahwaHaile-o7r 3 месяца назад +23

    ኧረ ሉላዬ በጣም ደስ የምትይ ምርጥ ጓደኛ ነሽ ፀዲ ስታሸንፍ እኮ በደስታ አበድሽ ,,,,,ከልብሽ ምርጥ ጓዳኛ ነሽ
    ኧረ ትንሳኤን እረሳችሁት እኮ ዘና
    የሚያደርጉን
    እኮ እሱ ነው

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 3 месяца назад +10

    ፀጊ።።።❤❤❤❤❤ በሁሉም ስራሽ ምርጥ የሚድያ ሰውም ሁላችሁም ውቦች ናችሁ❤❤

  • @rgdhghsuj9300
    @rgdhghsuj9300 3 месяца назад +41

    በስደት ያላችሁ እህትወድሞቼ እንዲሁም መላዉ የክርስቲያን እምነት ተከታዮች እንኳአን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ✝️✝️💒💒🌻🌻🌻🌻🌻

    • @SIMENGYEMATA
      @SIMENGYEMATA 3 месяца назад +1

      ዕንኳን ዐብሮ ዐደረሰን ዐደረሳችሁ በሰላም ላገራችን ያብቃን

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 3 месяца назад +1

      እንኳን አብሮ አደረሠን ዉዶቼ❤❤❤❤❤❤

    • @Eden-ku1sh
      @Eden-ku1sh 3 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤❤

    • @ruthgg5626
      @ruthgg5626 3 месяца назад +1

      Abro aderesen 🥰

    • @MisayeGetachoo
      @MisayeGetachoo 3 месяца назад +1

      Ameen Ameen Ameen 🙏💖🙏🙏💖🙏🤲 🤲🤲🤲👌

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 3 месяца назад +11

    ማነው የጥቁሩ ልጅ እብደት ደስ ሚለወ😅😅😅😅

  • @hometube8205
    @hometube8205 3 месяца назад +8

    ፀጊዬ ጅግና የተረጋጋች ❤❤❤

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 3 месяца назад +1

    የኢቢኤስ ዕንቁ ልጆች ሐይማኔታችሁ ጋር እንዴት እንደ ምርምር ዕፀገነት እባክሽን ይህችን የምርምር አንገትሽን ባዶ አታድርጊው በጣም ታምራላችሁ

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ

    ዋው ዋውያልታሰበ ሲሳይ ይስጣችሁ አቦ ሳላስበው ድንገት ፈጠዝኛ አደረጋችሁኝ እኮ እንኳን አደረሳችሁ ደሞ ስታምሩ ድሮም ውብ ናችሁ የባሰ አምሮባችዋል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አይለያችሁ መልካም የመስቀል በዓል ይሁንልን ❤❤❤❤ ስራ ጨርስኩኝ ተመስገን እስከሚጠሩኝ ደሞ ፈታ ልበል ውዶቼ ❤❤❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 месяца назад +6

    እግዚአብሔር በሠላም ደግሞ ለአመቱ ያድርሠን አሜን ቤሩቶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ☝❤❤❤☝🙏🙏🙏

  • @asmarem.7893
    @asmarem.7893 3 месяца назад +2

    ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ፣ በዓሉን አደመቃችሁት። የፀጊንና መቅዲን ሙዚቃ የማንበበብ ችሎታ ግን በልዪ ሁኔታ ሳላደንቅ አላልፍም።

  • @KaluMulualem
    @KaluMulualem 3 месяца назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ የገረመኝ ግን መቅዲ እና ፀዲ ጎበዝ ሙዚቃ አዳማጭ ናቸው❤ ❤

  • @hageredagnehageredagne
    @hageredagnehageredagne 3 месяца назад +4

    ማርያም የጂጂዬ ዘፈን ከዚህም በላይ ያደረገል

  • @Weletemaryam-j9d
    @Weletemaryam-j9d 3 месяца назад +10

    ፀጊ እርጋታሽ ደስ ይላል❤

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 3 месяца назад +5

    እናመሰግናለን ❤

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 3 месяца назад +16

    ወይኔ ዘወትር የምት ዘል ፌንጣ መሠለኝ ክክክክክክክክክክ በተረፈ ሁላችሁንም ዉድድድድድድድድ ነዉ የማደርጋችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 🙏🙏🙏🙏🙏💃💃💃💃💃💃💃

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 3 месяца назад +11

    ደስ ስትሉ መልካም በአል🎉🎉🎉🎉

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 3 месяца назад +20

    😘😘😘😘😘😘የኢቤኤሥ ድምቀቶች

  • @TigistMekuria-v3k
    @TigistMekuria-v3k 3 месяца назад +13

    ዋው ስታምሩ ቅዳሜ እና እሁዶች አንድነታቹ ውበታቹ ነው አይለያችሁ የEbs ድምቀቶች ናችሁ 😘😘😘😍😍😍🌻🌻🌻🌻
    ዘወትር አልተቻለም ትለያለህ ፀጊን አየር ላይ
    አንሳፈፋትኮ ይመችህ አቦ 😂😂😂
    ዳኒ አለመኖሩ ተመችቶኛል🙄

    • @saedahimed1400
      @saedahimed1400 3 месяца назад

      ዳኒ ምን አረገ ክክክክ

    • @TigistMekuria-v3k
      @TigistMekuria-v3k 3 месяца назад

      ምንም ደስ አይልም ያለቦታው ነው የገባው

  • @hometube8205
    @hometube8205 3 месяца назад +6

    ፀጊዬ ብዙ መመስገን አትወድም ❤

  • @zenitworkicho2239
    @zenitworkicho2239 3 месяца назад +41

    zዘውትርዬ አቦ ይመችህ ጥሎብኝ ስወደህ ዛሬ ሳቄን መቆጣጠር አልቻልኩምባሌም ልጆቼም ዘውትር መጣልሽይሉኛል አመሰግናለሁ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 3 месяца назад +185

    አረ ዳጊ እና ትንሱ ጃፒ ዬት ጠፉ 😳😳😳😳

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 3 месяца назад +1

    በመካከላችሁ አስፍሽ ቢኖር እንዴት ደስ ይል ነበር አይ ሞት ከፉ😥በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤

  • @ferahferah9869
    @ferahferah9869 3 месяца назад +1

    ዘወትር ምንም ናገር ያምርበታል ደሞ የዋህ ወለየ ነገር ነው❤❤

  • @Eky_Yusuf
    @Eky_Yusuf 3 месяца назад +2

    ያበደ ነው EBS #1 choice ❤❤❤

  • @AminatMuhemed
    @AminatMuhemed 3 месяца назад +3

    ፀጊ ጎበዝ

  • @ኤደን-b8x
    @ኤደን-b8x 3 месяца назад +11

    ጥቁር አዝሙድ የሚመቸው ላይክ😂

    • @Hngd-c8r
      @Hngd-c8r 3 месяца назад

      ከሱ ፍቅር እዞኘል መለበሉኝ

  • @HilaleMifta
    @HilaleMifta 3 месяца назад +10

    ማነው እንዴኔ እሁድን በኢቢ ኤስን ሙትት ብሎ የሚወዳቸው የኢቢ ኤስ ድምቀቶች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 3 месяца назад +24

    አስፊቲ ኖሮ ምነዉ ደስታቹን በተካፈለ 😭😭😭😭💔💔💔💔

    • @seni_21
      @seni_21 3 месяца назад

      እውነት 😢😢😢😢

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 3 месяца назад

      በተለይ ልጆች ምን ይላሉ የሚለዉ ፕሮግራም ላይ ህፃናቶችን ሳይ እሱ የሚመጣ ይመስለኛል ምን አለበት ሞት ባይኖር 😭😭😭

  • @Mybaby-d7c
    @Mybaby-d7c 3 месяца назад +18

    ጸገነት አስተዋይ ናት

  • @YeshiTolla-di7so
    @YeshiTolla-di7so 3 месяца назад +10

    እፀጊዬ በጣም ነው የምወድሽ 😘😘😘😘😘 አንቺ የኔ ደርባባ ፣ የኔ ፍልቅልቅ ፣ የኔ ቆንጆ ፣ የኔ አበባ ኑሪልኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @marmar803
    @marmar803 3 месяца назад +6

    ሁሉም በጣም ጥሩ ናቸዉ ኬምስትሪያቸዉ ደስ ይላል , ፉክክራቸዉ በጣም ደስ ይላል , "ፀገነትና ዘወትር" እስከ ፕሮግራሙ ግማሽ አብረዉ ሲደንሱም ሲዘፋኑም አይታይም በተለይ ፀገነት ኮስተር ብላ ፊትም አልሰጠችዉም ነበር ለዘወትር , እሱ በሙዚቃ አብዶ አቅፎ እስኪያነሳት ድረሰ 😂

  • @አዜብተሰማ
    @አዜብተሰማ 3 месяца назад +2

    የፀጊ እርጋታ ደስ ይላል

  • @SaraAlaro-rx5ij
    @SaraAlaro-rx5ij 3 месяца назад +13

    መቅድዬ የኢቢኤስ ድምቀት

  • @KelemutadeseFikadu
    @KelemutadeseFikadu 3 месяца назад +6

    Big respect tsige

  • @AddisT6
    @AddisT6 3 месяца назад +2

    Ye EBS #1 chewata awaki Abrsh ❤❤

  • @hometube8205
    @hometube8205 3 месяца назад +4

    ፀጊ ጀግና ትእግስተኛ አሸናፊ❤

  • @AffectionateDimSum-rj8cd
    @AffectionateDimSum-rj8cd 2 месяца назад

    ዘዉትርና መቅዲ ሃይለኛ ጨፋሪዎች 🎉🎉🎉

  • @AshuteTube
    @AshuteTube 3 месяца назад +5

    ኢቶዮጵያዊነት እንደዚህ ነው። ልዩነት በህብረት ድምቀታችን ነው።

    • @SofiaHassan-d5c
      @SofiaHassan-d5c 3 месяца назад

      ግንኮእደዝህሳይመኖርያጎጎል

  • @mohammednurye8189
    @mohammednurye8189 3 месяца назад

    Pure Authenticity from Yoni and Mekdi

  • @AddisZegye
    @AddisZegye 3 месяца назад +3

    ፀጊ ጎበዝ ነች በፊት ናፎቆት ነበረች ጎበዝ

  • @AbdirezakMuhamad
    @AbdirezakMuhamad 3 месяца назад +40

    ዮኒን ያሚዋድ

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 3 месяца назад

    አብረሀምነረ ፀገነት ኩፍስ የማለት ባህሪ አለባቸው

  • @kngamingandapps9305
    @kngamingandapps9305 3 месяца назад +5

    ፀጊ u have bright mind

  • @DohaQatar-wb6jx
    @DohaQatar-wb6jx 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤ዘውትር ስወድ

  • @hometube8205
    @hometube8205 3 месяца назад +3

    ደጋግሜ ነው ያየሁት ፀጊዬ ዝም ብላ ሳትፎክር ያሸነፈች ❤
    የማይሰለች

  • @KalkinTesfaye
    @KalkinTesfaye 3 месяца назад +4

    ዘወትር ❤❤❤❤❤

  • @mekonneny30
    @mekonneny30 3 месяца назад +12

    ፅጌ ሬዲዮ ላይ ስለምታሳልፍ ዘፈኖቹ ሁሉ ታውቃቸዋልች❤️❤️❤️❤️🙌

  • @sewhun-uv7qe
    @sewhun-uv7qe 3 месяца назад +5

    Mekdy always no1

  • @SamirSamira-ev1yk
    @SamirSamira-ev1yk 3 месяца назад +16

    ሉላየ የኛ መለሎ❤❤

  • @Samira-h2o
    @Samira-h2o 3 месяца назад +2

    ዘወትር የሚባለዉ ልጅ ዋዉ የማይችለዉ ነገር የለም ሙሉ ሰዉ ብየዋለሁ

  • @salimorastaman
    @salimorastaman 3 месяца назад +4

    I love ፀጊ ❤❤❤❤

  • @AynalemDesalng
    @AynalemDesalng 3 месяца назад +13

    መቅዲዬና,🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 3 месяца назад

    ስታምሩ ስወዳችሁ❤❤❤ኢቢ ኤስዎች 👍👍አብረሀም መሸአላህ እንደት እንደምወድህ ግረማ መጎስክ❤ 👍

  • @BbHbh-h8f
    @BbHbh-h8f 3 месяца назад

    መስቀል ብታስሩ ደስ ይለኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መስቀል የሀይማኖት መገለጫ ስለሆነ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በተረፈ ሁሌም ሳቁልኝ ውዶቸ ❤❤❤❤❤

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 3 месяца назад +74

    ዘወትር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Wudeyemaryiamleg
    @Wudeyemaryiamleg 3 месяца назад +6

    አረ ይመቻችሁ ኢቢኤሶች ፈታ ነው ያልኩት በተለይ ዘወትር😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @TsigeBerhe-kf1ug
    @TsigeBerhe-kf1ug 3 месяца назад +2

    Lulaye hulem endamarebsh ❤❤❤

  • @SaedaHamzA-l7v
    @SaedaHamzA-l7v 3 месяца назад +30

    ሉላየ ዘወትር የኔውዶች

  • @GanetGanet-bw9cm
    @GanetGanet-bw9cm 3 месяца назад +10

    ፀጌ ለምን የደበራት ይመስላል ዘወትርዬ የኔ ወድ❤

  • @hellengebrekidan6923
    @hellengebrekidan6923 3 месяца назад

    The best team and best media 🙏🙏🙏🙏

  • @دانياديانز
    @دانياديانز 2 месяца назад

    በጣም ታምራላችሁ ዮኒ ፀጊ ሉላ መቅዲ አብርሽ ዘወትር

  • @Maryam-d8y
    @Maryam-d8y 3 месяца назад +1

    የመግቢያ ዘፈን ደሰ ይላል❤❤❤

  • @iwin_inlove6974
    @iwin_inlove6974 3 месяца назад +4

    ዘውትር 😂 100% confidence👏👏👏

  • @Hngd-c8r
    @Hngd-c8r 3 месяца назад +3

    ፀጊ ጀግነዋ

  • @ZeinabaHussain
    @ZeinabaHussain 3 месяца назад +1

    ዘውትርዬ ሁሉ ገብ❤❤❤

  • @yordiberihun5500
    @yordiberihun5500 3 месяца назад +2

    መቅዲና አብረሀም አብረው ሲሰሩ ደስ ይላሉ

  • @EmebetMohammed-zy9uc
    @EmebetMohammed-zy9uc 2 месяца назад

    ወላስወዳችሁ

  • @alemtube12
    @alemtube12 3 месяца назад +3

    አይ ዘወትር ይመችህ ፈኒ 😘😘😘

  • @AaakAaak
    @AaakAaak 3 месяца назад

    በጣም ነው እም ወዳቹ ፍቅራቹ ይብዛ ደስ ስትሉ❤💋

  • @AminatMuhemed
    @AminatMuhemed 3 месяца назад +1

    ዮኒ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር እጅግ በጣም ደስ ይላል ቤስትህ ታድላ

  • @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
    @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤ዋዉዉዉዉዉዉ
    በጣም ነው ደስ የምትሉትሉት
    ይበልጥ ፀጉ እና ዘወትር

  • @Zem-k5j
    @Zem-k5j 3 месяца назад +1

    አብርሽ የኔ ❤❤❤

  • @ቱማውሎኲኤዎሶ
    @ቱማውሎኲኤዎሶ 3 месяца назад

    መቅዲ ና ሊሊ እና ፀጊየ ጥቁር አዝሙድ❤ አብርሽ❤ ዮኒየ አይለያችሁ ውዶቸ ❤❤❤❤በርቱልኝ

  • @mekdina2154
    @mekdina2154 3 месяца назад +1

    ዮኒዬ እና ሉላዬ በጣም ነው ምታምሩት

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 3 месяца назад

    ዘወትር:ስምህንለወደፊቱልጄ:እሰጠዋለሁ:ደሞስወድህ:ነፃነትህ:ሁላችሁም:ምርጦችዬ❤❤❤

  • @TamaraMobile-lq4zg
    @TamaraMobile-lq4zg 3 месяца назад +1

    በጣም ነው የምውዳቹ መቅዲዬ እኔኮ ስውድሽ❤❤❤❤

  • @AminatMuhemed
    @AminatMuhemed 3 месяца назад +2

    ዘወትር መድረኩን ሁሉ ያዝከዉ

  • @user-tl4hy9od4v
    @user-tl4hy9od4v 3 месяца назад +2

    መቅዲ የኔ ድምቀት❤

  • @HlienaGHiwote
    @HlienaGHiwote 3 месяца назад +3

    wow❤❤❤ስታምሩ

  • @HawaFi-ks9qn
    @HawaFi-ks9qn 3 месяца назад +6

    ዘውተር አንደኛ

  • @hiruthirut5640
    @hiruthirut5640 3 месяца назад +2

    በጂጂዬ ሙዚቃ አቦ ሸማኔው እንደት እደዘለለ ዘና አድርጎኛል😅😅ይመቻችሁ በጣም ነው የምታምሩት🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Reem_Tube
    @Reem_Tube 3 месяца назад

    ወይኔ ዘወትር በጂጂ ሙዚቃ በሳቅ ገደለኝ ኢቢኤስ እኮ ጣፋጭ እብድ ነው የሰበሰበው❤❤

  • @FirehiwotKassaw-od9gb
    @FirehiwotKassaw-od9gb 3 месяца назад +18

    ወይኔ ሉላየ አቋምሽ እኮ 😮😮😮😮😮love you all❤❤❤❤

  • @Nurit-ed2lw
    @Nurit-ed2lw 3 месяца назад

    Aylyachu,amete amet yadrsachu 🎉🎉🎉 ebs lovely grop❤❤❤

  • @Fikruzabarga
    @Fikruzabarga 3 месяца назад +2

    አጂብ ድቅ ፕሮግራም ዋው ebs

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke 3 месяца назад +1

    ዮኒምርጥሰው❤❤❤❤

  • @GhjVhj-ze7bp
    @GhjVhj-ze7bp 9 дней назад

    ሥወዳችሁ❤❤❤❤

  • @kelifamohamed3460
    @kelifamohamed3460 3 месяца назад +2

    ebs በጣም የምወደው ነው ግን አመት በአል ሲሆን ለምን ወንዶቹ የገር ልብስ አይለብሱም እንካን ለብርሀኑ መስቀል አደረሳቹህ🙏