Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዉድ ቤተሰቦቼ ላይክ በማረግ አበረታቱኝ
ዋሌኩም ስላም እናመስግናለን እውቀትሽ ይባረክ
ዋሊይኩምእሰላም እህት እኔ በህልሜ እናቴ ቤት ስተጠረጋ አየሁት ምዲነዉ ዉድ
ላይክ በማረግ እናበረታታሽ አንቺ ህልም በመፍታት ተባበሪ ያለበለዚያ ሰው አትምረጪ ከዛሬ ጀምሮ አልከታተልሽም እንዳየሽው የማትፈቺሊኝ ከሆነ
ህልም በቪዲዮ ነዉ የምፈታዉ በክመንት አይደለም ሰዉ አልመርጥም ግን ህልሙ ፍቺዉን ካላወኩት እዘለዋለሁ
ሰላም እህት በህልም እየተጓዝኩ ምንገድላይ የምንጭ ውሃ ነበረ ልጠጣ ስል የቆሸሸ ሆነ እና ኣለፈኩት ከዛ ሞባይል ኣገኘሁ ከዛ ኣነሳሁ እና ሸረሓው ኣወጣሁት የራሴ ላስገባ ከዛ ሞባይሉ የሰውነው ሰውየው ኣለ ስሉኝ ሞባይሉ ልሰጠው ኣልፈለግኩም እና ምን ይሆን የሰው ተመኝቸ ኣለቅም በኡውን
❤❤❤❤❤❤❤❤
ምነዉ ዘገየሸ ለህልሙ
as wr wb እህቴ ደህና ነሽ አላህ ሰላሙ ይስጥሽ እህቴ ማታ በህልሜ ታላቅ እህቴ ምግብ ትሰጠናለች ከ4ሰዌች ጋር ይመስለኛል በትሪ እየበላን ጎደኞቼ ይመሰሉኛል ከምግብ ውስጥ ፀጉር አወጣውኝ አውን እጄን ስሰድ ፀጉር ከውስጡ እያወጣው ጥላለው አንድ አንድ እያወጣው በጣም ማውጣት ጀመርኩኝ ዩማንይር ነው እንዴ ብዬ እንዳለ ጎትቼአወጣውት እህቴ ከኃላዬ ቁጭ ብላ ነበር በአላህ እስካእውን እነጨነቀኝ ነው ፍቺልኝ ማማዬ አማና
ገንዘብ ማጣት ነዉ
እነአላሀ የርዙቁ መን የሻህ ቢገይር ሒሳብ
እንዴት ነሸ እሂቴ ከሰዉ ፍት ፈስ ያልማቆርጥ መፈሳት ምንድነዉ ሲስቁ ይቅርታ ብሎ መሄድ አላገባሁም
እባክሽን እህቴ ህልም ማለት ማስጠንቀቂያ እና ብስራት ነው ለምንድነው አላህ በሰጠሽ እውቀት ሁማሁን የማታገለግይው
እንደት ነሽ እህቴ የፖሊስ ሱሪና ጃኬት ማየት እና ብዙ ቀሚሶችንና ከላይ የሚለበሱ ጃኬት እጅጌ የሌላቸዉ አያለሁ ፈት ነኝ
የኔ እህት እባክሸን በፅሁፍ መልሸልኝ❤❤❤🎉
በአላህ መልሽልኝ እማ ባሌቤቴ ነው ህልሙን ያየው የሆኑ ሰወች ምግብ እየታደሉ ምግቡ እንጀራ ነው እካ ላንተም ውሰድ ሲሉኝ አይ እኔ አለኝ እላቸዋለሁ እና አልቀበልም አልኮቸው አለኝ ምን ይሆን ?
የኔ ውድ በናትሸ በፅሁፍ መልሸልኝ ከጉንጨ ላይ ብጉር ወጦብኝ አፈረጥኩት ነጭ ነገር ይወጣል
as wr wb bale tedare ngi metawekiy lemasades hija sewyawe mzgebogal leza berr sechgi selgie aroga 300 berr setewte adise dollar bezu boersa West yeshawe hijalew
ለብሸ የምተኛው ብርድልብስ በምለብሰው በኩል በጣም ቆሻሻ ይዞ አየሁ በግልባጩ ንጹሕ ይመስለኛል እና ከታላቅ እህቴጋር እየሄድኩ እሷ ከሗላየ ናት እና መንገዱ እሚያስፈራ ገደል አለበት እህቴ እንሂድ ስትለኝ በዚህ አልሄድም ብየ ተመለስኩ በዛ እሚያስፈራ መንገድ ሳልሄድ ቀረሁ
ብርድ ልብሱን ግን አልጋ ላይ ለብሸው ነው እማየው ቆሻሻውን
ሰእላም ነሽ ህት ዛአሬ ነፃነት ኢቢዬስ ላይየሚሰራ አገር ይመስለኛል ሽእንትቤ ወስዶኝ እዝእ ሽኝ ሲለኝ ሽትቤቱ የእንጨ ነው ቆሽሻል ቁጭብሽንቴን ሳልሸና ተነሳው አስጠልቶኝ
ዉድ ቤተሰቦቼ ላይክ በማረግ አበረታቱኝ
ዋሌኩም ስላም እናመስግናለን እውቀትሽ ይባረክ
ዋሊይኩምእሰላም እህት እኔ በህልሜ እናቴ ቤት ስተጠረጋ አየሁት ምዲነዉ ዉድ
ላይክ በማረግ እናበረታታሽ አንቺ ህልም በመፍታት ተባበሪ ያለበለዚያ ሰው አትምረጪ ከዛሬ ጀምሮ አልከታተልሽም እንዳየሽው የማትፈቺሊኝ ከሆነ
ህልም በቪዲዮ ነዉ የምፈታዉ በክመንት አይደለም ሰዉ አልመርጥም ግን ህልሙ ፍቺዉን ካላወኩት እዘለዋለሁ
ሰላም እህት በህልም እየተጓዝኩ ምንገድላይ የምንጭ ውሃ ነበረ ልጠጣ ስል የቆሸሸ ሆነ እና ኣለፈኩት ከዛ ሞባይል ኣገኘሁ ከዛ ኣነሳሁ እና ሸረሓው ኣወጣሁት የራሴ ላስገባ ከዛ ሞባይሉ የሰውነው ሰውየው ኣለ ስሉኝ ሞባይሉ ልሰጠው ኣልፈለግኩም እና ምን ይሆን የሰው ተመኝቸ ኣለቅም በኡውን
❤❤❤❤❤❤❤❤
ምነዉ ዘገየሸ ለህልሙ
as wr wb እህቴ ደህና ነሽ አላህ ሰላሙ ይስጥሽ እህቴ ማታ በህልሜ ታላቅ እህቴ ምግብ ትሰጠናለች ከ4ሰዌች ጋር ይመስለኛል በትሪ እየበላን ጎደኞቼ ይመሰሉኛል ከምግብ ውስጥ ፀጉር አወጣውኝ አውን እጄን ስሰድ ፀጉር ከውስጡ እያወጣው ጥላለው አንድ አንድ እያወጣው በጣም ማውጣት ጀመርኩኝ ዩማንይር ነው እንዴ ብዬ እንዳለ ጎትቼአወጣውት እህቴ ከኃላዬ ቁጭ ብላ ነበር በአላህ እስካእውን እነጨነቀኝ ነው ፍቺልኝ ማማዬ አማና
ገንዘብ ማጣት ነዉ
እነአላሀ የርዙቁ መን የሻህ ቢገይር ሒሳብ
እንዴት ነሸ እሂቴ ከሰዉ ፍት ፈስ ያልማቆርጥ መፈሳት ምንድነዉ ሲስቁ ይቅርታ ብሎ መሄድ አላገባሁም
እባክሽን እህቴ ህልም ማለት ማስጠንቀቂያ እና ብስራት ነው ለምንድነው አላህ በሰጠሽ እውቀት ሁማሁን የማታገለግይው
እንደት ነሽ እህቴ የፖሊስ ሱሪና ጃኬት ማየት እና ብዙ ቀሚሶችንና ከላይ የሚለበሱ ጃኬት እጅጌ የሌላቸዉ አያለሁ ፈት ነኝ
የኔ እህት እባክሸን በፅሁፍ መልሸልኝ❤❤❤🎉
በአላህ መልሽልኝ እማ ባሌቤቴ ነው ህልሙን ያየው የሆኑ ሰወች ምግብ እየታደሉ ምግቡ እንጀራ ነው እካ ላንተም ውሰድ ሲሉኝ አይ እኔ አለኝ እላቸዋለሁ እና አልቀበልም አልኮቸው አለኝ ምን ይሆን ?
የኔ ውድ በናትሸ በፅሁፍ መልሸልኝ ከጉንጨ ላይ ብጉር ወጦብኝ አፈረጥኩት ነጭ ነገር ይወጣል
as wr wb bale tedare ngi
metawekiy lemasades hija sewyawe
mzgebogal leza berr sechgi selgie aroga 300 berr setewte
adise dollar bezu boersa West yeshawe hijalew