በገዳም ውስጥ የተደበቀ ምስጢር!!!ከዚህ በኋላ ገንዘብ አያሳስብህም!!! አሁኑኑ መጠቀም ጀምር!!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 104

  • @emuneg5618
    @emuneg5618 3 года назад +10

    እናመሰግናለን ባጭሩ ፈጣሪ በሙሉ ልብ ያደርግልኛል ብለህ ማመን ነው እደዛ ነው የገባኝ

  • @KokobeBekele
    @KokobeBekele Год назад +2

    እግዚ አብሄር ይገስፅህ ስጋለበስአጋንት

  • @mahidersolomon811
    @mahidersolomon811 3 года назад +3

    Great thanks & I totally agree with your valuable Advice

  • @asmeromase3630
    @asmeromase3630 9 месяцев назад +1

    The unic one ere atitfa benatih
    Tebarek abo

  • @abenzerberhanu7693
    @abenzerberhanu7693 3 года назад +11

    እናንት ግብዞች እምነት ምን ማለት እንደሆነ ለማወቅ ከፈለጋቹህ እስቲ ለ7 ቀን ያህል ሊሰጣችሁ የምትፈልጉትን ነገር እያሰባችሁ አመስግኑ

  • @betyrahel6567
    @betyrahel6567 Год назад +1

    telequ hasab fetarihen be mulu leb emen yideregelehal malet new❤ getam sinager emen enji atefera yila telequ meleket beEgziyabeherena besew mehakel yale emenet new ❤ thank you. gn ye tomas wongel yemil yelem !

  • @ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ

    ደፍታርዬ የሰይጣን እጅ አለበት ከ እግዚአብሔር ውጪ ምንም ዬለም

  • @alem-f6v
    @alem-f6v 3 года назад +16

    የአለም ፈጣሪ ብቻ ነው የህይወት ቀያሪ

  • @OneMe-b8b
    @OneMe-b8b 7 месяцев назад +8

    መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ካልተካተተ ሀጢአት እና ጣዖት ነው

    • @NejatYalem
      @NejatYalem 6 месяцев назад +1

      Betebebe nuerue tebele.

    • @YonasAgilo
      @YonasAgilo 2 месяца назад

      ​@@NejatYalemyea good idea👍

  • @antnhetesfaye
    @antnhetesfaye 10 месяцев назад +1

    እዉነት ነዉ

  • @solomonfekene5383
    @solomonfekene5383 3 года назад +3

    ወንድሜ የፃፍከዉ ሚስጥር በጣም ጥሩ ነገርነዉ ግን ትዉልዱ ሰነፍና ስላገሩ ሚስጥር ማወቅ መፊለግ የማያቅ ትዉልድ ነዉ መጨረሻ ለይ አንተን ጠቆይ ይልሀል በርታ

  • @aberazegeye-iy8up
    @aberazegeye-iy8up 7 месяцев назад +4

    እኔ ገንዘብ ነው የቸገረኝ ሳልሰርቅ ሳልገል የሰራሁት ጠብ ካለልኝ ምን ፈልጋለሁ

  • @addisabebayehu9918
    @addisabebayehu9918 Год назад +1

    wow Amazing!

  • @solomongossaye1385
    @solomongossaye1385 6 месяцев назад +1

    ተባረክ!

  • @HautHapah
    @HautHapah Месяц назад +1

    ልቦና ይሥጥህ

  • @gebreabyoutube2777
    @gebreabyoutube2777 3 года назад +3

    መፅሐፉን እንዴት ነው የምናገኘው? in this idea is best but ...............

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 2 года назад +1

    Thank you 👏👏👏

  • @tadegeayana9489
    @tadegeayana9489 4 месяца назад +4

    ወደጥንቁልና የሚወስድ ነው አትሸወዱ

  • @yeshearty1670
    @yeshearty1670 3 года назад +7

    መፅሀፍ ቅዱስ ሰርተህ ጥረህ ግረህ ብላ እንጂ
    በአጪሩ መንገድ ለመሄድ የሚሞከሩ ይወድቃሉ መፅሐፍ እንደሚለው

  • @JJ-wr1wd
    @JJ-wr1wd 4 года назад +1

    ድንቅ መልእክት ነው!!

  • @antnhetesfaye
    @antnhetesfaye 10 месяцев назад +11

    ሀበሻ እዉቀት ሰትመግበዉ እምትገለዉ ይመሰለዋል አትሳደቡ ለምን?????

    • @Jgfd-x7q
      @Jgfd-x7q 4 месяца назад

      በትክክል እህ አስተሳሰብ እኾ ነው ሁላ ቀር ያደረገን

  • @ኤልሳ21-ጘ9ነ
    @ኤልሳ21-ጘ9ነ 3 года назад +16

    አቤት እረ እናስተውል ይህ የ ድብትርና ሥራ ነው ነብሳችሁ ሲኦል እንዳትገባ በምድር ተርበን በሰማይ ቤት በሰላም ከ ቁዱሳን ጋ መኖር ይበልጣል ተው ተው የ ሲኦል መንገድ አትከተሉ 😢😢✝📚

  • @toybaendrise1705
    @toybaendrise1705 2 года назад +2

    Thank-you bro

  • @aselyalexander8871
    @aselyalexander8871 2 года назад +3

    The secret /ሚስጢሩ/ በማንያኛውም መፃሀፍ መደብር ታገኙታላቹሁ

  • @sosenawendmu3330
    @sosenawendmu3330 2 года назад +1

    tebarki betame enamsgenale

  • @NejatYalem
    @NejatYalem 6 месяцев назад +1

    Pemte kwhonek atedekem ateteyekem enenete mene mesehafe alachebue

  • @bazezewchekol6458
    @bazezewchekol6458 2 года назад +3

    መፅሐፉን እንዴት ነው የምናገኘው?

  • @tombest8348
    @tombest8348 19 дней назад +1

    መናገርና በተግባር ማሳየት ይለያያል ወንድሜ! በ ኣገራችን ወሬ፥ወሬ በዛ

  • @everydayuse305
    @everydayuse305 Год назад +1

    እኔ እኮ የሚገርመኝ የኛ ማዳመጥና ስራ መፍታት ደግሞ ተራራው ተነቅሎ ይሄዳል በማለት ደግሞ ከመጵሐፍ ቅዱስ ጋር ማገናኛትህ ፍልስፍናህን ቀጥልበት ግን

  • @DgjDgj-w6c
    @DgjDgj-w6c 2 месяца назад +1

    የት፣ነዉ

  • @matrixwagwag4921
    @matrixwagwag4921 3 года назад +1

    betam wedijewalwu berta bzu intebkaln

  • @fikirtemezmur6289
    @fikirtemezmur6289 Год назад +2

    ይሄ Poztive tinnking new ጥሩ ነው

  • @emntbamoy3766
    @emntbamoy3766 2 года назад +1

    እባካችሁን ስልክ አስቀምጡልን

  • @sosenawendmu3330
    @sosenawendmu3330 2 года назад

    thank you my bro

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 года назад +4

    OK በመጠየቅ እና መልስ ባለማግኘቱ እኔም ሰልችቶኛል እንድጠራጠር አድርጎኛል የሚነገረው ሌላየሚሆንልን ሌላ ነው የት ነው እሱ የሚሰማው???

    • @YonasAgilo
      @YonasAgilo 2 месяца назад

      you have to understan about faith,trust.then you have to use the law of happines and gratitude also,pretend what you want to.❤

  • @addgizaw7059
    @addgizaw7059 2 года назад +11

    ሀብት አገኛለው ብለህ የአጋንንት መጫወቻ እንዳትሆን ። ሰይጣን ነፃ ስጦታ የለውም። በመጀመሪያ ሀብታም አንተ ለምን አልሆንክም ? አንተ የዲያቢሎስ አገልጋይ ነህ ። ካላቆምክ በንሰሐ ካልተመለስክ ያጠፋሀል ። የበለጠ ለማወቅ ("ማሳቀል ) መሪጌታ ሰረቀ ብርሐን የፃፉትን አንብብ ።

  • @biruktenaw1272
    @biruktenaw1272 3 года назад +7

    እኔ እስከማቀው 4 ወንጌላውያን እንዳሉ ነው:: ቶማስ የሚባል ወንጌላዊ ከየት መጥቶ ነው?

    • @diboraethiopia.793
      @diboraethiopia.793 3 года назад +5

      ቶማስ የጌታ ሐዋርያ ነበር ፡ሐዋርያት በአለም ወንጌል ለማስተማር ሲበተኑ እሱ በህንድ አገር ወንጌልን ሲያስተምር ነበር።ቆዳውን ገፈው ጨዉ ነስንሠው አስቃይተው በሰማትነት አልፉል።እንደ መፅሐፈ ሔኖክ መፅሐፉ ጠፍቶ ለረጅም አመት ቆይቶ በቅርብ ቀን ተገኝቶአል በአማርኛ ተተርጎም እንደሆነ አላወቁህም በእግሊዘኛ ግን ተተርጉሙአል።book Of Tomas

    • @infinitetube8996
      @infinitetube8996  3 года назад +1

      thank you Dibora

    • @rosebella9344
      @rosebella9344 2 года назад

      Hulum yekeresetos deke mezamurtoch hawareyatoch wengelaweyan yebalal tomasem kenesu and new neger ger 4 wengelaweyan be sehuf yegetachenen kalewengel yesafu nachew

    • @deguderese9586
      @deguderese9586 Год назад +1

      ይህ የቶማስ ወንጌል እ.ኤ.አ በ325 ዓ.ም በኒቅያ ጉባዔ ከቅዱሳት መፅሐፍቶች ዝርዝር አንዱ ያልሆነ÷ በ1945 በናግ ሐመዲ (Nag Hammadi, Egypt) ከአፓክሪፋ: ከጥንንሰ ግኖስቲክ (Proto- Gnostic)ና ከግኖስቲክ መፅሐፍት ጋር የተገኘ መፅሐፍ ነው:: በጊዜው ግኖስቲኮች (በእምነት ሳይሆን በእውቀት እንድናለን ብለው የሚያምኑ) ምድራዊ የሆነውን እውቀታቸውን መንፈሳዊ አስመስለው ለማቅረብ የሐዋርያትና የቅዱሳን አርድእትን ስም በመጠቀም መፅሐፎችን ፅፈዋል:: የመፅሐፍቶቹም ይዘት "ከፋርስ ከባቢሎን ምትሐትና ጥንቆላ እስከ ግሪክ ፍልስፍና: ከሒንዱይዝም እስከ ይሁዲነት: ከተፈጥሮ ሐይማኖት እስከ ክርስትና ሃይማኖት በመደባለቅ... ለብዙ ዘመናት ሲያስተምሩ ቆይተዋል::"- ሊቀ ጉባዔ አባ አበራ በቀለ ከፃፋት ትምህርተ ሃይማኖት እና ክርስቲያናዊ ሕይወት መፅሐፍ ግርጌ ማስታወሻ የተወሰደ: ገፅ 45
      ይህም መፅሐፍ ከአዲስ ኪዳን ጋር ተመሳሳይነትና ልዩነት ያለው ሲሆን÷ የሥነ-መለኮት አጥኝዎች የግኖስቲኮች መፅሐፍት እንደሆነ አረጋግጠዋል::

  • @ተመስገንአምላክ
    @ተመስገንአምላክ 2 года назад

    Thank😘😘

  • @FasikaTola.
    @FasikaTola. Год назад +2

    can you please talk about neville godard great video btw

  • @amsalumengistu4658
    @amsalumengistu4658 2 года назад +3

    የቶማስ ወንጌል የሚል ባሁኑ የ81ና የ66 መፅሐፍ ቅዱሦች ዉስጥ የለም። አስቀርተውት ነዉ ማሐትህ ነዉ?

    • @deguderese9586
      @deguderese9586 Год назад +1

      ይህ የቶማስ ወንጌል እ.ኤ.አ በ325 ዓ.ም በኒቅያ ጉባዔ ከቅዱሳት መፅሐፍቶች ዝርዝር አንዱ ያልሆነ÷ በ1945 በናግ ሐመዲ (Nag Hammadi, Egypt) ከአፓክሪፋ: ከጥንንሰ ግኖስቲክ (Proto- Gnostic)ና ከግኖስቲክ መፅሐፍት ጋር የተገኘ መፅሐፍ ነው:: በጊዜው ግኖስቲኮች (በእምነት ሳይሆን በእውቀት እንድናለን ብለው የሚያምኑ) ምድራዊ የሆነውን እውቀታቸውን መንፈሳዊ አስመስለው ለማቅረብ የሐዋርያትና የቅዱሳን አርድእትን ስም በመጠቀም መፅሐፎችን ፅፈዋል:: የመፅሐፍቶቹም ይዘት "ከፋርስ ከባቢሎን ምትሐትና ጥንቆላ እስከ ግሪክ ፍልስፍና: ከሒንዱይዝም እስከ ይሁዲነት: ከተፈጥሮ ሐይማኖት እስከ ክርስትና ሃይማኖት በመደባለቅ... ለብዙ ዘመናት ሲያስተምሩ ቆይተዋል::"- ሊቀ ጉባዔ አባ አበራ በቀለ ከፃፋት ትምህርተ ሃይማኖት እና ክርስቲያናዊ ሕይወት መፅሐፍ ግርጌ ማስታወሻ የተወሰደ: ገፅ 45
      ይህም መፅሐፍ ከአዲስ ኪዳን ጋር ተመሳሳይነትና ልዩነት ያለው ሲሆን÷ የሥነ-መለኮት አጥኝዎች የግኖስቲኮች መፅሐፍት እንደሆነ አረጋግጠዋል::

  • @hailealexhailealex7997
    @hailealexhailealex7997 4 года назад +1

    arif nw

  • @wfight2155
    @wfight2155 3 года назад +5

    ግን ከጠየክ ላይቀር ትልቅ ነገር ብንጠይቅ ጥሩ ነው ግን እመኑኝ ይሰራል ሞክሬው ተሳክቶልኛል ምን ያረጋል ቲዎሪ ብለው ነጭ ስያቀርበው ነው ይሄ ህዝብ የማገባው

    • @rfd6600
      @rfd6600 2 года назад +1

      ካብታምነት አልፈልግም ሌላ እፈልጋለሁ መልሽልኝ በዉሥጥ

    • @selamtg4555
      @selamtg4555 2 года назад +1

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንዴት ነው አልገባኝም መፅሐፍ የት አለ

    • @nestinatiye7473
      @nestinatiye7473 5 месяцев назад

      አረ ነይ በውስጥ

  • @ggeiden3851
    @ggeiden3851 Год назад +1

    ante tetekmeh asayen

  • @מבטווורקו-ע4ק
    @מבטווורקו-ע4ק 2 года назад +2

    ይህን መጽሐፍ እንዴት ማገኘት ይቻላል እፈልገዉ አለሁ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 5 месяцев назад +2

    እዚህ ውስጥ ኮሜንት ላይ የምትሳደቡ ሁላ አስተውሉ እምነት ማለት ምንድን ነው ? ለምሳሌ ታማቹህ ወደ ፀበል ልትጠመቁ ስትሄዱ እድናለሁ ብላቹህ ከተጠመቃቹህ በፍጥነት ተአምሩ ያሳያቹሃል ጌታ
    ተጠራጥራቹህ ሄዳቹህ ከተጠመቃቹህ ደግሞ ያው ምንም ለውጥ አታገኝም አትድንም ለምን እውስጥህ ተጠራጥረ ህ ነው የተጠመቀው እና እንደ እምነት ማለት ነው እና አስተውሉ እኛ ብቻ ነን እምነት ያለን አትበሉ እግዚአብሔር ለእያንዳንዳችን የልባችንን ያውቃል እና አስተውሉ ::

  • @aidaqueen6040
    @aidaqueen6040 3 года назад +2

    Good info but you to close to the 🎤

  • @mylif9421
    @mylif9421 Год назад

    meqhfn yetnew yemagew

  • @JesusisLord7832
    @JesusisLord7832 4 года назад +2

    I guess this is Kabbalah?

    • @infinitetube8996
      @infinitetube8996  4 года назад

      you can say it, kabaalah. . what do you know about the dead sea scroll books?

  • @ethiobusiness3013
    @ethiobusiness3013 3 года назад +6

    ለዚ ሁሉ ለተነገረን ሙሉ እዴት ልታረጉት እደምችሉ እኔጋ አንድ መፅሀፍ አለ እሡ ሙሉ ጥያቄያችሁን ይመልሳል መፅሀፉም
    the secret ይላል /ሚስጥሩ/
    ይሄን መፅሀፍ መግዛት ከቻላቹ ሞክራችሁት ይሳካላችኋል እደምታሥቡት አይደለም ሤጣናዊ ምናምን 😁 አይደለም ጠይቅ ታገኛለህ ነው ግን እዴት መጠየቅ እዳለባቹ ነው ያልገባቹ so መፅሀፉን ነግሬያችዋለው እናንተ ደሞ ማንበብ እና መተግበር ነው የሚጠይቀው

    • @halazluma2240
      @halazluma2240 3 года назад

      መጽሀፉን እንዴት አገኘዋለሁ

    • @fig1724
      @fig1724 3 года назад

      በመፅሐፉ ገንዘብ ካገኘህ በነፃ ለምን አትሰጥም

    • @mershaabebayehu3095
      @mershaabebayehu3095 2 года назад

      ቀጣፊ።

    • @guramayle8131
      @guramayle8131 2 года назад

      ሴጣናዊ ነው አንዳትሞክሩት

  • @fikremewa7902
    @fikremewa7902 2 года назад

    እነሰበክ ነዉ ወይስ ጥበቡን እንድናውቅ እያሰተማርከን ?የምትለዉና አርዕስቱ የተለዬያዩ አይመስልክም ነዉ ለሠብስክራይብ

  • @hanahana8880
    @hanahana8880 4 года назад +1

    ከልብአመሠግናለሁ

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete 3 года назад +1

    😭😭😭😭

  • @alem-f6v
    @alem-f6v 3 года назад +1

    ማነው ቶማስ

  • @ንስሐቲዩብrepenttube
    @ንስሐቲዩብrepenttube 2 года назад +4

    አንተ አገኘህ ወይ???????????????????

  • @BarokAbay
    @BarokAbay 6 месяцев назад +3

    ጀዝባ ጂላጂል መሃይም በቤት ተዘግተህ ለምን እና ሃብታም ትሆናለህ ጂሎ

    • @YonasAgilo
      @YonasAgilo 2 месяца назад +1

      ጀዝባው ማነው ጂሎ ካልተመቸህ ዞር በል ደነዝ!ወይ ዝምበል አፍህን አትክፈት!

  • @alyasgetachew5085
    @alyasgetachew5085 3 года назад +4

    Ante mokrehal

    • @jemsfikr5021
      @jemsfikr5021 Год назад

      ሰሰልከህን ቴሌግራም አሰቀምጥልኝ

  • @sayronsayron850
    @sayronsayron850 Год назад +3

    ኣንተ ተቀይረህበታል መጀመሪያ

  • @milkiassamsom7304
    @milkiassamsom7304 3 года назад +5

    ምድረ ጠንቋይ ሁላ።

  • @abenezerbi4059
    @abenezerbi4059 2 года назад +2

    ነጭ አስማት መሆኑን እርግጠኛ ነህ

  • @abrehamtesfaye1171
    @abrehamtesfaye1171 10 месяцев назад +1

    ቱልቱላ

    • @YonasAgilo
      @YonasAgilo 2 месяца назад

      ስራ ፈት ካለገባህ ዝም አትልም ማን ነካህ?!