ተጠንቀቁ! ብዙዎቹ እየተጭበረበሩ ነው።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • ተጠንቀቁ ብዙዎች በብዙ አይነት የመጭበርበር ሁኔታዎች እየትጨበረበሩ ነው።
    Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
    ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን::
    #EndalkTube #endalktube2 #habmedia
    #endalktube #yetbitube #marketube #endalktube #abtube #subscribe

Комментарии • 203

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv Месяц назад +44

    እንዳልክዬ እኔ እራሱ ተመሳሳይ ማጭበርበር ደርሶብኝ ነበር በዛን ሰአት ወንድሜም ሆነ በአቅራቢያዬ የነበሩ ሰዎች ባይኖሩ ኖሮ ልበላ ነበር ቀለበቱ አልቀረ አልባሳት ምናምን ገንዘብም ጨምሮ ነበር ሊልክ ያወራኝ ግን እቃውን ለመውሰድ ክፍያ ነበር የተጠየኩት የእሷ እንዳውም 350ሺህ ብር ነው የተባለችው እኔ የተጠየኩት ግማሽ ሚሊዮን ነበር ስጠይቀው ደግሞ ከሰው ውሰጂ እና ከላኩልሽ ብር ላይ መመለስ ትችያለሽ ነበር።ግን እድሜ በአቅራቢያዬ ለነበሩ ሰዎች ከመበላት ተርፊያለሁ ። እና ከጎናችን ላሉ ሰዎች ብናማክር ለአንድ ብቻ ሳይሆን ለተለያዩ ሰዎች ብናማክር የተሻለ ይሆናል ። እንዳላችሁትም በስደት ላይ ያሉ እህት ወንድሞቻችን የሚልኩትን ማንኛውም ነገሮች ለማን እንደሚልኩ በጥንቃቄ ቢያውቁ ባይ ነኝ

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 Месяц назад +1

      አያድርስ ነው አዋቂ ነኝ ባይ ጎረቤት ሌላ ግዜ ውነት ነግራኝ ነበር ብለሽ ከአስራሁለት ዓመት በሁዋላ ቤቷ ተመልሰሽ ሄደሽ ስትጠይቂያት አንቺ ያልሻትን ገልብጣ ስጪው ይሰጥሻል ብላ አስበልታሽ ለመጣ ለሄደው ለልጆቿ, ለሚስቶቻቸው በላት እኮ ብላ ታስወራብሽዓለች እንዳልሸው ሌላ አጠገብ በነበረ ሰዉ እርዳታ እና እሷም በሌላ በሌላ ነገር አይዞሽ ይ ፈታል ስትለኝ ሶስት ዓመት ከስድስት ወር ሊሆነን ሲል ተለያየን የማያልፍ የለም ዓለፈ እሷም ከአየሁዋት አምስት ወር በሁዋላ የመጀመሪያ ልጇ ሠፈር አግኝቶኝ ከአረፈች ሳምንት ሆናት አለኝ አሁን ልጆቿ ያደጉበትን ትልቅ ቤት አስረክበው ሁለት ዓመት ሊሆን ነው የመጀመሪያ ልጇን ከአየሁት የገንዘብ ነገር ይጠብቀን ነው ከአቅም በላይ ነው!

    • @Sarasunrise-dq9nv
      @Sarasunrise-dq9nv Месяц назад

      @@mulubirara7956 ልክ ነህ በዚህ ሰአት በዙሪያህ ያሉ ሰዎችን ለማመን የከበደበት ጊዜ ላይ ደርሰናል ግን ደግሞ ምክርን ከአንድ ሰው ጋብቻ ሳይሆን ከተለያዩ ሰዎች ቢሆን መልካም ነው ከዛ ውሳኔው የኛ ይሆናል አርገው/ አርጋው ያለንን ሁሉ መከተል አለብን ማለት አይደለም ለየት ብለው አታርጉት ላሉንም ለምን እንዲህ አሉን ብለን የሁለቱንም ምክንያቶች ካዳመጥን በኋላ ቆም ብለን አስበን አገናዝበን ብንወስን እላለሁ ። ምክንያቱም አሁን ላይ አይደለም እና ጎረቤትህ ወይም ጓደኛዬ የምንለው ቀርቶ ስጋዬ ነው ባሌ/ሚስቴ የምንለውን ማመን የማንችልበት ክፉ ዘመን ላይ ነን።እንደተባለውም ፈጣሪ ከዚህ ሁሉ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቀን እንጂ ሌላ ምን ይባላል

  • @user-gk4cv3dj2q
    @user-gk4cv3dj2q Месяц назад +27

    እንዳልክ አቀማመጥህ ይስተካከል ለተመልካች እና ተጠያቂ ክብር ሲባል። እግር ሰቅሎ መቅረብ ?????

  • @HassanJimmawe-ul5zd
    @HassanJimmawe-ul5zd Месяц назад +31

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድም እንዳልክ። መልካም የሥራ ግዜ ይሁንልህ ።

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Месяц назад +14

    እንዳልክ love ዬ 💝ሁሉም ሰዉ በሚያየው ሚዲያ ላይ እግር ሰቅሎ እንደዚ እንግዳ ፊት ይደብራል ትንሽ ይስተካከላል!!!

  • @S-G.19
    @S-G.19 Месяц назад +11

    Natnael Dawit & Endalk , thanks!

  • @BizunehGirma878
    @BizunehGirma878 Месяц назад +13

    እንዳልክ በሰለላ ና ማውጣጣት ሰራ የተዋጣለት ነበረ❤❤❤❤❤

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 Месяц назад +9

    እግርህን
    ሰቅለህ
    ነው
    ቃለመጠየቅ
    እምታደርገው
    የምመበላጠጥ
    ነው
    ያወገኔ
    ናቴ
    ስርአት
    ያለው
    ልጂ
    ነው
    ሰውን
    ያከብራል
    ለመልካም
    ነገር
    ይቆረቆራል
    የምር
    መልካም
    ነት
    አይገልፀውም

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 Месяц назад +14

    እንዳልክ መልካሙ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ ሰለ ምክራቹሁ አመሰግናለሁ ትክክል ነው ብዙ ወገኖቻችን ተጨብርዋል ይሄንንም እየሰሙ ዛሬም የሚታለሉ አሉ እግዚአብሔር ላታላዮቹም ማሰተዋልና ወገናይነት እንዲሰማቸው እግዚአብሔር ይርዳቸው እኛንም ከክፉ ነጣቂዋች እግዚአብሔር ይጠብቀን !!!

  • @user-lr6fl3ye1v
    @user-lr6fl3ye1v Месяц назад +6

    እኔ እራሱ በጣም ነው የምጠናቀቀው ያስፈራል ❤❤❤እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @yamlakneshadeba614
    @yamlakneshadeba614 Месяц назад +3

    ዋው በታም ደሥይላል እውነቱ አይናች እንድንከፍት እንድናሥታውል በማረጋቹ ተባረኩ

  • @bazawitalmeamen4643
    @bazawitalmeamen4643 Месяц назад +8

    እንዳልክዬ የኔ ጀግና እንኳን ሰላም መጣህልን❤❤❤❤❤

  • @natanemu9304
    @natanemu9304 Месяц назад +9

    እዳልክ በጣም አምሮብካል ይመችክ

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Месяц назад +5

    እንዳልክዬ የኔ ሰፍሳፋ የሰው ለቅሶ በጣም ነው የማይወደው

  • @kidsolomonjida3522
    @kidsolomonjida3522 Месяц назад +4

    በጣም ጥሩ ምክር ነው የሰጠኸው እናመሠግናለን።

  • @mhirat
    @mhirat Месяц назад +8

    ምዎደችው እንደልክና ናት.ሁሌም.ኑ❤❤❤

  • @VARIETY_VARIETY
    @VARIETY_VARIETY Месяц назад +9

    ምርጥ ሰው እንዳልክ

  • @ZahraMuhammed-li3mc
    @ZahraMuhammed-li3mc 10 дней назад

    እናመሰግናለን

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 Месяц назад +4

    እንዳልክ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @rqshkl8385
    @rqshkl8385 Месяц назад +3

    ትክክል ነው ዉንድምይ በጣም አንምስግንል ❤❤❤❤❤🥰🥰

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Месяц назад +4

    የእኛ መካሪ ሐሣቢ ሠላም እንኳን ደሕና መጣሕ እናመሠግናለን ❤❤❤❤❤

  • @FikruChane
    @FikruChane Месяц назад +4

    አታላዬች ልክ ንፁህና ሀቀኛ ለመምሰል ከሚደረገው ጥረት የናተ መድረክ አንዱ ነው

  • @user-yj1wd2dh2r
    @user-yj1wd2dh2r Месяц назад +1

    እናመሰግናለን ላጭበርባሪወች ልቦና ይስጣቸዉ😢

  • @NahomAsegid-x1x
    @NahomAsegid-x1x 11 дней назад

    አቀማመጥክ ሰውን የመናቅ ይመስላል ናቲዬ በጣም ስርአት ያለህ እግዚአብሔር ን የምትፈራ አንተ አንደኛ ነህ

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 6 дней назад

    ሀበሻ ሲባል ከጥሩ ነገር ይልቅ ትንሽ እንከን ይታየዋል ፈታ ይበል መብቱ ነው

  • @etsaymarse2210
    @etsaymarse2210 Месяц назад +3

    ልክ ነዉ እዉነት ነዉ ተባረክ❤

  • @user-pe3fg7oo4y
    @user-pe3fg7oo4y Месяц назад +9

    ምወዳችሁ እንዳልክ እና ናቲ ኑሩልን ❤❤🎉

  • @ehailu2018
    @ehailu2018 Месяц назад +4

    እኔ በሌቦቹ መፍረድ አልችልም እንዴት የማያቀኝ ሰው ሁለት ሚሊየን የሚያወጣ እቃ ይልካል ብሎ ማስብ አዳገታቸው ውጭ ሀገር ነው የምኖረው ካለ በቃ ብሮ አለው ማለት ነው በጣም የኢትዬጲያ ስው ጠንቃቃ የመስለኝ ነበረ በጣም መንገብገብ ቢቀር የተሻለ ነው እግዚአብሔር ነው የሚሞላው ብቻ ዘንድሮ ጉድ ነው የሚስማው።

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 Месяц назад +4

    I am so glad to see you on the new talk show😇💕👌

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 Месяц назад +5

    እንኳን ደህና መጣህ!!!❤❤❤❤
    ሰላማቹ ይብዛ እንዳልክ konjooo!!!

  • @aumkhaledk2818
    @aumkhaledk2818 Месяц назад +3

    በጣም ነው የምወዳችሁ
    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n Месяц назад +5

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ወንድም❤❤

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Месяц назад +1

    እንዳልክ ጎንደር ስላለችው ልጅ የተናገርከው ታሪክ እኔም ላይ ሆኗል ብር ተበልቻለው ሰማይ ከምድሩ ነበር የዞረብኝ እንደልጅቷ ከእኔም ጋር ከአመት በላይ ነው ከሰውየው ጋር ያወራነው በጣም አስደንጋጭ ነው እባካችው ሌሎች ሰዎችም ከእኛ ተማሩ እግዚአብሔር እንዲህ የሚያጭበረብሩ ሰዎችን የስራቸውን ይስጣቸው

  • @yealemtarikgebregorgis6414
    @yealemtarikgebregorgis6414 Месяц назад +2

    እጅግ እናመሰግናለን

  • @user-rc7em5qi4m
    @user-rc7em5qi4m Месяц назад +6

    thanks guys for your advice

  • @VARIETY_VARIETY
    @VARIETY_VARIETY Месяц назад +4

    እንዳልካችን እውነት ውስጥህ ስላለ ዞረህ ዞረህ የድሮ አይነት ነው የሰራሕው - እድሜህ ከሰላም ጋር ይርዘም ብሮ

  • @sebleyic7667
    @sebleyic7667 Месяц назад +3

    ❤❤❤❤❤endye betam amrobhal ❤❤❤❤❤❤natiye silayehuh des bilognal❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 Месяц назад +3

    Edalkey edet edemewed tawekal gen ❤❤❤❤you are so lovely 😍 kena leb yalk melkam wedem❤❤❤❤❤❤egzabher yechemerel eshi amen bel

  • @user-pt6pj2qu3l
    @user-pt6pj2qu3l Месяц назад +3

    ናትዬ የኔ መልካም ተባረክልኝ።

  • @selinamax4108
    @selinamax4108 29 дней назад +1

    ዳዊት መልካም ሰው ነህ ቲክቶክ ላይ እንቅጭ እንቅጩን ስለምትናገረው

  • @munanure5090
    @munanure5090 20 дней назад +2

    የቤንጤ ነብይ ነኝ የሚሉትም እራሳቸው ያው ናቸው

  • @misssahara-fq7yu
    @misssahara-fq7yu Месяц назад +3

    በትክክል ታበርኩ

  • @YabiEyob-vc8vf
    @YabiEyob-vc8vf 7 дней назад

    Mikrachu dasi yilali wodachuhalo ❤️❤️❤️

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 26 дней назад

    በጣም ጠቃሚ ሃሳብ ነው ያካፈላችሁን ለጥንቃቄ በጣም ይጠቅማል ለምን ይሆን ዳስቢራውን ልክ እንደ ሃብታም ቆጥሮ ማደህየት የሚፈለገው ???እኛ ብዙ እዳ ያለብን የቤተሰብ የራሳችን ኑሮ እያዞረን በስንት እየተሰቃየን ወቀሳው ከሰሳው ሁሉ እኛ ላይ ሆኖ በተጨማሪ እንቃፋችን ጤናችን አተን ያገኘነውን የጉልበታችን ዋጋ ቁጭ ብለው ሊዘርፉን የሚታገሉት??
    በዚህ ስራ ተሰማርታችሁ ሁላችሁ ሳትሆኑ አንድን እራስ ወዳዶች እግዚአብሔር ህሊናችሁን ያብራላችሁ😍💚💛❤💚💛❤🙏ወንድሞች ስላነቃችሁን እናመሰግናለን💚💛❤🙏💚💛❤🙏🌺🌹🌷💕

  • @gabaneshtaye
    @gabaneshtaye 14 дней назад

    እንዳልክዬ የኔ ጀግና እንኳን ሰላም መጣህልን

  • @ZahraMuhammed-li3mc
    @ZahraMuhammed-li3mc 10 дней назад

    ለእጭበረባሪውችልቡናይስጣቸው

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 Месяц назад +3

    ውይ እንዳልክዬ እንክዋን መጣክ ተናፍቀክ ነበረ አቤ የናቲ ድምፅ❤

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Месяц назад +4

    መልካም ወንድማችን እዳልክ

  • @user-pr5gs5dd6m
    @user-pr5gs5dd6m 16 дней назад

    ጀግነ እንኮን በደነ መጠህ

  • @user-to4cd9es7u
    @user-to4cd9es7u 27 дней назад

    Thank. You

  • @mulujema5645
    @mulujema5645 Месяц назад +4

    ❤❤❤❤❤

  • @JamilaJamila-uo1lb
    @JamilaJamila-uo1lb Месяц назад +2

    Endalk baga nagaan dhufte bro❤🙏

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Месяц назад +3

    እውነት ነው በትክክል

    • @user-tn4ik6mo2k
      @user-tn4ik6mo2k Месяц назад

      እንዳልክ እንኳን ደህና መጣክ

  • @user-xz3iy6ti5m
    @user-xz3iy6ti5m Месяц назад +1

    Well come endalkeya endawem natinayel dawet❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @admassasefa3747
    @admassasefa3747 Месяц назад +5

    አንተ የተወደድክ ልጅ ❤❤

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 Месяц назад +1

    Selam lante yehun Endalek selyehu des beloghial tebarek❤❤❤

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Месяц назад +1

    ናቲ ድምፅህን በጣም ነው የምወደው እንዳልክና ናቲ የምንወዳችው ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ከእርኩስ መንፈስ ይጠብቀን

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c 26 дней назад

    Natye betam yemewedew lej ....Endalk antenem betam new yemewedeh

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Месяц назад +5

    እንዳልክ host ሆነህ እግርህን እንደዛ አድርገህ አትቀመጥ

    • @yoditdemissie1112
      @yoditdemissie1112 Месяц назад +1

      He probably has a blood clot issue that he has to stretch his legs. But if he has that problem, he should apologize to his audience.

  • @merronabdesa6796
    @merronabdesa6796 Месяц назад +4

    እንዳልክ ወንድም

  • @meloniytetube8011
    @meloniytetube8011 Месяц назад +6

    Endalke enkan metak arife perogeram newu

  • @Tom_Graphics
    @Tom_Graphics 16 дней назад

    Endalkisha long time

  • @genetdemissie
    @genetdemissie Месяц назад +2

    Wooooooowu Endalikye siwedi Abitu srah liyu nwu milikam Sra

  • @MiaMia-od7cx
    @MiaMia-od7cx 21 день назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @birkeababu1006
    @birkeababu1006 11 дней назад

    endih aynet shasha enem dersobgnal wendime egziabher yitebken bcha

  • @robeltube777
    @robeltube777 Месяц назад +3

    እንዳልክየ ምርጥ

  • @masialemu
    @masialemu Месяц назад +2

    Enkuan dehena metachehu🎉❤

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 Месяц назад +1

    ጎበዙ በርታ👍

  • @user-tq3eb9cz4m
    @user-tq3eb9cz4m Месяц назад +1

    Endalkye wendme enkan selam metah mnew tft alk❤

  • @Halima18685
    @Halima18685 Месяц назад +3

    አህለን ወንደሜ ሰላም ነው❤❤❤

  • @Messelove-qg5fi
    @Messelove-qg5fi Месяц назад +2

    Berita wonidem 😍♥️♥️yemit wodachu bicha👍👍asayun♥️

  • @HabibaMustefa
    @HabibaMustefa 22 дня назад

    Enkan dehna metah

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Dibora658
    @Dibora658 Месяц назад +3

    Eydwelu btame aschgerwale tawaki swe smena photo eyaskmetu btelgerame .

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 29 дней назад

    እንካን ደህነ መጣህ ውድምች ዊልካም ብልነል ክሂሉ ቤት መጣሁ🎉🎉🎉

  • @user-gr5ie1yx8l
    @user-gr5ie1yx8l Месяц назад +2

    እንዳልክዬ 💞💞

  • @zinashtulu7696
    @zinashtulu7696 Месяц назад +2

    ሃይ እዳልኬ እንኳን በሰላም መጣህ❤❤❤❤❤❤

  • @user-jr2tq8ss5f
    @user-jr2tq8ss5f Месяц назад +2

    እንዳልክ አንድ አመት አይቆየም ይህሌባች ዱባይ እንደዚህ አለ

  • @azebabebe1479
    @azebabebe1479 Месяц назад +2

    እንዳልክ well come ❤

  • @halimamohammed7943
    @halimamohammed7943 Месяц назад +1

    እንኳንንደና መጣህ እንዳልካችን ❤❤❤

  • @Mihretweegesha
    @Mihretweegesha Месяц назад

    Ebakeh akemametehi tesetekakeli behon tiru newe..amaginalhu

  • @seniyahamza9611
    @seniyahamza9611 28 дней назад

    Selam Endalk.

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Месяц назад +1

    Good 👍

  • @user-xq7pt6kg2v
    @user-xq7pt6kg2v Месяц назад +1

    Endalk jeganachen 💞allah yitabekh

  • @Fthyae
    @Fthyae Месяц назад +4

    በርታ

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE Месяц назад +4

    እኳደናመጣህ

  • @user-qg7lq4vj2v
    @user-qg7lq4vj2v Месяц назад +1

    ትክክክክክል😢😢😢😢

  • @Tybatube
    @Tybatube Месяц назад +3

    እስላም አሌኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞችዬ የስደት እህታችና በቅንነት ደምሩኝ❤❤

    • @yashi9994
      @yashi9994 Месяц назад

      እሺ እደምርሻለን

  • @Zabibhalbeb
    @Zabibhalbeb Месяц назад +1

    ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx Месяц назад +3

    ሀብ ሚዲያ አደኛ የት ጥፋ ምታውቁት ከላችሁ ፕሊስ

    • @chuchuteshal8363
      @chuchuteshal8363 Месяц назад

      3H ብሎ ቀይሮ ነው

    • @kinjit-sn2bx
      @kinjit-sn2bx Месяц назад

      @@chuchuteshal8363 like lakilgn pils 🙏

    • @goldencell3461
      @goldencell3461 Месяц назад

      እና፣ለምን፣አላሳውቀም፣ከቀየር

    • @chuchuteshal8363
      @chuchuteshal8363 Месяц назад

      @@kinjit-sn2bx አሳውቁዋል

  • @MHAYYoutube
    @MHAYYoutube Месяц назад

    እኔ እራሡ ሠምቻለሁ እዳልክ ያወራህውን ታሪክ😭🙏ቤተሠቦቻችን ተጠንቀቁ😢😢😢

  • @ZEBIBATALARG
    @ZEBIBATALARG Месяц назад +3

    እንዳልክዬ❤

  • @kalkidanredai2021
    @kalkidanredai2021 Месяц назад +1

    ምርጦቹ ምን አገናኛቹ ደስ ይላል ❤

  • @zaharabdi6548
    @zaharabdi6548 Месяц назад +2

    እንዲልክ እንኩዋን ደናመጠክ❤❤❤❤❤❤

  • @shewayebekele4200
    @shewayebekele4200 Месяц назад +2

    እንካን ደህና መጣህ እንዳልክ።

  • @samsamara4003
    @samsamara4003 Месяц назад +2

    ዋው እንዳልክ ፀጉርክ ይሄ ነው የሚያምርብህ

  • @emeba951
    @emeba951 26 дней назад

    ናቲ ያለህን ጥበባዊ ምክር አደንቃለሁ ! ይጨመርልህ !!

  • @user-yh7ct5rd4b
    @user-yh7ct5rd4b Месяц назад +1

    ናቲ ስወደህና ሳከብርህ ማኛችን በጥሩ ስራ እየመጣህ ነዉ በርታ

  • @alemwoloro7875
    @alemwoloro7875 26 дней назад

    Tewodeji Natii

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed Месяц назад +1

    ልክ ነው እውነት ነው ተባረክ ❤❤❤

  • @KidusTesfaye-q2f
    @KidusTesfaye-q2f Месяц назад

    ማንም አይታመንም በተለይ ዪቱበሮች