ለሄሉ መልስ ሰጠኋት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • ሄሉ ከጓኔ ሁን አለችኝ #endalktube #helutube#biruktube

Комментарии • 1,6 тыс.

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 10 дней назад +181

    እኔ ግን ሄሉን ሳላደንቅ አላልፍም confidece 100%👍👍👍

    • @rubabmudesr6917
      @rubabmudesr6917 10 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @merontefera8566
      @merontefera8566 9 дней назад +4

      ምን ያንሳታል የማዕረግ ተመራቂ ናት ቆንጆ ናት❤

    • @user-en5vs8lq1k
      @user-en5vs8lq1k 9 дней назад

      @@hayatuaeamar7538 ደፍር ናት

    • @Liya-h8o
      @Liya-h8o 9 дней назад +1

      ሄሉየ ኳ በጣም ብልጥ ሲየት ናት በጣም ነው አምወዳት።

    • @user-kn6gc8xp2h
      @user-kn6gc8xp2h 8 дней назад

      በጣም​@@Liya-h8o

  • @user-vd9bu8is1p
    @user-vd9bu8is1p 9 дней назад +28

    ሔሉ እሔን ጀግና እንዴት እንዴት ተአምር ነዉ ለማንኛዉም አድናቂሽ ነዉ

  • @user-ho6fe7kk1z
    @user-ho6fe7kk1z 10 дней назад +309

    ማነዉ እደኔ የኢትዮጽያ ነገር እያሳሰበዉ ያለዉ😢😢😢😢

    • @FhYv-y4x
      @FhYv-y4x 10 дней назад

      በጣም😢😢

    • @HaymanotKessa
      @HaymanotKessa 10 дней назад +1

      እኔም ያሳስበኛል😢

    • @kidistmaseresha
      @kidistmaseresha 10 дней назад

      Enim😢

    • @WafaaKerres
      @WafaaKerres 10 дней назад

      😢😢😢😢​@@kidistmaseresha

    • @user-wp4cj1ud8p
      @user-wp4cj1ud8p 10 дней назад +6

      በጣም ያሳዝናል ያገራችንስ ነገር ጌታ ሆይ በቃ በለን አድሱ አመት አድስ ነገር ይዞልን ይምጣ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @tigistmelese8423
    @tigistmelese8423 10 дней назад +21

    እህት ወድሞቸ በሰው ሀገር አሞኛል ፀሎት አድርጉልኚ😥😥😥

    • @rahelyalew158
      @rahelyalew158 8 дней назад

      እግዛቤር ይማርሽ ምነው ምን አገኝሽ የት ነሽ ንገረኝ❤

    • @alemtsehay279
      @alemtsehay279 7 дней назад

      እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እህት

    • @siifanmengistuu5439
      @siifanmengistuu5439 2 дня назад

      እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @sameri585
    @sameri585 10 дней назад +342

    አዲስ,አመት,በማዳም,ኩሽና,ልናሳልፋነዉ😭😭

  • @ajmandubai9807
    @ajmandubai9807 9 дней назад +26

    ሢጀመር እኮ አፈቅርሀለሁ ሣይሆን አብረን እንሥራ ነው እየተባባሉ ያሉት ኮመታተሮቺ አረጋጉት መጀመሪያ ተረዷቸው የሥራ ባልደረባዬ ሁን እጂ የትዳር አጋሪ ሁን አይደለም😅

    • @TAm-ec8od
      @TAm-ec8od 9 дней назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @nedaahmed5123
      @nedaahmed5123 9 дней назад

      😂😂😂😂

    • @user-kl5ld4ms1v
      @user-kl5ld4ms1v 7 дней назад

      የሒወት አጋሬ እድትሆን እፈልጋለሁ አለች እኮ ከዚህ በላይ ምን አለ

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 4 дня назад

      😒እኮ እኔ እ
      እያለው እሱ ከ እሳ ጋር ውሕ ደፍበታለው ያውም 😒የ ጽበል እንዴዴዴ

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty9690 10 дней назад +131

    ሄለን በእውነት ይሄ ልጅ ብጣሚ ጥሩ ትግሰተኛ ልጅ ነው አላባብሳሸ አሰተካኪ ወንድ ልጅ ክብራ የምትጠብቅ ሴት ነው የሚወደው

    • @destasenbeto7038
      @destasenbeto7038 9 дней назад +5

      ወይ እንዳልክ የስንቱን ህይወት እንዳላዳንክ አሁን ቀልድ ጀመርክ

    • @NetsanetFa13456
      @NetsanetFa13456 9 дней назад

      @@ugyugyytgty9690 በቃ ሽማግሌ ላኪላት😁😁😂

    • @Hekma-sk2it
      @Hekma-sk2it 8 дней назад

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @WYu-sm6ng
    @WYu-sm6ng 10 дней назад +18

    እግዚያብሔር ያጠንክርላችሁ የእውነት ሄሉ አስተዎይ ሰው ናት

  • @lizameskl4941
    @lizameskl4941 10 дней назад +171

    ታድለሽ ሄሉ ከእንዳልክ ጋር

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 10 дней назад +7

      በድልሽእዘኘ😂😂😂

    • @madenamohammed-hk4op
      @madenamohammed-hk4op 10 дней назад

      😂😂😂😂😂​@@mrabdula5342

    • @SameeraEth
      @SameeraEth 10 дней назад +1

      😂😂😂

    • @FuhfFjgy
      @FuhfFjgy 10 дней назад

      😅😅😅​@@mrabdula5342

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 10 дней назад +1

      ምድነው አልገባኝም ንገሩኝ በአላህ

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 10 дней назад +18

    እደራሽን ሄሉ ያ ፕራንክ የምትይው ቅራቅንቦ እንዳይሆን ባይሆን ደስ ይላል ልጁ ጥሩ ልጅ ይመስላል እንቺም ጥሩ ልጅ ነሽ ከንግዲህ ልጅነት የለም አስቢበት ከጉዳትሽ አንፃር እግዚአብሔር ክሶሻል
    ጋሽዬን እና ፈትለንም አስደስቺ ላንቺም ጡሩ ነው አስቢበት እህታዊ ምክር ነው::❤❤!!!!!!

  • @ቲጂቲዩብቲጂቲዩብ
    @ቲጂቲዩብቲጂቲዩብ 10 дней назад +140

    እዳልክየ የሰው ልክ ሰው አክባረ ማረያምን ትንሺ ትልቅ ሳይል ሰው አክባረ❤❤❤

  • @zimzim-v1y
    @zimzim-v1y 10 дней назад +11

    ሄሉ እውነት ከሆነ ወላሂ ቶሎ ተጋቡልን እየቆያችሁ በምትሆድበት ሰዓት ክፍተት ይፈጠራል 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @fahedali632
    @fahedali632 10 дней назад +165

    ሂሉ በራሷ መተማመኗን ስወደው❤❤❤❤❤❤

  • @user-lc3cr4cw6c
    @user-lc3cr4cw6c 10 дней назад +39

    ፕራንክ መሆን አለበት ናቲንስ ሲጀምር አንተም በአንዴ ፍቅረኛ እንደነበራት እያወክ አትስማማም ነበር ስለዚህ ፕራንክ ነዉ 😂😂😅😅

    • @selamayele1070
      @selamayele1070 6 дней назад

      እኮ ዝምብለው ድራማ ሲሰሩ ነው

  • @kimtanha478
    @kimtanha478 10 дней назад +212

    ዛሬ አልፎልኝ አንደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ❤😂

    • @hadyaendris1447
      @hadyaendris1447 10 дней назад

      😂😂😂😂😂

    • @qalgqalg
      @qalgqalg 9 дней назад

      😂😂😂😂😂

    • @muhamad3183
      @muhamad3183 9 дней назад

      ላይክ ያሥፈልግሻል😂😂😂

  • @Salsbel134
    @Salsbel134 5 дней назад +4

    እኔ በዚልክ የወረደ ድራማ ከወረዱ ከወረኛ ከውሸተኛ ዩቱበሮች ልክ ወርደህ ትሰራለህ ብዬ አልጠብቅህምነበር እዳልክ ቁምነገረኛ ለዎዴስህ ታማኝ ክብር ያለህ ይመስለኝነበር እጂ እሄ በአሁኑ ሳአት ፍሽን የሆነው ድራማ ትሰራለህ ብዬ አልጠበኩሁምነበር የመጀመራስራህ ብትተውም ብዙ አማራጭ ስራ መስራት ስትችል በጣም ያሳዝናል

  • @fkrfkr-s7m
    @fkrfkr-s7m 10 дней назад +125

    ሂሉ ፕራንክ እዳይሆን እጂ እውነት ከሆነ ደስ ይለናል እውነት

  • @hbeesan7426
    @hbeesan7426 10 дней назад +9

    ባለ ማህተብ ስወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅክ ሄሉ የሳቄ ምንጭ የኔ የዋህ ስወድሽኮ ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤❤❤

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 10 дней назад +186

    ነገ ፕራክ ነው እዳትልክ እዳልክ ሂሎ የፕራክ ሱስ አለባት ቻለው😂😂😂😂 እውነት ከሆነ ደስ ይለናል እውነት

    • @AlemBahiru
      @AlemBahiru 10 дней назад

      😂😂😂

    • @hayatuaeamar7538
      @hayatuaeamar7538 10 дней назад

      የተመቸኝ coment 😂😂😂

    • @sariyefikrsew
      @sariyefikrsew 10 дней назад

      Ere mn bilaw nw alayehutm 😢

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 10 дней назад

      😂😂😂 እኮ

    • @ZainNeb-p7s
      @ZainNeb-p7s 10 дней назад +2

      አሣሣቋራሱያሥታዉቃልክክክ😂😂

  • @AddisAddi-n1p
    @AddisAddi-n1p 9 дней назад +5

    ሄሉ ተረጋጊ ፀልዪ እንዳልክ አስተዋይና ጨዋ እግዚአብሔርን የሚፈራ ልጅ ነው ተረጋጊ

  • @TalefeZeyede
    @TalefeZeyede 10 дней назад +58

    እኔ ጥያቄ የፈጠረብኝ ነገር አለ ግን ይመቻቺሁ እዳልክ ጡሩ ሰው ነክ ከ 2 ዓመት በላይ ሆነኝ ስከታተልክ እና ያን ያክል የድራማ ሰው አይደለህም መቼም የሌሎቹ አልተጋባብህም በዬ አስባለሁ

  • @ssss4655
    @ssss4655 10 дней назад +11

    በእውነት እግዚአብሄር ያክበርህ ወድማችን ስነስረአት ያለው ወንድ እዳተ ያለውን ያብዛልን

  • @HamidaAli-zn9xk
    @HamidaAli-zn9xk 10 дней назад +86

    ለሴት ልጂ ክብር ያለው ሰው በጣም ደስ ይለኛል ጥያቄሽ የውነት ከሆነ ሄሉ እድለኛለሽ❤❤❤🎉🎉❤❤❤

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 7 дней назад +4

    ❤🎉ፈጣሪ 2017 ያሰብነው ሁሉ በፈጣሪ ቃል ያሳካል🎉❤

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 10 дней назад +102

    እኔ ግን አላምንም ሄሉ በአንዴ ናቲን ረሳችዉ ? ፍቅር እኮ ህይወት ነዉ በፍጹም ይሄ እኛን ፕራንክ እያረጉን ነዉ

    • @kalkidancl6493
      @kalkidancl6493 10 дней назад

      ተለያዩ እንዴ?

    • @amalali9768
      @amalali9768 10 дней назад +9

      አዲስ ፋሽን ነው! ዩቱብ የሚያዋጣው በዚህ መልኩ መጥተው ድራማ ሲስሩ ነው! እንዴት 360 ድግሪ ተገልብጣ መጣች እኔ ስው አለኝ ብላ ስታወራ ከርማ! በፊት የምታወራም ውሽት ነው! አሁንም ውሽት ነው! ለስራው ድምቀት ነው! ተነቅቷል!

    • @Tizita-j5o
      @Tizita-j5o 10 дней назад

      Unet nw Sisitu

    • @SELI.Jesus.love7
      @SELI.Jesus.love7 10 дней назад

      ​@@amalali9768ምንካሸ ብዝነሰ ነውኮ😮

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman 10 дней назад +1

      እኔ አላቅም ግን ምላለች ትላንት

  • @MimiMohd-j8j
    @MimiMohd-j8j 10 дней назад +6

    ዋው በጣም ደስ ይላል
    መኪና አቶ ሁለታቸውን ወስደውን ፍጥር አለ
    አንተን ብትሆን ስሜት ታስታውቃለህ ያላሰብክ ነው እንጂ ማለት ነው እሷ ስሜት አንተም ፍቅር ቀስ እያደገ እየተለማመዳችሁ ሆናቸው ጥሩ ጊዜ እያሳለፈቸው ምናምን አክረው ባለችበት ብትኖሩ ደስ ይላል ታስታውቃለች የዋት በጣም ጥሩ ልጅ ነህ እና በጣም ማለት ነው ኮንግራ ብያለን እንግዲህ እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያሳምራላችሁ ደስ ይላል እናንተ እንደዚህ የተስጣቸው እንደዚህ በአሳለፋችሁ ነገር አንፃር 🙏🙏🙏🙏❤️🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Menbulala
    @Menbulala 10 дней назад +45

    ሄሉዬ ላንቺ ደስ አለኝ የኔ ቆንጆ እንዳልክዬ አይለያችሁ ውድድ የኔ ምርጦች❤❤❤❤

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 10 дней назад +13

    በቃ ሊጀማምረኝ ነው በቃ በአዲስ አመት ሊጀማምረኝ ነው❤❤❤

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 10 дней назад +36

    መልካም ወንድማችን አንተ ትለያለህ ለስው ያለክ ክብር❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Almaz-gb6ks
    @Almaz-gb6ks 10 дней назад +8

    የሄሉ ነገር ነገ ፕራንክ ነው እንዳትሉ እውነት ከሆነ ደስ ይላል ግን ናቲን እረስተሽ

  • @ZahraZahra-y6l
    @ZahraZahra-y6l 10 дней назад +56

    ጌታን ሥታምራ አራ ተጋቡ እንዳልክ ሄሉ ውደድድድድድድድድድድድ ማረጋቹ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💯💯💯💯💯💯💯💯💯💍💍💍💍💍💍💍💍💍💍wowowwwwowwwoooww

    • @fatimamolla1678
      @fatimamolla1678 9 дней назад +2

      እኔምለው እንዴ ለምንድነው ግን በቪድዮ ያየንውን ካፕል ሁሉ ተጋቡ እያልን እማይሆን ስተት ውስጥ እምናስገባቸው እረ እንተው እነሱ የሚመጡበት ሌላ ታሪክ እኛ የምናስበው ሌላ ኣንገፋፋ የማይሆን እሳት ኣናንድድ

  • @agegnheuatena3920
    @agegnheuatena3920 10 дней назад +6

    ይመቻችሁ ግን የ የምታፈቅረው ልጅ ለምኔ እረሳችው። እንደኔ እንደዚህ አይነት ፉቅር ??? ኘራንክ ነው

  • @jamaleazzi4138
    @jamaleazzi4138 10 дней назад +28

    ወይኔ እንዴት ደስ እንዳለኝ ማሪያምን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የእውነት ከሆን ፈፃሜያቹ ያማር ይሁን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @good8574
    @good8574 2 дня назад

    በእውነቱ ከሆነ ሄሉ በጣም ምርጥ ልጅ ነች እሶ ግልጽ በመሆኖ እንጅ እንደዝህ ኣይነት ሴት በጣም ምርጥ ናቸው ለትዳር የምትሆን ሴት ነች መልካም ስብእና ያለችሁ ልጅ ች ናችሁ ሁለታችሁም ፍቅራችሁ ለፍሬ ያብቃችሁ መጨረሻችሁ ይመር

  • @ለሙይቱብ
    @ለሙይቱብ 10 дней назад +60

    እዉይ ደስ ስሊ የእዉነት ከሆነ ነዉ ግን ስታምሩ❤❤❤❤❤❤

    • @Hawaahemeda-nz6ts
      @Hawaahemeda-nz6ts 10 дней назад +2

      ሄሉ አታሳምነኝም እሷ ፕራኳ ይበዛል እንርጋጋ ፕራክ ነው ትላለች እሷ😂😂😂😂😂😂

  • @user-em3nf3bu6w
    @user-em3nf3bu6w 10 дней назад +5

    ሄሉዬ በጣም እድለኛ ነሽ እንዴን የመሰለ ወንድ ሰቶሻል አጥብቀሽ ያዢው

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 10 дней назад +53

    ኧረ ውሽት እንዳይሆን እንዳልክ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

    • @gkxgxkitxigx5599
      @gkxgxkitxigx5599 10 дней назад

      እንዳልክ ግልፅ ሰው ነው ውሸት አይሆንም 🥰🥰🙌🙌

    • @HyeHwj-q1b
      @HyeHwj-q1b 10 дней назад +1

      ውሸት ነው ግን????😢😢😢😢😢😢 ማርጥ ልጅ ነው

    • @birtukanbirtukan9401
      @birtukanbirtukan9401 5 дней назад

      ውሸት ነው ግን ብሎ አለ😂😂😂​@@HyeHwj-q1b

  • @abeerabeera7937
    @abeerabeera7937 10 дней назад +6

    በቃ በፒራንክ ትላላጡብናላችሁ እንዳልኪ እንወድሀለን እኛ የመዳም ቅመሞች ቁምነገር ብቻ አውራን በተለይ ስለአንተ❤

  • @M.O.P-RIDES-TRANSIT
    @M.O.P-RIDES-TRANSIT 10 дней назад +18

    ዋው ስታምሩ ሄሉን ግን እላምናትም ግን እውነት ከሆነ በጣም ታምራላቹ እንዳልክ ስወን የሚያከብር ሄሉ አፈሺው አይለያቹ ❤❤❤❤❤

  • @jamilaEnderis-qd9dg
    @jamilaEnderis-qd9dg 10 дней назад +6

    ታየኚ እዳልክ ና ሄሉ ሲጋቡ😅 አሁንስ ነቄ ሁነነል እዳልክየ በደብ ሸቅሉ ይህን የዊህ ህዝብ ተጫወቱበት😅

  • @user-wr4mr6ky3y
    @user-wr4mr6ky3y 10 дней назад +32

    በጣም ወዳት ልጅ ናትና ለፍቅር ታማኝ ሴት ናት እግዚአብሔርን መመልከ በጣም እድለኛ ነህ የናንተን መጨረሻ እግዚአብሔር ያሳምራላችሁ እወዳችኋለሁ ክበርል ❤❤❤❤

    • @Serkush-dz1ey
      @Serkush-dz1ey 9 дней назад +1

      ውይ እንዳልክየ ስወድ ነበር አሁን ደግሞ በበለጠ ወድኩህ ደስ ይላል መልካም የፊቅር ዘመን ይሁንላቹሁ ሄሉየ ደስ የምትል የፈቅረ ሴት ነች❤

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 10 дней назад +5

    ፈጣን ዉሳኔ ፈጣን መልስ
    ዛሬ ምኑን ተኛዉት ፍጥጥ እንዳልኩ 😂😂😂😂😂Alarm ይጮሃል
    Video መጨረሻ ላይ የሰማዉት ዘፈን ደስ ሲል!!! እንዳልክ konjoooo!!!

  • @user-ed6mz1uj8f
    @user-ed6mz1uj8f 10 дней назад +39

    ዋው እድለኛ ናት አንተን የመሰለ ቆንጆን በማገኘቷ

    • @sariyefikrsew
      @sariyefikrsew 10 дней назад +1

      Bal alat aydel endet yihon😅

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 10 дней назад +5

    እዉነት ከሆነ ናቲ ጨለለግን ሄሉን አላምንም😂😂😂😂😂ታምራላችሁ ❤❤❤❤

  • @keekiyaa
    @keekiyaa 10 дней назад +12

    አይኔ እያየ ለስንት ነገር ሳስብህ ስመኝህ😢😮እንዳልክዬ 😔😂😂😂ለማንኛውም ሄሉዬ እንዳልክ ከጐንሽ ከሆነ በጣም እድለኛ ነሽ ❤

  • @halehale7257
    @halehale7257 10 дней назад +6

    ጉድህ ነው እንዳልክ ሄሉ ፕራንክ እያረገችህ ነው እሚሆነው

  • @y9gh956
    @y9gh956 10 дней назад +49

    በጣም ደስስስ ይላን መጨረሻችሁን እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ❤❤ የተረጋጋ ወድ ነዉ በእዉነት በጣም ነዉ የምወድህ ሄሉ ደሞ በጣም ደፋር ነሸ በእዉነት ❤❤

    • @emebetyesfaye4853
      @emebetyesfaye4853 10 дней назад +6

      አትጃጃሉ ፕራንክ ነው😅😅😅😅

    • @NetsanetFa13456
      @NetsanetFa13456 10 дней назад +2

      😂😂😂😂እኔኮ የምታሳዝኑኚ ኮሜቶች ናቹህ😂😂😂😂

    • @Menelik27
      @Menelik27 10 дней назад

      ፕራንክ ነው ካለች በጣም ነው የሚናደድባት።እሱ ከልቡ ነው የሚመስለው።

    • @habittt9673
      @habittt9673 10 дней назад

      Ene alaminm blaka now 🎉🎉🎉

    • @y9gh956
      @y9gh956 9 дней назад

      😂😂😂እእእ አትይኝም

  • @SelamZewda-co1ew
    @SelamZewda-co1ew 10 дней назад +3

    የተገፍ ሰው አንድ ቀን እግዜር ያየዋል እካን ደስ አለሽ ሄሉ

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna6 10 дней назад +16

    ናቲ ጥፊን ቀምሶ የፍቅር ጥያቄን አቅርቦ ከግብ ሳይደርስ ተቋጨ አሁን ደሞ እሷ ጠያቂ ሆነች ሀሀሀሀ😂😂😂

  • @MediWorku
    @MediWorku 6 дней назад +1

    ሄሉ ናቲ ወደየት ኸዴ???
    በጣም ጥሩና አስተዋይ ልጅ አምላክ ሰጥቶሻል ተንከባከብዉ።

  • @samsungphonne4379
    @samsungphonne4379 10 дней назад +33

    ሄሉ ጥያቄሽ እውነት ከሆነ አ ፍሰሸዋል እንዳልክ ወንድሜ ማረያም ምርጥ ሰው እንዳታስከፊብኝ ውዱን ወንድሜን

  • @WowWow-ho7wk
    @WowWow-ho7wk 10 дней назад +27

    ሄሉዬኮ የብረት መዝጊያ ነው የምታመጣልን አማቾች በርቺ❤😂😂😂

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 7 дней назад

      እኮ😂😂😂😂😂

    • @sikosilo7773
      @sikosilo7773 6 дней назад

      😂 በዬግዜው እዬቀያረች😂😂😂😂

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 6 дней назад

      ክክክክ

    • @GgGg-zi5mg
      @GgGg-zi5mg День назад

      😂😂😂

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 10 дней назад +10

    አላምንም ይህንን ሸበላ የሄሉ ሊሆን ነው. መቼም ልታሳብደው መሆን አለበት. እስዋ አያያዝ አትችል. እደ እናቲ. ከሀገር እዳታበኒው አደራ. ስወድህ እኮ እዳልክ

    • @DghbCcgh
      @DghbCcgh 10 дней назад

      😂😂😅😅😂😅😅😂😅😂😂😅😅😂😅😂

    • @MameTub_M
      @MameTub_M 10 дней назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 8 дней назад

      ሄሉ በጣም ደረቅ ናት

    • @Femelumarketing
      @Femelumarketing 7 дней назад

      😅😅😅😅😅😅😅

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 10 дней назад +5

    አረ መሞጋገስ😂😂😂😂
    መጨረሻላይ ፕራንክ ነዉ ትላለች አይ
    ሔሉ ታስቂኛለሽ😂😂😂

  • @ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ
    @ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ 10 дней назад +17

    ዋው በጣም ደስ ይላል ሁለታቹም ስወዳቹ ❤🎉

  • @user-es6gy8pq1t
    @user-es6gy8pq1t 10 дней назад +16

    ሔሉ እውድሻለሁ ግን ፕራክ ነው ብትይው እቀየምሻለሁ ልጆቱ ምስኪን ነው እንዲጎዳ አንፈልግም ደሞ ማርያምን ብለሻል ትላት እውነት ከሆነ ደስ ብሎኛል ❤❤❤

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 10 дней назад +11

    ወዮ ወዮ ሄሉዬ የተመታሽ እኔ ግን እዳልክም የመልስ ምት እየሰጣት ነው የሚመስለኝ ፕራንክ ነው ሄሉ አላበዛሽውም እንዴ ናቲኮ እንደዚህ ስትሆኝ ጨጓረው ነው የሚላጥ 😂😂😂😂😂😂😂ተይግን ተይ ናቲዬ ወንድሜ ጽናቱን ይስጥህ😂😂😂😂 ታማኝ አፍቃሪህ ናት እዳትጠራጠር ይህ የስረው ጸባይ ነው ወድማለሜ ደሞ ሄሉ የፕራንክ የበላይ ናት አትፍረድባት 😂😂😂😂😂 ቻው እዳልኬ ሳስበው አንተም ነቄ ብለህባታል ለማንኛውም ይመቻችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 10 дней назад +8

    ቀልድ አያምርብህም ህዝብ የለመደው ከአንተ የተቸገሩትን ስትረዳ በቁም ነገር ብቻ

  • @mastwalebezabh2349
    @mastwalebezabh2349 10 дней назад +56

    በቃ ይች ቀጫጫ መዝጊመዝጊያ ወንዶችን ጨረሠቻቸው እረ ለእኛ ተይልን😂😂😂😂

  • @user-wp4cj1ud8p
    @user-wp4cj1ud8p 10 дней назад +2

    እዳልክየ ወንድሜ እኔ ቅርብ ሰአት ነው ማየትብየጀመርኩት ግን እስከዛሬ ባለማወቄ ቆጨኝ በጣም መልካም ሰው ነህ እዳንተ አይነቶችን ወንድሞች ያብዛልን
    ብቻ ፕራንክ እዳይሆን ሄሉየ እውነትም ከሆነ እግዚአብሔር ያሳካላችሁ❤

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 10 дней назад +10

    መቸም እንዳልክዬ ድራማ አሰራብነም የምሬን ነዉ ፕራክ ከሆና እኔ እንጃ እዉነት ከሆነ ሄሉዬ ቀንቶሻል ደሰም ይለናል መልካም ሰዉ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e 9 дней назад +1

    እውነት ሄሉ እንዳልክ በጣም ታምራላቹ የኡነት ከሆነ በጣም ደስ ይለናል ❤❤❤❤❤

  • @Helentub3457
    @Helentub3457 10 дней назад +13

    የኔ ዉድ ሄሉዬ ደስ ይላል 🥰🥰🙏🙏💪💪

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 7 дней назад +1

    እኔ በጣም ነው የማከብረው እንዳልክን ወሏሂ በስራወቹ ሁሉ የማከብረው ነው ግን አሁን ከሄሉ ጋር የምትግማሙት ነገር በጣም ነው ያወረድኩት አየ እንዳልክ

    • @user-up8d
      @user-up8d 6 дней назад

      የኔም አሳብ ነዉ እኔ እንዳልክን እነደዝህ አልጠበኩትም ነበረ

  • @የራያዋመሲ
    @የራያዋመሲ 10 дней назад +8

    ናቲ ድረሰ አይ ሁሉ እየመረጥሸ ጨረሻቸዉ እኮ በተለይ የዛሪዉ ይለያል 😂😂😂😂 እዳልክ ምር ሰዉ❤❤❤

  • @KemeyaHussen
    @KemeyaHussen 9 дней назад +1

    ፕራክ ነው ጉድህ ነው ይች ልጂ አትታመንም ፍራካ ከባድ ነው ታሳብድሀለች

  • @FatimaA-hx2cv
    @FatimaA-hx2cv 10 дней назад +12

    በሉ ተጣምሩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @bazawitalmeamen4643
    @bazawitalmeamen4643 10 дней назад +1

    ሄሉ ምን አይነት ምርጥጥጥጥ ሴት እንደሆች ከዚ ተረዱ ሰዎች በተለያ ሳታቋት ምትቀኑባት ምትሰድቧት

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 10 дней назад +12

    የእውነት ከሆነ ደስ ይላል 😊❤

  • @AdemMhbub
    @AdemMhbub 9 дней назад +1

    ብዙ ብል ደስ ይለኛል ግን ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የአላህ መልክተኛ

  • @ZahraZahra-y6l
    @ZahraZahra-y6l 10 дней назад +8

    ፎቶ ላይ እንደት አባቱው ነው ምታምሩ ኡኡኡኡኡኡኡ እዎዳቹዋሎሎሎሎሎሎ❤❤❤❤

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 10 дней назад

      በአካል ብታኑዉ ያፈዝሻላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulubelete9336
    @mulubelete9336 10 дней назад +2

    ሄሉ ፍራንክ ከሆነ ግን ይደብራል እንዳልክ ምርጥ ልጅ ነው❤

  • @Hjj-f9d
    @Hjj-f9d 10 дней назад +23

    ሴቱ ግን አይን አውጣ ሆነ እኔ ወንድ ልጅን ጠይቄ አግብቸ በሠላም እምኖር አይመሥለኝም ቆሜ መቅረቴ ነው ሴቶች በዚህ ከቀጠሉ😂😂😂😂😂😂

    • @user-sp2mj8bq2m
      @user-sp2mj8bq2m 10 дней назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @AdisDayne-nx7cl
      @AdisDayne-nx7cl 10 дней назад

      😂😂😂😂😂ዘንድሮ ወንድ ልጄ
      አይጠቅም ተሎ ብለሽ ጠይቅ
      እንዳው እዳይ ቀማሽ 😂😂😂

    • @foziyafoziya184
      @foziyafoziya184 10 дней назад +2

      😂😂እኔ የሚወደኝልጅ አንዷ ጠየቀችው እኔሥገደረደር እሡ አገባ😥 እና ሴቱ በዚህ ከቀጠለ ቁመን ቀረን 😂😂

    • @AdisDayne-nx7cl
      @AdisDayne-nx7cl 10 дней назад

      @@foziyafoziya184 አይዞሽ
      ቃሴ ብልሸ አንዱ ዉደጁ ና ጠይቅ እንግ
      ግድ ነው ዱሮ ወንድ ነበረ ምጠቃው
      አሁን ሴትናት ተበረክካ አባባ ምት ሰይጦው
      ቻሉ😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-en5vs8lq1k
      @user-en5vs8lq1k 10 дней назад +4

      😂😂😂በጣም ወንድ ልጂ ወዶሽ ሲጠይቅሽ ደስ ይላል

  • @tegeset-ik1oz
    @tegeset-ik1oz 8 дней назад +2

    እዳልክ ስወደዉ የሴት ያለዉ ክብር እና እርጋታዉ ዋዋዋዋዋዋ

  • @Demoza-mr7sm
    @Demoza-mr7sm 10 дней назад +36

    ወድሜ የሄሉ ተኮል አያልቅም ፖራክነዉ ብላ ጉድ እንዳትሰራህ

    • @PrincePhone-b1c
      @PrincePhone-b1c 10 дней назад

      😂😂😂😂 ለኛ ነው ብራንክ ግን እንደምወዳችሁ እወቁ

    • @mabatube677
      @mabatube677 10 дней назад

      ክክክክክክክ

    • @Fafip9rs1fz5s
      @Fafip9rs1fz5s 8 дней назад

      ክክክክክክ እውነትም አያልቅባትም ተንኮሏ

  • @Birke-e9l
    @Birke-e9l 10 дней назад +3

    Mali safun kun hundii yaa waqayyoo nu basi duran dhiratu nu gafate nu fudha ama ofii gachuu qabane

    • @KenaaJesus
      @KenaaJesus 10 дней назад

      Atii Akaa barii jijiramee hidhagenye🤣

  • @mekimeki739
    @mekimeki739 10 дней назад +8

    #እንዱዬ ሰዉ እኮ ከልቡ ♥️

  • @BhelHee
    @BhelHee 3 дня назад

    ሄሉ በጣም ጠንካራ በስራት ያደገች መሆና ታስታውቃለች ለሰው ያላትክብር የዋህናት መልካሙን ሁሉ ይግጠማት ጀግና ሴት ናት

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 10 дней назад +13

    ብራንክክክ ነው😂ሄሉ በናቲ አትደራደርም የምትሉ😂እንዳለክ እኮ የእውነት ሰው ነክ❤

    • @NgstiNgsti-j7o
      @NgstiNgsti-j7o 10 дней назад

      እዉ ፕራንክ ዩ😂😂

    • @tigist6595
      @tigist6595 9 дней назад

      ናቲ እኮ ጥሏት ሄዷል አንድ ላይም ሁነው እሱ አይወዳት እሷ እንጂ ሙጭጭ ያለችበት እውነት ከሁነ እንዳልክ ሰራአት ያለው ልጅ ነው ።😊

    • @komaistekle4512
      @komaistekle4512 9 дней назад

      ​@@NgstiNgsti-j7o😂😂😂

    • @komaistekle4512
      @komaistekle4512 9 дней назад

      ​@@tigist6595 ያርላት😂ወደሷ ሚመጡ ወንዶች ሁሌም እንደገመኝ ነው የት እንደምታገኛቸው😂

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 10 дней назад +2

    አንች ቀጮ የሆንሽ ልጅ ፕራክ እንዳይሆን ብቻ እንጂ እዉነት ከሆነ በጣም ደስስ ይላል❤

  • @sikosilo2484
    @sikosilo2484 10 дней назад +6

    የሄሉ ነገር ስንቱን አፋቅረሽ ትዘልቂዋለሽ ተይ ግን እንዳልክሻንም ዞርሽው ፕራክ ነው በሉኝ 😂

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 10 дней назад +1

    ኤሉ አያልቅብሽ እኩ ነሽ ከሁሉም ታምራለሽ የኔ ውዴ

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 10 дней назад +3

    ፕራክ ነው ብለሽ እዳታስቀይሚን ሄሉ

  • @genetgenet5929
    @genetgenet5929 10 дней назад +1

    አንደልካች እዉነት ማልካም ነው ለሴት ልዩናክ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @neima5525
    @neima5525 10 дней назад +13

    ግን ፕራክ መሰለኝ

    • @amen12_q
      @amen12_q 8 дней назад

      ፕራንክ ነው

  • @KemeyaHussen
    @KemeyaHussen 9 дней назад

    ለወደደህ አትግፋ መቀበልን የመሰለ ነገር የለም የተሻለ ነገር ይገኛል እጂ ምንም አይጉልም ማሻላህ አላህ ይጨምርልህ በኛ በኢስላም ልገርህ እርሱላችን ሲናገር የወደደህን ያፍከርህን አትግፋ ብላል አላህ ይውደድህ መልካም ሰው መቸም አይወድቅም ከፍ ይላል እጂ

  • @user-ow7zp7su4u
    @user-ow7zp7su4u 10 дней назад +4

    ስወድሽ የኔ ምርጥ❤

  • @user-hr6go9qb5o
    @user-hr6go9qb5o 10 дней назад +1

    እዳልክ እስከዛሬ ባለመከታተሌ ቆጨኝ ከምር ልባም ሰዉአክባሪ ከምር ትለያለክ ፈጣሪ ይጠብቅክ ከምር በዛችኛዋ ሄለን ነዉ ያወቅሁት ከምርብቻ አተቃልአይገልፅክም ወድማችንን ሄሉዬ የኛ ሙሉ ሴት ስትመቸኝ በቃ ደስብሎናል🎉🎉

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    ሄሉ እኛ አንቺን የምናምነው አግብተሽ ወልደሽ ነው እሱንም ከልጅሽ ጋር ካየንሽ ብቻ ነው ምንሽን አናምንም ከናቲ ጋር ስንት ጊዜ ሰው ሸወዳቹ

  • @user-kf5hl5oi1f
    @user-kf5hl5oi1f 10 дней назад

    ሄሉዬ ታድለሽ እንዳልክ በጣም ጥሩ እና የዋህ ሰው ነው እንዳልክዬ ምርጥ ሰው ነክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @naatytube
    @naatytube 10 дней назад +11

    😭😭😭

  • @AnnaBalengo
    @AnnaBalengo 10 дней назад +2

    ❤️❤️ የኔ ውዶች የኔ ውዶች ❤️ መጨረሻው የተማሪ ይሁን ♥️ እግዚአብሔር ያሳምራል ❤️ የኔሊዩ

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y 10 дней назад +4

    አልተዋጠልኚም 🍸ማነሺ ብርቂቱ እሚጠጣ አምጪማ 😂😂😂😂😂

  • @sabilasahila407
    @sabilasahila407 10 дней назад +1

    እርጋታው ሰዉ አክባሪነቱ ትሕትናዉ ደስ ይላል እዉነት ቢሆን ብዬ ተመኘሁ❤❤❤

  • @user-mg3jz7bh6b
    @user-mg3jz7bh6b 10 дней назад +5

    ሄሉ ጩጬዋ ኣይቼ ነው የመጣሁ❤ሲወዳት

  • @user-lo2ks8iw6f
    @user-lo2ks8iw6f 10 дней назад +2

    ሔሉ ብራክ ከሆነ አዝንብሻለሁ የኔ የዋህ🎉❤❤

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 10 дней назад +5

    እኔም ተሰፋ አለኝ ሄኖክ ዲንቁን ሂጄ አፈቅረሀለሁ ልበል😊

    • @apagcd8923
      @apagcd8923 10 дней назад

      መቸምሴቱጨልሏንበይው😂😂😂😂😂

    • @-Hanannx7bw
      @-Hanannx7bw 9 дней назад

      😂😂😂😂እሪፊ

    • @dstalove
      @dstalove 9 дней назад

      ጠይቂው በአንዲት አፍ ይቀበልሻን ተስፋ እንዳትቆርጭ

    • @user-ty6js7rn2n
      @user-ty6js7rn2n 8 дней назад

      የሰራሽን ይሰጥሺ ሆዴን አሳመምሺኝ እኔም እጠይቃለሁ

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 10 дней назад +1

    የእውነት ከሆነ እግዛአብሔር ያጣምራችው ደስ ይላል መልካም የፍቅር ዘመን ያርግላችው ❤❤

  • @fefeagarotube5704
    @fefeagarotube5704 10 дней назад +4

    ኤሉ አመረረች እዴ ናቲስ

  • @SmilingAstrolabe-sv5db
    @SmilingAstrolabe-sv5db 10 дней назад +2

    ሄሉዬ ብቻ ፍራክ እዳይሆን ፈርቻለሁ❤❤