ጠላቴን አወኩት!
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- Watch our most recent videos
/ @dawitdreams
Welcome to the official RUclips channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our RUclips channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our RUclips channel to get up to date videos!
SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingvi...
TikTok ፦ www.tiktok.com...
Facebook ;- www.facebook.c...
#DawitDreamslifesuccusscoach #Addis_Ababa #Motivation #dawitdreams #etiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #life #quotes #quoteoftheday #quotestoliveby #quotesaboutlife #lawofattraction #lawofattractionquotes #truesayings #truequotes #wisequotes #bestquotes#AbrshDreams #thesuccesselite #dawit #ethiopiannew #newyear #newevent #paradagmshift
ጠላቴ ድህነት አይደለም ጠላቴ በሁለት ጆሮቼ መካከል ያለው አይምሮዬ ነው!ዳዊት ድሪም በተለይ ለማዳም ቅመሞች የህይወት ቁልፍ መክፈቻውን አሳይተክናል ተባረክ 🤲👑
የማን ያዘዋል አድናቂዎች የት ናችሁ 👍👍👍🤚
አለንንንን ማኔኔኔኔኔ
Alen Alen
Eshi anchis,....
❤❤❤
❤❤❤❤
ውስጤ ውስጥ ብቅ ጥልቅ የሚለውን ሀሳብ ነው የተነተንክልኝ። ከፈጣሪ ጋር ስሆን ደስተኛ ህልሜን ተግባሪ እሆናለሁ ። ብዙ ግን አልቀጥልበተትም ይሄ ነው በጣም ያስቸገረኝ። አመሰግናለሁ ውስጤን እንድፈትሽ ስላረከኝ
ዋውውውውው ምን አይነት ፀጋ ነው የተሰጠህ ወንድሜ ድንቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይመስገን
ይሄ እውነት የሁላችን ላይፍ ነው እኔ ልጅነቴን ሳስበው አሁን በጣም እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ዛሬ የሚመጡ ችግሮች አያስፈሩኝም ያኔን ካለፍኩ ዛሬማ ይበልጥ አልፈዋለው።
በጣም በጣም ድንቅ ትምህርት ነው የተማርኩኝ እና ዳዊትንንና ማኔን ሌሎችንም መድረክ መርሆዎችንም ጭምር አደንቃቹዋለውኝ እወዳቹዋለውኝ በርቱልኝ ፈጣሪ አምላክ ይባርካቹ
በጣም እምትገርም ሰው ነህ ተባረክ ወንድሜ
ድንቅ ነህ የመንፈስ ምግብ መገብከን ክብርልን 🙏🙏❤❤ማኔ
ማንያዘዋል የወንዜ ልጅ በጣሚ የሚገርም ትምህርት እና ሀይል!!! ሙሉውን ትምህርትህን ተከታትያለው። i was impressed to follow and change my self bro.
በስመአብ ይሄን ሁሉ እያለቀስኩና ደስ እያልን አዳመጥኩት እደጋግመዋለሁ አረ እንኳን ተረፍክ በቸርነቱ አትርፎን ነው እዚህ የደረስነው አንዳንዴኮ ትልልቅ ሰዎች ልጅ አድጎ ትልቅ ሰው መሆኑን ይረሳሉ በድንብ የማሰብ ችግርም ክፉ ሳትሆን ገንዘብም ኖሮ አያስደርግህም
ዳዊት ድሪም ደናቂ የእውቀት ሰው ነህ በጣም ትሁት ነህ ይብዛልህ
እንናንተ እቁ የእትዮጰያ ልጆች ምንም ለማለት ቃላትም ኣቅምም የለኝም ግን ዋጋቹ የሄ ነው ከዝህም በላይ ክፍያ የልም ይችን መልካም መንፈስ ቅዱስ ያለባት ማፅናናት በማጣት የስንቶቻችን ህልም ምንገድ ላይ ቀርታል እንናንተን የሰጠል ልኡል እግዝኣብሄር ንመስገን ልቤ በጣም ስመታ እየተሰማኝ ነው ማንየ ጥቡን ኣብዝቶ ይጨምርልህ ዴቭየ እግዚአብሔር ይባርክህ ኣገሬ ተስፋ እንዳላት እየተሰማኝ ነው🙏❤
በእውነት ከዚህ ቪዲዮ ቡዙ ነገር ተምሬያለሁ አመሰግናለሁ ወንድሜ
Love you Mane ,....You are my Example.And Thank you Dawit Dreams🙏
አጣጥሜ ነው ያዳመጥኩ ፈጣሪ ይርዳኝ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክ በሰማሁ ቁጥር እራሴን ይያየሁት ነው አዳማጭ ነኝ በሸቱ ፕሮግራም አመሰግንሃሁ!!❤
You're great advisor!!!!
እናመሰግናለን ከዚህም በላይ ያሳውቅክ ራሳችንን እንድንፈትሽ አነቃቅተከናል
ይህ አስተያየት ለ ማንያዘዋል በጣም አሪፍ አነቃቂ አንደበት አለህ ትመቸኛለህ በርታ ካንተ መማር የሚችል ብዙ ሰው ይማራል ግን ይቅርታ አድርግልኝ መግቢያህ ላይ የተጠቀምከው ቋንቋ ለምን አማርኛ አልተጠቀምክም ለምን እንግሊዝኛ
😄😄😄😄
Lifetime lesson thanks bro!!
ድንቁ ማኔስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአቤር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ወድማቸን
ማሻአሏህ ብዙ ፈተናወችን ያለፍ ጡሩደረጃላይ የደረሥክ ጀግና ዋዉ ለሠጠኸን የህይወት ተመክሮህ አመሰግናለሁ ሁላችሁንም
No body is with u but God is with u waww thanks bro 🙏 from Toronto mera
❤❤❤
Amazing Holy Spirit 🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻
Thanks bro amazing speech message thanku
እግዚያብሔር አብዠቶ አብዠቶ ይባርክህ በጣም የሚገርም ት/ት ነበር አንዳንዶች ሲያስተምሩ ከስኬት ጀርባ ሀጢያት እንዳለ ደሀ ከመሆን ይልቅ ሀብታም ለመሆን ሀብታሞችን ከነሀጢአታቸው መኮረጅ እንድንችል ሲነግሩን ነበር እንደዚህ ከፈጣሪ ጋር በመሆን ማደግና መለወጥ እየተቻለ ሀጢያትን ምን አመጣው አንተ ግን በእውነት ልዩ ነህ አመሰግናለሁ አንድ ቀን ከስኬት ማማ ላይ እንደምንገናኝ እርግጠኛ ነኝ
Amazing lesson. All his past suffering made him understand people.
habibi bertalene thankyou
amzing u remind me to ask my self.lots.of qwestion thank u
Amazing....
Be still, and know that I am God."
Stillness is the Key 🔑 👌
MIimmimioim.lubbuun.okikk8kkkilmiakka mlo mkmanaamim.9imimmaaniilml.. Obbo.9imimmaanmimo9m8mnka. 8o.. mkmlkimioklk.ik m.kkuma.l9m9.i88.m.ikikmmk9..k.mm98 ii.m.. onkololeessa k l.ln. l89lamaan m 9mo. u9k l9'm9ka akka lkmommll.kiimim mklokommkomo9m.oromo88mk.kloml.ilmolm.k8m89kmi9mk9mimom.lopooki9mmno.in9imo.jir99.mkoj.9inkkkiuok nai'on . .i7n99mmjknioikmimmmonnon.bkini8 LMJ9998m9of99m8m9j..I.OM 0k.kj9u 9i.pnoi9.i98 mn799jm8.uiijmun 9in.uono 9 k0i9k 79l uunjmnnj.ykm bknn 8 7j.m jnknn.99imb9 of i99jk unk8ln..o iu limbs.j uinjo bu'oota 97n9a.o9nnu89mouiknunbk8.mjupl nar 9nm.im.un8n.np.na.n. nb mi.lhinohnui un ji9 iinuk hkmn j7bm lnjni h nyknjn..ub un uji nhn.in 9inhijhkbjlnnkon jnjinm9nob huh nnunonhm98 l9o8imk.Onk.ki.kjku9 mlo.o.umummootummaan i8 79lml.8imom8im9omokik.mlm
8mmum 8mootummaa kookkkmi99 of9momanaa 8 m9m.m kokkik8l.m8o.kmlmkm9k oiimiliiyoona99kii.lni okikim.moknow.k8k..ko
.o k.8kkkkuin ka.ammi8k
8..8ofl.9mkim8.llkookm9.k. k8m88 90
8ki.km9ll KOknikklku.k.olmk9kim.8k8l9li.9KUMSAA mllnkmimm9kmo9
.i.k
nlmkmkm8.i98ki9l.lm. o9.l.ko..mkk.okl88kk8kk.mkko 9pm8kak9
mK.OKImi9imim.mno ilo.o8miikiyaasm8kmikmilk.kk.mommlo8mko.kmlmk.lkkm8k.iimm9k.lmll7kmnimkkimkm.ki
MIimmimioim.lubbuun.okikk8kkkilmiakka mlo mkmanaamim.9imimmaaniilml.. Obbo.9imimmaanmimo9m8mnka. 8o.. mkmlkimioklk.ik m.kkuma.l9m9.i88.m.ikikmmk9..k.mm98 ii.m.. onkololeessa k l.ln. l89lamaan m 9mo. u9k l9'm9ka akka lkmommll.kiimim mklokommkomo9m.oromo88mk.kloml.ilmolm.k8m89kmi9mk9mimom.lopooki9mmno.in9imo.jir99.mkoj.9inkkkiuok nai'on . .i7n99mmjknioikmimmmonnon.bkini8 LMJ9998m9of99m8m9j..I.OM 0k.kj9u 9i.pnoi9.i98 mn799jm8.uiijmun 9in.uono 9 k0i9k 79l uunjmnnj.ykm bknn 8 7j.m jnknn.99imb9 of i99jk unk8ln..o iu limbs.j uinjo bu'oota 97n9a.o9nnu89mouiknunbk8.mjupl nar 9nm.im.un8n.np.na.n. nb mi.lhinohnui un ji9 iinuk hkmn j lujn7bm lnjni h nyknjn..ub un uji nhn.in 9inhijhkbjlnnkon jnjinm9nob huh nnunonhm98 l9o8imk.Onk.ki.kjku9 mlo.o.umummootummaan i8 79lml.8imom8im9omokik.mlm
8mmum 8mootummaa kookkkmi99 of9momanaa 8 m9m.m kokkik8l.m8o.kmlmkm9k oiimiliiyoona99kii.lni okikim.moknow.k8k..ko
.o k.8kkkkuin ka.ammi8k
8..8ofl.9mkim8.llkookm9.k. k8m88 90
8ki.km9ll KOknikklku.k.olmk9kim.8k8l9li.9KUMSAA mllnkmimm9kmo9
.i.k
nlmkmkm8.i98ki9l.lm. o9.l.ko..mkk.okl88kk8kk.mkko 9pm8kak9
mK.OKImi9imim.mno ilo.o8miikiyaasm8kmikmilk.kk.mommlo8mko.kmlmk.lkkm8k.iimm9k.lmll7kmnimkkimkm.ki
MIimmimioim.lubbuun.okikk8kkkilmiakka mlo mkmanaamim.9imimmaaniilml.. Obbo.9imimmaanmimo9m8mnka. 8o.. mkmlkimioklk.ik m.kkuma.l9m9.i88.m.ikikmmk9..k.mm98 ii.m.. onkololeessa k l.ln. l89lamaan m 9mo. u9k l9'm9ka akka lkmommll.kiimim mklokommkomo9m.oromo88mk.kloml.ilmolm.k8m89kmi9mk9mimom.lopooki9mmno.in9imo.jir99.mkoj.9inkkkiuok nai'on . .i7n99mmjknioikmimmmonnon.bkini8 LMJ9998m9of99m8m9j..I.OM 0k.kj9u 9i.pnoi9.i98 mn799jm8.uiijmun 9in.uono 9 k0i9k 79l uunjmnnj.ykm bknn 8 7j.m jnknn.99imb9 of i99jk unk8ln..o iu limbs.j uinjo bu'oota 97n9a.o9nnu89mouiknunbk8.mjupl nar 9nm.im.un8n.np.na.n. nb mi.lhinohnui un ji9 iinuk hkmn j lujn n7bm lnjni h nyknjn..ub un uji nhn.in 9inhijhkbjlnnkon jnjinm9nob huh nnunonhm98 l9o8imk.Onk.ki.kjku9 mlo.o.umummootummaan i8 79lml.8imom8im9omokik.mlm
8mmum 8mootummaa kookkkmi99 of9momanaa 8 m9m.m kokkik8l.m8o.kmlmkm9k oiimiliiyoona99kii.lni okikim.moknow.k8k..ko
.o k.8kkkkuin ka.ammi8k
8..8ofl.9mkim8.llkookm9.k. k8m88 90
8ki.km9ll KOknikklku.k.olmk9kim.8k8l9li.9KUMSAA mllnkmimm9kmo9
.i.k
nlmkmkm8.i98ki9l.lm. o9.l.ko..mkk.okl88kk8kk.mkko 9pm8kak9
mK.OKImi9imim.mno ilo.o8miikiyaasm8kmikmilk.kk.mommlo8mko.kmlmk.lkkm8k.iimm9k.lmll7kmnimkkimkm.ki
MIimmimioim.lubbuun.okikk8kkkilmiakka mlo mkmanaamim.9imimmaaniilml.. Obbo.9imimmaanmimo9m8mnka. 8o.. mkmlkimioklk.ik m.kkuma.l9m9.i88.m.ikikmmk9..k.mm98 ii.m.. onkololeessa k l.ln. l89lamaan m 9mo. u9k l9'm9ka akka lkmommll.kiimim mklokommkomo9m.oromo88mk.kloml.ilmolm.k8m89kmi9mk9mimom.lopooki9mmno.in9imo.jir99.mkoj.9inkkkiuok nai'on . .i7n99mmjknioikmimmmonnon.bkini8 LMJ9998m9of99m8m9j..I.OM 0k.kj9u 9i.pnoi9.i98 mn799jm8.uiijmun 9in.uono 9 k0i9k 79l uunjmnnj.ykm bknn 8 7j.m jnknn.99imb9 of i99jk unk8ln..o iu limbs.j uinjo bu'oota 97n9a.o9nnu89mouiknunbk8.mjupl nar 9nm.im.un8n.np.na.n. nb mi.lhinohnui un ji9 iinuk hkmn j lujn n po7bm lnjni h nyknjn..ub un uji nhn.in 9inhijhkbjlnnkon jnjinm9nob huh nnunonhm98 l9o8imk.Onk.ki.kjku9 mlo.o.umummootummaan i8 79lml.8imom8im9omokik.mlm
8mmum 8mootummaa kookkkmi99 of9momanaa 8 m9m.m kokkik8l.m8o.kmlmkm9k oiimiliiyoona99kii.lni okikim.moknow.k8k..ko
.o k.8kkkkuin ka.ammi8k
8..8ofl.9mkim8.llkookm9.k. k8m88 90
8ki.km9ll KOknikklku.k.olmk9kim.8k8l9li.9KUMSAA mllnkmimm9kmo9
.i.k
nlmkmkm8.i98ki9l.lm. o9.l.ko..mkk.okl88kk8kk.mkko 9pm8kak9
mK.OKImi9imim.mno ilo.o8miikiyaasm8kmikmilk.kk.mommlo8mko.kmlmk.lkkm8k.iimm9k.lmll7kmnimkkimkm.ki
Wow Manyazewal, I Know U On Social Media For Years, i was Watching Some Of Ur Videos but not with my whole heart.
I Heard Ur Life Story Today ANd Got Big Lesson! Thank U And God Bless U
ዋው እስከዛሬ የት ሄጄ ነበር ማኔ ልክ ልኬን ስለምትነግረኝ አመሰግናለሁ ቀጥሉበት
Manyazewal you are Gold, Thank you so much!. God bless you again!! you are already blessed!! I blessed God for the seeing the peoples like you!! This is amazing!!! Thank you!!!
በእውንቱ ማንያዘዋል ድንቅ ነክ ፈጣሪ ይጠብቅህ።
ነቅተህ ስለምታነቃን እናመሰግናለን ድንቅ ፀጋ 👍👍👍👍👍
I was struggling life like you, and now i found myself, an open-minded and afresh searcher for life
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ነህ በእውነት እምነት ላይ ያለህ ነገር እሚገርም ነው ምኞቴን በደንብ አብራራህልኝ የበለጠ እምነት እንድጨምር ነው ያደረከኝ ማኔ ትለያለህ ትክክለኛ እግዚአብሔር የሚፈልገው ሰው ነህ ላይሰጥ መቼ ለምኑኝ አለ ቸሩ መድኃኒዓለም ይሰጣል እዚህ ትውልድ ላይ መሆኔ ያስደስተኛል ኢትዮጵያ በዚህ ከቀጠላችሁ ትለወጣለች እኔም በተማርኩት ለሌሎች እንደምተርፍ አምናለሁ
በጣም ጠንካራ ሰው ነህ።
He’s really realistic and amazing, God bless you bro
እናመሰግናለን ማንያዘዋል🙏🙏🙏
ማኔ በጣም ነው እማከብር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥህ🙏
ምርጥ ሰዉ
ድንቅ ትምህርት ነው የተማርኩኝ ማንያዘዋል ፈጣሪ ይጠብቅህ🥰🥰🥰
Tnk uu best one
ማኔ አንተ አንደኛ ነህ እናመሰግናለን 😮😮😮እራሳችንን እንድናይ ስለምታረገን❤
Amazing lesson!! amazing Spirituality !!
Tebarek getan
Betam betam yetemarkubet rasen enday yaderegn new manazwal chigrochun hulu tatbeh endewetah endewetah new misemagn tenkara jegna sew nh kibarilgn thank you 🙏🙏
Wow that was amazing manyazewal you are truly your self when you teach us thank you Dawit for your amazing teaching I am following you god bless you both amazing I am trying to find my self hopefully god will help me
wow, its amazing lesson 🙏
Bless you brother. It's was amazing and powerful. Keep doing what you doing.
Amazing! I have learned a lot, may be one day we will preach this amazing concept to the world together!
Nice
እረ አዳማ ላይ ቅርንጫፍ ካላቹ
@@BelaynehTadege-e7r 🙇😙😅
Thank you 🙏
Impressive and insightful
Wow Amazing ! wonderful and fantastic Historical powerful thanks to God
Tnx bro !!!👏👏👏👏👏
This presentation is great. I learned a lot. This is wisdom. Thanks dreams team. Keep doing the great job!!!
Egziyabher bebzu ybarkh.🙏
When you talk you repeating what you know, but when you listen you learn something new, am listening man,,,,keep going and shine🎉
Good blessed you brother very nice video. Thanks
Great! Bro
Amazing motivation speaker
Thank you Manyazewal you are a great coach. we need this empowerment
Amazing! lessons, 10Q.
Wow! ተስምቶ የማይጠገብ ነው። በዛ ላይ በእጅህ ላይ የያዝከው ወረቀት የለም ሁሉን በቃልህ ነው የምትናገረው። በኡነት ውስጥህ ያለው መንፈስቅድስ አፍ ሆኖሀል። አባትህ በልጅነትህ የዘሩብህ ዘር በቅሏል ግራ ፊትህን ሲመቱህ ቀኝህን ስጥ ያሉህ። እንኳንም ለቁጣ ዘገየህ።ብትማታ ኖሮ አሁን የደረስክበት ደረጃ ላትደርስ ትችል ነበር።አባትህን እግዚአብሔር ይባርካቸው
“ልጅን በሚሄድበት መንገድ ምራው፥ በሸመገለም ጊዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም።”
- ምሳሌ 22፥6
“ስለዚህ፥ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን፤”
- ያዕቆብ 1፥19
እንኳንም አልተማታህ።
ያለፍክበት ውጣ ውረድ ፈተና በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ግን ደግ ነው ከአቅምህ በላይ እንድትፈተን አይፈቅድም ፣ መውጫውንም አዘጋጀልህ
“ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል።”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 10፥13
እግዚአብሔር አንተን ለኢትዬጽያ ህዝብ ብቻ ሳይሆን ለአለም አቀፍ እያዘጋጀህ ነው።
ያቺ ሴት በህይወትህ የመጣችው በእሷ ያንተ ሂወት እንዲሰራ እንዲስተካከል ነው። አየህ ቢላ ካልተሳለ መቁረጥ አይችልም ። የኛም ሂወት በፈተና እንዲስተካከል እግዚአብሔር ሰዎችን ወደሂወታችን ያመጣል።
ክልጅነትህ ጀምሮ በውስጥህ ሆኖ የሚመራህ የሚገስፅህ የሚያፅናናህ የሚያበረታህ መንፈስ ቅድስ አይወሰድብህ። ፀጋ ሞገስ ይብዛልህ ወንድሜ።
Waw ጥሩ ትምህር ከሱትምህር ይህን መልክት ወደድኩት መነሻው እሱ ቢሖንም እውነት ነው እጅግ በጣም ጥሩ መልክት
Wow mana Dnk sew enamesgnalen 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን it’s Amazing
Very important & interesting points🙏🏿👍🏾💗
amazing energy!!
ማኒ እንዴት እንደምወድክ ተባረክል
Mane btm metmechegn techelaleh#1❤💯
You are amazing mane ye amlak hayel bante tegeltuwal kezi belay derseh endemayeh am 💯 sure
Thank you broooo
GOLDEN GENERATION
I learned a lot,thank you very much!God bless you bro.
Muluwen nw temeseche yayehut arf ngr agegnechalew tnx tru nw mane+dawit dreams
I love your honest and straightforward approach to everything. Not sugercoding things to satisfy the dirty collective mentality of the people so you would be accepted. Big respect for you man! 🙏🏼
Great guy
best motivetion thank,s bro
ማኒያ አሏህ ከዚህ በላይ ከፍ ያደርግህ
እውነት ያተ እስቱሪ እኔ ልብ ውስጥ አለ አመሰግናለሁ
mane what you're talking is all real/true......you're also real/true man.
Thank you very much for your nice message which can encouraged me to continue with my dreams.
Thank you soo much ማንዬ 🙏🙏🙏i respect you a lot
wow so beautiful story it is that happen to me once..may god bless you all the time
Sewdhe eko tebarkeee bebzooooooooo🥰🥰🥰🥰🥰
This is amazing 💗💗💗
woww I'am So Amazing about you!!
u are very 💪💪Strong
It sure is deep!! wow!!
Welcome maniyye
Your student.💚
I just amazed 👏
This is the medicine for young or new generation please keep it up thanks 🙏 love ❤️
ማንዬ ድንቅ ሰው.እናመግናለን
Waw በጣም ኣስተማሪ 😍♥️ንግግር ነው ♥️
Much respect from #Kilinto
ምርጡጠላታችን ድህነትነው ገንዘብማጣአይደለም ጠላታችን አይምሮችንነው ፍራት አልችልም እከስራለሁ ብሎእሚነግረን ሰውንማማከር ሰውምንይለኛልማለት ሰውላይተስፋ ማድረግ እራስን አለማወቅ እራስን መፈለግ እና ምርጡ ወዳጃችንማነው እራሳችንን እንጠይቅ
God bless you
This guy is speaking the only "Truth". please listen to him!!!
It's great motivated speech🎉🎈💜
Thank you for sharing your story. Very inspiring.