Anchi gar weyem ante gar nuro altewededem malet nw. Hegu mizanawi mehon alebet nuro siweded yetegnawem alem lay yebet kiray yichemeral yehe Hak nw. Sentu akeray nw b miyakerayew betu ye lejochun yemiyabela, timhert yemiyastemer. Akerayem nuro yewdedebtal lik ende twkeray. Mizanawi mehon alebet ene tekeray negn Le ene enquan honelign beye akeray endigoda alfelgem aned sew b betu mebet alew
What happen if the house owner build the house with bank debit and can not aford for the bank and also the tax? this need the government to think twice
ጠያቂና ተጠያቂ የተገናኙበት ምርጥ ውይይት!!!
ሙሉጌታ በላይ የሚገርም ሰብዕና ያለህ የህግ ባለሞያ ነህ ።እርጋታህ በሳልነትህ የሚደነቅ ነው።እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ
She is such qualified journalist. Great job 👏👏👏👏
እውነት ከሆነ ተባረክ ❤
@@Amazonwill-yt6hd what do mean ewnet kehone???? Min male new?
really?
ኑሮ: ሲጨምር: ነጋዴዉ: እቃዉ: ይጨምራል: ገበሬዉ: እህሉላይ: ይጨምራል: ከሱቅ: የሚገዛዉ:ሲጨምርበት; የሚገዛዉ: እህል: ዋጋዉ: ሲጨምርበት: ቤት: ማከራየት: የገቢዉ:ምንጭ: የሆነ: ግለሰብ:ቤቱ: ላይ: በመጨመር: ኑሮዉን: ለመቋቋም: ግድ: ይለዋል::
በጣም ይገርማል መንግስት ለተከራይ አስቦ አይመስለኝም ካሰበ ቤት መስጠት ይችላል በርል ስቲት በስንት ምልነ እየሽጠ ወደ ግለሰብ ማየት ግብር እየከፈለ ንብረት እያበላሽ እኔ አፈር ልሽ አረብ አገር ህጅ የሰራሁት 🙏🙏🙏
በተለይ በጣም ደግ ጥሩ የሆኑ አከራዮች ግን በፍፁም አልታሰቡም ከኑግ የተገኘህ ሰሊጥ አብረህ ተወቀጥ ነው
ወቅታዊ ርዕስ ነው! በርቺ ሊያ
ቶሎ ውጡ የሚባሉት ሁለት ነን ብለው ተስማምተው ተከራይተው ሌላ ዘመዴ ነው በማለት ያልተመዘገበ ደባል በመሰብስብ በግቢ ውስጥ ውሃ፣መብራት፣የልብስ ማስጫ ሌለም ችግር ፣ሰካራም በመሆን፣ጎረቤት በመዳፈር ፣ግቢውስጥ እቃ በመቆለል ሌላን ችግር በመፍጠሩ ውጣ ሊባል ይችላል።
Report and hear go out
@@endukeytube1984 ግራ የገባው ስድ ንባብ እንግሊዘኛ።ያቅምህን አልም።
አከራይና ተከራይ ካልተስማሙ የሚጎዳው ተከራዩ ነው፡፡ አከራዩ ቤቴን እኖርበታለሁ በማለት ተከራዩን የማስወጣት መብት አለው፡፡ ካልተጠቀመ ባያከራየው ይመረጣል፡፡ ያለማከራየት መብት ስለሚኖረው፡፡ ተከራዮችን የበለጠ የሚያሰቃይ የማይረባ ህግ ነው፡፡ መንግስት ህንን አዋጅ ማውጣት ያለበት እራሱ ሰርቶ ለሚያከራየው ቤት እንጅ ግለሰቡ ጥሮ ግሮ ባፈራው ንብረቱ ላይ መንግስት እንደፈለገ ሊያዝዝበት አይችልም፡፡ መንግስት ጣልቃ እየገባ ተከራዩን ባያሠቃየቸው መልካም ነው፡፡
ለተከራየች፣ታሰቦ፣ሰይሆን፣ያከራይ፣ተከራይ፣ግብሩን፣ከፍ፣ለማድረግ፣ነው፣
ጥሩ ፕሮግራም ነው ህጋዊ ትምህርት
አዋጁ ሁለቱንም ወገን በአግባቡ ማየት አለበት። ሰው ሌላ የገቢ ምንጭ ሳይኖረው ክፍሎችን ወጭ አውጥቶ ሰርቶ በማከራየት ኑሮውንና ቤተሰቡን ያስተዳድራል።ይህንንስ ሁኔታ አዋጁ እንዴት ያየዋል?
How about its impact on future generation?
የአከራይ ቤትላይ ትንተና ከመስጠት እንደመንግስት ለህዝቡ ካዘነ ምድረ ደላላና ነጋዴ እንደፈለጉ እየጨመሩ ሀገሪቷን ውጥቅጧን ሲያወጡ ሀይ ይበልልን አከራይማ ስደትላይ እድሜውን ጨርሶ ነገ ማረፊያ መጦሪያዬ ይሆናል ብሎ የሰራውን ቅሬቱን አፍስሶ መንግስት እንዲቀራመተው አይደለም ስለዚህ ውሀ መብራት የጣሪያና የግድግዳ እያለ የሚገፈንን ገንዘብ ለአከራይ ምንስላደረገ ነው ፍቃድኳ ለማስፈቀድ የምንጠየቀው ገንዘብ የተለሌ ነው አከራይ ምንም የተጠቀመው ነገር የለም ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል መጀመሪያ ኑሮ ውድነቱን ያረጋጋ ከዝያ አንጀቱን ቋጥሮ የሠራውን እቤት ላይ ለማወጅ ፊር አይደለም ድክመቱን ያስተካክል መንግስት ተብዬው
Good job.
keep going🙏🙏🙏
መንግስት የተከራይ አከራይ ታክሱን ለመሰብሰብ ብሎ እንጂ እውነት ለህዝብ ካሰበ የኑሮውን ጣራ የነካ ዉድነት በተለይ በመሠረታዊ እቃዎች ላይ የምግብ ነክ በማንም ደላላ እንደፈለገ ሲጫወት ለምን ይህን አይቆጣጠርም???? በቀን ሁለቴ የሚለዋወጠው የመሠረታዊ የምግብ ፍጆታ መጨመር ። የጤፍ።፣የሽንኩርት፣ የዘይት፣ወዘተተተተተተ ሳያስተካክል ወይም በበቂ እራሱ በድጓማ ሳያቀርብ የሰው ንብረት ውስጥ ገብቶ ይፈተፍታል። 😡😡
Tekekel
ድንቅ አስተያየት ነው የሰጠኸው።
ጥሩ ነው:: ህዝብ በስግብግብ አከራዮች ፍዳውን እየበላ ነው:: እኔ አከራይ ነኝ :: ተከራዮቼ ከ1994 ዓም ጀምሮ በቤቴ እየኖሩ ነው :: ወልደው አስተምረው አስመርቀው አሁንም ቤተሰብ ሆነውን እየኖሩነው:: ገንዘብ ተጨምሮባቸው አያውቅም:: ሰው ከገንዘብ ይቀድማል:: የእኛ አገር ነጋዴዎች ግን ሌላውን እየገደሉ እነሱ መክበር ይፈልጋሉ::
80%የሚሆነዉ አከራይ እደርሶ ነዉ አከራይ ያልተሸከመዉ የተከራይ ጉዱ የለም እንነጋገር ከተባለ 1ሆኖ ገብቶ ጢቂት ቆይቶ 3 ይሆናል ይሄን አከራይ ችሎ ተከባብሮ እየኖረ ያለዉ
አንቺ ምርጥ የ አብራሃም እና የ ሳራ ልጅ ነሽ። እድሜና ጤና ይስጥሽደ
ብልፅግናና ህግ ከተራራቀ ቆየ ጠ/ም እንደ ወሬ ይናገራል እናዳነች ይፈፅሙታል ባልሰሩት ቤት
ማዘዝ ይሄን ስል ተከራይና አከራይ ተስማምቶ የምኖር አለ መንግስት ክራይ ስብስብ ሁኖል ለህዝብ ብሆን ጥሩ ነበር ከመሬት ያለው ግን ለባለስልጣን መደላቅቅያ መሆኑ ነው ለማንኛውም ፈጣሪ ያገላግለን ይሄን ስልጣን ያሰከርው መንግስት
ሰው እኔ ጥሩ ነኝ፤ ሌላው ክፉ ነው ካለ ፤ እራሱ ተናጋሪው ችግር አለበት ማለት ነው! አንቺም ወይም አንተም እንደዛው ነህ!
Anchi gar weyem ante gar nuro altewededem malet nw. Hegu mizanawi mehon alebet nuro siweded yetegnawem alem lay yebet kiray yichemeral yehe Hak nw. Sentu akeray nw b miyakerayew betu ye lejochun yemiyabela, timhert yemiyastemer. Akerayem nuro yewdedebtal lik ende twkeray. Mizanawi mehon alebet ene tekeray negn Le ene enquan honelign beye akeray endigoda alfelgem aned sew b betu mebet alew
ስንት አከራይ አለ ልጆቹን ቤቱን ሸንሽኖ የሚያሳድግ ስእተት ነው የተሰራው።
አዋጁ በሰው ቁስል እንጨት ስደድ ነው አደጋ አለው የኑሮውን ንረት አይቀርፈውም
ለምን አከራይ ላይ ጫና እንደሚደረግ አልገባኝም አከራይ ቤቱን ሼር በማድረጉ ሊሸለም ሲገባው እንደ ጠላት መታየቱ ያሳዝናል ።
ሙስና ለሚበሉ ሰዎች የተመቻቸ ነው
ይሄ አሰራር ሀገራችንን ወደ ብጥብጥ እንዳይወስድ በጣም ያስፈራል የተከራዩን መብት እንጂ የአከራዩን መብት ያላገናዘበ ነው በደንብ ሊታሰብበት ይገባል ችኮላው ግራ ያጋባል ህዝብን ሳያወያዩ አዋጅ ለማውጣት መቸኮል
አለማከራየት የምትቀርበውን ሰው ካንተጋር ተስማምቶ የሚኖር ማከራየት ለስራ መጠቀሚያ ማድረግ እንጂ ባለጌ ተከራይ ሁለታመት አደለም ሁለትቀን መታገስ አይቻልም
ሰላም ጀግኒት እንኳን በሰላም መጣሽ
ተከራይ ብቻ ነው ችግረኛ አከራይስ ተጣቦ ችግሩን ለማቃል አይደል የሚያከራየው
Good Job🙏
Thank you! 😊
እኔ መከራየን አይቼ አንዱን ወዛደር ህኜ በ15 ዓመት ጨርሼ ለመጦርያ ብየ የሠራሁት ቤት በቂ ገንዘብ ለማግኘት አሁንም እራሴን በድየ ጠባብ ሠርቪስ ዉስጥ ሆኜ፣ ለዉጭ ሰዎች እንደፍላጎታቸዉ ከ3 እስከ ዓመት አከራያለሁ። ተለቆ ከሆነ ጉዳይ ሲያጋጥመኝ፣ እንግዳ ሲመጣብኝ እስከ ስድስ ወርም ሳላከራይ እቆያለሁ። ለማይጠቅመኝ ኪራይ በጠባብ ቤት ከመሰቃየት እራሴ ዘና ብየ ብኖርበት እመርጣለሁ። ባላከራይ እመርጣለሁ። የቤት እጥረትን የሚያባብስ ይመስለኛል። ይልቁንስ ሁኔታዎችን አመቻችቶ እየሠሩ በነጻ እያከራይተዉም ሆነ ኖረዉበት ችግሩን ቢያቃልሉት ይሻሌ ነበር።
ሌጆቻችንን አጣበን ከንግዲህ አናከራይም ለምንሳንበላ አንቀርም ስንት ባለጌ ተከራይ አደለም ሁለት አመት ሁለት ቀን መታገስ የማይቻል ሰው ይመጣል
ተበድሮ የሰራ እዳ ያለበት አስቸጋሪይ አከራይም አስቸጋሪይ ተከራይም አለ ስለዚህ ሁለቱንም ያማከለ ቢሆን ጥሩ ነው አለበለዚያ ሰዎች ይጣላሉ የኔ አስተያየት ነው!
ኪራይ ሳይከፍሉ አንለቅም አንከፍልም ለሚሉስ ተከራዮች ምን ሕግ አለ?
15 ቀን ባይከፍል የመጀመሪያ ማስጠንቀቂያ ለሁለተኝ ወር 15 ቀን ካሳለፈ በሳምንት እንዲለቅ ይደረጋል
Gebtonal. Man endeminor lemawek nw, beketemawa min yahil Amara yinoral yemilewun lemawek.
ለተከራይ ይሄን ያክል ከታሰበ ለምን መንግስት እየሰራ አይሰጣቸው ለምን ሁልግዜ አከራይ ላይ ጫና መፍጠር ተፈለገ እስካሁንም አከራዮላይም በየ ስድስት ወር ህግ እያወጣችሁ ኖሯል ስለዚህ መንግስት ቤት ሰርቶ ያከራይ የኪራይ ቤት ኮርፓሬሽብ ምን ይሰራል ለኑሮ መንደድ ምን አስባችሓል በየቀኑ ኑሮ መናሩስ ምን አላችሁ ለአከራዮ ምንም ችግር የለም ማለት ነው
And tekeray ke akerayu gar alemegbabat tefetiro eske 2 amet dires min tamdtaleh bemil alemegbabat bifeteris ligadelu malet ???
አከራዩኮ የምግብ የትራንስፖርት፣የትምህርት...የመሳሰሉት የወጪ ጫናዎች እንዳሉበት እንዲያውም ትርፍ ለማጋበስ ተብሎ የሚያከራይ ካለም በጣም ጥቂቶች እንደሚሆኑ ግንዛቤ ተይዞ ይሆን።
በጣም ለተከራይ ያዳላ አዋጅ ነው። ቤት ከ6 ወር በላይ ሳይከራይ ቢቆይ አከራይ የቤት ኪራይ ግብር ይከፍላል ይላል። አንዳንዴ ተከራይ የለም ታዲያ ለምንድነው ይሄ ሁሉ ጫና በአከራይ ላይ
በእዉነቱ የተጭበረበረ ህግ ሁሉን ያላማከለ ደንብ ይወጣል ወዲያዉ ደግሞ ይፈርሳል
ግሩም ውይይት ሲሆን የግለሰብ ሀብት ባግባቡ እንዳይጠቀምበት ባለቤትነትን የገደበ አዋጅ ነው ብዬ አምናለሁ:: አከራይንና ተከራይን ያራርቃል የቤት እጥረትም ያንራል ባይ ነኝ:: ዝርዝር አፈፃፀምን አዋጁ ቢያካትት ጠቃሚ ይሆን ነበር:: ፍርድ ቤቶች መካሰስ ስለሚበዛም ራሳቸውን ያዘጋጁ:: የሙስና በሮችም ይከፈታሉ::
ይህ አዋጅ የመንግስትን ገቢ ግብር ለማሳደግ የወጣ አላማ እንዳለው አለማንሳታችሁ አዋጁ ተከራይን የጠቀመ አድርጋችሁ አቅርባችኃል፡፡ በአፈጻጸም ተከራይን ሊጎዳ ይችላል፡፡
እንዴት ?
እና በጠራራ ጸሃይ ቤታችንን ተዘረፍን ማለት ነው ።ሁሉም አከራይ እኮ ስግብግብ አደለም ። እናቴ ቤት የገባ ሰው የራሱን ቤት ሳይገዛ አይለቅም ነበር። ተከራዩም እናትቴም ጥሩ ስለነበሩ ። ነገር ግን ባለጌ ተከራይ ከገባ እንኳን የዚህ አይነት ህግ ወጦ ፣ እንዲሁም የሰው ልጅ ከፍቷል እንዴት ልናረግ ነው
አለማከራየት ነው ቤተሰብ ከኝጋር ተስማምቶ የሚኖር ማከራየት ስራመስሪያ ማድረግ የተለያየ ነገር መፍትሄ መፍጠር እኔ የወሰንኩት
ኢትዮጵያ ውስጥ ተቀምጦ በውጪ እይታ ማውራት አይጣጣምም
እኔ እኮ የሚገርመኝ እሱ ነው። ክፋነገር ማውራት እልወድም። ግን እንደው ያገሪን ነገር ሳስበው በጣም ያመኛል። ህዝቡ በአብዛኛው ምንም የለለው የሚወራው ወሪ ደግሞእንካን ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚናር ኢሮፓ እና እሚሪካ ለሚኖር እይቻልም። በህይወት ዘመኒ ይህንን ስላየሁ ከልቤ እሞኛል። ግን ያው የምችለውን እያካፈልኩ ለመኖር መዳህኒያለም ይርዳኝ። ማድረግ የምችለው ይህ ነው ለጊዜ ው።
ይርዳሽ
Yehe awaje Akerayena tekeraye tezazeno endayenore yaderegale beye asebalhu mekenyatum teru yalhonu akerayoche binorum beabezagaw akerayoche ketekrayochacew gara bebzu tesasebewna tezazenew yeminoru nachew.kebetachew wetetew enqane endezemede honw yeminorubet huneta new yalw. Kemikerayebet waga betache eyakerau yeminorum alu yehenens wedet eyewesdachihut new?
አከራዮች ዋጋ የሚጨምሩት ቤታቸዉ የሚጠይቁትን ዋጋ ስለሚያወጣ ሳይሆን የምከራዩ ቤቶች እጥረትን መሠረት ያደረገ ስለሆነ አከራዮች "እጥረትን"እያከራዩ ነዉ ማለት ነዉ።
አብዛኛው ቤት አከራዬች በእድሜ ደረጃ ስናያቸው ትላልቆች ናቸወ ወይ ጡረታ የወጡ ናቸው የሚያገኝዋት ከራይ ለኑራቸው ለትምህርት ቤት ከፋያ ለህከምና ያወጣሉ ለነሱ ምን ተሰቦ ነው ከዚህ ይልቅ ከራይ ቤቶች በጭረታ ከሚሸጥ በቅናሸ ቢያከራየው ወይ በሰፋት ኮንደሚንየም ሳይሰራ ለምን ?
Exactly
ለኮንደሚንዬም ቤት ለምን እኛ በኪራይ ቤት እዬኖርን አጠራቅመን መግሥት ለሚፈልጋቸው ስሰጥ ፊትህ የለም፡፡ ለእኔ ከአከራዬ ጋር መደራደር መተሳሰብ እችላለሁ፡፡ ግን መንግሥትን ወኪሎ የሚሰራው ኢትዩጵያዊ ግን ከአከራይ ይልቅ ለሕዝቡ ጨካኝ ነው፤ እራሱ ለሚፈልጋቸው በአድሎ ግን የፈለገውን ስለሚያደርግ አዝናለሁ!! ግን ብዙ ቅን ያልሆኑ የመንግሥት ሰራተኞች ቢኖሩም መልከም ጠቅላይ ሚንስቴርና አንዳንድ በለስልጠኖችን ተስፋ በማድረግ እንጽናናለን፡፡
ለነገሩ የኢትዮጵያውያን ባህል ተበላሽቷል:: ጥንትም አከራይና ተከራይ አለ : አዲስ የመኖር ስልት አይደለም:: ድሮ ስናድግ ተከራዩ ሲለቅ ባለቤቱ ቤቱን አፅድቶ አስተካክሎ ለሌላ ተከራይ ሲያከራይ ነው የቤት ኪራይ የሚጨምረው እንጂ ተስማምተው አከራይተው ኮንትራት ሳያልቅ ውጡ , ኪራይ ጨምሩ ... ማለት አግባብ በፍፁም ባህል አልነበረም::ልክም አይደለም::
ተከራይም አከራዩን ለማበሳጨት ያለአስፈላጊ ሁኔታዎችን ያደርጋል! ያም በጣም አስፀያፊ ነው:: ብቻ ይሉኝታ የሚባለው ባህል ጠፍቷል ያሳዝናል:
Ki
ተወያይ በዓለም ላይ ሆነ በኢትዮጵያ የቤቱ ክራይ ዋጋ ከተስማማህ ትከራያለህ ካልተስማማህ የሚስማማህ አካባቢ መሄድ አለብህ እንጂ በስው ንብርት ይሄን ያህል ማለት አትችልም ብለህ መናገር አትችልም።መሆን ያለበት ተከራዩም አከራዩም የተዋዋሉበትን ወረቀት ለመንግስት ማቅረብና በዚያ ሂሳብ ግብር መቀብል ነው።
ኢትዮጲያ ዉስጥ አከራይን አለማመሥገን ግፍ ነዉ
ቤታቸዉን ለማከራየት ብለዉ ተጣበዉ በመኖር ተጨማሪ የኪራይ ቤት የሚፈጥሩትን የሚቀንስ ፍላጎት የሚያሳጣ እጅግ የባሰ እጥረት የሚፈጥር ለፍቶ ቤት የሰራን ያከራየን የህዝብና የመንግስት አጋርን ተስፋ የስቆረጠ
What is the tax percentage on rental property????
ቤት:አከራይ:ብቻ ላይ: ህግ::መደንገግ: ብቻ:ሳይሆን: ነጋዴዉ: እየጨመረ: ገበሬዉ: እየጨመረ: አገራይ: ጭማሪዉን: እንዴት: ያስተካክል::
የሚከራይ ቤት ባዶ ከሆነ መንግሥት ሣይከራይ ግብር እንዳያስፈልገው ከፈለገ ለመንግሥት ቤቱን ተከራይ ማጣቱን ማመልከት አለበት ።ካላመለከተ ነው ግብሩን25%መክፈል ያለበት እንጂ ካመለከተ መክፈል ግዴት የለበትም።
❤❤❤
ኪራይ ብቻ ነው ወይንስ የመሬትም ቤት መግዛትም ቅናሽ አለው በመላ ሀገሪቱ ነው ወይንስ ሸገር ብቻ ነው?
10% commission for Delala not included on your discussion.
መንግሥት ህግ ከሚያወጣው ቤት አለማፍረስ መጀመሪያ ማደራጀት ህዝቡን ኑሮ ጣራ ነክቶ አከራይም ተከራራይ ያሳዝናሉ
በጣም ጥሩ ርዕስ ነው።
Share,like and subscriber the channel
በሚንስትሮች ምክር ቤት የሚወጣ ህግ ለምክር ቤት ከመመራቱ በፊት ጠቅላይ ዳኞች ቀርቦ መገምገም ያለበት ይመስለኛል ማንኛውም አዋጅ ወደ ምክር ቤቶች ከመቅረቡ ና ከመውጣቱ በፊት።
ቤቱ ከተከራየ በኋላ አከራይ በቤቱ ላይ አሴት ቢጨምር ለምሳሌ ቁምሳጥን ኪችን ካቢኔት ቢገጥም ወዘተ የኪራይ ለውጥ ማድረግ እንደሚችል አዋጁ ላይ አልተጠቀሰም ።
አንድ የተከራዬ ቤት ተለቆ እንደገና ቢከራይ በነበረው የኪራይ መጠን እንደሚከራይ ተደንግጓል። ቤቱ ቢሸጥና የገዛዉ ሰው ማከራየት ከፈለገ የኪራይ መጠኑን አሻሽሎ መዋዋል የሚችል ወይም የማይችል ስለመሆኑ በአዋጂ ለይ ስላልተገለጸ ከሚመለከተው የመንግስት አካል ማብራሪያ ጠይቁልን።
Merest betu eyelash yetegenal Kelman yekebal ?Ene been akerayehe Lela bota tkerayeche before yekakaselegnal was endtnewo?
What about the damage caused by the tenant ?
ሰለ ቤት አያያዝ ምን ይላል ?
ለ ምሳልዓ እኔ የ 25አመት ተከራዮች አሉኝ ክራይ እኔ ሳልሆን እነሱ ናቸው የምጨምሩት 🎉
በአሜሪካ ክራይ ካልከፈልክ ፓሊስ ባለበት ባሌቤቱ ንብረትህን ከቤቱ ኖርክም አልኖርክም ወደ ክስ ሳሄድ አውጥቶልህ ውጪ ይቆልልልሃል።ከዚያ በኋላ ባለንብረት እየከፈልኩ ነው እቃዬ የወጣው ካለ የከፈለበትን ደረሰኝ ይዞ መክሰስ ይችላል።ኢንቨስተር የተከበረበት አገር ነው።ክራይ ሳይከፍሉ በባለህጋዊ ንብረት ቤት ቁጭ ብሎ በራሱ ንብረት ከህገወጥ ጋር ፍርድቤት የሚመላለስበት አግባብ አይደለም። ይህ ህገወጥን አገር ላይ ማብዛትና የኢንቨስተርን ሞራል መግደል ነው እንዲያውም ሳይ ክፍል 15ት ቀን ካሳለፈ ቀንድ ያስያዘው ገንዘብ ግምት ውስጥ ገብቶ እንዳውም ከፍሎ መባረርና ያቅሙን ፈልጎ መከራየት ነው።
Can a lessee rented for 3rd party without the knowledge of the owner
What happen if the house owner build the house with bank debit and can not aford for the bank and also the tax? this need the government to think twice
መግስት ሀዝብ እያፈናቀለ ኪኪኪ
አዋጁ ላይ አዲስ ቤት የሚለው አዋጁ ከወጣ በኃላ የተከራየ ቤት ማለት ነው ወይ?
ዝምታ ነው መልሴ
ወሬ እንጅ ህግ እካ የለም እኛ ሀገር ሰለዚህ ወሬ ማውራቱ ምን ጥቅም እለው።
እኔ እምለዉ በሸራ እና በካርቶን የሚያከራዩ እንዴት ሊሆን ነው
ኢትዮጲያ ዉስጥ አከራይን አለማመሥገን ግፍ ነዉ አንድ ተከራይ እናቱ ቤት የማያረገዉን የተከራየዉ ቤት የሚያረገዉ ፎርጅድ የሚሠራዉ ሼሻዉ ጫቱ ሴቱ አንድ ክፍል 2-3 የሚኖረቱ እኛ ሰፈር ያሉ ተከራዮች ከ5-25 ዓመት ተቻችለዉ የሚኖሩ ቡዙ ናቸዉ በአሁኑ አዋጅ ለአንድ ክፍል ቤት አንድ ሰዉ እጮኛዉ ከመጣች ሆቴል 😅😅😅😅😅
አከራይን በዳይ ተከራይን ተበዳይ አስመሰለባችሁ
Ethiopian law
ጥሩ ውይይት ነው ። አዋጁ ግን ያከራይን የዜግነትና የሰብዓዊ መብት ታሳቢ ተደርጎ የወጣ አይደለም ። መንግሥት ለዜጎቹ መሰረታዊ የመኖሪያ ቤት ጥያቄ መልስ መመለስ ሲያቅተው፣ የግል ቤት ባለቤቶችና አከራዮች ላይ ሸክሙን ያራገፈ ይመስላል። አዋጁ እንደገና መጥን እንዳለበት፣ ይህ ውይይታችሁ እራሱ አመላካች ነው ። በአዋጅ አስፈፃሚዎች ዘንድም የምልጃና የሙስናን ቀዳዳ የክፍት ነው ። ሌሎች ብዙ ብዙ ጉዳዮችንም ማንሳት ይቻላል።
ከናተ ጋር ቀርቤ ማውራት እፈልጋሁ እባካችሁ።
Hhhhhhhhh yimikeray bet alemesera
Lehulet amet ytedreg semement tekerayou befelge seat yehulet wer geze mastenkekya seto yelkal yelal yeh huneta welun aytesm wey mezanawes newy ?
ለምሳሌ ይህ ሕግ ከመውጣቱ በፊት ለሁለት ዓመት የኖረ አልወጣም ቢል ስንት ወር ይሰጠዋል
መንግስት በቤት አከራዮች ላይ የጨመረውን የቤት ግብርና የአከራይ ተከራይ የጨመረውን ጭማሪ ያውቃል ወይ?114ብር ይከፍል የነበረ ሰው 10,000ብር ማሰከፈል ምን ዓይነት ሂሳብ ነው?ይሄን ስለ 114ብር ትክክለኛ ማለቴ አይደለም ነገር ግን በምንም የማይጣጣም መሆኑን ለማሳየት ነው ሌላው ተከራዮች የተከራዩትን ቤት አውድመው ይሄዳሉ ሁሉንምእያልኩ አይደለም ባጠቃላይ ቀጥታ ወደ አዋጅ ከመሄድ ይልቅ ነገሮችን አጥንቶ ለአከራይም ሆነ ለተከራይ የሚጠቅመውን ሥራ መስራት ይሻላል ምክንያቱም የኑሮ ውድነት ለተከራዩ ብቻ ሳይሆነ ለአከራዩም ስለሆነ ዜጎችን በእኩል ዐይን መመለከት ይኖርበታል ይህ ሲሆን አከራይና ተከራይ በሰላም ይኖራሉ ይተሳሰባሉ ብዬ አስባለሁ።
bekiray becha yemitedaderu betame bezu sw ale
አከራይ ለሁለት አመት ተገደደ ተከራይ ለሁለት አመት ፈርሞ በአመቱ እለቃለሁ ቢልስ ግዴታው ምንድን ነው?
የተከበሩ የህግ ትንታኔ ሰጪ
ሁሌ ግራ የሚገባኝ በፍብ/ስ/ስ/ቁጥር 197 መሰረት ክስ የሚቀረጡ
ምን ምን አይነት ክሶች ናቸው ፡፡
ራስህ የከፈትከው ክስ ነው /የምታቋርጠው ወይም የሌላም ክስ ማቀረጥ ይቻላል ፡፡
ኪራይ ተማኞች ከሙስና ስለመጽዳታቸው ምን አይነት ቁጥጥር አለ?ሕጋዊ የቤት ደላሎችስ?
በጣም የሚያሳዝነዉ ሁሌም መንግስት ነወሪዉን የገናዘበ ቢሆን መንግስባልደከመበት ግለሰቡ ተሀድሮ ነሮወን ለማሻሻል ልጆቹን ለማሰደገ የደረገወ መንግስት፠ለምነ የከረየ ቤቶቾን ጨረታ እየወጣ ከመቸበችብ ለምን 97 የተመዘገቡ እቆጠቡ ያሉ 2005 ወዲት ደረሰ በዛ ላይ በየጌዜወ ለማመን የሚከብደ መመሪየ ምናምን አረ እኛ መኖር አቃተን ኑሮወን አረጋጋ የተከራይ አከረዮን ቀንስ ስዉ በመንግስት እምነት ኖሮት እንዲኖር ከከተማ እያስወጡ ሰዉን ስብና ማጥፋት ብቻ መንግስት ለምን መንግስት የተሻለ እሰራለሁ ካለ ባካባቢያቸዉ አየሰሬ በተመጣጣኝ ዋጋ አየቀርብም😮
አከራይ አርሶ ነዉ እንዴ የሚበላዉ??ኑሮ ዉድነቱ አይመለከተዉም እየተባለ ነዉ??😭😭😭
አዋጁ ለአከራይም ለተከራይም ምንም ጥቅም የሚሰጥ አይመስለኝም የባሰ ከማራራቅ ውጪ እንደ እኔ ዋና ጠቀሜታው ለመንግስት ነው አከራዩ ከተከራዩ የሚሰበስበውን ያልተገባ ገቢ ለመቆጣጠር ያግዛል፡፡ለተከራይ ጥቅም ቢሆን ኖሮ የተለያዩ መንገዶችን ተጠቅሞ ቤቶችን በመገንባት ከራሱ ከመንግስት በመከራየት ጥቅሙ የጋራ ይሆን ነበር፡፡አዋጁ ላይ እንዳሉን አከራዩ በአንድ ዓመት ዋጋ መጨመር እንደሚችል የተካተተበት ነው፡፡እና ከአከራዩ በላይ ለተከራይ መንግስት ራሱ የጨከነበት ነገር አይታይም፡፡ማለትም በየዓመቱ ለሰራተኛው ደመወዝ የሚጨምር ይመስል፡፡ጉድ በል ጎንደር ይልታል አሁን ነው፡፡
"ባርነት የለመደ ህዝብ ነፃ ነህ ብትለውም ነፃነቱ አይታየውም " ይባላል ለመሆኑ እንዴት ሆኖ ነው ተከራይን የሚጎዳው ? አዋጁ ተመንን ያለካተተ ካልሆነ በስተቀር እንዴት ሆኖ ነው ለተከራይ የሚጎዳው?
የቤት ክራይ አከራይ ህግ የደርግ ዘመን የኮሚንዝም ወዛደሩን ለምርጫ የማባበል ዓላማ ያለው ህግ ነው ይህም ህግ ያወጣው ኮሚኒስት መንግስት ያላግባብ የግለስብን ቢት ይወርሰው ቤት አሁኑ እራሱ በመንግስት ስለፈረሰና ህዝቡን በቀበሌ ለምርጫ የሚያባብልበት ማጓጊያ በማጣቱ ወደፊት መንግስት የሚመጣበትን ችግር ከአከራይና ተከራይ ጋር ለማጋጨት ያመጣው ህግ ነው።ካዘነ እራሱ የሚከረዩ ቤቶችን ገንብቶ ማከራየትና ከአከራዮች ጋር ተወዳዳሪ ማድረግ ነው እንጂ በሰው ንብረት ለተከራይ ስልጣን መስጠት የለበትም።መንግስት እራሱ ነው በረንዳ ሳይቀር ለክቶ በካሬ ብሎ መንግሥት በግፍ በወረስው ቤት ላይ ተከራይ ላይ ክራይ የጨመረና የተከረዩ ደሞዝ ሳይጨምር የቢት ክራይ እንዲጋነን አራአያ የሆነው።መንግስት property tax ቀንስ የቤት ኪራይም አከራዩ ይቅንንሳል።የቢት ክራይ እንዲጨምር ያደረው የመንግስት ያልግባብ የምቀኝነት የቤት ግብር ከ10,000% በላይ ጭማሪ ነው ነው።
ይህ አዋጅ ለሁሉም የቤት ተከራይ እና አከራይ ነው?
የውጭ ሀገር ተከራዬች (ዲኘሎማቶችን)ይመለከታል? ከተመለከተስ
1-የ2 ወር ክራይ ክፍያ ካልፈለጉ
1- ለ 1 ዓመት ብቻ የመጡ ቢሆኑስ እቤት መከራየት አይችሉም?
2- በድንገት ሀገር ለቀው ቤቱን ለቀው ውሉን ሳይጨርሱ ሲሄዱስ?
3- ቤቱስ ካልተስማማቸው ሌላ ቤት ውሉን አፍርስው ሲሄዱስ?
ምን ይደረጋል
አንዳንድ ቤቶች ከዚህ ክረምት የሚያልፉ አይመስልም፤ የቤቶቹ መሰረት የተናጉ ስለሆነ አከራይ ማደስ ቢፈልግ እንኳን አቅሙ አይፈቅድም አላከራይም ቢል ደግሞ በአዋጅ የተከለከለ ነው። ነገር ግን ተከራይ እኖርበታልው ካለና ውል ከተፈፀመ በኋላ ቤቱ ቢፈርስ በምን አይነት መንገድ ነው የሚስተናገደው? አደጋ ቢፈጠር ተጠያቂው ማነው?
ተከራይ ነኚ ግን አልተዋዋልኩም ምክንያቱም ካርታ የለኚም የይዞታ ነው አለችኚ እና አሁን ውጭ አለችኚ ትችላለች አሠረድኚ እባካችሁ
ሶሻሊዚም ነፍቆቾዋል???????
መግስት የሚል ለው ችግር አልበቃብሎት የከተማ ጣርነት ን ሊያመጣ እቅድለይነው ማለትነው ❓ ህጉ በራሱ መልካምም መጥፎየሚያደርገው አፈጻጸም ላይ እዚአገር ምናህል ችግር እዳለ ነታወቀነው 😎በሌላጉዳይም ባሆን እደምመስለኝ ከሆነ ለሙስና ብዙመገድ ይከፍታል ❓ባጠቃላይ ቀኝ ግዛት ይመስላል ‼️❌❌❌ ዋ
እቤታቸውን በላያቸው ላይ አፍርሶ ሜዳ ላይ ለሚበትነው ህገ አውጪ አካልስ የምትሉት አለ? ለአንዱ የሚሰራ ለሌላው የማይሰራ ህገ ተይዞ እንዴት ሊዘለቅ ነዉ?"አህያውን ፈርቶ ዳውላውን::" አለ::ሲጀመር ህገ አለ ወይ?
ተከራዬች የሰዉን ቤት ተከራይተዉ አንለቅም ብለዉ ለሚሟገቱትሥ?
ተከራይ ከጠፋስ?
መንግስት ሙሉለሙሉ የቤት ኪራይን የሚቆጣጠርበት አገር የለም :: አከራይዮችን እንድ የህብረተሰብ አካል አለመቁጠር እና የቤት ኪራይ መጨመር ካለው አጠቃላይ ኑሮ ውድነት (inflation ) ጋር የያያዘ መህኑንም መረዳት ያስፈልጋል :' አብዛኛው አከራይ የሚተዳደረው በኪራይ ገንዘብ ነው:: ስለዚህ ኑሮ በወደደ ቁጥር ክራይ ይጨምራል :: ሰለዚህ በአዋጅ ሳይሆን በኤኮኖሚ ላይ የሚደረግ የሚደረግ ማሻሻያ ዋናው መፍትሄ ነው ::
አቶ ሙሉጌታ የስራ ድርሻና ሀላፊነት መገለጽ የለበትም?
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድሃን በመንግሥት ፋይናንስ አቅም ቢሆኖ ኖሮ ጥሩ ይሆን ነበር ይኸ አዋጅ የጉልበተኞች ጡንቻ ማሳያ ይመስላል
YETEKRAYNA YAKARAY HULTUNM BEMAYGODA YEWEQTUN GEBEYA BAMAKELE BEMEGST DNB AWAJ YETEGEDEB BIHON HULUNM YASMAMA YHONAL!!!!!
ይህ ለኢትዮጵያ ዚጋ ነው what about the.owner is not EThiopuan? where isdiplomat immunity?
ተከራዩ ቤቱን በነበረበት ሁኔታ እንዲያስረክብ የሚያደርግ ምን ህግ አለ? ተከራዮችም ቤት አበላሽተው የሚሄዱበትም ሁኔታ አለ ለዚህስ ምን አለ
አብዛኛው ተከራይ ስለሆነ ለሚቀጥለው ምርጫ ድምጽ ለማግኘት ነው ፤ መንግስት እራሱ መንግስት ህገመንግስቱን እየጣሰ፤ ህዝብን ህገመንግስቱን አክብሩ ማለት...????