- Видео 50
- Просмотров 69 182
ፍትሕ ለሀገሬ-Feteh Le Hagere
Добавлен 16 ноя 2023
በዚህ ቻናል የተለያዩ የህግ ጉዳዮችን በማንሳት ስለሀገራችን ህግ፣ አዳዲስ አሰራሮችና አስገዳጅ የሰበር ውሳኔዎች ለተመልካቾቻችን ግንዛቤ እንፈጥራለን::አዘጋጅና አቅራቢዋ ጠበቃ ሊያ ተረፈ ስትሆን ካነበበችው፣ በስራዋ ካጋጠሟት እና የተለያዩ የህግ ባለሙያዎች እንደየጉዳዩ አይነት ባላቸው ልምድና ንባብ በመጋበዝ የህግ ግንዛቤ የምንፈጥርበትና የሀገራችንን የፍትሕ ስርዓት ለማሻሻል የበኩላችንን የምንወጣበት ንው!
ኑዛዜን መሰረት ያደረኩ ክርክሮች||ተናዛዡ ልጆቹን ከኑዛዜ ማውጣት ይችላል?||ተናዛዡ ንብረቱ ላይ መብት የለውም?
በዚህ ቪዲዮ ጠበቃ ሊያ ተረፈ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዳኛ ከሆኑት አቶ ካሴ መልካም ጋር የውርስ ጉዳዮችን በተይም ኑዛዜን በተመለከተ ያደረጉት ውይይት ክፍል አንድ ይቀርባል::
Просмотров: 388
Видео
የጥብቅና ማህበራት የፍትሕ ስርዓቱ መስታወት ናቸው! ኢትዮጵያዊ የህግ ባለሙያ ግራ አይገባውም! #ፍትሕ ለሀገሬ||Feteh le Hagere||
Просмотров 29814 дней назад
በዚህ ቪዲዮ ጠበቃና የህግ አማካሪ ዶ/ር ዘውድነህ በየነ ጋር ስለህግ ትምህርትና ስራ ልምዳቸው እንዲሁም ባካበቱት ልምድ ለፍትሕ ስርዓቱ ያግዛን ያሏቸውን ነጥቦች ያጋሩበት ውይይት ክፍል 2 ይቀርባል:: Join lawyer Liya Terefe as she interviews Dr. Zewdneh Beyene Haile about his educational background and legal career. Drawing from his experiences in various developed countries, Dr. Zewdneh offers valuable perspectives on the Ethiopian justice system. He provides thoug...
የሕግ ሙያ ትምህርት የሚያቆም አይደለም|| ጠበቆች የፍትሕ ስርዓቱ ኦፊሰሮች ናቸው|| ፍትሕ ለሀገሬ|| Feteh Le Hagere
Просмотров 34821 день назад
በዚህ ቪዲዮ ጠበቃና የህግ አማካሪ ዶ/ር ዘውድነህ በየነ ጋር ስለህግ ትምህርትና ስራ ልምዳቸው እንዲሁም ባካበቱት ልምድ ለፍትሕ ስርዓቱ ያግዛን ያሏቸውን ነጥቦች ያጋሩበት ውይይት ክፍል 1 ይቀርባል:: In this insightful video, lawyer Dr. Zewdneh Beyene, alongside Liya Terefe, delves into his extensive educational background and career experiences in the legal field. Drawing from his experiences in various developed countries, Dr. Zewdneh shares valuable perspectives ...
የህግ ባለሙያዎቹ ቲክቶከሮች አዝናኝ ቆይታ|| ህግና አውደዓመት|| ፍትሕ ለሀገሬ|| Feteh Le Hagere
Просмотров 368Месяц назад
በዚህ ቪዲዮ ጠበቃ ሊያ ተረፈ ለህግ ባለሙያዎቹ ቲክቶከሮች ናኦል አበራ እና ደጉ ታደለ ጋር ያደረጉት አዝናኝ የበዓል ልዩ ዝግጅት ይቀርባል::
የሙስና ወንጀሎች መጨመር|| የህግ ክፍተቶችና አተረጓጎም|| ፍትሕ ለሀገሬ, # Justice
Просмотров 304Месяц назад
በዚህ ቪዲዮ ጠበቃ ሊያ ተረፈ ከህግ ባለሙያው አቶ ገብረእግዚአብሄር ጋር ስለ ሙስና ህጎችና አተገባበራቸው ያደረጉት ውይይት ይቀርባል::
የገቢዎች ቢሮ ዝቅተኛ ደመወዝ ተመን||ውሳኔው ያረፈባቸው የንግድ አይነቶች እና የተመኑ አፈፃፀም|| #ፍትሕ ለሀገሬ #ፍትሕ #Minimum wedge # Laws
Просмотров 433Месяц назад
በዚህ ቪዲዮ ጠበቃ ሊያ ተረፈ ከጠበቃና የህግ አማካሪ አቶ ጌዲዮን ወልደዩሐንስ ጋር በአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በሆቴል፣ ሬስቶራንት፣ መጠጥ ቤት እና ስጋ ቤቶች ላይ የተተመኑ ዝቅተኛ የደመወዝ መጠንን አስመልክቶ ስለህጋዊነቱ ያደረጉት ውይይት ይቀርባል:: In this video, Lawyer Liya Terefe and Lawyer Gedion Woldeyohannes discuss the recent decision by the Addis Ababa Revenue Bureau regarding the minimum wage for certain businesses. They explore the legality of this decision, the relevant l...
የፍርድ ቤቶች ሚና የሚተካ አይደለም!|| ዜጎች ንብረታቸው/ቤታቸው ዕጣ ፈንታ ያውቃሉ?|| ፍትሕ ለሀገሬ|| Justice|| Ethiopian Laws|| ሕግ!
Просмотров 624Месяц назад
በዚህ ቪዲዮ ጠበቃ ሊያ ተረፈ ጠበቃና የህግ አማካሪዎች ከሆኑት አቶ አንዱአለም በዕውቀቱ እና አቶ ሙሉጌታ በላይ ጋር በሀገራችን ስላለው በልማት ምክንያት ዜግችን ከቤትና ቦታቸው ማስነሳት ጉዳይ ስለህግና አሰራሩ በተለይ ደግሞ ስለፍርድ ቤቶች ሚና ያደረጉት ውይይት ክፍል 2 ይቀርባል:: In this video, lawyer Liya Terefe, alongside lawyers Mr. Andualem Buketo and Mr. Mulugeta Belay, delves into the legal concept of expropriation for public purposes, with a special emphasis on the role of courts in thi...
በንብረት የመጠቀም መብት ገደቦች||የህዝብ ጥቅም ትርጉም?||ከቤትና ቦታ ማፈናቀል እና ህጉ|| ክፍል 1||ፍትሕ ለሀገሬ|| Feteh Le Hagere||
Просмотров 1,9 тыс.Месяц назад
በዚህ ቪዲዮ ጠበቃ ሊያ ተረፈ ጠበቃና የህግ አማካሪዎች ከሆኑት አቶ አንዱአለም በዕውቀቱ እና አቶ ሙሉጌታ በላይ ጋር በሀገራችን ስላለው በልማት ምክንያት ዜግችን ከቤትና ቦታቸው ማስነሳት ጉዳይ ስለህግና አሰራሩ ያደረጉት ውይይት ክፍል 1 ይቀርባል:: In this video, lawyer Liya Terefe, along with lawyers Mr. Andualem Buketo and Mr. Mulugeta Belay, discuss the legal concept of expropriation for public purposes. They explore the legal framework and practical applications, focusing on the ...
በወንጀል ጉዳዮች የግል ተበዳዮች ሚና|| በህጋችን የተሰጣቸው ቦታና ያላቸው መብት|| መሻሻል ያለባቸው ጉዳዮች|| ፍትሕ ለሀገሬ|| Feteh Le Hagere
Просмотров 3612 месяца назад
በዚህ ቪዲዮ ጠበቃ ሊያ ተረፈ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህፃናት ፍትሕ ፕሮጀክት ዳይሬክተርና የፌዴራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት ዳኛ ከሆኑት አቶ ተክለሃይማኖት ዳኜ ጋር በወንጀል ፍትሕ ስርዓት ላይ የግል ተበዳዮች ያላቸውን ሚና አስመልክቶ ያደረጉት ውይይት ይቀርባል::
አስገዳጅ የሕግ ትርጉሞች የሚለወጡበት ስርዓት|| የቀድሞውን አሰራር የቀየሩ አዳዲሶቹ ስነስርዓቶች ||ፍትሕ ለሀገሬ ||Justice ||Ethiopian Law
Просмотров 5502 месяца назад
በዚህ ቪዲዮ ጠበቃ ሊያ ተረፈ ለረጅም አመታት በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በዳኝነት ካገለገሉትና አሁን ጠበቃና የህግ አማካሪ በመሆን ከሚሰሩት አቶ አልማው ወሌ ጋር የዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በ5 ዳኞች የሰጣቸውን አስገዳጅ ውሳኔውች በ7 ዳኞች ስለሚለውጥበት ስነስርዓት ያደረጉት ውይይት ይቀርባል:: In this video, lawyer Liya Terefe Belachew and Mr. Almaw Wole, a former Supreme Court Cassation Bench judge with years of experience and now a practicing lawyer, discuss the legal proced...
የጥብቅና ስራ|| የነፃ አገልግሎት|| #ፍትሕ ለሀገሬ #Feteh Le Hagere||
Просмотров 3182 месяца назад
በዚህ ቪዲዮ ጠበቃ ሊያ ተረፈ ከጠበቃና የህግ አማካሪ አቶ መስፍን አዲሴ ጋር ስለጥብቅና ስራና ስለነፃ የጥብቅና አገልግሎት ያደረጉት ውይይት ይቀርባል::
አለም አቀፍ የግልግል ዳኝነት|| የሕግ ስራ ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ አይደለም|| #ፍትሕ ለሀገሬ #Feteh Le Hagere #justice
Просмотров 4393 месяца назад
በዚህ ቪዲዮ ጠበቃ ሊያ ተረፈ ከአለም አቀፍ የግልግል ዳኝነት ኤክስፐርቷ ወ/ሪት ልዩ ታምሩ ጋር ስለግልግል ዳኝነት በተለይ ደግሞ ስለአለም አቀፍ የግልግል ዳኝነት ያደረጉት ውይይት ይቀርባል:: In this video, lawyer Liya Terefe and international arbitration expert, lawyer Leyou Tamru, discuss arbitration in general, with a special focus on international arbitration.
ቲክቶክና ቁምነገር|| ሕግ አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም!!!|| #ፍትሕ ለሀገሬ||Justice|| Feteh le Hagere || Ethiopian Laws
Просмотров 5033 месяца назад
በዚህ ቪዲዮ ጠበቃ ሊያ ተረፈ በቲክቶክ በርካታ ተከታዮች ካሉትና የህግ ጉዳዮች ላይ ለየት ባለ መልኩ ግንዛቤን ከሚፈጥረው ከህግ ባለሙያ አቶ ናኦል አበራ ጋር ስለህግ ጉዳዮች ግንዛቤ ፈጠራና ስለ ባለሙያዎች ግዴታና ሀላፊነት ያደረጉት ውይይት ይቀርባል:: On this video lawyer Liya Terefe and a well known tiktok legal issues content creator Mr. Naol Abera will discuss about legal awerness and the role and responsibility of lawyers.
የህጻናት ቀለብ ጉዳይ|| ስራ ባይኖረውም ቀለብ የመስጠት ግዴታ አለበት|| ቀለብ የሚቀበል ወላጅ ግዴታዎች|| ፍትሕ ለሀገሬ||Feteh Le Hagere||Law
Просмотров 2 тыс.3 месяца назад
በዚህ ቪዲዮ ጠበቃ ሊያ ከፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ዳኛና የህፃናት ቀለብ አወሳሰን መምሪያ አዘጋጅ ወ/ሮ እትመት አሰፋ ጋር በአዲሱ የፌዴራል የህፃናትቀለብ አወሳሰን መምሪያ ላይ ውይይት አድርጋለች! In this video, lawyer Liya Terefe and Federal Supreme Court Cassation Division Judge Etmet Assefa, who played a key role in drafting the Child Maintenance Directive, discuss the newly released Federal Supreme Court's Child Maintenance Guideline.
የአፍሪካ ጠበቆች ሕብረት (PALU)|| የኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ሚና||
Просмотров 2603 месяца назад
በዚህ ቪዲዮ ጠበቃ ሊያ ተረፈ ከእንጋፋዎቹ የሕግ ባለሙያዎች አቶ ታምራት ወንድማገኘሁናአቶ ጥላዬ ተገኝ ጋር የአፍሪካ ጠበቆች ማህበራት ሕብረትን መነሻ በማድረግ ስለ ሀገራችን ህግ ባለሙያዎች ሚናና ስለ አለም አቀፍ ጉባኤዎች ጥቅም ያደረጉት ውይይት ይቀርባል::
የፍትሕ ጉዳይ የፍርድ ቤት ጉዳይ ብቻ አይደለም|| የፍትሕ ተቋማት ራዕይ እርስ በርስ ሲጣረስ ይስተዋላል|| ሁሉም የፍትሕ ተቋም ራሱን ማየት አለበት|| ፍትሕ
Просмотров 5204 месяца назад
የፍትሕ ጉዳይ የፍርድ ቤት ጉዳይ ብቻ አይደለም|| የፍትሕ ተቋማት ራዕይ እርስ በርስ ሲጣረስ ይስተዋላል|| ሁሉም የፍትሕ ተቋም ራሱን ማየት አለበት|| ፍትሕ
የውርስና የስጦታ ህጎች መደባለቅ|| ከውርስ መነቀል ምንድነው ?|| መመርመር ያለባቸው የሰበር ሰሚ ችሎቱ ውሳኔዎች|| ፍትሕ ለሀገሬ|| ሕግ በቤትዎ||
Просмотров 1,5 тыс.8 месяцев назад
የውርስና የስጦታ ህጎች መደባለቅ|| ከውርስ መነቀል ምንድነው ?|| መመርመር ያለባቸው የሰበር ሰሚ ችሎቱ ውሳኔዎች|| ፍትሕ ለሀገሬ|| ሕግ በቤትዎ||
የውርስ ሕግ መሰረታዊ የይርጋ ሐሳቦች|| ፍትሕ ለሀገሬ|| Feteh Le Hagere|Ethiopian laws|ሕግ በቤትዎ
Просмотров 11 тыс.8 месяцев назад
የውርስ ሕግ መሰረታዊ የይርጋ ሐሳቦች|| ፍትሕ ለሀገሬ|| Feteh Le Hagere|Ethiopian laws|ሕግ በቤትዎ
በመኪና ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች የሚያገኙት ካሳ ምንድነው?|ፍትሕለሀገሬ|Fetehlehagere
Просмотров 4009 месяцев назад
በመኪና ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች የሚያገኙት ካሳ ምንድነው?|ፍትሕለሀገሬ|Fetehlehagere
መንግስትን የሚጠቅም ሲሆን ይከበራል የሚጎዳ ሲሆን ደግሞ ይጣሳል|ፍትሕለሀገሬ| Fetehlehagere
Просмотров 2899 месяцев назад
መንግስትን የሚጠቅም ሲሆን ይከበራል የሚጎዳ ሲሆን ደግሞ ይጣሳል|ፍትሕለሀገሬ| Fetehlehagere
በቼክ ክፍያ ለማግኘት የጊዜ ገደብ አለው ? ቼክ ለዋስትና ይሰጣል ? #ፍትሕ ለሀገሬ # feteh le hagere #law #ethiopia #justice
Просмотров 6969 месяцев назад
በቼክ ክፍያ ለማግኘት የጊዜ ገደብ አለው ? ቼክ ለዋስትና ይሰጣል ? #ፍትሕ ለሀገሬ # feteh le hagere #law #ethiopia #justice
የኮንስትራክሽን ስራ ከፍተኛ ፉክክር ያለበት ነው || ወደግጭት የሚያመሩ ጉዳዮች ብዙ ናቸው|| ፍትሕ ለሀገሬ| fetehlehagere|Constructionlaws
Просмотров 3579 месяцев назад
የኮንስትራክሽን ስራ ከፍተኛ ፉክክር ያለበት ነው || ወደግጭት የሚያመሩ ጉዳዮች ብዙ ናቸው|| ፍትሕ ለሀገሬ| fetehlehagere|Constructionlaws
የፍርድ ቤቶችን ክብር የሚመጥን አለባበስ|| ፍርድ ቤት ጉዳይ ያላቸው ሰዎች ሊከተሉት የሚገባ የአለባበስ ስርዓት|| ፍትሕ ለሀገሬ||
Просмотров 3169 месяцев назад
የፍርድ ቤቶችን ክብር የሚመጥን አለባበስ|| ፍርድ ቤት ጉዳይ ያላቸው ሰዎች ሊከተሉት የሚገባ የአለባበስ ስርዓት|| ፍትሕ ለሀገሬ||
ስለጋብቻና ፍቺ መታወቅ ያለባቸው መሰረታዊ የሕግ ጉዳዮች| ፍትሕ ለሀገሬ| fetehlehagere| ሕግ በቤትዎ|higbebetwo|Justice|laws
Просмотров 87910 месяцев назад
ስለጋብቻና ፍቺ መታወቅ ያለባቸው መሰረታዊ የሕግ ጉዳዮች| ፍትሕ ለሀገሬ| fetehlehagere| ሕግ በቤትዎ|higbebetwo|Justice|laws
ሕጉ ለተከራይ ያዳላ ይመስላል፤ ቤትን አለማከራየትም ካከራዩ ማስለቀቅም አይቻልም! |ፍትሕ ለሀገሬ| Feteh Le Hagere| Ethiopian law|
Просмотров 34 тыс.10 месяцев назад
ሕጉ ለተከራይ ያዳላ ይመስላል፤ ቤትን አለማከራየትም ካከራዩ ማስለቀቅም አይቻልም! |ፍትሕ ለሀገሬ| Feteh Le Hagere| Ethiopian law|
የተሰናበተ የኩባንያ ስራ አስኪያጅ ወደስራው እንዲመለስ ህግ ይፈቅዳል? ሰበር ሰሚ ችሎት ህግ ማውጣት ይችላል? #ፍትሕለሀገሬ #Fetehlehagere #law
Просмотров 42910 месяцев назад
የተሰናበተ የኩባንያ ስራ አስኪያጅ ወደስራው እንዲመለስ ህግ ይፈቅዳል? ሰበር ሰሚ ችሎት ህግ ማውጣት ይችላል? #ፍትሕለሀገሬ #Fetehlehagere #law
በፍትሐብሄር የሚቀርቡ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያዎች|ተከሳሾች ማወቅ ያለባቸው መሰረታዊ የስነስርዓት መቃወሚያ ጉዳዩች| #ፍትሕለሀገሬ#fetehlehagere
Просмотров 1,6 тыс.10 месяцев назад
በፍትሐብሄር የሚቀርቡ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያዎች|ተከሳሾች ማወቅ ያለባቸው መሰረታዊ የስነስርዓት መቃወሚያ ጉዳዩች| #ፍትሕለሀገሬ#fetehlehagere
ወራሽ ማነው? የሚወረስ ንብረትስ ምንድነው? | #fetehlehagere #higbebetwo #ሕግበቤትዎ#ፍትሕለሀገሬ
Просмотров 64810 месяцев назад
ወራሽ ማነው? የሚወረስ ንብረትስ ምንድነው? | #fetehlehagere #higbebetwo #ሕግበቤትዎ#ፍትሕለሀገሬ
አንድ ሰራተኛ ደመወዝ ይጨመርልኝ ማለት አይችልም| ረፍት ማግኘት የመብት ብቻ ሳይሆን የሰብዓዊነትም ጉዳይ ነው #ሕግ በቤትዎ #ፍትሕ ለሀገሬ #justice
Просмотров 33210 месяцев назад
አንድ ሰራተኛ ደመወዝ ይጨመርልኝ ማለት አይችልም| ረፍት ማግኘት የመብት ብቻ ሳይሆን የሰብዓዊነትም ጉዳይ ነው #ሕግ በቤትዎ #ፍትሕ ለሀገሬ #justice
ጥቃት ደረሰ የሚባለው ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ሲወጣ ብቻ ነው? #justiceforayantu#justicefortsega#law#justice#ethiopianlaw#
Просмотров 14210 месяцев назад
ጥቃት ደረሰ የሚባለው ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ሲወጣ ብቻ ነው? #justiceforayantu#justicefortsega#law#justice#ethiopianlaw#
ይርጋ ሳይገደብ ውርስ ለመጠየቅ _የሀግ ዕውቀት፣አቅም፣የተለያዩ ችግሮች ምክነያት ውርስ ሳይጠይቅ ይቀራል ።ይርጋው ግን ችግሮችን ማገናዘብ አለበት።
ሁለቱም ወላጆች እኩል ገብ ያላቸዉ ከሆና ቀለብ እንዴት ይወሰናል ?
👏🏾እናመሰግናለን
❤❤
ሞራል ካሳ መለት ምንድነው በትዳር መካክል እንዴት ኑው በል ትዳር አልፋልግም ብሎ ትዳር ብፋታ ሞራል ካሳ ይክፈለል?
Betam xuru nehu
Arf neger jamirachul betam des bilognal ketilu
እህቴ በጥም እናመግናለን ም
ፍትህ ለተበዳይ
ፕሮግራሙን ሳየው መጣም ገረመኝ ለመጀመርያ ግዜ ያየሁሽ ፍትህ ሚንስትር ነው ዳኛ ነሽ እኔ ጠበቃ ከስሼ ነው የሄድኩት አንድ አመት ነው ያመላለሱኝ ጠበቃው ብሬን ወስዶ አልመልስ ብሎ 150000ብር እነደገና በቀጠሮ ቀን ሳይቀርብ መልስ የመመለስ መብቴን አሳጥቶኝ ይሄ ሁላ ግን ፍትህ ሚንስትር 25000ብር ቀጣው ፍትህ እንደዚህ ነው ለተበዳይ ፍትህ የለም
Be patent ena copyright lay yetexafe Amharic book kaleh ebaksh author ngerign laneb felge new
Part 2 benatsh lkeklin please
የእዕምሮ ጭንቀት የታመመች እናት ከባሎ በዚህ ምክንያት በይርጋ ቆሚ ንብረት ልታጣ ትችላለች ወይ ????
በመጀመሪያ ፕሮግራም አዘጋጇ እንደዚህ አይነት ወጣቶችን በማቅረብ እንዲበረታቱ የምታደርጊው ተግባር እጅግ በጣም የሚያስመሰግን ሲሆን እነዚህ ሁለት ወጣቶች ግን በህጉ ዘርፍ ትልቅ አስተዋፅኦ እንደሚያደርጉ ጥያቄ የለውም ምክንያቱም የህጋችን አላማ ቅድሚያ ማህበረሰቡን ማስተማር ይህንን የማያደርጉትን ደግሞ መቅጣት በመሆኑ ማህበረሰቡን ቀድሞ እንዲነቃ ስለሚያደርግ የሚያበረታታ ስራ የሚሰሩ ልጆች ናቸው
Li its informative. Thanm you and your guest
እባክሽ ጋዜጠኛ. ገቢዎች ስራተኞቹ. ሱቁ ወይም ንግድ ቤቱ ከሚሰራው እጥፍ ይተምኑና. በውስጥ ይደራደራሉ ከላይ እስከታች ተደራጅተዋል ስንዩ ንግድን እየዘጋ ነው ስንቱ እያለቀሰ ነው. ግብር እና ታክስ ህብረተሰቡን ነጋዴውን ያማከለ ግብር ታክስ ለሁላችንም ይጠቅማል. ለምሳሌ ሱቅ ውስጥ ያለው እቃ ቢሸጥ የማያወጣውን ብር እኮ ነው እየጭኑብን ያሉት. ለማን አቤት እንበል
ገቢዎች መስሪያ ኔት ስንቱን አስለቀሰ አስነባ. ከላይ እስከታች በሙስና ተሳስረዋል ምን ኖሮት ግብር ይሰውራል ከአቅም በላይ እየጫናችሁ በድርድር የምትቀንሱ እኮ ናችሁ. ሁለት ቤተሰቦቼ. ከአቅም በላይ ተተምኖባቸው ሲደራደሩ ግማሹን ቀንሰውላቸው. ከፍለው ኡፈይ ሳይሉ. ይሄው በ 4 ወሩ መጡባቸው ኦዲት አድርጉ ብለው. ሊዘጉት ነው
እጅግ በጣም ጥሩ ገለጻ ነዉ
አቶ ጌዲዮን ወልደጊዮርጊስ ወልደ ዮሃንስ በሚል ይስተካከል
🙏🙏🙏
ጀግኒት አለሸ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ቤቱ ከተከራየ በኋላ አከራይ በቤቱ ላይ አሴት ቢጨምር ለምሳሌ ቁምሳጥን ኪችን ካቢኔት ቢገጥም ወዘተ የኪራይ ለውጥ ማድረግ እንደሚችል አዋጁ ላይ አልተጠቀሰም ። አንድ የተከራዬ ቤት ተለቆ እንደገና ቢከራይ በነበረው የኪራይ መጠን እንደሚከራይ ተደንግጓል። ቤቱ ቢሸጥና የገዛዉ ሰው ማከራየት ከፈለገ የኪራይ መጠኑን አሻሽሎ መዋዋል የሚችል ወይም የማይችል ስለመሆኑ በአዋጂ ለይ ስላልተገለጸ ከሚመለከተው የመንግስት አካል ማብራሪያ ጠይቁልን።
This is all will make sense, only the person who run the country is a normal person? 1st of all, your VP is crazy, decorator, if you against him, either you ll disappear or you're going to prison. This is the sad truth.
It's tru
Mengst erasu eked yelewm bedmenbs new eyesera yalew
ቡራዩ ላይ ለልማት ግቢይልቸው ፈርሶ ካሳ ሱጠይቁ ሁለተኛ ብትመጡ እስር ነው የሚጠብቃችሁ የተባሉት
ህግ አለ ወይ በህውሀት ግዜ ይሻል ነበር. የቤተሰቦቼ ሱቆች ቤቶች መኖሪያ ሄለታ ላይ ለልማት ፈርሶ ምንም ክፍልም ቅያሪም አልተስጠም. ለሚመለከተው አካል ሲያመለክቱ ማስፈራሪያ ነው የደረሰባቸው
Presumption of assuming public developments by government is truly for public should always put on public hearing....A "public hearing before public development" refers to a formal meeting held by a government body, like a city council or planning commission, where members of the public can voice their opinions and concerns about a proposed development project before any construction or development can begin on the land; essentially, it's a chance for the community to provide input on a potential development project before a final decision is made to approve it.
የሕዝብን ጥቅም ወሳኙ ገለልተኛ ምክርቤት እና ፍርድቤት መሆን የለበትም እንዴ? ግለሰቦች ሊሆኑ አይገባም።
ሊያ እባክህ ለሰብስክራይበሮችሽ ምላሽ ለመስጠት ሞክሪ አልያም ወሳኝ ጥያቄዎቻችንን አሸባስቢና ጠይቀሽ መልስ ስጪልን pls
በርቱልን
በውርሥ አጣሪ ሪፖርት የውርሥ ሀብት ያልነ ሙሉ ንብረቱ ሢሸጥ በምን ይለያል
ሊያዬ ለእኔ ልዬና አንደበተ ርቱእ ነሽ በርችልኝ።
❤❤❤
ለምሳሌ በይዞታው ላይ ምንም ዓይነት መብት ሳይኖረው በዕጁ አድርጎ በክርክር ሂደት የይርጋ ተጠቃሚ ቢሆን በንብረቱ ላይ የባለቤትነት መብት ሊፈጠርለት ይችላል ወይ?
❤❤❤❤❤❤
ruclips.net/video/-Ftd-wynnlw/видео.htmlsi=sST19imykCNmrFWA
Professionalism at its best.
ሊያ ያቀረብሽው በጣም ደሥ የሚል ነው የቴሌግራም አድራሻ ቢኖርሽ እኔም ትንታኔ የሚፈልግ ትልቅ ጥያቄ ነበረኝ
መጸሐፉን የት እንደሚገኝ ቢነገረን።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ደስ እሚል መግለጫ
Enamesegnalen betam ! Benetsa lesetachuet timhirt gin sewu like ayadergim ebakachue bizu like yigebachewal like adergulat!!
ለምሳሌ አናት ሞታ ከአባት ጋር በጋራ ተይዞ ከነበረስ ወራሽነት አሳውቆ ውርስ ሳያጣራ ንብረቱን በጋራ እየተጠቀሙበት ብጋራ ይዘውት የቆየ ከሆነስ
አዲስ አዋጅ ሲታወጅ ከመታወጁ በፊት ስለነበረው ይመለከታል
አዋዝቶ መልዕክት ማስተላለፍህ መልካም ነው በተለይ ደግሞ መቆጣትና ማሳቀቅ ፍርድ መስጠት በሚመስላቸው ፈራጆች ሙያ ውስጥ ሆነህ።
Exemplinary!
Thank you!🙏🥰
ለያ ባለ ምሉ እውቀት
ሊያ ቀጥይበት
ሊያ ምርጥ የህግ ባለሞያ
Thanks
እናመሰግናለን
ለያ ቀጥይበት