የህግ ባለሙያዎቹ ቲክቶከሮች አዝናኝ ቆይታ|| ህግና አውደዓመት|| ፍትሕ ለሀገሬ|| Feteh Le Hagere

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • በዚህ ቪዲዮ ጠበቃ ሊያ ተረፈ ለህግ ባለሙያዎቹ ቲክቶከሮች ናኦል አበራ እና ደጉ ታደለ ጋር ያደረጉት አዝናኝ የበዓል ልዩ ዝግጅት ይቀርባል::

Комментарии • 2

  • @fetenedagnachewMossie
    @fetenedagnachewMossie Месяц назад +2

    በመጀመሪያ ፕሮግራም አዘጋጇ እንደዚህ አይነት ወጣቶችን በማቅረብ እንዲበረታቱ የምታደርጊው ተግባር እጅግ በጣም የሚያስመሰግን ሲሆን እነዚህ ሁለት ወጣቶች ግን በህጉ ዘርፍ ትልቅ አስተዋፅኦ እንደሚያደርጉ ጥያቄ የለውም ምክንያቱም የህጋችን አላማ ቅድሚያ ማህበረሰቡን ማስተማር ይህንን የማያደርጉትን ደግሞ መቅጣት በመሆኑ ማህበረሰቡን ቀድሞ እንዲነቃ ስለሚያደርግ የሚያበረታታ ስራ የሚሰሩ ልጆች ናቸው