የሕግ ሙያ ትምህርት የሚያቆም አይደለም|| ጠበቆች የፍትሕ ስርዓቱ ኦፊሰሮች ናቸው|| ፍትሕ ለሀገሬ|| Feteh Le Hagere

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • በዚህ ቪዲዮ ጠበቃና የህግ አማካሪ ዶ/ር ዘውድነህ በየነ ጋር ስለህግ ትምህርትና ስራ ልምዳቸው እንዲሁም ባካበቱት ልምድ ለፍትሕ ስርዓቱ ያግዛን ያሏቸውን ነጥቦች ያጋሩበት ውይይት ክፍል 1 ይቀርባል::
    In this insightful video, lawyer Dr. Zewdneh Beyene, alongside Liya Terefe, delves into his extensive educational background and career experiences in the legal field. Drawing from his experiences in various developed countries, Dr. Zewdneh shares valuable perspectives on the Ethiopian justice system. He provides thoughtful analysis on how Ethiopia can benefit from adopting certain practices observed in other nations, offering practical tips and suggestions for improving the legal framework and enhancing justice delivery. Tune in to gain expert insights on the intersection of law, development, and reform in Ethiopia’s legal landscape.

Комментарии • 2

  • @freesami3877
    @freesami3877 27 дней назад

    ፍትህ ለተበዳይ

  • @freesami3877
    @freesami3877 27 дней назад

    ፕሮግራሙን ሳየው መጣም ገረመኝ ለመጀመርያ ግዜ ያየሁሽ ፍትህ ሚንስትር ነው ዳኛ ነሽ እኔ ጠበቃ ከስሼ ነው የሄድኩት አንድ አመት ነው ያመላለሱኝ ጠበቃው ብሬን ወስዶ አልመልስ ብሎ 150000ብር እነደገና በቀጠሮ ቀን ሳይቀርብ መልስ የመመለስ መብቴን አሳጥቶኝ ይሄ ሁላ ግን ፍትህ ሚንስትር 25000ብር ቀጣው ፍትህ እንደዚህ ነው ለተበዳይ ፍትህ የለም