ምን በደልኩት? ሕይወቴን ያበላሸዉ? የሂሩት አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ ከፍቅር ቀጠሮ Yefiker Ketero

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 201

  • @sarawubetu5064
    @sarawubetu5064 7 лет назад +23

    በሰው ላይ መፍረድ ቀላል ነው።ግን እባካችሁ እህቶቸ ልባም እና አስተዋይ እንሁን።የእኔንን የህይወት ተሞክሮ ልንገርሽ ገጠር ምስኪን ድሀ ቤተሰብ ነው ተወልጀ ያደኩት በቻሉት መጠን አድርገውልኛል ከእራሴ አብልጨ እማፈቅረው ሰውም ነበር ግን ከምንም ከማንም በላይ ቅድሚያ ለቤተሰቦቸ ነው የሰጠው ከሀገር ውጭ ወጥቸ የቤተሰብ ህይወት ቀይሬ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ከልጁ ጋ ጥሩ የፍቅር ጊዜ አለን እወደዋለሁ ግን ሁሉንም ነገር በእሱ ላይ መጣል አልፈልግም።ምንም እንኳ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ቢሆንም በቻልነው መጠን ስሜታችን ተቆጣጥረን አላማ ሊኖረን ይገባል።

  • @eyrusalemmekonnen7350
    @eyrusalemmekonnen7350 5 лет назад +9

    በጣም ነው ምትገርሚው ግንኙነቱን ማቋረጥ ባለብሽ ሰአት አላቆምሽውም እሚያሳዝነው ልጅ መውለድሽ ነው አንድ ሳይበቃሽ ሁለተኛው ለልጆችሽ ማውረስ የፈለግሽው ይሄንን ሠላም የለለው ኑሮ ያሳዝናል እባካቹ ሴቶች እናስተውል እናስተውል

    • @bmherthebezatfiteheekomale621
      @bmherthebezatfiteheekomale621 4 года назад +1

      እኔም እኮ በጣም ነዉ እሚገረመኝ እኛ በጭንቅ እና በመከራ እየኖረን ለጭንቅና ለመከራ ልጆች መዉለድ ያሳዝናል።

  • @ስለሁሉምነገርእግዚያ-መ9ቸ

    በርግጥ መፍረድ ማንም በማንም አይቻልም ግን ቤተሰብሽ ላንቺ እንደዛ ሆነው አሳድገውሽ ቢያንስ ከነገሮች ቁጥብ መሆን መቻል ነበረብሽ እራስሽን እስከምትችይ ድረስ አንቺን እንደዛ እሳድገው ቢያንስ በትንሹ እነሱን ማገዝ ሲገባሽ ሌላ ችግር ይከብዳል ሴቶች እባካችሁ ጠንቃቃ እንሁን ሁል ግዜ ተጎጂ አንሁን

    • @fanostarikuu6327
      @fanostarikuu6327 7 лет назад +1

      ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን!!!

  • @talgatakimov6916
    @talgatakimov6916 7 лет назад +63

    በጣም ያሳዝናል አይዞሽ እህት ግን እኛስ እሄን ሁሉ ጉድ እየሰማን እዴት ነው ለወደፌት ሂወታችን ማሰብ ያለለብን ኧረ ወንዶች ሰከን በሉ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

    • @eyerusbeqele8388
      @eyerusbeqele8388 7 лет назад

      erjan tokotaev bexam gera yagabal beqer yesalal gudat lay kemwedeq

    • @hiewotthesome3102
      @hiewotthesome3102 7 лет назад +5

      በጣምያሳዝናል.እህት.አሂዞሸ.ወንዶች.ልቦናኢሰጣችው.ለወደፊትሂወታችንን.እንዲእሰማን.እንዴትነው.የምኖረው.ያሰፈራል.መተሳሰብቢኖርፍቅር.አለ.ውይይይይአሁንየምሰማውሁላ.የሚያሰፈራነገርነው

    • @galove1313
      @galove1313 7 лет назад

      erjan tokotaev በጣም እህት

    • @እሙየየነቴነፍቂ
      @እሙየየነቴነፍቂ 5 лет назад

      በጣም እህት

  • @seidmohammed4530
    @seidmohammed4530 5 лет назад +6

    አትፍረድ ይፈረድብሀል። ማማዬ አይዞሽ ፀፀቱ እደግር እሳት ይሆንበታል አንቺ ግን 1000 ሺ አመት ኑሪልን

  • @mib3324
    @mib3324 7 лет назад +6

    ሲጀመር ግንኙታችሁ ጥሩ አልነበረም መጥፎ ሱሱን እያወቅሽ ነው የገባሽበት አሁን ቢሆን ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ በርቺ ከውስጥሽ አውጭው ቢመለስም አይጠቅምሽም ተይው እንኳን ጠፍልሽ ልጆቹንም አታሳይው እንደዚህ አይነት አባት ምን ያደርግላቸዋል የትኛውን ጥሩ ስነምግባር ሊያስተምራቸው ነው ከነ ሱሱ እዛው ይቅርባቹ እናትና አባትሽን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልሽ ፀልይ

  • @zinatahmed3550
    @zinatahmed3550 7 лет назад +16

    ወንዶች እንዲው ናችው በእግር በፈረስ ብለው ይገቡና የስው ኢውት ያበላሻሉ አንቺም ጋ ያየሁት እንደ ጥፋት በየ ምቆጥረው የመጀመሪያ ፍቅርኛሽ ላይ የጠላሽው ነገር እዚም ጋር አለ እያውቅሽ ለምን ገባሽበት

    • @heyrealiyu3093
      @heyrealiyu3093 7 лет назад +1

      Zinat Ahmed በትክክል ብለሻል
      የኔ እህት

  • @tgsttgst5588
    @tgsttgst5588 4 года назад +2

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ለወንድሞቻችን ልቦና ይስጥልን👏

  • @ሰላምይቀድማል
    @ሰላምይቀድማል 7 лет назад +28

    ክፉ ወንዶችን እና ክሀድ ወንዶችን ከምድረ ገጽ ያጥፋቸው ገድዳዮች

  • @ማኪማኪ-ኸ6መ
    @ማኪማኪ-ኸ6መ 7 лет назад +81

    ሁሌ እሮሮ አሳዛኝ ....ጭንቀት ጥሩ ነገር መስማት ናፈቀኝ

  • @tgtk7942
    @tgtk7942 7 лет назад +15

    አይዞሽ ሂሩትዬ አሁን ላይ ሰላምአለኝ ብለሻል!!! ሰላምሽ ይብዛ!!!!

  • @ሁስኒማርብታስከፊኝምእወድ

    ክፉ እና ከሀዲ ወንዶችን ሰብስቦ ማቃጠል ነበር ሴቶች አንዳዴ አስተውሉ ሱስ ያለበት ተለይተሽ መልሰሰሽ ሱስ የተጠመደ ለምን አፈቀርሽ ሲቀጥል ሴቶች ትዳር ከያዝን በሀላ ጥሩ ገቢ ኑሮ ሳይኖረን ልጅ ለመውለድ ለምን እንቸኩላለን

  • @dl8550
    @dl8550 7 лет назад +24

    አሁንስ እንዲህ አይነት ወሬ ሰለቸኝ በናተ ታሪክ የወደፊት ሂወቴ አስጠላኝ ወንዶች ልብ ይስጣችሁ

  • @yeshihamie919
    @yeshihamie919 4 года назад +1

    ይቅርታ አርጉልኝ እንጂ እሷ እራሱ ጥፋት አለባት ዝም ብላችሁ ወንዶች ወንዶች አትበሉ ሴቶች እራሷን ጥፋት አለብን ሴቶች እባካችሁ ተጠንቀቁ

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    ቆይ ግን ሴቶች አይናችሁ ታወረ እንዴ ኢትዮጵያ ውስጥ ሚኖሩ ወንዶች አንዴ ለይቶላችዋል አይገርምም ግን ሴቶች አይናችሁን ክፈቱ ዙሪያቹን ለመመልከት ሞክሩ ለማንኛውም ሮሮ መስማት ሰለቸኝ አሁንስ ኤጭ ምንም ማለት አልችልም ጌታ ይርዳሽ

    • @zekizak2858
      @zekizak2858 7 лет назад +1

      Salam Love wendm tebedlo bezhu program lay semtenalko..!? lewtu gn.babzgnaw setoch ke Ethiopia wechi yale weym ethiopiawi yalone setmegnu wechi yalu wendoch babzagnaw Ethiopia mtnor set new mifelgew. you c wechi yalewm wend ke ethio..yehede newko anyways hulum wend and adelem hulum setm...bager mrt entekem blo yele tramp erasu..?

  • @mastymde6892
    @mastymde6892 7 лет назад +5

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው!
    የመጀመሪያሽ በሱስ ምክንያት ተለያያቹ በድጋሜ ደግም በሱስ የተጠመደ ሰው ያየሽውን ነገር እንዴት በድጋሜ ታፈቅሪያለሽ? እሽ ማፍቀርሽስ ይሁን ይቶዋል በማለት ተታለልሽ። ነገር ግን እንደማያጨስ ቃል ገብቶልሽ ነበር ከተወሰነ ቀናት በኃላ ማጨሱን ካላቆመ እንደምትለያዩ የመጨረሻ ዕድል ሰተሽ ካላቆመ ልጅ ከመውለድሽ በፊት መለያየት ነበረብሽ። አሁን እነዚህ 2 ልጆችሽ ያለ እናት አባት ፍቅር ሲያድጉ ከፍተኛ የሆነ የዓዕምሮ ቀውስ ውስጥ ነው የሚገቡ። እርግጥ ያለሽን ነገር ተጠቅመሽ እናት ስለሆንሽ እንደምንም ተቸግረሽ ያድጋሉ። ነገር ግን የእናት አባት ፍቅር ከምንም በላይ ለልጆች ደህንነት አስፈላጊ ነው።

  • @የሺየድግልልጅእድእግዚአብ

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ለውዶች የፍቅር ልብን ስጥልን አሁንስ የነሱን ጉድ መስማት ስልችቶናል !!!!!

  • @merylovemery1592
    @merylovemery1592 7 лет назад +31

    አባትሽ የቀን ስራ ሰርቶ እናትሽ እንደዛ ሆነው አንቺን አሳደጉሽ ከነሱ ትምህርት አትወስጂም ነበር አንደኛው ልጅ ባጋጣሚ ተወለደ እንበል ሁለተኛውን መውለድ ምን አስፍለገ አሁን በሱ መፍረድ አይቻልም ምክንያቱም የመጀመርያውንም ሁለተኛውም ሲወለድ ፍቃደኛ አልነበረም። ሰለዚህ ሂሩት ማስተዋል ይጎልሻል ሰው ከመጀመሪያ ጥፍቱ መማር ይችላል።

    • @ጥሩመሆንለራስነውሰውመሆን
      @ጥሩመሆንለራስነውሰውመሆን 7 лет назад +1

      Merylove Mery በትክክል እድሜ ለመከላከያ

    • @mahibekele4675
      @mahibekele4675 7 лет назад +1

      Merylove Mery እኮ ትክክል እህቴ ሲጀመር እደዚህ አይነትን ወድ በሩቁ አደለም ልጅ መውለድ ብቻ የሰው ውሳኔ ምን አይነት ነው

    • @merylovemery1592
      @merylovemery1592 7 лет назад +1

      በጣም አናዳኛለች በገዛ እጇነው ይሄን ሁላ ታሪክ የፍጠረችው ወንድልጅ በልጅ ይያዛል ሲባል ሰምታ ነው ያ ግን ስህተት ነው። በእሷ ጥፍአት ልጆቹ እየተቀጡ ነው በጣም ያሳዝናል!!!

    • @eyerusbeqele8388
      @eyerusbeqele8388 7 лет назад +1

      Merylove Mery tekekel belesal eete esam tehegera adega legen behegere wesx mamexat lemen adfelege edeme lemekelakeya

    • @Haet-by7mj
      @Haet-by7mj 7 лет назад +4

      ግን ለምን ድነው እኛ ሰዎች በስው ልጅ የምንፈርደው እኔስ እንዴ አይነት ብያጋጠመኝስ ብለን ብናስብስ ..... እግዚአብሔር ይርድልሽ እህቴ አይዛሽ ከምያልፈ ቀን የማያልፍ እግዚአብሔር አለልሽ ♥♥♥♥♥♥

  • @rebekakonjo6340
    @rebekakonjo6340 5 лет назад +4

    ኢትዮጵያ ወንዶች ያስፈራሉ በጣም

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm 7 лет назад +15

    ልጅ መውለድ እፈልጋለሁ ማግባት አልፈልግም እሄን እየስማው ወንዶችን አልቀርብም ያስፈሩኛል

    • @zafuhabesha3678
      @zafuhabesha3678 5 лет назад +4

      ኣግብቶ ትዳሩን በኣግባብ ሚመራ ልጀቹ ተንካባክቦ ሚያሳድግ ባል ነው የጠፋ እንጂ ሚያሰውልድ መቼ ይጠፋል ብለሽ ነው ማር ።

    • @እሙኢምራንየአላህባሪያነኝ
      @እሙኢምራንየአላህባሪያነኝ 5 лет назад

      @@zafuhabesha3678 ክክክክክክክ እኔም እንደ እሷ ነኝ ወላሂ ግን ከልጁ የባትነት ጥያቄ መመለስ አልችልም ብይ እንጂ

    • @እሙኢምራንየአላህባሪያነኝ
      @እሙኢምራንየአላህባሪያነኝ 5 лет назад

      እኔም እንዳንቺ ነኝ ውዴ አሁን አሁንማ የባሰ ብኝ ሄደ

    • @seidmohammed4530
      @seidmohammed4530 5 лет назад

      Me me አልሰማሽ ማማ በንፍስ እኮ ተጀምርዋል መርጃ ከፈለግሽ ስልክ ብቻ ማስቀመጥ ።

    • @noret0250
      @noret0250 3 года назад

      እፍ ያላገባን ይህን ስነሰማ ከባድ ነው እፍፍፍ

  • @hattadubai5852
    @hattadubai5852 5 лет назад +2

    ጉድ ነው በቃ ወንዶችን እንደት ማመን አለብን🙆😳 እውነት ነው መጀመርያ ሳያምናሉ ልጅ ከተወለደ ቡሃላ ይተዋታል ኢጭ😡😨

  • @sofaiapmhamad7022
    @sofaiapmhamad7022 7 лет назад +9

    የሀበሻ ወንድ ከማግባት ቁሞ መቅረት ይሻላል ፡፡ አንዳንደ ሣሥባቸው አንድ ትልቅ አከፋፋይ ድርጅት ይመሥሉኛል፡፡ ጥሩ ወንዶችን አይመለከትም ኮሜንቴ……… የምሠራባት ሠትዮ የ4 ልጆች እናት ነች አጋጣሚ ምግብ እየሠራን ባሏ ከሥራ መጥቶ በሩን ሢከፍት ከሠማች የኔ መጣፈጥ ሀላ ሀላ እያለች እምታማሥልበትን ማንኪያ ሣታሥበው በሥሜት ይዛው ትሄዳለች፡፡ የሀገሬን ልጆች የትዳር ህይወት ሣሥበው ምርርር ይለኛል የኢትዮ ወንድ ለባል መምረጥ ማለት ከድርቆ ክምር ውሥጥ መርፌ መፈለግ ………… በጣም አዝናለሁ ሤቶች እህቶቸ ራሥሺን ጠብቂ ለወንድ አትንበርከኪ ቆራጥ ሁኚ የትዳር አጋርሺን መምረጥ እወቁበት ተጠንቀቁ እህታችን በልጆችሺ ትደሠቻለሺ እንደምንም ብለሺ በጥሩ ሁኔታ አሣዲጊ አሥተምሪ እሡም ገደል ይግባ

    • @zekizak2858
      @zekizak2858 7 лет назад

      Sofaiap Mhamad yehabesha wend sty gn anchi kemn wend endeteweldsh benka ejsh btnegrin tru neber..!? lol lanchis wedel yehone ye areb bal yestsh lela mn yebalal

    • @sofaiapmhamad7022
      @sofaiapmhamad7022 7 лет назад

      Hussein H ወንድሜ ይቅርታ ጥሩ ከሆንክ አይመለከትክም፡፡ አልሀምዱሊላ አባቴ ለእናቴ ባሏ ብቻም አይደለ ከጥሩ ቤተሠብ ነው የተወለድኩ በራሤ ድክመት ብሠደድም ……ግን አሁን ጊዜ ሥለ ትዳር እህቶችን ሣይ ሥሠማ ትዳር ማረሚያ ቤት ይመሥለኛል ይህች እህታችን ቀላል ነገር ነው የደረሠባት ……… አረብ ሀገር ግማሺ እድሜዋን ሠርታ ብሯን ኢትዮ ተቀምጦ የተሠቃየችበትን ገንዘብ እየከዳት የአእምሮ ጭንቀት የያዛቸው ብዙ እህቶች አውቃለሁ፡፡ ብር የሌላትንም በህይወቷ እንደዚ ጌም ይጫወታል ………… አዝናለሁ ወላሂ ወላሂ ብዙ በትዳር ደም እያነቡ ያሉት የሀበሻ ሤቶች ሌላ ዜጋ አላየሁም ልብ ይሥጣችሁ ጥሩ እሚባሉት በጣት እሚቆጠሩ ናቸው ፡፡ ራሤን ከመውቀሥ ይልቅ ክብሬን ጠብቄ መኖር ይሻለኛል ከንደዚ አይነቱ ባል ማለት ይከብዳል ጨዋታ ልበለው , በእህት ቢደርሥ ምን ትላለክ?

    • @zekizak2858
      @zekizak2858 7 лет назад

      Sofaiap Mhamad ok be ehte bcha sayhon tariku lay yalechwn chemro bemanm set siders..aznalew gn yebelt ehte kehabesha yalhone btagebana yehe bidersbats..more yasaznal leza new betrefe gn setochm bzu alu!! yegermshal ene mnorbet hager yalu wendoch babzagnaw ke ethiopia new mist magbat mifelgut tadya setochu ezi lememtat becha blew begabchaw tesmamtew lek egrachew ezi siregt gedel gba blew lat...tadya ke ethiopia agbto lemamtat bzu meswatnet new mikefelew yagerun lej lemagbat blo....bzu alu makachew tadya enesukuan yehabesha set kemageba..blew lela set siagebu alaywm gn tenkaka endtogni yaregshal enam sistu ketebdelut setoch temresh anchi tenkaka mehon enji yehabesha wend blsh mamreru yebase setet.west. yeketshal wanaw alahn mifera yestegn malet new kalagebash inshalah tru bal yesetshal dua argi berchi eshi

    • @sofaiapmhamad7022
      @sofaiapmhamad7022 7 лет назад

      ወንድሜ አንድ ሁለት አይደሉም ብዙዙዙዙዙዙ ሴት እህቶች ናቸው እየተበደሉ ህይወታቸው ምሥቅልቅሉ ወጥቶ ውበታቸው ረግፎ በችግር ያሉ …………… ደግሞም ሀበሻ ልል የቻልኩበት ምክንያ exemple አረቦች ወላሂ ለአዚም ወንዶች ለሚሥቶቻቸው ያላቸው ክብርና ዘላቂ የሆነ ፍቅራቸውን ለልጆቻቸው ያለቸው አሥተዋፅኦ ሣይ ሀበሻ በሁሉም ነገር የወረድን ነን በነሡም በአረቦች በጣም ያሥቀኑኛል ……… ሥለዚ ነው ሀበሻን የወቀሥኩ አንድ የአረብ ሤት ሥትበደል አላየሁም በባሏ ጉዳይ …………… እና ከተሣሣትኩ ካጠፋሑ አውፉ በሉኝ !! መቸም ሤቶች ብዙ አይበድሉም ምክንያቱም ወንድን ለማንገላታት እንደዚ በህይወቱ እንደ ሴቷ ለማድረግ አቅም ያንሣቸዋል ብዙ ሡሠኛም አይደሉ ፡፡ ከዚም ብዙ እማራለሁ አዎ ግን እነሡን ሣይ ፈራሁ በነሡም እንደነሡ አዘንኩ ለምርቃኑ አሚን ለሁላችን ጏደኞች ካሉህ ምከር አታሥወቅሡን በላቸው

    • @fikrtemaryam6928
      @fikrtemaryam6928 7 лет назад

      Hussein H 😁😁😁😂😂😃😄

  • @እናቴትንሽታገሽኝኣን-ጐ3ዘ

    ታሪክሽ በጥም ያሳዝናል ገና በልጅነትሽ ግን1 ልጅሽ በስተት ብትወልጂውም 2ኛ ግን መጠንቀቅ ነበረብሽ ያውም ኣትውለጂ እያለሽ ትምክት ኣይሁንብኝና እህቴ ኣይዞሽ ማርየ እሱ ደሞ ብጋላ ይፀፅተዋል ልጆቹ ትላልቅ ሁኖ ስያድጉ ያኔ ምነው እንዲ ባላረግኩኝ እነዚ የእውነት ልጆቼ ናቸው ይላል ይፀፅተዋል ግን ኣደራሽን ያኔ የበደለሽ ኣሁን ፀፀቶት ከመጣም በፍፁም ይቅርታ እንዳታደርጊለት ያሁሉ ግፍ ሰርቶሽ ማር ደሞ ስላማችው ብዝት ይበልላችው ከነልጆችሽ እናትሽ ኣባትሽ ማሬ♥

    • @heyrealiyu3093
      @heyrealiyu3093 7 лет назад

      እናቴ ትንሽ ታገሽኝ ኣንድ ቀን ኣኮራሻለውትክክል ብለሻል የኔ ማር

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 4 года назад +1

    እንዴት ልጆቻችን ትያለሽ ከሱ ቢሖኑም በስምምነት የወለዳቸዎቸው አይደሉም ዘሩን እንደ መስረቅ ነው የሚቆጠረው ይቅርታ ለመስማት ከከበዳቹ sorry

  • @bemnetdaniel5168
    @bemnetdaniel5168 7 лет назад +1

    ሁል ጊዜ ሰርተን የምናልፈው ነገር ከፊለፊታችን እየመጣ እንቅፍት ይሆንብናል ስለዚ እህቴ በአሁን ሰአት ጥፍተኛነሽ አልልሽም ምክንያቱም አልፍል የልጆችሽ አምላክ ይጠብቅሽ

  • @waliatube9583
    @waliatube9583 4 года назад +1

    አይ ወንዶች ወንድሞቸ የዘራነውን የምናጭደው ምንድነው እህቶቻችንን የምንበድላቸው እናንተስ እህቶቻችን መጠናናት አታውቁም ዝምብላችሁ ወደድኳችሁ ያለው ሁሉ ሰው ይመስላችዋል እንደ ጡጥአችሁ ልባችው የተንጠለጠለ ነው የመጀመሪያው ጫታም ሆነ ብለሽ እንዴት ከዚህ ጋርስ መቀጠሉ ምን አስፈለገ እስኪ አዘጋጆች ሮሮ ብቻ ሳይሆን ስለቆንጆ ፍቅር አቅርቡ

  • @hanaenahaymi1158
    @hanaenahaymi1158 7 лет назад +2

    እግዚአብሄር ይርዳሽ እህቴ የሆነው ሁኗል በቃ በርች ጠንካራ ሴት ሁኝ ለልጆችሽ ውዴ በተረፈ እማምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም አትለይሽ

  • @romadimered3771
    @romadimered3771 4 года назад +3

    እኔኮ ተጠንቀቁ ተጠንቀቁ እምትሉ ሰዎች ቤት በኩል እንጠንቀቅ መደመሪያ ሲቀርቡንኮ መልአክ መስለው ነው ልባችንን ስውር እሚያረጉት ማንነታቸው እሚገለጠው ቀስ እያለ እንደ እባብ እየለሰለሱ ሚነድፉን 😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔 ተው ግን ወንዶችዬ

    • @waliatube9583
      @waliatube9583 4 года назад

      እኔ እኮ ለምንድነው ወንድሞቸ እሴት እህቶቻችንን የምንበድላቸው እባካችሁ የዘራነውን ነው የምናጭደው ውይ እሴት እህቶቻችንም መጠናናት አታውቁም የእናንተ ልብ እንደ ጡጥአችሁ የተንጠለጠለ ነው

  • @senaitmihret5521
    @senaitmihret5521 7 лет назад +3

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ከምንም በላይ አሁን ላይ ሰላም አለኝ ብለሻል ዋናው ሰላም ነው የወደፊቱን ደግሞ እግዚአብሔር ያውቃል

  • @tigstseobka3043
    @tigstseobka3043 7 лет назад

    nice program all thank you my brother and my sister love ethiopian 😙😙😚😚

  • @elinaaseb1145
    @elinaaseb1145 7 лет назад +5

    Ladies please please!!!! if you have alcoholic boyfriend, just run as fast as you can and never look back if you do you're life look like "hell on earth ".

  • @ክበርጌትዬአሌሉያ
    @ክበርጌትዬአሌሉያ 7 лет назад +4

    ወይ ትዳር ! ለሱስ ተገዚ የሆነ ሰው ለትዳር ብቁ አደለም።
    ግንበይቤቱ ስት ጉድ አለ
    ይህን እይሰማን
    ምኑን ፍቅር ይዘን ኦ
    ፍቅር ከርስቶስ ብቻ ነው ።

    • @sebleethiopians2754
      @sebleethiopians2754 5 лет назад

      የኔ ቆንጆ ታሪክሽ ከኔ ታሪክ ጋር አንድ አይነት ነው እኔም ብችል አውጥቼ ብናገረው ልክ ካንች ጋር ተመሳሳይ ታሪክ ነው ግን አይዞሽ እግዛብሔር አለ

  • @hasanmhm9731
    @hasanmhm9731 7 лет назад +1

    ውይ በጣም ያዛዝናል እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ

  • @kokok9223
    @kokok9223 5 лет назад +1

    እዝጎ የሚያሣዝን ታሪክ መብዛቱ

  • @nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948
    @nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948 6 лет назад

    Ewnatme yewlideshw erasesh nash bamagamriya atshawli hululataga lamen waladesh ligi ebat new??? Ehit?

  • @Litac1rl
    @Litac1rl Год назад

    ስልካችሁን እንዴት ነው የሚገኘው ፈልጌያችሁ ነበር

  • @ኪዳነምሕረትእናቴየዘለዓለ

    በዘመናች እውነተኛ አፍቃሪ የለም ዘመኑ እንምለወጥ ፍቅራችንም እንደዛ ሆነዋል ብቻ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @አርሤማእናቴ-ኘ3መ
    @አርሤማእናቴ-ኘ3መ 7 лет назад

    ሂሩት አይዞሽ እህቴ ወድልጅ በጣም አሥቸጋሪ ናቸው አባቴ እና እናቴ ልክ እንዳች ናቸው እናቴም ልክ እንዳች ሁሌም እንዳሥከፋት ይኖራል ከሡሥ አልወጣ ብሎ

  • @fd7923
    @fd7923 6 лет назад +1

    ወይ ወንዶች ሥትገርሙ የምር ግን አላህን ፍሩ ትዳር ታሥቦበት የሚጀመር እቅድ ነው ዝብሎ እደርጎ ዝብ ጥልቅ ውጥት የምትሉበት አደለም እኔም መጥፎ ታሪክ በሠማሁ ሠአት ብቸኝነትን እየመረጥኩ ነው የትዳር አጋር መርጨ ማግባት አልቻልኩም ______እህቶቼ አይዟችሁ መርጣችሁ አግቡ በማንም አጭበርባሪ ወዶች አትገላቱ ዱኒያ በጣም ከብዳለች ሲቀጥል ወዶች እባካችሁ ሴት ማለት ለናተ=>እናት እህት የሂወታችሁ ቅመም ነን አክብሩን እኛ ሴቶች ብዙ ነገራችሁን ሸፍነን ነው የምናኖራችሁ እተቂላህ እባካችሁ ፈጣሪያችሁን ፍሩ ለኔም ጥሩ የትዳር አጋር እዲሠጠኝ በዳእዋም በፀሎትም አሥቡኝ መልካም ኑሮ እመኝላችኋለሁ በቅርብ ቀን ወደ ናፈኳት ሀገሬ እገባለሁ እሻአላህ ከልቤ ነው የምወዳችሁ የፍቅር ቀጠሮ አቅራቢዎች ቀጥሉበት በጣም ደሥ ይላል የምታቀርቡት ነገር ትምህርት ይሠጣል !!!!!

  • @yerotesfaye2446
    @yerotesfaye2446 5 лет назад

    ሴት እንደመሆኔ መጠን አልፈርድም ነገር ግን አንቺ ትልቅ ጥፋት ሠርተሻል ምክኒያቱም ከመጀመሪያው ፍቅረኛሽ የተለያየሽው በሡሥ የተነሳ ነው ደሞ ሌላ በሡሥ የቸጨማለቀ አወቅሽ ከሡሥ እንዲወጣ መከርሽው ታገሽው በዛላይ ባህሪው በጣም አስቸጋሪ ነው ውለታ ውሎልኛልና እንዴት ልለየው ማለትሽን ትተሽ በቃ ማለት ነበረብሽ ለምንድነው በናንተ ስቃይ ልጆች የሚሠቃዩት በዛላይ ባረገሽ ቁጥር ደሥተኛ አይደለም ሁሎችም የሚልሽ ነገር አሥወጪ ነው በጣም ታናድዳላችሁ አንቺ እንደኔ ሙሉ በሙሉ ጥፋተኛ ነሽ አየሽ ከሡሡ በላይ ማሠብ የነበረብሽ የወደፊት ሂዎትሽን ነበረ ቀሽም

  • @አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር

    አይዞሽ እህቴ በራስሽ ያመጣሽው መዘ ዝ ነው ልጅ እደማይፈልግ እየነገረሽ ወለድሽ እሽ አንድ ልጅ ተሣሥተሽ ወለድሽ 2 ምን አስፈለገ አስወርጅ እሚልሽ ሰው እንደማይፈልግ ነው እሚያሣየው

    • @gantgant6451
      @gantgant6451 4 года назад

      እዉነትሽ ነዉ እኔም እንደዛ አልኩ

  • @ማራናታ-ዸ6ቈ
    @ማራናታ-ዸ6ቈ 7 лет назад

    እንዲሕ አይነቱን ነገር መስማት ይከብዳል ግን ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም መጥፎ ወንዶች እንዳሉ ሁሉ ጥሩ ዎችም አሉ ይመስለኛል እሱ የበፊት ፍቅረኛው ለሴት ያለውን አመለካከት እንቀይር አርጋዋለች

  • @amangashe2439
    @amangashe2439 6 лет назад

    Egzihaber yerdashe ,hulum wend andadelem sietoch

  • @waliatube9583
    @waliatube9583 4 года назад

    እናቴ በእንቁላሌ በቀጣሽኝ እንዲሉኝ ለምን ያልፈለግሺውን ነገርእየፈፀመ ተው ስትይው ካልሰማሽ መንገታገት ምን አስፈለገ።

  • @እምዬሚኒሊክ-ቸ8ዐ
    @እምዬሚኒሊክ-ቸ8ዐ 6 лет назад

    የማትረቢ አንዴ እሺ ተወለደ ሁለተኛ መከላከያ አትወስጂም ኑሮሽን አታይም እኔም ሴት ነኝ ግን አንዳዴ የምሰማው ያስጠላል የማትረቢ

  • @ተስፍየማርያምልጅተስፍ.የ

    እህቴሰላምሽብዝት.ይበል.የዘንድሮ.ወንድግን.ምንነከው
    ለንገሩየቆየባቸውም.አሉ

  • @kalkidan9321
    @kalkidan9321 Год назад

    እሰይ ደግ አረገሽ ታገኘሽው ሰው እተረጠፍሽ ትንሽም ቢሆን ፊደል ቆጥረሻል የሰውን ማንነት ሳታጠኝ አትውለጅ እያለሽ ለምን ነው አትውለጅ ያለኝ ብለሽ እራሽን ማየት ሠመራሠር ነበረብሽ በሱ ምንም ስተት የለም 100% ወደድሽም ጠላሽም ሴት ልጅ ብልህ ጥቁቅ ትሆን ይገቤል

  • @helenlove7981
    @helenlove7981 7 лет назад

    abetu getawuy ye set liji fetenewa bizatu wedo kageba behola yihulu chgr lemin asifelg beahun seat yene new tebilo lemameb betam kebadi new ehite fetari yitebkishi lijochishim egzaber tilik derga yadrislishi...

  • @ዘሪቱአበበ
    @ዘሪቱአበበ 7 лет назад

    ያሳዝናል እግዝአብሄር ጥሩ ነገርን የምንስማበት ያምጣልንህ

  • @ቸርነትናምህረትሁልግዜይከ

    ጠላትሽ ያልቅስ እህቴ አታልቅሽ

  • @abiyotdagne2804
    @abiyotdagne2804 7 лет назад

    Ayezoshi Egezabiher ye serawen yesetewale anechi lelejocheshi be selam ena be tena nurilachew ayezoshi eheta

  • @meronkelemu8906
    @meronkelemu8906 7 лет назад +2

    አዞኝ የኔቆጆ መገፉት መልካምነዉ

  • @amazingworld8175
    @amazingworld8175 3 года назад

    Yesu mekam yesu maches mendenew kanchi gar yemyayaezew ende mebtu aydel ende men selhonesh new anchi

  • @maranatakonjo5196
    @maranatakonjo5196 7 лет назад

    እኔ ሴት ወንድ ብየ አልልም አንዳንድ ሰው የሚሰራውን ክፋት እያየሁ አሁንስ ሰው መሆኔ አስጠላኝ እዲህ የሰው ልጅ አስተሳሰብ ከእንሰሳ ይነስ እረ ጌታ ሆይ ምህረትን አድርግልን

  • @mastewalwal6202
    @mastewalwal6202 7 лет назад +5

    አይዞሸ እህቴ ሁሉም ነገረ ለበጎ ነው

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
    እግዚአብሔር ከደዚ አይነት ትዳር ይሰውረን አያድርስ ነው እግዚአብሔር አለ
    አይዞሽ ማሬ ምኑ ነው በማሪያም ቲሽ ትዳርን ፍራሁት እኔ

  • @እሙአዙዝ
    @እሙአዙዝ 5 лет назад +1

    አትፍረድ ይፈረድብሃል አላህ ይትዳሽ

  • @sfhhhffggg6583
    @sfhhhffggg6583 7 лет назад +2

    ኧረ የሀበሻን ወንድ ማመን ከበደኝ

  • @nyeshiworkseten7632
    @nyeshiworkseten7632 7 лет назад +2

    እህትአይዞሽሁሉምለበጎነዉኧረወዶችፈጣሪልብይስጣችዉ

  • @ኤዱኤዱ-ዐ1ከ
    @ኤዱኤዱ-ዐ1ከ 5 лет назад

    በመጀመሪያ አንች ብዙ ነገር ማወቅ ባለብሽ እድሜ ባል መያዝ በጣም ፈጠንሽ በአንደኛው እንኳን አትማሪም የቂልነት ነው እንዴ?

  • @adenmola2835
    @adenmola2835 6 лет назад

    ኣበሻ ስለበደልሽ ኣይደለም የሚበድልሽ ሰው መበደል ስላለባቸው ነው ምክንያታቸው ቆንጆ ስለሆንሽ ቀልጣፋ ከመሰልሻቸው ጥሩ ከመሰልሻቸው እና እኔ ካንተ ጋር መሆን ኣልፈልግም ካልሽ ይሄ ኣንችን ለመበደል ኣንችን ለመቁረጥ ለመፍለጥ ለመግደል እና ለመቅበር በቂ ምክንያት ነው

  • @maryyeimu2523
    @maryyeimu2523 7 лет назад

    betam yasazinal

  • @yenniyamama424
    @yenniyamama424 7 лет назад

    ayizose egizabeher yirfashe

  • @ayidonyesgirm5674
    @ayidonyesgirm5674 6 лет назад

    hulum wed ende aydlu bezu egzbre fer jicoche helu

  • @እማእወድሻለሁማሚየኑራልኝ

    ይህካ አያሳዝንም ታዳ ቃቅሙበላይ ሲሆን ምን ያድርግሽ ያኔ አትውለጂ ስልሽም ቆምብለሽ ማሰብ ነበርብሽ ቤንስ የሱን ስሜት መርዳት ነበርብሽ ያው መፍርድ ቀላልነው የመሰለኝን ነው እግዜአብሔር ይሁንሽ

  • @eyerusbeqele8388
    @eyerusbeqele8388 7 лет назад +1

    fexare yerdas gen anhem beheger adeges lemen legesen beheger wesx tekehales edeme leteknologe yasazenal

  • @mamedagnachew1868
    @mamedagnachew1868 6 лет назад

    The problem is .no justice for a women .in Ethiopia all the fathers
    Of the children are Responsible.
    That's the reason all this Problem.
    I am a single mother here God bless America! No play games
    Ethiopia, all the children Fatherare
    Reasponable

  • @maryammaryam854
    @maryammaryam854 7 лет назад +2

    100 perst anche tefatga nesh ljochshn yal abat askrshachw

  • @ኤዱኤዱ-ዐ1ከ
    @ኤዱኤዱ-ዐ1ከ 5 лет назад

    ይሄ ልጅቷ በጣም ሞኝ ናት ድሮስ ሱስ ካለበት ሰው ምን አይነት ፍቅር ይጠበቃል መጨረሻው ያው እሮሮ ነው ደግሞ ጭራስ ልጅ ትወልጃለሽ እንዴ አባት ተብዬው ገና ልጅ ይሁን አዋቂ እራሱን ሳያውቅ ለሱ ልጅ ያንዴውስ ይሁን ደግሞ ሁለተኛ ልጅ እረ በስመአብ ምነው የእቲዮጲያ. ሴቶች ማሰብ አቆማችሁ እንዴ

  • @Rahel-qt1em
    @Rahel-qt1em 5 лет назад +2

    I don't really understand what is love to do with this to keep having a baby like a chicken.

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 3 года назад

    👍👍👍

  • @genetassefa6940
    @genetassefa6940 7 лет назад +3

    ande ande setoche dekam nachew

  • @dawithagos285
    @dawithagos285 5 лет назад +1

    Unlike unlike unlike ውሸታሞች ናችሁ ሁሉ ግዜ እንዲህ የሚያለቃቅስ ብቻ አፈር ብሉ

    • @bmherthebezatfiteheekomale621
      @bmherthebezatfiteheekomale621 4 года назад

      ኪኪኪ ከ60% ወንዶች 40% ከይሲ ናቸዉ አንተ ከጥሩዋቹ ስለሆንክ ነዉ ያላመንከዉ ይህን ለማወቅ የሴቶችዬን ኮመንት አንብብ ሁሉም ጉዳተኛ ነዉ ።

  • @bilenalem938
    @bilenalem938 7 лет назад +2

    ayzosh ehite gen anchem teru alaregeshem ande leg tasastesh waldeshal alfalegim eyalesh mekinatum ba chegr emiadeg lege chegeru men enda tawkewalesh mekinatum anchim ba chegr sela adegsh anchim tesasteshal endawum esu teru new ayiwelde iyalesh new sent aramane ale enda me asadegu kal waldesh bilo yesetin hewot emiabelash ka waldech bewhal zero bilo emay ayat lamanegnawum ayzosh

  • @አይሻየኡስታዞችአድናቂነኝ

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ

  • @hayatmoh6720
    @hayatmoh6720 7 лет назад

    ያሣዝናንን..እኔም.በደለኛ..ነኝ..

  • @asdfgasdfg7854
    @asdfgasdfg7854 6 лет назад

    ያሳዝናል እስከመቸ ተጨናንቀን

  • @saidfanta2872
    @saidfanta2872 3 года назад

    ምንም ጥፋት የለውም ነግሮሻን እቅማለሁ አጤሳለሁ እጠ ጣለሁ ብሎሺየለም አቺ አልገባሺም ስተተኛነሺ

  • @kaledinfari4424
    @kaledinfari4424 7 лет назад +2

    Egazibegare. yasedigilas. lejijiuchi. enichi. eyazos

  • @hananlove672
    @hananlove672 7 лет назад

    ayizosh ihte gin inemilow lemin wondoch sawu safekracho ayiredum lemin ande ande minim bahriyacho lesawu ayigebam minim lemin be huletum tindoch fikir ayinorim

  • @bikilakorme1528
    @bikilakorme1528 3 года назад

    ስጃማር አማች ቤት የምቃማጥ በል ነው እንዴ አንች ራሱ የሞትሽ ዳግሞ አራጋዝኩ ሌላ እርጉዝ ነጋር ኔሽ ክክክክክክክክ

  • @alemhalefom3057
    @alemhalefom3057 6 лет назад

    Enda endat 2 lije bazeye honeta teweljalish atetenakakem yena konjo

  • @ሮዚከደብረዘይት
    @ሮዚከደብረዘይት 7 лет назад +3

    ahuns wadouch altashlum min ayent zaman naw

  • @masala.tbrklostza3013
    @masala.tbrklostza3013 5 лет назад

    መፍረድከባድቢሆንምየሠውልጅወንድሆነሤትበሒወቱየሚከከሠትግድማወቅአለበትሥለነገሮችመመራመርአለብንብንችልራሣችልከቻልንቡሐላወደፍቅርአለምብንገባየተሻለነውምክንያቱየሠውልየሥነልቦናቀውሥከደረሠበትቡሐላማልቀሥፋይዳየለውምፍቅርከባድቢሆንም
    ፍቅርለሥሜትብቻሣይሆንፍቅርከእውነትገርየተጣመረነውሥለዚህሁሌምወንዶችላይብቻከመፍረድሤቶችጥንቃቄልናደርግይገባናልቶሎለማመንአንቾክል

  • @tgfiker6443
    @tgfiker6443 7 лет назад

    betam yegermal gin endeza yemadergewen mekinat begelets baseredat tiru niber gin baunu giza weda mare fiker yeluna bejachew kasegebu bewala lela amel yametalu are andade wendoch 😐😣

  • @አይሻየኡስታዞችአድናቂነኝ

    ኸረ ወንዶች ተው ልብ ግዙ ምን አደረግን እፍፍፍፍፍ

  • @arwaalkhaldi2738
    @arwaalkhaldi2738 5 лет назад

    በጣም ነው የሜገርም ህወት እዴ እዴናት እሂን እየአየን እዴት አደርግን ነዉ ማፍቅር የመንችለዋ ወችው ግድ አለ የአገር ልጅ እና

  • @hanamaryam7384
    @hanamaryam7384 7 лет назад +3

    Uffffffffff sit ayenet gudi ale fetariye melkam sew sitegn

  • @zahramohamed1162
    @zahramohamed1162 7 лет назад

    ዉይእናተሰዉች፡፡፡፡፡እኔማግማሺእብዲአርጎኛል፡ምንትላላችሁ

  • @dawithagos285
    @dawithagos285 5 лет назад

    ይህ ፕሮግራም ግን ምን እያስተማረ ነው በሰው ልጅ ባልና ሚስት ከአዳምና ሄዋን ጀምሮ በትዳር በፍቅር እየኖሩ መጋጨትም መለያየትም ያለ ነው ግን አንዱን ላንዱን በጣም እንደተጎዳዱ አድርገህ አቀነባብረህ በማቅአብ ያስተምራል በሚል ሰበብ ሳብስክራይብ ሰብስበህ ብር ለማግኘት ከይቱብ የሚሰራ የክፋት ፕሮግራም ነው ስለዚ ይህ አስተማሪ ሳይሆን ሰው በፍርሃት ተለያይቶ ለመኖር ነው እና በጣም አበዛቹት ውሸታሞች

  • @abebaliknaw4374
    @abebaliknaw4374 7 лет назад

    ayzoshe enate

  • @salamm8247
    @salamm8247 5 лет назад

    ሀጺያን ሀጺያቱ ታሳድ ደዋለች ጸጸቱ ነው ሜሴጅ የሚያስልከው

  • @Tegste-hv1jq
    @Tegste-hv1jq 7 лет назад

    ወይ ዘድሮ ወንዶች

  • @hayimlove9292
    @hayimlove9292 7 лет назад

    Gin eko ehitocha yengewen ehiwotachineni zara laye mayata alemichalachim menagerie yedarginali mekineyatuim bemenegager yemayamine kehone ........ 1 lije welida metekike neberebate yemiyategibe enijera ke ........yategibale telaliche amate

  • @eapeap1405
    @eapeap1405 5 лет назад

    ያሳዝናል

  • @maretaeyob7326
    @maretaeyob7326 6 лет назад

    feker des ylal gen metewawek ged new satakiw new yegebashiw yehonew honal gen temeret new tarik yehonal yelwetal hulum behidet gen berechi anechi

    • @meseretm5015
      @meseretm5015 5 лет назад

      ሂሩትዬእቶንካንወለድሻቸውብቻሽንምሆነሽመገርሽአልቀረምእነሱንእያየሽትደሰቻለሽአካንምሄደገላገለሽ

  • @Zainab-rq9ul
    @Zainab-rq9ul 5 лет назад

    Satgabu Aberachu atnuru setgnagu gnegntachu Baharam selhon sytan kenant ayrkm hulam kenant gar new mnale tgabtachu abrachu betnoru Astfrlah

  • @abysb1
    @abysb1 7 лет назад

    አይዘሽ ምን ይደረጋ

  • @Bah-ry3nl
    @Bah-ry3nl 7 лет назад +1

    አዝናለሁ

  • @zahrazahra2659
    @zahrazahra2659 7 лет назад

    በጣም ያሳዝናል