"አልመለኮስኩም ለጊዜው ነታኒም ነኝ።" ተዋናይት ሜላት ነብዩ "….ቤቶች ድራማ ላይ መስራት አቁሜያለሁ" ተዋናይ አሸናፊ | Melat Nebiyu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @manallaaa1651
    @manallaaa1651 3 года назад +305

    የኔ ቆንጆ እግዛብሔር ይጠብቅሽ በርች እግዛብሔር ካንችጋር ይሁን በቤቱ ያቆይሽ

    • @esayias1
      @esayias1 3 года назад +1

      ♥️👆♥️

    • @tesfamedia777
      @tesfamedia777 3 года назад +1

      ሀገራዊ የሆኑ ጨዋታወችንና መዝናኛወችን ለማግኘት ቻናላችን በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 года назад

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 года назад

      ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 3 года назад +1401

    ዛሬ ደስ ብሎኛል ጋደኛዬ የአንድ ዓመት ደሞዝ ተቀብላ ከ ቤሩት ኢትዮጵያ ትበራለች 🙏🙏

    • @LA-lx2pf
      @LA-lx2pf 3 года назад +21

      እልልል ልቀበላት ?

    • @fadilafadila1776
      @fadilafadila1776 3 года назад +7

      እልልልልልልልልልልል አልሀምዱሊላህ

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 3 года назад +14

      እንዳታጫርሻት😁

    • @felieyihunlebegonew814
      @felieyihunlebegonew814 3 года назад +2

      @@LA-lx2pf እሽ 🙏🙏

    • @tesfamedia777
      @tesfamedia777 3 года назад +3

      ሀገራዊ የሆኑ ጨዋታወችንና መዝናኛወችን ለማግኘት ቻናላችን በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

  • @dejenbrhanu7000
    @dejenbrhanu7000 3 года назад +592

    ይች ልጅ ግን እውነትም ጥሩ ልጅ ነች አስመሳይ አደለችም ሜሉየ እግዚአብሄር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

    • @tesfamedia777
      @tesfamedia777 3 года назад +1

      ሀገራዊ የሆኑ ጨዋታወችንና መዝናኛወችን ለማግኘት ቻናላችን በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

    • @tigisttemesgen569
      @tigisttemesgen569 3 года назад +1

      Amen.

    • @tigesttigest7300
      @tigesttigest7300 3 года назад +1

      የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ስወድሽ

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 3 года назад +2

      Keza koshasha Henok yeleyesh yetemesegene yihun.

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 года назад

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

  • @henokab1493
    @henokab1493 3 года назад +353

    ሜላት የእውነት ይጨምርልሽ ለምልኩስናም ያብቃሽ በቤቱ ያፅናሽ በዚህ ዘመን ቤተክርስቲያንን ለማሰራት እንዲህ መቆም መታደል ነው እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ

    • @tesfamedia777
      @tesfamedia777 3 года назад

      ሀገራዊ የሆኑ ጨዋታወችንና መዝናኛወችን ለማግኘት ቻናላችን በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

    • @ethioeyeattube5297
      @ethioeyeattube5297 3 года назад +1

      @ማራናታ youtube እህትዋ ሰላም ያገሬ ሰዎችዬ በናታቹ ተመልከቱልኝ አበረታቱኝ ቪዩ በጣም ያስፍልገኛል ስብስክራይብ እደሞላቹልኝ ስአትም እዶሞላልኝ በቅንነት እዩልኝ ቪዲዎቼ አጫጭር ናቸው አይሰለቸምና በናታችሁ በምትውዱ እዩልኝ ♥
      ruclips.net/video/4CD9P-uZXxY/видео.html

    • @ethioeyeattube5297
      @ethioeyeattube5297 3 года назад +1

      @@tesfamedia777 ሰላም ያገሬ ሰዎችዬ በናታቹ ተመልከቱልኝ አበረታቱኝ ቪዩ በጣም ያስፍልገኛል ስብስክራይብ እደሞላቹልኝ ስአትም እዶሞላልኝ በቅንነት እዩልኝ ቪዲዎቼ አጫጭር ናቸው አይሰለቸምና በናታችሁ በምትውዱ እዩልኝ ♥
      ruclips.net/video/4CD9P-uZXxY/видео.html

    • @Nur-rc7sd
      @Nur-rc7sd 3 года назад

      @@ethioeyeattube5297 lemagn tebeji

    • @ሳራነኝየክርስቶስባርያ
      @ሳራነኝየክርስቶስባርያ 3 года назад +1

      @@Nur-rc7sd አለማድረግ ትችያለሽ መሳደብን ምን አመጣው ማስተዋልን ያድለን 😭

  • @ቤተልሄምየማርያምልጅ
    @ቤተልሄምየማርያምልጅ 3 года назад +189

    ሜሊዬ አስተዋይ ነሽ በጣም የምወድሽ እመ ብርሀን አቺጋ ትሁን የኔ ውድ

    • @tesfamedia777
      @tesfamedia777 3 года назад

      ሀገራዊ የሆኑ ጨዋታወችንና መዝናኛወችን ለማግኘት ቻናላችን በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

    • @haderamalas923
      @haderamalas923 3 года назад

      ሜሉየ ማር አቤት ስረአትሺን ስወድልሺ እረጋ ያለች ልጂ ናት

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 года назад

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @jessicatohme7623
    @jessicatohme7623 3 года назад +159

    ሜልዬ የኔ ቅን ባለማህተብ እመብርሀን ትጠብቅሽ

  • @betitube12
    @betitube12 3 года назад +238

    ሚሉየ የኔ ቆንጆ እግዜአብሄ እስከመጨርሻው በቤቱ ያጽናሽ::

    • @tesfamedia777
      @tesfamedia777 3 года назад

      ሀገራዊ የሆኑ ጨዋታወችንና መዝናኛወችን ለማግኘት ቻናላችን በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

    • @user-vd1pk9eh9p
      @user-vd1pk9eh9p 3 года назад +1

      አረ ስሙን እግዚአብሔር ብለሽ ፃፊው

    • @ኡሙያህያቱዩብ
      @ኡሙያህያቱዩብ 3 года назад +1

      ደምሩኝ ውዴ

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 года назад +1

      ቤተሰብ አድርጉኝ እህቶች

    • @betitube12
      @betitube12 3 года назад +1

      @@user-vd1pk9eh9p ይቅርታ
      እግዜአብሔር ያክብርልኝ

  • @አስካለማሪያምA
    @አስካለማሪያምA 3 года назад +114

    ሜሉ መልካም ሴት በርችልኝ እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርሽ😍😍

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 года назад

      ቤተሰብ እንሁን እመልሳለሁ

  • @marcelltube6415
    @marcelltube6415 3 года назад +74

    ሜሉዬ ስወድሽ የተዋህዶ ምርጥ ሴት ዝና ሀብት ከእምነትሽ ጋር ያልተምታታብሽ የኔ ምርጥ ስወድሽ እመብርሀን የልብሽን መሻት ትሙላልሽ የኔ ውድ💕💕💕💕

    • @tesfamedia777
      @tesfamedia777 3 года назад

      ሀገራዊ የሆኑ ጨዋታወችንና መዝናኛወችን ለማግኘት ቻናላችን በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 года назад

      ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @yohannestesfalem9263
    @yohannestesfalem9263 3 года назад +156

    ሜልዬ የኔ ቆንጆ, ልብሽ እንደመልክሽ ቆንጆ ነው, እግዚአብሔር ልጅሽን እና አንቺን ከልብ የሚያፈቅር ልክ እንዳንቺ መልካም ሰው ይስጥሽ::

    • @sulamith.7165
      @sulamith.7165 3 года назад +1

      Amen

    • @yohannestesfalem9263
      @yohannestesfalem9263 3 года назад

      @@sulamith.7165እኔ ደሞ አሜን ያለችኝ ሜሊዬ ነብዩ የኔ አይኑካ መስላኝ ክው አልኩኝ🤣

    • @sulamith.7165
      @sulamith.7165 3 года назад

      @@yohannestesfalem9263 hahhahahahah

    • @seadinew2424
      @seadinew2424 3 года назад +1

      ተለያይታለች እንደ ከጓደኛዋ ማን ነበር ስሙ ?

    • @bizuayehueshetu1331
      @bizuayehueshetu1331 3 года назад +1

      @@seadinew2424 kkkkkk Henok

  • @mahaket9494
    @mahaket9494 3 года назад +45

    ሜሉ የኔ መልካም ሰው እግዚአብሔር የልሺን መሻት
    ይፈፅምልሽ 😘😘😘😘

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኈ8ኸ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኈ8ኸ 3 года назад +58

    ቆንጆ ፊልም ይመስላል ሜሉ ተጠንቀቁ እንዳይሰረቅ ብዙ ጊዜ ቆንጆ ፊልሞች ይሰረቃሉና

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 года назад

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @hamduebrahim4036
    @hamduebrahim4036 3 года назад +230

    ሜሉን የሚወድ በናታችሁ በlike አሳዩኝ!!

  • @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ

    ሜላትዬ የኔ ልዕልት ስወድሽ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ♥♥♥

    • @tesfamedia777
      @tesfamedia777 3 года назад

      ሀገራዊ የሆኑ ጨዋታወችንና መዝናኛወችን ለማግኘት ቻናላችን በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

  • @ReRe.5296
    @ReRe.5296 3 года назад +54

    በጣም ደስ የምትለኝ ልጅ ናት:: ሀገሯን ሀይማኖቷን የምትወድ

  • @tabortube
    @tabortube 3 года назад +61

    እህታችን ሜላት ለቤተክርስቲያንሽ ምታደርጊው እንቅስቃሴ የሚመሰገነው እህታችን ፈጣሪ በቤቱ ያጽናሽ የሰራሽው ፊልምም እምነታችንን አጉልቶ የሚያሳይ ይመስለኛል ፈጣሪ ይባርክልሽ እርጋታሽ እና ስርአትሽ የ ተዋህዶ ምሳሌነትሽን እግዚአብሄር ይጠብቅልሽ የትዳር አጋርሽን ፈጣሪ መርጦ ይስጥሽ

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 года назад +73

    ውይ ቤቶች ዘጋኝበቃ አሹከሌለ በርታ
    መልካም እድል አሸናፊ

  • @endetsigeredatube4949
    @endetsigeredatube4949 3 года назад +398

    የ Uበሻ ልብስ የምርብናል እኮ::

    • @kaleb712
      @kaleb712 3 года назад +4

      Fack account naw endatshawadu

    • @መርሲሞዪፍቅር
      @መርሲሞዪፍቅር 3 года назад +2

      Kedada

    • @tesfamedia777
      @tesfamedia777 3 года назад +1

      ሀገራዊ የሆኑ ጨዋታወችንና መዝናኛወችን ለማግኘት ቻናላችን በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

    • @ያሰባችሁትይሙላላችሁ
      @ያሰባችሁትይሙላላችሁ 3 года назад +1

      ዴቭዬ ፌክ መሰላቸዉ መሰለኝ እዴት ነህ እኔ አቀዋለዉ ያንተ እንደሆነ በርታ ጎበዝ ልጅ

    • @libbelu6566
      @libbelu6566 3 года назад +1

      ዴቫ መች ነው ግን ዱባይ የምትመጣው

  • @Abdulhamid-ml6wg
    @Abdulhamid-ml6wg 3 года назад +37

    የኔ ማር ስወድሽ ፀባይሽ ብቻ በቂ ነው ፈጣሪ በቤቱ ያኑርሽ ይቤ ምሩጡ ቤቶችን የምታደምቀው አንተ ነክ

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 года назад

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት ቢድዮየን በማየት

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 года назад

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    አሹ ወደ ቤቶች ድራማ ትመለሳለህ ወደህ ሳይሆን በግድህ ትመለሳለህ😒😃 ቤተሰብ ጥሎ መዉጣት አይፈቀድም 🤔🥰🥰

    • @oromiyabirthoromo1916
      @oromiyabirthoromo1916 3 года назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 druye new yebetesebochun bet behda ashto sletefa
      Wey godana tedadari
      Wey tujar hono ymetal

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 года назад

      ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

  • @zenash4659
    @zenash4659 3 года назад +20

    ሜልዬ በመንገድሽ ያስኪደኝ የልጅነት ህልሜ ነውና በቤቱ ያፅናሽ

  • @terstadefris655
    @terstadefris655 3 года назад +37

    እድሜ ይስጣሽ እግዚአብሔር አምላክ እንዳንች አይነት አርቲስት ይብዛልን

  • @የጌታየእናትለምኔእናቴናት

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ደስ ይላል ጀግና ሰው ምንግዜም ጀግና ነው በርችልንንንን

  • @zadhabeshawit652
    @zadhabeshawit652 3 года назад +142

    ዋዉ ሜሉየ ፊልሙ የሚገርም ነዉ በጉጉት እንጠብቃለን😍

    • @wax-6229
      @wax-6229 3 года назад +3

      ውዴ እኔ ደምሬሻለው አንቺም ደምሪኝ

    • @tesfamedia777
      @tesfamedia777 3 года назад +1

      ሀገራዊ የሆኑ ጨዋታወችንና መዝናኛወችን ለማግኘት ቻናላችን በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

    • @lolman8495
      @lolman8495 3 года назад

      ሜለት ሞልቀቀ ትማስስላሌች

    • @zadhabeshawit652
      @zadhabeshawit652 3 года назад

      @@wax-6229 ደምሬሻለሁ ማሬ

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 года назад

      ደምሩኝ እህቶች በቅንነት

  • @Kiyakoo-xd2ho
    @Kiyakoo-xd2ho 3 года назад +42

    ውይይይ ሜሉዬ ስወድሽ የኔ ደርባባ . . ከዛ ሄኖክ ከሚባል ሞጭላፋ ፈጣሪ እንኳን ገላገለሽ. . በርቺ

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj3580 3 года назад +22

    ውበት ..ከጭንቅላት ..ከእምነት ..ከስርአትና...ከትህት ጋር የሰጠሽ! አውቄው ነበር ያ ውሮበላ እንደማይመጥንሽ! እንኩዋንም ከህይወትሽ ወጣልሽ! መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ! 🙏

  • @አሚራነኝእናቴንናፋቂ
    @አሚራነኝእናቴንናፋቂ 3 года назад +257

    ዛሬ ስሞትላችሁ በላይክ አፅናኑኝ በምቀኛ ሰዋች ተቃጥየ ሞትኩኝ. ኡፍፍፍፍፍፍፍ

    • @ስደተኛዋልጇንናፍቂ
      @ስደተኛዋልጇንናፍቂ 3 года назад +2

      አይዞን እኔ ብቻ ነኝ ብየ ነበር አሁን ከምቀኝነት ምን ይገኛል

    • @tegestejade2671
      @tegestejade2671 3 года назад +1

      🤔🤐🤐🤐🤐🤮🤮🤮anhen Laie aideLme ygebauete tenagerwe anagarien YazeLen🙄

    • @rewdatube7270
      @rewdatube7270 3 года назад

      ወድ ደምሪኝ ማማ

    • @tesfamedia777
      @tesfamedia777 3 года назад

      ሀገራዊ የሆኑ ጨዋታወችንና መዝናኛወችን ለማግኘት ቻናላችን በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

    • @hananhanan-ql8zc
      @hananhanan-ql8zc 3 года назад +2

      አይዞሽ ማማየ

  • @selinaalex7742
    @selinaalex7742 3 года назад +49

    ኢዮት ግርሞ ሞገሶ እውነትም ያስብላል ምርጥ ኢትዮጵያዊት ለኔ አንደኛ ናት

  • @mekdilv3402
    @mekdilv3402 3 года назад +28

    በቤቱ ያጽናሽ ሜሉ ሀሳብሽን እግዚአብሔር ይፈጽምልሽ 😘😘

  • @ltube3292
    @ltube3292 3 года назад +50

    አይ 90ቹ የማይገኝ የማይመለስ ትዝታ

  • @አርሴማይወሴፍአርሴማ
    @አርሴማይወሴፍአርሴማ 3 года назад +35

    ሜሉ እግዛብሄር ከዚህም በለይ
    ክብር እናጸጋውን ያብዛልሽ

    • @tesfamedia777
      @tesfamedia777 3 года назад

      ሀገራዊ የሆኑ ጨዋታወችንና መዝናኛወችን ለማግኘት ቻናላችን በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

  • @abebatewolde9201
    @abebatewolde9201 3 года назад +20

    የቤታቸውን ካርታ አስበልተህ ወዴት ነው ቤተስቡን ግራ አጋብተህ መሄድ የለም ተመለስ ወደ ቤቶች

  • @hewannegash5626
    @hewannegash5626 3 года назад +48

    አሹ በናትህ በናትህ ወደቤቶች ተመለስ ልጆቼ በጣም ይወዱሀል ። ያላንተ ደሞ ድራማው እንዴት ጥሩ ሆኖ ይሄዳል።

  • @ሀሊማአሊስደትያደክመኛ
    @ሀሊማአሊስደትያደክመኛ 3 года назад +38

    ውድያገሬልጆ. ወድሜ።በብሀር. ጉዞጀምርል. ሙስሊም ክርስታኑ።ሁላችሁም. በዱአ በፆለት. አግዙኛ. በሰው ሀገር. አልቻልክም. ደከመኛ. በጪቀት። እናት በሂወትየለች. ብትኖርንልኛ. ኑሮ በሶዱአ. እፅናናነበር😭😭😭😭

    • @weynshet4854
      @weynshet4854 3 года назад

      አይዞሽ እማ ፈጣሪ ይድረስለት ለወንድምሽ

    • @roseethiopia1469
      @roseethiopia1469 3 года назад +1

      be selam yagenagnachu

    • @etsegenetsisay218
      @etsegenetsisay218 3 года назад

      አይዞሽ ውዴ ሰላም ያስገባልሽ

    • @ኢላሀምቱዩብ-ነ9ሠ
      @ኢላሀምቱዩብ-ነ9ሠ 3 года назад

      ባሁን ሠአት አይ ሰው ቅጭላቱን ሸጠ

    • @hayatmuhatub7453
      @hayatmuhatub7453 3 года назад

      የኔናት አብሽሪ ማርአይዞሽበሰላምይግባልሽ የኔናት

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    ሜሉዬ ባለ ማተቧ አለባበስሽ ብቻ ይበቃል የኔ ልዩ!😍❤
    እነትና እስኪ አለባበስ ከሜሉ ተማሩ!

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    ይብዬ ከቤቶች ድራማ ወጣዉ ስትል ልቤ በጣም ደነገጠ በጌታ ስም ወይነ ምነዉ ይብዬ ብትመለስ ደስ ይለኛል

    • @tesfamedia777
      @tesfamedia777 3 года назад

      ሀገራዊ የሆኑ ጨዋታወችንና መዝናኛወችን ለማግኘት ቻናላችን በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

  • @ሜሮንሐበሻዊት
    @ሜሮንሐበሻዊት 3 года назад +78

    ሜሉየ ግን ያንች ያለኝ ፍቅር ለከት የለውም የኔ የሴት ወይዘሮ

    • @hanademele9671
      @hanademele9671 3 года назад

      ለከት ምንድን ነዉ?

    • @kokiabatu6992
      @kokiabatu6992 3 года назад +1

      @@hanademele9671 መጠን የለውም..!!

    • @hayyatii4926
      @hayyatii4926 3 года назад

      @@kokiabatu6992 photo

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 года назад

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ

    አሹየ ከቤቶች ወጣሁ ስትል ከላይ እስከታች ሰውነቴ ቅድድ አለ የስደት የመዝናኛወቼ ናቸው 2004 ነው ከሀገር የወጣሁት ከተጀምሮ ጀምሮ አንድም ክፍል አልፎኝ አያውቅ በጣም ነው የምወዳቸው ክሩወቹን በሙሉ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 года назад

      ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    የተሰጠኝ ህይወት ዛሬ በነፃነት
    ሰው ተከፍሎበታል ከደምና ከአጥንት
    #ዓድዋ_125
    #የአባቶቻችን_ልጆች_እንሁን
    #ክብር_ለዚያ_ዘመን_ሰዎች

    • @አርሴማይወሴፍአርሴማ
      @አርሴማይወሴፍአርሴማ 3 года назад +2

      እምየ ምንይልክ ጥቁርሰው

    • @tesfamedia777
      @tesfamedia777 3 года назад

      ሀገራዊ የሆኑ ጨዋታወችንና መዝናኛወችን ለማግኘት ቻናላችን በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

    • @tesfamedia777
      @tesfamedia777 3 года назад +2

      ቀና እላለሁ ቀና ማለት ካባቴ ነዉ
      ከምኒሊክ ተወልጀ አንገት መድፋት የት አዉቃለዉ

    • @dawasheff8744
      @dawasheff8744 3 года назад

      Racist basterd

    • @nadizeezee6727
      @nadizeezee6727 3 года назад

      ክብር ሳይማሩ በባዶ እግራቹዉ በደማቸዉ ባጥታቸዉ ላስረከቡን አባቶቻችን ሁሌም ባለም ስማቹ የሚወሳዉ ክብር ይገባቹሀል ሁሌም

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 3 года назад +9

    እረ የ 90 ዎቹ ጊዜ ትዝታ መቼም አይረሳ ጊዜ ቢመለስ ያንን ጊዜ ነበር የምመኘው 💗

  • @sara.gonderethiopia2905
    @sara.gonderethiopia2905 3 года назад +9

    What a beautiful meli... በልብሳችን እስኪ የሃበሻ ልብስ ልበሱ በዓል አትጠብቁ እረ እባካችሁ ባህላችሁን ጠብቁ #የምዕራዊያንን ርዝራዝ አትልበሱ እስኪ ከህንዶች ተማሩ በድራማቸው ሙሉ የባህል ልብሳቸውን፣ በሰርጋቸው ባህላቸውን፣ ዜና ሲያነቡ ባህላቸውን እንዴት በባህላቸው እንደሚኮሩ አታዩም። የእኛ ደግሞ የበለጠ ውብ ባህል አለን። እናንተ ግን ውድ የሆነውን ባህላችንም እያበላሻችሁት ነው። በዓል እየጠበቃችሁ የሃገር ልብስ አትልበሱ ልብስ ነው ውበት ራቁትነት በደል ነው። ደግሞም ስልጣኔ አይደለም ሰይጣንነት እንጂ ሜሊ ቆንጆ

  • @ayshatube2225
    @ayshatube2225 3 года назад +70

    ይበቃል ወደቤቶች ይመለስ የምትሉ

  • @helenethiopia
    @helenethiopia 3 года назад +59

    ሰላምና ፍቅር አንድነት እና መቻቻልን ያድለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @designermohammmed1236
    @designermohammmed1236 3 года назад +38

    ድምፁዋን ስወደው

  • @amarechbahiri4784
    @amarechbahiri4784 3 года назад +9

    ሜሉ የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ለምልኩስና ያብቃሸ ፀገውን ያብዛልሸ

  • @selamtube3774
    @selamtube3774 3 года назад +19

    ናታኔም ነኝ ❤ ሜሉዬ መጨረሻሽን ያሳምረው 🙏

  • @eskindertube1720
    @eskindertube1720 3 года назад +105

    አንደበትሽ ፣ አለባበስሽ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ በዛውም ምናለ ሳሮንን ቁጭ አርገሽ ብታስተምሪያት🤣🤣

  • @maretumaretu2870
    @maretumaretu2870 3 года назад +22

    ኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ይበቃል ቤቶች ላይ ከለለ ይደብረናል

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 3 года назад +12

    ሜሉ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እኛንም ወደ ቤቱ ይመልሰን🙏❤

  • @seadayehaiklij3458
    @seadayehaiklij3458 3 года назад +4

    ዛሬ ገና አመንኩኝ ሄኞክ ጋ መለያየታችሁን መልካሙን ሁሉ እመኝልሻላሁ ቆንጆ

  • @keljochAlem
    @keljochAlem 3 года назад +13

    አማርኛ ፊልም ማየት ፋላጎት የለኝም ነበር ግን ሜሉ አንቺ ሆንብሽ ምን ላድርግ 😍

  • @yeshitube8383
    @yeshitube8383 3 года назад +3

    መታደል እኮ ነው ሜሉዬ እግዚያብሄር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እማ መመረጥ እኮ ነው ሁሉም ከላይ ነው ስጦታው

  • @herutyeymanehti2505
    @herutyeymanehti2505 3 года назад +28

    😭😭😭ምናለ ስለሀብታም ብቻ ከምታሻቃብጥ ለድሆቹ በስደት ላሉት በሳኡድ አረቢያ እስረቤት ለሚሰቃዩት ወድሞቻችን እና እህቶቻችን ድምጽክን ብታሰማ ቢገባክ ይሔ ሑሉ ላይክ እና ሰብስክራይብ በስደተኞቹ ነው ሆዳሞች

    • @eeee4817
      @eeee4817 3 года назад +2

      እሱ የአርቲስቶች የነብስ አባት ሰይፉ ፋንታሁን ነው አሉ ድሐ አያቀርብም ብዙ ትምህርት ያላቸው ሰደተኞች አሉ ግን ማን ያቀርባቸዋል

    • @aemenwegnehe858
      @aemenwegnehe858 3 года назад +2

      ዳሀን ማንይጠይቀዋል ያሽቃብጥ እጂ የህ መጣ

    • @አልሚየድንግልማርያምልጂ
      @አልሚየድንግልማርያምልጂ 3 года назад

      አይዞቸህ ሰው አደለም የኛ ጠያቂ የሰማዩ ንጉስ የድንግል ማርያም ልጂ እሱ አይለየን ሊላው ኒቶርክነው በርቱልኝ እህቶቸ በስደት ያላቹህት እግዚ አብሄር ይጠብቃቹህ

  • @themediway5661
    @themediway5661 3 года назад +9

    ሜልዬ በጣም ልዩ movie ይመስላል
    እውነት በጉጉት እንጠብቃለን ከኢትዮጵያን
    ታሪክ ከማወቅ አንጻር አሹ 90ዎቹ ወደፍቅር
    ዘመን ወሰድከን በጉጉት እንጠብቃቹውአለን።

    • @tesfamedia777
      @tesfamedia777 3 года назад

      ሀገራዊ የሆኑ ጨዋታወችንና መዝናኛወችን ለማግኘት ቻናላችን በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 года назад

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @muzitambase3012
    @muzitambase3012 3 года назад +9

    ሜልየ ቆንጆ ይሀ ሌባ እንካን ተዉሽዉ ላንቺ እይመጥንሽሞ ሶሻል ሚዲያ ጥሩ ነው ጉዱን እወቅሽ ተባረኪ

    • @dbx7607
      @dbx7607 3 года назад

      እኔስ ገረመኝ ተለያዮተዋል።

  • @tenudejene451
    @tenudejene451 3 года назад

    ይብዬ በጣም እንወድሀለን ሜላት ጎበዝና ደርባባ ጠንካራ ብልህ ሴት ነሽ
    ለሄኖክ ህይወቱን ተረጋግቶ እንዲመራ ጥሩ ሚስቱ ብቻ ሳትሆኚ አስተማሪውም ነበርሽ
    ግን አሁንም የተረጋጋ ነገር እንዲኖረው። አመኝለታለሁ ማስተዋል እግዚአብሔር ይስጠው

  • @ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ

    ማስተዎልን ባየንበት መድረክ እንቺንየመሠለ ውብ በ ከዱቄት የነፃፊት ማየት ያስደስታል ይበቃልየ ከቤቶች መውጣትህ እዝኛለሁ

  • @rotes3106
    @rotes3106 3 года назад +4

    እንዲህ ነው መልካም ና ትሁት ኣርቲስት እግዝኣብሄር ይባርክሽ

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 3 года назад +6

    ይችን ልጅ ስወዳት 😘😘😘እዩኝ እዩኝ የማትል ❤❤💖

  • @elsagetaneh2501
    @elsagetaneh2501 3 года назад +2

    ሜሊዬ እግዚአብሔር የልብሽን ያሳካልሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ የኔ ቆንጆ 🙏

  • @Dandibor1216
    @Dandibor1216 3 года назад +3

    ሜሉዬ በቤቱ ያጽናሺ በህይወትሺ መሳካትን ይግጠምሺ

  • @dawithailu8408
    @dawithailu8408 3 года назад +3

    ጌታ መድሐንያለም አብዝቶ ይባርክሽ ... ላሰብሽው ሂወት ያብቃሽ

  • @nohmuller2248
    @nohmuller2248 3 года назад +14

    ሜላት ማር ሥወድሽ ቅድስት ድንግል ማሪያም ከነልጆ ትጠብቅሽ ከነ ቤተሰቦችሽ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @wolloraya3509
    @wolloraya3509 3 года назад +1

    ጡሩ ልጂ ነሽ አስመሳይ አይደልሽም ልብሽን ተከትለሽ አምነሽው ነበር ያንን ጭልፊት አሞራ አስመሳይ እንኳን ገላገለሽ ሜሉ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን እህታችን

  • @ethiopianmom9199
    @ethiopianmom9199 3 года назад +3

    I love the conversation , it’s reminds me of my childhood ,it brings back a lot of memories! Thank you !

  • @nebyoudaniel3219
    @nebyoudaniel3219 3 года назад +2

    እርግት ያልሽ እጅግ ደስ የምትይው ደሞ መንፈሳዊ ህይወትሽ በጣም ደስ ይላል እመብርሀን ትከተልሽ

  • @betselotmuche6230
    @betselotmuche6230 3 года назад +12

    ሜላትየ የእኔ ዉድ በጣም ነው የምወድሽ

  • @ሙሉሙለታየራያዋ
    @ሙሉሙለታየራያዋ 3 года назад +6

    ይቤ በጣም ነው ማዝነው ኧረ በአሜን ይሁንብህ ቤቶችጋ ተመለስ ያላንተ አይደምቅም ዳኒጋ ምታስቁኝ ሳቅ ጠፋብኝ ይቤ ቤቶችጋ ይመለስ ምትሉ የት ናችሁ❤❤❤

  • @namename2997
    @namename2997 3 года назад +8

    ሰይፋየ ስጠብቅህ ነበር እንኳን ደና መጣህ

  • @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
    @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 3 года назад +2

    ሜሉዪ አስተዋይ ሴት ነሽ ስወድሽ እኮ
    በርች እግዚያብሄር ይጠብቅሽ

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችሁም ደስስ ትላላችሁ✅✅🇪🇹🇪🇹

  • @teddygottalent1876
    @teddygottalent1876 3 года назад

    የኔ ቆንጆ ያ የማይረባ ሄኖክ ድንቁ ምን አባቱና የሰራው ስራ ይፍረድበት

  • @kadijakhan9288
    @kadijakhan9288 3 года назад +29

    የኔ ማሮቸ በጣም ደስ ብሎኛል እናት አገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹❤ልሄድ 7ቀን ቀረኝ ዱአ አድርጉልኝ

    • @malihasamman9117
      @malihasamman9117 3 года назад +1

      አላህ በሰላም ያስገባሽ የኔማር ለኛም ዱአ አድርጊልን

    • @rabiahussen9441
      @rabiahussen9441 3 года назад +1

      አላህ ሰላም ያስገባሺ

    • @kadijakhan9288
      @kadijakhan9288 3 года назад

      @@rabiahussen9441 አሚንንንንን

    • @kadijakhan9288
      @kadijakhan9288 3 года назад

      @@malihasamman9117 አሚንንንንን

    • @kejushifa8237
      @kejushifa8237 3 года назад +1

      Alah beselam yagebash

  • @ስውነትየተዋህዶልጂ
    @ስውነትየተዋህዶልጂ 3 года назад

    ዋውው ሜሉዬ ውበት ብሎ ዝም ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ አሹዬ ግን ከቤቶች አትለይ ተመለሥ ድምቀት ነህ እኮ90ወቹ እኔም አለሁበት አድ ጏደኛ አለችኚ እደኔ ስነፍ እና እርፍት እሥኪባል በጣም ነበር በጉጉት እምንጠብቀው እቤት ተስርቀን ለመሄድ ከዚያ ቤተስብ ምነው ሲሉን አሥተማሪው ዛሬ የለም እንል ነበር አይ ልጅነት እር ብዙ ትዝታ አለ

  • @enewamara1957
    @enewamara1957 3 года назад +3

    ሜሊየ ምኞትሽ ይሣካልሽ ይቤ ቤቶችን በጣም የምታደምቀው አተ ነበርክ ሁላችሁም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 3 года назад +1

    የኔ ጀግና ይብዬ ጎበዝ በርታ እግዚአብሔር ሰላምና ጤና ይስጥህ

  • @የምድረ-ከብድክስታኔ
    @የምድረ-ከብድክስታኔ 3 года назад +12

    መመሰጋገን መልካ ነው። ይቤ/አሹ 🙏🙏🙏

    • @tesfamedia777
      @tesfamedia777 3 года назад

      ሀገራዊ የሆኑ ጨዋታወችንና መዝናኛወችን ለማግኘት ቻናላችን በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 года назад

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @serkalemmihiretu
    @serkalemmihiretu 3 года назад +2

    አለባበስ ,ሀይማኖት,ምግባር ,እርጋታዋ ሁሉ የተሰጣት ሜሉ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በቤቱ ያፅናሽ

  • @እናናዬ-ጸ4ቨ
    @እናናዬ-ጸ4ቨ 3 года назад +34

    ጥርሴን ታምሜ ሞትኩኝ እስኪ ይማርሽ በሉኝ

    • @ወለተማርያምነኝየድንግልል
      @ወለተማርያምነኝየድንግልል 3 года назад +2

      እመአምላክ ትማርሽ የኔ ውድ

    • @آمنهمحمدالحميري
      @آمنهمحمدالحميري 3 года назад +1

      የት ነዉ ያለሽዉ? የቁርንፍድ ዘይት በጥጥ የሚያምሽ ጥርስሽ ላይ ያዥበት አሏህ አፊያ ያድርግሽ

    • @እናናዬ-ጸ4ቨ
      @እናናዬ-ጸ4ቨ 3 года назад

      @@آمنهمحمدالحميري
      የቅርፉድ ዘይት አለ እንዴ ኩየት ነው ያለሁት
      ተሰቃየሁ መተኛት አልችልም 2 ጥርስ አሰውልቄ ሶስተኛ ደግሞ አውይ እድሌ

    • @egzabeheryimesgenn610
      @egzabeheryimesgenn610 3 года назад

      Iyteeee.......enem.yameyni.neber.ahunimtawayni..egzabeheri. yimesgenn..iyteee.thaloti.adergi...mareee..ba.ethophiaaa.xafaneyni...ba.arabeyna...misimari.yembialo.bibatiiii...usu.xurunew.ene.usu.balechenew.taweyna....0545493449..anageriyni.baqesx.masmari.ansiche.elikilishalooo.

    • @eduyedingillijedu20
      @eduyedingillijedu20 3 года назад

      Yimarshi wude 🙏

  • @zerithuntesfaye8829
    @zerithuntesfaye8829 3 года назад

    ሜሉ ጎበዝ ታታሪ ሴት ነሽ በውነት እ/ሔር ይባርክሽ አይዞሽ በፀሎት እናስብሻለን የተለያየ ስራዎች ካሉሽ በሃሳብና በጉልበት እግዝሻለሁ እሺ፡፡

  • @fadilafadila1776
    @fadilafadila1776 3 года назад +8

    ሜሊዬ ስወድሽ እኮ ልጅሽን ሳሚልኝ በእናትሽ😘😘

  • @የሸዋልጅ-ዸ7ኀ
    @የሸዋልጅ-ዸ7ኀ 3 года назад

    እርጋታሽ ደስ ስትይ መልካም ሴት ነው የምትመስይኝ እግዛብሄር ይጠብቅሽ

  • @ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ

    ሜሉየ የኔ ጣፍጭ አንች እኮ ትለያለሽ እግዚአብሔር ይጨምርልሽ

    • @esayias1
      @esayias1 3 года назад

      ♥️♥️👆

  • @ሰላሜነሽማርያምየአጣዬልጂ

    ልቤ እንዴት ድስ እዳለኝ ሚሉ ዋውውውውው ሁሉን አሟልቶ የስጠሽ እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናሽ ማማዬ

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ
    @ሀይማኖትቡዙአየሁ 3 года назад +13

    እኔ ልጅ መውለድ ስወድ በእቃቃ ካይ ስጫወት በቃ እየወለድኩ ማጥባት ነው ስራዬ ያቅልልሽ በሉልኝ እንደቃቃው ምጤን

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 3 года назад +2

    Melyeeeeeeeeee wudeeeed new maregesh tebareki kelebe ewedeshalhu pente negn Gen you are sooo blessed and amazing

  • @ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ
    @ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ 3 года назад +6

    የኔማር እግዚያብሄር ይጠብቅሺ መታደልነዉ በየገዳማቱ እየዞሩ መባረክ

  • @user-ec21
    @user-ec21 3 года назад

    እግዚአብሔር በቤቱሺ ያፅናሺ እማዬ የምወድሺ

  • @oneiove7184
    @oneiove7184 3 года назад +8

    ሜሉዬን የመሰለ ልጅ ፍቅር የሆነች አመለጠች ሄኖክ !!!!!!!!

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 3 года назад

    ሰይፍሻ ቆንጆ ፕሮግራም ነበር ውጭ ያለ ነው በምን ማየት እንችላለን ፌልሙን

  • @tube7667
    @tube7667 3 года назад +11

    እንዳይሰረቅ እባካችሁ ተጠንቀቁ

  • @mulu109
    @mulu109 3 года назад

    ሜሉዬ የኔ መልከ መልካም እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ጎበዝ ነሽ አርቲስቶች ለሂውማን ሂር ለልደት ስንት ገንዘብ ያወድማሉ እንችን ግን ከዚህ ለይቶ ወደቤቱ ስላስገባሽ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @pardonthete7868
    @pardonthete7868 3 года назад +7

    አብሮ ምትሰሩ ሰዎች ምነዉ በትለያዩ

  • @emumiftah5819
    @emumiftah5819 3 года назад +1

    ይበቃል እንድማይመለስ ካወኩ ቤቶች ደህና ሁኑ ከዛሬ ነገ ይመጣል እያልኩ ነበር የማያችሁ መጀመሪያ እከን አሁን ይበቃልን

  • @nininini1015
    @nininini1015 3 года назад +12

    እኛ የዘጠናዎቹ በጉጉት ነው ምጠብቀው

  • @esateesate2555
    @esateesate2555 3 года назад +2

    የኔ ውድ የሰራሽው ሁሉ ይባረክ !!ሁለታችሁም የኔ ምርጦች ናችሁ

    • @meseretnegash1241
      @meseretnegash1241 2 года назад

      አሹ በድሮ ልጆች ጨዋታ ላይ ትክክለኛ አገላለፅ ነው የተናገርከው ልክ ነህ አሹዬ ያ ሁሉ አሁን የለም

  • @astu4737
    @astu4737 3 года назад +8

    አሹ ቁርጥ የኔን ወንድም ነው የሚመስለው በአካልም አይቸዋለሁ ድምፃቸው እራሱ አንድ አይነት ነው ሲገርም

  • @bontuhailu7972
    @bontuhailu7972 3 года назад

    አሹ መል በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር እኔ ከእናንተ ጋር ያሳለፍኩት አሹ ስለአሁኑና ስለ ድሮ የልጆች አስተዳደግ በጣም ገልጸአል በርቱ የኢትዮጵያ ልጆች

  • @ኣልባስጥሮስሽቶ
    @ኣልባስጥሮስሽቶ 3 года назад +3

    ሄኖክ በራበት? ገላገለሽ እኔ ጨንቆኝ ነበር ላንቺ
    ደሞ የገረመኝ ምናን ወደድካት ብሎ ሴይፉ ሲጠይቀው ድምፅዋን ብሎ እርፍ መልካስ ቢሆን ምን ያንሳታል

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 3 года назад +1

    በቤቱ ያፅናሸ ሜልየ እግዚአብሔር ከነልጅሸ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፀጋ ይሰጣችሁ የኔ ደርባባ 🥰🥰❤️❤️😍