ቴአትር መማር ለሚፈልግ ት/ቤት ከፍቼ አስተምራለሁ...ማክዳ.... የተወራብኝ ሁሉ ውሸት ነው...ሜላት...| Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 636

  • @regassayonas2640
    @regassayonas2640 3 года назад +139

    ማክዳ እናቴን አስታወስችኝ
    ነፍሶን በአጸደ ገነት ያኑርልኝ
    አሜን

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 3 года назад +232

    የባህል ልብስ ሳይ ኢትዮጵያዊ መሆኔ ደሥ ይለኛል 🇪🇹"አላህ ሀገራችንንና ህዝባችንን ተክፉ ዘረኝነት ያውጣው

  • @ጀግናሴት-ፀ8ደ
    @ጀግናሴት-ፀ8ደ 3 года назад +113

    ደብ ዘይት የፆም እኩሌታ አምስተኛ ሳምንት እንኳን አደረሳችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ፃሙን የፍቅር የሰላም ያድርግልን ከሚሰማው ከሚታየው መጥፎ ነገሮች ፋጣሪ በምህረቱ ይጠብቀን እናት ሀገራችንን ህዝባን በቃችሁ ይበለን ሞቱን ስቃዩን ስዱቱ የሰላም ያድርግልን አንድ አድርገን ጌታ ሆይ

  • @yutinasstiktok2120
    @yutinasstiktok2120 3 года назад +533

    አዛሉ እና ሜላት የምትወዷቸዉ እስት ላይክ👍👍👍

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 года назад +84

    ማነው እንደኔ ሰይፍሻን በጉጉት የሚጠብቅ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለእኩለፆም አደረሳችሁ ሠላም ለሐገራችን አዛሉየ ምርጥ እናት ስወድሽ😘

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 года назад +34

    ማኪ የኔ እርጎ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ዘመንሽ ይለምልም

  • @yutinasstiktok2120
    @yutinasstiktok2120 3 года назад +586

    ይሄን የምታዩ ፈጣሪ ጤናችሁን ይጤብቅላችሁ🙏🙏

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም አምስተኛ ሳምንት ደብር ዘይት በስላም አደረሳችሁ

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @ባለማህተቧነኝየወጌልተማሪ
      @ባለማህተቧነኝየወጌልተማሪ 3 года назад

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
      @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @yeshi7143
      @yeshi7143 3 года назад

      አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

    • @lemalmojunta7451
      @lemalmojunta7451 3 года назад

      🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳💯💯💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳💖💖💖💖💒💒💒💒💒💒💒💔💔💔💔💔❤💛❤💛❤💛💯💛💯💛💯💛💯❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛💛❤💛❤💛❤💛💛❤💛❤💛አደትግራይይ።💔💔💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
    @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ 3 года назад +330

    የተዋህዶ ልጆች እኳን ለደብረ ዘይት ብአል አደረሳችሁ!

  • @endetsigeredatube4949
    @endetsigeredatube4949 3 года назад +328

    ፀሎት ለ Uገራችን ኢትዮጽያ🙏❤️

  • @Betu535
    @Betu535 3 года назад +89

    ለኢቶጲያ ሰላም ይስጥልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fahdyassin1317
    @fahdyassin1317 3 года назад +7

    ቤቶች ዲራማ ላይ ተዋንያናቶቹ ሁላቹሁንም በጣም በጣም ነው እምወዳቹህ ፍቅራቹህ እስከ መጨረሻው ይሁንላቹህ ባአንድ ቤት ተሰባስባቹህ እምትኖሩ ያድርጋቹህ

  • @ይቻላል-ሠ7ቨ
    @ይቻላል-ሠ7ቨ 3 года назад +191

    አዛልየ እወድሻለው እስኪ አዛልየን የሚወድ 🥰

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl 3 года назад +28

    ሁለት በጣም የምወዳቸው ምርጥ ሰወች

  • @የሃጋርልጅነኝ
    @የሃጋርልጅነኝ 3 года назад +50

    ዋይ አዘሉ የሴት ልጅ ዬለሽም ለከ አለህ ይስጥሽ ሴት ልጅ ለነቷ ተስፈልጋለች🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @yutinasstiktok2120
    @yutinasstiktok2120 3 года назад +94

    ሰይፉ ሾዉ መቅረብ ፈልጋለዉ እስት የምትደግፉኝ ላይክ👍👍👍

  • @يَهٔدِقَلٔبَة
    @يَهٔدِقَلٔبَة 3 года назад +4

    በጣም ነው የምወዳት ማኪዬ ጥሩ እናት እውነትሽን ነው ሜሉ የተለቀቀው ፎቶ አይቼዋለሁ አንቺ አይደለሽም እና የሚወዱሽ ሰዎች ናቸው ስለማያገኙሽ ተናደው ነው ባናታቸው ይተከሉ ዝም በያቸው

  • @ፍቅርየእናቷልጅ
    @ፍቅርየእናቷልጅ 3 года назад +15

    ውይይይይይይ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆንጆ አንቺን ሳይ እናቴ ትዝ ትለኛለች እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ የኔ ደርባባ ፀባየ ሰናይ
    ውድድድድድድድድድ

  • @selmaebrahim1535
    @selmaebrahim1535 3 года назад +6

    ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ወር በስላም አደረሳቹ ❤❤

  • @hirutwedajo8944
    @hirutwedajo8944 3 года назад +20

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በየመንገዱ ለሚደበደብ ወገኖቼን ነገም እኔ ቤት ሰለሚገባ በጣም ያማል

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 3 года назад +27

    አዛሉን እና እርስቴም ሁሉም ይወደዳሉ ክብር ለአዛሉ ክብር እናት !!!

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 3 года назад +26

    እርስቴ እያየንሺ አድገሺ ማሻአላህ የኔቆጆ

  • @kareemannm7863
    @kareemannm7863 3 года назад +72

    እኔ የምለዉ እድለወረቅ ጣሳዉን አቀረብልን የሚለዉ ሰዉ ብዙ ነዉ ለምን አታቀረብልነም

    • @natsantaberaw5578
      @natsantaberaw5578 3 года назад +3

      ኢንተርቪ አትወድም እድለወርቅ ለዛ ነው

    • @cfhggg5042
      @cfhggg5042 3 года назад

      አልፈልግም ብላለች ተብሎል

  • @ተስፋመላኩዩቱብ
    @ተስፋመላኩዩቱብ 3 года назад +17

    እኳን ለረመዳን ፆም አደረሳችሁ ፁሙ የሰላም የጤና የደሰታ ይሁነለን

  • @Selammediaሰላምሚዲያ6
    @Selammediaሰላምሚዲያ6 3 года назад +50

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለደብር ዘይት ባአል አደረሳችሁ

  • @bettymulugeta9372
    @bettymulugeta9372 3 года назад +1

    ወ/ሮ አዛሉ በጣም ነው ያሚውድሽ ሁሉ ነገርሽ በጣም ደስ ይለል
    ትዕግስትሽ እምነትሽ በጣም አደነቅ ነኝ ቃር ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክህሽ።

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 года назад +13

    አዛነች ወልድ። ሜላትየ እንኳን በስላም መጣቹህ አዘንኩኝ ቤቶች እንደተጀመሪያ አካባቢነበር የተሰደድኩት ወይ ጠብ አይል

  • @ያሰባችሁትይሙላላችሁ
    @ያሰባችሁትይሙላላችሁ 3 года назад +55

    የእናትነት ጣእምን ሳላቅ ነዉ ያደኩት እናቴ አይሻ ትናፍቂኛለሽ ኖረሽ ባታሳድጊኝም ስለወለድሽኝ አመሰግናለዉ።በናቱ ያደገ እድለኛ እስኪ አሳዩኝ

    • @ebrahimhussein5096
      @ebrahimhussein5096 3 года назад

      እኔም አልታደልኩም

    • @dollobadore3501
      @dollobadore3501 3 года назад

      አይዞሽ እኔም ያለ እናት አድገዋል ያለ እናት ማደግ ስሜት ምን ሃይል ከባድ እንዴሆኔ አውቀዋለሁ 😥😥

    • @አገሬኑሬልኝ
      @አገሬኑሬልኝ 3 года назад +1

      እኔም አልታደልኩም
      ግን ዛሬ የሁለት ልጆች እናት ሆኜ ሳየው
      በጣም ይገርመኛል ብቻ እግዛብሄር በፈቀደው ነው
      እናማ ሁሉም ለበጎ ነው አይዞን

    • @እናትሀገር-ኈ3መ
      @እናትሀገር-ኈ3መ 3 года назад

      የኔ ማር አይዞሽ ምት ለማንም አይቀሬ እቃ ነዉ ዱአ አድርጊላቸዉ በምትቺይዉሁሉ ሰደቃ ስጭላቸዉ።

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 3 года назад

      አይዞሽ ውድ

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 3 года назад

    ቤቶች በእውነት ለብዙ ቤተሰቦች ትምርት የሚሰጥ ድራማ ነው በእውነት ሊመሰገኑ ይገባል እንወዳችዋለን

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 3 года назад +7

    ዋው እናት እና ልጅ በጣም ታምራላችሁ 😍😍

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 года назад +13

    ይግባኝ ለክርስቶስ በየክልሉ በዘር በሃይማኖታቸው በቀለም በማንነታቸው ምክንያት ለሚታረዱት ምስኪን ገበሬወች
    ☝️☝️☝️☝️☝️☝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @kunfelyekunnew6926
      @kunfelyekunnew6926 3 года назад

      Haymanot kkkkkkkk yemimotew muslim ante mne aschenekegh weyse chuheten kemughn new

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 3 года назад

      @@kunfelyekunnew6926 ሙስሊም ወይም ክርስቲያን ብያለሁ?🙄🙄🙄🙄🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭

    • @ከክርስቶስውጪፈጣረየለም
      @ከክርስቶስውጪፈጣረየለም 3 года назад +2

      እናልቅሰ እንፀሊ መልስ ከእግዚአብሔር እናገኛለን።በዘረ ሰበብ ክርስቲያን መጥፈት ነው ሚፈልገው አብየ ግራኝ ግን እንደግራኝ አህመድ መጨረሻው አያምረም እኛ ደሞ እንደ አዲሰ እናብባለን

  • @selinayetewahdollj6883
    @selinayetewahdollj6883 3 года назад +80

    ወይኔ ሜላት አይኔ እያየሽ ሰማይ አሀከልሽ እኮ ከመዳም ቤት ሳልወጣ😌🙆

  • @richtube5245
    @richtube5245 3 года назад +71

    እዉነት አዛሉ ለምን አትቀርብም እያልኩ ነበር እዉነት❤😔😔😔

  • @solomonbalcha5635
    @solomonbalcha5635 3 года назад

    ሠይፉሻ ዛሬስ እስቲ ሰዉ ያላወራልህን ድንቅ ክህሎትህን ላድንቅ።የመጠየቅ ብቃትህ።በዚህ ነገር ልዩ ሥልጠና ነበረህ?ምንአይነት ዝግጅት ብታደርግ ነዉ የአድማጭ ተመልካች የልብ ትርታን ባገናዘበና በተዋዛ አቀራረብ ዕንግዶችህን የምትይዛቸዉ?ገራሚ ነዉ።አቦ ተባረክ!!

  • @addgtffgdv3805
    @addgtffgdv3805 3 года назад +3

    ሴፍሻ እናመሰግናለን አዛሉን ሥላቀረብክልን

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 3 года назад

    ሰይፉሻ በጣም ዘና አረከኝ መጠጣት መፈንዳት አልጋ አልብሶ ተደብቆ መውጣት እኔ አላመንኩም የፊትህ ቆዳ እንኩዋን መጠጥ የቀመስ ያሸተተም አይመስልም የሚያረግን ያሳጣህ ግዜ አልፎ አሁን አስደሳች አስተማሪ የተቸገረን የሚረዳ መልካም ሰይፉሆነህ መታየቱ እጅግ ደስ ይላል ጤናና ዕድሜ እመኝልሃለሁ

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 3 года назад +1

    ሰላማቹ ብዝዝዝዝት ይበል እደህኔ የሀግራችን ሰላም እንድትሆን የናፈቀ

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 года назад +3

    ሰይፉ አሳቀኝ። በልጅነቴ ፈንድቻለሁ ሚያረገኝን አጥቻለሁ አለ ክክክክክክክ። አዛልየ ና እርስቴ ይመቻችሁ በጣም ታምራላችሁ የእውነተኛ እናትና ልጅ ነው ምትመስሉ 😍😍😍። ሰላም ለአገራችን ፉቅ ለህዝቡ ይስጥልን ቼሩ መዳህኒአለም አሜን🙏🙏🙏

  • @azebeazebe335
    @azebeazebe335 3 года назад +1

    ይብዬ የኔ ማር እንኳንም ወለድሽልን አዛልዬ

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 3 года назад +14

    ወይ እርስቴ እኔ ከስደት ሳልወጣ እያየሁሽ ጎረመስሽ አዛሉዬ❤❤️

  • @ahlamkhan8
    @ahlamkhan8 3 года назад +23

    እርሥቴ አቺ እኮ ቆጆ ነሽ ሜካብ ባትጠቀሚ

  • @taibattt4535
    @taibattt4535 3 года назад +1

    ምርጥ እናት ነሽ

  • @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
    @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 года назад +11

    ሣቂታው ሠይፉ እኳን ደህና መጣህ እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 года назад

      አሚንንንን

  • @ameenatbasher8241
    @ameenatbasher8241 3 года назад +1

    ማሻ አላህ

  • @ameenatbasher8241
    @ameenatbasher8241 3 года назад +1

    ደስ ይላል

  • @abcabi5381
    @abcabi5381 3 года назад +5

    ሰይፍሻ እሚያረገኘን አሳጥቶኝ ያቃል ሀሀሀሀ ቀልድህ እኮ አይጠገብም

  • @aminathassentube4775
    @aminathassentube4775 3 года назад +6

    አላህ ያገራችንን ሰላም ይመልስልን ዱአ አድርጉ

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 3 года назад +2

    ማክዳዬ እንወድሻለን.እድሜና ጤና ይስጥሽ.

  • @نصرالحميري-ع4ف
    @نصرالحميري-ع4ف 7 месяцев назад

    ይገርማል ይመሳሰላሉ ልበል

  • @hananry7106
    @hananry7106 3 года назад +2

    ማሚ. አምሮብሻል. የኔቅንውናትእኮነሽ. ቤቶችላይ. የገባሽ. ምርጥእናት

    • @አለም-ጐ8ቀ
      @አለም-ጐ8ቀ 3 года назад

      ከebsፕሮግራም የምጠብቀው ሠይፋነው

  • @ምህረትየቤተሰቦቾናፍቂ

    ውይ ስወዳችሁ ስታምሩ

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 3 года назад +5

    አዛሉ እና ሜላት ስታምሩ አድናቂያቹ ነኝ ቀጥሉበት 👍🇪🇹❤ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን አሚንን በሉ 👍

  • @ሉሉየቡቴዋነኝጉራጌዋ

    አዛሉ እና ሜላት ስወዳቸው ስነሰራአታቹ ዋው ነው መሊ አደገች

  • @lulimame3921
    @lulimame3921 3 года назад +19

    አዛልየን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ
    እኔ በጣም ነው የምወዳት

    • @Tube-zx5bc
      @Tube-zx5bc 3 года назад

      ገጭቼሻለሁ ብትጎጅ ግን ኢንሹራንስ ባብች

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад

    አዛሉየ
    ማን ነዉ እንደኔ የሚወዳት
    እርጋታዋ ዉስጤ ነዉ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 года назад +13

    ሜላትዬ እያየንሽ አደግሽ ተባረኪ

  • @betitube12
    @betitube12 3 года назад +26

    ማሚ እና ሚሉ በጣም ነው እምትመቹኝ እምትውዷቸው በ like አሳዩኝ

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 3 года назад +12

    አዛልየ ስወድሽኮ ምርጥ እናትኮ ነሽ እርስቴ ደሞ ቀስ ብለሽ እደጊ እህቴ

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 3 года назад +2

    ደስ ትላላቹ ተባረኩ

  • @sofitubee3285
    @sofitubee3285 3 года назад +4

    ፈጣሪ ሆይ ፌመስ ሆኜ መች ነው ስይፉ ጋ የምቀረበው የዛሬ ስንት አመት ይሆን ብቻ ግን አንድ ቀን የምሄድ ይመስለኛል ኑ ቤተስብ ሁኑ ኮሜንቶች

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra523 3 года назад +7

    አዛልየ ደርባባየ ስትምሪ እኮ

  • @ይቺንዓለምሽሽት
    @ይቺንዓለምሽሽት 3 года назад

    ሰይፉ ልጅቷን አስጨነካት😀. ለማንኛውም አዝናኝ ነው።

  • @ኢትዮጵኑብያ
    @ኢትዮጵኑብያ 3 года назад

    Great poem

  • @አባሰልYoutube
    @አባሰልYoutube 3 года назад +2

    እዛርየ እንወዲሻለን እናት ነሽ 🌹💝👍🏻👍🏻

  • @እኔማለትእኔነኝ-ሠ9ዀ
    @እኔማለትእኔነኝ-ሠ9ዀ 3 года назад +2

    አዛልዬ ምርጥ ሰው የኔ ደርባባ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ
    ሜላትዬ በራስ መተማመንሽን ሳላደንቅ አላልፍም
    ቁርጥ ልጄን ነው የምትመሲዪኝ በተለይ አነጋገርሽ በርቺ ለወሬ ለአሉባልታ ቦታ እንዳትሰጪ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 3 года назад

    WOW THNKS ETHIOPIAN BY EVERY THING.

  • @cheramlakgizaw3135
    @cheramlakgizaw3135 3 года назад +5

    እኔ መማር እፈልጋለሁ ሠይፍሻ ግን እንዴት እንደሆነ ባላውቅም ምክንያቱ ደግሞ መከላከያ ሠራዊት ሥለሆንኩ ነው

  • @aliyanaendris3723
    @aliyanaendris3723 3 года назад

    አዛልየ የኔ እናት በጣም ነው የምወድሽ😘😘😘

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 3 года назад +6

    እውይ ስታምሪ ማክዳ ደስ ትያለሽ

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 3 года назад +4

    አዛልዬ አዛሉ አዛልዬ አድናቂሽ ነኝ

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 года назад +3

    እስላማዊ ጥያቄ መልስ ማታ በኢትዮጵያ ከምሽቱ አራት ሰአት አለ ኑ እንማማር

  • @Sara-nu2jy
    @Sara-nu2jy 3 года назад +1

    ስታምሩ

  • @mareytube7470
    @mareytube7470 3 года назад +4

    ሰይፍ ግን ሁሌ የዴላቸውን ብቻ ታስጎበኘናለህ አዳዴየ ግን ምናለ በነሱ ፈንታ ስንት ጎዳና ላይ የወዴቁ በህመም የሚሰቃዩ ዜጎችን ብጎመኛቸው

  • @hawaendris4501
    @hawaendris4501 3 года назад +1

    ደስስስስእምትል እናት

  • @alemsgeddirssa1701
    @alemsgeddirssa1701 3 года назад +1

    የት ነው ተውኔት የምታስተምረው?

  • @kebede91
    @kebede91 3 года назад +9

    በወጣትነትዋ ሚካፕ አበዛች ቆንጆ ልጅ ነበረች

  • @sayedamohamed4187
    @sayedamohamed4187 3 года назад

    ትክክል

  • @AsAs-th3ee
    @AsAs-th3ee 3 года назад

    በጣም ነው የምወዳችው

  • @johnmelaku
    @johnmelaku 3 года назад +6

    Zare arif nw seifu........💙💛❤😍😍😍😍😍

  • @madinamadina2647
    @madinamadina2647 3 года назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @hananseid7949
    @hananseid7949 3 года назад

    ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 3 года назад +2

    ሰይፉ ግን ከነ አሺቀባጭነትህ ግልፃ የዋህ የሃላውን ሳትኮፍስ ምትንፕገር መነገርህ ድግሞ ለኛ ለወጣቱ ትልቅ መምህር መሆንህን ሳላሳውቅ ባልፍ ክፍ ነኝ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ለጤነ ይስጥህ መልካም ነህ

  • @cellcell9368
    @cellcell9368 3 года назад +4

    እይ ሰይፉ ሚያረገኝምን አሳጥቶኝ ያውቃል 🤣🤣🤣🤣

  • @ቤዛዊትየማርያምልጅእግዚአ

    እናተ እናልጀ ሰታምሩ ጉድ የሚላት ማደግ ይገርመኛል

  • @henokezt
    @henokezt 3 года назад +1

    ለ ዐቢይ ጾም የተመረጡ ስብከቶችን - ቻናሌ ላይ ያዳምጡ
    የ መጋቤ ብሉይ አባ ገብረ ኪዳን
    የ መምህር ምህረተአብን አሰፋ
    የ ሊቀ ሊቀ ሊቃውንት ስማኮነ መላክን እና
    የ መጋቤ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
    እና ሌሎችም - ለማየት ምስሉን ይጫኑ

  • @nattychekolony7723
    @nattychekolony7723 3 года назад +8

    ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ እንዲሁም የባላገሩ ቲቪ ባለቤት የአብርሃም ወልዴ አብርሃም ወልዴ በቪዲዎ የታገዘ ባዮ ግራፊ ክፍል አንድ..

  • @ላታህዝንኢነአሏህማአህ
    @ላታህዝንኢነአሏህማአህ 3 года назад +16

    10አመት ሆነኝ ማለተ ነዉ ስደት ከመጣሁ ያኢላሂ ቤቶች እንደትጀመር ነዉ ስደት የወጣሁት እስካሁን አሉ አለሆበት ነኝ

    • @ገኒየወልደያዋ.ቀበጥ-የ7ኘ
      @ገኒየወልደያዋ.ቀበጥ-የ7ኘ 3 года назад

      እኔ መለስ እሁድ ሊቀበር አርብ ነው የውጣሁት እደው ስንት አመት ሆነኝ

    • @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
      @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 3 года назад

      @@ገኒየወልደያዋ.ቀበጥ-የ7ኘ 😥😥😥 እኔ በመጣሁ በ 3 ወሬ ነው የሞተው መለስ 😥😥 አሁን 9 አመት ጨርሼ ወዴ 10😥

    • @ገኒየወልደያዋ.ቀበጥ-የ7ኘ
      @ገኒየወልደያዋ.ቀበጥ-የ7ኘ 3 года назад +1

      @@ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
      ወይ ጉድ እኔ አድስ አበባ
      ጳጳሱን ቀብሬ ከዛ መለስ እሁድ ነበር ቀብሩ እኔ አርብ ወጣሁ
      ወይኔ እርስቴ ህፃን ነበርች አሁን ሳያት ግርም ይለኛል ስደት አይኑ ይጥፍ

    • @ላታህዝንኢነአሏህማአህ
      @ላታህዝንኢነአሏህማአህ 3 года назад

      @@ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ እኔ አስሪ አይሞላየኝም ማለት ነዉ በአንች አይነት መለስ ሲሞት ገና ነኝ የመጨረሻ በረራ ነኝ ለሳዑዲ ከዛ ተዘጋ ተባለ ብዙ ልጆች ነበሩ የሚጠብቁ

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 3 года назад

      @@ላታህዝንኢነአሏህማአህ እረ አልተዘጋም ነበርእኔ መለስሲሞት ገና አልጀመርኩም ነበር ለመምጣት እኔከመጣሁተዘጋ

  • @zenashtaddesse1759
    @zenashtaddesse1759 3 года назад

    በጣም ቆጆ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ

    እናት ና ልጅ ደሰ ትላላችሁ

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 3 года назад

    በጣም ነው የምወዳት

  • @healthyfoodlover1124
    @healthyfoodlover1124 3 года назад

    ሠላም!❤ ለመላው!🙏 በተለያየ ሃገራት የምትኖሩ ወገኖቸ በያላቹህበት በልባቹህ ሠላም🙏 ቅንነት😊 ፍቅር❤ ይሙላልን❤🙏🙏🙏

  • @ruki_ya_natwatube6968
    @ruki_ya_natwatube6968 3 года назад +5

    አዛሉ የወሎዋ የኮምቦልቻ ቆንጆ❤

  • @navinmnrk
    @navinmnrk 3 года назад

    Country name plz

  • @saidibrahim8799
    @saidibrahim8799 Год назад

    በጣምነዉየምወዳቹህ

  • @ሰላማዊትአስማረዩቱብ

    አምላኪ ሆይ የሀገሬን ሰላም አሰማኝ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад +4

    አዛሉ ሜሊ ስወዳቹ ለሀገራች ሰላም ያምጣል

  • @mayaethio9046
    @mayaethio9046 3 года назад +1

    ወዬኔ ህብስቴ አይኔ ስር ሆና በለጠችኝ እያየዋት ፈጣሪ ይጠብቃት አዛሉዬ እወድሻለው

  • @sihamtube9037
    @sihamtube9037 3 года назад +8

    ይሄ ፊልም መቸ ይሆን የሚያልቀው ምን አልባት የኔም ስደት አብሮ ቢያበቃ እኔም 10አመት ሆነኝ

  • @kokebtesfaye5810
    @kokebtesfaye5810 3 года назад +6

    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 3 года назад

    በጣም አደግሽ ሜለት