Ethiopia : በገቢያቸው ቤተሰቦቻቸውን የናጠጠ ኑሮ የሚያኖሩ 5 ዝነኞች | habesha top 5 | ethiopian celebrity family life

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 фев 2021
  • Ethiopia : በገቢያቸው ቤተሰቦቻቸውን የናጠጠ ኑሮ የሚያኖሩ 5 ዝነኞች | habesha top 5 | ethiopian celebrity family life
    #ethiopia #ethiopiannews #selamtesfaye

Комментарии • 35

  • @habeshatop5
    @habeshatop5  3 года назад +4

    ይህ ሃበሻ ምርጥ 5 ነው ያዩት ከተመቾት ሃሳቦ ኮሜንት ላይ ያጋሩን እንዲሁም ላይክና ሱብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ 👍

  • @mfriyatsultanmfriyatsultan6876
    @mfriyatsultanmfriyatsultan6876 3 года назад +26

    እኛም አለን አዳል ሀገራችን ለቀን ለቤተሰቡ ለዘመድ አዝማድ እየረዳን እንኖራለን የራሳችን ህወት ረስተን ለሌሎች እንኖራለን አልሃምዱሊላህ እነሱማ ባገራቸው እየኖሩ ነፈለጉት እየበሉ እየለበሱ መሰዋት ትያለሽ እስኪ ለሸቀሎች ሞራለ እንስጥ 💔

  • @sosinagirma5383
    @sosinagirma5383 3 года назад +3

    እናትና አባትን የሚረዱ ልጆች የተባረኩና የታደሉ ናቸው እግዚአብሔር ይባርካችሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ!!

  • @masaret2849
    @masaret2849 3 года назад +14

    በርቱ እኔም የቤተሰብ ሀላፊነት አለብኝ

  • @ameenaahmed9413
    @ameenaahmed9413 3 года назад +5

    የምን ማሽቃበጥ ነው በውሸት ከሚስተዳድሩት ይልቅ እኛ አንበልጥም እዴ ሀገር ለቀን ተሰደን የቤተሰብ ፍቅር ናፍቆት ሁሉን ነገር እርግፍ አድርገን ትተን ቤተሰቦቻችንን የምናስተዳድር አታጨብጭቡ እስኪ ሀገሩ ላይ እደፈለገ የሚፈነጨውን እደፈለገ ሲፈነጭ የሚከፈለው ሁሉ ሲፈልግ ሰክሮ ሲፈልግ ተንዘላዝሎ ሲፈልግ ዋሽቶ እሚስተዳድረው ሁሉ ከእኛ ከአረብ ሀገር ሴቶች ከጥፍራችንም አይደርሱ አጨብጫቢ ሁላ እሰይ እንጅ ታዲያ ቅሌታም

  • @anebagetachew6327
    @anebagetachew6327 3 года назад +1

    Selam best of best strong girl

  • @hiwethiyele2881
    @hiwethiyele2881 3 года назад +3

    Asge jegna🐅🐅🐅🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yusraabdullah7708
    @yusraabdullah7708 3 года назад +4

    Ye eyob bechanew yasazeneg😭

  • @tumatub
    @tumatub 3 года назад +1

    Meneshawn mawoki tilkinet nw!

  • @user-vd4wk1vm5t
    @user-vd4wk1vm5t 3 года назад

    🤛🤛🤛🤛🤛🤛🤛🤛🤛

  • @aumermehammed7724
    @aumermehammed7724 3 года назад +1

    wey Gud ye sew profile Megorgore gen aayasaferm

  • @edenyohanes3634
    @edenyohanes3634 3 года назад +2

    Meder ye gunta betsb

  • @haniabrsh443
    @haniabrsh443 3 года назад +3

    Hhhhh

  • @user-ys8ld3qh3d
    @user-ys8ld3qh3d 3 года назад +3

    ሰላም አመሻችሁ የዜህ ቤት ሰወች ደምሩኝ የኔውዶች

  • @zahllebanon4664
    @zahllebanon4664 3 года назад +1

    Abtee weshet weree lemawerat ema habsha mane belote esche yewere yakel beserachu ena mne yetebse dmo habsha yehe afuuu gna gude yametal bere welede....

  • @user-ob5uh6qf3p
    @user-ob5uh6qf3p 2 года назад

    E

  • @minetube322
    @minetube322 3 года назад +4

    wey gud min ayenet zegeba new yasazenal

  • @christangospelsong4641
    @christangospelsong4641 3 года назад +2

    zm beye weregna yehen zegeba belash takerbealesh ... demo yetawke new be chenachew new ayer mesebesbut zm belash atashkabchi choma ras

  • @mannyjohn6829
    @mannyjohn6829 3 года назад +1

    Who caress

  • @gezehegnsheleme5230
    @gezehegnsheleme5230 3 года назад

    Adis really good grill I knows her we grow together and we went together Gobanna primarily school she was making as happy jockeying,drama showing in that school after that she want to Dejamas Gerasu Duki secondary school.thanks to Lord what she was wish she got now.