Ethiopia : የቲክቶክ ንግስት "ሃዩቲ" ናስር 5 ያልተሰሙ እውነታዎች | hayat nasser yuti nass tiktok queen | Habesha top 5

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Ethiopia : የቲክቶክ ንግስት "ሃዩቲ" ናስር 5 ያልተሰሙ እውነታዎች | hayat nasser yuti nass tiktok queen | Habesha top 5
    #HayatNasser #ሃያትናስር #EthiopianTiktok

Комментарии • 128

  • @habeshatop5
    @habeshatop5  3 года назад +4

    ይህ ሃበሻ ምርጥ 5 ነው ያዩት ከተመቾት ሃሳቦ ኮሜንት ላይ ያጋሩን እንዲሁም ላይክና ሱብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ 👍

    • @abduhussen3293
      @abduhussen3293 3 года назад

      እዶ

    • @ibrahimmohamed5685
      @ibrahimmohamed5685 3 года назад +1

      ሀያት የፈለገች መሆን መብት አላት ነገር ግን ሀይማኖትዋ ቀይራ መሆን አለባት ወይም ይህን አላህ የጠላው ስራ ከቀጠለሽ ብዙ ሙስሊም እህቶቻችንና ሚስትና ልጆቻችን ከዲን ሊወጡ ነው

    • @user-vd4wk1vm5t
      @user-vd4wk1vm5t 3 года назад

      እቺንጂል ደሞ አተዋትም እረዝበይ የሆሺወረኛ ልቦናይስጣትእቺአሰዳቢ ናት አላህልቦና ውን ይስጣት

    • @user-vd4wk1vm5t
      @user-vd4wk1vm5t 3 года назад +1

      መላላጥይቅርብሺ ወረኛነሺ ጥሩነገር ያቀረብሺ መሥሎሻል አሻ

    • @user-vd4wk1vm5t
      @user-vd4wk1vm5t 3 года назад

      ሀራምነው እሰራይ ያለይው እስልሞና እህሴትንልጂበሚድያ ትጃጃልአይለንም መገላፈጥከወድጋር

  • @abdulazizshwemolo6889
    @abdulazizshwemolo6889 3 года назад +8

    ለሱዋ አላህ ሂዳያ ይስጣት እኛን አላህ ከእንደዚህ አይነት ፊትና ይጠብቀን አሚንንንንንንንንን

  • @rekikmisgana8597
    @rekikmisgana8597 2 года назад +1

    😘😘😘😍yene konjo Hayuti betam nw miwedish

  • @saaliofficialtube
    @saaliofficialtube 3 года назад +22

    ባላጣቹ ስራ ሰለ ሀያት ታቀሪባለሽ አላህ ሂዲያ ኢስጠት አቺ ሂጅና በየሰፈሩ የተጎድት እናት አባት ዞር ብለሽ ኢያቸው ?????

  • @sadamuhamdsada3446
    @sadamuhamdsada3446 3 года назад +6

    ኘኘኘኘኘኘ ኙኙኙኙ ኚኚኚኚ አበይብኝ ኤጭ አላህ የጀነት ንግስት ያርገን

    • @user-ko9kx1et6w
      @user-ko9kx1et6w 3 года назад

      ወላሂ ትክክል የጀነት ንግስት ያርገን

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 3 года назад +3

    ኢትዮጵያ 🥰♥️♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹❤️😍

  • @user-ro1he7uj2l
    @user-ro1he7uj2l 3 года назад +9

    ለሀዉለዉላ ቁወተ ኢላ ቢላ. በቲክቶክ የተገኘ ዝነኛ. ጥቅር ይበል. ሰዉ አትሚ. አላህ ሂድያ ይስጠን ያረብ

  • @evehsb8778
    @evehsb8778 3 года назад +3

    አሁን ስለ ሁሉም አይገባንም ዋናው ነገር አላህ የስራቸውን ይሰጣቸዋል እናም የሴት ልጅ ውበቷ ሂጃቧ ነው ደግሞ ሴት ልጅ በሚድያ ላይ አትቀርብም ወላሂ ብቻ ስለራሳችን እንይ ስለ ሰው ጣልቃ አንግባ ወገን ለማንኛውም አልሀምዱ ሊላህ እንበል ለሙስሊሞች ሁሉ።

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 3 года назад +9

    እኔ የዚህ አለም ንግስት አልፈልግም እኔ እመፈልገው በአላህ ዘንዳ ንግስት የምፈልገው

  • @hassensiraj1633
    @hassensiraj1633 2 года назад

    wow amazing

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 3 года назад +2

    አላህ ማስታወል ይስጣት

  • @semiramuridu7400
    @semiramuridu7400 3 года назад +1

    Alhi eday yisetsi min enregalin dua kimarg wec

  • @addissarah23
    @addissarah23 3 года назад +2

    ዊይ ሀሜት

  • @LijmebiTariku
    @LijmebiTariku Год назад

    Yuti ye tiktok nigist. ❤❤❤

  • @zu_africa
    @zu_africa 3 года назад +1

    Koy silalefewu tarikua manachins mn ageban ahun lay fikregna alesh tebla teteyka yelegnim bitil tikkl nat legna tenkol metfo sira eskalasayech sile gil hiwetua talaka gebten mamat yalebn aymeslegnim tish...

  • @abdurrhim9277
    @abdurrhim9277 3 года назад +9

    የ ሀያት ፍቅር የ አይን ፍቅር ነው
    የ አይን ፍቅር ና የ ትዳር ፍቅር ይለያል

  • @user-so6tt5xq2z
    @user-so6tt5xq2z 3 года назад +9

    አላህ ሂድያ ይስጣት

  • @user-ys4xq1vj1n
    @user-ys4xq1vj1n 3 года назад +8

    አሁን አድንቀሺ ሞተሻል አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ የማርት

  • @user-dc3hw1dg8d
    @user-dc3hw1dg8d 3 года назад

    ዋዉ

  • @user-cw9su3em7n
    @user-cw9su3em7n 3 года назад +5

    ሀይማኖቱዋ አይፈቀዲለቱሙ ለሴት ልጅ ውበቱወ ሂጃቡነው አቺም ሲለሀይማኖቲሹ እሱወሙ ሲለሀይመኖቱዋ አለሀ ቀሊቡ ይሲጠቱ ሲለዘ አቺን አየጋበሻሙ

    • @evehsb8778
      @evehsb8778 3 года назад +1

      አዎ ትክክል ነው

  • @Lina-pf3cr
    @Lina-pf3cr 3 года назад +1

    ኧረ አላህ ከቀረባችን ያድርገን አሚን

  • @fatmaa6926
    @fatmaa6926 3 года назад +3

    ሠው ጥሪ ቢሉት ይችን አመጣች አላህ ፊዳ ይስጥሽ

  • @robatam6533
    @robatam6533 3 года назад

    Ahh

  • @bekelechwelde4670
    @bekelechwelde4670 2 года назад

    Ayatye yene konjo betam new des yemtyw

  • @atnh5955
    @atnh5955 3 года назад +1

    💚💛❤

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo 3 года назад +1

    ኮምኩሚያት ከዛደሞ ዘወረትይና ደሞ ሙሰሊም
    ትያለሺ አላህ ሂዳ ይሰጣት

  • @fikirtewoldemariam8092
    @fikirtewoldemariam8092 3 года назад +2

    ሁሉም ለዘመናት አይገንም technologyም በአዲስ ነቱ ሁሉም ጉድ ነው ሲለው ሲያረጅ ዞር ብሎ የሚያየው ያጣል::ይችን ወጣት የማደንቃት ትምርትዋን አጥብቃ በመያዝዋ የማይወድቀውን እውቀት ባለቤት ለመሄን ጫፍ መድረስዋን ሳይ እኔ የማደንቃት እዚያ ላይ ነው::ፕራንክን እንደመታወቂያ እንደመተዳደሪያ የሚጠቀሙ ወገኖች ቢኖሩ እሱም እንደሚያረጅ አውቀው ትምህርታቸው ላይማተከርን ፍፃሜማድረስን መዘንጋት የለባቸውም::ፓራንክም ቲክቶክም የድሮየሚባለት ጊዜ ይመጣል::ያልፋል ወገን ወደ ትምህርት ቤት መሄዱን እትዘንጋ ::

  • @aba8724
    @aba8724 3 года назад +3

    አኡዙ ቢላህ

  • @toybatube7941
    @toybatube7941 3 года назад +12

    አላህ ሂዳያ ይስጥሽ ያረብ

  • @user-ho3mf7zf7b
    @user-ho3mf7zf7b 2 года назад

    አወቀውነውኮ የሚያነጋግሷት ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጂኦን

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 года назад +1

    ምንድንው ይሁን የምትይው ምን እንጥበስ ታዲያ

  • @makitube8344
    @makitube8344 3 года назад +4

    ሀሜተኛ ብዬሻለው

  • @naemahosen3571
    @naemahosen3571 3 года назад +1

    አላህሂደያውይሥጥሽእህቴ

  • @ezidenkileleezidenkilele7487
    @ezidenkileleezidenkilele7487 2 года назад

    ይመችሽ፣ዩቲ፣ናስ ደሞ፣ቆንጆ፣ነሽ

  • @fileebarmedianetwork256
    @fileebarmedianetwork256 3 года назад +2

    Enchi mehon ye alchelshiwun sele honech nw wereng

  • @yutinass4300
    @yutinass4300 3 года назад +3

    leju manew 😅

  • @ebrahimgobzie6786
    @ebrahimgobzie6786 3 года назад

    I love you

  • @emuhayattube
    @emuhayattube 2 года назад

    የኔውድ እህት ቤተሰብ እንሁን

  • @AmalAmal-oz5hf
    @AmalAmal-oz5hf 2 года назад

    💓💓

  • @sadasada1137
    @sadasada1137 3 года назад +1

    ከአላህመገድሰለወጣችነዉኮሚንቱ፡ብቻ፡ኢዲያየሰጣትእሸ

  • @samuyoutube2332
    @samuyoutube2332 3 года назад +1

    በል በቅንነት ደምሩኝ ሥለልጅቶአ አላህ ሂዳያአ ይሥጣት

    • @toybatube7941
      @toybatube7941 3 года назад

      ነይ እንደማመር ውድ

    • @emuhayattube
      @emuhayattube 2 года назад

      ነይ እንደማመርር በቅንነት

  • @hikmatube4515
    @hikmatube4515 3 года назад +1

    አላህ ሂዳያ ይስጣት

  • @fileebarmedianetwork256
    @fileebarmedianetwork256 3 года назад

    Mekenga

  • @susueslamnewhiwete6540
    @susueslamnewhiwete6540 3 года назад

    ❤❤❤❤❤

  • @saaliofficialtube
    @saaliofficialtube 3 года назад +4

    ጥሩ ነገር ስታቀሪቢ ሰብስክራይብ ላይክ ኮሜት ሼር ኢደረግልሻአል ????

  • @destabakela5309
    @destabakela5309 2 года назад

    በጠም ጎበዝ ነች

  • @user-uc4bf3ck1i
    @user-uc4bf3ck1i 2 года назад +2

    ሀሜተኛ ብየሻለሁ

  • @user-er4cz1ib7d
    @user-er4cz1ib7d 3 года назад +2

    ወሬም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራት ያረብ

  • @user-sk4qt7rl9
    @user-sk4qt7rl9 3 года назад +1

    አነች የሶን ታረክ ከምታውሪ የራስሽን ማን አየሽ

  • @baariimusaa7450
    @baariimusaa7450 2 года назад

    ሙስሊም ሆነን እስልምን ሚቃረን አላህን ሚያስከፋ ስራ ስንሰራ ካፊሮች ይወዱናል በጣም ያሽቃብጡልናል በተቃራኒ ደሞ በዲናችን ጠንካራ ሆነን በሱና ስንዋብ አክራሪ አሸባሪ ውሃብያ እያሉ ይተቹናል ወላሂ ግን ለምን ሱብሃነክ ያረብ

  • @hayemanaaa2468
    @hayemanaaa2468 3 года назад +1

    ማን ነገረሽ ኧረ አታስቂኝኝኝኝኝኝኝኝ

  • @user-rs6hp7fv7v
    @user-rs6hp7fv7v 3 года назад +2

    Weri eski mn agebashe mn zem belshe metkebtarew

  • @user-pl8pv8wm7n
    @user-pl8pv8wm7n 2 года назад

    ለኮሜት ብላችሁ የሠወችን. ወንጀል መከታተል. ሀጢያት. መሆኑን ግን አትዘንጉ. ደሞ. ሙስሊምነሽ. በአላህ. ስም. አላህን. እካን አትፈራም

  • @hosniyaahh9447
    @hosniyaahh9447 3 года назад +1

    Era..woshat.minew.qateshmw

  • @elhamyimer512
    @elhamyimer512 2 года назад +1

    የሰውልጅ፡የማያጠፋ፡የለም፡ካለፈው፡ተምረሽ፡ተመለሽ

  • @user-pv1km9nc4t
    @user-pv1km9nc4t 3 года назад +1

    Ara iste zim bay offffffffff

  • @user-th8er5vv2p
    @user-th8er5vv2p 3 года назад +3

    ፌመስ መሆን መከራነዉ 😁😁😁😁😁

    • @samrawitfikad8044
      @samrawitfikad8044 3 года назад

      😂😂😂😂ሰዉ ከቱ🙆😷😂😂😂😂

  • @user-vm8wn1lm1d
    @user-vm8wn1lm1d 2 года назад

    እንደ ጥሩ ነገር ታቀርቢያታለሽ ይች የሰው ሰይጣን አላህ ሂድያ ይስጠን

  • @zeynebabitmuhemedyealemant4831
    @zeynebabitmuhemedyealemant4831 2 года назад

    አላህሒዳያይሥጥሽ አይዱኔ ለዚችላጭርጊዜ ድንሽንመለሥቆም ብለሽ ብታስቢ

  • @adiltahir9753
    @adiltahir9753 3 года назад +1

    እሷ ያልተናገረችውን 4ኛውን ከየት ነው እሄ ወሬ

  • @demir5389
    @demir5389 2 года назад

    ticktock የቻይና አይደለም

  • @user-fc4hk6nd8v
    @user-fc4hk6nd8v 3 года назад +5

    ወሪኛ ልሣንሽን ይዝጋው ቅናተኛ

    • @fatumaabdulmalik3866
      @fatumaabdulmalik3866 3 года назад

      Be tekekel kenatega nat

    • @evehsb8778
      @evehsb8778 3 года назад

      ስለ ሰው ምን አገባን የራሳቸው ጉዳይ

  • @sadamuhamdsada3446
    @sadamuhamdsada3446 3 года назад

  • @user-lt2ib4qq1i
    @user-lt2ib4qq1i 3 года назад

    አኡዝቢላሙስሊምእሚያምርበት።ሂጅባእንጅሚድያላይሴትልጅሚድያላይሲወጣአያምርበትም

    • @sirajdesaley193
      @sirajdesaley193 2 года назад

      ቶብት ይስጣት እኛም እምናያትን ተውበት ይስጠን

  • @jibriljb906
    @jibriljb906 2 года назад

    Hayt dinish yamayfakdish nagr kamasrt takotabi

  • @emaane4895
    @emaane4895 2 года назад

    Alah hidiya ystshi

  • @kidsvideos8030
    @kidsvideos8030 3 года назад

    አደም ካሚል

  • @b...5723
    @b...5723 3 года назад

    ድምፅሽ ደስ ይለኛል በርችልኚ እሽ 💞💞

  • @jemalseid1147
    @jemalseid1147 2 года назад

    ይሄንንኮ እኛ እንነግርሽ ነበር አንቺ ከምትለፊ.

  • @iyerusalemzerihuniyerusale8646
    @iyerusalemzerihuniyerusale8646 3 года назад

    ወይኔ ባላቃት አምንሽ ነበር የምር🤔🤔🤔🤔

  • @user-ob1ih5wv9m
    @user-ob1ih5wv9m 3 года назад +2

    ደናነገራያቀረብሽመሰለሽ

  • @addissarah23
    @addissarah23 3 года назад +2

    ምን ይጠበስ እሽ ወሬ አጣሽ??

  • @zinet2555
    @zinet2555 3 года назад

    ለኮኮኮሜትሽነው

  • @salihaibrahim511
    @salihaibrahim511 3 года назад +2

    አላህ ሂዳያ ይስጥሽ

  • @user-so6tt5xq2z
    @user-so6tt5xq2z 3 года назад +2

    👎👎👎👎👎👎👎

  • @zebiba4256
    @zebiba4256 3 года назад +2

    ደና ነገር ያቀረብሽ መሠለሽ እንዴ? አላህ ሂዳያ ይስጣት

  • @maryamsayed7820
    @maryamsayed7820 3 года назад +1

    ወ ሬ አልብሽ

  • @nurnur8142
    @nurnur8142 3 года назад +2

    ዉሸታምነሽ ዉሸታምነሽ ቀጣፊነሽ ሀያትእደዚአደለችም

  • @ilhamilham8423
    @ilhamilham8423 3 года назад

    lelas

  • @mekiyajemal66
    @mekiyajemal66 2 года назад

    Alah.hidaya.ystsi

  • @hosniyaahh9447
    @hosniyaahh9447 3 года назад

    🥵🥵🥵🥵🥵🥵🥵🥵🥵🥵🥵🥵🥵🥵🥵

  • @AmalAmal-oz5hf
    @AmalAmal-oz5hf 2 года назад

    Swdshi

  • @fozyafozya4404
    @fozyafozya4404 3 года назад +2

    ኧረ ወደዛ ኤጪ ሰታስጠሉ

  • @sadasada7466
    @sadasada7466 3 года назад +1

    ቀዷዷ ውላ

  • @hayatbilal6211
    @hayatbilal6211 3 года назад

    አይመጃጃልሥትተርኪበጣምታሥጠያለሽ

  • @saydaatube3815
    @saydaatube3815 3 года назад

    ኢች ወረኛ የምቴወራዉ አጣሺ

  • @mariamabdulkader2608
    @mariamabdulkader2608 3 года назад

    ውበት ረጋፊ ነው አታካብዱ

  • @ethiofun6437
    @ethiofun6437 3 года назад

    ወረኛ

  • @baselahmad8210
    @baselahmad8210 3 года назад

    👎🏻

  • @user-nc5ue1ds4t
    @user-nc5ue1ds4t 3 года назад

    ዝፍጥ

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h 3 года назад +1

    ወሬኛ በሀያት ትሽቅላላችሁ ካፊሩች

  • @fileebarmedianetwork256
    @fileebarmedianetwork256 3 года назад +1

    Enchi mehon ye alchelshiwun sele honech nw wereng

  • @samira4009
    @samira4009 3 года назад

    ዋዉ

  • @user-ig7wh1hv4y
    @user-ig7wh1hv4y 3 года назад

    👎👎👎👎👎👎👎👎👎