The camels 🐫 keep marching while the dogs still bark! Ethiopia is on the path of unprecedented developmental and prosperous changes under dynamic leadership to improve the safety, security, welfare, and health of our citizens and to regain the image of the country that matches its history. We don't stop until each Ethiopian mother stops carrying firewood on her back and until each household is lit by electricity. Fetan New Baburu! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
Belatgena till Red ♥️ Sea King, buy fano force we got you back... instead of erteian use fano flip the coins. Bring fano to fight for you for up north, shanna for down south instead thez fight against you. Thats the game of erteian and tplf sense 1965... Lets show them the next 1000 year's. Am glad to hear ethiopia have your spirit again negus negas kedanway negus Abby. Handsdown for your spirt bravery a d currage.
በርታ ወንድማችን ከጎንህ ነን በስራ እንጂ በወሬና በጥላቻ አታድግም ተባረክ
ያለሁበት አገር ብርድ ነው እኔ ይሄን እያየሁ በሙቀት ልሞት ነው የኢትዮጵያ ልጆች በርቱ መሪያችን አንተ ነህ ዶክተር አብይ አህመድ አሊ ♥️🌹🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🏆
Prosperity is prospering! That is why Ethiopia is rising! One love, Ethiopia!
Being consistent suggests a level of discipline and dedication which often earns trust and respect. Long live ABIY AHMED!!!
Woow Woow Woow 😍 Excellent Thanks so much My Lorde ✅️ ✅️ Jesus is Lorde Jesus is Lorde Jesus is Lorde 😍 ❤❤❤❤❤❤❤
#አብቹዬ 1ኛ ነህ
▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
ስራ ስራ አሁንም ስራ ሀገር የሚቀየረው በስራእና በስራ ብቻ ነው ‼️
Pm. Abiy Ahmed we are right behind you and support you all the way to the end of your journey in achieving your goals.
GOD bless our country.
አሜን ......!!!! መሪያችን ÷ ነቢያችን ÷ ዐቢያችን ...... ተባረክልን ...... !!!! የብልፅግና መንገዳችንን እንድታበራልን ፈጣሪ አንተን ስለሰጠን ...... አብዝተን እናመሰግናለን .... !!!!! ፈጣሪ ይጠብቅልን በሙሉ ኃይሉ ይምራህ .....!!!!
መርዬ በዘመኔ ያየውህ የተናገርከውን እየኖርክ ያሳየኽኝ ወደምኞትህ እና ወደሪእይህ ዘወትር እየገሰገስክ ያሳየኽኝ በምጥ ውስጥ ወጥተህ ተሻግረህ የምታሳይ የምራል እና የስብእና ባለቤት ነህ እናከብርሀለን እናመሰግንለን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይቅደምልህ በርታ
Good morning Ethiopia 🇪🇹 Everything congratulations 🌄 🇪🇹 🎊 👏🏻 💐 🥳 🌄 🇪🇹 ❤❤❤❤❤❤
ጀግናው መሪያችን ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ
አሕመድ አላሕ ረጅም እድሜና ጤና እንዲሁም
ሰላም እድገት ብልፅግና/ ለኢትዮጽያችን/ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Ethiopians + RedSea = ETHIOPIA 🇪🇹 ♥️ ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
በርቱ ፣ ፈጣሪ ይርዳችሁ ። ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ ። ❤
ሁሉም ተሰብስቦል አርአያም ነበረው፤ቀንዲልነት በዶ/ር ዐቢይ አህመድ ረጅም ጊዜ የእግዝአብሔር ፍቃዱ ይሁን።
አሚን ኢትዮጵያ በልጆች ተከብር ትኑር 🇪🇹🤲💪
Wowowow Abiichuu Abbaa biiyyaa gotaa Koo Jabadhuu si ciinaa jiraa my ledare
The camels 🐫 keep marching while the dogs still bark! Ethiopia is on the path of unprecedented developmental and prosperous changes under dynamic leadership to improve the safety, security, welfare, and health of our citizens and to regain the image of the country that matches its history. We don't stop until each Ethiopian mother stops carrying firewood on her back and until each household is lit by electricity. Fetan New Baburu! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
God bless pm Dr Abiy
ድንቅ ዕመርታ የታየበት ጉዞ ነው።ባለፉት አምስት ዓመታት የተመለከትነውና በተጨባጭ ያረጋገጥነው ብልግና የሀገራችን ኢትዮጵያ መታወቂያና መገለጫ ሊሆን አንደሚችል ነው።
አመሰግናለሁ ።
እግዚአብሔርን ጠርቶ ያፈረ የለም !! እርሡ ያከበሩትን ያከብራል ፣ የሚሠሩ እጆችን ይባርካል። ይህ የእግዚአብሔር ባህሪ ነው🙏🙏
Thank you 🙏🏽 ❤
ማሻ አላህ አብቹ በአንተና በዘመኑ ኮራሁ ።
ቀድሞ ማመስገን ለሃመት ይቸግራል የድሮ ተረት ነዉ ፤ ህመተኞች ነበርን ማለት ነዉ። ይህ ተረት ዛረ ዛረ አስቸገረ፤ ቀድሞ ማማት ለማመስገን ያስቸገራቸዉ ብዙዎች ያሉ ይመስላል፤ አትፍሩ አመስግኑ እያደር መማር የሰዉ ልጅ ሁሉ ባህሪይ ነውና ፤ ብዙ ተረቶቻችን ይጎትቱናል አይደል?
"የቻሉ ያግዙናል ፤ ያልቻሉ ይተውናል ፤ ያልገባቸው ይተቹናል ፤ ያልፈለጉ ይቃወሙናል፡፡እኛ ግን ወገባችንን ጠበቅ አድርገን የጀመርነውን ጨርሰን ሪባን እንቆርጣለን እንጂ ተስፋ አንቆርጥም፡:" ጠ/ሚ አብይ አህመድ 🇪🇹 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽
🎉🎉 Amen ❤❤
ሕዝቤ ጽድት አለልኝ❤
ባንዲራችን ከፍ❤
ባህላችን ድም'ቅ
ደስስስስስስስስ አለኝ ❤😂🎉
ባሰራኸው አዳራሽ አከበርክበት❤
ሞዓ አንበሳ እምነገደ ይሁዳ ስዩመ እግዚአብሔር ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ
(ተፈሪ) መኮንን ወ/ሚካኤል ጉግሳ ንጉሰ ነገስት ዘ ኢትዮጵያ!! Amhara
Belatgena till Red ♥️ Sea King, buy fano force we got you back... instead of erteian use fano flip the coins. Bring fano to fight for you for up north, shanna for down south instead thez fight against you. Thats the game of erteian and tplf sense 1965... Lets show them the next 1000 year's. Am glad to hear ethiopia have your spirit again negus negas kedanway negus Abby. Handsdown for your spirt bravery a d currage.
ክቡር ጠ/ሚ የኢትዮጵያን ሀብት እስከዛሬ ቀብረዉየነበረዉ ዛሬ በአጭር ጊዜ ዉስጥ እርሶና ፓርቲ መንዠረዉት ጉድ የሚያስችለውን የኢትዮጵያ ሀብት ተመንዠሮ የማያልቅ መሆኑን በተግባር አሳይተዋል(አንተ በጐ ታማኝ ባሪያ❤)
ክቡር ጠ/ሚ አቡቹ አባቢያ እርሶ ሲናገሩ ያጨበጨቡ ሁሉ ወደስራቸው ሲመለሱ ያው መጒተት ነው ስልጣንን ተጠቅሞ ጭቆና አለ አባሎቻቹን ፈትሹ፡፡
Agrituwe iyemotche new the business is down isk zor zor belu😢😢😢