Ethiopia - የጌታቸው ረዳ የቁርጥ ደብዳቤ | ጦሩ ትጥቅ ፈታ | ብድሩን የያዙት 10 ሰዎች | ጁባላንድ የአየር ክልሏን ዘጋች
HTML-код
- Опубликовано: 10 дек 2024
- Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
Confused and confusing party TPLF
ቡሽቲ
Jele qulequalam haake nw@@amanielgebrerufael
human right እስራኤል ይሂድ። አግሩ ይብላ
ብልፅግና(ብልግና) ፓርቲ ያበዱ ዶክተሮች እና ሱፍ የለበሱ እብዶች ስብስብ ፓርቲ ነው ስለዚህ በሀይል መወገድ አለባቸዉ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤
ፋኖ ስትል....ያ መምህራንን የሚረሽነው?! ሽማግሌና አሮጊት በእንብርክክ እያስኬደ ቪዲዮ የሚቀረፀው....የሚያግተው?....
❤❤❤❤❤❤❤
2ኛ ጢሞቴዎስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ነገር ግን በመጨረሻው ቀን የሚያስጨንቅ ዘመን እንዲመጣ ይህን እወቅ።
² ሰዎች ራሳቸውን የሚወዱ ይሆናሉና፥ ገንዘብን የሚወዱ፥ ትምክህተኞች፥ ትዕቢተኞች፥ ተሳዳቢዎች፥ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥ የማያመሰግኑ፥
³ ቅድስና የሌላቸው፥ ፍቅር የሌላቸው፥ ዕርቅን የማይሰሙ፥ ሐሜተኞች፥ ራሳቸውን የማይገዙ፥ ጨካኞች፥ መልካም የሆነውን የማይወዱ፥
⁴ ከዳተኞች፥ ችኩሎች፥ በትዕቢት የተነፉ፥ ከእግዚአብሔር ይልቅ ተድላን የሚወዱ ይሆናሉ፤
⁵ የአምልኮት መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ክደዋል፤ ከእነዚህ ደግሞ ራቅ።
በፋኖ ስር የሚቀሳቀስ የኢትዮጵያ ህዝቦች ፓርቲ ቢቋቋም ትግሉ በይበልጥ የሚፋጠን ይሆናል ያለበለዚያ ትግሉ ትርጉም ያጣል። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤
ድል የጀግናው ለሀገር መከላከያ ሰራዊታችን ሰላም ለእናት ሀገር ኢትዮጵያዬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
እነዝህ የደረቁ ማፈራወቺ ያሁሉ ህዝብአልቁ
የሁመን ዎች ሃላፊ ተብየዋ በሰሜን ጦርነት ወንድማማች ሲተላለቅ ኬንያ ተቀምጣ ስታጨራርስ የነበረች እራሷን ለምን የሸጠች ጉድ አሁን ደግሞ ብቅ ብላ ማጭድ ላቀብል እያለችእንደሆነ እርግጥ ነው። 🇪🇹ን ይህል ያህል መጥላቷ ይደንቀኛል
Good news
ሙስና የሰራ በሞት መቀጣት እንደበት መሕግ መደንገግ አለበት
ሰላም በርታ
❤❤❤❤
❤ብራቮ አአከ መስተዳድር❤❤❤❤❤
በአርዕስተ ዜናዎች ብቻ ረጂም ጊዜ ታባክናላችሁ። ከሥስት የማይበልጡ አንኳር አርዕስተ ዜናዎችን አሰምታችሁ ወደ ዝርዝሩ ብታልፉ አድማጮቻችሁ ሳይሰለቹ ብዙ አድማጭን መሳብ ትችላላችሁ።🙏🙏🙏
አብይ=666. ❤😂❤
ጌች ድንቅ ሰው ማንንም አይፈራ!!!
The solution is all leaders of TPMF should step down for safety of the people.
ን/ባንክ ስሙ እንጂ በተግባር ኢትዮጵያዊ ደም የለዉም። ለዚህ የጥቂቶች ባንክ ሲባል ግን የዉጭ ባንኮች ወደአገር ቤት ገብተዉ ድሃዉ በዝቅተኛ ወለድ ተበድረን ሂወታችን መቀየር የምንችልበት እድል እንዳይኖር ሆኗል። ያሳዝነናል። አሁን ግን ይቀቃል!!!😭
አሳሳቢ ነው!
ማኀደር ሥላሴ! እንኳን እኀቴ!
Eshi
ፋታ የቡልፀግና ካድሬ😅
ሀይ
ትግራይ የአንቲባዎች መፈልፈያ ምድር።
አይ ትግራይ!
Selam le hagere Ethiopia ❤
ተመሳሳይ ሽመትን ደጋግመህ ዘግበሀል ነገር ግን መሬት ላይ ህዝቡን እያገለገለ ያለውና እና በኪራይ ቢሮ ያለው የማን ተሿሚ ነው?
👍👍👍👍👍
የህውሃት አባሎች እንዴውም በዚሁ የሚቀጥሉ ከሆኑ ቅጣት ማግኜት ይኖርባቸዋል ።
ለተቯሚዎቹ ደመወዝ የሚከፍለዉ ማን ነዉ?ወሳኙ ባጀቱን የሚያዘው ክፍል ይሆናል።
የብሔራዊ ባንክ ሪፖርት የቆየ ዜና ነው
Tultula they are already separated them self from OLA
እና ምን ያድርግ ማነው አሊ ነው ያላችሁትና ግብረአበሮቹ ከማን ተማረ ከራሱ ላይ ፊጥ ብለው እንደፈለጉ በልማት ሰም አእላፍ ዜጎችን በሚያፈናቅሉ በሚበትኑ የአዳናችና ጀሌዎቿ ቡድን።እና የሱ አሁን ምን አዲሰ ሆነ ያገኛትን አላካፍል አላቸው አይደል??????በቃ ያ ነው እነአዳነችሰ የምታሰፈርሰው ቤቶች ሰንቶች ናቸው ቢዝነሰ እየሰሩበት ያሉ ቤቶችን ሁሉ ያለባቸውን አይደለም እንዴ??????????እረ ተው ይህ ቀን ያልፋል አልፋና ኦሜጋው ፈጣሪ ብቻ ነው ማንም ሰገጤ "መንግሰት "ብሎ ተሰይሞ ዕድሜ ልኩን የሚኖር ይመሰለዋል ደንቆሮዎች የማይማን ድኩማን የተጠራቀመብት ሰለሆነ እንጂ በአጎራባቺ አገሮች ክሰተት መረዳት ይችሉ ነበር።
ብዙ ግዜ አዳምጬካለው ጥያቄ አለኝ ለምን የአማራ ክልልን ዜና አትሰራም ??ምክንያትክስ ምንድነው እነደ ጋዜጠኛ ባለሙያ ??
😅😅😅 ከማን ጋነው ድርድር ያደረጉት ኦነግ ከኦነግ ነው የከተማው ኦነግ ጨካ ላለው ኦነግ ቃልአቀባይነት ጋ ተስማሙ ነው::
እነዚ ደናቁርት ናቸው አገር መቀለጃ ያረጉት
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ ቅንነት የራሰነወ😢
የትግራይን ህዝብ ተውት ይኑርበት
አቤት ድራማ
Shoxshox madreg yegid new. Do human rights and Amnesty only work in Ethiopia? What about Ukraine, Palestine, North Korea, Saudi Arabia, Afghanistan, Sudan, and Libanon ????
we need hot jeopoltics NeWS
1o Q humanright watch
Banks should play in mobilizing the scarce resources of funds in order to creat wealth throughout this country at least by distributing fairly in the form of loan or credit .Instead what had been observed for a long time even more than half century networking & stand for the benefits of a few.Adding fuel to fire,this time only ethnic based favor has been witnessed to be practical everywhere .Such trend must be reversed by strict regulations in order to make the distributions of wealth balanced & fair for all citizens .
Be federale kaltegezue tadeyaye ye agerachew mengesete memesrtue ayeshalem hulunim zegouchachewen ke ethiopia awteto tegrye mewsed newa kelale new ke ethiopia gare kalfelgue ensue be meseratute hige megentel yechelalue min cheger alew kalfelgue yefelgute aydergue
ፋንድያ ነክ ስለ ትግራይ ትተክ ስለ አማራ ተናገር ፃፍ ጌታቸው ቮድካቸው ብቻውን ቀርተዋል ህዝቡም ሰራዊቱም ከህወሐት ጎን ተሰልፈዋል
Whats wrong
Wtf is Abiy doing in Tigray? Shouldn't the federal govt override state?
The Ethiopian loan system needs to be throughly reviewed because few individuals and companies appear to get loans far beyond the collateral they can dream of providing. Besides that if they default on the loan there's no assured method of making them pay to last coin. Leniency in loan default should not be allowed as it encourages con-artists to pose as business men to milk the flawed system free of charge.
የህውሃት አባሎች እንዴውም በዚሁ የሚቀጥሉ ከሆኑ ቅጣት ማግኜት ይኖርባቸዋል ።