የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቢሾፍቱ አካባቢ "የሌማት ትሩፋት" ጉብኝት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024
  • #pmoethiopia

Комментарии • 37

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 2 дня назад +22

    እብቹ እኔ የሚገርመኝ እንድ ቀን ለእንተ ስንት ነው ???
    እይተን እንኳን መጨረስ እቃተንንን የተሰራውን እስደናቂ ክንውን ነው እግዚአብሔር ከእንተጋር እየሰራ እንደሆነ በእርግጥ እይተናል
    መርዬ እግዚአብሔር ይመስገን እንተን ስለሰጠን ተባረክ እድሜህ ይርዘም እንተ ለድህነት መድሀኒት ነህ ተባረክ ጀግናዬ የምትመኛትን ታላቋን ኢትዬጵያ በቅርቡ ተለውጣ እናያታለን

  • @Habibi-p4i
    @Habibi-p4i 2 дня назад +17

    ቀና ስለደረግከን አላህ እድሜ ይስጥህ አላህ
    ይጠብቅህ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 2 дня назад +12

    አብይ ለኢትዮጵያ ለሀገሩ የተሰጠ ነው ከስሙ እራሱ

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 2 дня назад +15

    ማሻ አላህ አብቹ መሪዬ ። አብቹዬ ታዛዥ ተመሪ ኢትዮጲያዊ ዜጋ ነኝ ወላሂ መሪዬ አከብርሀለው እወድሀለው ሁሌም እከተልሀለው እታዘዝሀለው ለራሴና ለቤተሰቦቼ ለሀገሬ ለሀቅ ብዬ የቻልኩትን ሁሉ አግዝሀለው ። ሁሌም አመሰግንሀለው ።

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 2 дня назад +8

    አብቹ በዚህ 6 አመት ስንት መልካም ነገር አሳየኽን ይኑርልን !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kedirgo
    @kedirgo День назад +2

    አብቹዬዬዬ የኢትዮጵያችን ሙሴ! !! በርታልን ።

  • @meskeremtefera248
    @meskeremtefera248 2 дня назад +11

    አብቹ መሪዬ ስለሆንክ እ/ርን ከመሰግነዋለሁ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 дня назад +7

    Woow Woow Woow 😍 Excellent Thanks so much My Lorde ✅️ ✅️ ✅️ ✅️ Jesus is Lorde Jesus is Lorde Jesus is Lorde Jesus is Lorde ✅️ 🙏🏻 🙌

  • @TGEnglishlesson
    @TGEnglishlesson 2 дня назад +5

    Salute and respect to my PM Abye ❤🇪🇹🙏

  • @romtur1595
    @romtur1595 День назад +1

    እኛን ሰላም የነሱን ወረዳ እና ክፍለ ከተማ ነው ያንተ ሀሳብ ማበልፀግ ነው።

  • @medhanitniggusa9057
    @medhanitniggusa9057 2 дня назад +5

    Thank you

  • @zessseyoum9963
    @zessseyoum9963 2 дня назад +3

    God bless Ethiopia!!
    Dr Abiye is a special gift for Ethiopia!! I pray all Ethiopians recognize this precious gift of God and thank God daily instead of simply complaining.
    May God give us all wisdom to understand and to appreciate what we have and be thankful!!
    Peace and joy to all!!

  • @Tewodros899
    @Tewodros899 2 дня назад +7

    We love you

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ День назад +2

    የኔ መሪ ጀግና ነው! ❤❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 дня назад +4

    Everything congratulations 🌄 🇪🇹 🎊 👏🏻 💐 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-Eth
    @user-Eth День назад +2

    አብቹዪ: ይችላል❤

  • @samueldemissi1
    @samueldemissi1 День назад +1

    Great job

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA День назад +1

    የማይታክት ብልህ ሁለገብ ጀግና መሪ አብያችን ፈጣሪ አምላካችን ይጠብቅህ ይጠብቀን ።

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 2 дня назад +5

    🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹

  • @tsionmesfin7646
    @tsionmesfin7646 День назад +1

    ክቡር የኢትዮጵያ ጠም ዶር አብይ አህመድ አሊ: ለውዲቷ አገርዎና ህዝቧ ከውድ ባለቤትዎ ጋር የሰሩት በጥበብ ና በእውቀት የተሞላ ተግባር ድንቅ ና ድንቅ ነው።ፈጣሪን የምለም ነዋሪው አይኑ አይምሮው ተከፍቶ ይህንን ብልጽግና ተረድቶ ከጎንዎ 100% እንዲቆም ነው ይህም ለራሱ ይጠቅመዋል።በዚህ ግዜ በመኖሬና በማየቴ እድለኛ ነኝ,ንጉስ ሆይ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 2 дня назад +5

    ዶሮ ስትል አብቹ ኢትዮጵያ ዶሮ ሳይጮህ የከዱ ስንት ናቸው ትዝ አሉኝ

  • @MuhammedHasen-td1hb
    @MuhammedHasen-td1hb 2 дня назад +14

    ወይ አምላኬ ሆይ መች ይሆን ያንተ ጥረተ ለ ኢትዮጵያ ህዝብ የሚገባው ሰው እስቲ እነዚን ስራወች እያየ ተበደልኩ ተገፋው ብሎ ጫካ ገብቶ ሀገር ያምሳል 😢 ምን አለ እስቲ መባላቱን ትተው መግደሉን ትተው ቢድጋፍ ክ ከጎንክ ቢሆኑ። ሌላው ቀርቶ ዝም እንኳ ብለው ቢያደምጡክ እንዴት ጥሩ ነበር ከነዚ ዶሮ ያነሰ ጭንቅላታቸውን በምክር ስለማይሰሙ ከውጪም ቢሆን መድሀኒት አስመጥተክ ብሰጣቸ ማሰብ እንዲችሉ። ልክ እንዳንተ ከግዜ ጋር ጭደፊት አብረው እንዲራመድ

  • @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ
    @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ День назад

    ውዱና ተወዳጁ መሪያችን ምስጋናችን ይድረስህ እግዚአብሔር ይምራህ አቢቾዬ❤❤❤❤❤

  • @anilkumarkumar1257
    @anilkumarkumar1257 2 дня назад +2

    ኣብቹ❤❤❤❤❤

  • @yohanshailu1157
    @yohanshailu1157 День назад +1

    ውይ ደስ ይላል

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. День назад +1

    The camels 🐫 keep marching while the dogs still bark! Ethiopia is on the path of unprecedented developmental and prosperous changes under dynamic leadership to improve the safety, security, welfare, and health of our citizens and to regain the image of the country that matches its history. We don't stop until each Ethiopian mother stops carrying firewood on her back and until each household is lit by electricity. Fetan New Baburu! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @JustNFair-100x
    @JustNFair-100x День назад +1

    Haters might say that Abiy is a micro manager. I say he is in charge , hence, knows what's goining on in the country. I think he is a born leader.

  • @GirmaBekele-c3m
    @GirmaBekele-c3m День назад +1

    አቢቹ ያንተ ሐሳብ የፈጣሪ እጅ አለበት ለዚህ ነው ቶሎ ተሳክቶ የምናየው ።

  • @nutolehamu9637
    @nutolehamu9637 2 дня назад +2

    👏👏

  • @Habibi-p4i
    @Habibi-p4i 2 дня назад +5

    አንተ የገባህን ያህል መቼ ይሆን የሚገባን

    • @michaelworku82
      @michaelworku82 2 дня назад

      መሀይም ህዝብ ባይገባው ምን ይገርማል በቁሙ የሞተ ማህበረሰብ ቢተች ምን ይገርማል ቆመው ይሄዳሉ እንጂ የሉም እኮ

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 2 дня назад +2

    ክፉ መንፈስ የተጠጋዉ በምቀኝነት የታነፀ የማይቃወመዉ ሰበብ የለም ምክንኛት ቢያጡ ዶሮዉ ገብስማ ካልሆነ ነጠላ ነዉ የፈረንጅ ዶሮ ነዉ ጓሮ ለጓሮ ዞሮ ካልገባ ብለዉ ያጣጥላሉ በመጪዉ ትዉልድ እንጂ ስለዘቀጠዉ በዘረኝነት ስለተዘፈቀዉ ከሰዉነት ደረጃ ስለወረደዉ ቀና አስተሳሰብ ይይዛል ማለት ድንጋይ ላይ ዉሀ እንደማፍሰስ ይቆጠራል❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

  • @MathDemer
    @MathDemer День назад +1

    How come PM Abiy is everywhere? Doesn't he have ministry of agriculture? What are actually all the Ministers do? Abiy must deligate the job

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 День назад +1

    Where do those products go our natural grass roots,those youths,universities students do not get the local vital food Staffs,even our security troops our growing person's must get vital food ,:milk,cereal products,meat products,milk,egg grains etc.even universities burn wood for cooking food, baking injera for students .Universities highly trees they distract our forest Universities are involved
    In deforestation of our various natural platst,trees for fire for burning in kitchen district forests

  • @sabela7451
    @sabela7451 2 дня назад

    I'm so sorry 😢😢😢😢

  • @Dundee616
    @Dundee616 День назад

    El Diablo