Wow! Isn’t our God so amazing? I am so blessed with this revelation! God spoke to me greatly! It is a timely massage for all of as people of GOD In general. Thank you man of God! May God bless you and your family abundantly! May He use you even more and more for the rest of your life.
ወንድም ያሬድ ባንተ ውስጥ ይህንን ፀጋ ያስቀመጠ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ
ምን ልበል!?ከቃላት በላይ የሆነ እሳት በልብ የሚያቀጣጥል ብርሃን🙏ተባረክ❤️❤️
በእውነት የሚገርም ትምህርትህ ነው ጸጋያብዛልህ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን!!
ልክ ነው ኃይለኛ ጠላት የለም ግን ኃለይኛ እንዳንተ የለም የሚል ዝማሬ ታወሴኝ።ኢየሱስ ጌታ ነው።
በጌታና በቤተክርስቲያን የተወደድክ ወንድም ያሬድ ብሩክ ነህ ሁሌም ስሰማህ እታነፃለሁ ጌታ ስለአንተ ይባረክ
አሜን! ሀይለንኛው እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው።
እግዚኣብሄር ከነፍርሃታችን አይጠቀምብንም! ፍርሃትን ያወጣል ያጋልጠዋል
አቤት የ እግዚአብሔር ቃል መገለጥ
እግ/ር ይርዳህ እጸልይሃለሁ ቻው!!!!
አሜን የጠላት ሀይለኛ የለም።
Misale sayhon tikikl amazing thought tebarek!!!!
Amen bless you mor mor mor mor mor mor mor mor mor
ጌታ ይባርክ!
እግዚአብሔር አሳልፎ ሰጠ ማለት ጣለ ማለት አይደለም አሜን ተባረክ በጌታ!
Yemigrem tekami melkit yalwe mekirrr❤
እግዚኣብሄር ማንንም ከሱ በላይ እንድንታመን፡አይፈልግም። ግን እንደገፋለን እንታመናለን ካልን እግዚኣብሄር እሺ ይሁንልህ የተደገፍከው የታመምከው ይስጥህ ብሎ እጁን ይሰበስባል።
ሀይለኛ ጠላት የለም ሀይለኛ እግዚአብሔር አለ።
ተባረክ ወንጌላዊ ያሬድ
እንደ ምሳሌ ያነሳኸው አንድ ትምህርት ሁኖኛል ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ጌታ መረጋጋትን ሰጥቶኝ ያንተን ትምህርት ከሰማሁ ያለ ምንም ጥርጥር እለወጣለሁ መንፈስ ቅዱስ ይረዳኛል
እግዚአብሔር አዳኝ ነው።
ኀይለኛ ጠላት የለንም ኀይለኛ እግዚአብሔር አለን፦ዘመን በቡዙ ይባርክ
Amen Amen Amen
Ameenn
ዘመንህ ይባረክ
ሀይለኛ ጣላት የለንም ሀይለኛ ተዋጌ ጌታ ነውያለን
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ, እኔ ባንተ ትምህርት በጣም ከተጠቀሙት መሀል አንዷ ነኝ። አንተ እና ያንተ የሆነ ነገር ሁሉ ይባረክ!!!
Amen Amen Amen
Belesed
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንጌካዊ ያረድ እግዚአብሔር ለእኔ ነው እየተናገረ ያለው ኦሆሆ ስሙ ይባረክ ፀጋው ይርዳን
ተባረክ ብዛ
ጌታ ይባርክህ
ተባርክ🙌
God Bless you and your entire family!
አሜን እግዚአብሔር ሆይ
እኛንም ቅረፀን ተባረክልኝ በእየሱስ ስም
በጉጉት ስንጠብቅ የነበረውን የወንጌላዊ የያሬድ ክፍል ፪ ስለለቀቀችሁኝ እናመሠግናለን ECC Boston
Tamiru mathewos ECC Boston
ግሩም ትምህርት
የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ🙏
My confidence is really restored! Wow my God is so mighty! No one like him in earth and heaven. And the fact that he made us his shows his love!!!
Yared God Bless you.
ወ/ዊ ያሬድ ጌታ ኢየሱስ ቀሪ ዘመንህን የተድላ ያረገው
More Grace my beloved brother!
አግዚአብሔር አድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ ለዚህ ትውልድ ታስፈል ገዋለህ
ወንጌላዊ ያሬድ ይብዛለህ።አሜን
Amazing message, True message it is biblical. 🤞🤔🤔😇😇
Powerful
Tebarek
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
ያሬዶ ዘመንህ ይባረክ !!
Neta yemiyaweta temrti
Wow I get new revelation here God bless you Evangelist Yaredo!
ኧረ ጣዖታትን ስለውብናል ይሔንን ትምህርት ሁሉም ቢሰሙት ደስ ይል ነበር ያመልጡ ነበር የብልጽግና ወንጌል እያሉ ስንቱ ከሰረ
Amen amen amen 🙏
Wow! Isn’t our God so amazing? I am so blessed with this revelation! God spoke to me greatly! It is a timely massage for all of as people of GOD In general. Thank you man of God! May God bless you and your family abundantly! May He use you even more and more for the rest of your life.
What amazing preach is that, God bless you brother yared.
ጆሮ ያለው ይስማ ይሄ ነው ወንጌሉ። አሁን ነው ወይ የተቀረፁልንን ጣኦትን ወይ አግዚአብሔርን መ ምረጥ ። ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ አንዲህ ነው ካስተማሩ ላይቀር እሰይይይ
Thank you and God bless you brother Jared, this is what the holy spirit teaches me when I read the bible.
Wow you preaching the truth bless you much!!!
God bless you brother Yared as always pure word of God.
Yaridye betam new yemwedih God bless you
ተባረክ ወንጌላዊ ተከናወን
Fear from devil and faith is from God
God is Almighty, am soo blessed to hear Gods word from you as usual. Thanks to Lord, he is using you to teach us.
May God bless you brother!
WOW! God bless you my brother for this pure teaching.
Please upload the next part quickly. God bless you
እጅግ ደስ የሚል ተምህረት
Geta Yesus be bizu ybarkh
Wow..... showered with thy Word.
Egziabher eskefirhatachin ayitekemibinim!.... Touched! Amen God is our everything!!!
ምትገርም እኮ ነህ ንፁህ የሆነ ትምህርት ፓ/ ብሩክ ሁን ዘመንክ ይለምልም
God bless you abandentley!
Glory !!!
እግዚአብሔር ከእናፍራታቻዉ አይቀብሉዋቸውም እስራኤልን እኛንም እንደዚሁ
ይሄ ማነው የነገረህ ልክ የኔ ታሪክ ነው
Amennn Egzabiher adanachin new
Part 3 please Gbu wengelawi
Glory be to God, very deep teachings
God bless you
Amazing teaching God bless you
የጠላት ኃይለኛ የለም፣ ኃይለኛው እግዛብሄር ነው።
ወንጌላውያን ቀራጮች ናቸው እይግዚያንሄርን ይቀርጹልናል።እኛ ጋር ያለው የእግዚኣብሄር ምስል ቅርጽ ካስተማሪዎቻችን ከወንጌለኞቻችን የተገኙ ናቸው። የወንጌሉ ቃል የእግዚያንሄርን፡ማንነት ቅርጽን ክብር ያሳየናል ይቀርጽልናል።መምህራኖቻችም ደግሞ ይህም በትክክል እንዲነግሩን የምስሉን ብርሃን በልባችም እንዲቀርጹልም ይገባል።በትክክል ካላስተማሩን የምናመልከው አምላክ ምስል ብልባችን ነው የምንለው እሱ አይደለም፡ስለሆነው ልባችን ጋር የሳልነው ቅርጽ የጦኦት ይሆናል!
ክርስቶስን በትክክለኛው መንገድ አለመግለጽ ጣኦትን መቅረጽ ነው!! የሰዎችን ልብ ለመያዝ ተብሎ የሚነገር ወንጌል ሰውን፡ለማስደሰት የሚሰበክ ስብከት እሱ ጣኦት መቅረጽ ነው!
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
GOD BLESS YOU
Please, next part ! Thank you!
Amennnnn
waaqayyoo jireenyaa kee haa eebisuu ayaani waaqayyoo siif haadabaluu...ani sodara bilisaa baheera..dhugaa jiruu bareera
Bless u Evan. Yared T.
Wow wow Glory to be God
Thank you.
God bless uuuuuu
Be blessed !!!
O my God
ምነው Boston ሰው የለም እንደ ጉባኤ ይሄ ብቻ እግዚአብሔር ያስፋፋችሁ
Mm
Where is part 3 please
ጣኦት ለምን ይጣፍጣል? 1-ለሰው እንዲመች ተደርጎ ነው የሚሰራው!እግዚኣብሄር እንዲህ በሆነ የምንለውን ምናባዊ ቅርጽ የሰጠነውም ስለሚያሳይ ሰው ለጣኦት ይሳባል ይጣፍጣል!!የእግዚኣብሄር ቁጣ እኔ ይሄንን አልመስልም እያለ ነው! የት
- የትኛውም ጣኦት ይሰጣል የሚባል ይዘው ነው ሰው የሚፈልገውም የሚሰጡ ይባላሉ።፡የብልጽግና ትምህርት የሚያስተምሩ እነዚህ ቀራጮች ናቸው!
Model!
ልክ ነው ኃይለኛ ጠላት የለም ግን ኃለይኛ እንዳንተ የለም የሚል ዝማሬ ታወሴኝ።ኢየሱስ ጌታ ነው።
Tebarek
ተባረክ ወንጌላዊ ያረድ
God bless u