``አምልኮ`` ክፍል አንድ በቄስ ዶር አያሌው ተሰማ/ Rev Dr Ayalew Tesema /Gullele Bethel Congregation

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 11

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 22 дня назад

    ሁሌ እንይህ አገልግለን ቄስዬ ብዙ የሚጠብቃቸሁ መንፍሳዊ ልጆቸ አሉአቸሁ ተባረኩልን

  • @selamushega2934
    @selamushega2934 Месяц назад +1

    ደህንነት ያስተማረኝ ቄስ አያሌው:: እጅግ በጣም ተባረክልን አሁንም::

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 Месяц назад

    ቄስዬ ከብዙ ግዜ በሃላ ዛሪ በምወዳት መሰህበረ ምእመናን ቤቴል ስታገለግል ስመለከት እዛ ያለሁ መሰለኝ ጌታ ይመስገነው ብዙ ቤተክርስቲያን ባሁኑ ግዜ ያላቸውን አምልኮና ስብከታቸውን በፊስ ቡክ በቻሉት ሁ ሉ ይለቃሉና ከዚህ በሀላ እንጠብቃለን ተባረኩ ወገኖቸ

  • @addisshewa6696
    @addisshewa6696 24 дня назад

    በእንጦጦ መካነየኢየሱስ ተመላልሰህ ስታገለግል አስተምሮህን እወደው ነበር ከብዙ አመት በኋላ በዚህ ሳይህ የድሮውን ድባብ አስታወሰኝ ብርክ በል ውድ የእግዚያብሄር ሰው ቄስ

  • @EphraimAmognehegnOfficial
    @EphraimAmognehegnOfficial 16 дней назад

    I love Rev. Ayalew. Glory be to Lord about him.

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 22 дня назад

    አሜን አሜንአሜን ተባረኩልን ቤቴሎቸ

  • @belayadamu4680
    @belayadamu4680 3 года назад

    ቄሰ እንዴተ ነህሀከበዙ ጌዜ በኃላ አየውህ ደስ ብሎኞል ንርልን።።

  • @belayadamu4680
    @belayadamu4680 3 года назад

    ቄሰ እንዴተ ነህሀከበዙ ጌዜ በኃላ አየውህ ደስ ብሎኞል ንርልን

  • @Thewudase
    @Thewudase 3 года назад

    ጌታ ይባርክህ ቄስ

  • @Marthi723
    @Marthi723 2 года назад

    በብዙ ተባረኩ ዘማሪ ይሳኮር ነኝ ruclips.net/video/8oGOsgSn2sA/видео.html