- Видео 47
- Просмотров 26 647
Gullele Bethel Congregation
Добавлен 23 авг 2020
This is official channel of The Ethiopia Evangelical Church Mekane Yesus Gullele Bethel Congregation (EECMYGBC).
ጌታ አምላኬ እንዴት እገረማለሁ ጽዮን ህላዌ እና ወጣት መዘምራን ጉለሌ ቤቴል ማህበረ ምዕመናን / Gullele Bethel Congregation
፩፡ ጌታ አምላኬ እንዴት እገረማለሁ!
የጆችህን ፍጥረት ሳስብ ሳለሁ።
ነጐድጓድን ስሰማ፥ ሳይ ኳክብትን፥
በሕዋህ ውስጥ ታየኝ ያንተ ስልጣን።
ነፍሴ ላንተ መዝሙር ታዜማለች፤
ኃያል ግሩም ታላቅ አምላክ፤
ነፍሴ ላንተ መዝሙር ታዜማለች፤
ኃያል ግሩም ታላቅ አምላክ፤
፪፡ ጥቅጥቅ ባለው በደን ውስጥ ስመላለስ፥
የወፎችን ዝማሬ ስሰማ፥
ሳይ ወደታች ከፍካለው ተራራ ላይ፥
ምንጩ ሲፈልቅ፥ ነፋሱም ሽው ሲል።
ነፍሴ ላንተ . . .።
፫፡ ሳስብ ሳለሁ አብ ለልጁ ሳይሳሳ
እንደ ላከው ሊሞት በኔ ፈንታ፥
በመስቀል ላይ በደሌን ተሸክሞ
ተሠቃየ ስለኔ ኃጢአት።
ነፍሴ ላንተ . . .።
፬፡ ክርስቶስ የሱስ በታላቅ ክብር መጥቶ
ይዞኝ ሲሄድ፥ ደስታዬ እንዴት ይሆን?
እዚያም ለርሱ በምስጋና እሰግዳለሁ፥
ለታላቁ ግሩም ኃያል አምላክ።
ነፍሴ ላንተ . . .።
የጆችህን ፍጥረት ሳስብ ሳለሁ።
ነጐድጓድን ስሰማ፥ ሳይ ኳክብትን፥
በሕዋህ ውስጥ ታየኝ ያንተ ስልጣን።
ነፍሴ ላንተ መዝሙር ታዜማለች፤
ኃያል ግሩም ታላቅ አምላክ፤
ነፍሴ ላንተ መዝሙር ታዜማለች፤
ኃያል ግሩም ታላቅ አምላክ፤
፪፡ ጥቅጥቅ ባለው በደን ውስጥ ስመላለስ፥
የወፎችን ዝማሬ ስሰማ፥
ሳይ ወደታች ከፍካለው ተራራ ላይ፥
ምንጩ ሲፈልቅ፥ ነፋሱም ሽው ሲል።
ነፍሴ ላንተ . . .።
፫፡ ሳስብ ሳለሁ አብ ለልጁ ሳይሳሳ
እንደ ላከው ሊሞት በኔ ፈንታ፥
በመስቀል ላይ በደሌን ተሸክሞ
ተሠቃየ ስለኔ ኃጢአት።
ነፍሴ ላንተ . . .።
፬፡ ክርስቶስ የሱስ በታላቅ ክብር መጥቶ
ይዞኝ ሲሄድ፥ ደስታዬ እንዴት ይሆን?
እዚያም ለርሱ በምስጋና እሰግዳለሁ፥
ለታላቁ ግሩም ኃያል አምላክ።
ነፍሴ ላንተ . . .።
Просмотров: 280
Видео
ቸር የሱስ መድሐኒታችን ዘማሪ ፒተር ማርዮ የጉለሌ ቤቴል ማህበረ ምዕመናን/ Gullele Bethel Congregation
Просмотров 149Месяц назад
የጉለሌ ቤቴል ማህበረ ምዕመናን /Gullele Bethel Congregation
You raise me up by Peter Mario @Gullele Bethel Congregation/የጉለሌ ቤቴል ማህበረ ምዕመናን
Просмотров 2152 месяца назад
You raise me up When I am down and, oh, my soul, so weary When troubles come and my heart burdened be Then I am still and wait here in the silence Until You come and sit awhile with me You raise me up so I can stand on mountains You raise me up to walk on stormy seas I am strong when I am on Your shoulders You raise me up to more than I can be You raise me up so I can stand on mountains You rai...
"እንዴት ያለ ድንቅ ለውጥ "ዘማሪ መጋቢ ዳዊት ሶንግ /ጉለሌ ቤቴል ማህበረ ምዕመናን/#Gullele Bethel Congregation/
Просмотров 3073 месяца назад
#SUBSCRIBE#SHARE#Gullele Bethel Congregation እንዴት ያለ ድንቅ ለውጥ ፩፡ እንዴት ያለ ድንቅ ለውጥ በሕይወቴ ሆነ የሱስን ካገኘሁ ወዲህ፥ የፈለግሁት ብርሃን በነፍሴ ውስጥ አለ፥ የሱስን ካገኘሁ ወዲህ። የሱስን ካገኘሁ ወዲህ፥ የሱስን ካገኘሁ ወዲህ፥ የደስታ ጐርፍ በነፍሴ እንደ ወንዝ ይፈሳል፥ የሱስን ካገኘሁ ወዲህ። ፪፡ ከመኰብለልና ከጥፋት ድኛለሁ የሱስን ካገኘሁ ወዲህ፥ በዝተው ከነበሩት ኃጢአቶች ነጻሁኝ። የሱስን ካገኘሁ ወዲህ። የሱስን . . .። ፫፡ የተረጋገጠ ጽኑ ተስፋ አለኝ የሱስን ካገኘሁ ወዲህ፥ የጥርጥር ጭጋግ በመንገዴ የለም፥ የሱስን ካገኘሁ ወዲህ። የሱስን . . .። ፬፡ በሞት ሸለቆ...
``ደሙን ለእኔ አፍስሶ አዳነኝ``ዘማሪ መጋቢ ዳዊት ሶንግ #Gullele Bethel Congregation/የጉለሌ ቤቴል ማህበረ ምዕመናን #SUBSCRIBE
Просмотров 1723 месяца назад
#Gullele Bethel Congregation/የጉለሌ ቤቴል ማህበረ ምዕመናን #subscribe ደሙን ለእኔ አፍስሶ አዳነኝ` Addisu Worku | ኮብልላ ፡ ነበረች ፡ ነፍሴ ፡ ከእግዜር ፡ መንገድ በጣም ፡ የበደልኩኝ ፡ ኃጢአተኛም ፡ ነበርኩ ግን ፡ አዳኜ ፡ ከላይ ፡ ፍቅሩን ፡ ሰጠኝ ፡ ሰላም ልጁን ፡ ለእኔ ፡ ልኮ ፡ አወጣኝ ደሙን ፡ ለእኔ ፡ አፍሶ ፡ አዳነኝ (፪x) የማልረባም ፡ ብሆን አምላኬን ፡ የማላውቅ ልጁ ፡ ለእኔ ፡ ወርዶ ፡ አወጣኝ ተስፋ ፡ ቢስ ፡ ነበርኩኝ ፡ ሊያወጣኝ ፡ ሲመጣ ግን ፡ እርሱ ፡ ነገረኝ ፡ ነጻ ፡ እንደምወጣ ከዚያማ ፡ አነሳና ፡ ክብሩን ፡ አቀዳጀኝ ልጁን ፡ ለእኔ ፡ ልኮ ፡ አወ...
``It Is Well with My Soul``@Gullele Bethel Congregation on May12/2024 ጉለሌ ቤቴል ማህበረ ምዕመናን
Просмотров 1983 месяца назад
#SUBSCRIBE #Gullele Bethel Congregation/ጉለሌ ቤቴል ማህበረ ምዕመናን It Is Well with My Soul`` When peace like a river attended my way When sorrows like sea billows roll Whatever my lot, Thou has taught me to say It is well, it is well, with my soul It is well (it is well) With my soul (with my soul) It is well, it is well with my soul My sin, oh, the bliss of this glorious thought My sin, not in part bu...
``ወዳጄ ነው የሱስ ክርስቶስ``ጽዮን ህላዌ እና ወጣት መዘምራን ጉለሌ ቤቴል ማህበረ ምዕመናን /Gullele Bethel Congregation
Просмотров 4723 месяца назад
ጉለሌ ቤቴል ማህበረ ምዕመናን/Gullele Bethel Congregation #SUBSCRIBE #Gullele Bethel Congregation ወዳጄ ነው የሱስ ክርስቶስ ፩፡ ወዳጄ ነው የሱስ ክርስቶስ የሁሉ ጌታና ንጉሥ፥ እርሱም ለኔ ሲል ሞተልኝ፥ ከባርነት ሊያድነኝ። ሃሌ ሉያ ደስ ይበለኝ፤ ለዘለዓለም የየሱስ ነኝ፤ እጄን ይዞ ይመራኛል፤ ወደ ሰማይ ያደርሰኛል። ፪፡ በሥልጣኑ ለዘለዓለም ይነግሣል በሁሉ ዓለም፤ በኃይሉ እታመናለሁ፥ ከእንግዲህ ምን እፈራለሁ? ሃሌ ሉያ . . .። ፫፡ የርሱም ፍቅር ያድነኛል፤ ዕረፍትንም ይሰጠኛል። ልቤን በደስታ ይሞላል፤ መንገዴን ያቀናልኛል። ሃሌ ሉያ . . .። ፬፡ ይህ ወዳጄ፥ ወንድሜ ሆይ፥ ይ...
ንቁ ቁሙ ለየሱስ :ዘማሪ ፒተር ማርዮ /ጉለሌ ቤቴል ማህበረ ምዕመናን May 12/2024
Просмотров 2854 месяца назад
#SUBSCRIBE #Gullele Bethel Congregation ጉለሌ ቤቴል ማህበረ ምዕመናን ንቁ ቁሙ ለየሱስ Stand Up ፩፡ ንቁ ቁሙ ለየሱስ እናንት ወታደሩ የጽድቁን ጥሩር ልበሱ በእርሱ ተመሩ። ጠላት ሁሉ እስኪሸነፍ እርሱ ሊረዳችሁ ከድልም ወደ ድልም በርሱ ታምናላችሁ። ፪፡ ንቁ ቁሙ ለየሱስ ጌታን ተመልከቱ፤ ከላይ ከሰማይ ሲታይ በደመቀ ፊቱ። ተነስተን እንገናኝ በላይ በደመና በእርሱ ደስ እንዲለን አምባችን ነውና። ፫፡ ንቁ ቁሙ ለየሱስ በብርታቱ ቁሙ፤ የሥጋ ክንድ አይችልም በጨለማ ዓለም። ስለዚህ ልትድኑ በፈሰሰው ደሙ ወንጌልንም ልበሱ ትእዛዙንም ስሙ። ፬፡ ንቁ ቁሙ ለየሱስ እናንት ሎላልቱ፤ ዛሬ በዘመቻ ቀን ለድላች...
የሱስ ሆይ አትለፍብኝ እና የኔ ነህ የሱስ ሆይ እወድሃለሁ``ስብሐት ለአምላክ መዝሙር በዘማሪ ኢየሩሳሌም ዮሐንስ (ጄሪ) May12/2024
Просмотров 5514 месяца назад
የጉለሌ ቤቴል ማህበረ ምዕመናን/Gullele Bethel Congregation #የሱስ ሆይ አትለፍብኝ ፩፡ የሱስ ሆይ አትለፍብኝ ጸሎቴን ስማ፤ ሕዝብህ ጸጋህን ሲያገኝ አትለፍብኝ። የሱስ ክርስቶስ ጸሎቴን ስማ ሕዝብህ ጸጋህን ሲያገኝ አትለፍብኝ። ፪፡ አሁን ወደ ጸጋህ ዙፋን እቀርባለሁኝ፤ ይቅርታህን ለመቀበል እርዳኝ አቤቱ የሱስ ክርስቶስ . . .። ፫፡ ስለ ቸርነትህ ብቻ ጸጋህን ስጠኝ፤ የቆሰለ ልቤን ፈውስ ቶሎ አድነኝ። የሱስ ክርስቶስ . . .። ፬፡ አንተ ነህ የደስታ ምንጭም ሕይወት አንተ ነህ፤ በሰማይና በምድር ሌላ የለኝም። የሱስ ክርስቶስ . . .። #የኔ ነህ የሱስ ሆይ እወድሃለሁ ፩፡ የኔ ነህ የሱስ ሆይ እወድሃለሁ፤...
Pastor Dawit Song: "Because He Lives" መጋቢ ዳዊት ሶንግ "ልጁን ላከ ስሙም ኢየሱስ ነው" ስብሐት ለአምላክ መዝሙር May12/2024
Просмотров 2325 месяцев назад
የጉለሌ ቤቴል ማህበረ ምዕመናን #SUBSCRIBE #Gullele Bethel Congregation "Because He Lives" God sent His Son They called Him Jesus He came to love Heal and forgive He bled and died To buy my pardon An empty grave is There to prove my Savior lives Because He lives I can face tomorrow Because He lives All fear is gone Because I know He holds the future And life is worth the living Just because He lives
በዚህ ቸር ሥራ ላይ የተሰለፋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርካችሁ፡፡
Просмотров 207Год назад
#SUBSCRIBE #Gullele የጉለሌ ቤቴል ማህበረ ምዕመናን የአምልኮና የትምህርት ጊዜ #SUBSCRIBE #Gullele Bethel Congregation አምላኬም እንደ ባለ ጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ይሞላባችኋል።ፊልጵስዩስ 4;19
“ይገርማል” በዘማሪ ማትያስ ጌቱ/Matias Getu Gullele Bethel Congregation
Просмотров 2142 года назад
የጉለሌ ቤቴል ማህበረ ምዕመናን የአምልኮና የትምህርት ጊዜ #SUBSCRIBE #Gullele Bethel Congregation
የጉለሌ ቤቴል ማህበረ ምዕመናን ወጣት መዘምራን/ GULLELE BERHEL CONGREGATION YOUTH CHOIR
Просмотров 5222 года назад
የጉለሌ ቤቴል ማህበረ ምዕመናን የአምልኮና የትምህርት ጊዜ #SUBSCRIBE #Gullele Bethel Congregation
#ርዕስ፡-የኢየሱስ ክርስቶስ መወለድ ቄስ ሄኖክ ጋሻው /Rev Henok Gashaw
Просмотров 5432 года назад
የጉለሌ ቤቴል ማህበረ ምዕመናን የአምልኮና የትምህርት ጊዜ #SUBSCRIBE #Gullele Bethel Congregation ኢሳ 7፤14 … ፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች። ኢሳ 9፤6 ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል። “ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ።በነቢይ ከጌታ ዘንድ፦ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ይሉታል የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሁሉ ሆኖአል፥ ...
#የጉለሌ ቤቴል ማህበረ ምዕመናን /Gullele Bethel Congregation
Просмотров 1,1 тыс.3 года назад
#እጃቸውንም ለበጎ ሥራ አበረቱ።መጽሐፈ ነህምያ 2:18 ከእግዚአብሔር በአባታችን ከአዳኛችንም ከጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ይብዛልዎት፡፡ በተለያዩ ጊዜያት ለቀድሞ ማህበረ-ምዕመናንዎ ስላለዎት ፍቅርና ድጋፍ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን፤ ጌታ በነፍስና በሁሉ ነገር መከናወን እንዲሰጥዎት እንጸልያለን፡፡ የጉለሌ ቤቴል ማህበረ-ምዕመናን ከሃምሳ ዓመታት በላይ ስትገለገልበትና ስታገለግልበት የቆየው በላሊበላ ቅርጽ የተገነባው የማምለኪያ ሕንጻ በእርጅና ምክንያት ጣራው እያፈሰሰ ይገኛል፡፡ ከሶስት ዓመት በፊት ጀምሮ በመጠነኛ ወጪ ለመጠገን ቢሞከርም ካለው ዕድሜ የተነሳ ችግሩ በቀላሉ ሊቀረፍ አልቻለም፡፡ በባለሙያዎች ታይቶም ፍሳ...
ቄስ ሄኖክ ጋሻው /Rev Henok Gashaw ርዕስ፡-አትጨነቁ
Просмотров 3423 года назад
ቄስ ሄኖክ ጋሻው /Rev Henok Gashaw ርዕስ፡-አትጨነቁ
የጉለሌ ቤቴል ማህበረ ምዕመናን “ሀ” መዘምራን/ Gullele Bethel Congregation ``A`` Choirs
Просмотров 1,2 тыс.3 года назад
የጉለሌ ቤቴል ማህበረ ምዕመናን “ሀ” መዘምራን/ Gullele Bethel Congregation ``A`` Choirs
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የጉለሌ ቤቴል ማህበረ ምዕመናን የልጆች አገልሎት 1972 እሰከ 2013 ዓ. ም
Просмотров 7373 года назад
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የጉለሌ ቤቴል ማህበረ ምዕመናን የልጆች አገልሎት 1972 እሰከ 2013 ዓ. ም
Luba Zakkaariyas Hambisa/Rev Zekariyas Hambisa Dhuunfadhaan Kutaa 2ffaa
Просмотров 473 года назад
Luba Zakkaariyas Hambisa/Rev Zekariyas Hambisa Dhuunfadhaan Kutaa 2ffaa
Luba zakkaariyas Hambisaa kutaa/ /Rev Zekariyas Hambisa 1ffaa
Просмотров 453 года назад
Luba zakkaariyas Hambisaa kutaa/ /Rev Zekariyas Hambisa 1ffaa
Faarfattoota waldaa Amantoota Beetel Gullalle /Gullele Bethel Congregation
Просмотров 1093 года назад
Faarfattoota waldaa Amantoota Beetel Gullalle /Gullele Bethel Congregation
Faarfattoota waldaa Amantoota Beetel Gullalle /Gullele Bethel Congregation
Просмотров 1123 года назад
Faarfattoota waldaa Amantoota Beetel Gullalle /Gullele Bethel Congregation
Faarfattoota waldaa Amantoota Beetel Gullalle /Gullele Bethel Congregation
Просмотров 1844 года назад
Faarfattoota waldaa Amantoota Beetel Gullalle /Gullele Bethel Congregation
Faarfattoota waldaa Amantoota Beetel Gullalle /Gullele Bethel Congregation
Просмотров 2314 года назад
Faarfattoota waldaa Amantoota Beetel Gullalle /Gullele Bethel Congregation
ወንጌላዊ መለሰ ወ/ሰንበት ርዕስ “ለበጎ ነው”/Evangelist Melese W/Senbet
Просмотров 1434 года назад
ወንጌላዊ መለሰ ወ/ሰንበት ርዕስ “ለበጎ ነው”/Evangelist Melese W/Senbet
`አምልኮ`` ክፍል 4 በቄስ ዶር አያሌው ተሰማ/ Rev Dr Ayalew Tesema /Gullele Bethel Congregation
Просмотров 1434 года назад
`አምልኮ`` ክፍል 4 በቄስ ዶር አያሌው ተሰማ/ Rev Dr Ayalew Tesema /Gullele Bethel Congregation
እሰይ ሁሉንም ሃሌሉያ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩልን የዘመን ሁሉ ባለቤት ጌታ ይመደስገነው
ጌታ ይመስገን ትበርዩ እድሜ ና ጤና ይስጥሽ እህታቸንተባረኪልን እንዲህ ነው ቤተሎቸ ብቅ ብቅ ብላቸሀል ፀጋው ይብዛላቸሁ ብዙ ትዝታዋቸ ስላሉን ጌታን እናመሰግናለን
I love Rev. Ayalew. Glory be to Lord about him.
አሜን ተባረኩ አሜን አሜንአሜን
ሁሌ ሉያ ቤተሎቸ በጣም ነው ደስ ያለን ተባረኩልን ጌታ የባርክሽ እህታቸን ትበር መዘምርራ በርቱ ጌታ ፀጋውን ያብዛላቸሁ
ሁሌ እንይህ አገልግለን ቄስዬ ብዙ የሚጠብቃቸሁ መንፍሳዊ ልጆቸ አሉአቸሁ ተባረኩልን
አሜን አሜንአሜን ተባረኩልን ቤቴሎቸ
በእንጦጦ መካነየኢየሱስ ተመላልሰህ ስታገለግል አስተምሮህን እወደው ነበር ከብዙ አመት በኋላ በዚህ ሳይህ የድሮውን ድባብ አስታወሰኝ ብርክ በል ውድ የእግዚያብሄር ሰው ቄስ
AMEN!
የተፈለገው የሙዚቃ ድምጽ ከሆነ ተሳክቶላችሁዋል ። መዝሙሩ ከሆነ ግን በሚያሳዝን ሁኔታ መስማት አልቻልንም። ይህን ሰው በጣም እወደዋለሁ፣ ነገር ግን ሁሌም ሙዚቃ ይሸፍነዋል። Please ይህን አርሙት!!!
ቄስዬ ከብዙ ግዜ በሃላ ዛሪ በምወዳት መሰህበረ ምእመናን ቤቴል ስታገለግል ስመለከት እዛ ያለሁ መሰለኝ ጌታ ይመስገነው ብዙ ቤተክርስቲያን ባሁኑ ግዜ ያላቸውን አምልኮና ስብከታቸውን በፊስ ቡክ በቻሉት ሁ ሉ ይለቃሉና ከዚህ በሀላ እንጠብቃለን ተባረኩ ወገኖቸ
😊😊😊😊😊😊😊😊😊
ደህንነት ያስተማረኝ ቄስ አያሌው:: እጅግ በጣም ተባረክልን አሁንም::
Oh the legend
Amen Egziabher Bezufanu Lay New!!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏
Amne
አሜን አሜን አሜን
ጽዮንዬ ይብዛ ፀጋ እጅግ ጥርት ያለ መልዕክት ገታ ይርዳን
ድንቅ ስጦታ ነፍስን የሚያረጋጋ ጌታ አብዝቶ ይጨምርልሽ ትውልድ ይስማሽ በኢየሱስ ስም
እጅግ እጅግ ድንቅ መዝሙር ዘመን ተሻጋሪ እወዳችኋለሁ ፀጋ ይብዛ ።እባካችሁ የቀደሙ መዝሙሮችን እንዲህ ልቀቁ የአባቴ ብርኳን
ሃሌሉያ!!!❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
God bless you!!!
እግዚአብሔር ይባርክህ !!!!!
Getaymesgrn
Geta ymesgen ahunm Getayerdanal
የቤቴል አምላክ እግዚአብሔር ይረዳል
አሜን ለዘለአለም በቤቱ ያለምልማችሁ በዝማሬው እንደባረካችሁን ተባረኩ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ እወዳችኋለሁ
በእግዚአብሔር የተወደደ እንዴት የተባረከ ነው።
አሜን እልልልልልልልልልል፠።
Yes yes yes, He is mercy amen Tsion you are blessed dear sister am expecting mor e and more song from above through you what he need from us to woke up gone pls.
Always reminded me what God done his mercy through Jesus. May God bless these family more and more.
አይቄስ አያሌው ያሞገሥወዴት አለ ያልፈጸምከው ጽድቅ አለ
ጋሽ በቃና እድሜ የጨመረልሕ ጌታ ይባረክ ዛሬም ባዲስ ጉልበት የልጅ ልጆችሕን እያስተማርክ አለሕ
Our Blessings love uu all😍😍😍🙏🙏🙏
እኔ እኮ ስለሜሞቱት ህዚብ ልታወሩ መስሎኝ ነው የከፈትኳችሁ ዲንጋይ ለማሳመር ነው እንዴ ?
God bless you.
በብዙ ተባረኩ ዘማሪ ይሳኮር ነኝ ruclips.net/video/8oGOsgSn2sA/видео.html
tebareku
ቤቴል የልጅነቴ ማስታወሻ ያደኩብሽ
ቄሰ እንዴተ ነህሀከበዙ ጌዜ በኃላ አየውህ ደስ ብሎኞል ንርልን።።
ቄሰ እንዴተ ነህሀከበዙ ጌዜ በኃላ አየውህ ደስ ብሎኞል ንርልን
ጌታ ይባርክህ ቄስ
ጌታ ይባርካችሁ ታላቅ ትዝታ ውስጥ ያስገባል መልካም የሚናፈቅ ዘመን ብዙ የእግዚአብሔርን መልካምነት እርዳታ ፍቅርን ያየንበት ዘመን ለእስካሁኑ ዘመን የሚሆን ስንቅ ያግኝንበት ነው አብዝቶ ጌታ ይባርካችሁ ሁሌም የየማይረሳና ከውስጥ የማይተፋ ነው ሰናይት አእምሮ
👍💕🙏
ይሄን መልአክት በጊዜው የሰጠን እግዚአብሔር ነው ጌታ ይባርክህ
እግዚአብሔር ይባረክ ስላየኋችሁ ደስታዬን ልዩ ነው ተባረኩ
አሜንንንንን
God bless you!!
A blessed family ❤️
Geta yibarkish Tsione. Yemibarik, getan yemiyalik mezmur new.
Amen
ጽዮን የቤቴል ቅሬታነሽ ተባረኪ
Tebareki Tsiye
Amen Fetiye